Тёмный
No video :(

አንችዉ ነሽ ክፍል 77 ምዕራፍ 5 የሊፊኒ ይከፊኒ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

ህይወት ወለድ የኛዉ ታሪክ

Опубликовано:

 

3 ноя 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@l5388
@l5388 4 года назад
ማሜን ና ሳሊሀን የመሰሉ መንታ ልጆ ች እድሰጠን አላህን እለምነዋለሁ ያሳካልሽ በለኝ
@user-ev5wn6wo4k
@user-ev5wn6wo4k 4 года назад
ያሣካልሽ
@user-rc1mu1jm6i
@user-rc1mu1jm6i 4 года назад
ይወፍቅሽሽሽ
@hawamohammed7127
@hawamohammed7127 4 года назад
ያሣካልሽ ለኔም እዳችዉ ያድርግልኝ
@user-pm5tq7qp7w
@user-pm5tq7qp7w 4 года назад
ያሳካልስ ውዴ
@teqyatube373
@teqyatube373 4 года назад
አላህ ያሳካልሽ ኢንሻ አላህ
@user-pd6up3jg8g
@user-pd6up3jg8g 4 года назад
ባቺው ነሺ መምጣት ሥትጠባበቁ አላህን አረሥታቹሁ እደሁ ላሥታውሳቺሁ ሡባሀን አሏህ አልሀምድሊላ ላኢላሀኢለሏህ አሏህ አክበር
@makiakonjo7616
@makiakonjo7616 4 года назад
ሳህ
@rtube5192
@rtube5192 4 года назад
ጀዛ ከላህ ኸይር
@user-ug3xb1gy4o
@user-ug3xb1gy4o 4 года назад
እስተግፊረሏህ ምን አይነት ቃላት ነው የምትጠቀሚው የፈሳድን ከማዳመጥ አላህን እናስታውስ
@user-ze2ll4jy4z
@user-ze2ll4jy4z 4 года назад
አንዳንዴ ያወቅን እየመሰለን የምንለውን አናውቅም። ማስታወስሽ ጥሩ። ግን በማንኛውም ሁኔታ አላህ እንደ ማይረሳ ማወቅ አለብሽ። በተራ ነገር ፈጣሪሽን መረሳት ከባድ ነው።🤗 ተራ ስል ፕሮግራሙ ተራ ነው እያልኩ አይደለም። ግን ካልሽው ጉዳይ ጋ ሲነፃፀር ተራ ይሆናል!!!
@user-pd6up3jg8g
@user-pd6up3jg8g 4 года назад
Medi Ye Allah Bariya ኡኽቲ አረ ሠው ይረሣል ጌታቺን አሏህ ግን ከሆነ ያልሺኝ አወ እሡ አይረሳም ግን እኛ እንረሳል ።
@kdeijabintsaid2749
@kdeijabintsaid2749 4 года назад
አህለን እንኳን በሠላም መጣችሁ ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ አንችዉ ነሽን የምትወዱ ላክ ግጩኚ
@user-fk8kh7uv7i
@user-fk8kh7uv7i 4 года назад
አህለን ወሳህን ወመርሀባ ቢኩም ቢንት ሙሀመድ ዶ/ር ዘይኔ ነወርቱና አፍጥጬ ዋልኩኝ አንቺው ነሽ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
@user-nv7lv9kb1c
@user-nv7lv9kb1c 4 года назад
እኔ
@user-hb7ve2be1d
@user-hb7ve2be1d 4 года назад
ጀዛኪ ማም
@user-fd5lq2nc1u
@user-fd5lq2nc1u 4 года назад
ማሻአላህ ተባረከላህ
@totyotainnova2067
@totyotainnova2067 4 года назад
💞🤲😭
@hasinetyasin1061
@hasinetyasin1061 4 года назад
Ahlen wudochi
@tube2609
@tube2609 4 года назад
የማሜና የሷሊሃ ሰርግ የናፈቀው ላይክ ሰብስክራይብ ሚ ቢንት መች ነው ምታጋቢያቸው
@user-sl1kb9fu5x
@user-sl1kb9fu5x 4 года назад
አሰልምአሊኩም በጉጉት እየጠበኩነበር ማሻላህ መጠች እልኝ ጀዛኩም አላህኽይር
@user-wp3ug9tq7m
@user-wp3ug9tq7m 4 года назад
እኔ ግን ሰርጉ ተወጣ ፍሮግራሙ ስለሚያልቅ ሰርጉ ይዘግይ
@munthakedra2927
@munthakedra2927 4 года назад
ሣሊሃ የፌናት ክክክክ
@user-tr3bk4jt5o
@user-tr3bk4jt5o 4 года назад
ዶክተረ በማሀል አትግባ ሀቂቃ ልቤን ?????????አንችው ነሽ የምረ ልቤ ነች
@mulumustefa3371
@mulumustefa3371 4 года назад
@@user-sl1kb9fu5x ማሻአላህ እንዳእናንተ አይነት ሰወ ይብዛልን
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 4 года назад
አሰላሙ አለይኩም አደራ ሙሉዉን ፕሮግራም ስሙት ብትችሉ ፕሮፋይል እምታደርጉት የሳምንቱ የዶክተር ዘይኔ መርህ አለዉ
@user-xq4nx2bz6l
@user-xq4nx2bz6l 4 года назад
ኢንሻ አላህ
@user-yy8of6pu6v
@user-yy8of6pu6v 4 года назад
እንሻአላህ መስማት ብቻ እቸከላለው ግን አታርፍዱ ቶሎ ልቀቁልን
