Тёмный

አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ 

Fana Television
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 88 тыс.
50% 1

አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 403   
@TesfayeAman
@TesfayeAman 2 месяца назад
የዳንኤል ጥልቅ ማብራሪያ ላይ የጋዜጠኛው ዳዊት መስፍን አስግጎ (ዓይኑን፥ አፍንጫውን፥ ጆሮውን፥ ፈገግታውን) ማዳመጥ፥ ወሳኝ የሆኑ ጥያቄዎችን እየሰነቀረ ማቅረቡ፤ ፕሮግራሙን ያለፋታ ጭልጥ አድርጌ እንድጠጣው አድርጎኛል። ምስጋናዬ፥ ይድረሳችሁ። I gratefully appreciate the Host (Dawit Mesfin) and the Guest (Hon. Deacon Daniel Kibret) for this impressive interview episode, presented on the highlights of the new book Historical Narratives: The Pitfalls and The Abundance. I am eagerly looking forward to watching the next episode sooner rather than later. Thank you. 🙏🙏🙏
@birtukantadele4314
@birtukantadele4314 2 месяца назад
፡ተ።
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 24 дня назад
I have listened to all 3 parts. Please my fellow Ethiopians let us listen to all 3 parts with an open mind. Thank you both gentlemen.Diakon for presenting a rich, well researched and balanced and weĺl spoken views (from your book). You have always put a lot of energy and hard work and research in this and your other books. This book should unite us. Journalist Dawit, thank you for you questions which reflect different perspectives. Berta, Edeg.... you should be a panelist.
@B2D3
@B2D3 24 дня назад
ዳኒን አለማድነቅ አልችልም በጣም ጥሩ ጥሩ ሀሳብ የተካተተበት መጽሐፍ ነው❤❤❤
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il День назад
Alama manasanuu kadeendhuvaa fudhachiizuumokoraajii.aa A A A A tomaabashiichakadufii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il День назад
Umataaf buqeetukanamatii diifiinqiiliidhaa dubiihojataan gududee hiirabuudhalee
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il День назад
Shujafiis.akkmiitii adanbahanii kadariifii musaanboo akkamiitii
@ermiashabte-e9y
@ermiashabte-e9y 23 дня назад
Fetari bertatun chemero yestek dani !! Thanks GOD to have you in my country!!
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 2 месяца назад
Thank you, Mr Dave Dikon Daniel... you're gifted🎉🎉 God bless you 🙏
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 2 месяца назад
ዶር በዚህ ዘመን ምሁር መች ይከበራልና እርሶ ግን ክብር ይገቧዎታል እናመሰግናለን
@almaz7677
@almaz7677 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🥰thankyou🥰🥰🌹🌹
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 2 месяца назад
Deacon Daniel kibret is really reasonable and bright minded person we need to appreciate
@haregtube7706
@haregtube7706 2 месяца назад
Wow ,This gentleman is so brilliant! I have so much respect for him. God bless him 🙏
@getebekele8167
@getebekele8167 2 месяца назад
ዳንኤል ትልቅ መረዳት የተሞላ ባለ እፁብ እዕምሮ ነው ይህ መፅሐፍ በትምህርት ፍኖተ ካርታ ውስጥ ተካቶ የወጣቱን አዕምሮ ለመገንቢያ እንደሚደረግ ተስፋ አደርጋለሁ:: ወንድሜ! አምላክ ይባርህ!!!
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 2 месяца назад
የወረደ ሰው ሆኖ ነዉ ያገኘነዉ
@almaz7677
@almaz7677 2 месяца назад
🥰🥰🥰🥰thank💯you
@almaz7677
@almaz7677 2 месяца назад
​@@kirstanmore1709አግዚአብሔር ልቦና ይታቺሁ 😭
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 2 месяца назад
Thanks a million!! We Ethiopians lucky to have genius person like you wish you all success!!! Congratulations!!!!🎉
@wosenmaru
@wosenmaru 21 день назад
የእዉቀት ምንነትና ማንነት መለኪያ ከማንኛዉም ወገንተኝነትና ተላላኪነት የፀዳ እውነተኛ ሃሳብ ተባረኩ።
@gashahunt
@gashahunt 2 месяца назад
ጋዜጠኛ ዳዊት እጅግ በጣም ባለሙያና በጥያቄዎችህ ብስለት ያሳየህበት ከዳንኤል ክብረት እውቀት ጋር የምትተካከል ችሎታህን አይተንበታል የዳንኤል መፃሀፍት አንብቤያቸዋለህ በየጋዜጦች የሚያስነብበንን ርዕስና ታሪክ ብዙ አውቀንበታል በዝህ ዘመን የተገኘ መምህር ስለሆነ እድሜውን ከጤና ያድልልን አንተም አዘጋጂ እውቀትህን ከዚህም በላይ ያስፋልን ተባረኩ እንኮራባችኋለን።
@almaz7677
@almaz7677 2 месяца назад
❤❤❤❤🥰🌹🌹than🥰kyou
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 2 месяца назад
❤Dn Daniel is one of the blessed intellectuals in the plant 👏. GOD BLESS him 🙏 and his family. His intelligence and moral integrity are at different levels 👌. GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤.
