Тёмный

አንድ ስድብ አንድ ካባ - ሽመልስ አብዲሳ'' ፤ ''ሃጫሉ እንደሚገደል ሽመልስ ያውቅ ነበር'' ጓደኛቸው|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 913 тыс.
Просмотров 201 тыс.
50% 1

www.amazon.com...

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 362   
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 2 месяца назад
ኢትዮ ፎረም ሰላማቹ ብዝት ይበል ሽመለስ ያሰዋል እንጂ አይሰዋም ህዝቤ ንቃ ለነዚ መጫወቻ አትሁን ሂወት መተክያ የሌላት በፈጣሪ የምትሰጥ የምትወሰደ ለነዚ ፖለቲከኞች ሰልጣን ማረዘምያ አትሁኑ
@negusmamo7153
@negusmamo7153 2 месяца назад
እሳከዛሬ ብዙ ጋዜጠኛ አድምጫለሁ ግን እንደ ኢቶ ፎረም ያለ ምርጥ ተንታኝ አላገኘሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
@wubedilmarihun774
@wubedilmarihun774 2 месяца назад
yelemagn lij
@abisinya117
@abisinya117 2 месяца назад
አንቺንስ ምን እንበልሽ ይለፍሽ😊
@DeerMoose
@DeerMoose 2 месяца назад
ያየሰው ሽመልስ ሁሌም ለዘላለም ኑርልኝ!!! አከብርሃለው ጀግና ጋዜጠኛ ነህ!!!
@KahsayLuel
@KahsayLuel 2 месяца назад
ያየሰው ሽመልስ ለጋዜጠኝነት የተፈጠርኽ ኹራታችን 💛❤️💙💙
@aronyonas7563
@aronyonas7563 2 месяца назад
ወዲ አገው እኮ እዩ ናትና እዩ
@ምስራቅአፍሪካ
@ምስራቅአፍሪካ 2 месяца назад
​@@aronyonas7563ወዲ ኩናማ እኮ እዩ ናትና እዩ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 2 месяца назад
አቦ አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ክብር ለአማራ ህዝብ ፋኖ መንፈሱ የአባቱ ልጅ እግዚአብሔር ሁልጊዜም ይጠብቅልን አሜን፫ ሰላመ እግዚአብሔር ሀገራችንን ደጋግ ኢትዮጵያውያንን ይጠብቅልን አሜን፫
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 2 месяца назад
ከትግራይ ህዝብ ውጪ ሁሉም የተዋረደበት ማንነቱ የታየበት ሀይማኖቶች የሲኦል ልጆች መሆናቸውን ያወጁበት ዘመን ግን አለፈ ጌታ ኢየሱስ ጀግናውን የትግራይን ህዝብ በምህረቱ ይጠብቀው።
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 2 месяца назад
አይ ትግራይይይይይይይይይይይይ።
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 2 месяца назад
አሜን ለማንነት ሕወቱን ሰጠ 💯🙏🏽☮️
@siymergn
@siymergn 2 месяца назад
የናንተ ሥራ ነው ደንቆሮሆ
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 2 месяца назад
@@siymergn ቅዘናም ገና አቢይ ይቀጠቅጥሀል
@ElsaTsega
@ElsaTsega 2 месяца назад
Ye Tigray hezeb gin hero new
@Zwoadi25
@Zwoadi25 2 месяца назад
ካቦማ አማራክልል ነው የሚመረተው መሰለኝ 😁ወይኔ ህዝቤ አማራዬ ፈጣሪ በቃይ ይበልህ መከራው 😥😥
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 месяца назад
ካባ በፊዩዳሉ ዘመን የነገስታቱና የመኳንንቱ እንጂ እንደዛሬው እረኛና ሊስትሮ የሚለብሰው አልነበረም።
@abisinya117
@abisinya117 2 месяца назад
😂😂😂😂 አንተ የነገስታት ልጅ ነክ ነክቶታል 😊❤
@رحمهاحمد-ظ1ف
@رحمهاحمد-ظ1ف 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔምአማራነኝብያለሁአማራነውደየማያመርተው
@AminoMahd
@AminoMahd 2 месяца назад
ኢቲዮ ፎረም የአማርኛ የግብፅ ሚዲያ 😮
@NardosHaileslase
@NardosHaileslase 2 месяца назад
የካባ እና የድብደባ ዘመን ነው።የህዝብ እልቂትን እየደገሱ ካባ የሚለብሱ ሹማምንት የተበራከተበት ዘመነ-ፍጅት።
@MikeS.-uq2tx
@MikeS.-uq2tx 2 месяца назад
Excellent reporting as always. Thank you Yaye!