@user-jo8jo9iu3l
@user-jo8jo9iu3l 4 года назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እሺ ኢንሻአላህ
@user-bx7xg5po8j
@user-bx7xg5po8j 4 года назад
ይላክልን እናደርጋለን ኢንሻአላህ
@UserUser-rz8gh
@UserUser-rz8gh 4 года назад
@@user-yy8of6pu6v ishalh
@user-xx8ow5nx5e
@user-xx8ow5nx5e 4 года назад
የአንችው ነሽ ♥ ቢንት ሙሀመድ አላህ ይጨምርልሽ ውደ ያረቢ ማሜና ሳልሀ ይጋብ የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 4 года назад
አንቺውነሽ ምርጥ ልብ የወለደው ምርጥ ታሪክ ብንት መሀመድ ስወድሽ ስወድሽ ስወድሽ ስወድሽ ስወድሽ በቃ አንቺ መልካም ስለሆንሽ ነው መልካም ታሪክ የምታቀርቢልን ሹክርን ሀቢብቲ
@ebent2710
@ebent2710 4 года назад
እስኪ ወድሞቸን እደ ፉኤ እና እደ ማሜ ሷሊህ ያርግልሽ በሉኝ በአላህ
@user-mf6rv8pr6y
@user-mf6rv8pr6y 4 года назад
ያርግልሽ ያርግልኝ የኔስ አንድ ነዉ ወንድሚ ግን በጣም የሚፈቀር የሚወደድ የሚናፈቅ ምስኪን ወንድም አለኝ አልሀምዱሊላህ ብቻ አንድ በመሆኑ ግን አዝናለሁ አላህ ሰላሙን ያብዛልኝ ያረብ አንተ ጠብቅልኝ እስከልጁ ያኢላሂ
@user-nv7lv9kb1c
@user-nv7lv9kb1c 4 года назад
ያረገልሽ
@ebent2710
@ebent2710 4 года назад
አሚንንን የኔ ውዶች የሁላችንንም ሷሊህ ያርግልን እኛንም እደሳሊሀ ሷሊህ ያርገን ያረብብብ
@user-ri5zk3dr2l
@user-ri5zk3dr2l 4 года назад
ያርግልሽ ያርግልን
@ebent2710
@ebent2710 4 года назад
አሚን
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ እስኪ አንብቡ በናት ማንበብ ይልመዲብን وَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡ ☆ይህች ህይወት አጭር ቆይታ ናት....የዛሬን መጨለም ሳይሆን የነገን መንጋት ተመልከት...ከችግርህ አልፎ ያለውን ህይወትህን አስበው....ይህች ቀን ከዛሬ አታልፍም☆ ☆የጨለመው ይነጋል!! አትዘን ተስፋ የተገባልን ህዝቦች ነንና☆
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 4 года назад
ጀዛኪላህ ኸይር እሙ ሙሀመድ
@rtube5192
@rtube5192 4 года назад
ጀዛ ከላህ ኸይር እህተችን
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 4 года назад
ወኢያኪ ዝሀራ ይማም
@aliaali8308
@aliaali8308 4 года назад
አይ ማሜ እራሱ ነው የገጫት እኔስ አብይ ጠባቂው የገጫት መስሎኝ ነበር ሱብሃን አላህ አጂብ እራሱ ኢግጫት አልሀምዱሊላሂ ዋናው መቃታቸው ነው ሱምመ አልሀምዱሊላሂ አልሀምዱሊላሂ አይ ማሜ በእጁ አቅፎ ማግባቱ ደረስ ኡምራው ቀረ አላህ የቀደረው የወሰነው ሆን ወላሂ ከልባቹ ዱዋእ አድርግልኝ ትልቅ ሀጃ አለብኝ እና አክስቴ የሚመጣዉ እሁድ ኒካህ ልታስራ ነው በዱዋቹ አስታዉስዋት
@user-zu8iu3hr9m
@user-zu8iu3hr9m 4 года назад
ጀዛ ከላህ እሙ ሙሀመድ
@zumitube8095
@zumitube8095 4 года назад
🍃🍃በመሀል ሲቋረጥ እንደት እንደደነገጥኩ ከከከ አይ ዶክተር መጨረሻ ብታደርገው እሽ ይሁን 🌷🌷ሊንኩን ከታች አስቀምጡት በጣም ደስ ይላል ወላህ ማሜና ሷሊሀ ከአንድ መኪና ያውም ከጋቤና ሙዝ ተልጦ በእጁ በላች ኣኣኣ እስኪ የኛንም አጋጣሚዎች አሳምርልን ተመስጨ ቀረሁ 😔
@rimo5924
@rimo5924 4 года назад
አህለን ቢንት መሀመድ እና የኘሮግራሙ አዘጋጆች እንድሁም ተከታታዮች በሙሉ አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ።
@user-un6ow1ro5f
@user-un6ow1ro5f 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህቱሊላሂ ወበረካትሁ ሊላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላሂ
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 года назад
ዎይኩም ሰላም ዎራህመቱላሂ ዎበረካቱሁ አልሃምዱሊላህ አህለን እህት
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 4 года назад
Walkum selam woraihmetulahi wobrkathu
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 года назад
