Тёмный

አከራዮች ተጠንቀቁ | የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር ይረደረጋል | Ethiopia Housing and Rent (Make Money Online) 

Addis Business
Подписаться 106 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

አከራዮች ተጠንቀቁ | የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር ይረደረጋል | Ethiopia Housing and Rent (Make Money Online) #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 72   
@HELENKassa-sp9jz
@HELENKassa-sp9jz 4 месяца назад
ቤት መቀነስ መጨመር ሳይሆን የመንግስት ሰራቶች ከአቅም በላይ የኑሮ ውድነቲ ማስተካከል ተመጣጣኝ ደሞዝ ከፍያ ማድረግ ቤት በመንግስት ማመቻቸት ተገቢ ነው
@user-vi2qx2qy9i
@user-vi2qx2qy9i 4 месяца назад
Sile demoz chimarym endezihu befitinet bisera tiru newu
@zinatrashad-px9ym
@zinatrashad-px9ym 4 месяца назад
ለአከራዮች እንኳን እግ ማወጣት ቀርቶቶ ቤቱን ቢቀማችውም አላዝንላችውም ይህን ሁሉ በላ ራሳችው ላይ ያመጡት ራሳችው ናቸው ስግብግብ ሁላ
@scar67ate
@scar67ate 4 месяца назад
ምን አለበት የጋራ ቤቶች እየሠራችሁ ብታስረክቡ በሰው ቤት ከማዘዝ
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 4 месяца назад
እንደማንኛውም ስው ቆጥቦ ቤት መግዛት እንጂ እቁብም ይሁን ቆጥቦ መስራት እንጂ የሰው ቤት ላይ ሙጭጭ ማለት ፈጣሪን ልምኑ ለነሱ የስጠ ለናንተም ይሰጣል እግዚአብሔር ያስባችሀል እነሱም ለቤቱ ብዙ ዋጋ ተከፍሎበታል
@tewodrosberhanu1333
@tewodrosberhanu1333 4 месяца назад
ደሃ ላቡን አንጠፍጥፎ በሰራው ቤት ላይ አይናችሁን ተክላችሁ ህግ አውጪና ደግ ከምትመስሉ ደሃ ከእለት ጉርሱ ቆጥቦ የሰራውን ኮንዶሚኒየም ለካቢኔ እና ለጨፍጫፊ ማደሉን በተዋችሁ ጥሩ ነበር
@user-lz4iw9oj4o
@user-lz4iw9oj4o 4 месяца назад
ትክክለኛ አሥተያየት።
@anisaseid3941
@anisaseid3941 4 месяца назад
እስቲ መንግስት በሰው ንብረት ጥልቅ ያለበት ምንድነው ምክንያቱ ግለሰብ ሁለትና ሶስት ክፍል ውስጥ ተጨናቆ ከቤተሰቡ ጋር እየኖረቀሪዋን ቤት ለልጆቹማስተማሪያና ቀለብ ቢያከራይ ጭራሽ ቅሚያ ሆና እኔ አላከራይም ልጆቼ ዘናብለው ይኑሩ ይተኙበት ለተከራይ አንዱ የለፋበትን ከመስጠት ያው ስጦታ በለው ከዶምንየም ስሩላቸው ካለበለዚያ ተከራይ እንደ አከራይ ጥሮ ግሮ ይስራ እንጂ የሰው ንብረት መቀማት ማዘዝ እጅግ አሳዛኝ ነው።
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 4 месяца назад
ወይጉድ በሰው ቤት ማዘዝ ህዝብ ለህዝብ እዲጣላ ነው
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 4 месяца назад
ቤት እናት አባት ወይም ዘመድ ጡረተኛ ቤተሰብ የሌለበት የለም ይህን ኮሜንት የምታዩ ወገኖች ሁሉ አገልግለው ለተረሱ በቂ የጡረታ ክፍያ ለሌላቸው ጡረተኛ አባት እናት ድምፅ ሆኖአቸው ስንት ጡረተኛ አባቶች እናቶች በቂ የጡረታ ክፍያ ባለማግኘታቸው በቂ ክፍያ ሕክምና ባለማግኘታቸው በረሐብ ሞተዋል ቤት ይቁጠረው ድምፅ እንሁናቸው መንግስት የጡረታ ደሞዛቸውን ቢያንስ 80 ፐርሰንት ቢጨምርላቸው ለምግብና ለሕክምና ይረዳቸዋል መንግስትም ለጡረተኞች በደንብ እንደገና ቢያቸውና ተጨመረ የሚለውን ቢፈትሽ መልካም ነው ። ድምፅ ለጡረተኞች
@user-bh2xf9vu7h
