Тёмный

"አንዳንድ ሰዎች ያለሀጥያቴ ነው የሚኮንኑኝ" ሶፍያ ሽባባዉ በሻይ ሰአት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 326 тыс.
50% 1

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

2 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 861   
@mathiwosmekonnen6983
@mathiwosmekonnen6983 3 года назад
ከ ebs እንደ ዮናስ የምወደው ምርጥ አቅራቢ የለም ለኔ አንደኛ ነው👍🏻👍🏻👍🏻 ትዝታችን በራሱ ምርጥ ዝግጅት ነው
@user-mo7wd3xi3y
@user-mo7wd3xi3y 3 года назад
በጣም ትሁት ቅን ሰው ነው
@abissinyantewodros2329
@abissinyantewodros2329 3 года назад
@@user-mo7wd3xi3y be mashekabex new
@user-mo7wd3xi3y
@user-mo7wd3xi3y 3 года назад
@@abissinyantewodros2329 ምንድን ነው ምትቀባጥሪው ቅናት መሆኑ ነው።እደሱ ተግቶ መስራት ok!!
@fikertezewdou3995
@fikertezewdou3995 3 года назад
ዬናስ በጣም ጎበዝ አይገልፀውም ስነስርአቱ ሰው አክብሮቱ ኢብየስን ያደመቀው እሱ ምንም ጥያቄ የለውም የብዙ ሙያ ባለቤት ነው አመምህር ነበር ቢዘፍን እራሱ የሚያምር ድምፅ አለው በርታ ዬኒ እንወድሃለን የልጄአስተማሪ ነበር መስኪያዝና መድሃኒያለም ትምህርት ባት በዙህ አጋጣሚ ላመሰግንህ እወዳለው
@tenudejene451
@tenudejene451 3 года назад
ሶፍዬ እባክሽ ይህን ዝማሬ ከማይሆን መንገድ መልሶኛል እርሱም !!!! እኔ ያልኩተ አልሆንም አንተ ያልከው ይሆናል አሁንም ያንተው ነኝ ፍቃድህ ያግዘኝ ስኖር በዚች አለም ትክክል ጌታ በስራህ ፃድቅ ነህ አንተ አትታማም ትክክል አይደለህም ተብለህ የሚለው መዝሙርሽ እጅግ አወደዋለሁ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 года назад
ሶፊያ ሽባባዉን እንዴኔ የሚወዳት ብቻ like
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 3 года назад
እር አልወዳትም
@fitesomfitsom6537
@fitesomfitsom6537 3 года назад
እኔም ውድድድድድድድድ
@user-mq5nb2yr7j
@user-mq5nb2yr7j 3 года назад
🤔
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 года назад
ሶፊን በፊልም ሳይሆን በአካል አውቃታለው እንዲሁ ምርጥ የዋና እግዚአብሔር የምትፈራ ልጅ ናት። በርቺ እየሱስን ሁሎም ከፍ አድርጊው። የፕሮግራሙን አቅራቢዎች ሳላደንቅ አልቀርም። ትልቅነታቹን ያሳያል። ሁሉም ኢትዮጵያ ነው። ልዩነታችን ነው ውበታችን። እውነት ነው እየሱስ ወገን ነው።
@alexyona4043
@alexyona4043 3 года назад
ይችን ልጅ በጣም ነው የምወዳት፥፥ በዚያ ላይ ቆንጆ፥፥
@bezagetnet4736
@bezagetnet4736 3 года назад
Ebs tv ኧነ ዮኒ በጣም እናመሰግናለን ይቺን ድንቅ ሴት ስለጋበዛችሁልን በርቱ
@henokgirma6062
@henokgirma6062 3 года назад
ወገን ነው እየሱስ እየሱስ ወገን ነው
@tr7094
@tr7094 3 года назад
እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው እምልኮና ውዳሴ ለፈጣሪያችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን!!!
@katihalala3201
@katihalala3201 3 года назад
ሶፊዬ ሆዴ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ አስተዋይ ካንቺ ብዙ ተምርያለው ዮንዬ በጣም ጎቤዝ ፅጊም እንደዚሁ
@asterhailu4188
@asterhailu4188 3 года назад
እሰይይይይይይይይይ ሶፊየ እንዲህ ኢየሱስን ስበኪው በሚድያ: ተባረኩ ቅዳሜ ከስአቶች ስለ ጋበዛችሁልን 👏👏👏👏
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z 2 года назад
ሶፍያ ተባለች እሳ ሙስሊም አደለችምኮ ግራ ገባኝ እሳ እእእእእእ
@banti9486
@banti9486 3 года назад
እስከ ዛሬ በሻይ ሰዓት ከቀረቡት እንግዶች 1ኛ ሶፊ
@tees1045
@tees1045 3 года назад
Lante newa!
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ዩወኒ ምርጡ አስተዋይና አዳማጭነህ
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 3 года назад
ሶፊ ከልጆችሽ አባት ከዶክተር ወዳጄነህ ጋር ታርቃችሁ አብራችሁ እየኖራችሁ ልጆቻችሁን ብታሳድጉ እንዴት ደስ እንደሚለኝ
@maremas1866
@maremas1866 3 года назад
ልክ ነው
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 3 года назад
ዶ/ር ወዳጄነህ ነበር እንዴይ ባልዋ ?
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 3 года назад
Gerry Gerry አዎ ጄሪ
@ethiopia9218
@ethiopia9218 3 года назад
ቢሆን መልካም ነበር እሱ የትዳር ሰው አይደለም ሚስት ለሱ ሸሚዝ ነው ስንት ጊዜ አግብቶ ፈቷል ዘልዛላ ነገር ነው
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 3 года назад
Hana Ethiopia አይባል ምክንያቱን የሚያውቁት እሱና የትዳር አጋሮቹ ብቻ ነው የምናውቀው ነገር ሳይኖር አንድ ወገን ላይ ብቻ መፍረድ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም ስለዚህ እኔ የምችለው መልካሙን ብቻ መምኘት ነው ቢሆን ደስ ይለኛል አንችም መልካሙን ተመኝላቸው ማን ያቃል ነገሮች ይቀየሩ ይሆናል
@natitesfahun6492
@natitesfahun6492 3 года назад
ሶፊ ማንም እንዳንቺ በአላማዊ media እድሉን ተጠቅሞ ኢየሱስን የሰበከ የለም ወይንም አላቅም።.....God bless u sofya shibabew
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
በተሀድሶ እንቅስቃሴ የተፈጠሩት 43ሺ እምነት ድርጅቶች በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የትምህርቱ አላማ የተሀድሶ እንቅስቃሴ ከየት ጀምሮ ወዴት እያመራ እንደሆነ እና ወደየት እንደሚያመራ ግንዛቤ መስጠት እና ምእመናን ቤተክርስቲያናቸውን እና እራሳቸውን ከተሀድሶ እንቅስቃሴ መፈረካከስ እንዲጠብቁ እና የመናፍቃንን እምነት አስቀድሞ አውቆ መልስ እንሰጥበት ዘንድ ማዘጋጀት ነው፡፡ መልካም ንባብ፡ 1. #ካልቪኒዝም (Calvinism) - ጆን ካልቪን ከ1509-1569 ዓ.ም. የኖረ ፈረንሳዊ ሰው ነበር፡፡ :-በ24 ዓመቱ ካቶሊክን ትቶ ፕሮቴስታንት ሆነ፡፡ የፕሮቴስታንት ተከታዮችንም ለማደራጀት ኢንስቲትዩትስ;(Institutes) የተሰኘ መጽሐፍ ጻፈ፡፡ ተከታዮቹም ካልቪኒስት ተባሉ፡፡ እርሱም ትምህርቱ እንደ ሉተር (መካነ ኢየሱስ) ነበር፡፡ :-ካልቪኒዝም በስዊዘርላንድ፤ በኒው ኢንግላንድ፤ በምእራብ አውሮፓ፤ በእንግሊዝ፤ እንዲሁም በአሜሪካ ደግሞ በፕሪስባይቴሪያኒዝም ስም ተቀባይነት አገኘ፡፡ :-የሪፎርሜሽን እንቅስቃሴ የወለዳቸው የፕሮቴስታንት ዘርፎች ሪፎርማል ቸርችስ ተብለው የሚጠሩ ሲሆን ከነርሱም መካከል ካልቪኒዝምና ፕሪስባይቴሪያን ይገኛሉ፡፡ :-ካልቪኒስቶች በአሜሪካና በአውሮፓ ሪፎርማል ቸርችስ ሲባሉ፤ በብሪታንያና በዩናይትድ ስቴትስ ፕሪስባይቴሪያን ተብለው ይጠራሉ፡፡ አስቀድሞም የደች ሪፎርምድ ቸርች ተብለው ይጠሩ ነበር፡፡ #አንግሊካን ቸርች ደግሞ ከካቶሊክ ከሉተርና ከካልቪን ትምህርቶች በማቀላቀል እንደ ፕሮቴስታንትና፤ ካልቪኒዝም በንጉሥ ሄንሪ በ1536 ዓ.ም. በእንግሊዝ ፓርላሜንት የተፈጠረ ነው፡፡ #ካልቪን ኢየሱስ አይሁድን ብቻ ሊያድን የመጣ ነው በማለት ሮሜ 9፡6-8/ቅድመ ውሳኔን/ ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት በመነጠል ያስተምራል፡፡ መጽሐፍ ግን "ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።" 1ኛ ጢሞ 2፡3-4፤ "ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።" 