@@semerethiotube7541 አህለን
@kadoseid8278
@kadoseid8278 4 года назад
Wa wr wb
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 4 года назад
አህለንንንንንን የአችውነሽ አዘጋጆች ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የሰነበተው እሲ አሳዩኝ
@user-dh5vi8pl6k
@user-dh5vi8pl6k 4 года назад
‏السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ‏وعسى أن تكرهو شيئا وهو خير لكم ‏ ‏ ‏وعسى أن تحبوا‏شيئا وهو شر لكم ‏والله يعلم وأنتم لا تعلمون አልሀምዱሊላህ አልፍ ስላመትክ ማሜ አላህ እዳለሁ በቁርአኑ ለኸይር ነው ባለፈው ሳምንት ሷሊሀ ስትገ ጭ እኔ ለራሴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክኒያቱም በዚህ ስበብ ሲገናኙ ግንኙነታቸው ይቀጥላል ብየ በማስብ ዛሬ ግን ያልጠበኩት ነገር ማሜ እራሱን ሲስት በጣም ነው የደነገጥኩ አለቱል ሀጅ ትዝ አሉኝ እርሳቸው በድንጋጤ ስበብ አደል እዴ የአልጋ ቁራኛ ሆነው የሞቱ እናም አልሀምዱሊላህ እንኳን ነቃህ ማሜ በድጋሜ ላንተም ለሷሊሀም አልፍ ስላመትኩም🌹🌹🌹 እግዲህ ተስፍ አለን የህክምና ቀጠሮም ስላላቸውአብረው ይሄዱና ማሜም የልቡን ያወራታል ብየ አስባለሁ ኸይር ያስማኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር ቢንት ሙሀመድ &ዶክተር ዘይኔ
@zahrazahra8157
@zahrazahra8157 4 года назад
አልሀምዱሊላህ ሲሸሽ የነበርው ማሜ አላህ ግዛውን ጠብቆአናኛች በጣምደስብሎኛል አላህ ደሞ ሰርጋችውን ያሰማን ብንት ሙሀመድ ማሻአላህ አላህይጨምርልሽ ጀዛኩምአላህኸይር ዶክተር ዘይኔ
@user-sh2ll6ow4c
@user-sh2ll6ow4c 4 года назад
ብንት ሙሀመድ እኔ አችነዉ በሳሊሀ ቦታ እምስልሽ ምክርሽ ልብ ከፍቶ ይገባል የኔዉድ አላህ ይጨምርልሽ ዶክተርም ጀዛክአላሁ ከይረን በርቱልን ምርጦችናችሁ
@umususu4347
@umususu4347 4 года назад
ማን ነው እንደኔ ልቡ የደነገጠው ላይክ ግጩኝ ያንችው ነሽ አድናቂወች
@hayatmoh558
@hayatmoh558 4 года назад
አሏህ ይጠብቃቹህ በጣም ደስያላል ጀዛከላህ ኸይር
@aliqatar8710
@aliqatar8710 4 года назад
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 አብት ስወደቹ ወላህ ቢት ሙሀመድ ለአላህ ብዬ እወደሸለሁ ዬኔ ልዩ አላህ በዉቃቲ ልይ እዉቀት ይወፍቅሽ
@ae-eo8mv
@ae-eo8mv 4 года назад
ያአላህ ሷሊሀ ና ማሜ
@alhamdulillah4731
@alhamdulillah4731 4 года назад
ወይ ዶክታረይ ዛይኔ ቆሌን ገፈፈከው ማሃል ስትገባ አለቃ አልኩኛ በረቱልን በጠም አስታማሪ አዚነኛ ት/ ት ነው ብት ማሀመድ ሀቢበት ገልብ አለህ ይጠብቅሽ ሁለቹንም አለህ ይጠብቃቹ አለህ በሰማናው የምንሰረም ያድረገን ያረብ ሀገረችንም ሰለም የድረግልን አሚን ያረብላ አለምን
@ydhdh4975
@ydhdh4975 4 года назад
ያአላህ የሳሊሀ ና የማሜ ሰርግ በጣም ናፈቀኝ መቼነው ግን ሚጋቡት ወላሂ እደሳሊሀ ሳሊህ እዲያረገን የሚፈልግ እዲሁም እደ ማሜ ሳሊህ የሆነባል የሚፈልግ በላይክ ቢንት ሙሀመድ ከልቤ እወድሻለው ባካል እንዲያገናኘን አላህን እለምነዋለው ያረቢ
@user-tx9nl3id2s
@user-tx9nl3id2s 4 года назад
አህለን ወሳህለን ቢንት መሀመድ እና ዳክተር ዘይኔ እንኳን ደህና መጣቹልን በጉጉት ስጠብቅ ነው የዋልኩት የቱብ ዘበኛ ነበርኩ አይ ማዳም ባይንሽ አላየሽ ክክ ደሞ ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ እደኔ በፍቅር ሳሊሀን የሚወድ ላይክ ግጩኝ
@sultanalain7706
@sultanalain7706 4 года назад
አህለን ወሳህለን ማዳምን ልበላት ተናቲፉ ልሞት ምን ሆንሺ አድስ ፀባይ አመጣሺ አለችኝ አንችው ነሺ ስለቀር
@f2271
@f2271 4 года назад
@@sultanalain7706 ክክክክክክክክክክክክክ
@mohammededres3324
@mohammededres3324 4 года назад
0558137861
@makiakonjo7616
@makiakonjo7616 4 года назад
ወላሂ በመልክታቹህ ትልቅ መልክት አለው ያአላህ ታምር ዱንያ እንዴህ ናት ደስታ ሀዘን ሱብሀነላህ ጀዛከላህ ህይር ዶክተር &ቢንት ሙሀመድ
@munnaajman7240
@munnaajman7240 4 года назад
አላህ. ዳክትረ. ዝይኔንም አቸንም. ወድደነው ማረገቸሁ.
