Тёмный

አንጋፋው ጋዜጠኛ በፋኖ ትግልና በአብይ ማደናገሪያዎች | Hiber Radio with Zenaneh June 29, 2024 

Hiber Radio Officials
Подписаться 144 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 144   
@amanmeko
@amanmeko 3 месяца назад
Zenaneh as usual your insights on current Ethiopian politics are truly commendable! The depth of your analysis and your ability to connect various political trends and their impacts is impressive. You provide a balanced perspective that is both informative and thought-provoking. Keep up the excellent work! God bless you !
@minilikmengstu8311
@minilikmengstu8311 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይማርህ
@meneliksahelesilassie3768
@meneliksahelesilassie3768 3 месяца назад
ዜናነህ እግዚአብሔር ይማርህ! ምርጥ ውይይት ነበር በርቱ!!!
@glorytogod7071
@glorytogod7071 3 месяца назад
ዜናነህ፡ እውነት፡ ስለምትናገር፡ ተሰምተህ፡ አትጠገብም፡፡ እድሜና፡ ጤና፡ እግዚያብሔር፡ ያብዛልህ፡፡
@NatiAddis68
@NatiAddis68 3 месяца назад
fetareymareh wendemachen
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 3 месяца назад
ሰንደቅ አላማ ጠል፣ ታሪክ ጠል፣ አማራ ጠል ኦርቶዶክስ ጠል ፣ በሰፈነበት አገር ውስጥ ምርጫ ልናካሂድ እንችልም፣ ክፕዚህ በኋላ ፋኖ ስልጣኑን አሳልፎ ሊስጥ አይችልም በደማችን ነፃነታችን እውን ይሆናል !! ሀብትሽ እናመስግናለን
@cad2013
@cad2013 3 месяца назад
እግዚአብሔር ጤናህን ይመልሰልህ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
@kalechristosdagne7355
@kalechristosdagne7355 3 месяца назад
አይዞን ወንድም ዜና እግዚያብሄር የእምነትህን ጥንካሬ አይቶ ምህረቱን በፍጥነት እንዲሰጥህ ፀሎቴ ነው
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 месяца назад
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏AMENNNNNNNNNNNNN ዜናነህ አንተም ድነህ ታዲዎሥ ታንቱም ተፈቶ አብይ ለፍርድ ሢቀርብ እናያለን
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 3 месяца назад
ዜናንህ በእውነት በዚህ ከብዳ ሁኔታ ሆኖ ለህዝቡ ድምፅ እየሆንነው እግዚእብሔር ፍውሱን ይስጥህ ወንድማችን እይዞህ እንተ እማኝ ነህ
@robertaalt
@robertaalt 3 месяца назад
ወንድማችን ዜናነህ ቸሩ ፈጣሪያችን ለሙሉ ጤንነት ያብቃህ,,ውድ ወንድማችን👍🙏🙏👍
@danny19593
@danny19593 3 месяца назад
Please bring him more. He talk real. I hope fano listen to him.
@mesfinbedane8184
@mesfinbedane8184 3 месяца назад
❤❤❤ እረጅም እድሜ እንመኛለን !!!!
@mesfinbedane8184
@mesfinbedane8184 3 месяца назад
❤❤❤ እግዛብሔር ጨርሶ ይማርህ ዜናነህ ❤❤❤
@abenetassefa1536
@abenetassefa1536 3 месяца назад
ዜናነሕ መኮንን እድሜና ጤና ይስጥሕ።
@Ygufug
@Ygufug 3 месяца назад
?
