Тёмный
No video :(

አእምሮ እና ልብን ማስማማት 

Manyazewal Eshetu
Подписаться 362 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

ምኞታችንን የምናገኘው ከመንፈሰ consciousness ነው!
መንፈሰ(consciousness) ብቸኛው እውነታ ነው!
ለሁለት ይከፈላል (አእምሮ እና ልብ) ወይም [Conscious and subconscious] ይባላሉ።
እነዚህ ሁለት የማይታየው ማንነታችን ክፍል አካሎች ናቸው።አሰራራቸውን መረዳት ትልቅ እውቀት ነው። በዚህ ቪዲዮም ማንያዘዋል እሸቱ ስለሁለቱ ምንነት ያብራራል።

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Год назад
በጣም ማንዬ እግዚአብሔር እንዳለኝ ሳስብ ልቤ በደስታ ይሞላል እግዚአብሔር ሙላቴ ነው።❤
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 Год назад
Yes
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Год назад
ቤተሰብ እንሁን ስናይት በቅንነት ሰብስክራይብ
@alemtube8899
@alemtube8899 Год назад
ትክክል ብለሻል እህት
@kidistshura6669
@kidistshura6669 Год назад
በእውነት ማኔ ያንተን የሕይወት ውጣ ውረድ ስሰማ ለካ እንደ እኔ ብዙ የፈተነ አለ ለካ መሆን ይቻላል እኔም በ7 አመቴ ነበር ከቤተሰቦቼ የተለየሁት በዛ እድሜ ነበር የማታ ትምሕርት የጀመርኩት በሰው ቤት ሰሰራተኝነት በቀን ሰራተኝነት በብዙ መከራ እስከ ዩኒቨሪስቲ ጨረስኩ ግን ስራ የለም በዚሕ አጋጣሚ ነበር አንተን የሰማሁኽ ነቃሁ ያጣሁት ስራ ብቻ ነው ግን ብዙ የተሰጠኝ እነዳለ እንዳስተውል አደረከኝ ድንግል ማርያም ትባርክሕ
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 Год назад
እስከ ዛሬ ካዳመጥኳቸዉ የ ማንያዘዋል ስልጠናዎች ተኣምራዊ እና ድንቅ ሌላ ደረጃ Another level ነዉ ክፍል ሁለቱን በጉጉጉጉጉጉጉጉጉጉጉጉጉጉት ጠብቃለሁ አመሠግናለሁ ማኔ
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Год назад
ማንዬ የኛ መልካም ኑርልን ❤🙏👍👍👍👍👌👌
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g Год назад
ድንገት መተህ ሒወቴን የቀየርክ ሰው ማኔ ፈጣሪ ለኔ ነውኮ የላከህ!!💓💓
@footballhighlights0001
@footballhighlights0001 Год назад
🍏 እንደ አጠቃላይ አንተ ላይ የዩኒቨርስን መረዳታ እንደቻልህ ይሰማኛል፤ feel የማድረግ ነገር ግን ይቀርሀል። ✍️ ማኔ ግንኮ አንዳንዴ አንተም ነገሮቹ እንዲለወጡ አብዝተህ መጮህ የለብህም፤ ነገሮቹ እንደሚሆኑና እንደሚለወጡ በሙሉ ልብህ ካመንህ እንደ Ecklert Tolle ነገሮች ይሁኑ ብለህ whisper ማድረግና feel ማድረግነው የሚጠበቅብህ።
@EthiopianMusicLyrics2
@EthiopianMusicLyrics2 Год назад
በእውነት Sub-conscious የአምሮችን ክፍል It's so Powerful... ሞክሬው ትክክለኛውን መንገዴን ጀምሬበታለው... ገፍቶ እንደሚያደርሰኝ አምናለው። Believe, Visualize, Stay away from anything Negative, And repeat.
@enditesfaye961
@enditesfaye961 Год назад
እየወድኩህ ነዉ ለፈጣሪ ባለህ አመለካከት❤
@meseretabera2596
@meseretabera2596 Год назад
በጣም ይገርማል እስዛሬ በጣም ተጎድቼ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ማንዬ ባንተ ትምህርት ተጠቅሜያለሁ ተባረክ
@ishorkishork2779
@ishorkishork2779 Год назад
ትምህርተ ሀሪፍ ነው ምክር በጣም ያስፈልገኛል
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Год назад
ማንያዘዋል በጣም አነቃቂ ነህ ጎበዝ ነህ ግንንንንን ቀስ ብለህ ልታወራ አትችልምምም ከይቅርታ ጋር🤭😘🌹
@yaredmammo6149
@yaredmammo6149 Год назад
ይቅርታ እህቴ, መጮህ መጥፎ ነውን? ለምን አንዲረብሽሽ ፈቀድሽለት?