@user-bh2xf9vu7h 4 месяца назад
የደርግ ዘመን ወይም ሶሻሊዝም መጣ መለት ነው ነፃ ገበያ ታዲያ የቱ ጋ ነው ቤት አከራይቶ በሚያገኘው ገቢ ቤተሰቡን የሚያስተዳድር ልጅ የሚያስተምር እንዴት ይሁን የሁሉም እቃና የአገልግሎት ዋጋ በየሰአቱ እየጨመረ ባለበት ወቅት ለቤት አከራዮች የኑሮ ውድነቱ እንዴት ታይቶለት ይሁን?? ቤቴን የሚያከራይ የሚዋዋል ከራይ የሚቀበል መንግስት ከሆነ በተዘዋዋሪ እንደ ደርግ ወርሶታል ማለት ነው።
@feedelband205
@feedelband205 4 месяца назад
ልክ ናቸው ጠሜው እኛን እሁን የቸገረን ሀገራችን ውስጥ ያለው የቁንጣን በሽታና ይህን በቀን አምስት ጊዜ እያማረጠ የሚበላን ህዝብ ውፍረት መቀነስ ስላስቸገረው ትንሽ ቁንጣኑ እንዲለቀው መናፈሻና ፓርክ በብዛት ማምረት አለብን ሌላው አስቸኳይ ጊዜ የማይሰጠው ነገር ደግሞ ለህዝቡ ለእስር እመት ምግብ እና ህክምና ወይም ነዳጅ የምናወጣውን ወጪ አቁመን በጣም ረጅም ሰማይ የሚደርስ ፎቅ ጫካ ውስጥ ሰርተን አውሬዎቹንም ማስደሰት እንችላለን በተጭማሪም አለምን እስደንቀን አንደኛ ናችሁ ተብለን ሀገሪቷን በአለም ሀብታምች መድረክ ደሀ ሆነው ፎቅ የሰሩ ተብለን ሌላው ቢቀር በፎቅ እናሸንፋቸዎለን ሀገራችን ገብተው የተራበውን ህዝብ እና በመድሀኒት እጦት የሚሞተውን ሚሊዬን ህዝብ ግን አናሳያቸውም እዚህ ያሉ ጋዜጠኞችን ለኛ የማይሰሩትን እንደሆን የ80 አመቱን ታዲዬስ ታንቱን ጭምር ቀድመን እስር ቤት ወርውረናቸዎል በዚህ ስጋት አይግባችሁ ግን ይህን አላማችንን ፋኖ የሚባል አደገኛ ነፍጠኛ ተዎጊ የጀግና ጦር ሳናስበው ጎሮሯችንን ይዞ እንዳያባርረን ያቺ ለእብይ የምትፀልዩውን ጠንቋይ እንደገና ዳጎስ ያለ ገንዘብ ና አረቄ በዝንዬ በኩል ከፍለን እጣን እንድታጨስልን ካረግን ትንሽ ትንፋሽ እናገኛለን ሀገር መገንባት ይሉሀል እንደ አውሬው አብቹ ነው::ወሬኛ ሁሉ::
@BA-pi1lj
@BA-pi1lj 3 месяца назад
your information is clear and update. one comment is plse change the background video of your utube. There are a lot of attractive videos
@derkowrricbankiki-bl9gj
@derkowrricbankiki-bl9gj Месяц назад
አይ ኢትዬጰያ አገሬ 60 አመት ሞላኝ የዚችን አገር ደሰታና ሳቅ ሳላይ ዘላለም ከሰው ጭቅላት ላይ አይወርዱም ህዝቡ በሰላም እዳይኖር ሰንት የሚሰራ ሰራ እያለ በሰው ንብረት አዘዠ ብዛቱ በጣም ያሳዝናል ብቻ መኖር ደጉ ብዙ አሳየን
@AberaBekalu
@AberaBekalu 4 месяца назад
ችግሩ ከዚህ በኃላ በቤት ላይ ኢንበስት መንት ይቀንሳል የቤት እጥረትም ይቀንሳል
@janetgebeyehu4260
@janetgebeyehu4260 4 месяца назад
KKKK,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,INVESTEMENT....SEQENESEE...........................YEBETEE,,,WAGGA,,,,YECHEMERALLL,,,,
@konjokassa
@konjokassa 3 месяца назад
Mengesete lhezebe meme sera anewe lie enderge endewyane khezebo mente erase verse relate Ye newe yebase endearment yalewe enraptured yehezebone kondemenyeme tekramtewe machete bewede mkeryete eyefesemo galore bleseltanohe ayedelome ende telemetry ymabere betohe mgenbate kondemenyemohe merge lanestja gene Lala here lwetatohe tebalaho
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 4 месяца назад