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 месяца назад
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በዉነቱ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ሢቀጥል የአንተን ህመም ለአብይ ይሥጠዉ በዉነቱ አንተን ሥ ሠማ በጣም ፀበጣምእበረታለሁ
@cad2013
@cad2013 3 месяца назад
እዉነት ነዉ ዜናነህ እግዚአብሔር ይባርከህ
@GlLi-z9s
@GlLi-z9s 3 месяца назад
It is great to hear your voice ✌️
@mesfinbedane8184
@mesfinbedane8184 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ ዜናነህ መኮንን እንቁ ኢትዪጲያዊ እንኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@emmyy6992
@emmyy6992 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ ዜናነህ። በትክክል አማራ መጀመሪያ ራሱን ነፃ አዉጥቶ የማይበገር መሆኑን ማሳየት አለበት። ዛሬ ዳር ቆሞ ከንፈር የሚመጥ፣ የማይሞቀዉ የማይበርደዉ፣ ስሙኒ ሳያዋጣ ዳር ተመልካች የሌላ ብሄር ሊያዉቀዉ የሚገባዉ በአማራ ደምና አጥንት ብቻ የሞትቆም አገር የለችም። እኛ አማራዎች ግባችን 4ኪሎ ቀና ብሎ የሚያየን እስከማይኖር ድረስ ራሳችንን አስከብረን ታሪካዊ ርስቶቻችንን በእጄችን አስገብተን ከዚያ ለቀረዉ እንነጋገራለን💪💪💪💚💛❤️
@melesehaele8334
@melesehaele8334 3 месяца назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@melesehaele8334
@melesehaele8334 3 месяца назад
9😊😊😊😊0
@melesehaele8334
@melesehaele8334 3 месяца назад
9
@abmttmba4065
@abmttmba4065 3 месяца назад
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 3 месяца назад
ትክክል!
@Yoni-ln6ej
@Yoni-ln6ej 3 месяца назад
Edmena tena yistih
@ElisaTube-ln6lk
@ElisaTube-ln6lk 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወድሜ ያማራን ድል ያሳይህ
@mimia7202
@mimia7202 3 месяца назад
ዜናነህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ🙏
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 3 месяца назад
ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለእረኛዉ አብይ
@YinebebTariku
@YinebebTariku 3 месяца назад
ጋሽ ዜናነህ እግዚአብሔር ጤናህን ፈፅሞ ይመልስልህ
@SeyoumgetuTegene
@SeyoumgetuTegene 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይማርህ የእኔ አባት በዚህ ሁኔታ ላይ እያለህ ሰለ ሀገር የምትታገልው በእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ክብር አለው
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 3 месяца назад
,ድል ለአማራ ፋኖ !!! ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራ ሕዝብ የህልውና ታጋይ መሪ ነው !! ከዚህ በኋላ የሚመጣው መንግስት የአማራ ፋኖ መንግስት ነው
@AbcAbc-jj5md
@AbcAbc-jj5md 3 месяца назад
አንተ ወራዳ አሁን መፃፍህ ነው
@robertaalt
@robertaalt 3 месяца назад
የትኛውም አቢይ,ጃዋር ልሎች የተሳለቁብን,ምን ማን ሳይሆን አማራን ፋኖን ካጠፋን እንኖራለን፠ ይህ ጠባብነት ዛሬም ገና ምንጩ አልደረቀም, አንዘናጋ.👍💚💛❤👍እስከመጨረሻው,,
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 3 месяца назад
አማራ ላይም ትልቅ ጥፋት አለ። የውጭ ሃይሎችን እንዲረዱን አልጠየቅንም። ግብጽ፣ ከሱማሌ፣ ከሱዳ ከማንኛውም ሃገር እንስራ? ጠይቁ? ካልጠየቃቹህ እንዴት ይርዳቹህ።
@amenatnoor1240
@amenatnoor1240 3 месяца назад