@yosephtesfaye1771
@yosephtesfaye1771 2 месяца назад
God bless you this is the truth history of ethiopian people is equality liberty and fraternity.no nation oppress another nation.
@DanielDiriba-r2b
@DanielDiriba-r2b 2 месяца назад
I think, this is the right perspective about the narrations based on facts!....I wish our society is aware of the sources and impacts of narrations which can lead us into our demise. Also, our society has to focus on positive narrations!....The major thing is that, the future needs not be same as the past, it must be better!....History needs to be quoted only if a lesson is drawn from it!...Thanks to Muaze Tebebat Daniel Dibret that he had reflected a plausible explanation!...
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ 2 месяца назад
እውነት አርነት ያወጣል እናመሰግናለን ዳኒ🙏🏾 ንግግሮችህ ለታመመ መድሀኒት ናችው
@ashenafigudeta2564
@ashenafigudeta2564 2 месяца назад
በጣም ደስስ የሚል ውይይት እውነተኛ ሙሁር ይህ ነው ዲ/ ዳንአኤል ክብረት በፀጋው ያኑርክ
@almaz7677
@almaz7677 2 месяца назад
Thank🥰you🥰🥰🥰🥰🥰
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 месяца назад
😂ቂቂቂቃቃቃ ግዴለም ቲንሽ ቀናት ብቻ ጠብቁ ታዩታላቹሁ በቅርቡ ለቅሷቹሁ ማቆሚያ አይኖረውም እመኑኝ እናንተ አሽቃባጮቹም ሆናቹሁ እሄ የዲያቢሎስ አጋፋሪ የሆነው አሁን የምታደንቁት ዳንኤል ክብረት(ጋኔል ክብሪት) የመጨረሻቹሁ ተቃርቧል ለቅሷቹሁም ማቆሚያ አይኖረውም ማምለጫም አይኖራቹሁም እመኑኝ
@nebyouteklewold1875
@nebyouteklewold1875 2 месяца назад
Daniel Kibret, you are simply the best!!! Make sure to include all our history included in the future of Ethiopia
@tezazubireda3706
@tezazubireda3706 2 месяца назад
Very important probing questions from the journalist and insightful response from M. Daniel helpful for re-calibration of our self ideology.
@abebemengesha6314
@abebemengesha6314 2 месяца назад
Eye opening! Let's listen with an open heart!
@misganawayele
@misganawayele 2 месяца назад
ስለ ኢትዮጵያ የበለጠ እንዲያውቅና ያነቀኝም ትልቅ የሀገሬ ሃያሲ ነው
@Mathyas-c9l
@Mathyas-c9l 2 месяца назад
ውድ ወንድማችን ዳንኤል ክብረት እውነትም አንተ ምርጥ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ነህ!!!
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 2 месяца назад
እኛ ኢትዩጵያውያን ዛሬ ታሪክ ሰርተን እምናልፍ ነን የኛ ጊዜ ዛሬ ነው ልጆቻችን እንዳይወቅሱን ዛሬ ሰርተን እናልፋለን ያለፈው አለፈ በጎውን እናስቀጥላለን ክፉውን እንዳይደገም ሁላችንም በአንድነት እንሰራለን ።
@bereketkiflejibicho3015
@bereketkiflejibicho3015 2 месяца назад
አታካች እና እልህ አስጨራሽ ጉዞ ቢሆንም በተባበረ ክንድ ይችን ጥንታዊ ሀገር የተሻለ ሀገር በማድረግ ለመጪው ለትዉልድ እንደምናስተላልፍ አልጠራጠርም። እናመሰግናለን የተከበሩ ዲያቆን ዳኒኤል ክብረት!
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 месяца назад
የብልፅግና ካድሬዎች comment ላይ ከነ ፎቶዋቸዉ ነዉ ዱቅ ሚሉት ለ attendance.
@bereketkiflejibicho3015
@bereketkiflejibicho3015 2 месяца назад
@@karozimathestar929be responsible citizen I am responsible citizen!
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 2 месяца назад
ዳንኤል ክብረት አማራ ቢሆንም እንደ ሌሎች አማሮች ደነዝ መሀይም ዘረኛ ያልሆነ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ❤❤
@ezrazeleke1909
@ezrazeleke1909 2 месяца назад
"አሰባሳቢ ማንነት በአንድ አገር ልጅነት" የሚል መፅሀፍ በአቶ ሀሰን ይመስለኛል የተፃፈው። ዲያቆን ክብረት ይህን የአሰባሳቢ ማንነት ስሌት ወይም ፎርሙላ ያገኘው ይመስላል። መነጋገር፡ መከባበር፡ መደማመጥ፡ መማማርና መግባባት። ጥሩ ውይይት ነው።በርቱልን!