መንግስት፡እንደ፡እርጎ፡ዝንብ፡በሁሉ፡ጥልቅ፡አለ፡ምንይሻለናል፡
@sntenehtensay619
@sntenehtensay619 4 месяца назад
አከራይ ነህ መሰለኝ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 месяца назад
አከራይ ቢሆን ሠርቶ እኮ ነው። ​@@sntenehtensay619
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 4 месяца назад
ጡረተኞች ጡረታቸው እንዲሻሻል መንግስት እንደገና ቢያያቸው። ድምፅ ለጡረተኞች ሁኑ የአገለገሉ ጡረተኞች ከመኖር ወደአለመኖር እየሆነ የእፎይታ ጊዜአቸውን ሳያርፋ እያለፉ ነው ለጡረተኞች ድምፅ ሁኑ። ድምፅ ለጡረተኞች ሁኑ/
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 4 месяца назад
ከአካባቢው በእጥር አሳንሰው የሚያከራዩ አካራዎች ቢኖሩ እንዳሉም ይታወቃል። እናም መብራት ውሃ ጥገና በተጨማሪም የአፈርና የህንፃ ወጭ ሲጨመር ምን ሊውጣቸው ነው???
@user-lz4iw9oj4o
@user-lz4iw9oj4o 4 месяца назад
መንግሥት ሕዝብን እኩል የማሥተዳደር ግዴታ ሥላለበት ሁሉንም ያማከለ ሥራ መሥራት አለበት እንጂ አንዱን ጠቅሞ ሌላውን መጉዳት የለበትም ። ሥለዚህ አጠቃላይ ኢኮነሚው እንዲሥተካከል ነው በመንግሥት በኩል መሠራት ያለበት።
@user-eq3ci7zp9j
@user-eq3ci7zp9j 4 месяца назад
አከራዮች አብዝተውት ነበር
@adugnamelesse7869
@adugnamelesse7869 3 месяца назад
ወይኔ የአዲስ አበባ ጅብ አከራይ ምንም አይነት ህግ የሚያቆመው አይመስልም
@EnS-l5q
@EnS-l5q 4 месяца назад
Tekerayma betam.eyatagoda naw baya waru bashi bet akaray eyachamerebat new eznat yelam hegu tekekl new
@JaantJan-xu8dm
@JaantJan-xu8dm 4 месяца назад
ይገባል
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w 4 месяца назад
አከራይ ወደ ቤቱ መግባት ቢፈልግስ?
@soniyaembet7491
@soniyaembet7491 3 месяца назад
Betam terw aderg betachnen afrsoben medalay wedqnale bezeh enkuwan behon enkuwan yerdan engiy
@Osman-by8sh
@Osman-by8sh 4 месяца назад
አዋጅ ሁኖ ይቀራል አይስራም
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Месяц назад
ኡኡኡኡኡኡ፡ለምን፡ዜጎችን፡አት፡አብይ፡አህመድ፡በሁል፡ነገር፡የሚያሰቃየው፡በዛ፡ዝርፊያ፡ቅምያ፡ቤት፡መፍረስ፡ኡኡኡ፡አብይ፡አስመረረን!!!!!!!!!!!!!!!
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p 3 месяца назад
Enidawimi gilesebi bayakers Desi yilali akersyi betami nn
@user-wy4lw1ki7z
@user-wy4lw1ki7z 4 месяца назад
እር የሕግ ያለ ኩንዱሚኒያቸን ለምን አትሰጡንም
@user-sv6ks1zr7t
@user-sv6ks1zr7t 4 месяца назад
It is funny b/c the first action of the gov.t must be redressing the security of the country and achieve majority rules $ minority rights. further more the prime minister has to be gregarious. I think it is the best to manage the country. FANO IS THE HUB OF ETHIOPIA.