ዘደከመኝ አመመኝ ሳትል ለአማራ ህዝብ ለምታደርገዉ ትግል እናመሰግናሀለን አላህ ጤናህን ይስጥህ ወንድማለም ዘላለም መኮነን
@melakumulu4637
@melakumulu4637 3 месяца назад
ህብሮች በርቱ
@EndyTek
@EndyTek 3 месяца назад
Zenaneh ye Ethiopia am lake edmahen yarthmew
@MekonnenSeid-nx7gg
@MekonnenSeid-nx7gg 3 месяца назад
ትክክል። አሜሪካ ውጪ ጉዳይ በማደግደግ የሚፈበረክ የአማራ ነፃነት ሊኖር አይችልም❤
@AsheafiLemma
@AsheafiLemma 2 месяца назад
Habtamu ለምን አቶ አያሌውን መጋበዝ አቆምክ የተናገሩት ጠብ ብሎ አያውቅም
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 3 месяца назад
ለምንድን ነው ለዝህ ስው ፈንድሪዝንግ አናዘጋጅለትም ይህን ሃብታሞ አንተ ማስተባበር አለብህ
@JhonMatisy
@JhonMatisy 3 месяца назад
እናመሰግናለን ህብር ሪዲዮ።🙏🙏
@Meseret-y1d
@Meseret-y1d 3 месяца назад
ምን አይነት እውቀታዊ ትንታኔ ነው አለማድነቅ አልችልም
@DanielSentayehu-lh2qh
@DanielSentayehu-lh2qh 3 месяца назад
ዜናነህ ሠላምህ
@isacdack391
@isacdack391 3 месяца назад
ወንድማችን ዜናነህ ጌታ እይሱስ ይጎብኝህ
@Rose.86
@Rose.86 3 месяца назад
ጤና ይስጥልኝ ሀብታም ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮነን ሀይሉ አላህ (እግዚአቤር) ይማርህ ❤
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 3 месяца назад
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏AMENNNNNNNNNNNNNNN
@nigussiezemene3070
@nigussiezemene3070 3 месяца назад
Fetari yimarih
@kiburmezgebu6461
@kiburmezgebu6461 3 месяца назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ።ረጅም እድሜ እና ጤና ባለህበት እመኝልሀለው።እንደ አንተ ያለውን ጀግና ጋዜጠኛ እና ደራሲ እግዚአብሔር ለአማራው ያብዛለት።በእውነት ያንተን ውለታ መክፈል የሚችል አማራ ያለ አይመስለኝ።እግዚአብሔር አብዝቶ ጤና ይስጥህ።እናከብርሀለን ።እንወድሀለን።
@derejeabebe9454
@derejeabebe9454 3 месяца назад
ወንድማችን ዜናነህ መኮንን እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ለህዝብ እና ለሃገር ላደረግከው አገልግሎት አሁንም በአስቸጋሪ የጤና ሁኔታ ውስጥ እያለህ ለህዝብና ለሃገር ለምታደርገው አስተዋፅኦ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ህብሮችም እናመሰግናለን በርተልን ፋኖ ያሸንፋል ።
@MkaAyw
@MkaAyw 2 месяца назад
ወንድሜ ዜናነህ መቸም አንተ ትንሽ ብርቅዬ ልጆች ውስጥ አንዱነህ ፈጠሰሪ የአማራን ነጻነት አብረን ያሳየን ኑርልኝ በርታ። እባካችሁ የገሬ ልጆች እነንርዳው keadny እናስተክልለት።
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 3 месяца назад
ይህ ጀግና ጋዜጠኛ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠው እያልኩ እባካችሁ እንርዳው በህይወት እያለ go fund me እናደርግለት ንግግሩ ብቻ ወኔ ይስንቃል ቅዱስ ገብርኤል አይለይህ የኔ ጀግና ሁል ግዜ ስለ ፕሮፌስር አስራት ስትናገር በጣም እደነቃለሁ ውለታ የማትረሳ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አይዞህ አማራ ያሽንፋል የድንግል ልጅ ይጨመርበት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 3 месяца назад
በሞት እና በሂወት መሀል ሆነ እየተሰቃየክ በቀረብክ ቁጥር አክራሪ ሙስሊም እያልክ ሳትጠቅስ ግልጽ ጥላቻህን በቃላት ጠቅ ሳታደርግ የምታልፍበት ቀን የለም በአሜሪካ ምድር እጅግ ብዙ የሙስሊም ጠል የሆኑ ግለሰቦች እንዳንተው ዲያሊስስ የሚያደርጉ የማቃቸው አሉ ቀጥሉበት ነፍሳቹ እስኪለያቹ ድረስ መድረ መሀይማን ሁላ
@zewdeberhe1610
@zewdeberhe1610 3 месяца назад
The African,Black or Ethiopian pilot/ air force was Eritrean.
