Тёмный
No video :(

አኩቻ ማንንም አይሰማም …ከ15 ሀገራት እንዳልገባ ቪዛ ተከልክያለሁ …ልጄን ያሳደኩት የቀን ስራ እየሰራሁ ነው...የአኩቻ እናት እዋዋ| Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 700 тыс.
50% 1

በሀይማኖቴ ሙስሊም ብሆንም ቤቴ ለሁሉም በአል …bit.ly/3Qu3WYS የክብር ዶ/ር ማሪቱ ለገሰ
አባቴን በሞት ሳጣ ተስፋ ቆርጬ የአልኮል ሱሰኛ ሆንኩ … bit.ly/3WNsYDW እኔ ከቻልኩ ማንኛውም ሰው ይችላል ላይፍ ኮች ዳጊ | Seifu on EBS
አኩቻ ማንንም አይሰማም …ከ15 ሀገራት እንዳልገባ ቪዛ ተከልክያለሁ …ልጄን ያሳደኩት የቀን ስራ እየሰራሁ ነው...የአኩቻ እናት እዋዋ| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@zizimoha8064
@zizimoha8064 Год назад
እናቱን የሚወድና የሚያከብር ልጅ ገና ይነግሳል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የኔጀግና እናት
@leezashow9260
@leezashow9260 Год назад
ከብር ለእመቢታችን ቅድስት ማርያም.። እናቱን የሚወድ ሁሉ ብጸእት ቅድስት ይልሻል፤
@saronhabesha9810
@saronhabesha9810 Год назад
ክብር ለድንግል ማርያም
@user-fd7mp8to3y
@user-fd7mp8to3y Год назад
ማርያም ብፅህት ናት
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Год назад
እመብርሀን ፍቅሯ ይብዛልን
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Год назад
አሜን አሜን አሜን እናታችን ድንግል ማሪያም ብፅኢት ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yimerali7042
@yimerali7042 Год назад
ማሪያም ፎቶ ስላችሁኝ አምልኩኝ ያለችበትን ቦታ ከመፃሀፋችሁ አሳዩን
@zebutube9644
@zebutube9644 Год назад
ይችን ምታነቡ ብቻ ያላሠባችሁት ደስታ ቤታችሁ ይግባ 🕊️ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ፍትህ ለንፁሀን
@hewadebebe3519
@hewadebebe3519 Год назад
Amane
@betetomass9463
@betetomass9463 Год назад
amen
@muluryaokbo6549
@muluryaokbo6549 Год назад
Amen
@yimerali7042
@yimerali7042 Год назад
አሚን
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በአላህ ደምሪኝ ዉዴ
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
አኩቻ ያራዳ ልጂ እናትህን ፈጣሪ ያኑርልህ💞💞💞💞
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በናትህ ሞት ደምሩኝ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Год назад
የባባን ቤተሰብ ይቅረቡ ምትሉ😢
@saudisaudi7467
@saudisaudi7467 Год назад
አላቀረቦቸውምየባባንበተሰቦች
@haniyeabera1315
@haniyeabera1315 Год назад
እንዴ ሀዘን ላይ እኮ ናቸው እዴት ይችላሉ
@zeritutube
@zeritutube Год назад
እኔም እየጠበኩ ነበር ባንስ ለናቱ የሚረዱበት ምገድ በትኩሱ እደመስፈን እናት እዳይቸገሩ
@tube-bd3jk
@tube-bd3jk Год назад
የወሬጥማት
@sarareda821
@sarareda821 Год назад
ለምን?