2ኛ ጴጥ 3፡9 ይላል፡፡ 2. #ባፕቲስት (Baptist Church) - እንቅስቃሴው በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ተጀምሮ ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ቁጥራቸው እየጨመረ መጣ፡፡ ቅርንጫፎቻቸውም ወደ ሃያ ይጠጋሉ፡፡ ሁሉም ቢለያዩም ሕፃናት መጠመቅ የለባቸውም በማለት ግን አንድ ናቸው፡፡ ማቴ 19፡14፤ ዮሐ 3፡5፤ ሉቃ 2፡22-24፤ የሐ. ሥራ 16፡15፤ ዘሌዋ 12፡1-8...ግን ይህን አያስተምሩምም፡፡ :- በ1600 ዓ.ም. የነበረው ጆን ስሚዝ ከፕሮቴስታንት ትምህርት በወጣ መልኩ እንደገና ሕፃናትን ማጥመቅ በመጀመሩ ከእንግሊዝ ተሰዶ በመጀመሪያ ወደ ሆላንድ በመቀጠልም የአሜሪካ ቅኝ ግዛት ወደ ሆኑ አገሮች ከእንግሊዛውያን ባለሥልጣናት ሸሽቶ በመሄድ ባፒቲስት ቸርችን አቋቁሞታል፡፡ :- #ባፕቲስቶች የሃይማኖት መሪ የላቸውም፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን በነጻነት አንብበን በገባን ትርጉም መመራት አለብን ባዮች ናቸው፡፡ ሮጀር ዊሊያምስ በ1635 ዓ.ም. በአሜሪካን አገር በምትገኝ ደሴት የባፕቲስቶችን ማኅበር መስርቷል፡፡ - ባፕቲስቶች በመጨረሻ የጥቁር አሜሪካውያንን ልብ ከዶግማ፤ ከቀኖና፤... የጸዳን ነን... ለሽማግሌዎችና ወላጅ ለሌላቸው የመኖሪያ፤ የሕክምና፤ የትምህርት እርዳታ በፈቃደኛ አማኞቻችን እናደርጋለን... እያሉ ማርከው በእንግሊዝ፤ በጀርመን፤ በቻይና፤ በጃፓን፤ በሕንድ፤ በፖላንድ፤ በሩሲያ... ተስፋፍተዋል፡፡ ባፕቲስቶች የሥላሴን፤ የሲኦልን፤ የዲያቢሎስን ትምህርት አይቀበሉም፡፡ እምነት ብቻ በቂ ነው ይላሉ፡፡ ያዕ. 2፡ 14-19 ግን የሥራንም አስፈላጊነት ያስረዳል፡፡ 4. #ሜቶዲስት (Methodist Church) - በ1784 ዓ.ም. ከእንግሊዝ ቸርች ተገንጥለው በአሜሪካ ሜቶዲስት ቸርች ተብለው ተቋቋሙ፡፡ መሥራቾቻቸውም ጆን ዊስሌይ፤ ቻርልስ ዊስሌይና ጆርጅ ዘዋይት የተባሉ ሰዎች ናቸው፡፡ - ሥርዓትና ዘዴ (Rule of Method) የሚል መጽሐፍ ጽፈው ስለነበር በዚህ የተነሳ ተከታዮቻቸው ሜቶዲስቶች ተብለዋል፡፡ በውሳጣቸውም ብዙ ክፍፍሎች አሉ፡፡ 5. #ሜኖናይት (Mennonites Church) - በ1559 ዓ.ም. ሜና ሳይመንስ በተባለው የደች ተወላጅ የተቋቋመ ማኅበር ነው፡፡ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው፡፡ እርስ በርሳቸው በብዙ ቢለያየየም የሕፃናትን ጥምቀት ባለማጥመቃቸው፤ ጥምቀትም ሆነ ሥጋውና ደሙ ምሳሌ እንጂ አማናዊ አይደሉም በማለታቸው ግን ይመሳሰላሉ፡፡ እንቅስቃሴአቸውም ሃይማኖትን እንደ ሽፋን በመጠቀም የተቋቋመ ማኀበራዊና ፓለቲካዊ አጀንዳ የነበረው በሃይል በመጠቀም በዝርፊያና በግድያም የተመሠረተ ነው፡ :- ሚሽ የሚባሉት ሜኖናውያን በጦርነት አንዋጋም፤ አንምልም... በማለት ለየት ያለ ትምህርት አላቸው፡፡ እነዚህም በ1683 ዓ.ም. ጃኮብ ኦማን ማኅበራቸውን መስርቶ በፔንሲልቫንያ ግዛት መኖር ከጀመሩ በኋላ በርሱ ስም አሚሽ ተባሉ፡፡ :-እነዚህ በጠንካራ ሠራተኛነታቸው፤ ጥብቅ በሆነ ምግባራቸውና ታማኝነታቸው እንደ ሆላንድ፤ ሩሲያ፤ እንግሊዝና ሰሜን አሜሪካ ባሉ አገሮች ይታወቃሉ፡፡ 6. ጴንጤዎች (Pentecostalism) - በአሜሪካ ቶፔካ በተባለው የካንሰስ ግዛት በ1901 ዓ.ም. ቻርለስ ፓርሃም በተባለው ሜቶዲስት የተመሰረተ መጤ እምነት ነው፡፡ - ጴንጤዎች ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ ሁለቱም የየራሳቸው ክፍፍሎች አሉአቸው፡፡ ሁሉም ግን በልሳን መናገርና በመንፈስቅዱስ መጠመቅ በሚለው ትምህርታቸው ይመሳሰላሉ፡፡ በተቀረውም ሐሳባቸው ግን የፕሮቴስታንት ዘርፎች ናቸው። - ሁለቱ የጴንጤ ዓይነቶች #ዩኒታሪያኒዝምና #ትሪኒታሪያን ይባላል፡፡ 1 #ዩኒታሪያኒዝም (Unitarianism) - በሥላሴ የማያምኑ አንድ ገጽ ብቻ ብለው የሚያመልኩ አካላት ናቸው፡፡ :-እንቅስቃሴያቸውንም #ኢየሱስ ብቻ (The Only Jesus,Movement)ብለውታል፡፡ :-በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ የተጠመቁ ዳግመኛ በኢየሱስ ስም መጠመቅ ይኖርባቸዋል፤ ካልተጠመቁም አይድኑም በማለት ፀረ-ሥላሴ አቋማቸውን ይገልጣሉ፡፡ :-አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የማዕረግ እንጂ የአካላት ስሞች አይደሉም፤ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የኢየሱስ የማዕረግ ስሞች ናቸው፤ አብም ወልድም መንፈስቅዱስም ኢየሱስ ብቻ ነው ይላሉ፡፡የነዚህ ሌላኛው ስማቸው ዋንነስ ቸርች (oneness Church) ይባላል፡፡ :-በኢትዮጵያ ያለው ቅርንጫፋቸው የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤ/ክ ተብሎ የሚጠራው ነው፡፡ 2. ትሪኒታሪያን (Trinitarian) - በሥላሴ እናምናለን በማለት ክርስቶስን ከአብና ከመንፈስቅዱስ አሳንሰው የሚመለከቱ ናቸው፡፡ :- ክርስቶስ በማኅፀነ ዮርዳኖስ ጸጋ መንፈስቅዱስን ባይሞላ ኖሮ ሰይጣንን በገዳም በምድረ በዳ ሳለ ሊያሸንፈው ወይም ከዚያም በኋላ ተአምራትን ሊሠራ ባልቻለም ነበር በማለት በአማላጅነት መድበውት ፀጋ ሰጪ ሳይሆን ፀጋ ተቀባይ ነው በማለት የክህደት ትምህርታቸውን ያሰራጫሉ እነዚህ ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው ከቅርንጫፎቹም መካከል በ1906ዓ.ም የተመሰረተው ሙሉ ወንጌል አማኞች (Full Gospel) ተብሎ የተሰየመው ነው፡፡ :-እነዚህ በጥቂቱ ሃያ ስድስት ቅርንጫፎች አሏቸው። ጥቂቶቹም:-አሴምብሊስ ኦፍ ጎድ (Assemblies of God)፣ ቸርች ኦፍ ጎድ ኢን ክራይስት (Church of God in Christ)፣ ዩናይትድ ፔንቴኮስታል ቸርች
@natitesfahun6492
@natitesfahun6492 3 года назад
ኢየሱስ ጌታ ነው.......ኢየሱስ አዳኝ ነው.....ኢየሱስ ለመዳን አማራጭ ሳይሆን ብቸኛ መንገድ ነው። ሲባል ሚያበሳጭክ/ሽ ከሆነ እራስክን ተመልክት/ቺ
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 года назад
ትክክል በጎ አይምሮ ያለው እንደዚህ ያያል እግዚአብሔር ይባርክህ።
@user-ss7vy9on7d
@user-ss7vy9on7d 3 года назад
@@user-md1fs5rm7o እባክህን የኢሜል አድራሻህን ስጠኝ
@henokbrehanu
@henokbrehanu 3 года назад
Yetefera negashin temelket bro ebs lay dink neber
@user-ps6ug8ox7m
@user-ps6ug8ox7m 3 года назад
ሶፍዬ አለ ዳኛ የማይፈርድብሽ የልብሽን ሞቲቭ የሚያውቅ እህቴ እወድሻለሁ በርቺልኝ
@hermela4279
@hermela4279 3 года назад
Amen
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
➽➽ሶፌዬ እኔ በ ሀይማኖት አልመስልሸም ግን አንቼ ንቃተ ህሊናሸ ከፍ ብሎ ዘመኑን የሚመጥን አመለካከት ያለሸ ከዘመኑ የዘር በሽታ ያመለጥሸ ጀግኔት ነሽ። የጥንት አባቶቻችን ፍቅር ክብር ለሀገር ለቤተሰብ ለህዝብ ከልብ የሚመነጭ ከቤተሰብ የሚወረሰ ፍቅር ነው በርቼ
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 3 года назад
ውብ ኮመንት
@fitesomfitsom6537
@fitesomfitsom6537 3 года назад
በጣም ተባረኬ
@wollodesie2116
@wollodesie2116 3 года назад
የኔ ቆንጆ እውነት ነው እየሱስ ነው አዳኝ ወዳጅ አጋዥ
@hagerenuriy3504
@hagerenuriy3504 3 года назад
እሰይ የኔ ጀግና የኔ ቆንጆ ምን ልበልሽ አንቺን መግለፅ ይከብዳል የመረጥሽው መዝሙር በጣም መካሪ ነው ልጆችን ያሳድግልሽ ጌታ በሁሉም ነገር ይባርክሽ
@user-mo7wd3xi3y
@user-mo7wd3xi3y 3 года назад
አሜን 😍 she's our blessing for this generatio
@nahomelion
@nahomelion 3 года назад
Amen
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 3 года назад
ሶፌ በነገር ሁሉ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን እንወድሻለን ለካ አለ ዳኛ የማያወላውል ብቅን የሚፈርድ
@MehariTube
@MehariTube 3 года назад
ሶፊ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ በመዝሙሮችሽ በጣም ተባርከናል!
@MehariTube
@MehariTube 3 года назад
@BEZU TUBE እውነት ነው የሚባርከው ክርስቶስ ነው የእርስዋም መዝሙሮች ስለእርሱ ነው ፡፡ ደግሞም አዝማሪ አይደለችም የግድ እንደአንቺ ስለ ፍጡር ለስዕል መዘመር ማጎብደድ አለባት ?