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 3 месяца назад
ዜናነህ አበክሬ እፀልያለሁ ይህ ጠንካራ እምነትህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ድንግል አትለይህ አለምነህ ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ ስልክህን ባውቀው ደስ ይለኛልቅዱስ ሚካኤል የዳላሱ ይጠብቅህ ጤናህን ፈጣሪ ይስጥህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@2011Tehetena
@2011Tehetena 3 месяца назад
ቆራጥ ጀግና አማራዎች እንዳሉ ሁሉ በጣም እጅግ በጣም ብዙ ሆዳምና ስልጣን ሰፍአፍቃሪዎች እሁንም ከገዳይ ጨፍጫፊመንገ‍እስት ጎን ተሰልፈዉ አማራን የሚያሰጨፈጭፉ
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 3 месяца назад
ለመሆኑ ፋኖ በአንድ ፖለቲካዊ አመራር በአንድ ወታደራዊ ዕዝ ስር ተሰባርቦ ና ተቀናጅቶ መስራትና መታገል የማይፈልገበት ምክንያት ለመሆኑ ፋኖ ከቤቱ ወጥቶ ዱር የገባበት ምክንያት ምን ሆኖ ነው?
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 3 месяца назад
ተወዳጁ ጋዜጠኛ ዜናነህ ሁሌም የሚናገረው ነገር ለሚረዳው ላስተዋለው እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው አንጀት አርስ ነው እግዚአብሔር ከህመምህ ጨርሶ እንዲምርህ ፀሎቴ ነው
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 3 месяца назад
ወንድም ዜና ነህ ውዱ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ አገራችንንም ሰፊው የእማራ ህዝብ ከገባበት ግፍና ፈተና እንዲያበቃ እንመኛለን ድል ለፋኖ ህዝብ
@MkaAyw
@MkaAyw 2 месяца назад
ሀብታሙ ከዚህ። ኮሜንት የሚሰጡ ወንድሞቻችን የሆነ ፕሮግራም ብናደርግ እናተርፈዋለን ምን። ይመስልሃል?
@assefabekele-gp4kd
@assefabekele-gp4kd 3 месяца назад
ሐብትሽ ጋሽ ዜናነህ ሰሞኑን ከሚዲያ እርቄ ነበር ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ ሐብትሽ ዋ ጣልቃ አትግባ 😃😀😃😀
@melakuzerihundesstal8179
@melakuzerihundesstal8179 3 месяца назад
የዜና ነህ ንግግሮች ብቻ በመፅሐፍ ወይም በሲዲ ታትመው ቢሰራጩ ላልነቀው ሁሉ ጥሩ ትምህርት ይሰጣሉ ዕድሜውን ፈጣሪ ያርዝመው።
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 3 месяца назад
ጋዜጠኛ ዜናነህ እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🙏🙏በጣም ደሰይላል ሁሌ ቢሆን ትንታኔህ❤❤ 💙💙😍😍👌👌💚💛❤
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 3 месяца назад
አቶ ዜናነህ ፦ በእውነቶ ትልቅ ሠው የሚገር ትንታኔ ቆራጥ ፦ ቅዱሰ ሐምላክ ጨርሶ ይማርህ ድል ለታላቁ መሪያችን ለንጎሱ ዘር ፋኖ።
@nunushabrham9075
@nunushabrham9075 3 месяца назад
አመስጋኝ ነህና የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ ይርዳህ ተባረክ ወንድም ።
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ዜናነህ መኮንን ሁላችንም በጸሎት እንሰበው ።
@gelilaselassie7394
@gelilaselassie7394 2 месяца назад
Please bring Zena Nehe as part of your team. His wealth of information is priceless and why aren't we encouraging him to write a book on his journalistic journey, eye witness and important information based on his personal findings experiences. At the same time I want to commend Heber Radio for all your contributions to excellent nonstop news. Your daily news, guests and excellent journalistic and editorial standard is over the top. Thank you À
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 3 месяца назад
🙏🙏🙏ጤናን ከእድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥልን🙏🙏🙏
@AbeebaDubai
@AbeebaDubai 3 месяца назад
እናመሰግናለን ህብር ራዲዮ ዜናነህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ❤❤🎉🎉🎉
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 3 месяца назад
ፋኖን እንዲከፋፈል የሚፈልገው የትኞው የአማራ አካል ነው። ለምን አይጋለጥም።
@habtemariamgetachewdesta5666
@habtemariamgetachewdesta5666 3 месяца назад
Dear Zenaneh , Let GOD bless you, keeps you HEALTHY with long life.