@yenukakiflu2718
@yenukakiflu2718 2 месяца назад
ድንቅ ውይይት ነው መጽሀፉን ሁሉም ሰው ሊያገኘው አይችልም ከዋጋውም አንጻር ቢሆን ሁሉም አያገኘውም ስለሆነም እንዲህ ያለው ድንቅ ማብራሪያ በሰፊው ቢቀትል ጥሩ ነበር ምክንያቱም ይህ የትርክት መርዝ ለረጅም ዘመናት ስንጋተው የኖረ ስለሆነም ሰንኮፉን ለመንቀል እንዲህ ያለ የተራዘመ ጭውውት ያስፈልጋልና ይቀጥል እናመሰግናለን
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 месяца назад
የብልፅግና ካድሬዎች comment ላይ ከነ ፎቶዋቸዉ ነዉ ዱቅ ሚሉት ለ attendance.
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 2 месяца назад
በደንብ አዳመጥኩት ከሙ ጥዲ ዳንኤል የጠያቂው ጋዜጠኛ ብስለት የተሞላበት አጠያየቅ አስደስቶኛል እናመሰግናለን ዳኒ የሰፈራችን ልጅ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤
@almaz7677
@almaz7677 2 месяца назад
❤❤❤❤🥰🥰🥰thank💯you🥰
@kebedekibret576
@kebedekibret576 2 месяца назад
እጅግ በጣም የምወደዉና የማደንቀዉ ጹሁፎቹ ፈጽሞ የማይጠገቡ የኢትዮጵያችን ብርቅዬ ጸሀፊ ነዉና ረጅም እድሜና ጤና እግዚያብሆር ይሰጠዉ ዘንድ ምኞቴ ነዉ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 месяца назад
የማነህ እበት ደደብ ከብት እባክህ ? አንተም ሆንክ እሄ አሁን የምታደንቀው ዲያቢሎስ ደነዝ ደንቆሮ አህያ ምነው በቀረብን ባልተፈጠርን አፋችንን እየከፈትን ባልኖርን የምትሉበት የማትቀረዋ የመከራና የለቅሶ ቀናቹሁ እየመጣላቹሁ ነው መሸሸጊያቹሁ ወዴት ይሆን ወይስ አልሰማንም አላወቅንም አልገባንም ነበር ልትሉ ይሆን ? መልካም የሲኦል ጉዞ ይሁንላቹሁ እናንተ ከይሲ ከሃጂዎች የእርግማን ልጆች ለማይቀረው ጠረጋ እራሣቹሁን አዘጋጁ
@lemmadegefa5456
@lemmadegefa5456 2 месяца назад
Great interview! Well-done Deacon Daniel. You are simply the best!
@yohannestamiru6029
@yohannestamiru6029 25 дней назад
Not only amazing but also intellectual analysis.
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 2 месяца назад
ከዚህ ቀደም እንደዚህ ሰውዬ መጽሐፉን ገዝቼ ያነበብኩለት ሰው የለም አሁን ደግሞ እንደሱ አይነት እንኳን መጽሐፉን ስሙን መጥራት እጅግ ጸያፍና ነውር የሆነብኝ አውሬ የለም! ዲያብሎስ ሲፈልግ በመላዕከ ብርሃን ሲፈልግ በሰው መልክ ጻዲቅ መስሎ ይከሰታል ሲባል አላምንም ነበር፤ ይሄው በኔ ዘመን ይህን አውሬና አለቃውን በአይኔ በብረቱ አየኋቸው። እግዚኦ ማረን በዘራችን አይድረስብን። ይህ ሰው ማለት የኢትዮጵያው የዘር ጭፍጨፋ ፕሮሞተር የሯንዳው ፌሊሲየን ካቡጋ ነው። ግድ የለም ይህም ንፋስ ያልፋል የማያልፍ የለምና። እስከዚያው ድረስ የኢትዮጵያው ኢዲ አሚን ዳዳው መሪም ሆነ ፌሊሲየን ካቡጋዎች እንደፈለጉ ማውራትና የዘር ጭፍጨፋ ማድረግ ትችላላችሁ። ታላቁ ቅዱስ መጽሐፍ በዮሐኒስ ራዕይ ላይ አውሬ የፈለገውን ሁሉ ያደርግ ዘን በምድርና በነዋሪዮቿ ለጠቂት ጊዜ ሥልጣን ተሰጠው ይላል። አዎ ለጥቂት ጊዜ ሥልጣን ሰለተሰጣችሁ እንደፈለጋችሁ ሁኑ። የማይቀረው የኢትዮጵያ ትንሳዔም ተቃርቧልና እኛ ግን ሃሴት እናደርጋለን። አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ። አሜን