@user-xl1vd5wv3e
@user-xl1vd5wv3e 4 года назад
ኢላሂ አልሀምዱ ሊላህ እኳን ዴህና መጣቺሁ ከሳምት ዛሬ ላዴረሰን አላህ ምስጋና ይገባው ያረብ
@user-sn9xh4iz2n
@user-sn9xh4iz2n 4 года назад
ኦ ማይ ጋድ መሻአላህ ሜሜና ሳሊሀ ተገናኙ ደስ ሲል ማነው እደኔ ደስ ብሎት የተከታተለ ሽኩራን ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኩን ፈየኩን ሁን ያለው የሆናል
@user-mz1ro3wk3w
@user-mz1ro3wk3w 4 года назад
አህሌን ውዶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ለእጮኛዬ ነው ሼር የማደርግለት ምን አይነት ባል እንድሆንልሽ ትመኚያለሽ ተብያለሁ ገና መልስ አልሰጠሁም የኔ ምርጫ ልክ እንደ ማሜና ፉፉ ነው ምኞቴ አላህ ያድርግልሽ በሉኝ 😉😁
@sghgshs9564
@sghgshs9564 4 года назад
مسآلح الله
@halimaayalew1451
@halimaayalew1451 4 года назад
የአንችው ነሽ ናፋቂወች በሣምንት 2 ጊዜ ይሁን የምትሉ ላይክ ግጩ
@emuemuye7090
@emuemuye7090 4 года назад
ማሻ አላህ በርቱ
@ethiopianqueenmariyakbrom2061
@ethiopianqueenmariyakbrom2061 4 года назад
የልጄን ስም ማሜ ብየዋለው እስኪ ልክ እንደማሜ ሷልህ እንድሆንልኝ በዱአችሁ አስቡኝ አደራ አሁን ገና 5 ወሩ በተረፈ ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ እወዳችዃለሁ ግን ሷሊሀል ለፉኤ ኢንሻ አላህ
@asmashure450
@asmashure450 4 года назад
አላህ ያርግልሽ።በደላም ይገላግልሽ። ግን ሳሊን ለማሜ ኢንሻአላህ
@rahimadoula5679
@rahimadoula5679 4 года назад
አህለን ወሳህለን ወላህ በጣም ናፍቃቹኝ ነበር አንቺው ነሽ ቢንት 😘😍ሙሀመድ የለውጤ ሰበብ ያአላህ የማመና የሳሊሀ መገናኘት ስያምር እኔም ሀላሌን የማገኘው ቀን ናፈቀኝ
@user-eu1ww3nn6g
@user-eu1ww3nn6g 4 года назад
ቢስምለህ ይህ ሁሉ ሰው በአንዴው ማሻአላህ አላህ የብዛቹ ዜዶች አሚንን በሉ
@hayatmustafa828
@hayatmustafa828 4 года назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እናተንም አላህ ያግዛችሁ እኛም በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ሀቂቀትን በተግባር ለመቀየር አላህ ያግዘን ያረቤ
@naimatube6216
@naimatube6216 4 года назад
Hayat Mustafa አሚን ያረብ
@jamelajemila4115
@jamelajemila4115 4 года назад
አቦ ጨንቆኛል ዱዓ አድርጉልኝ አገር ለመግባት እድህ መጨነቅ
@user-oc6qe5gl9p
@user-oc6qe5gl9p 4 года назад
ሠላም ግቢ ጀሞ
@jamelajemila4115
@jamelajemila4115 4 года назад
አሚንንንን አቦ
@user-qk1jh1xs4u
@user-qk1jh1xs4u 4 года назад
አይይይ እኔም እንዳችዉ ነኝ 2ወር ቀርቶኝ ግን አለቁ በሀሳብ
@zainabhiyar1545
@zainabhiyar1545 4 года назад
አላህ በስላም ለገርሽ ያስገባሽ ጀሙዬ
@jamelajemila4115
@jamelajemila4115 4 года назад
አሚንንንን ያረበል አለሚን
@zednanyyerasulwadjimoni81
@zednanyyerasulwadjimoni81 4 года назад
Masha allah maxchuh wallhi samint lat naber bgugut yexbkwachuh enkwan dahna maxchuh 🌹🌹✅
@elimatti6209
@elimatti6209 4 года назад
masha allah batam dase yelal bakty mamna salha begabu teru nabr
@user-xc6ui4gf6e
@user-xc6ui4gf6e 4 года назад
አህለን ወሳህለን እንኳን በሰላም መጣቹልን ምርጦች ውዶች ያላ ገባ ገባ በሉ በጉጉት ስትጠብቁ የናበራችሁ ሁሉ
@munnaajman7240
@munnaajman7240 4 года назад
ያላህ. የኔውበ በትመሀመድ. እድተሰ እዴተነው. አውጠጠ አገበበሸ አረ. አቸን እድሚሸን ያረዝመልን. የኔመመህረ አሰቴማሬማልት. አቸንነበረ. ወድድኩሸ. ለአላህ. በዬ መንለሁንልሸ. እበክሸ. ተመረተሸን. አላህያቆይልን
@mwm_4
@mwm_4 4 года назад
በ 6 ስልክ ነው ሰብስክራይብ ያረኩትጋደኞቼን አምጡ እያልኩ ወላሂ ከልብ ውድድ አደርጋችዋለሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-xz8oi5pp8c
@user-xz8oi5pp8c 4 года назад
አንድን ስጭኝ
@milkeemilkee6277
@milkeemilkee6277 4 года назад
@@user-xz8oi5pp8c ክክክክክ
@mwm_4
@mwm_4 4 года назад
@@milkeemilkee6277 ክክክ ምኑን ስልኬን እረ ምንቺግራለው ስልክ ቁጥርሺን ቁጪ አርጊና ፎቶውን እልክልሻለሁ
@Mohammed-su4et
@Mohammed-su4et 4 года назад
አሠላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ እኔ አዲሡ አድማጭ ነኝ አንችዉ ነሽ እና ቢንት መሐመድ እምወዱ ላይክ በጣም እውድሺ አለሁ ለአላህ ብይ ማሬ ወንድማሜ እና ባልደረቦች በጣም ደስ ይላሉ ማሻአላህ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍓🍓🍓🍓🍓🍓☕☕☕☕