@yeshiworkjegine6770
@yeshiworkjegine6770 3 месяца назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ውድ ኡትዬጵያዊ አማራው ጀግናው ዜናነህ።
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 3 месяца назад
እውነት ነው ❤ አሜን ፫ ❤ ” ቅዱሰ ሐምላካችን “ይክበር ይመሰገን ❤🙏
@BemenetAsefa
@BemenetAsefa 3 месяца назад
እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለወንድማችን ለጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን ❤❤❤❤
@brookhailemaryam6847
@brookhailemaryam6847 3 месяца назад
እግዚያብሔር ይማርህ አንጋፋው ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን
@matmic4ever
@matmic4ever 3 месяца назад
ዋው ብዙ ተማርኩበት እግዚአብሔር ሙሉ ጤናውን ይስጥህ ❤
@amsaluaecheh-gs6iw
@amsaluaecheh-gs6iw 3 месяца назад
ዜናነህ እድሜና ጤና ያድልህ ይገርማል ፅናትህ የእራስህን ጤና ትተህ የሀገርህና የወገንህ ግፍና መከራ አሳስቦህ እግዜአብሔር የዚህን ቆሽሻ እራሱን ንጉስ አድጎ በሰው ደም የሚታጠብ ቆሻሻ ሲፈልግ እራሱን ሙስሊም ሲፈልግ ጴንጤ እያርገ ህዝብ የሚጨፈጭፍ የአብይን ገባተመሪት እንዲያሳይ እመኛለው
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 3 месяца назад
❤ዜናነህ❤ ወንድም ጋሸ ቅዱስ ገብርኤል ጤናህን ይስጥህ 🙏🏻
@segededemissie3505
@segededemissie3505 3 месяца назад
ትክክል!
@WeynshetTekle-rm1yp
@WeynshetTekle-rm1yp 3 месяца назад
ዜንዬ ልኡል እግዚአብሔር ይችላል ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 3 месяца назад
እምነትህን አይቶ እግዚአብሔር ይማርህ አማራ አንተን ቢሰማ የት ይደርስ ነበር
@VIP-n1z
@VIP-n1z 3 месяца назад
ዜናነህ መኮነን አንድ መሬት ጠብ የሚል ነገር የለም የተናገርከው
@rahelasanake8461
@rahelasanake8461 3 месяца назад
Zenaneh einkn dhn mt. Egzabhr tn ysth
@HabibMohammed-on6pl
@HabibMohammed-on6pl 2 месяца назад
አንጋፋው ጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን አላህ ይማርህ አይዞህ ወንድማችን
@TsiguGebre
@TsiguGebre 3 месяца назад
ዜናነህ ጤንነትህ እንዲመለስ የዘወትር ፀሎቴ ነው
@solomonmamo6602
@solomonmamo6602 3 месяца назад
Amazing explanation. GOD bless all of you.