@hiwoterko3686
@hiwoterko3686 4 месяца назад
ወሬ ቤት ሠርቶ መስጠት አይቀልም ለራሱ ሲያመቻች ነው
@DerejeBekele-lz9ln
@DerejeBekele-lz9ln 4 месяца назад
አሥተካክል ኪራይ ጭማሪዉ በዐመት አንዴ እንጂ በ2 ዐመት አይደለም
@Semhar-w8w
@Semhar-w8w 4 месяца назад
Akeraytewu yemikerayu ye bet balebetoch alu lemn kenuro Araya slezih mengst mnm bemayawukew sle bet balebet hig bayab3za melkam new
@Amuke23
@Amuke23 4 месяца назад
ሌላ ሥራ ፈልግ ጌታዉ :: አልቻልክበትም::
@Koki-rf7ym
@Koki-rf7ym 4 месяца назад
Amila,besemay,mengisit,bemidr,kale,ewunet,yifred,yisew,inba endihu,aykerm,ken,alew,piyasa,bet,sifers,kotebe,beAndi,gize7000shi,bet,kiray,chemerubign,yahum,yeketema,Asitedader,Awaji,iyale,
@Tarik-yi5mn
@Tarik-yi5mn 4 месяца назад
የሚታየው ህንጻ የት ነዉ ??? አስተውለን ካየነው አንበሳ ይመስላል
@selammic4377
@selammic4377 4 месяца назад
የመጀመሪያዉን ክፍያ ማነዉ የሚወስነዉ
@azebghebremedhin6162
@azebghebremedhin6162 4 месяца назад
Akraye
@mulukenmeshesha5671
@mulukenmeshesha5671 2 месяца назад
ጀለስ ቤት ሥራ.ምቀኛ፡
@munanure5090
@munanure5090 3 месяца назад
ለምን ትርፍ ቤት ብሎ አይወርስውም
@merisol7220
@merisol7220 4 месяца назад
Lem mengst bet aykaygnm yesw bet eyaferusu lem yenuru widnet endeze wunu sew beseraw bet mazez atichelum ye Ethiopia ezeb zim alachu
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 4 месяца назад
መንግስት ጡረተኞችን ማሰብ እና የጡረታ ደመወዝን መጨመር አለበት ምክንያቱምጡረተኞች ለረዥም ዓመታት ሕዝብንና መንግስትን አገልግለው ጡረታ ሲወጡ በዕድሜ ገፍተዋል ከነበረው ገቢያቸው ቀንሷል ተመጣጣኝ ኑሮና ተመጣጣኝ ምግብና ሕክምና ስለማያገኙ ሕዝብንና መንግስትን አገልግለው እንዳላገሉ እንደአሮጌ ፈረስ ይጣላሉ እባካችሁ በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ
@onlymine4294
@onlymine4294 4 месяца назад
ራሱ ቤት ሰለፈረሰ ቤት ለመከራየት የሶስት ወር ጠይቀው ከአምሳ መቶ ሺ አድርገውታል ያልፀዳ ቤት
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 4 месяца назад
ይሄ አከራይ እና ተከራዮችን ለማባላት ነው።
@azebghebremedhin6162
@azebghebremedhin6162 4 месяца назад
Manene naw emitasefrarawe serkwe ayedlme eko begza neberetchawe anite tekraye kehoneke le rasehe asebe 15 kan satekfele kezgyehe hegeu kale meneme kedeme heunta asewoteute yelale
@EmaEma-iw3xu
@EmaEma-iw3xu 4 месяца назад
ላፈረስሽባቸውስአዲስነገርየለሽም አንችአሥመሣይ
@SeidSeid2016
@SeidSeid2016 3 месяца назад
የአድሰ፡፡አበባ፡፡ሰው፡፡ጅብ፡፡ነው፡፡ምክናየቱም፡፡በሁለት፡፡ውራ፡፡ነው፡፡የሚጪምሩት፡፡አያለፋላችውም፡፡እጅ፡፡
@user-mb6ho6cm6y
@user-mb6ho6cm6y 4 месяца назад
ምን ያቀረብከው አዲስ ነገር አለ? በክት
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 4 месяца назад
በቃ ትቸው አለሁ ሰርቢስ ልሰራ ነበር ላከራይ ውይ የት እንሂድ ስት ብር አውጥተን ነው የምንሰራው ወሬኛ የሰው ቤት ያፈርሳሉ ስለሌላ ሰው ንብረት ያወራሉ ጥቅም ካላገኘ ቤት አሰራም የባስ ቤት ይጠፍል
@yetenamerjawoch
@yetenamerjawoch 4 месяца назад
አሪፍ ነው ብልፅግና
@user-lc6gw1zx9z
@user-lc6gw1zx9z 4 месяца назад
በሠው ቤት መንግስት ምን አገባው????