@user-rx8vu8bu2r
@user-rx8vu8bu2r 4 года назад
Bint Muhomed & Dr.zeyne Kalat yelnyem Allah Bewqt Lay ewqt yechemrlachu jezakumllahu keyr. kelba le allah beya wedachwalow
@user-bx7xg5po8j
@user-bx7xg5po8j 4 года назад
እስቲ ባአላህ እንደኔ የናፈቀ አንቺው ነሽ
@user-nv7lv9kb1c
@user-nv7lv9kb1c 4 года назад
እኔ
@jamujaamugsgghshd4678
@jamujaamugsgghshd4678 4 года назад
እኔ
@amberstarshs7140
@amberstarshs7140 4 года назад
ከአፈር ተፈጥረን አፈር ላይ እንኖራለን ወደ አፈር እንመለሳለን ዘረኝነት ጥምብ ናት ረሡል صلى الله عليه وسلم ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@umuharuntube5155
@umuharuntube5155 4 года назад
አህለን ኡፍፍፍ ዛሬ ቀኑን ሙሉ ፍጥጥ ብዬ ነው የዋልኩት ለማንኛውም እንኳን በሰላም መጣችሁ ክፍል 76 ላይ የነበረው የሷሊሀ ግጥም በፁሁፍ የምትፈልጉ ንገሩኝ እፅፍላቹሃለሁ 👍ከብንት ሙሀመድ ፍቃድ ወስጄለሁ 😊😊
@Tube-bt4ze
@Tube-bt4ze 4 года назад
እህት ለክልኝ
@GODBLESSYOUR
@GODBLESSYOUR 4 года назад
ጣፌ ከዚህ
@user-fk8kh7uv7i
@user-fk8kh7uv7i 4 года назад
ታገኛታለሽ እንዴ
@seadadesalew2822
@seadadesalew2822 4 года назад
umu harun እኔ እፈልጋለሁ
@mehdiyabinteslam6772
@mehdiyabinteslam6772 4 года назад
umu harun lena habibeti
@user-fn9ss4zc9c
@user-fn9ss4zc9c 4 года назад
ማሻ አላህ የዛሬው ልዩ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-cj9qv4sw8z
@user-cj9qv4sw8z 4 года назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ዛሬ በቃ ሳስበው የማሜና የሳሊሀ ነገር በቃ
@hawa7712
@hawa7712 4 года назад
አህልን ወሳህለን አንችዉ ነሽ የቢንት ሙሀመድ አድናቂ ነኝ Like አድርጉኝ ።
@user-ev4pe3rr4j
@user-ev4pe3rr4j 4 года назад
በጣም ደስ ይላል ገጠመኝ ማሜ እና ሳሊሀ መጨረሻው አላህ ያሳምርላቸው ቢንት ሙሀመድ ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔ አባትህን አላህ ያሽርልህ ያረብ
@asiaydawdue3365
@asiaydawdue3365 4 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እኳን በሰላም መጣችሁልን
@bintmohammedmohammed9732
@bintmohammedmohammed9732 4 года назад
አንቺው ነሽ እንኳን ደህና መጣችሁ ቢንት መሀመድ ሲውድሽ አላህ ይጠምርልሽ
@user-zc2pl2oj2j
@user-zc2pl2oj2j 4 года назад
አራ እኔ በወፈርኩ ዱዋ አዱሩጉልኝ እንድወፍ አማና
@habibamohammed3247
@habibamohammed3247 4 года назад
ማሻአላ ማሜበሙሉአይኑእኮንአያት እደኔደሥያላችሁ ላይክአድርጉኝ
@aishaalhouli3338
@aishaalhouli3338 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ቀጥሉበት አላህ ይጨምርላችሁ
@zaintzain5556
@zaintzain5556 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ልብ የሚያንጠለጥል ነው ጀዛኩሙላሁ ሀይራ መጨረሻውን ለማየት በጣም በጣም ልቤ ተንጠልጥሏል
@user-lk6vc4pg9y
@user-lk6vc4pg9y 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህልን አህለን እካን ድህና መጣችዉ እልኝ እህቴ ቢነት መሀመድ ዶ/ር ሀያኩም አላህ
@user-ze2ll4jy4z
@user-ze2ll4jy4z 4 года назад
ቢስሚላህ 🤓 ምን ጊዜ ይህ ሁሉ ቀደመኝ🤔ቅጣታችሁን ላይክ አድርጉኝ😡
@ababakiya4283
@ababakiya4283 4 года назад
kkkkkkkkkkkk
@mahabamadali6985
@mahabamadali6985 4 года назад
አላህይጠብቃቹ የኔውዶች ለአላህስል በጣምእወዳቹአለው ቢትመሀመድ እዳቺያሉ እህቶች ያብዛልን እኛንም እዳቺያርገን ዶክተር ዘይኔ ሰላምህይብዛልኝ
@zinetseide9824
@zinetseide9824 4 года назад
😂😂😂
@fetiyafetiya157
@fetiyafetiya157 4 года назад
ክክክክክክ ፍገግ
@user-ij6of8qh9w
@user-ij6of8qh9w 4 года назад
ማሻአላህ
@kafiyakamel7946
@kafiyakamel7946 4 года назад
የአሊፊን ይከፍኒ ምርጥ ንግግር
@user-cj2vy6vb9l
@user-cj2vy6vb9l 4 года назад
ኦኮት ሙሀመድ ጀዛኪ አላሁ ኸይርን የገመር ወላህ ትክክል ብለሻላ
@user-yo4lt5hh5j
@user-yo4lt5hh5j 4 года назад
ዶክተርዘይን ቢት መሀመድ አላህጀዛኩምአላህኸይር ወላሂ ብዙትምህር የወሠድኩበት ከብዙነገርየቀይረኝ
@ghebvsjbgs8613
@ghebvsjbgs8613 4 года назад
ማሻአላህ
@seneyajamal2205