@Derejezawdi
@Derejezawdi 3 месяца назад
ጀግናዉ:ጋዜጠኛ:ዜናነህ:ፈጣሪ:ይማርህ:እላለዉ:ግን:
@danny19593
@danny19593 3 месяца назад
Egezeher Yimarh quick recovery. Anbesa Negeger
@aytenewhaile2814
@aytenewhaile2814 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይማርህ
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 3 месяца назад
አንተ ጀግና ክርስቶስ በምህረት እጅ ይዳስህ
@abebechtessema8850
@abebechtessema8850 3 месяца назад
ዜናነህ ጤናህን ሙሉ ያድርግልን። ፈጣሪ ይርዳህ።
@Kasim-ty2ec
@Kasim-ty2ec 3 месяца назад
አላህ,,,ጨርሶ,,,ይማርክ ዜናነህ መኮነን
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 2 месяца назад
ያማራም ህዝብንም ትግልም ቅድምያ እራስውንም ከገዳይዎችዉንም ያድን አማራም በቅድምያንም ህዝብዉ ንም ታግሎም ሰላምዉንም ያናራም ሰላም ከእልቂትም ከሚገድልዉትም ቢሄርዉችዉንም አደራጅቶም ህዎሀትም ኦህደድዉም አማራም ማስገደልም ድራማንም የራልዉም ዉስጥንም ለዉስጥም ይህንም አደጋም አስቁመህንም ነዉ በሰላም ግዛቶችንም አቅፈህም በሰላም በዲሞክራሲ ግዛትዎችንም። አማራም ባስቸካይም እራስዉም በችልለም አነራርንም ህግንም ደንግገህም ባስቸካይም ባረትም ግዛትዎችንም የንርጫም ፓርቲይም አቓቑመህንም ግዝያዊንም መሪይም ላማራም ግዛትዎችንም ባስቸካይም መሪይም ማድረግም ይገባልም በዲሞክራሲም ስረአትም አሰራርንም ህግንም በእኩልነትም ሚያቅፍንም ለመብትዉም ላሰራርንም ግዛትዎችንም መወዳደርያም ፓርቲይም ለዲሞክራሲም ለፕሪዘዳንትም መሪይም ግዝያዊንም ይሰራልም ታጋይዉንም ከመሪይነትም ከዮፖለቲካዊ ገለልተኛም ሁንዎም ሀግፕርንም ኢትዮጵያም ፓርቲዎችንም ይጠብቃል የበላይነትም የሀገርንም ስልጣንም ይዝዎንም ቀስንም በቀስንም የተበተነዉ በክልልንም በፓርቲይንም አሰባስበህንም በዲሞክራሲንም አሰራርንም ሀገርልዉያንም ምርጫም ማስደረግም ቀስንም በቀስንም ነዉ ሚደረገዉ ከእትግርየም ከኦሮሞንም ከሊሎችንም ከልልዎንም። አሰባስበህንም ሀገራዊያንም ምርጫም ዉይይትም ይደረጋል ነዉ ንንለዉ ህዝብንም አማራም ማህበራትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ምንለዉም ለፋኖንም ታጋይም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ፋኖንም ነንም።
@YetinayetTadesse
@YetinayetTadesse 3 месяца назад
ይህን መንግሥስት ነጮሽ ሳይሆኑ እግ/ር ነው የሚደግፈው። ለኢ/ትዬጲያ እንደ አማራ የሠራ የለም አትበል። ከሀገሩ ውጭ እየተስፋፋ ሌሎች ብሔር በሰውነታቸው ስም እየሰጠ የኖረው ስለቀረ ነው። አንተ የነበርክበት ቢሮ እንዃን የማን domination ነበር? እስቲ ልጆችህን ላክና እንዳዋጉ አድርግ። አማራ ኢ/ት ነፃ ለማውጣት ከሆነ 4 ኪሎ ምን ያደርጋል? ከደብተሬ ጋር ደግሞ አንስማማ። አንተ ፈረንጅ ታመልክ ይሆናል እንጂ አበሻ ሆቴል ውስጥ ለፈረንጅ ሚሰግድ የለም። ፋኖን አትደራደር