@dinestefri3131
@dinestefri3131 2 месяца назад
ድንቅ ትረካ ብዙ ግዜ የሚመላለስብኝ ጥያቄ መልስ የሰጠኝ ፕሮግራም
@hgfana6731
@hgfana6731 2 месяца назад
ካባ የረከሰበት መሀይም የነገሰበት ዘመን👉 ቻሉት
@wediKdusGebrial
@wediKdusGebrial 2 месяца назад
ሲጀመር ለአህያ ካባ ምኑን ነው ጥራጥሬ እንጂ
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 2 месяца назад
Kenante belay mehayem midir lay yelem.tigre chirakoch nachu👹👹👹
@EagleEye4118
@EagleEye4118 2 месяца назад
@@Oldkorkoro911I like your profile picture 😂😂😂😂😂 እውነትም ሰገጤ 😂😂😂
@KibromGebremariyam
@KibromGebremariyam 2 месяца назад
Chaw Ahiyaw​@@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 2 месяца назад
@@EagleEye4118 betam chirakoch mehayemoch arroch 🤮🤮🤮🤮
@AbderehimAbdella
@AbderehimAbdella 2 месяца назад
ብልግናዎች በጣም ተቅበዘበዙ መጥፊያቸው ደርሷል ማለት ነው ። እናመስግናለን!!!!
@yohannesaradom8656
@yohannesaradom8656 2 месяца назад
Dear Ethio-Forum, What analysis and documented report of Abiy and Shemeles - the brutal dictators of Ethiopia. Well documented and recorded and the presentation on the top of the world. The characters has background from the fascist of Eritrea - Isayas. The same styles what is happening in Eritrea. Well Done - the most excellent and appreciated media in Ethiopia. I hope to see you on the top of the media once Ethiopia is liberated from these criminals and fascists.
@chobelaw1344
@chobelaw1344 2 месяца назад
Your critical and analytical skills are brilliant. Your perspectives are beyond anything. Well done!!
@MersieAyele
@MersieAyele 2 месяца назад
ያየህ ሰው ሺመልስ ስወድህ እንደው ስሞትልህ አማራ ና ካባ በሚል አንድ ትንታኔ ስራልኝ❤❤❤
@Face12561
@Face12561 2 месяца назад
ይገርማል የኢትዮጵያ ፖለቲካ በደም የተጨማለቀ ነው። የሀጫሉ ግን ያሳዝናል። You're a great narrator!
@سعادهمحمد-ز4و
@سعادهمحمد-ز4و 2 месяца назад
የዋሁአማራየአላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@ኩራባቸው
@ኩራባቸው 2 месяца назад
ኢትዮ ፎረምን ሳልሰማ ከዋልኩ ያመኛል በነገራችን ላይ የመግስት ሚዲያዎች በሙሉ 5ፐርሰት እንኳን አይታዩም
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 2 месяца назад
እግዞ መሀረና ክርስቶስ ምን አይነት አረመኔች ናቸው መድኃኒት አለም እውነት ካለ የእናንተ ን መጨረሻ ያሳየን😢😢
@germayhagos2563
@germayhagos2563 2 месяца назад
ሽመልሽ ፡ እንደ ፡ ጥርሱ ፡ ብዛት ፡ ባለብዙ ፡ ገፅታ ፡ እንሽላሊት ፡ ነው ፡ 😂😂😂
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 2 месяца назад
እሱ ሲራው እየሰራ ነው እገዛህ አሎ አለ እየገዛህ ነው አንተ እርስ በራሲህ ሲትባላ ካባ እያለበሲኽ ኑጉስ አረጋቹሁት🤣🤣
@danielm.5250
@danielm.5250 2 месяца назад
ያየሰው አልተቻለም; ምርጥ ቅንብር😊
@germayhagos2563
@germayhagos2563 2 месяца назад
ሽመልሽ ፡ እንደ ፡ ጥርሱ ፡ ብዛት ፡ ባለብዙ ፡ ገፅታ ፡ እንሽላሊት ፡ ነው ፡ እንኳን ፡ መስዋእት ፡ ሊከፍል ፡ አንዳች ፡ ከጥርሱም ፡ እንኳን ፡ አልጎደለበትም😂😂😂
@GamachuBeyena
@GamachuBeyena 2 месяца назад
No Shemelese Abidissa is missing one below teeth from biting Red meat with mitimittaa.😂❤😅
@Abc123-dw9sc
@Abc123-dw9sc 2 месяца назад
😮😮😮😮አቤት ኮሜት😅😅😅😅😅
@EdlawitKekeba
@EdlawitKekeba 2 месяца назад
ቅማላም ትግሬ አርፈሽ ተረግጠሽ ለመገዛት ብቻ ተዘጋጂ ምድረ እራብተኛ
