Тёмный

አንጋፋዉ ተወዳጁ ሙዚቀኛ ፀጋዬ እሸቱ ልዩ ቆይታ በቅዳሜን ከሰዓት የሻይ እንግዳ/Kidamen Keseat With Tsegaye Eshetu 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 114   
@hananry7106
@hananry7106 4 года назад
ውይ. ፀጋየ. ምርጥ. ሰው. የምር. ትልቅ አርቲስት ነው. ግን. ብዙ ግዜ. ሲወራለትአልሰማም. በርቱ. ኢቢኤሶች
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 4 года назад
እ በጣም
@yonaskebede1285
@yonaskebede1285 4 года назад
ፀህሽ በይካሆት ወረዳ 16 ስታስታውስ ማን ማን ትዝ ይሉታል
@erer7134
@erer7134 4 года назад
ገና ዛሬ ሰው አቀረባችሁ ፀግሽ አቦ ስወድህ የ 10 አመት ልጅ እያለሁ እናቴ ያንተ እና የሙሉቀንን ሙዚቃ በጣም ታዳምጥ ነበር እኔም በልጅነት አምሮዬ በጣም ተፅኖ አሳደረብኝ ስራወችህ እዳለ ታሪኮችን መሰለኝ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 года назад
ውይ ፀግሽ ዘመን የማይሽርህ የሙዝቃ ንጉስ 👑💎 እግዚአብሔር አምላክ ጤናን ከዕድሜ ጋር አብስቶ ያድልህ❤🙏😇
@zebutubezebu5106
@zebutubezebu5106 4 года назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትሳኤ በአል አደርሳቹ
@ፍሪታፈንታው
@ፍሪታፈንታው 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን
@medenkiydemel1159
@medenkiydemel1159 4 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን እህቴ
@selam9713
@selam9713 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አክባሪ ነን
@ratelbawdi807
@ratelbawdi807 4 года назад
ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሣችሁ ፀጊ በጣም የማደንቅህ እና የማከብርህ አንጋፋ አርቲሥት ነህ ረጅም እድሜና ጤና እመኝለሀለሁ
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
ፀግሽዬ እረጅም ጊዜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ ስወድህ እኮ በ95አልተወለድኩም ብላለች አልክ ውይ ፀግሽ 2ተኛ ደግሞ የአርሰናል ደጋፊ እንደሆንክ አውቃለው ስትለው ተይ አንቺ አልሰማሽም አቦ ፀግዬ ይመችህ ነፍ አመት ኑርልን የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ይሔን ስም አይጤሬም ከምድረገፅ ያጥፋልን ያኔ ብለን ለማውራት ያብቃን
@alemthyemangste714
@alemthyemangste714 4 года назад
አሁን ደግሞ ዘፈን ይብቃህና ዘምር ወደእግዚአብሔር ተመለሥ የፈጠረህን አምላክ አመሥግን
@martatesfaye7253
@martatesfaye7253 4 года назад
ጸግሽ እኻን አደረሰክ መልካም የትንሳዬ በአል እስከቤተሰብክ ተመኘው
@ፍሪታፈንታው
@ፍሪታፈንታው 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ቅዳሜ ከሰአት ፀግሽ ኑርልን
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 4 года назад
ፀግሽ እንወድሃለን ደስ ብሎኛል በማየቴ መልካም ፉሲጋ ይሁንልህ
@mametetemke868
@mametetemke868 4 года назад
Shame on you both of you journalist 👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮. Pls don't liar 😡🤮👎
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 4 года назад
ፀግሽ ውይይይይይ ስወድሕ በማርያም ስላየውሕ ደስ ብሎኛል እንኳን ለትንሳኤ ዋዜማ አደረሣቹሕ በስደት በልቅሶ በመዳም ጩሐት ነው የማሣልፈው በስደት የላቹሕ አይዞን ያልፋል
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 4 года назад
የሙዚቃው ንጉስ!!!ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ
@konjo2222
@konjo2222 4 года назад
ከ አድናቂዋቹ አንዷዋ እኔ ነኝ የኔአንደኛ♥️
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 4 года назад
Where is Rakeb please bring her back! She make Ebs more watchable!!!
@mekdesabate1891
@mekdesabate1891 4 года назад
ፀግሺ እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ ምርጥ አርቲስት ለኔ አንተ ነህ
@selam9713
@selam9713 4 года назад
የምንግዜም ንጉሳችን ዘመን የማይሽርክ ድምጸ መረዋውውው እወድሀለሁ እስከ ጥግ
@Moahs
@Moahs 4 года назад
እድሜና ጤና ተመኘሁ ፀጊሽዬ
@merondemeke5556
@merondemeke5556 4 года назад
Tsegay my favorite one wish you long life!