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 6 месяцев назад
Nice mane❤❤❤❤
@user-dv9hi2kw9j
@user-dv9hi2kw9j Год назад
የምር በጣም ነው የማመሰግነው ወንድሜ የምታስተምራቸው ሁሉ በጣም ቆንጆ ናቸው የነዚህ ችግሮች ተጠቂነኝ በተለይ በራስ መተማመን ኢንሻአላህ በአላህ ፈቃድ እለወጣለሁ በርታልን ወንድማችን
@mariaabrehe8483
@mariaabrehe8483 Год назад
አንድ ሚሊዮን ዶላሬን ሰሞኑን እቀበላለሁ
@bethlehemtamirat7144
@bethlehemtamirat7144 Год назад
I was waiting for you to teach this topic. It's amazing 👏 thanks 🙏 we can't wait for part 2 😀
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Год назад
እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በህይወቴ ያጎደለኝ የለም
@yasinyekiflulij8814
@yasinyekiflulij8814 Год назад
wow mirt sew temechtengal bro❤️💚❤️✅
@meseretsemaw
@meseretsemaw Год назад
እናመሠግናለን ❤ ሰላም ለሀገራችን ሰላምጰ ለምድራችን💚💛❤️
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Год назад
ቤተሰብ እንሁን መሲ በቅንነት ሰብስክራይብ
@tsionassefa3597
@tsionassefa3597 Год назад
Betam enamesegnalen mane egzeyabher yestlne
@user-ko6tx2pm8h
@user-ko6tx2pm8h Год назад
ante sewuye bezi lelit eyechok dena meto yenberewun enkelfen atefahaw
@alexfikadumuler4644
@alexfikadumuler4644 Год назад
What makes a good motivational speaker? Not only must a motivational speaker have a strong speaking voice, but they must speak with clarity, conciseness, and with perfect annunciation. Empathy: Having empathy for your work and your audience is another essential quality for a motivational speaker to have. So From my point of view, you need to look at one of these points I have mentioned.
@mihretkasaye2127
@mihretkasaye2127 Год назад
My bro Manyazewale please you can go to Arba Minch your people is dead by chat and sheesh my brother too please change that people
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 Год назад
በደንብ ተረድቻለሁ። እኔ ሁልጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር ነኝ.. ከልጅነቴ ጀምሮ ከማንም ምንም አልጠብቅም. በጣም አመሰግናለሁ
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Год назад
ቤተሰብ እንሁን enany በቅንነት ሰብስክራይብ
@yohanesgirma1892
@yohanesgirma1892 Год назад
Mareyamn tesefa atecalew kecalke eredani befter🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@belachewbeyene2196
@belachewbeyene2196 Год назад
wuyi wuyi tew enj paster
@orangeafrica8812
@orangeafrica8812 Год назад
ማንዬ እየተለወጥክ ነው አረጋ ስትል ይበልጥ ደስ ይላል እራስህን መሆን ጥሩ ነው ግን ይሄ ጥሩ ማንነት አይደለም እረጋ ስትል ይበልጥ ሰው ጋር ትደርሳለህ
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 Год назад
ቤተሰብ እንሁን ኦርጂየ በቅንነት ሰብስክራይብ ያዲርጉ
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Год назад
ማንዬ ከልብ አመሰግናለው❤❤🙏
@user-zp5oq8jv7k
@user-zp5oq8jv7k Год назад
ይተጋ መጮህ እንዳለብህና የቱጋ መጮህ እንደሌለብህ ለይ ቆሌህ ይገፈፍ
@alemudemeke6828
@alemudemeke6828 Год назад
እናመሰግናለን ማኔ 🙏🙏🙏
@kalkidantesfaye4415
@kalkidantesfaye4415 Год назад
ምንም የለኝም ከአንዴም ሶስቴ በፍቅር ተጓዳሁ የመጨረሻው ደሞ የባሰ ጓደኛ ድህነቴ ነገረኝ አዎ ደሃ ያሳደገኝ የድሃ ልጅ ነኝ ለእሱ ብዬ ብዙ ዎጋ ከፈልኩ ህይወቴ ሙሉ ነገር ግን ተወኝ እና አሁን በምን ልፅናና እህት የለኝ ወንድም የለኝ አባት እናት አይረዱኝ ከሆነ ሰዓት በኃላ አውጥተው እንደሚጡልኝ ልቤ የሚሰማው ወንድ ሰው ፍቅረኛ በአጠቃለይ ሰው ለእኔ ጠላት የሚመስለኝ ይህ ነገር ለመሸነፍ በጣም እየተጓልኩ ነው ነገር ኤሱ ከነገረኝ በኃላ ከአንቺ ጋር እያልፍልኝም አለኝ
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 Год назад
አመስግናለሁ 🙏❤
@salamontube
@salamontube Год назад
Thank you ብሮ 🥰🙏ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@adishewotyoutube7919
@adishewotyoutube7919 Год назад
Enamesgnalen Mana🙏🙏
@merjantasso9652
@merjantasso9652 Год назад
Betu manye!!