@GelilaSelassie
@GelilaSelassie 2 месяца назад
You mean his crooked lower teeth and is twisted crooked migete brain
@HagosAklom
@HagosAklom 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 2 месяца назад
ልዩ ሚዲያ ነው መባል ያለበት
@Jordan16523
@Jordan16523 2 месяца назад
በዚህ ዘመን እንደ የኣማራ ካባ የተዋረደ የለም
@EagleEye4118
@EagleEye4118 2 месяца назад
😂😂😂
@aronyonas7563
@aronyonas7563 2 месяца назад
ካባው ዋና አለው የማንም copyright አይደለም
@addistedla
@addistedla 2 месяца назад
ያየዪ ፀረ ብልፀግና ድሮን ነሽኮ
@musefaawol8038
@musefaawol8038 2 месяца назад
በኢትዮጵያ ላይ ሸክም የሆነ ሰው ሽመልስና ድርጅቱ ነው።
@davidamadou3882
@davidamadou3882 2 месяца назад
ገና የቢሮዋቸውን መውጫ መግቢያ ሳያቁ የሚለው ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂
@gimjaamare509
@gimjaamare509 2 месяца назад
Thanks Ethio Forum for you are revilng all are power hunger.I pray for Ethiopia peace.
@kebromweldegebreal1461
@kebromweldegebreal1461 2 месяца назад
ኦ ኣምላኬ የኣቢይና ሽመልስ & እና ኢሰያስ ውድቀታቸው ኣሳየን እና ። ወደፊት የሚወስደን ሰዎች ስጠን
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 2 месяца назад
እውነት ነው እድሜ አማራና ትግራይ ን አጫርሰው እነሱ ትዳር ቁመው ይስቃሉ❤❤❤❤❤
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 2 месяца назад
It’s true 💯
@YA2O23
@YA2O23 2 месяца назад
Absolutely great job Ethio Forum number one 👏
@አሚንአሊ
@አሚንአሊ 2 месяца назад
ያላየሰው በጣም ነው የምዝናናብህ
@Syntifik100
@Syntifik100 2 месяца назад
አማራ ትግራዮችን ለመጉዳት ብዙ ርቀት ተጉዞ ተጉዞ ተጉዞ አሁን ሁሉም ነገር አጥቷል። አሁን ፒያሳንና ፊንፊኔን ጨምሮ ሁሉንም ነገር አጥቷል። የምቀኝነት ነገር ክፋት ጥላቻ በሽታ 🫏🇲🇱
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 2 месяца назад
ልቡ ብቻ ሳይሆን ሆዱም ነው ያበጠው ጎበዝ
@እኔ-Ss
@እኔ-Ss 2 месяца назад
ያየሰው ሽመልስ ድንቅ ምርጥ ጋዜጠኛ አበበ ባዮንም ባልደረቦቹንም ጨምሮ❤❤❤
@Goitomtakeletesfay
@Goitomtakeletesfay 2 месяца назад
Thank you ethio fourm for all the facts
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 2 месяца назад
ገዳዮቹ አስገዳዮቹ የአገርን ንብረት ዘራፊዎች ሽመልስ አብዲሳ እና አብይን ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው እከክ ያልብሳቸው
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 2 месяца назад
ሁሉም ያልፍል ሽመልስም ይሞታል ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ
@derem107
@derem107 2 месяца назад
Budawochi hulachiwum gena talkalachiwu..shime wodefit 💪💪💪💪💪
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 2 месяца назад
@@derem107 ባዶ ጭንቅላት ብነግርህም አይገባህም
@abisinya117
@abisinya117 2 месяца назад
ሙሌ ❤😊😂
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 2 месяца назад
@@abisinya117 ወየ
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 2 месяца назад
​@@muleagidaw6426😂😂😂 ስዩም መስፍን ስኳሬም ሞተዋል ግን ደብረ ፂዮን እና ህዝቡ ቀጥሎዋል 😂😂የሞተ ይሞታል የኖረ ደግሞ አይኑን ለላማየት እድል ያሳጣካል ግን ለምን ትጎርራላቹ ወያኔን የተበቀለው በጉራ አይደለም 😂
@TilahunMulat
@TilahunMulat 2 месяца назад
አንደኛ ምርጫዎቼ ኢትዮ ፎረም ስወዳችሁ
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 2 месяца назад
Absolutely perfect analysis!!!