@walbet2700
@walbet2700 2 месяца назад
ሙዓዘ ጥበብ ዳንኤል ክብረት መልካም ትንተና ነው። መጸሃፉ ጥሩ ግብዓት ይሆናል ብዬ እገምታለው እስካነበው ሌላ አልጨምርም። ከቃለ ምልልሱ በመነሳት ግን አንድ ሁለት ነገር ልበል። የመሬት ላራሹን ትግል ግንባር ቀደም ሆነው ሲመሩት እና ሲያቀነቅኑት የነበሩት ከአማርኛ ተናጋሪ ማህበረሰብ የወጡ ብቻ ሳይሆኑ የባላባት ልጆችም የነበሩ መሆናቸውን ማስታወስ "ጨቋኝ ህዝብ" አልነበረም የሚለውን እሳቤ ሊያጠናክር ይችላል. ከእነ መንግስቱ ነዋይ ቀጥሎ እነ ጥላሁን ግዛውን መጥቀስ ይቻላል። በተዘዋዋሪ ግን ይህ የባላባት ልጆች የፍትህ ጥያቄ እኩይ እና ሌሊኒስት ተብሎ የሚታለፍ ሳይሆን ትምህርታቸው ለማህበረሰባዊ ስር ነቀል ለውጥ እንዲሆን ከመፈለግ ጉጉት (የልጅነት) የመነጨ እንደሆነ ይታየኛል። ማህበረሰቡን ያላገናዘበ አብዮታዊ ንቅናቂያቸው የውድቀቱ ምክንያት እንደሆነ እረዳለው ... የተማሪዎች ትግል ገና ብዙ ጥናት ሊሰራበት የሚገባ የታሪካችን ክፍል ነው። በየ አውዱ የንጉሱ መውደቅ ምን ያህል የአፍሪካ ሃገራት ነጻነት ትግል አስተዋጿቸው ጋር የተያያዘ ነው? የ ኪሲንገርን ፖሊሲ ልብ ይሏል። በተማሪዎች ንቅናቄ ስንቱ በቅን ስንቱ የውጭ ሃገራት መጠቀሚያ (regime change) የሆኑ ናቸው? ባጠቃላይ ሌላ ጥራዝ እንጠብቃለን 🙏
@EliasAbdulaziz-bm3zj
@EliasAbdulaziz-bm3zj 2 месяца назад
real ጋዜጠኛ። ዴቭ❤❤
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 2 месяца назад
Impressive discussion❣️🙏🏽 I think the new chapter of Ethiopian history will begin with Abiy and his Team🇪🇹 I have no doubt they will bring peace☮️ for the new generation ❤️🙏🏽
@MichaelSharl-jn6vg
@MichaelSharl-jn6vg 2 месяца назад
Wow ,exactly my thinking.Dani i like you Viva Ethiopia ❤
@lhaile1499
@lhaile1499 2 месяца назад
አረመኔ የሰይጣን ልጅ ዳንኤል ኽርፋት ልብህ ጥቁር ልብ አረመኔ 🎉ጁንታ🎉 ጀግና አሳየኽ ሱሬውን ጀግንነቱን
@goodvision9755
@goodvision9755 2 месяца назад
በጣም ጥሩ ንግግር እና ትክክል ሀሳብ ነው ብዬ ነኝ
@abadittadesse5892
@abadittadesse5892 2 месяца назад
ዳኒኤል ክብረት የማሕበረ ቅዱሳን መስራቹ ከዕለታት አንድ ቀን ፈጣሪ ይፈርድ ዘንድ ፀሎቴ ነው💔💔
@silas8349
@silas8349 2 месяца назад
❤ ልብ ይመርቅ ❤
@me_212
@me_212 2 месяца назад
የሰው ልጅ አንድን አይነት ነገር አይቶ የተለያየ ትርጉም መስጠቱ አንድ የተፈጥሮ አካልም ዉበትም ነዉ... ዉበት ራሱ እንደ ተመልካቹ ነዉ!!!!!.... ሰለዚህ ትርክት ተፍጥሮዋዊ ነዉ!!!!!... ሁሉም ሰዉ ፈጣሪ አለ ብሎ ያምናል ግን በተለያየ መንገድ ይረዳል.... ታሪክን በአንድ መነፅር መመልከት አይቻልም... ሰውችን የሚያስማማው በፍትሃው ሕግ ስር እኩል መኖር እንጂ እኩል መረዳትን ማምጣት አይቻልም.... ትርክት መቼም አይጠፋም!!!!አጠፋለው የሚልም ካለ አብዷል ማለት ነዉ.