@gelilakebede7575
@gelilakebede7575 4 года назад
ይቺ አቅራቢ አትመችኝም እንደ ጠያቂ ተዘጋጅታ አትቀርብም ከማቅረባችሁ በፊት ስለምትጠይቁት ሰው አንብባችሁ ሰው ጠይቃችሁ በቂ ዝግጅት አድርጉ እንደ ወ/ሮ መዓዛ ብሩ ምርጥ ጋዜጠኛ ለመሆን ሞክሩ
@rozazasre1241
@rozazasre1241 4 года назад
ፀግሽ እድሜ ጤና ይስጥህ
@bari9513
@bari9513 2 года назад
እድሜ ላማስቀጠል ማተብ ይበጥሳል ለልከው እኛ ኦርቶዶክስ ለእድሜው ማህተብ አይበጥስም ለማህተባችን እንሞታለን ርንጂ
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 4 года назад
ትክክል ለሁላችንም መልእክት ነው እንቃ መልካም የዋዜማ ምሽት
@abmo321
@abmo321 4 года назад
ፀግሽ እድሜና ጤና ይስጥህ::
@muderahmed6200
@muderahmed6200 4 года назад
kant ..knso
@kiwait9430
@kiwait9430 3 года назад
Yena wode 100 amet nurelena🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️💋💋💋😍😍😍
@addismetu5293
@addismetu5293 4 года назад
መልካም ሰው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠን 🙏
@dmarkos963
@dmarkos963 4 года назад
እውነተኛ ሰው አለ እንዴ? ፀጋዬ ነህ። አጨበጨብኩልህ።ጋዜጠኛዋ ግን ወፈፌ ነገር ነች።ቀዥቃዣ!!!
@welelaalex2901
@welelaalex2901 4 года назад
በ95 አልተዉለድኩም የዚች ደግሞአይን ያወጣ ውሸት ነው እንዴ ሼም የለም እንዴ
@betlhembetlhem7434
@betlhembetlhem7434 4 года назад
Alche beka kuter atkm malt new
@tveveyaakov7292
@tveveyaakov7292 4 года назад
Stegaye you are not only an amazing singer but you are also a smart and intelligent personality. I was pleased to hear your messages. From Israel
@negatisultaninstk6248
@negatisultaninstk6248 4 года назад
ጸግሽ አድናቂክ ነኝ ጤናና እድሜ ይስጥክ🙏
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 Год назад
ስወድህ እድሜ ጤና ይስጥህ ሁሌ ስመኝ እድቀርብ በጉጉት ነበር ስጠብቅ ነበር
@baheradilu384
@baheradilu384 4 года назад
ፀጋዬ ፍቅር የሆንክ ሰው
@iskalaeketema9770
@iskalaeketema9770 4 года назад
Tsegish bexam new yemiwedk zefenochik zemen teshagari new
@teafish2399
@teafish2399 4 года назад
ፀግሽ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
@ኤፍታህጌታሆይ
@ኤፍታህጌታሆይ 4 года назад
በቅድመ አርቲስት ፀጋዬ እሼቱ በጣም ይቅርታ እያጠያኩኝ ግን ለዘፈን መዝፈፈኑን ትክክል አይደለም ስለዚህ ለዘፈን ያሚትጠቀመቸውን ነገር ትንሽ ብተስተከክል ይመረጣል እኛ የተዋሕዶ ልጆች ይህን እያሰመን በዝምታ ማለፊ የለብንም እበከችሁ በተዋሕዶ እምነታችን አትቀልዱ ስጀመረ ከዘፋን ውጡ እና ወደ መንፈሰዊ ተመለሱ በይ ነኝ
@ኤፍታህጌታሆይ
@ኤፍታህጌታሆይ 4 года назад
በቅድመ አርቲስት ፀጋዬ እሼቱ በጣም ይቅርታ እያጠያኩኝ ግን ለዘፈን መዝፈፈኑን ትክክል አይደለም ስለዚህ ለዘፈን ያሚትጠቀመቸውን ነገር ትንሽ ብተስተከክል ይመረጣል እኛ የተዋሕዶ ልጆች ይህን እያሰመን በዝምታ ማለፊ የለብንም እበከችሁ በተዋሕዶ እምነታችን አትቀልዱ ስጀመረ ከዘፋን ውጡ እና ወደ መንፈሰዊ ተመለሱ በይ ነኝ
@sarahazza691
@sarahazza691 4 года назад
ወይኔ ፀጋየ እሸቱሰወዲህአዲናቂህነኝየሀርቡሰራንሰሰራበአንተሙዚቃነዉእመቤቴትጠበቅህ
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 4 года назад
ፀግሽዬ እዴት እደምወድክ እኮ አሁንም ፈጣሪ ያቆይህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዘፈኖችህን ባዳምጠው ባዳምጠው አይስለቸኝም ኑርልኝ
@abebeshumi8421
@abebeshumi8421 4 года назад
ፀግሽ የእውነት ትልቅ ስው !!!