@SaidHussen-ct4sy
@SaidHussen-ct4sy 2 месяца назад
ያየሰው❤❤🎉🎉
@yohanishabite
@yohanishabite 2 месяца назад
ጊዜ ለኩሉ ግድ የለም አማራ ሞቶ አያልቅም።ግፉ ይቆያቸው
@MolaYemataw
@MolaYemataw 2 месяца назад
በድሃ ልጅ ደም ይሸላለሙበት 😭
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 2 месяца назад
ሀርማን ኮሪንግ" ... ጥሩ አገላለጽ ይሄን አውሬ 😏
@BeBetterTG
@BeBetterTG 2 месяца назад
The best journalist 👏
@ayengeta1270
@ayengeta1270 2 месяца назад
Thank you EF as always
@LiloFre
@LiloFre 2 месяца назад
What a nice narration with evidence
@berhanug7107
@berhanug7107 2 месяца назад
ይገርማል:: አይ:አለማወቅ::
@AdmasuLakew-bo5vh
@AdmasuLakew-bo5vh 2 месяца назад
ትችትህ ጥሩም ይሁን መጥፎ ትኩረትህ ሁለት ብሔሮች ላይ ሆነ ስህተትን መተቸት ከሆነ ስህትት ያለበትን ሁሉ ይሁን ሚዛ የሳትክ ይመስለኛል
@Abc123-dw9sc
@Abc123-dw9sc 2 месяца назад
ኦ ፈጣሪሆይ በከብት እድንመራ ፈቅደህ ከብት እየመሰናቸዉ እያረዱ ጨረሱን እኮ😢😢😢😢😢አረ ፈጣሪሆይ ባተፍጡር የተፈጠርን ሰዉ መሆናችን አሳይልን 😢😢😢😢
@birhanutadele-lm9xv
@birhanutadele-lm9xv 2 месяца назад
አይ ኢትዮጲያ ለገዳዮች ፍርድ እንጅ ካባ😭
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 месяца назад
እውነት ነው የምላሁ እነዚ ለፍርድ ካልቀረብ መሪ ቢቀያየር ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ለውይጥ አይመጣም.. ለፍርድ ይቅረብ.