@Yidnekachewkifle-x5u
@Yidnekachewkifle-x5u 2 месяца назад
ትክክል ግን ትኩረትህ(ሽ) ስለተፈጥሮ ስለመቀየር ሳይሆን ደካማ ጎናችንን ለማሸነፍ ተስፋ አለምቁረጥ ወይም መማር እንደሆነ ይረዱ። ይህን ተፈጥሮአችንን ያሸነፉ እንዳሉ አይርሱ። እንደውም ፍጹማንም አሉ። ቅዱሳን። ፈጣሪ ያበርታን።
@emebetwoldehana5778
@emebetwoldehana5778 2 месяца назад
Lik new tirkt aytefam tefetroawi nw tarik eskale dires. Ende egna Hager betarik mknyat letenegere trikt ena bezam betefetere chigr mknyat lederes I et megefagat...gn...yebesele astesase na bislet endinoren yh sew yanesaw hasab gn meseretawi new. Yegl hasabe new.
@TsehayWende-z6r
@TsehayWende-z6r 2 месяца назад
ለዳንኤል አሰተዋይ ልቦና ይሰጠጥልን
@kalu8560
@kalu8560 2 месяца назад
ኢትዮጵያን የመወድ ሁሉ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግልን ።።።
@josephnegash5916
@josephnegash5916 2 месяца назад
ዳንኤል ክብረትት የእውነት ኢትዮጵያዊ ነው
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 2 месяца назад
ሙአዘ ጥበብ ያለችህ ቤ/ተክርትያን ዛሬ በአንተ ዘመን ማቅ ያስለበስካትን አትርሳዉ
@iandi907
@iandi907 2 месяца назад
የኢትዮጵያን መንፈሳዊ እሴቶችን የበሉ ትንንሽ አጋንንቶች ሀገራችንን ሰለቀጧት😭😭🥰 በምንም መመዘኛ የምእራባውያን ስልጣኔ ኢትዮጵያውያንን አይወክልም
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 2 месяца назад
I understand what you are saying Mr. Daniel. What you are saying is “ please grow up.” Let us go forward to better each other for better future, together. Yet, let us learn together. Stop the war and the blood. That is what I hear you saying. I understand you have more to say. Yet-growing up is for all of us. Thank you for your insight Mr. Daniel. Good interview fana.
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 месяца назад
He and his master, Abiy Ahmed, will pay for their crimes. No Justice no peace!!!!!
@samit288
@samit288 2 месяца назад
ይህኛውን ሙኃዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤልን ነው ሀገራችንና ሕዝባችን ይፈልግ የነበረው! ግሩም ቃለምልልስ ነበር። የጋዜጠኛውን ወሳኝ ጥያቄዎችንና የሙኃዝ ጥበባት ምልሽ አለማድነቅ አይቻልም። ወደ ሚዲያውና ጽሑፍ እንዲመለስልን እንጠይቃለን!👌
@Black-2024
@Black-2024 2 месяца назад
▪️▫️Thank you & #God bless you #ዲያቆን_ዳንኤል_ክብረት 😊👍💚💛❤️
@goodvision9755
@goodvision9755 2 месяца назад
Wow really good view Mr diyaqon kibret
@tesfayedegefu679
@tesfayedegefu679 2 месяца назад
Dani --thank you
@ourright7728
@ourright7728 2 месяца назад
የትርክት አስተማሪው ……የተረት አባት…. የጦጣ እና ዝንጀሮ…...አስተማሪ…... ቋቅ አለኝ አነተን መስማት….!!!
@mulatutule8243
@mulatutule8243 2 месяца назад
ክቡር ዳንኤል ክብረት ! እስከዛሬ የሀገራችን ችግር ሆኖ ሲያባላን የነበረና አሁንም ያለ የዳፍንቶችን ትርክት (Narrative ) ፍንትው አድርገህ ለፀሓይ እንደተሰጣ ስንዴ ስለአጋለጥከው ልትመሰገን ይገባል :: ዕድሜ ይስጥህ !
@amensisa3648
@amensisa3648 2 месяца назад
Dani you're an intelligent patriotic elite. ❤
@iandi907
@iandi907 2 месяца назад
😂😂😂
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 2 месяца назад
ልክ እንደዚሁ ማለት ነዉ ይታይህ በአብይ ዘመን ትግራይ አምጾ ሁለት ዓመት ተዋጋ አማራ ግፍ አንገሽግሾት በቃኝ ብሎ ለአንድ ዓመት እየተዋጋ ነዉ ደቡብ መኖሩንም ያለ መኖሩንም አይታወቅም ኦሮሞ በከፊል ቢጠቀምም በከፊል ለስድስት ዓመት እየተዋጋ ነዉ አዲስ አበባ አንገቷ ታንቆ ልትፈነዳ ደርሳለች ስለዚህ ህዝብ በመሪዉ ላይ ተነሳ አመጸ ማለት የኸዉ ነዉ ብቻ መጨረሻችሁን ያሳየን
@abbaa8712
@abbaa8712 2 месяца назад
waw Dani. Love from son of Dembi dollo from Norway. Next i expect you to speak in Afan oromo and Tigrigna and more. That is the real Ethiopia.