@seneyajamal2205 4 года назад
@seadaawol559
@seadaawol559 4 года назад
እንኳን ደህናመጣችሁ አንቺውነሽ የናፈቀ 👍👍ላይክ
@user-nb5ko2zl6x
@user-nb5ko2zl6x 4 года назад
ሱበሀን አላህ በጣም ያጅባል ያለህ ታምር የማሜ መኬና ለመጉዳት ሳይሆን ለኸይር ነው እራሒልን አላህ ማሜን ስበብ አድርጎ እስላምናን ተቀበለች አሁን ደግሞ አላህ ማሜን ና ሷሊሀን ሊገናኛቸው ፈልጎ ነው ቢንት ሙሀመድ ግና ማሜ እደገጫት ስትናገር እራሄልን በገጫት ጌዜ ያለውን በቅጥበት አስታወስኩ ምንው ሷሊሀ ሁና ኑሮ ያለውን አስታወስኩ ሱበሀን አላህ ይሄው አሁን እደራሄል ተሽከማት ሱበሀን አላህ የአላህ ጥበብ የተመኝነውን ሁሉ አላህ ያሳካልናል ያአላህ
@madinamohamed1828
@madinamohamed1828 4 года назад
አደላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደትነችሁ የአንችው ነሽ አድማጮች ዶክተር ዘይኔ ቢት ሙሀመድ በመጀመሪያ ጀዛኩም አላህ ኸይር በምታቀርቧቸው ፕሮግራ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ እደ ሷሊሀና ማሜ ፎኤ አይነቶቹን ያብዛልን ያረብ
@user-wq1gt3bo6c
@user-wq1gt3bo6c 4 года назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አህለን አላህምዱሊል ብይ አንቺውነች ስንጠብቅሽ ነበር ቢስሚላ
@KkKk-sf6ov
@KkKk-sf6ov 4 года назад
ማሻአላ በጣም ደሥ ትያለሺ
@Rahma-nn2jq
@Rahma-nn2jq 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዳው ብት ሙሀመድእና ዶክተር ዘይኔ በዱኒም ከይሩን ይሻላችሁ በአካሪም ጀነትን ይወፍቃችሁ እራሤን ስቸነውሁለየ የማዳምጣችሁ አላህ ላገሬ አብቆቶኘ ሰፖራይዝ ነው እማረጋችሁ ኢሻአላህህህህ ያረብብብብብብ
@halimasalim7877
@halimasalim7877 4 года назад
መሸአላህ
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 4 года назад
Ensha allah habibti
@zehasen9362
@zehasen9362 4 года назад
Yarbi manew yee saliha ina mame serg nafqeng yezarew demo liyu new walahi masha alah
@alnejatiredi7423
@alnejatiredi7423 4 года назад
በጠም ደስ የሚል ገጠመኝ ሰልሀነ መሜ መገነኘታቻው አሁን አንቅፈቶቹ አልቃው ጡሩ መሰጭ እየሆነ ነው ሰልሀነ መሜ በሰለም አንዲገቡ ምኖቴ ነው 🙏🙏🙏👍
@quranchannel8928
@quranchannel8928 4 года назад
አህለን ምርጦች የአንችው ነሽ ወዳጆች ላይክ ሚ ደሞ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስከራይብ በማድረግ ቤተሰቤ ይሁን ውብ የሆኑ ቲላዎችን እለቃለው
@baidus840
@baidus840 4 года назад
አፍፍፍፍፍፍፍ
@bahrasorbale6754
@bahrasorbale6754 4 года назад
አህለን እንኳን ደህና መጣቹ የ
@user-eu1ww3nn6g
@user-eu1ww3nn6g 4 года назад
ቤተሰብሽ ነኝ
@user-dc2mo2ze3q
@user-dc2mo2ze3q 4 года назад
በቃ አደረኩሽ።√
@user-ru4zl7ne9r
@user-ru4zl7ne9r 4 года назад
አልሀምዱሊላህ እንኳን ድህና መጣችሁ ምረጦችየ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀንበያለንበት አችወነሺ ዛሬ የተለየ ድሰታ ነወ የተሰማኝ ግን እባየ መቆጣጠረ አቅቶኝ ነበረ እሰከምትነቃ ሳሊሀ ግን አልሀምዱሊላህ ሳሰበወ ድሰሰሰ አለኝ በጣም ሰበቡ ቢሆንም ግንከችግረ ቡሀላ ምቾት አለ ሀቅ ነወ አላህ መጨረሻቸወን ያሳመረወ ግን ሰረጋቸወ ናፈቀኝ ያረብ
@hawa7712
@hawa7712 4 года назад
አላህ ሆይ እንደ ሷሊሀ ጥሩ ሴት አድርገኝ እንደ ማሜ ባሌን ሷሊህ አድርግልኝ።
@aminamohammad2605
@aminamohammad2605 4 года назад
mm mm አሚንንን ያረብ
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 4 года назад
ማሻ አላህ የዘሬው አፍ አያዘገም አረ ማሜ ጀግና ወጣህ ደግሞ ሰድቅ የረሱን ጥሩ ሚና ተጨውቶዋል ፉኤ ሀቢብ አብሽር
@h.s4640
@h.s4640 4 года назад
አሰላምወአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀማአ ጀዛከላህ ኸይር አልሀምዱሊላ ምስጋና ይድረሰው ባአላህ ፍቃድ ሰማነው አላህ ይጠብቃችሁ
@user-sh2ll6ow4c
@user-sh2ll6ow4c 4 года назад
አህለን ቢስሚላህ ስጠብቅ ዉየ ተቀደምኩ እስኪ ልስመሰና አስተያየት እሰጣለሁ።
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 года назад
የማደምን ልብስ ለስጠነ እማለሰለው ደግሞም በደስታ ነው ያማሰጠው ምክንያቱም አንቼውነሽ ስላታለቃቃ ናፈቃችሁኛል አህለንንንንንን
@Ss-zo6sj
@Ss-zo6sj 4 года назад