@mabellemd4462
@mabellemd4462 Год назад
ምን አይነት አስተዋይ ልጅ ነው በጌታ 😔ክፉ አይንካህ ቤተሰብህን ድንግል ትጠብቅልህ ብሮ🙏🙏
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h Год назад
22:28 ሰልፉ የእኔ ድሉ የእግዚአብሔር ነው ደስስስስስስ የሚል ንግግር 😭😭🙏🥰በሰልፋችን እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ 🙏🙏🙏🙏🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
ሙናየ በናትሺ ሞት ደምሪኝ
@Alem9287
@Alem9287 Год назад
አሜን
@bisratgetnet9906
@bisratgetnet9906 Год назад
እኔም በጣም የገረመኝ ንግግር ነው❤ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h Год назад
@@bisratgetnet9906 👌👌👍
@amnotNightmare
@amnotNightmare Год назад
Amen
@abinasamare8616
@abinasamare8616 Год назад
ምርጥና ረጋ ያለ ልጅ በእውነት። አኩቻ እንደሚታየው አይነት ሰው አይደለም። የተመረጡ ንግግሮች።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
የባባ ሀዘን መቼም የማይረሳ ነፍሱን ይማረው😭😭😭 አኩቻ አገርክ ላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i Год назад
ግን ለምን ሴፍ አያቀርብልንም እኔ ባባዬን ሞተ ካሉኝ ጀምሮ በቃ ዘገምተኛ ሆኛለሁ በቀን ስቴ ስወድቅ አሁን መነሳትም ወዉጣትም አስጠላኝ ተክላሴ ብቻ አዳዴ መኖርም ያስጠላኛል በግድ እየኖርሁት ነዉ 😭💔ከዚህ ቆሻሻ አለም እስከምገላገል😭💔
@endutube
@endutube Год назад
ያራድዬ ልጅ አኩቻ ....ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Год назад
አሜን
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 Год назад
የኔም እናት 12 ሜትር ሽንት ቤት ቆፍራ ነው ያሳደገችኝ እድሜዋን ያርዝምልኝ ያረብ
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
ፋጥማየ በአላህ ደምሪኝ ዉዴ
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 Год назад
@@sebletube7412 ከወንዶች ጋር በመሰላል ተንጠልጥላ ግርጊዳ #ጭቃ ለጥፋ ለስና የኔ እናት ውለታሽን ከ አላህ አግኚው
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Год назад
የኔ እናት በሬ ጠምዳ አርሳ አጨዳ አጭዳ የአያቴ ፊት እየኮሰኮሳት ስቱን ችላ ነዉ ያሳደገችን ብቻ እረዢም እድሜ ለእናቶች
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 Год назад
@@user-zc5cv2jg5s الله እድሜያቸዉን ያርዝምልን ለኺድማቸው አቅም ጉልበቱን ይስጠን
@mesrajamal8736
@mesrajamal8736 Год назад
አሚን
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Год назад
ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች እዋዋን 💞💞💞
@habibahadji8756
@habibahadji8756 Год назад
የልጄን ስም አኩቻ አልኩት። አልኩት በቃ!
@esetechender8983
@esetechender8983 Год назад
ማንንም አልሰማ ብሎ ግን ዘፈኔን ስሙልኝ አይከብድም።ማንንም አልሰማም የሚለውን ተወውና ለእናቱ ያለውን ክብር እና ስራ ወዳድነቱን በጣም ደስ ይላል።
@konjo9894
@konjo9894 Год назад
Manem alesemam malet eko yemanenem taleka gebent beheyewote alefelegem ene lerase akalew malet new be arada kuwanka he is right
@esetechender8983
@esetechender8983 Год назад
@@konjo9894 አልሰማም እኮ አይባልም ታዲያ ።መጀመሪያ ሰምቶ የሚጠቅመውን መውሰድ ያላመንክበትን መተው።ሰዋች አይደለን እንሳሳታለን።konjo እድሜ የሚያስተምረው ነገር አለ።ቤተሰብ ፣ትልልቅ ሰዎችን ፣ጎደኛ መስማት የሚጠይቅ በርካታ ነገር ስላለ እኔ አውቃለሁ ማለት እንደአራዳም ተረጎምሽው በቀጥተንኛው ልክ አይደለም። ባይሆን የምስማማው ሀሳብ ትክክልም ባይሆን ልጁ እንዲታወቅ አግዞታል።
@user-yp9nv9bl2l
@user-yp9nv9bl2l Год назад
ልባችን ተሰብሯል በታሬ( ባባ) ሞት ቤተሰብ ጓደኛ እንዴት ይሆን ብለን ተጨንቀን እነሱን ስንጠብቅ ያሳዝናል ፅናቱን ይስጣቹ እንዴት ሆናቹ ይሆን እኛ አድናቂዎቹ እንኳን አልቻልንም
@genet19
@genet19 Год назад
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ብረታቱን ይሰጣቸዉ
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በአላህ ደምሩ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Год назад
@@sebletube7412 demerign melesalewu mar
@emuyetadesse7456
@emuyetadesse7456 Год назад
የታሪኩ ባባ ቤተሰቦች ይቅረቡ
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Год назад
Indet yihonlau yawu idamanignawum sew yinoralu yemotem yireasele