@yonaspp372
@yonaspp372 Год назад
Kewess
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Год назад
ከልብ እናመሰግናለን ማንዬ❤
@semurseid4419
@semurseid4419 Год назад
O I will wait you 😉 Inshallah
@zadfikrtube
@zadfikrtube Год назад
ማኔ እንወድሃለን እናመስግናለን
@goldengeneration1215
@goldengeneration1215 Год назад
U great message thank u
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Год назад
በሰው የታመነ የተረገመ ነው
@eyobkinde5622
@eyobkinde5622 Год назад
Mary men ehhe nw motivetion
@eyobtube470
@eyobtube470 2 месяца назад
ይሄን ቪዲዮ ለማየት ፈልጌ ድምጽህ ረበሸኝ እና ተዉኩት
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Год назад
ከልብ እናመሰግናለን
@ElSophT
@ElSophT Год назад
Genuine opinion. Please atichuh ende pente pastor
@eyobkinde5622
@eyobkinde5622 Год назад
Saks becha esti nurut mejemerya ye sewn iymro atdenzez enne alsmhaem
@alhamdulillah2667
@alhamdulillah2667 Год назад
ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛው እባክህ እባክህ ላገኝህ እፈልጋለሁ
@user-zp5oq8jv7k
@user-zp5oq8jv7k Год назад
ስልኩን ልስጥሽ ?
@km-pn6cq
@km-pn6cq Год назад
benatehhhhh tru neger nw mtastemrew gn plzzzzz atuchuhhhh plzzzz kes ble astemher
@user-ss2om3ep4c
@user-ss2om3ep4c Год назад
እባክህ ስሜታዊ አትሁን ስሜታዊ ስትሆን ትጮሀለ ግን እረጋ ብለህ ስታወራ ይማርካል ስታቦርቅ የዘመኑን ፓስተር ትመስላለህ
@semina8117
@semina8117 Год назад
😅😅
@jcgjgy3543
@jcgjgy3543 Год назад
Mana norlin
@gezuteshome4936
@gezuteshome4936 Год назад
manne baxam no miwodi
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Год назад
Geen lmen techohalek?
@tinsulove8505
@tinsulove8505 Год назад
Tnxs bro which is i can do it
@melchizedekgeremew4426
@melchizedekgeremew4426 Год назад
Atisheqix Tinqolan be zemenawi menged bilachu bilachu ametachu? Eski liteykih be fetarih nw be universe mtamnew???!
@tg-naz9804
@tg-naz9804 Год назад
endt nehi manyazewal...ebakhi ande sew lemelewte yemeyaselefelegewn manegnawenm sera inform aregegn..pls pls
@user-kb2jq5vd7n
@user-kb2jq5vd7n Год назад
👌👌👌👌👌
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Год назад
❤❤❤❤
@user-kt3iv8mm1w
@user-kt3iv8mm1w Год назад
🙏🥰🥰
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 Год назад
Ante betame temechetehegnale....🤔
@ismemyfather2425
@ismemyfather2425 Год назад
አረ ማኔ በፈጣሪ ቀስ ብለህ አውራ!!!!!!! እራስህን መሆንህን እወደዋለሁ ግን ቀስ ብለህ ብታወራ ምን ትሆናለህ ??!!
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Год назад
😂😂 ባልሽን ነው ሚመስለው
@brookdawit8804
@brookdawit8804 Год назад
man you forget again to take your medication ?
@alexfikadumuler4644
@alexfikadumuler4644 Год назад
He is a motivational coach? First of all, I don't think he can motivate himself. I have seen a few videos and it is completely are inaccurate. It's undeniable he is a good manipulator.
@mesaykingotube1100
@mesaykingotube1100 Год назад
subscriber adrgugn emlsalw
@khalidadem
@khalidadem Год назад
You shouting too much
@goldengirl7934
@goldengirl7934 Год назад
Please stop shouting
@drtrend4995
@drtrend4995 Год назад
Great guy, men i'm going to there after a while AAU/AASTU i'll get u there.
Далее
ከሰው መጠበቅ እናቁም!
24:40
Просмотров 36 тыс.
ስሜታችሁ ለምን ተጎዳ?
35:36
Просмотров 68 тыс.