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 года назад
@@MehariTube ስለማታቂው ነገር አትቀባጥሪ
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 3 года назад
ዮናስ የሚገርም ስብህና ነው ያለህ ወይኔ በስማም ቅድስት ማሪያም ግርማ ሞገስ ትሁንልህ
@EmanAli-fi2ne
@EmanAli-fi2ne 3 года назад
ዮናስ በጣም የሚገርም ስብእና ነው ያለህ በርታ ንግግርህ በቃ በዚ ቀጥል
@iamsomebody5952
@iamsomebody5952 3 года назад
She made me cry with her mezmur. I really needed to hear that beautiful mezmur with those blessing words. God bless you sister in Crist.
@ashenafigeberehiwot1337
@ashenafigeberehiwot1337 3 года назад
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ኣንቺ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ብትሆኚም ሀሳብሽን እጋራለው የፈለግሽውን ዘምሪ 100% ስህተት የለውም
@mamasweet7047
@mamasweet7047 3 года назад
የኔ ቆንጆ ጉበዝ ሴት ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ
@tigisttemesgen569
@tigisttemesgen569 3 года назад
Amen.
@beryhelen6204
@beryhelen6204 3 года назад
እኛ በጣም እድለኛነን. ጌታ እየሱስ ስለመረጠን ጌታን እናመሰግናለን
@b.t7056
@b.t7056 3 года назад
ሶፊዬ በጣም እንወድሻለን የኔ ቆንጆ አብዝተሽ ተባረኪልን🙏❤❤❤🌹🌹🌹
@nathanaelabera8889
@nathanaelabera8889 3 года назад
አለማዊ ቲቪ ላይ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲዘመር ሳይ ነፍስም አይቀርልኝም ዮናስ እና እፀገነት በጣም ነው ማመስግነው ጎበዝ የሞትባሉ ጋዜጠኞች ናችሁ በዚሁ ቀጥሉ እህት ሶፊ ለነገስታት ንጉሥ ብቻ መዘመር የዘላለም ክብር ነው አለሙም ምኞቱም ያልፋል ይቀራልና። እንወድሻለን እናከብርሻለን
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
አንብቡት ይጠቅማል በተሀድሶ እንቅስቃሴ የተፈጠሩት 43ሺ እምነት ድርጅቶች በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የትምህርቱ አላማ የተሀድሶ እንቅስቃሴ ከየት ጀምሮ ወዴት እያመራ እንደሆነ እና ወደየት እንደሚያመራ ግንዛቤ መስጠት እና ምእመናን ቤተክርስቲያናቸውን እና እራሳቸውን ከተሀድሶ እንቅስቃሴ መፈረካከስ እንዲጠብቁ እና የመናፍቃንን እምነት አስቀድሞ አውቆ መልስ እንሰጥበት ዘንድ ማዘጋጀት ነው፡፡ መልካም ንባብ፡ 1. #ካልቪኒዝም (Calvinism) - ጆን ካልቪን ከ1509-1569 ዓ.ም. የኖረ ፈረንሳዊ ሰው ነበር፡፡ :-በ24 ዓመቱ ካቶሊክን ትቶ ፕሮቴስታንት ሆነ፡፡ የፕሮቴስታንት ተከታዮችንም ለማደራጀት ኢንስቲትዩትስ;(Institutes) የተሰኘ መጽሐፍ ጻፈ፡፡ ተከታዮቹም ካልቪኒስት ተባሉ፡፡ እርሱም ትምህርቱ እንደ ሉተር (መካነ ኢየሱስ) ነበር፡፡ :-ካልቪኒዝም በስዊዘርላንድ፤ በኒው ኢንግላንድ፤ በምእራብ አውሮፓ፤ በእንግሊዝ፤ እንዲሁም በአሜሪካ ደግሞ በፕሪስባይቴሪያኒዝም ስም ተቀባይነት አገኘ፡፡ :-የሪፎርሜሽን እንቅስቃሴ የወለዳቸው የፕሮቴስታንት ዘርፎች ሪፎርማል ቸርችስ ተብለው የሚጠሩ ሲሆን ከነርሱም መካከል ካልቪኒዝምና ፕሪስባይቴሪያን ይገኛሉ፡፡ :-ካልቪኒስቶች በአሜሪካና በአውሮፓ ሪፎርማል ቸርችስ ሲባሉ፤ በብሪታንያና በዩናይትድ ስቴትስ ፕሪስባይቴሪያን ተብለው ይጠራሉ፡፡ አስቀድሞም የደች ሪፎርምድ ቸርች ተብለው ይጠሩ ነበር፡፡ #አንግሊካን ቸርች ደግሞ ከካቶሊክ ከሉተርና ከካልቪን ትምህርቶች በማቀላቀል እንደ ፕሮቴስታንትና፤ ካልቪኒዝም በንጉሥ ሄንሪ በ1536 ዓ.ም. በእንግሊዝ ፓርላሜንት የተፈጠረ ነው፡፡ #ካልቪን ኢየሱስ አይሁድን ብቻ ሊያድን የመጣ ነው በማለት ሮሜ 9፡6-8/ቅድመ ውሳኔን/ ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት በመነጠል ያስተምራል፡፡ መጽሐፍ ግን "ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።" 1ኛ ጢሞ 2፡3-4፤ "ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።" 2ኛ ጴጥ 3፡9 ይላል፡፡ 2. #ባፕቲስት (Baptist Church) - እንቅስቃሴው በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ተጀምሮ ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ቁጥራቸው እየጨመረ መጣ፡፡ ቅርንጫፎቻቸውም ወደ ሃያ ይጠጋሉ፡፡ ሁሉም ቢለያዩም ሕፃናት መጠመቅ የለባቸውም በማለት ግን አንድ ናቸው፡፡ ማቴ 19፡14፤ ዮሐ 3፡5፤ ሉቃ 2፡22-24፤ የሐ. ሥራ 16፡15፤ ዘሌዋ 12፡1-8...ግን ይህን አያስተምሩምም፡፡ :- በ1600 ዓ.ም. የነበረው ጆን ስሚዝ ከፕሮቴስታንት ትምህርት በወጣ መልኩ እንደገና ሕፃናትን ማጥመቅ በመጀመሩ ከእንግሊዝ ተሰዶ በመጀመሪያ ወደ ሆላንድ በመቀጠልም የአሜሪካ ቅኝ ግዛት ወደ ሆኑ አገሮች ከእንግሊዛውያን ባለሥልጣናት ሸሽቶ በመሄድ ባፒቲስት ቸርችን አቋቁሞታል፡፡ :- #ባፕቲስቶች የሃይማኖት መሪ የላቸውም፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን በነጻነት አንብበን በገባን ትርጉም መመራት አለብን ባዮች ናቸው፡፡ ሮጀር ዊሊያምስ በ1635 ዓ.ም. በአሜሪካን አገር በምትገኝ ደሴት የባፕቲስቶችን ማኅበር መስርቷል፡፡ - ባፕቲስቶች በመጨረሻ የጥቁር አሜሪካውያንን ልብ ከዶግማ፤ ከቀኖና፤... የጸዳን ነን... ለሽማግሌዎችና ወላጅ ለሌላቸው የመኖሪያ፤ የሕክምና፤ የትምህርት እርዳታ በፈቃደኛ አማኞቻችን እናደርጋለን... እያሉ ማርከው በእንግሊዝ፤ በጀርመን፤ በቻይና፤ በጃፓን፤ በሕንድ፤ በፖላንድ፤ በሩሲያ... ተስፋፍተዋል፡፡ ባፕቲስቶች የሥላሴን፤ የሲኦልን፤ የዲያቢሎስን ትምህርት አይቀበሉም፡፡ እምነት ብቻ በቂ ነው ይላሉ፡፡ ያዕ. 2፡ 14-19 ግን የሥራንም አስፈላጊነት ያስረዳል፡፡ 4. #ሜቶዲስት (Methodist Church) - በ1784 ዓ.ም. ከእንግሊዝ ቸርች ተገንጥለው በአሜሪካ ሜቶዲስት ቸርች ተብለው ተቋቋሙ፡፡ መሥራቾቻቸውም ጆን ዊስሌይ፤ ቻርልስ ዊስሌይና ጆርጅ ዘዋይት የተባሉ ሰዎች ናቸው፡፡ - ሥርዓትና ዘዴ (Rule of Method) የሚል መጽሐፍ ጽፈው ስለነበር በዚህ የተነሳ ተከታዮቻቸው ሜቶዲስቶች ተብለዋል፡፡ በውሳጣቸውም ብዙ ክፍፍሎች አሉ፡፡ 5. #ሜኖናይት (Mennonites Church) - በ1559 ዓ.ም. ሜና ሳይመንስ በተባለው የደች ተወላጅ የተቋቋመ ማኅበር ነው፡፡ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው፡፡ እርስ በርሳቸው በብዙ ቢለያየየም የሕፃናትን ጥምቀት ባለማጥመቃቸው፤ ጥምቀትም ሆነ ሥጋውና ደሙ ምሳሌ እንጂ አማናዊ አይደሉም በማለታቸው ግን ይመሳሰላሉ፡፡ እንቅስቃሴአቸውም ሃይማኖትን እንደ ሽፋን በመጠቀም የተቋቋመ ማኀበራዊና ፓለቲካዊ አጀንዳ የነበረው በሃይል በመጠቀም በዝርፊያና በግድያም የተመሠረተ ነው፡ :- ሚሽ የሚባሉት ሜኖናውያን በጦርነት አንዋጋም፤ አንምልም... በማለት ለየት ያለ ትምህርት አላቸው፡፡ እነዚህም በ1683 ዓ.ም. ጃኮብ ኦማን ማኅበራቸውን መስርቶ በፔንሲልቫንያ ግዛት መኖር ከጀመሩ በኋላ በርሱ ስም አሚሽ ተባሉ፡፡ :-እነዚህ በጠንካራ ሠራተኛነታቸው፤ ጥብቅ በሆነ ምግባራቸውና ታማኝነታቸው እንደ ሆላንድ፤ ሩሲያ፤ እንግሊዝና ሰሜን አሜሪካ ባሉ አገሮች ይታወቃሉ፡፡ 6. ጴንጤዎች (Pentecostalism) - በአሜሪካ ቶፔካ በተባለው የካንሰስ ግዛት በ1901 ዓ.