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ለእናትህ ትልቅ አክብሮት አለኝ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጣቸው 🙏🙏🙏 እናትህን የምትወድ ወጣት ልጅ መሆንህ እጅግ በጣም ያስመሰግንሃል ።
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Год назад
ድንቅ የእናት እና የልጅ ፍቅር እንደዚሁም አኩቻ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እግዚአብሔር ይባርክህ ያሠብከውን ሁሉ ይሙላልህ እናቱን የሚወድ ለሴት ልጅ ከብር አለው ተባረክ
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u Год назад
ሁላችንም በስደት ያለን እናቶች እደአኩቻ ልፋታችን እሚቆጥር ልጆች ይሁንልን
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d Год назад
አሚንን
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 Год назад
ዋው ገና ዛሬ የእኔ እናት የሂወት ታሪክ ተወራ ማርያምን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለእናቶቻችን
@riimethiopia4661
@riimethiopia4661 Год назад
አላህ ያሳካልህ በሀላል አኩቻችን የእናቶች አክባሪ🙏🏻
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
አኩቻ እናትህን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ውጭን ብዙ አትመኝ ሀገርህ ላይ ትለወጣለህ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏾 የልጅ አዋቂ ነህ ምርጥ የአዱ ገነት ልጅ የሽሮ ሜዳ አራዳ❤❤❤❤❤
@AaBb-ix1xv
@AaBb-ix1xv Год назад
የባባን ቤተሰብ አቅርብልን ቃልየን እናቱን ማየት እንፈልጋለን ውስጣችን ተሰብሯል😭
@user-jb4vj4jr9x
@user-jb4vj4jr9x Год назад
ቀረቡ አልቀረቡ ስይፉ ባባን አይመልስላቸው ይቅረቡ የምትሉት ለወሬ መቸኮል የማዲጎ ቤተስቦች ቀረቡ ምን ተፈጠረ የአንድ ስሞን ወሬ ሆነ ተረሳ የባባም እደዛው ነው የአንድ ስሞን ወሬ ነው
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Год назад
የኔ ማር ለመዳም ቅመሞች ክብር እሚሰጥ ሰው በጣም ነው ደስ እሚለኝ ድካማችንን እሚያውቀው ያውቀዋል የኔ ጌታ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈፅምልክ በሉ ቅመሞቼ እናበረታታው እህቶቼ አለን እኮ ሌላው የአረብ አገር ሴት ሲባል እንደሀጥያት ነው ሚፀየፈው እሱ ግን!!!
@Anyhairr
@Anyhairr Год назад
እኔ ምለው አንዳንድ ልማዶች ሳናውቃቸው ይህን መልካም መስሎን ምናደርጋቸው ነገሮች በጣም ነው የሚያሰለቸው እና እኔ እራሴን ነው ያሳመመኝ እግርህን የምትደበድበውን ነገር ለመቆጣጠር ሞክር ወንድሜ ይግል አስተያየቴ ነው ምክንያቱም ማንንም አልሰማም እዚህ ጋር አያዋጣም ልትሰማግድ ይልሀል እብረውህ ለሚኖሩ ሰወች ግን መቻያውን ይስጣቸው በጣም አሰልቺ ባህሪህ ከሆነ ታገለው የማይለወጥ ነገር የለም
@hayatworku1009
@hayatworku1009 Год назад
Beteme exactly serbsha
@berrythegreat1568
@berrythegreat1568 Год назад
አዎ በትክክል
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
አኩቻዬ የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ያሰብከው ደርጃለይ ያድርስህ አኩቻዬ እናትህን እድሜና ጤና ይስጥልህ ልጅህን ያሳድግልህ በተሰብህን ይባርክልህ❤❤❤❤ምርጥ ያራዳልጅ💚💛❤
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Год назад
ሰይፍሻ የባባ ቤተሰቦች እንዴት እንደሰነበቱ ማወቅ እንፈልጋለን😭💔 ሸገሮች ፍቅር ናችሁ አኩቻ❤ እዋዋዬ የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
@ethiopiant
@ethiopiant Год назад
ለወሬ መቸኮል ወሬኛ
@hiwotberhnu5435
@hiwotberhnu5435 Год назад
ለወሬ እንጂ አሳስቦሽ አይደለም
@hanantube6915
@hanantube6915 Год назад
እደነ ማዲጎ ጠብቄነበር
@mekiletkidist5886
@mekiletkidist5886 Год назад
ዋዉ አኩቻ ትክክል ማንንም አትስማ እኔም እንዳንተዉ ነኝ ያራድዬ ልጅ ጎበዝ ያስብከዉ ደርጃ ያድርስህ የእዋዉዬ ልጅ አኩቻ ለእዋዉዬ እናታችን ሙሉ ጤናን ከርጅም እድሜ ጋር ያድልልህ ይገባታል የኔ እናት እንባዬን አመጣችሁት ኦፍፍፍፍፍ
@tamratketema6926
@tamratketema6926 Год назад
እንደ እናቴ ድንቅ እናት 🤩🤩🤩🤩ዕድሜና ጤና ለእናቶቻችን🥰🥰🥰
@jojolove791
@jojolove791 Год назад
የአራዳ ጥግ መልሶችህ የተረጋጋና አንደኛ👌❤እድሜ አጤና ይሰጥልን ለናቶቻችን🙏
@zemen265
@zemen265 Год назад
በጣም ገራሚ ልጅ ነህ የሆነ ጨዋነትህ የአነጋገር ብስለትህ ደግሞም ኢትዮጵያዊ ለዛህ ኦ! የምር አራዳነትን የገለፅክበት ብቻ ሳይሆን አንተ ላይ የሚንፀባረቀው አራድነት አስገርሞኛል አኩቻ እዋዋን ተመችተህኛል በርታ ወንድሜ🙏
@user-gk5jt8ji8k
@user-gk5jt8ji8k Год назад
የኔ አባት እናቱን የሚያከብር ሰው ለኔ የሰው ጥግ ነው በርታ ወንድሜ
@amiwassie7576
@amiwassie7576 Год назад
ያራድዬ ልጅ! የሚገርም ስብዕና በራስ መተማመን ተስፋ ብስለት ቤተሰብንና አገርን መውደድ አይተንብሃል! ያልገመትነው አኩቻ! ገና ብዙ እንደምትሰራ ተስፋ አለን!