@NegatHussien
@NegatHussien 4 месяца назад
በቭትኞች
@mestawotshiferaw5375
@mestawotshiferaw5375 4 месяца назад
ይህ አራጅ መንግስት ሳይሆን መንበረ ነዉ። ለባ የለበትም ልጅ
@user-ed7bg8uy8x
@user-ed7bg8uy8x 4 месяца назад
Weshetttammmm neh yawek meseloh Kehoe atawekim kemiyawek temar eshiiii yeteleye alakerebekimmmmmm weshettammmmmmmmmm
@benben3820
@benben3820 4 месяца назад
መንግስት አለ እዴ
@EnanaWerkeshe-mr4nd
@EnanaWerkeshe-mr4nd 4 месяца назад
ወሬ አሳምር ብለህ ተመልካች ለማብዛት ብለህ ከአዋጁ በላይ የአን ተ ማቅራራት ባሰ ለሁሉም ጊዜ አለው
@millimilli-cq5dh
@millimilli-cq5dh 4 месяца назад
ቆሻሼች መንግስት መጀመርያ የኑሬ ውድነትን ይቆጣጠር እንጂ የግለስብ ቤት ኪራይ ውስጥ ምን ጥልቅ ማለት ለምን አስፈለገ
@janetgebeyehu4260
@janetgebeyehu4260 4 месяца назад
KKKKKKKK,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,AYEE DUREYAA,,,MENGESTT,,,,,,,,DEROOM,,,,,,LERASUU,,,ENJEE,,,,MECHEE,,,LETEKERAYYE,,,,,,,,,,,ASEBEE,,,,,KKK,,,,,ANSEMAHEEMM,,,,,,,,,,,,,,MEDEREEE,,,YELEMAGGE,,,LIJ
@feedelband205
@feedelband205 4 месяца назад
ልክ ናቸው ጠሜው እኛን እሁን የቸገረን ሀገራችን ውስጥ ያለው የቁንጣን በሽታና ይህን በቀን አምስት ጊዜ እያማረጠ የሚበላን ህዝብ ውፍረት መቀነስ ስላስቸገረው ትንሽ ቁንጣኑ እንዲለቀው መናፈሻና ፓርክ በብዛት ማምረት አለብን ሌላው አስቸኳይ ጊዜ የማይሰጠው ነገር ደግሞ ለህዝቡ ለእስር እመት ምግብ እና ህክምና ወይም ነዳጅ የምናወጣውን ወጪ አቁመን በጣም ረጅም ሰማይ የሚደርስ ፎቅ ጫካ ውስጥ ሰርተን አውሬዎቹንም ማስደሰት እንችላለን በተጭማሪም አለምን እስደንቀን አንደኛ ናችሁ ተብለን ሀገሪቷን በአለም ሀብታምች መድረክ ደሀ ሆነው ፎቅ የሰሩ ተብለን ሌላው ቢቀር በፎቅ እናሸንፋቸዎለን ሀገራችን ገብተው የተራበውን ህዝብ እና በመድሀኒት እጦት የሚሞተውን ሚሊዬን ህዝብ ግን አናሳያቸውም እዚህ ያሉ ጋዜጠኞችን ለኛ የማይሰሩትን እንደሆን የ80 አመቱን ታዲዬስ ታንቱን ጭምር ቀድመን እስር ቤት ወርውረናቸዎል በዚህ ስጋት አይግባችሁ ግን ይህን አላማችንን ፋኖ የሚባል አደገኛ ነፍጠኛ ተዎጊ የጀግና ጦር ሳናስበው ጎሮሯችንን ይዞ እንዳያባርረን ያቺ ለእብይ የምትፀልዩውን ጠንቋይ እንደገና ዳጎስ ያለ ገንዘብ ና አረቄ በዝንዬ በኩል ከፍለን እጣን እንድታጨስልን ካረግን ትንሽ ትንፋሽ እናገኛለን ሀገር መገንባት ይሉሀል እንደ አውሬው አብቹ ነው::ወሬኛ ሁሉ::
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p 3 месяца назад
Enidawimi gilesebi bayakers Desi yilali akersyi betami nn
Далее
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00