እያልክ ባክህ አታስጨርስ። ወለጋ ላይ ተናገረ ምትለው ኦሮምኞ ካላወቅክ ዝም በል። የቢሮ ውን ችግር ያነሳኽው እውነት ነው። ዜናነህ ሃሣብህ እኮ የተዘበራሪቀ ነው በማድያ ሚነገረውንና ማይነገረውን ለየው። የቱን እንያዘው። ምኞት ጥሩ ነው 1000 ዓመት ሳይሆን ለ2ሺህ ዓመት ይሁንልህ። አማራው ትግሬይ ሄደውለአማራ እነደፈረደው እንዲሆን ነው ምትፈልገው? አርሡን ተወው። የወለጋውን እኮ የወያኔው ሥራ ነው። ለማንኛውም እግ/ር ጤናህን ይጨምርልህ።
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 3 месяца назад
ሞኝ መሆንህን የሚያሳይ የሀብታም ልጅ የደሀ ልጅ በሽታን ልትመድብ የሞከርከው ንግግርህ አስቆኛል በሽታ ደሀ ሀብታም ተብሎ መከፋፈል ተጀመረ ወይንስ እርዱኝ ነው ከሆነ ኢትዬጵያዊያን ነን አንጨክንም ነገር ግን ጥላቻህን አስወግድ አንድ ትግራዋይ የስራ ባልደረባዬ በሌላ የስራ ባልደረባችን ለአንድ ታሞ ሆስፒታል ታሞ ለታመመ ጎደኛው ገንዘብ ያሰባስባል ታዲያ ይች ትግራዋይ ኦርቶዶክስ ገንዘብ እንድታዋጣ ስትጠየቅ የመጀመሪያ ጥያቄዋ የሆነው ታማሚው ሙስሊም ነው ክርስቲያን ብላ ጠየቀች ገንዘብ የሚሰበስበው ጎደኛችን ለምን እምነቱን መጠየቅ አስፈለገሽ ብሎ ጠየቃት የሰው ዘር በመሆኑ ብቻ እርጂ እምነቱን አልነግርሽም አላት እርዳታዋን ተወቹ ታማሚው አክራሪ ኦርቶዶክስ ነበር እናንተ ማለት ይህን ያህል ነው ጥላቻነታቹ
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 3 месяца назад
እስልምና ማለት ከአላህ ውጭ በእውነት የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን መመስከር እንዲሁም ነብዩ ሙሀመድ የመጨረሻው እና መደምደሚያ የሆኑ የአላህ መልእክተኛ እና ነብይ መሆናቸውን መመስከር ነው ሌላው በመካከለኛው ምስራቅ ነው ያለሁት የንጽጽር እምነት ተምሪያለሁ አልክ ጥሩ ነው እስቲ ለምን አናወራም ሀብታሙ ያመቻችልን በፈለከው ርእስ ዝግጁ ነኝ መልስ እጠብቃለሁ ይችህ ምናልባት ሰበብ ልትሆንህ ይችላል
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 3 месяца назад
ጁሀር ፀረ አማራ ፀረ ኢትዮጵያ ፀረ ኦርቶዶክሰ የአማራ ኦርሞ ትግሬ ጉራጌ ወዘተ ሠልቃጭ የሆነ የስነ ልቦና ስብራት ያለበት ግለሰብ ስለሆነ አይደለም ኢትዮጵያውያን ኦሮሞውን ጭምር መምራት አይደለም
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 3 месяца назад
ምን ማለት ነው ልክ ሁሉ ነገር እንደጨረሰ ወያኔ 17 ዓመት ማለት ገና 30 ዓመትም ውግያው ሊቅጥል ይችላል ያላሸነፉትን ደካማ ብሎ መናገር የራስን አቅም አለማወቅ ይመስለኛል አብይ በሳምንት 1 ቀን የማይተኛን ሰው ለማሸነፍ ብዙ ከማውራት ይልቅ ብዙ መስራት ይጠይቃል ዜና እባክ አሜት ለመስማት አይደል መፍትሄ ካለ አምጣ ሁሉንምመተቸት መስደብ አማራን ነፃ አያወጣም
@abinetgobena112
@abinetgobena112 3 месяца назад
ዜና ነህ እግዚአብሔር ይማርህ ! ጥሩ ውይይት ነው ፣ አማራ ላይ እየተፈፀመ ብለው ግፍና በደል የሚታመም ሌላ ኢትዮጵያዊ የለም የሚል ማጠቃለያ ግን ትክክል አይደለም ። እኔ እስከማውቀው በርካቶች የአማራ ግፉ ያመናል ፣ ጥቃቱ ያመናል . . . ይልቅ ይህን ህመም ወደ መፍትሄ ፍለጋና ትብብር ማሳደግ ላይ ቢቻል መልካም ይሆናል።