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 2 месяца назад
እኔ የፋና ፣ቴሌቭን፣ሁሌም ፣ያሳዝነኛል ሆድ አደር
@achutubeethiopia5195
@achutubeethiopia5195 2 месяца назад
ስለሰጠህን መልካም እይታ እናመሰግናለን የእኔ ጥያቄ ግን ይህን መፅሐፍ ዲ.ዳንኤል ማንን አስቧ ፃፈው ማለቴ በዚህ ዘመን ላሉ ልሂቃን ወይስ ለህዝቡ ነው ? ለልሂቃኑ ካልን አውቀው አይደል ወይ ነገሮችን የሚያጣምሙት ለህዝቡ ካልን ድሮም ቢሆን የሌሉ ትርክቶች በልሂቃኑ እየተጫነበት እንጂ ህዝቡማ መች ይፈልገዋል
@almaz7677
@almaz7677 2 месяца назад
አግዚአብሔር ይመስገን 💯💯💯💯🥰🥰🌹🌹🌹🌹ባዉነት ፃጋዉን ያባዛልክ 🥰🥰🌹🌹🌹🌹
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 2 месяца назад
እረ በህግ አምላክ። ዛሬም ገዥዎች አሉ። ጨቋኞች ናቸወ። ልዩነቱ የዛሬ ጨቋኞች የሚጨቁኑን በምንናገረው ቋንቋ መሆኑ ነው በጣም የጎዳን። የሚአሳዝነው ደሞ አንተም የዘመኑ ጨቋኝ አካል መሆንህ ነው።
@EphremMathewos
@EphremMathewos 2 месяца назад
እሚገርም ማብራሪያ ነው ድንቅ የማስረዳት ችሎታ።
@muluteffera6754
@muluteffera6754 2 месяца назад
Dang you are Amazing God bless you.
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 2 месяца назад
My favourite person
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 2 месяца назад
በጣም የማከብረውና የማደንቀው ሰው ነነው..ከነልዩነታችን ጭምር
@isakosm
@isakosm 2 месяца назад
You have the courage to come out and write this kind of book at this critical time,i can't wait to read well done.
@TadeleA
@TadeleA 2 месяца назад
ዳንኤል እስማማለው በሀሳብ ትርክት ሊያግባባን ይገባል አዲሱን አለም መኖር የምንችለው ጉራንና ስድብን ማስቀረት ያስፈልጋል።ሁሉም ሀገርን አቁሞል ሙቶላታል።
@me_212
@me_212 2 месяца назад
በየትም ዓለም ታሪክ ከ ጥንት እስክ ዛሬ....ጮካኝ መንግስት እንጂ!!!!!! ጮካኝ ሕዝብ የለም!!!!
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol 2 месяца назад
Hizb kefekedelet, ande megest wede awere ent yelewetal..
@gebeyehuosman6721
@gebeyehuosman6721 2 месяца назад
እውነትን የያዘ ሀቅ ነው:: ነገር ግን የማን ጥፋት ነው? ማነው ተጠያቂው ?እኛ ተማርን ብለን የምንመፃደግ ወገኖች አይደለንም ወይ ? እኛ ስልጣንን ሳይሆን መሻት ያለብን ወገናችንን ከዚህ ስቃይ እና ኃላ ቀርነት ማውጣት ነው:: እሳት ውስጥ ያለው ወገናችንነው:: አእምሮ ያለው ያዳምጥ ለተግባሩ እውን መሆን እንረባረብ:: የአለምን ሁኔታ እንገንዘብ::
@Deon.99
@Deon.99 2 месяца назад
👉 ADVISER ??? To divide 🇪🇹 ??? Look what is happening now, six years !!!!!
@hananTeshome111
@hananTeshome111 2 месяца назад
በተዘዋዋሪ የአማራ ሴራና ትርክት የሚያፈርስ መፅሀፍ ነው
@mulatutule8243
@mulatutule8243 2 месяца назад
ድንቅ ምሁር አንተን የመሰለምሁር ሀገራችን መቼ ታፈራ ይሆን ? መቼም አንተን አጠቃልልም እንጂ አንድ ቀን ያልከው አስታወሰኝ :: "የዛሬ ዘመናዊ ምሁሮቻችን በሬና ገበሬ " ማለያየት አልቻለም :: እስከዛሬ አድ ናቂህ እድርጎኛል :: የሀገራችን ምሁራን አበዛዝ አይተን የገበሬ ወገኖቼ ከድሮ የአስተራረስ አለመላቀቅን ስመለከተው ዘመናችን ያለቀው በትርክት ላይ መሆኑን ያስታውሰኛል ::
@CalnNega
@CalnNega 2 месяца назад
ዳንኤል ክብረት ግልፅ ፊትለፊት ተናጋሪ የአቋም የመርህ ሰዉ ነዉ። በየትኛውም ወገን ያለ ፅንፈኞች ቢጠሉት አይገርምም።
@iandi907
@iandi907 2 месяца назад
ድሮ ቀረ ይሄ መወድስ 😭😭😭 በኢትዮጵያ የመጨረሻ ተስፋ የቆረጥነው እንደ እነሱ ያሉ የስልጣንና የመወደስ ሱሰኞች ህዝባቸውን ሲረሱ ስላየን
@girmaamen
@girmaamen 2 месяца назад
የምወደው ጀግና ሰው❤❤❤ ሀቅ ስንቁ✍️ ጋሽ አይፈሬ❤❤
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 месяца назад
የብልፅግና ካድሬዎች comment ላይ ከነ ፎቶዋቸዉ ነዉ ዱቅ ሚሉት ለ attendance.