ም. ቻርለስ ፓርሃም በተባለው ሜቶዲስት የተመሰረተ መጤ እምነት ነው፡፡ - ጴንጤዎች ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ ሁለቱም የየራሳቸው ክፍፍሎች አሉአቸው፡፡ ሁሉም ግን በልሳን መናገርና በመንፈስቅዱስ መጠመቅ በሚለው ትምህርታቸው ይመሳሰላሉ፡፡ በተቀረውም ሐሳባቸው ግን የፕሮቴስታንት ዘርፎች ናቸው። - ሁለቱ የጴንጤ ዓይነቶች #ዩኒታሪያኒዝምና #ትሪኒታሪያን ይባላል፡፡ 1 #ዩኒታሪያኒዝም (Unitarianism) - በሥላሴ የማያምኑ አንድ ገጽ ብቻ ብለው የሚያመልኩ አካላት ናቸው፡፡ :-እንቅስቃሴያቸውንም #ኢየሱስ ብቻ (The Only Jesus,Movement)ብለውታል፡፡ :-በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ የተጠመቁ ዳግመኛ በኢየሱስ ስም መጠመቅ ይኖርባቸዋል፤ ካልተጠመቁም አይድኑም በማለት ፀረ-ሥላሴ አቋማቸውን ይገልጣሉ፡፡ :-አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የማዕረግ እንጂ የአካላት ስሞች አይደሉም፤ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የኢየሱስ የማዕረግ ስሞች ናቸው፤ አብም ወልድም መንፈስቅዱስም ኢየሱስ ብቻ ነው ይላሉ፡፡የነዚህ ሌላኛው ስማቸው ዋንነስ ቸርች (oneness Church) ይባላል፡፡ :-በኢትዮጵያ ያለው ቅርንጫፋቸው የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤ/ክ ተብሎ የሚጠራው ነው፡፡ 2. ትሪኒታሪያን (Trinitarian) - በሥላሴ እናምናለን በማለት ክርስቶስን ከአብና ከመንፈስቅዱስ አሳንሰው የሚመለከቱ ናቸው፡፡ :- ክርስቶስ በማኅፀነ ዮርዳኖስ ጸጋ መንፈስቅዱስን ባይሞላ ኖሮ ሰይጣንን በገዳም በምድረ በዳ ሳለ ሊያሸንፈው ወይም ከዚያም በኋላ ተአምራትን ሊሠራ ባልቻለም ነበር በማለት በአማላጅነት መድበውት ፀጋ ሰጪ ሳይሆን ፀጋ ተቀባይ ነው በማለት የክህደት ትምህርታቸውን ያሰራጫሉ እነዚህ ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው ከቅርንጫፎቹም መካከል በ1906ዓ.ም የተመሰረተው ሙሉ ወንጌል አማኞች (Full Gospel) ተብሎ የተሰየመው ነው፡፡ :-እነዚህ በጥቂቱ ሃያ ስድስት ቅርንጫፎች አሏቸው። ጥቂቶቹም:-አሴምብሊስ ኦፍ ጎድ (Assemblies of God)፣ ቸርች ኦፍ ጎድ ኢን ክራይስት (Church of God in Christ)፣ ዩናይትድ ፔንቴኮስታል ቸርች
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 года назад
ተባረኪ ሶፊ እየሱስን መከተል ከሁሉ ይበልጣል
@bayushegame5760
@bayushegame5760 3 года назад
ሶፊዬ ዘመንሽ ይባረክ መዝሙርሽን ሁሉ ወደዋለሁ ጌታ እየሱስ ካንቺ ጋር ነው ክርስትና ፍቅር ነውና ሰዋች ቢያስቀይሙሽም ውደጂያቸው😘
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 3 года назад
የኔ ቆንጆ ልቤን ነካው መዝሙርሽ ድምፀሽ እረጅም እድሜ ይስጠሽ ከነመላው ቤተሰብሽ የጨዋ ዘር የኔ ደርባባ ስታምር 💚💛❤👍👍😘😘😘❤❤❤❤🌷🌷
@user-ch3px3gp1o
@user-ch3px3gp1o 3 года назад
የዪኒ አድናቂዎቹ እስኪ እንያቹ
@basesswondi1637
@basesswondi1637 3 года назад
Abero adega classmates yoniey
@Furgosefer
@Furgosefer 3 года назад
ሶፊዬ ደስ የሚል መዝሙር ነው ሰው በሰው ላይ ለመፍረድ ይቸኩላል እኛ አንሰማቸው እንወድሻለን በርቺ እንዳንቺ ቆንጆ የሆነ መዝሙር ነው
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
በተሀድሶ መናፍቃን እንቅስቃሴ የተፈጠሩት 43ሺ እምነት ድርጅቶች በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የትምህርቱ አላማ የተሀድሶ እንቅስቃሴ ከየት ጀምሮ ወዴት እያመራ እንደሆነ እና ወደየት እንደሚያመራ ግንዛቤ መስጠት እና ምእመናን ቤተክርስቲያናቸውን እና እራሳቸውን ከተሀድሶ እንቅስቃሴ መፈረካከስ እንዲጠብቁ እና የመናፍቃንን እምነት አስቀድሞ አውቆ መልስ እንሰጥበት ዘንድ ማዘጋጀት ነው፡፡ መልካም ንባብ፡ 1. #ካልቪኒዝም (Calvinism) - ጆን ካልቪን ከ1509-1569 ዓ.ም. የኖረ ፈረንሳዊ ሰው ነበር፡፡ :-በ24 ዓመቱ ካቶሊክን ትቶ ፕሮቴስታንት ሆነ፡፡ የፕሮቴስታንት ተከታዮችንም ለማደራጀት ኢንስቲትዩትስ;(Institutes) የተሰኘ መጽሐፍ ጻፈ፡፡ ተከታዮቹም ካልቪኒስት ተባሉ፡፡ እርሱም ትምህርቱ እንደ ሉተር (መካነ ኢየሱስ) ነበር፡፡ :-ካልቪኒዝም በስዊዘርላንድ፤ በኒው ኢንግላንድ፤ በምእራብ አውሮፓ፤ በእንግሊዝ፤ እንዲሁም በአሜሪካ ደግሞ በፕሪስባይቴሪያኒዝም ስም ተቀባይነት አገኘ፡፡ :-የሪፎርሜሽን እንቅስቃሴ የወለዳቸው የፕሮቴስታንት ዘርፎች ሪፎርማል ቸርችስ ተብለው የሚጠሩ ሲሆን ከነርሱም መካከል ካልቪኒዝምና ፕሪስባይቴሪያን ይገኛሉ፡፡ :-ካልቪኒስቶች በአሜሪካና በአውሮፓ ሪፎርማል ቸርችስ ሲባሉ፤ በብሪታንያና በዩናይትድ ስቴትስ ፕሪስባይቴሪያን ተብለው ይጠራሉ፡፡ አስቀድሞም የደች ሪፎርምድ ቸርች ተብለው ይጠሩ ነበር፡፡ #አንግሊካን ቸርች ደግሞ ከካቶሊክ ከሉተርና ከካልቪን ትምህርቶች በማቀላቀል እንደ ፕሮቴስታንትና፤ ካልቪኒዝም በንጉሥ ሄንሪ በ1536 ዓ.ም. በእንግሊዝ ፓርላሜንት የተፈጠረ ነው፡፡ #ካልቪን ኢየሱስ አይሁድን ብቻ ሊያድን የመጣ ነው በማለት ሮሜ 9፡6-8/ቅድመ ውሳኔን/ ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት በመነጠል ያስተምራል፡፡ መጽሐፍ ግን "ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።" 1ኛ ጢሞ 2፡3-4፤ "ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።" 2ኛ ጴጥ 3፡9 ይላል፡፡ 2. #ባፕቲስት (Baptist Church) - እንቅስቃሴው በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ተጀምሮ ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ቁጥራቸው እየጨመረ መጣ፡፡ ቅርንጫፎቻቸውም ወደ ሃያ ይጠጋሉ፡፡ ሁሉም ቢለያዩም ሕፃናት መጠመቅ የለባቸውም በማለት ግን አንድ ናቸው፡፡ ማቴ 19፡14፤ ዮሐ 3፡5፤ ሉቃ 2፡22-24፤ የሐ. ሥራ 16፡15፤ ዘሌዋ 12፡1-8...ግን ይህን አያስተምሩምም፡፡ :- በ1600 ዓ.ም. የነበረው ጆን ስሚዝ ከፕሮቴስታንት ትምህርት በወጣ መልኩ እንደገና ሕፃናትን ማጥመቅ በመጀመሩ ከእንግሊዝ ተሰዶ በመጀመሪያ ወደ ሆላንድ በመቀጠልም የአሜሪካ ቅኝ ግዛት ወደ ሆኑ አገሮች ከእንግሊዛውያን ባለሥልጣናት ሸሽቶ በመሄድ ባፒቲስት ቸርችን አቋቁሞታል፡፡ :- #ባፕቲስቶች የሃይማኖት መሪ የላቸውም፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን በነጻነት አንብበን በገባን ትርጉም መመራት አለብን ባዮች ናቸው፡፡ ሮጀር ዊሊያምስ በ1635 ዓ.ም. በአሜሪካን አገር በምትገኝ ደሴት የባፕቲስቶችን ማኅበር መስርቷል፡፡ - ባፕቲስቶች በመጨረሻ የጥቁር አሜሪካውያንን ልብ ከዶግማ፤ ከቀኖና፤... የጸዳን ነን... ለሽማግሌዎችና ወላጅ ለሌላቸው የመኖሪያ፤ የሕክምና፤ የትምህርት እርዳታ በፈቃደኛ አማኞቻችን እናደርጋለን... እያሉ ማርከው በእንግሊዝ፤ በጀርመን፤ በቻይና፤ በጃፓን፤ በሕንድ፤ በፖላንድ፤ በሩሲያ... ተስፋፍተዋል፡፡ ባፕቲስቶች የሥላሴን፤ የሲኦልን፤ የዲያቢሎስን ትምህርት አይቀበሉም፡፡ እምነት ብቻ በቂ ነው ይላሉ፡፡ ያዕ. 2፡ 14-19 ግን የሥራንም አስፈላጊነት ያስረዳል፡፡ 4. #ሜቶዲስት (Methodist Church) - በ1784 ዓ.ም. ከእንግሊዝ ቸርች ተገንጥለው በአሜሪካ ሜቶዲስት ቸርች ተብለው ተቋቋሙ፡፡ መሥራቾቻቸውም ጆን ዊስሌይ፤ ቻርልስ ዊስሌይና ጆርጅ ዘዋይት የተባሉ ሰዎች ናቸው፡፡ - ሥርዓትና ዘዴ (Rule of Method) የሚል መጽሐፍ ጽፈው ስለነበር በዚህ የተነሳ ተከታዮቻቸው ሜቶዲስቶች ተብለዋል፡፡ በውሳጣቸውም ብዙ ክፍፍሎች አሉ፡፡ 5. #ሜኖናይት (Mennonites Church) - በ1559 ዓ.ም. ሜና ሳይመንስ በተባለው የደች ተወላጅ የተቋቋመ ማኅበር ነው፡፡ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው፡፡ እርስ በርሳቸው በብዙ ቢለያየየም የሕፃናትን ጥምቀት ባለማጥመቃቸው፤ ጥምቀትም ሆነ ሥጋውና ደሙ ምሳሌ እንጂ አማናዊ አይደሉም በማለታቸው ግን ይመሳሰላሉ፡፡ እንቅስቃሴአቸውም ሃይማኖትን እንደ ሽፋን በመጠቀም የተቋቋመ ማኀበራዊና ፓለቲካዊ አጀንዳ የነበረው በሃይል በመጠቀም በዝርፊያና በግድያም የተመሠረተ ነው፡ :- ሚሽ የሚባሉት ሜኖናውያን በጦርነት አንዋጋም፤ አንምልም... በማለት ለየት ያለ ትምህርት አላቸው፡፡ እነዚህም በ1683 ዓ.ም. ጃኮብ ኦማን ማኅበራቸውን መስርቶ በፔንሲልቫንያ ግዛት መኖር ከጀመሩ በኋላ በርሱ ስም አሚሽ ተባሉ፡፡ :-እነዚህ በጠንካራ ሠራተኛነታቸው፤ ጥብቅ በሆነ ምግባራቸውና ታማኝነታቸው እንደ ሆላንድ፤ ሩሲያ፤ እንግሊዝና ሰሜን አሜሪካ ባሉ አገሮች ይታወቃሉ፡፡ 6. ጴንጤዎች (Pentecostalism) - በአሜሪካ ቶፔካ በተባለው የካንሰስ ግዛት በ1901 ዓ.