አህለን ወሰህለን የኛ ምርጦች እንኳን በሰላም መጣችሁልን አሏህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም አሏህ ሰላም ያርግልን ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉ ሰላም ሚሆነው አችውውው ነሺሺሺ ውስጤናይ ሀቂቃ ትምህርታችሁን በጣም የው የምከታተለው ኮሜት ላ ይ ብዙ ሰለማልገባ እንጂ አድትም አታልፈኝ ዘዋጂ ኢድ ሁለየም ትኑርልን እኛም አድማጪ ብቻ ሳይሆን የተግባት ሰው ያርገን ሷሊሀ የኔቆጆ የብዙሀኖቹ ተምሳሌት አሳስበሺኝ ነበር ዛሬላይ ግን ዴስ ብሎኛል ማሚ በል ይችን የመሰለይ ቆንጆ ቶለ ከጂህ አስገባ
@sitysalahedin6194
@sitysalahedin6194 4 года назад
ዋሌኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱአህለን ወሳህለን እንኳን በሰላም መጣቹህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሰለ ዘረኝነት ስለ ቀደራቀር ብዙ ነገር አብራርተሻል ቢት ሙሀመድ ዶክተር ዘይኔ ጀዛቹህ አላህ ሱበሀኑወታለ ይክፈላችህ ሱበሀነ አላህ በጣም ይጣፍጣል ቁርአን ተፍሲርሽ አላህ ይጨምርልሽ ሀቢብቲ ቃላት ያጥረኛል እዳቺዎቹ ያብዛልን የዘውትር ዱአዬ ነው በጣም ተመችኝ ቃላቱ ኢሊፊኒ ይከፊኒ ትክክል ነው ያለንበት አውሀል በብዙ ነገር የተወጠረ ነው በጭቀት በሀሳብ በናፍቆት ወዘተ ብዙ ነው በአላህ ዱአ አርጉልኝ አማን አትርሱኝ።
@user-on3gr7fy5g
@user-on3gr7fy5g 4 года назад
አህለን ወሳህለን ዘዋጅ ሰኢዶች በጉት ስጠብቀው ነበር ሰላማችሁ ይብዛልን ውይይ ዛሬ 1 ነኝ
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 4 года назад
ወላሂ 216 ሰው ቀድሞኛል ስጠባበቅ ውየ አይይይይ እነሸቃሊት ስራ አሰሩም ማለትነው የዩቱብ ዘበኛ ሁኘነበር የዋለኩት
@susuh9667
@susuh9667 4 года назад
ክክክክክ
@user-yh1ef3qd8h
@user-yh1ef3qd8h 4 года назад
😂😂😂😂ሳያዳምጡ ስለሚኮምቱ ነወ
@user-bc6pf5lu8w
@user-bc6pf5lu8w 4 года назад
ሷሊሀ የኔ ውድ በቃ ቃላት ያጥረኛል ማሜ ፉፊ በጣም ወዳችሆለሁ የወደፊት ባሌ ከናንተ ውስጥ የሆነውን ይወፍቀኝ ኢላሂ
@user-lf3jh2jm1x
@user-lf3jh2jm1x 4 года назад
ክክክክክ ስራ አይሰሩም አይይይይ
@naimatube6216
@naimatube6216 4 года назад
ክክክ ብተይ እኔንም 128 ሰው በሙሉ ቀድሞኝ ሆ
@user-fm4fu1nz8j
@user-fm4fu1nz8j 4 года назад
በርቱ አንችዉ ነሽ አዘጋጆች በሁለት ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያረኩት
@user-qs4gj6jo6r
@user-qs4gj6jo6r 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ሀቂቃ ከታሪኩ በበለጠ በምሰጡት ትንታኔ በጣም ይመስጠኛል አላህ ይጨምርላቹ
@nefisa7819
@nefisa7819 4 года назад
ወላሂ ስልኬንልጥለዉነበር ይገርማል ዶክተር ዘይኔ ታላስበዉ ፍቅር ይዞኛል አላህከይርያሰማኚ
@user-wd6kx1jd8e
@user-wd6kx1jd8e 4 года назад
እኔም በራሴ ሶስት ስልክና ሁለት አበረውኝ የሚሰሩት ክርስታን ልጆች አላ ሳያዩኝ ሰብስክራይብ አደረኳች
@zozomohammed3926
@zozomohammed3926 4 года назад
😂😂😂😂😂
@zeharatube1277
@zeharatube1277 4 года назад
ከከከከከከከ
@naimatube6216
@naimatube6216 4 года назад
መሸአላህ
@user-lk5jc6uo2l
@user-lk5jc6uo2l 4 года назад
አይገርምም ክክክክክ እኔም አንድ የማልጠቀምበት ስልክ ነበርኝ በዛ ሰብስክራይብ አደርጊያችሁአለሁ
@user-bh2ty7mk6r
@user-bh2ty7mk6r 4 года назад
Kkkkkk enam
@jamujaamugsgghshd4678
@jamujaamugsgghshd4678 4 года назад
አሰላሞለይኩም እህት ወንድሞች ባለችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ደግሞ የቢንት ሙሀመድ አብሽሪ አላህ ለኸይር ስራ ከጎንሽነው እኛም በዱአ አንረሳሽ ሰወች በሚሉት ነገር አትከፊ አትዘኚ አብሽሪ ዶክተር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ የምታደርጋቸሁ ሁሉ አላህ ጀዛክን ይክፈለው ኢንሻአላህ ያረብ
@Rabia-bv2zo
@Rabia-bv2zo 4 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻአላህ ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ ማሜ ደግሞ የምን በረራ ነው እንኳንም ቀረ ብቻ ብዙ ያስተምራል ሰምተን ተጠቃሚ ያድርገን
@kewsitube8439
@kewsitube8439 4 года назад
ዶክተር ዘይኔ እንድሁም ብንት ሙሀመድ አንድ ሳምንት ሙሉ አዘገይታቹህብናል ቀልብ ውሰጥ ሳትገቡ አልቀራቹህም አህለን ወሳህለን
@user-kc7vf5uy2p
@user-kc7vf5uy2p 4 года назад
አህለን አህለን አቤት ከምን ግዜው ቀደማችሁኝ ♥ አቦ በላይክ አጋጩኝ ደስ ብሎኛል
@user-yj6cp6mi8f
@user-yj6cp6mi8f 4 года назад
ሱሱ ነኝ የሪያዷ ቀበጥ አህለንጀዘመኩምላ ህይር እሰካ እደኔ አቺወ ነሸ ሚናፈቀወ ገጩኝ
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 4 года назад
Wawwwwww masha allah tebarkerihman zare betam dessssssssss yemil new yezarew degmo eihtachin bint mohammed jezakela keyir endihum wondimachin doctor zeyine