@ebrahimmohammed4728
@ebrahimmohammed4728 Год назад
የኔ እናት ንግግርሽ በራሱ እንዴት ደስስስስስ ይላል እረጅም እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥሽ
@askaletebebu8223
@askaletebebu8223 Год назад
መደጋገፍ መረዳዳት ያለበት መልካም ቤተሰብ ናቸው እረጂም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 Год назад
አኩቻዬ ያራዴዬ ልጅ እናትህን ልጅህን ሚስትህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-ez9dy1qe3e
@user-ez9dy1qe3e Год назад
ከምንም በላይ ለእናት ያለክ ክብር በጣም ነው ደስ ሚለው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅል 👍👍👍
@ajjanusiau9627
@ajjanusiau9627 Год назад
የባባዬ ነብሱን ይማርልን በአፀደ ገነት ያኑርልን ቃልዬን አቅርብልን
@yidenekulimenih4040
@yidenekulimenih4040 Год назад
awo kal tikireb
@kiyakiya96
@kiyakiya96 Год назад
አሜን
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 Год назад
እመቤቴን ስጦታ የሚሰጥ ሰው ትልቅ ክብር አለኝ:: ድንግልዬ እወድሻለሁ::
@anteshtube8249
@anteshtube8249 Год назад
ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች💚💛❤እናትና ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አኩቻ
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Год назад
እውነት ነው እናት ብዙ ጫና አለባት ቢሆንም ግን ለልጆቿ የማትከፍለው ዋጋ የላትም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቁምላችሁ😍
@admasuadisalem2553
@admasuadisalem2553 Год назад
ጀግና ምርጥ ጎበዝ እናት አዋቂ መገለጫ አጣሁሎት ማዘር ገለጻዎት እራሱ ሚያኮራ ረጅም እድሜ እዋዋን እወዶታለሁ ረጅም እደሜ ከጤና ጋር የእዮብ እናት ልጆትም ይባረክ !!!
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
የአላህ የኔንም እናት ብታቀርቡልኝ ስንት ሁና እዝህ ያደረሰችኝን እድሜ እና ጤና እማየ❤❤❤
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
አቤት ማሚየ የኒ ጀግና ደስ ስትል እናትህ 🥰አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጢሽ🙏
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Год назад
ምርጥ ስጦታ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም የበለጠ ምን ስጦታ አለ፡፡ በጣም ደስ ይላል፡፡
@tsehaifenta1620
@tsehaifenta1620 Год назад
እንደዚህ ያሉ እናቶችን ፈጣሪ ጠብቆ በደስታ መልካሙን ሁሉ ያድርግላቸው።
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Год назад
እውነትም የራዳ ልጅ ነህ በውነት ለ እናትህ ያለህ ክብር ሲደንቀን እመብርሃንንም ... እንዳክበርሃት ታክብርህ እድሜ ከጤና ጋር ትስጣችሁ
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Год назад
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ። እግዚአብሔር ይጨምርልህ ይባርክህ። የአራዳ ልጅ
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 Год назад
የሴት ወንድ! እግዚአብሔር ብድርሽን ይክፈልሽ የኔ እናት አንተንም እግዚአብሔር በነገርህ ሁሉ ቀድሞ ስራህን ባርኮልህ እናትህን ብድራቷን የምትከፍል ያርግህ
@saronhabesha9810
@saronhabesha9810 Год назад
አሜን
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
የኔ እናት ጀግና ነሽ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ደስታሽ እጥፍ ድርብ ይሁን እናት አለም ማማዬ
