Тёмный

አንጋፋዋ የቀድሞዋ ተወዳጅ ድምጻዊት ዘማሪት ሂሩት በቀለ የ አንደኛ ሙት አመት መታሰቢያ Hirut Bekele ll Min Addis ll AVA YOUTUBE 

 AVA TUBE /ኤቫ ቱዩብ
Подписаться 148
Просмотров 2,8 тыс.
50% 1

Hirut Bekele (Hirut Bekele)
ሂሩት በቀለ በሙዚቃ አለም በነበረችበት ጊዜ ከፍተኛ አድናቆትንና ዝናን ያተረፈች እንዲሁም ደግሞ በመንፈሳዊ ህይወቷ ደሰታንና የመንፈስ እርካታን ያገኘች ቢሆንም: የግል ህይወቷን በተመለከተ ግን ያላትን ትርፍ ግዜ ሁሉ ከልጆቿና ከቤተሰቧ ጋር ማሳለፍ እጅግ አድርጎ ያስደስታት ነበር::
ሂሩት ከሙዚቃ ስራዋና ከመንፈሳዊ ህይወቷ በተጨማሪ፥ በጨዋታ አዋቂነቷ በቅርብ የሚያውቋት የስራ ባልደረቦቿ: ጏደኞቿና ቤተሰቦቿ ይናገራሉ::
ሂሩት በቀለ ባደረባት የስኳር ህመም ምክንይት በአገር ውስጥና በውጪ አገር ለረጅም ጊዜ ህክምናዋን ስትከታተል የቆየች ቢሆንም የጌታ ፈቃድ ይፈጸም ዘንድ ግንቦት 4, 2015 ዓ.ም. በተወለደች በ 80 አመቷ ወደምትወደውና ሁሌም ወደምትናፍቀው ወደ የሰማይ አባቷ በክብር ሄዳለች::
ሂሩት በቀለ የ7 ልጆች እናት፣ የ10 ልጆች አያት እና የ7 ልጆች ቅድመ አያት ነበረች።
#oldethiopianmusic #teddyafro #ethiopianmusic

Развлечения

Опубликовано:

 

23 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1   
@lemessaamenu178
@lemessaamenu178 21 день назад
waaqayyo haaeebbifamu HiruutGara Gooftaa Yasuus deemte,ni boqotte
Далее
Stupid Barry Family Vs Prisoners
00:26
Просмотров 711 тыс.
የሂሩት በቀለ ልጆች
18:22
Просмотров 54 тыс.
Hirut Bekele ዘማሪ ሂሩት በቀለ
3:34
Просмотров 3,8 тыс.