@muderahmed6200
@muderahmed6200 4 года назад
tpda
@muderahmed6200
@muderahmed6200 4 года назад
kntram
@adanchfeyera1433
@adanchfeyera1433 4 года назад
Betam yemkebrew ena yemewdew tegshi
@bezasisay644
@bezasisay644 4 года назад
እፀገነት ለሚደያ አትሆኝም የሾዉን ድባብ አጠፋሽዉ ለሾ የሚሆን ሰዉ ጫዉታ የሚዉቅ እና ፉቱ ቀለል ያለሰዉ መሆነ አለበት አችን የማዉቅሽ በሬድወ ነዉ እዛዉ ላይስሪ ያምርብሻል
@rovallove672
@rovallove672 4 года назад
ጋሽ ፀጋዪ ረጅም እድሜ!!💕💕💕💕
@merrysweet9977
@merrysweet9977 3 года назад
ፀግሽ ኑርልን የሙዚቃው ንጉስ
@mimebeza6353
@mimebeza6353 4 года назад
ትልቅ ሰው ሁሌ ትልቅ ነው ጸግዬ ጥሩ ተናግረሀል በእውነት ዞር ብለን የምናይበት አገት አለን ግን የሚያስፈልሀው ማስተዋል ነው እረጅም እድሜ ጸግዬ
@jahrastafari4828
@jahrastafari4828 4 года назад
ጸጋዬ በጣም አድናቂህ ነኝ በስራዎችህ በተለይ በ" ሆዴ ክፉ ዳዬ" ልዩ ስራ ለእኔ ;ልክ እንደ ቴዎድሮስ ታደሰ ; አንጋፋዎቹ ንኑርልኝ ::
@helenh6930
@helenh6930 4 года назад
ጸጋዬ እሽቱ እንኳን እደረስህ እኔ ኢትዮጵያ መጥቼ እግቸዋለሁ የማይኮራ በጣም ጥሩ ስው ነው ዘፈኖቹም ምርጥ ናቸው
@amenamen948
@amenamen948 4 года назад
ፀግዬ በጣም አከብርሀለው ግን ግን አሁን የማንበቢያ ግዜ አይደለም የተሰጠን የመንበረከክበት እና የምናነባበት ግዜ ነው የተሰጠን ሳትሰለቹ ወደ ጌታ አንቡ መልስ እንድታገኙ
@helenaabate214
@helenaabate214 4 года назад
Yene wud srawochih hulem tafach nachew .
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 4 года назад
tsegeshey enaty betam nbr yemtwedh melkm beal.
@helenh6930
@helenh6930 4 года назад
ፅግሽ በጣም በሳል መልክት ነው እንተም እግዚእብሄር እድሜ ይስጥህ.
@Tube-bp6od
@Tube-bp6od 4 года назад
ፀጊሽ አይገረምም ሰሞኑን ያንተን ሙዚቃ ሳዳምጥ ነበር ዶሴው የሚል
@mimebeza6353
@mimebeza6353 4 года назад
ዋዋዋዋ ጸግዬ የኔ አባት በጣም የማከብረው አርቲስት እረጅም እድሜ እንክዋን አደረሳችሁ
@mimimimi4594
@mimimimi4594 4 года назад
ye tsegesh adenak negn betam new yemwedaw
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 4 года назад
ዋዉ ጸጋየ እሸቱበርታ አትጥፋብን የኔጀግና
@shabishabi8036
@shabishabi8036 4 года назад
Tsegye edet edemwedh eko edimena tenawn abzito ysith yene mirt😍
@hannatube3952
@hannatube3952 4 года назад
Wow yemewedew artist adenakhu negn
@samrawitdemas7263
@samrawitdemas7263 4 года назад
Tsegish yemadenkih ena yemiwedih sew.yeayine abeba metalech ....(2)
@ethiopia2838
@ethiopia2838 4 года назад
ፀግሽ ከልብ እወድሃለው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@hanafetsum4248
@hanafetsum4248 4 года назад
Gen menwe yebfetochune melsachwe
@iskalaeketema9770
@iskalaeketema9770 4 года назад
Tsegish bexam new yemiwedk zefenochik zemen teshagari new
@michaelassefa9291
@michaelassefa9291 4 года назад
Eyesus yeset Lij new mnm ayadnm tebedu kefelegachuh gn bemuyachuh akebrachuhalehu
@እግዚያብሔርፍቅርነውእግዚ
ፀግሽ እንኳን አደረሰክ መልካም ትልቅ ሰው አደንቅሀለው
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 4 года назад
የሀገራቸዉን ህዝብ የሜረሡ አሉ ልክነህ ህዝብ ሢኖር ነዉ
@andretode9297
@andretode9297 4 года назад
Maravilha!Grande ícone da música etíope e mundial.No Brasil sou fã número 1.Saudações a todos desde o Brasil.
@አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል
ለክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በአል
@yoyoysble6637
@yoyoysble6637 4 года назад
የከረቡላ ንጉስ ነው ፀግሽ እወድካለው
@ginigselam9523
@ginigselam9523 4 года назад
Sega yesergesh lete ..........yemlew zefen betam new yemwedew 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ጉዲራነኝከዎሎ
@ጉዲራነኝከዎሎ 4 года назад
ስወድህ እኮ ሺ አመት ኑርልን ልክ ነህ ማስተዋሉን ይስጠን
@nebatali709
@nebatali709 4 года назад
tsegesh betam akebrhalw ye ewunet sew nek
@tigist422
@tigist422 4 года назад
ፀግሽ እናከብርሃለን 💚💛💝🙏
@woinshetvini504
@woinshetvini504 4 года назад
Tsegish my best God bless you 🙏🙏😇
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 года назад
ምርጥጥ ሰው ፀግየየየ እኛም እንወድካል
@ዜድሻእናፈራህ
@ዜድሻእናፈራህ 4 года назад
በናታችሁ አሏሽም ነበረ የሚለውን የፀጋየን ሙዚቃ ካላችሁ ሊኩን ላኩልን
@tofikshemelsdorgoma3675
@tofikshemelsdorgoma3675 4 года назад
ru-vid.com/group/RD2i6hYAUN2Qo&feature=share&playnext=1
@hiwatyedeglelijtigistu450
@hiwatyedeglelijtigistu450 4 года назад
Yagracen abet yetlaun metekoce nacu neway aregaay seaye anete
@zebutubezebu5106
@zebutubezebu5106 4 года назад
ፀግሽ ጥሎብኝ ስወድክ እድሜና ጤና ይስጥክ
@abrahamkibromhalefom6833
@abrahamkibromhalefom6833 4 года назад
Tilik sew fetari yakibirih Tsegish
@tenayatessama7733
@tenayatessama7733 4 года назад
Weyyyy endat endamewedek eko
@ስላምአየን
@ስላምአየን 4 года назад
ዘፋኝ ድሮ ቀረ በናተ ግዜ ጸግሽ
@atsaduxilahun2376
@atsaduxilahun2376 4 года назад
Are tsegi sewaduwu baxema
@abduabdu4949
@abduabdu4949 4 года назад
ስወድክ እኮ የኔ ልዩ
@tenatina5349
@tenatina5349 4 года назад
Zemen yemayshirew segaye eshetu❤️👍
@naimashamel7466
@naimashamel7466 4 года назад
ፀግዬ ምርጥ ሰው ውውውድድድ
@kingking-lr1rx
@kingking-lr1rx 4 года назад
ፀግሽ ቶክ ሾ ጀምር
@eteneshshiferaw2271
@eteneshshiferaw2271 4 года назад
ጸግሽ እረጅም እድሜ ይሥጥህ
@marianegashmoges1456
@marianegashmoges1456 4 года назад
Love u tegesh
@birukayele04
@birukayele04 4 года назад
ፀጋዬ ምርጥ
@wassimgm3188
@wassimgm3188 4 года назад
ወርቅ ግዜ ነበር
@rahmayanous8894
@rahmayanous8894 4 года назад
እንኳን፡አደርሳች
@ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ
ምርጥ ሰው
@ginigselam9523
@ginigselam9523 4 года назад
Weyna tegaya betam betam yemwedew
@حليمهمحمد-ك7ن
@حليمهمحمد-ك7ن 4 года назад
ሽአመትኑር ፀዬ
@tzebetalemueshete3402
@tzebetalemueshete3402 4 года назад
Tesegay erjem edme yesethi
@tigestdesta2174
@tigestdesta2174 4 года назад
Well said Tsegaye!
@evaaragie4270
@evaaragie4270 4 года назад
Ewnet new Tsegish!
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 года назад
My nb one
@HanaHana-md2ph
@HanaHana-md2ph 4 года назад
Wayen bexam new mewdaw
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ
@alemtesfaye3912
@alemtesfaye3912 4 года назад
I gust feel sad
@maheletethio1154
@maheletethio1154 4 года назад
53
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 4 года назад
Tegeshe 1
Далее
Как открыть багажник?
00:36
Просмотров 14 тыс.
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 738 тыс.