@Addistube778
@Addistube778 2 месяца назад
ፈረሱ ሽመልስ አብዲሳ 😅 ማጭ😂😂
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw 2 месяца назад
አይ ንፍጣሙ ብአዴን ለሺመልስ ገርዳማ ጥርስ ካባ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 2 месяца назад
ወይ የአመራር ጥበብ!!😅 ሰው መግደል ነው ጥበብ።እነዚህ ሁለት እርኩሶች ፍርዳችውን ከእግዚአብሔር ያገኙታል።
@tsadikomagna6959
@tsadikomagna6959 2 месяца назад
ማያለያያቸው የኮሬኔጌኛ ሚስዘጢር ነው።
@HusseinHussein-q6w
@HusseinHussein-q6w 2 месяца назад
ሽመልስ እንደ ጥርሱ ብዛት ባለ ብዙ ገፅታ እንሽላሊት ነው😂😂 ኣቤት ያየሰው ኣቤት ኣገላለፅ😅
@seladngay1486
@seladngay1486 2 месяца назад
እንደ ሁልግዜውም ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv 2 месяца назад
ፈጣሪ ሆይ የአማራን ትግል ጣልቃ ግባበት።
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 2 месяца назад
ወንድሜ ክበርልን ።
@amanabdu
@amanabdu 2 месяца назад
የሰሜን ፖለቲካ ኢትዬ ለዘላለም ከጥላቻ ከመገዳደል ያለወጣ የመጥፎ እና የደንቆሮ ኢትዬ አንድ እርምጇ ያላረመዱ ደነዞች ሊሂቅ።
@biniamGere6502
@biniamGere6502 2 месяца назад
ግን ሰሜኖቹ የሰሩትን ስህተት በእጥፍ አድርገው ደቡቦቹ ደግመዉታል ። የደቡቦቹ ድድብና ግን በየትኛውም ክፍለ ዘመን በየትም ክፍለ ዓለም አልታየም
@gammebiru9438
@gammebiru9438 2 месяца назад
Welcome back happy Friday
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 2 месяца назад
የግዜ ጉዳይ ነው ዉርደት ይከናነባሉ በሰአታቸዉ ።
@selomontadesse2311
@selomontadesse2311 2 месяца назад
ሰለ ትንተናው ያየሰው እናመሰግናለን
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 2 месяца назад
I can't help but laugh out loud! Now, when I see Shemeles, I see hemorrhoids. 🤣🤣🤣
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 2 месяца назад
You can laugh but he is doing his job 🤣🤣
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 2 месяца назад
@@lemlemtigray8788 what does it mean? Being a devil 😈?
@Kuchakamparach-lg1qd
@Kuchakamparach-lg1qd 2 месяца назад
If I got a change to nominee awards to best medias , Ethioforum would have the top of all medias and should have won the big winner awards for the fact based information sharing, analysis and triangulation.
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo 2 месяца назад
ትለያለህ ያዪስው ❤❤❤🎉
@ፋጢማኢብራሂም
@ፋጢማኢብራሂም 2 месяца назад
ኢትዬ ፎርም አንደኛ
@HananSalwa-tp4ts
@HananSalwa-tp4ts 2 месяца назад
ያያ ሰዉ ❤❤❤
@mekdeswodajeneh3478
@mekdeswodajeneh3478 2 месяца назад
በት ለሽመልስ የሰጠኸው ትክለኛ ስም ነው እግዚአብሔር ይስጥህ
@tigraithelandofqueenofsheba
@tigraithelandofqueenofsheba 2 месяца назад
ያየሰው ጀግናው 🎉❤
@AsdAsd-s9s4c
@AsdAsd-s9s4c 2 месяца назад
አይ ኢትዮ እራሰወዳድሰግብግበ ተረከቡሸ እዳለመታደልሁኖ 😢😢😢😢
@AbsalatMesfin-b5f
@AbsalatMesfin-b5f 2 месяца назад
betam betam betan betam betam gobez gazetegna edimeh ende matusalah fetare edime yistih abo yimechih
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 2 месяца назад
We'll come yayesew abebe All ethio forum family merci ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tinadina6358
@tinadina6358 2 месяца назад