ም. ቻርለስ ፓርሃም በተባለው ሜቶዲስት የተመሰረተ መጤ እምነት ነው፡፡ - ጴንጤዎች ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ ሁለቱም የየራሳቸው ክፍፍሎች አሉአቸው፡፡ ሁሉም ግን በልሳን መናገርና በመንፈስቅዱስ መጠመቅ በሚለው ትምህርታቸው ይመሳሰላሉ፡፡ በተቀረውም ሐሳባቸው ግን የፕሮቴስታንት ዘርፎች ናቸው። - ሁለቱ የጴንጤ ዓይነቶች #ዩኒታሪያኒዝምና #ትሪኒታሪያን ይባላል፡፡ 1 #ዩኒታሪያኒዝም (Unitarianism) - በሥላሴ የማያምኑ አንድ ገጽ ብቻ ብለው የሚያመልኩ አካላት ናቸው፡፡ :-እንቅስቃሴያቸውንም #ኢየሱስ ብቻ (The Only Jesus,Movement)ብለውታል፡፡ :-በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ የተጠመቁ ዳግመኛ በኢየሱስ ስም መጠመቅ ይኖርባቸዋል፤ ካልተጠመቁም አይድኑም በማለት ፀረ-ሥላሴ አቋማቸውን ይገልጣሉ፡፡ :-አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የማዕረግ እንጂ የአካላት ስሞች አይደሉም፤ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የኢየሱስ የማዕረግ ስሞች ናቸው፤ አብም ወልድም መንፈስቅዱስም ኢየሱስ ብቻ ነው ይላሉ፡፡የነዚህ ሌላኛው ስማቸው ዋንነስ ቸርች (oneness Church) ይባላል፡፡ :-በኢትዮጵያ ያለው ቅርንጫፋቸው የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤ/ክ ተብሎ የሚጠራው ነው፡፡ 2. ትሪኒታሪያን (Trinitarian) - በሥላሴ እናምናለን በማለት ክርስቶስን ከአብና ከመንፈስቅዱስ አሳንሰው የሚመለከቱ ናቸው፡፡ :- ክርስቶስ በማኅፀነ ዮርዳኖስ ጸጋ መንፈስቅዱስን ባይሞላ ኖሮ ሰይጣንን በገዳም በምድረ በዳ ሳለ ሊያሸንፈው ወይም ከዚያም በኋላ ተአምራትን ሊሠራ ባልቻለም ነበር በማለት በአማላጅነት መድበውት ፀጋ ሰጪ ሳይሆን ፀጋ ተቀባይ ነው በማለት የክህደት ትምህርታቸውን ያሰራጫሉ እነዚህ ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው ከቅርንጫፎቹም መካከል በ1906ዓ.ም የተመሰረተው ሙሉ ወንጌል አማኞች (Full Gospel) ተብሎ የተሰየመው ነው፡፡ :-እነዚህ በጥቂቱ ሃያ ስድስት ቅርንጫፎች አሏቸው። ጥቂቶቹም:-አሴምብሊስ ኦፍ ጎድ (Assemblies of God)፣ ቸርች ኦፍ ጎድ ኢን ክራይስት (Church of God in Christ)፣ ዩናይትድ ፔንቴኮስታል ቸርች
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 3 года назад
ሶፍዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እየሱስ ክብር ሞገስ ስላሰጠሽ ሀገርሽን በፀሎት እና በፍቅር ስለምትወጂ አሁንም ጌታ እየሱስ ይባርክሽ። የእየሱስን ስም ስትጠሪ እንዴት ደስ እንዳለኝ ላብዙዌች ነብስ መዳን ይሁን።
@Merdekiyos
@Merdekiyos 3 года назад
አስተያየት አለመስጠት አልቻልኩም ሶፊዬ በጣም ነው የምወድሽ በርች !
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 Год назад
ጀግና ነሽ እህቴ በጣም ጌታን አሳይተሻልና ተባረኪ ሶፍያየ ❤
@ayantutesfaye2561
@ayantutesfaye2561 3 года назад
ባገኛሽ አጋጣሚ ኢየሱስን ማውራትሽ ደስይላል ሶፊዬ
@aynadishaile3134
@aynadishaile3134 3 года назад
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 8) 34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 Год назад
ጌታ እንደዚህ አይነት አንበሳ ሴት ልጆች ስላሉት 🙏🏾💕
@HJ-mr8sd
@HJ-mr8sd 3 года назад
I love your songs & your confidence how you share the good News with others, may God give you more wisdom, stay blessed Sofi
@yetmworkenna3512
@yetmworkenna3512 3 года назад
Sofi God Bless you. Ur song touched my heart. I really appreciate EBS
@minalutadesse2224
@minalutadesse2224 3 года назад
Yonas is so humble and quite decent while interviewing and responding back. Tsegenet is also a well-behaved and knowledgeable woman. I love this program (Kidamen Keseat_"Yeshay Seat') because of both of them. Sofi, God bless you for your wise mind and kind heart!
@alemledete2748
@alemledete2748 3 года назад
ሶፍያ ምን የምታምሪ ውብ ነሽ። ባልና ሚስት ከእንድ ባህር ይቀዳል የሚለው አነጋገር በአንችና በባለቤትሽ ነው ያየሁት። እናንተ ውቦች እንደበተ መልካሞች እግዚአብሔር በእናንተ ውስጥ እለ። አሁንም እስክ ልጆቻችሁ ይባርካችሁ።
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 3 года назад
ተፋተዋል
@tenudejene451
@tenudejene451 3 года назад
ሶፍዬ የኔ ምርጥ የሚሰማሽን ሁሉ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር እየተማከርሽ አድርጊ አንቺ ብዙ የምታዉቂ ነሽ የኔ ማር ግን አንድ ነገር ይሰማኛል ከባለቤትሽ ከዶ/ር ጋር እባክሽን በይቅርታ ታረቂና ልጆቻችሁን አንድ ላይ አሳድጉ ስወዳችሁ ሶፍዬ ከልቤ ነው!!!!! ስማ በለው !!!!!!!! ስወደው ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ቆንጅዬ የተባረክሽ አብዝቶ ይባርክሽ ባለቤትሽም ጉብዝናሽን በአደባባይ መስክሯል ።እንወድሻለን ውድድድድ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 года назад
እስኪ ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍን ደሞ ከተዋህዶ ጋብዙልን
@astertekle8537
@astertekle8537 3 года назад
Thanks brother
@bontutekeba5000
@bontutekeba5000 3 года назад
ewnet new
@meskieEthiopia7043
@meskieEthiopia7043 3 года назад
እዉነት ነዉ ወንድሜ ይጋብዙልን
@mekdatsega277
@mekdatsega277 3 года назад
በትክክል ድንቅ መዝሙር የተቀባ መዘምራን ነው ።ቴድሮስ ዮሴፍ !!!
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 года назад
@@mekdatsega277 ልክነሽ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤
@johneymergia8022
@johneymergia8022 3 года назад
EBS እውነትም ቁጥር አንድ ቻናል!!!እናመሰግናለን ድንቅ መልዕክት ነው እህታችን ሶፊ ተባረኪልን🙏🙏🙏 በነገራችን ላይ ዬኒ እና ፀገነት ከመጡ እኮ ይህ ፕሮግራም ጣዕሙ በእጥፍ ነው የጨመረው በርቱልን
@emebetaschalew1
@emebetaschalew1 3 года назад
Keep shinning! Keep preaching sis. Bless you more
@user-gm6ec8kb8y
@user-gm6ec8kb8y 3 года назад
ስወድሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
@josephbuse9533
@josephbuse9533 3 года назад
Thank you so much sofie u are so bold !!!God bless u
@lidujesuse910
@lidujesuse910 3 года назад
ሶፊዬ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ አሜንንንንንንንን ኢየሱስ ወዳጅ ነው አሜንንንንንንንንን አጋዥ ነው የኔ ጌታ
@elizabethsam5476
@elizabethsam5476 3 года назад
ሷፊዬ ጌታ ይባርክሽ የእኔ ቆንጇ:: ስማ በለው ጇሮ ያለው ይስማ::
@hiwwILoveEthio
@hiwwILoveEthio 3 года назад
እውነት ነው መንፈሳዊ ነገሮች ትወልድልን መቅረጽ በደንብ ይችላል እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው ለክፉ ነገሮች አይገዛም አይሸነፍም አንዱን ከአንዱ አይለይም እውነቱን ይፈርዳል sofiya god bless you በጣም ጥሩ መልክት ነው❤👏
@rahelalgan4271
@rahelalgan4271 3 года назад
የእግዚአብሔር ነገር ሲገባህ ሌላው ነገር ያንስብሀል አሜን እውነት ነው
@blessing468
@blessing468 3 года назад
Sofi God bless you!! Continue to pour which is in your heart. Shake off the criticism! Spiritualism is not confined with in the Church. You are called to be a light to the world. You sung and declared peace on our nation which is the fruit of the spirit and we shall reap that. Great job!!
@mosesmygrace8515
@mosesmygrace8515 3 года назад
ምርጥ ነሽ ሶፊያ። ጌታ ይባርክሽ። በርቺ ግፊበት ።
@teclegebremicheal2498
@teclegebremicheal2498 3 года назад
I loved this interview. Journalists, great layout!