@girmaamen
@girmaamen 2 месяца назад
ስም አታጥፋ የአብይ ካድሬ ነኝ 😂 ወደፊት የብልጽግና ወይ የኢዜማ እሆናለሁ 😂​@@karozimathestar929
@ethiohager9100
@ethiohager9100 2 месяца назад
Tebeda
@DanealTsegayaDani
@DanealTsegayaDani 2 месяца назад
የአንተን መጽሀፎች ያነብኩበትን ዘመን ከእሜዬ እቀንሠዋለሁ ሁለት ሰው
@davehm1825
@davehm1825 2 месяца назад
አይ ጅሎ! ያው ደድበህ ትቅቀራለህ ማለት ነው! ዱቄት!
@DanealTsegayaDani
@DanealTsegayaDani 2 месяца назад
ወንድሙን ደንቆሮ ብሎ የሚሰድብ ፍርድ ያገኘዋል
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 2 месяца назад
“ The Land of Origins” = Ethiopia
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 2 месяца назад
ዳኒ እናከብርሐለን እንወድካለን ።
@me_212
@me_212 2 месяца назад
1....ሁሉም ሰዉ የ አዳም ልጅ ነዉ (ታሪክ ነዉ )... አዳም መቼ ተፈጠረ??? አዳም እንዴ ተፈጠር??? አዳም የት ተፈጠረ??? አዳም ለምን ተፈጠረ??? ለሚሉት ጥያቀዎች ሁሉ መልሳቸው (ትርክት)ነዉ ማለት ነዉ..... 2...ሁሉም ሰዉ ፈጣሪ አለ ብሎ ያምናል (ታሪክ ነዉ )...የሚያምንበት መንገድ እንደ ትርክቱ የለያያል... ሰለዝህ ሀይማኖቶች ትርክት ናቸው ማለት ነዉ.
@hashimahmed2975
@hashimahmed2975 2 месяца назад
የጀግና ጀግና የቁርጥቀን ልጅ ማይለወጥ ማይቀየር ፊሊፕሥ
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 2 месяца назад
አንዱ እና ትልቁ ጉዳይ በሃገራችን ላይ የተፈጸሙ ክፉ ጉዳዪች በዘመኑ ከነበረ ነባራዊ ሆኔታ እና ስልጣኔ ጋር ተያይዞ በአለማችን ባሉ ሃገራት ሁሉ የተፈጸመ እንጂ እኛ ሃገር ብቻ የተፈጸመ አድርጎ መቁጠር ነው ችግሩ
@YodiMeki-hl2yu
@YodiMeki-hl2yu 2 месяца назад
የስምንተኛው ሺ የእብይ ኣህመድ ባሪያ ዳንኤል ክስረት😂😂😂
@gayanohu4139
@gayanohu4139 2 месяца назад
የ ዳኒ ተረቶች ሁሌም ይገርመኛል!
@adanemuluneh8559
@adanemuluneh8559 20 дней назад
Well explained
@tewodroskassa7801
@tewodroskassa7801 2 месяца назад
ጠያቂው በበቂ ሁኔታ አልተዘጋጀም። አልተመጣጠኑም። ሌሎቹን ሲጠይቅ ጥሩና ጠንካራ ልጅ ነበር። እዚህ ልጅ ላይ ግን ደክሟል። ከስም አጠራር የሚጠብቁና የሚላሉ ቃላት ጀምሮ በቂ የታሪክና የትርክት ምሳሌ እንግዳው ሲያቀርብ ሞጋች የታሪክና የትርክት ጥያቄ ማንሳት አልቻለም። እንግዳው የቱንም ያህል ባለስልጣን ቢሆንም ጠያቂው እንደ ጋዜጠኛ እንደ ሞጋች ሆኖ መቅረብ ነበረበት።
@tekaligngizaw3896
@tekaligngizaw3896 2 месяца назад
I love dani he is perfectly Ethiopian
@ethiohager9100
@ethiohager9100 2 месяца назад
Tebeda
@faysalabdulahiahmed
@faysalabdulahiahmed 2 месяца назад
Best of the best
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 месяца назад
የብልፅግና ካድሬዎች comment ላይ ከነ ፎቶዋቸዉ ነዉ ዱቅ ሚሉት ለ attendance.
