Тёмный

"አንዳንድ ሰዎችን ስመለከት መጋቤ ሐዲስ መባል ያንሰኛል ለማለት ይቃጣኛል" መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ+++Arganon Media+++Subscribe Now+++ 

አርጋኖን-Arganon
Подписаться 135 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@tgal3661
@tgal3661 3 года назад
መጋቢ አዲሰ ሁሌም የሚሰተምሩበተ መንግድ ድንቅ ነዉ ብዙ ሚሰጥር አለዉ እድሜ ይስጥልን።
@welansaali674
@welansaali674 3 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህርችንበእድሜበፀጋ ያኑርልን
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መጋቤ ሐዲስ
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን አሜን፫
@ቤዛየተዋሕዶልጅ
@ቤዛየተዋሕዶልጅ 3 года назад
መምህር በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@abrhitakalu5013
@abrhitakalu5013 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤና ያድልልን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን
@danielmekonnen9940
@danielmekonnen9940 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 3 года назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜው ጨጨምሩ ጨምሮ ይስጥልን
@SAau-xy8yl
@SAau-xy8yl 3 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
@shewayneshbeyens0168
@shewayneshbeyens0168 3 года назад
Kale hiwet yasemalin Memhrachin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ነው በብር እና በትውውቅ የሚሰጥ ሹመት እና ስም ምን እንደሚያስገኝ ለእኔም ሁሌ ግራ ይገባኛል ከስራቸው ስማቸው እየከበዳቸው የሚሰሩትን የማያውቁ በቤት ክርስትያናን ፈላጭ ቆራጭ ልሁን የሚሉ በዝተዋል ለሰጪውም ለተቀባዩም ማስተዋሉን ይስጥልን ከዘማሪ ተብየዎቹ እስከ የሱቅ ዳቦ ይመስል አንስቶ ለሚያሸክመው ጳጳሳቱ እግዚአብሔርን የሚፈሩበትን ጥበቡን ያድላቸው
@aderajewyalew2824
@aderajewyalew2824 3 года назад
እውነት ነው
@samritiahmed7625
@samritiahmed7625 2 года назад
Kale hiwet yasemalen
@nuel3125
@nuel3125 3 года назад
Kale Hiwot yasemalen
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 года назад
Kalehiwet yasemaln, egziabher amlak mihretu yilakln, Amen.
@ዘላለምጥላዬ
@ዘላለምጥላዬ 3 года назад
እውነት ነው መምህራችን መጋቢ ሐዲስ መባል ያንስዎታል ማሪያምን።
@meem3233
@meem3233 3 года назад
You are so nice. Bless u
@arganon
@arganon 3 года назад
Thank you 😊
@aynadisendale7308
@aynadisendale7308 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almazbati2519
@almazbati2519 3 года назад
ቃለህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እድሜ ከጤና ጋር ተመኛንሎ ከእነ ቤተስቦ መጋቢ ሐዲስ🙏🏾❤️
@ኢትዮፈታ-ረ6ገ
@ኢትዮፈታ-ረ6ገ 3 года назад
ቃለህወት ያሠማልን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረ እውነት ነው የዚህ ዘመን ዘማሪ ሰባኪ አባ አባ በሉኝ እያሉ የማይገባቸውን ስም እየተቀበሉ ነው ያሉት የሚያወጡትም ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ አላውቅም
@mitikubekele514
@mitikubekele514 3 года назад
በእውነት ያንሶታል ሊቀ ሊቃውንት
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
መምህሬ እድሜ ከጤናጋ ይድልልን በረከቱ ይድርብን
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 года назад
Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Idmenna Yadililn 🙏❤️✝️⛪️
@orthodoxtube-6612
@orthodoxtube-6612 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ድንቅ መምህራችን ቃለሂዎት ያሠማልን 🙏የኦርቶዶክስ ልጆች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ላይክ ያድርጉ🙏🇪🇹❤❤❤❤
@mitikugedawo8355
@mitikugedawo8355 3 года назад
Kalehiowot yasemalin
@edomlegesse6271
@edomlegesse6271 3 года назад
Kalhiyiwot yasemaln memhrachin
@ብሌን-ጀ2ቸ
@ብሌን-ጀ2ቸ 3 года назад
🙏🙏🙏
@mekadr842
@mekadr842 3 года назад
Long live
@SaraSara-ch6oq
@SaraSara-ch6oq 3 года назад
kaliyiwot yasemalin
@zemenayehuwonbiro5891
@zemenayehuwonbiro5891 3 года назад
Egziyabhir edemewoten yarzemlen.
@flower525af4
@flower525af4 3 года назад
Min aynet xega new gin kelay yetesetot? Bewunet yerso nigigir iko sus new yemihonibign...Egziabher xegawun yadilot..
@sibubekele6299
@sibubekele6299 3 года назад
💗💗💗
@binyake1465
@binyake1465 2 года назад
Desyelal betam gin demtsu ayesemam
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 3 года назад
መጋቢ ሃዲስ አንወድወታለን ግን የጎጃምን ህዝብ የትምህርትወት ማጣፈጫ አያድርጉት ያን የዋህ ህዝብ አስኪ አርስወ አንኳ ይተውት ያ ህዝብ አኮ የነ ብርሃኑ አድማሱ የነሃዲስ አለማየሁና አና ሌሎችም የቤተክርስትያን ሊቃውንት የወጡበት አገት ነው ጎጃም ሊቅንአትወትን አናደንቃለን ግን ልክ አንደሌሎች ደካሞች የሚቀልዱበት ይበቃዋል
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 3 года назад
ወሬኛ
@gebremedihinkalau8792
@gebremedihinkalau8792 3 года назад
እዚህም ዘረኝነት እና ወገንተኝነት አረ የት ይሆን እነዚህ ነገሮች መስማት የማልችለው ቦታ
@አልማዝየድንግልልጅ-ፐ5ኀ
Memehiry Kal Hiwot Yasmln Ewodwotalhu Bedmy Betan Yetbkln Tegawn Yabezalhot
@fikirtv5509
@fikirtv5509 3 года назад
ጉድ እያየን ነው ሻይ ቡና. እያሉ ሊቀ ትጉሀን ይሉታል የመምህር ግርማ. ልጅ በተሾመ ወር ሳይላው መጋቢ አእላፍ ተባለ ኸረ. ምንም ማእረግና ክህነት ትምህርት ሳኖረረው መጋቢ ሚስጢርም ተብሏል
@mindrelief-relaxingmusic3409
@mindrelief-relaxingmusic3409 3 года назад
awstrysru
@danieltadele4233
@danieltadele4233 3 года назад
ምን ኔህ፣?
@samsonredaeabraha4183
@samsonredaeabraha4183 3 года назад
Weynie mn aynet xega yesetot. Edmiena tiena ystln.
@alemmesfin6986
@alemmesfin6986 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ሙሉነኝስደተኛዋ
@ሙሉነኝስደተኛዋ 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mitychery9535
@mitychery9535 3 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤና ያድልልን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን
@tilahunmulat9591
@tilahunmulat9591 3 года назад
🙏🙏🙏🙏
Далее
СДЕЛАЛИ СОБСТВЕННЫЙ МУЛЬТИК
25:15