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 года назад
ሶፊዬ የኔ ምርጥ እወድሻለሁ❤️❤️❤️
@exempt_ed
@exempt_ed 3 года назад
I love pastor miki of anointed word of God church! God bless him🙌🙌
@sisaytesfaye8635
@sisaytesfaye8635 3 года назад
Wow good. that's really amazing. So be blessed Sofi and all of EBS cru
@kinfediriba2625
@kinfediriba2625 3 года назад
God bless you Sofia ! I have seen that most of us have a lot of talent that have buried perhaps not well understand what spirituality meant. I hope this has been a good motivational to reach the wider world differently. Please keep going never listen those who have little understanding and never judge them. I advise keep going ....................going .
@genetbiru132
@genetbiru132 3 года назад
ሱፌዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ፡ይብዛልሽ ! ዮንዬ እና ፀዲ ተባኩ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በዘርፋፋ ቀሚሱ ወደ ቤታችሁ ይግባ ፡እኛን እንደባረካችሁን እናንተም ተባረኩ ! ምርጥ ፕሮግራም 👏👏👏 ❤️🙏🙏🙏
@fikefire7101
@fikefire7101 3 года назад
ደስ የሚል ኘሮግራም፤ ልዩ ቀለም ይዛችሁ በመምጣታችሁ ደስ ብሎኛል። በርቱ....
@ruthworko7465
@ruthworko7465 Год назад
Your gospel song is amazing & blessing God bless you more Sofiy!!
@mehratabsolomon7257
@mehratabsolomon7257 2 года назад
WOW IM SO BELESSED TO THIS HERO HERE ON EBS ,THANKS TO ALL
@melakualito4923
@melakualito4923 3 года назад
May God Bless you abundantly!!! What a wonderful singer!!! Keep up the good work.
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 года назад
ለካ አለ ዳኛ የሚለውን መዝሙርሽን በጣም ነው የምወደው ሶፊዬ በጣም ወድሻለው አከብርሻለው እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለው😍❤👍🙏
@tigistdubale8750
@tigistdubale8750 3 года назад
ጌታ አንተነዉ የማመልከዉ የሚለዉን መዝሙርሽን በጣም ነዉ የምወደው በሰደት አለም መጽናኛየ ነበር ተባረኪልኝ እንወድሻለን ሶፊ ቆንጆ
@guenetassefa1550
@guenetassefa1550 3 года назад
God bless Sofi and her family. May God anoint you with more and more blessings. God bless Yoni as well. Such a humble person. God bless Tsegi as well.
@natnaelassefa6867
@natnaelassefa6867 3 года назад
Sofi may God bless your home with more joy and hapinnes!!🙏🙏🙏
@girmatube551
@girmatube551 3 года назад
Wow Sofia!so blessed person. 👌👌👌👏
@senadamtew4501
@senadamtew4501 3 года назад
God bless u sofi. U r just amazing more than words. I can really see God through u. May God bless u more.
@dagitsega4449
@dagitsega4449 3 года назад
ሶፊዬ የኔ ቆንጆ አንቺ ጌታን ለማክበር የተጠራሽ ምርጥ ልጁ ነሽ 😘 ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏
@mebaabem4461
@mebaabem4461 3 года назад
ተባረኪ ሶፊ ያከበርሽው አምላክ ያክብርሽ ጥሩ መልእክት ነው
@teketiltube617
@teketiltube617 3 года назад
ሶፊ ገና ዛሬ የልቤን ተናገርሽ ሰው በዬትኛውም ቦታ ሆኖ የእግዚአብሔርን ቃልህ ስናገር በጣም ደስ ይለኛል ሶፊ የተወደድሽ የእግዚብሔር ሴት ተባረክ
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
በተሀድሶ እንቅስቃሴ የተፈጠሩት 43ሺ እምነት ድርጅቶች በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የትምህርቱ አላማ የተሀድሶ እንቅስቃሴ ከየት ጀምሮ ወዴት እያመራ እንደሆነ እና ወደየት እንደሚያመራ ግንዛቤ መስጠት እና ምእመናን ቤተክርስቲያናቸውን እና እራሳቸውን ከተሀድሶ እንቅስቃሴ መፈረካከስ እንዲጠብቁ እና የመናፍቃንን እምነት አስቀድሞ አውቆ መልስ እንሰጥበት ዘንድ ማዘጋጀት ነው፡፡ መልካም ንባብ፡ 1. #ካልቪኒዝም (Calvinism) - ጆን ካልቪን ከ1509-1569 ዓ.ም. የኖረ ፈረንሳዊ ሰው ነበር፡፡ :-በ24 ዓመቱ ካቶሊክን ትቶ ፕሮቴስታንት ሆነ፡፡ የፕሮቴስታንት ተከታዮችንም ለማደራጀት ኢንስቲትዩትስ;(Institutes) የተሰኘ መጽሐፍ ጻፈ፡፡ ተከታዮቹም ካልቪኒስት ተባሉ፡፡ እርሱም ትምህርቱ እንደ ሉተር (መካነ ኢየሱስ) ነበር፡፡ :-ካልቪኒዝም በስዊዘርላንድ፤ በኒው ኢንግላንድ፤ በምእራብ አውሮፓ፤ በእንግሊዝ፤ እንዲሁም በአሜሪካ ደግሞ በፕሪስባይቴሪያኒዝም ስም ተቀባይነት አገኘ፡፡ :-የሪፎርሜሽን እንቅስቃሴ የወለዳቸው የፕሮቴስታንት ዘርፎች ሪፎርማል ቸርችስ ተብለው የሚጠሩ ሲሆን ከነርሱም መካከል ካልቪኒዝምና ፕሪስባይቴሪያን ይገኛሉ፡፡ :-ካልቪኒስቶች በአሜሪካና በአውሮፓ ሪፎርማል ቸርችስ ሲባሉ፤ በብሪታንያና በዩናይትድ ስቴትስ ፕሪስባይቴሪያን ተብለው ይጠራሉ፡፡ አስቀድሞም የደች ሪፎርምድ ቸርች ተብለው ይጠሩ ነበር፡፡ #አንግሊካን ቸርች ደግሞ ከካቶሊክ ከሉተርና ከካልቪን ትምህርቶች በማቀላቀል እንደ ፕሮቴስታንትና፤ ካልቪኒዝም በንጉሥ ሄንሪ በ1536 ዓ.ም. በእንግሊዝ ፓርላሜንት የተፈጠረ ነው፡፡ #ካልቪን ኢየሱስ አይሁድን ብቻ ሊያድን የመጣ ነው በማለት ሮሜ 9፡6-8/ቅድመ ውሳኔን/ ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት በመነጠል ያስተምራል፡፡ መጽሐፍ ግን "ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።" 1ኛ ጢሞ 2፡3-4፤ "ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።" 2ኛ ጴጥ 3፡9 ይላል፡፡ 2. #ባፕቲስት (Baptist Church) - እንቅስቃሴው በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ተጀምሮ ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ቁጥራቸው እየጨመረ መጣ፡፡ ቅርንጫፎቻቸውም ወደ ሃያ ይጠጋሉ፡፡ ሁሉም ቢለያዩም ሕፃናት መጠመቅ የለባቸውም በማለት ግን አንድ ናቸው፡፡ ማቴ 19፡14፤ ዮሐ 3፡5፤ ሉቃ 2፡22-24፤ የሐ. ሥራ 16፡15፤ ዘሌዋ 12፡1-8...ግን ይህን አያስተምሩምም፡፡ :- በ1600 ዓ.ም. የነበረው ጆን ስሚዝ ከፕሮቴስታንት ትምህርት በወጣ መልኩ እንደገና ሕፃናትን ማጥመቅ በመጀመሩ ከእንግሊዝ ተሰዶ በመጀመሪያ ወደ ሆላንድ በመቀጠልም የአሜሪካ ቅኝ ግዛት ወደ ሆኑ አገሮች ከእንግሊዛውያን ባለሥልጣናት ሸሽቶ በመሄድ ባፒቲስት ቸርችን አቋቁሞታል፡፡ :- #ባፕቲስቶች የሃይማኖት መሪ የላቸውም፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን በነጻነት አንብበን በገባን ትርጉም መመራት አለብን ባዮች ናቸው፡፡ ሮጀር ዊሊያምስ በ1635 ዓ.ም. በአሜሪካን አገር በምትገኝ ደሴት የባፕቲስቶችን ማኅበር መስርቷል፡፡ - ባፕቲስቶች በመጨረሻ የጥቁር አሜሪካውያንን ልብ ከዶግማ፤ ከቀኖና፤... የጸዳን ነን... ለሽማግሌዎችና ወላጅ ለሌላቸው የመኖሪያ፤ የሕክምና፤ የትምህርት እርዳታ በፈቃደኛ አማኞቻችን እናደርጋለን... እያሉ ማርከው በእንግሊዝ፤ በጀርመን፤ በቻይና፤ በጃፓን፤ በሕንድ፤ በፖላንድ፤ በሩሲያ... ተስፋፍተዋል፡፡ ባፕቲስቶች የሥላሴን፤ የሲኦልን፤ የዲያቢሎስን ትምህርት አይቀበሉም፡፡ እምነት ብቻ በቂ ነው ይላሉ፡፡ ያዕ. 2፡ 14-19 ግን የሥራንም አስፈላጊነት ያስረዳል፡፡ 4. #ሜቶዲስት (Methodist Church) - በ1784 ዓ.