ያዬ ስወድክ ❤❤❤
@henokgelan8091
@henokgelan8091 2 месяца назад
Thank you, bro❤
@robeltsegaye6991
@robeltsegaye6991 2 месяца назад
Bemasereja selemetakerb tekebaynet kefe yale new tnx gen esty tdf benka ejek
@Welse1965
@Welse1965 2 месяца назад
ለኢትዮጵያ ጨለምትነት ለሚሰሙ ባዳዎች በማስደሰት ዶላር የምትቸበችብ ባዳ ጮሌ ብሄርተኛው ፈረሱ ጋልብበት ይመችህ
@NoorA-kk1mb
@NoorA-kk1mb 2 месяца назад
ሽመልስ. ካባውን፣ሁላ. የት. ሊያደርገው፣ነው😅😅😂
@MerhawiHadish-nm3ds
@MerhawiHadish-nm3ds 2 месяца назад
Thanks yaye❤
@NoorA-kk1mb
@NoorA-kk1mb 2 месяца назад
ኒውክለር የሰሩት. መርከብ. የሰሩት. አየር. የሰሩት፣ታንክ. የአለማችን፣ሰወችም፣እንደ ሽመልስ. አብድሳ፣ካባ. የተለበሱ፣አይመስልም፣ሽመልስ፣ዛሬ. ምን እደበላ፣ለማያውቅ፣ሰው፣እድህ ማርገድ፣የጠና አደለም፣የርግማን ነው
@peaceforall7959
@peaceforall7959 2 месяца назад
እነዚህ የምድር ጉዶች
@M-yj5qv
@M-yj5qv 2 месяца назад
ብልፅግና የተባሉት ደም ጠጪዎች የጠጡትን ደም ሊተፉቀርበዋል ካባ ሳይሆን አፈር ድቤ ትለብሳላችሁ እና ትበላላችሁ በሙሉ አፈር ድቤ ትበላላችሁ
@eteneshtefera2582
@eteneshtefera2582 2 месяца назад
ሽሜ ወይ ሽሜ ለጋላ ለጋላ ምን እለኝ ቀጀላ እሉ ፕሮፊስር እዱኞ 😅😅ካባ ኬኞ 😂😂😂😂😂
@dagiliule7460
@dagiliule7460 2 месяца назад
አማራ ለአንተ መቸም መልካም አይደሉም ከብቶች እንዳይጫወትብህ
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 2 месяца назад
እኔ የግ መኝ እቺ word ናት " አረ ጋ ከበደ የቢሮ አቸውን መግቢያ ና መውጫ እንኳን ሳያውቁ" ለ ካባ መንደርደራቸውነው ይቅርታ አርጉልኝ ና እንደ አማራ ሆድ አደር በእለማችን የለም።
@TizazuTTilla
@TizazuTTilla 2 месяца назад
"Sele sewu ...kedeje lilbesewu" aleche Astu. Hametegna aroget meselachugn ahunima!!!
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад
እነዚህን ሰዎች አንቱ ኡምትልዋቸው ስርአት ያላቻው ተብላችሁ እንድትወደሱ ይሆን ??
@Odd375
@Odd375 2 месяца назад
ጌታዉ ምንካሕ የቡና ወይም የቢራ ወግ መሰለህ እንዴ???ሚዲያ አልያም ስብሰባ ላይ አንድን ባለስልጣን አንቱ የምትለዉ ለተቀመጠበት ወንበር እንጂ ለእሱ ስብዕና አልያም ተክለሰዉነት አይደለም።ስንቱን አስተምረን እንጨርሳለን እባካችሁ???
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 2 месяца назад
አይ ኢትዮጵያ ስታሳዝን
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 2 месяца назад
Thank U...
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 месяца назад
ይሔ ዱርዬ ድንጋይ ዕራሥ ነው፠
@LaganaEritrea
@LaganaEritrea 2 месяца назад
ክክክክክክ ወይ ኢትዮ ይገርማል።
@JamelaDoha
@JamelaDoha 2 месяца назад
ካባ ሳይሆን እከክ ይደረብባቹህ😢😢😢😢😢
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 2 месяца назад
Ethio Forum Media 👏👏👏👏👏
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 2 месяца назад
We just talk about something no benefit for our country we need to work hard to fight poverty Abdisha is working for his country that's wonderful
@selomontadesse2311
@selomontadesse2311 2 месяца назад
ሸመልሰ ሰንት ጊዜ ነው ኪንታሮት የሚያመው በቅርብ እኮ ዱባይ ለኪንታሮት ህክምና ሔደው ነበር ሸመልሰ የሰኞ አራዳው 😅
@sisaybekele2148
@sisaybekele2148 2 месяца назад
Woow
@አሚንአሊ
@አሚንአሊ 2 месяца назад
ያላየሰውን የሚደግፍ ኢትዮጵያን የሚጠላ ነው
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 месяца назад
እስኪ ልክ ልካቸውን ንገርልን፡፡
@MeklitBerhanu-cj1bf
@MeklitBerhanu-cj1bf 2 месяца назад
ካባው ግን ኪራይ ነው አይደል?
Далее