@MichaelKebede-cq9kj
@MichaelKebede-cq9kj 2 месяца назад
Atleast he is trying to save his country
@ethiohager9100
@ethiohager9100 2 месяца назад
Tebeda
@danieltadele4233
@danieltadele4233 2 месяца назад
ዳንኤል የዕዉቀት የታሪክ ፍልስፊ ሊቅ መሁሪ ነዉ🎉🎉🎉
@ayelemekonen9658
@ayelemekonen9658 2 месяца назад
ሀሳብ በሀሳብ ይሞገታል የኛ ሀገር ደንቆሮዎች ግን ከስድብና ጭፍን ትችት አይፀዳም አይ አበሻ ምን ትሆን ??? የሀገር አረሞችና ዋጋ ቢሶች
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 месяца назад
የብልፅግና ካድሬዎች comment ላይ ከነ ፎቶዋቸዉ ነዉ ዱቅ ሚሉት ለ attendance.
@Ahadu.
@Ahadu. 18 дней назад
እና አንተ ምርቃት ነዉ(ደንቆሮ ስድብ መስሎኝ)
@ayyaana9918
@ayyaana9918 2 месяца назад
አሁን ጋኔል ክስረት በሚለው ይስተካከል
@nebiyudawit-ws2uk
@nebiyudawit-ws2uk 25 дней назад
በጅምላ የብዙሃን በደልና ጭቆና የለም አባት ቤተሰቡን እኩል ሊጮቅን አይችልም?
@gebeyehuosman6721
@gebeyehuosman6721 2 месяца назад
እውነትን የያዘ ሀቅ ነው:: ነገር ግን የማን ጥፋት ነው? ማነው ተጠያቂው ?እኛ ተማርን ብለን የምንመፃደግ ወገኖች አይደለንም ወይ ? እኛ ስልጣንን ሳይሆን መሻት ያለብን ወገናችንን ከዚህ ስቃይ እና ኃላ ቀርነት ማውጣት ነው:: እሳት ውስጥ ያለው ወገናችንነው:: አእምሮ ያለው ያዳምጥ ለተግባሩ እውን መሆን እንረባረብ:: የአለምን ሁኔታ እንገንዘብ:: በርታ በዚሁ ቀጥል የእኔ ወንድም :: እውነት ምንጊዜም እውነት ነው:: ሁላችንም የቆሰልን ህዝቦች ነን::
@SintAyehu-Gebeyehu
@SintAyehu-Gebeyehu 2 месяца назад
ሁለት ባንዳዎች online, የቀን ጉዳይ ነዉ ፍርድ ተቀርባላቹ!!
@zelalembezabih
@zelalembezabih 2 месяца назад
ዛሬም እየቆሰልን ነው ዛሬም ኢትዮጵያዊነት የለም ።
@woldebekalo6044
@woldebekalo6044 2 месяца назад
ዳኒ የዶንቆሮ መድኃኒት temechegne yehe hassabe!!!
@asdfamilies8301
@asdfamilies8301 Месяц назад
እውነቱ ግን አሁንም የአፆችን ስርአት ይዞ መራመድ የሚፈልግ አለ በብዛት,ሰውን ሳይሆን ideology ነው መዋጋት ያለብን!
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 2 месяца назад
አእምሮ ድኩማን ፣ኢትዮጵያዊያን፣ስልጡን እይወዱም፣
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 2 месяца назад
የሐይማኖት ሰዉ ያልከዉ አዉጣዉ ምክንያት ሐያማኖቱን የሸጠ ሰዉ ሆዳም ሰዉ ነዉ
@estifanosabebe8900
@estifanosabebe8900 2 месяца назад
የዚህን የሰይጣን ዲያቆን መጻህፍቶች በሙሉ እስከነ ራሱ ማቃጠል ጥሩ ይሆናል ብየ አምናለሁ ምክንያቱም የዲያብሎስ አማካሪ ስለሆነ ይህ.ሜድያ ደግሞ መጥፎ ሜዲያ ስለሆነ ይህን ሰውበማስተዋወቅ ገንዘብ አገኛለሁ በማለት መጥፎ ስራ እየሰራ ይገኛል
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 2 месяца назад
ዳንኤል ክብረት ነው? ተቀየረብኝ....... በእውነት አሁን ገና ወደ እውነተኛ እና ትክክለኛ እይታ ተመለስክ! 👌👏 አንድ ብሄር አንድ ሀይማኖት አንድ ሀገር የሚለው ተረት ተረት ወደ መቃብሩ ተመልሷል።
@ayelemekonen9658
@ayelemekonen9658 2 месяца назад
ድሮም ወደማስተዋል እስክትመጣ ነው ወንድሜ
@UrgessaFeysa
@UrgessaFeysa 2 месяца назад
What about the existing structure that the rulers created?
Далее