ም. ከእንግሊዝ ቸርች ተገንጥለው በአሜሪካ ሜቶዲስት ቸርች ተብለው ተቋቋሙ፡፡ መሥራቾቻቸውም ጆን ዊስሌይ፤ ቻርልስ ዊስሌይና ጆርጅ ዘዋይት የተባሉ ሰዎች ናቸው፡፡ - ሥርዓትና ዘዴ (Rule of Method) የሚል መጽሐፍ ጽፈው ስለነበር በዚህ የተነሳ ተከታዮቻቸው ሜቶዲስቶች ተብለዋል፡፡ በውሳጣቸውም ብዙ ክፍፍሎች አሉ፡፡ 5. #ሜኖናይት (Mennonites Church) - በ1559 ዓ.ም. ሜና ሳይመንስ በተባለው የደች ተወላጅ የተቋቋመ ማኅበር ነው፡፡ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው፡፡ እርስ በርሳቸው በብዙ ቢለያየየም የሕፃናትን ጥምቀት ባለማጥመቃቸው፤ ጥምቀትም ሆነ ሥጋውና ደሙ ምሳሌ እንጂ አማናዊ አይደሉም በማለታቸው ግን ይመሳሰላሉ፡፡ እንቅስቃሴአቸውም ሃይማኖትን እንደ ሽፋን በመጠቀም የተቋቋመ ማኀበራዊና ፓለቲካዊ አጀንዳ የነበረው በሃይል በመጠቀም በዝርፊያና በግድያም የተመሠረተ ነው፡ :- ሚሽ የሚባሉት ሜኖናውያን በጦርነት አንዋጋም፤ አንምልም... በማለት ለየት ያለ ትምህርት አላቸው፡፡ እነዚህም በ1683 ዓ.ም. ጃኮብ ኦማን ማኅበራቸውን መስርቶ በፔንሲልቫንያ ግዛት መኖር ከጀመሩ በኋላ በርሱ ስም አሚሽ ተባሉ፡፡ :-እነዚህ በጠንካራ ሠራተኛነታቸው፤ ጥብቅ በሆነ ምግባራቸውና ታማኝነታቸው እንደ ሆላንድ፤ ሩሲያ፤ እንግሊዝና ሰሜን አሜሪካ ባሉ አገሮች ይታወቃሉ፡፡ 6. ጴንጤዎች (Pentecostalism) - በአሜሪካ ቶፔካ በተባለው የካንሰስ ግዛት በ1901 ዓ.ም. ቻርለስ ፓርሃም በተባለው ሜቶዲስት የተመሰረተ መጤ እምነት ነው፡፡ - ጴንጤዎች ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ ሁለቱም የየራሳቸው ክፍፍሎች አሉአቸው፡፡ ሁሉም ግን በልሳን መናገርና በመንፈስቅዱስ መጠመቅ በሚለው ትምህርታቸው ይመሳሰላሉ፡፡ በተቀረውም ሐሳባቸው ግን የፕሮቴስታንት ዘርፎች ናቸው። - ሁለቱ የጴንጤ ዓይነቶች #ዩኒታሪያኒዝምና #ትሪኒታሪያን ይባላል፡፡ 1 #ዩኒታሪያኒዝም (Unitarianism) - በሥላሴ የማያምኑ አንድ ገጽ ብቻ ብለው የሚያመልኩ አካላት ናቸው፡፡ :-እንቅስቃሴያቸውንም #ኢየሱስ ብቻ (The Only Jesus,Movement)ብለውታል፡፡ :-በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ የተጠመቁ ዳግመኛ በኢየሱስ ስም መጠመቅ ይኖርባቸዋል፤ ካልተጠመቁም አይድኑም በማለት ፀረ-ሥላሴ አቋማቸውን ይገልጣሉ፡፡ :-አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የማዕረግ እንጂ የአካላት ስሞች አይደሉም፤ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የኢየሱስ የማዕረግ ስሞች ናቸው፤ አብም ወልድም መንፈስቅዱስም ኢየሱስ ብቻ ነው ይላሉ፡፡የነዚህ ሌላኛው ስማቸው ዋንነስ ቸርች (oneness Church) ይባላል፡፡ :-በኢትዮጵያ ያለው ቅርንጫፋቸው የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤ/ክ ተብሎ የሚጠራው ነው፡፡ 2. ትሪኒታሪያን (Trinitarian) - በሥላሴ እናምናለን በማለት ክርስቶስን ከአብና ከመንፈስቅዱስ አሳንሰው የሚመለከቱ ናቸው፡፡ :- ክርስቶስ በማኅፀነ ዮርዳኖስ ጸጋ መንፈስቅዱስን ባይሞላ ኖሮ ሰይጣንን በገዳም በምድረ በዳ ሳለ ሊያሸንፈው ወይም ከዚያም በኋላ ተአምራትን ሊሠራ ባልቻለም ነበር በማለት በአማላጅነት መድበውት ፀጋ ሰጪ ሳይሆን ፀጋ ተቀባይ ነው በማለት የክህደት ትምህርታቸውን ያሰራጫሉ እነዚህ ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው ከቅርንጫፎቹም መካከል በ1906ዓ.ም የተመሰረተው ሙሉ ወንጌል አማኞች (Full Gospel) ተብሎ የተሰየመው ነው፡፡ :-እነዚህ በጥቂቱ ሃያ ስድስት ቅርንጫፎች አሏቸው። ጥቂቶቹም:-አሴምብሊስ ኦፍ ጎድ (Assemblies of God)፣ ቸርች ኦፍ ጎድ ኢን ክራይስት (Church of God in Christ)፣ ዩናይትድ ፔንቴኮስታል ቸርች
@hannahanna826
@hannahanna826 3 года назад
ሰላም ለናተ ይሁን ሶፊዬ ተባረኪ ደስ ይላል ተባረኩ
@mulatutiramo5963
@mulatutiramo5963 3 года назад
ተበራኩ ወንድም እህቶቻችን:: ሶፊያ በዝሙርሽ በጣም የሚንወድሽ ስለ ወንጌል "ስማ በለው" የሚለውን እና ቁጥር#1 መዝሙርሽን ሰምቼው አልጠግብም:: በታላይ ጌታ ግሩም የዝማሬ ስጦታ ሰጥቶሻል:: ሶፊ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ:: we love you in Christ Sofia! እኔ አማኝ ክርስቲያን አገልጋይ ነኝ:: ዮናስ እጅግ በጣም ደስ የሚትል ግሩም በጫዋነት የተሞለህ ልጅ ነህ:: we love you brother!
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 года назад
Berchi sofiye!! The Lord God is with you. I totally understand and applaud your vision.
@tehetinatessema4068
@tehetinatessema4068 3 года назад
God blesses you more Sofy!
@user-mu2ni4ek2x
@user-mu2ni4ek2x 3 года назад
ሶፊዬ እውነት ለመናገር የሃይማኖቱ ተከታይ አደለሁም ነገር ግን እጅግ በጣም ነው ምወድሽ የመጀመሪያ ምክንያቴ በጣም እምወዳት እህቴን ስለምትመስይኝ ሲሆን ትልቁና ዋናው ምክንያቴ ግን ፖዚቲቭነትሽ ነው እምነትሽ ሳይገድብሽ ስለ ኢትዮጵያ አንድነትና ሰላም ለመስበክ መሞከርሽ በጣም እንዳደንቅሽ አርጎኛል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ባርኮልሽ የበለጠ እንድትሰሪ ይሁንልሽ
@hygg9479
@hygg9479 3 года назад
She is so smart. &well spoken !
@samrawitdesta1382
@samrawitdesta1382 3 года назад
ሶፊዬ በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ አንችን እና ልጆችሽን ቤትሽን በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን ተባረኪ!
@Etfeben
@Etfeben 3 года назад
I love you sofia!!!! keep shining!!! Your voice is REAL!!!!
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 3 года назад
Sofi yene Jegnit, you are not tired to excel Jesus here. Dink ehet proud of you keep going
@Merdekiyos
@Merdekiyos 3 года назад
Thank you EBS and Disciplined Journalist
@wome8375
@wome8375 3 года назад
🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክሽ የእስራኤል ቅዱስ የልመናሽን ድምፅ ይስማ ድንቅ የእግዚአብሔር አርበኛ ሴት
@dennyboy9951
@dennyboy9951 3 года назад
Sofie God bless you and your family
@amanhabtaye1582
@amanhabtaye1582 3 года назад
Keep up the good work your are doing a fantastic job.
@samoa1618
@samoa1618 3 года назад
Stay blessed Sofi!!❤️❤️
@user-hd2fo5rl4e
@user-hd2fo5rl4e 11 месяцев назад
ሶፊዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም ፀጋዉ ይሞላብሽ እንወድሽለን ተባረኪ አሜን።
@kidistgirma1962
@kidistgirma1962 3 года назад
thank you EBS Sofiye tebareki
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
Sofia shebabaw ! My favorite zemare ! She is beautiful. True Ethiopian God daughter . Yoni & Esegenet love you.😍😍😍 😍Sofia God bless you & your family 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@da8387
@da8387 Год назад
ሶስት የምወዳቹ ባለሙያዎች ጸጊ ሶፊና ዮኒ በቲቪ መስኮት ተሰይማቹ ማየቴ ደስ ብሎኛል💚❤️💙 ተባረኩ
@melatalemayehu9617
@melatalemayehu9617 3 года назад
It is time for the Gospel in anyways, Sofiya Tebareki !!!