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 3 месяца назад
አብርሀም ሙስሊም ነው ብለን ካላመንን የምን እምነት ተከታይ ነው ብለን እንመንልክ አንተ ክርስቲያን ነው ብለህ የምታምን ከሆነ ለምን ሙስሊም ነው ብለህ አታምንም አው አንተም ስትወለድ ሙስሊም ነበርክ በ40 ቀንህ ነው እምነትህን የቀየሩት ሞት ሳትቀድምህ ወደ ተፈጠርክበት እምነት ወደ አብርሀም ይስሀቅ ያእቁብ ሙሴ እየሱስ እምነት ወደ ሆነው እስልምና ተመለስ
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 3 месяца назад
ይሄ ነው አማራ ጋዜጠኛ ዜና ነህ መኮንን የጀግና ድምፅ የጀግና ትንታኔ እጅግ እጅግ ጠቃሚ ለፋኖወች ትግል ጉልበት የሚሰጥ ሀሳብ ነው ዜና ነህ ምህረቱን ይላክልህ
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 3 месяца назад
ሙስሊሙ ሳደርሱብን ሳትነኩን ፍጹም አንደርስበቹም አንነካቹም የቀደምት ትንኮሳቹ እና የኛ ምላሽ ይህንን ነው የሚያሳየው ጎንደር ላይ ሞጣ ላይ የተለያዩ የአማራ ክልል ትንኮሳዎች ይህንን ያሳያል በመልሱ በሌላ በኩል ሲመለስላቹ እሪ ትላላቹ
@DanielChane-z2e
@DanielChane-z2e 3 месяца назад
አማራ ከሱዳን ወንድም ጎረቤት ሕዝብ ጋር ሰላም አንድነት አብሮ ለመልማት መነጋገር አለበት ጠላት መቀነስ ወዳጅ ማብዛት አለበት ፖለቲካ ሴራ ቁማር ነው ላለመብላት መንቃት አለበት ሕወሓት ሱዳን ይሻላል ከአማራ ብለዋል በአማራ መሬት ወዳጅ ያፈራል መውጫ ፍለጋ ነው አማራ በመሬቱ መንቃት አለበት።
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 3 месяца назад
ዜናነህ የአካባቢው ተወላጅ ነኝ ግንበደርግ ግዜ በደኖ አልተነካም ግን ወተር ጋራሙለታ ወረዳዎችመንገድ ላይ ጠብቀው የአባ ጃራ ጦር ይገል ነበር ሌላው ከሶማሌ ሰርጎ ገቦች ጋር ተባብረው ገለዋል
@wagaye5110
@wagaye5110 3 месяца назад
👍
@solomonabudhabi9291
@solomonabudhabi9291 3 месяца назад
ዜና ነህ ጤናህን ይመልስልህ ፈጣሪ
@amelegetaneh2710
@amelegetaneh2710 2 месяца назад
The holy bible says " It is for freedom that Christ has set free. Stand firm, then, and do not submit again to a York of slavery." Therfore, the Amhara people stand firm for freedom from this opression s❤pirit hate crime. Oh Father God please forgive us from knowing or unknown sin. Amen 🙏❤❤❤❤❤ 😂😂😂😂
Далее
EMS ዜና Mon 30 Sep 2024
Просмотров 841
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 355 тыс.
#ሰራዊት ከኤርትራ መሳሪያ ከግብጽ
1:15:57