@user-xj3xk8bg5l
@user-xj3xk8bg5l 4 года назад
ያአላህ ሢያልቅ ያበሣጫል ሠላማችሁ ይብዛ
@user-fk8kh7uv7i
@user-fk8kh7uv7i 4 года назад
ማሜ ዛሬ ሙሽራ መሆን አለበት ያቢንት ሙሀመድ አጋቢያቼው ተይ ግን
@user-ib5qf9ti1f
@user-ib5qf9ti1f 4 года назад
ክክክክክክክ
@f2271
@f2271 4 года назад
ክክክክ
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 4 года назад
ምኑን ሙሽራ ሆነው ጠፍቶ እየተፈለገሽ እስኪ እናድምጠው
@tokkumatube9582
@tokkumatube9582 4 года назад
Kkkkkkkk ቢንት ሙሃመድ ጨከነችበት
@user-fk8kh7uv7i
@user-fk8kh7uv7i 4 года назад
@@tokkumatube9582 በጣም
@ramzya9912
@ramzya9912 4 года назад
ሷሌሀ ምን ላይ እንደደርሰች ማወቅ እንዴት እንደጓጓሁ ኡፉ ማሜ እና ሷሌሀ እስኪ ጋቡ ጓጓሁ
@salhahsalh8088
@salhahsalh8088 4 года назад
እኔም እዳች
@zeharatube1277
@zeharatube1277 4 года назад
ያረቢ ደስ ሲል ማሻ አላህ ቢንት ሙሀመድ ጀዛኪላህ የአላህ መልካም ትዳር ይወፍቀን ሷሊሃ አልሀምዱሊላ ደህና ነሽ ማሜ መጨረሻችሁን ያሳምረው
@user-tj6uz1ms8h
@user-tj6uz1ms8h 4 года назад
ቪዲዮ ሳታይ ኮሜንት የፃፍሽው ልጅ እደት ነሽ ደህና ነሽ እኔምለው ግን አይታችሁት ነው ግን አትሯሯጡ እንኳን ደህና መጣችሁ አንችው ነሽ♥
@rahatube2256
@rahatube2256 4 года назад
ያርብ!!እኔንም ሷሊህ ሴት እና አንታ እንድምትፈለጋት አይነት እንስት እንድሆን እረዳኝ ያረህማኑ 🙏🙏
@user-sh2ll6ow4c
@user-sh2ll6ow4c 4 года назад
አላህ ያርግሽዉዴዋ
@user-ot4cf6on1j
@user-ot4cf6on1j 4 года назад
ስፕስክራይፕ ማስርግ ቢቻል 1000 ጊዜ አድርግህ ነበር ግን ለገድኞቸ. እንዳድርጉህ. ሽር አድርጋለሁ አብሽር
@user-zq6kw4zf3m
@user-zq6kw4zf3m 4 года назад
ማሻ አላህ መብሩክ እንኩዋን ደህና መጣችሁ አዳንጨ ልመለስ
@afsszchh3192
@afsszchh3192 4 года назад
አልህምዱሪላ ሷሊሀዬ ማምዬ አላህ እንኳንም አፍያቹን መለሰላቹ እስከመጨረሻም ሙሉ ጤናቹን ይስጣቹ በመገናኘታቹ በጣም ደስ ብሎኛል ደስታ አስለቅሶኛል እስኪ እንደኔ ደስታ የወረረዉ ያአላ እኔንም የሷሊሀ አምሳያ አርገኝ ወንድሜን የማሜ ጓደኞቹ የፉኤ አምሳያ እጠይቅሀለሁ
@zozomohammed3926
@zozomohammed3926 4 года назад
አህለን የአንችዉነሽ ዘበኞች ኧረ ልቤን ሰቀላችሁት በአላህ ሳምንት በመጣ ሰኞን መናፈቅ ከጀመርኩ ሰንበትበት ብያለሁ
@zaytuhusan1743
@zaytuhusan1743 4 года назад
ዶክተር ዘይኔ አሥደነገጥከኛ ያለቀ መሠለኛ
@user-xq4nx2bz6l
@user-xq4nx2bz6l 4 года назад
ክክክክክክ
@hajjaj1785
@hajjaj1785 4 года назад
_ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛካላህ ኸይረን ጀዛ አላህ ይጠብቃችሁ_
@fathimasathi8193
@fathimasathi8193 4 года назад
Masha. Allaha. Ba gugut. Eyatabakin. Naber. Allen.
@toyibaseid6023
@toyibaseid6023 4 года назад
እንዴ እኔ ዘድኮ ገና መጣልኝ ሆ ምንግዜ 78 ደረሠ
@hajjaj1785
@hajjaj1785 4 года назад
_እኔም ሁለት ሰልክ አለኝ በሁለቱም ሰብሰክሪይብ አረጊለሁ ኢንሻ አላህ ሸር እያደረኩ ነዉ_
@nuranasiro129
@nuranasiro129 4 года назад
Yasazinal Sile biher Lemawurat new Ye zelelachut Yaa Allah Azenku betam betam Yasazinal
@user-ji5fw3xv4v
@user-ji5fw3xv4v 4 года назад
መገናኛቸው ይገርማል ሥባሀን አላህ በአላህ ቀደር ደሥ ይላል
@yenetube4291
@yenetube4291 4 года назад
ዶክተር ዘይኔ በመሀል ሲገባ ልቀውጠው ነበር ያለቀ መስሎኝ
@ayshaa8864
@ayshaa8864 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-uy4fd4qy5c
@user-uy4fd4qy5c 4 года назад
የዶክተር ዘይኔ ድምፅ ሲገባ ያለቀ መስሎኝ የአላህ እደት እደተናደድኩ እኔም በሁለት ሰልኬ ሰብስክራይብ አድርጌ አለሁ በርቱ ሰጠብቅ ነው የዋልኩት
@salhahsalh8088
@salhahsalh8088 4 года назад
እኔም እዳች
@bintalmutawei8397
@bintalmutawei8397 4 года назад
ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔ ባባን አላህ ያሽራቸው ቢንት መሀመድ ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-ml6fd4fk8n
@user-ml6fd4fk8n 4 года назад
አሠለማአለይኩም ወርመኸቱላሒወበረካቱ እንኳን ደሕና መጣችሑ እኔ ለሠሊሐሥጨነቀ ሥጨነቅ ደረሣችሑልኝ
Далее
አንችዉ ነሽ ክፍል 73 ምዕራፍ 5
1:05:32
አንችዉ ነሽ   ክፍል  ስምንት   (8)
17:43
Просмотров 4,6 тыс.
አንችዉ ነሽ  ክፍል 71 ምዕራፍ 5
1:17:00