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 года назад
ጂጂዬንማ ያልናፈቀ የለም♥️♥️
@mominahassen7580
@mominahassen7580 3 года назад
ጌታ ይባርክሽ ወነጌልን ሰብከሽ ወጣሽ ዮናስ አስተዋይ ነህ
@user-md1fs5rm7o
@user-md1fs5rm7o 3 года назад
አንብቡት ይጠቅማል በተሀድሶ እንቅስቃሴ የተፈጠሩት 43ሺ እምነት ድርጅቶች በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የትምህርቱ አላማ የተሀድሶ እንቅስቃሴ ከየት ጀምሮ ወዴት እያመራ እንደሆነ እና ወደየት እንደሚያመራ ግንዛቤ መስጠት እና ምእመናን ቤተክርስቲያናቸውን እና እራሳቸውን ከተሀድሶ እንቅስቃሴ መፈረካከስ እንዲጠብቁ እና የመናፍቃንን እምነት አስቀድሞ አውቆ መልስ እንሰጥበት ዘንድ ማዘጋጀት ነው፡፡ መልካም ንባብ፡ 1. #ካልቪኒዝም (Calvinism) - ጆን ካልቪን ከ1509-1569 ዓ.ም. የኖረ ፈረንሳዊ ሰው ነበር፡፡ :-በ24 ዓመቱ ካቶሊክን ትቶ ፕሮቴስታንት ሆነ፡፡ የፕሮቴስታንት ተከታዮችንም ለማደራጀት ኢንስቲትዩትስ;(Institutes) የተሰኘ መጽሐፍ ጻፈ፡፡ ተከታዮቹም ካልቪኒስት ተባሉ፡፡ እርሱም ትምህርቱ እንደ ሉተር (መካነ ኢየሱስ) ነበር፡፡ :-ካልቪኒዝም በስዊዘርላንድ፤ በኒው ኢንግላንድ፤ በምእራብ አውሮፓ፤ በእንግሊዝ፤ እንዲሁም በአሜሪካ ደግሞ በፕሪስባይቴሪያኒዝም ስም ተቀባይነት አገኘ፡፡ :-የሪፎርሜሽን እንቅስቃሴ የወለዳቸው የፕሮቴስታንት ዘርፎች ሪፎርማል ቸርችስ ተብለው የሚጠሩ ሲሆን ከነርሱም መካከል ካልቪኒዝምና ፕሪስባይቴሪያን ይገኛሉ፡፡ :-ካልቪኒስቶች በአሜሪካና በአውሮፓ ሪፎርማል ቸርችስ ሲባሉ፤ በብሪታንያና በዩናይትድ ስቴትስ ፕሪስባይቴሪያን ተብለው ይጠራሉ፡፡ አስቀድሞም የደች ሪፎርምድ ቸርች ተብለው ይጠሩ ነበር፡፡ #አንግሊካን ቸርች ደግሞ ከካቶሊክ ከሉተርና ከካልቪን ትምህርቶች በማቀላቀል እንደ ፕሮቴስታንትና፤ ካልቪኒዝም በንጉሥ ሄንሪ በ1536 ዓ.ም. በእንግሊዝ ፓርላሜንት የተፈጠረ ነው፡፡ #ካልቪን ኢየሱስ አይሁድን ብቻ ሊያድን የመጣ ነው በማለት ሮሜ 9፡6-8/ቅድመ ውሳኔን/ ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት በመነጠል ያስተምራል፡፡ መጽሐፍ ግን "ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።" 1ኛ ጢሞ 2፡3-4፤ "ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።" 2ኛ ጴጥ 3፡9 ይላል፡፡ 2. #ባፕቲስት (Baptist Church) - እንቅስቃሴው በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ተጀምሮ ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ቁጥራቸው እየጨመረ መጣ፡፡ ቅርንጫፎቻቸውም ወደ ሃያ ይጠጋሉ፡፡ ሁሉም ቢለያዩም ሕፃናት መጠመቅ የለባቸውም በማለት ግን አንድ ናቸው፡፡ ማቴ 19፡14፤ ዮሐ 3፡5፤ ሉቃ 2፡22-24፤ የሐ. ሥራ 16፡15፤ ዘሌዋ 12፡1-8...ግን ይህን አያስተምሩምም፡፡ :- በ1600 ዓ.ም. የነበረው ጆን ስሚዝ ከፕሮቴስታንት ትምህርት በወጣ መልኩ እንደገና ሕፃናትን ማጥመቅ በመጀመሩ ከእንግሊዝ ተሰዶ በመጀመሪያ ወደ ሆላንድ በመቀጠልም የአሜሪካ ቅኝ ግዛት ወደ ሆኑ አገሮች ከእንግሊዛውያን ባለሥልጣናት ሸሽቶ በመሄድ ባፒቲስት ቸርችን አቋቁሞታል፡፡ :- #ባፕቲስቶች የሃይማኖት መሪ የላቸውም፡፡ መጽሐፍ ቅዱስን በነጻነት አንብበን በገባን ትርጉም መመራት አለብን ባዮች ናቸው፡፡ ሮጀር ዊሊያምስ በ1635 ዓ.ም. በአሜሪካን አገር በምትገኝ ደሴት የባፕቲስቶችን ማኅበር መስርቷል፡፡ - ባፕቲስቶች በመጨረሻ የጥቁር አሜሪካውያንን ልብ ከዶግማ፤ ከቀኖና፤... የጸዳን ነን... ለሽማግሌዎችና ወላጅ ለሌላቸው የመኖሪያ፤ የሕክምና፤ የትምህርት እርዳታ በፈቃደኛ አማኞቻችን እናደርጋለን... እያሉ ማርከው በእንግሊዝ፤ በጀርመን፤ በቻይና፤ በጃፓን፤ በሕንድ፤ በፖላንድ፤ በሩሲያ... ተስፋፍተዋል፡፡ ባፕቲስቶች የሥላሴን፤ የሲኦልን፤ የዲያቢሎስን ትምህርት አይቀበሉም፡፡ እምነት ብቻ በቂ ነው ይላሉ፡፡ ያዕ. 2፡ 14-19 ግን የሥራንም አስፈላጊነት ያስረዳል፡፡ 4. #ሜቶዲስት (Methodist Church) - በ1784 ዓ.ም. ከእንግሊዝ ቸርች ተገንጥለው በአሜሪካ ሜቶዲስት ቸርች ተብለው ተቋቋሙ፡፡ መሥራቾቻቸውም ጆን ዊስሌይ፤ ቻርልስ ዊስሌይና ጆርጅ ዘዋይት የተባሉ ሰዎች ናቸው፡፡ - ሥርዓትና ዘዴ (Rule of Method) የሚል መጽሐፍ ጽፈው ስለነበር በዚህ የተነሳ ተከታዮቻቸው ሜቶዲስቶች ተብለዋል፡፡ በውሳጣቸውም ብዙ ክፍፍሎች አሉ፡፡ 5. #ሜኖናይት (Mennonites Church) - በ1559 ዓ.ም. ሜና ሳይመንስ በተባለው የደች ተወላጅ የተቋቋመ ማኅበር ነው፡፡ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው፡፡ እርስ በርሳቸው በብዙ ቢለያየየም የሕፃናትን ጥምቀት ባለማጥመቃቸው፤ ጥምቀትም ሆነ ሥጋውና ደሙ ምሳሌ እንጂ አማናዊ አይደሉም በማለታቸው ግን ይመሳሰላሉ፡፡ እንቅስቃሴአቸውም ሃይማኖትን እንደ ሽፋን በመጠቀም የተቋቋመ ማኀበራዊና ፓለቲካዊ አጀንዳ የነበረው በሃይል በመጠቀም በዝርፊያና በግድያም የተመሠረተ ነው፡ :- ሚሽ የሚባሉት ሜኖናውያን በጦርነት አንዋጋም፤ አንምልም... በማለት ለየት ያለ ትምህርት አላቸው፡፡ እነዚህም በ1683 ዓ.ም. ጃኮብ ኦማን ማኅበራቸውን መስርቶ በፔንሲልቫንያ ግዛት መኖር ከጀመሩ በኋላ በርሱ ስም አሚሽ ተባሉ፡፡ :-እነዚህ በጠንካራ ሠራተኛነታቸው፤ ጥብቅ በሆነ ምግባራቸውና ታማኝነታቸው እንደ ሆላንድ፤ ሩሲያ፤ እንግሊዝና ሰሜን አሜሪካ ባሉ አገሮች ይታወቃሉ፡፡ 6. ጴንጤዎች (Pentecostalism) - በአሜሪካ ቶፔካ በተባለው የካንሰስ ግዛት በ1901 ዓ.ም. ቻርለስ ፓርሃም በተባለው ሜቶዲስት የተመሰረተ መጤ እምነት ነው፡፡ - ጴንጤዎች ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ ሁለቱም የየራሳቸው ክፍፍሎች አሉአቸው፡፡ ሁሉም ግን በልሳን መናገርና በመንፈስቅዱስ መጠመቅ በሚለው ትምህርታቸው ይመሳሰላሉ፡፡ በተቀረውም ሐሳባቸው ግን የፕሮቴስታንት ዘርፎች ናቸው። - ሁለቱ የጴንጤ ዓይነቶች #ዩኒታሪያኒዝምና #ትሪኒታሪያን ይባላል፡፡ 1 #ዩኒታሪያኒዝም (Unitarianism) - በሥላሴ የማያምኑ አንድ ገጽ ብቻ ብለው የሚያመልኩ አካላት ናቸው፡፡ :-እንቅስቃሴያቸውንም #ኢየሱስ ብቻ (The Only Jesus,Movement)ብለውታል፡፡ :-በአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ የተጠመቁ ዳግመኛ በኢየሱስ ስም መጠመቅ ይኖርባቸዋል፤ ካልተጠመቁም አይድኑም በማለት ፀረ-ሥላሴ አቋማቸውን ይገልጣሉ፡፡ :-አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የማዕረግ እንጂ የአካላት ስሞች አይደሉም፤ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ የኢየሱስ የማዕረግ ስሞች ናቸው፤ አብም ወልድም መንፈስቅዱስም ኢየሱስ ብቻ ነው ይላሉ፡፡የነዚህ ሌላኛው ስማቸው ዋንነስ ቸርች (oneness Church) ይባላል፡፡ :-በኢትዮጵያ ያለው ቅርንጫፋቸው የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤ/ክ ተብሎ የሚጠራው ነው፡፡ 2. ትሪኒታሪያን (Trinitarian) - በሥላሴ እናምናለን በማለት ክርስቶስን ከአብና ከመንፈስቅዱስ አሳንሰው የሚመለከቱ ናቸው፡፡ :- ክርስቶስ በማኅፀነ ዮርዳኖስ ጸጋ መንፈስቅዱስን ባይሞላ ኖሮ ሰይጣንን በገዳም በምድረ በዳ ሳለ ሊያሸንፈው ወይም ከዚያም በኋላ ተአምራትን ሊሠራ ባልቻለም ነበር በማለት በአማላጅነት መድበውት ፀጋ ሰጪ ሳይሆን ፀጋ ተቀባይ ነው በማለት የክህደት ትምህርታቸውን ያሰራጫሉ እነዚህ ብዙ ቅርንጫፎች አሏቸው ከቅርንጫፎቹም መካከል በ1906ዓ.ም የተመሰረተው ሙሉ ወንጌል አማኞች (Full Gospel) ተብሎ የተሰየመው ነው፡፡ :-እነዚህ በጥቂቱ ሃያ ስድስት ቅርንጫፎች አሏቸው። ጥቂቶቹም:-አሴምብሊስ ኦፍ ጎድ (Assemblies of God)፣ ቸርች ኦፍ ጎድ ኢን ክራይስት (Church of God in Christ)፣ ዩናይትድ ፔንቴኮስታል ቸርች
@tashaykef796
@tashaykef796 3 года назад
🥰We can't wait....to see the interview of GIGi.......She is Genuinely for Ethiopians and Ethiopia!
@hbtamu5332
@hbtamu5332 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንዲህ ነው እውነት ነው ከጌታ በላይ ወገን የለም ሁሉም ግዜውን ጠብቆ ይሄዳል በምትም በምንም።
@MR-hk8kv
@MR-hk8kv 3 года назад
Sofi you are bright minded and very well spoken. Tebareki
@azmerachekole4998
@azmerachekole4998 3 года назад
sofiye i love you so much! GOD bless you and thanks EBS
@merongetahun5066
@merongetahun5066 3 года назад
I enjoyed a lot!
@philiposkebede4794
@philiposkebede4794 3 года назад
Really I love Yoniye and Tsegi. Both you are so smart.
@addis.g6448
@addis.g6448 3 года назад
ሶፊ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። ሀይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ዋሹብህ።
Далее
🎙ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ🌇
3:16:26
ጂጂ በዓለም የፖፕ መድረክ
52:04
Просмотров 76 тыс.