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Год назад
ያኩቻ እናት የኔ ጠንካራ ጎበዝ የኔም እናት እዳቺ ጎበዝ ናት እግዚአብሔር የኢትዮጵያ እናቶችን እንባቸውን አያሳየን ሁሌም ደስተኛ ይሁኑልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏🥰😘
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash Год назад
እግዚአብሔር ጥረትህን በእጥፍ ይክፈልህ በርታ 🙏🏾👏🏽👍🏽 ጀግና እናት ነው ያለህ እድሜና ጤና ይስጣት I love her 😍
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
ሚኪ በናትህ ሞት ደምረኝ
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 Год назад
የኔ እናት ደስ ሲሉ ጀግና እናት እድለኛ ነህ አኩቻ በርታ ከዚህም በላይ
@mooykaatube5206
@mooykaatube5206 Год назад
ጀግና ልጅ ነዉ። ጀግና እናት ናቸው።
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Год назад
ከዚህ በላይ ትልቅ ስጦታ በምድር ላይ የለም!!!ድንግል ማርያም እና ልጀዋ ወዳጀዋ ኢየሱስ ክርስቶስ !!! ተመን ዋጋ አይገልፀውም። አኩቻ እመብርሀን ታክብርህ።
@nahovseyu1229
@nahovseyu1229 Год назад
መአዚ ጀግና እናት ነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ 🤲🙏
@lidetuwondwosan8345
@lidetuwondwosan8345 Год назад
በጣም ደስ ሚሉ ጀግና እናት ብዝሃኑ የትዮጵያዊ እናት ዋጋ ከፍለው ነው ያሳደጉን ክብር ለእናቶች ቀን ይወጣል እውነት ነው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
አኩቻን ገና ዛሬ ነው ያወኩት :: ህይወትህን የቀየረልህ አምላክ ይባረክ::🙏🏽🇪🇹👍🏽👏🏽✊🏽 big respects for your beautiful mom….
@egeziabherfikernew
@egeziabherfikernew Год назад
ዋው አኩቻ ኮፊደንስህ ደስ ይላል በቤተሰብህ ላይ ያለህ ኩራት ጀግንነትህን ይናገራል ጎበዝ ።ይሁንና ወይኔ አኩቻ እጅህ እንዴት እዳበሳጨኝ ብታይ እንዴ ትኩረቴን እየወሰደው ተቸገርኩ የምን ቸብ ቸብ ነው ኡፍ
@siyuahmed324
@siyuahmed324 Год назад
and sew agegnew
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t Год назад
የባባዬ ቤተሰቦች ይቅረቡልን😭😭እያዬናቸው ብንፅናና😥ጌታ ሆይ እኔ ግን አልቻልኩም😭ሳስበው ሁላ ነው ማለቅሰው😭😭😭ባባዬ♥️
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 4 месяца назад
ጀግና እናት ልባም ልጅ ታፈራለች። ፈጣሪ በሁሉም ነገር በበረከት ቤታችሁን ይሙላ። ለእናታችን ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥልን። አኩቻ ወጥር!!! ማንንም አትስማ!! እዋዋዬ የመልካም እናቶች ምሳሌ!! አኩቻ አራድነት የገባህ የሸገር ልጅ!! የሰይፉ ሾው የአመቱ ምርጥ ዝግጅት። መልዕክቱ የብዙ ቤተሰብን ታሪክ የሚነካ ነው።
@saaaasss2137
@saaaasss2137 Год назад
ዋው ሰልፏ የኔ ድለለ የእግዝአብሄር ነው አባባሉ በጣም ደሰ በነገሮች ሁሉ ጌታ ጣልቃ ይግባ
@wondetonetube4210
@wondetonetube4210 Год назад
እኔ ልወቅል የሚሉ ሰዎችን እዋዋን እንዳትሰማ ተሰቃየንኮ አኩ ምርጥ የአራዳ ልጅ በርታልን
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Год назад
አራዳ ማለት እናቱን የሚርዳ ነው ጀግና ነህ በርታ እናትህ አላህ ያቆይልህ ትልቅ ደርጃ ትደርሳለህ
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Год назад
እውነት በጣም ደስ የሚሉ ናቸው እናትና ልጅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አኩቻ
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Год назад
ዋው የአመቱ ምርጥ እናት🌹🌻🌸እዋውዬ የኔ ቆንጆ 🌸🌸🌸 እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት🙏🙏🙏 አኩቻዬ በርታልን እንወድሀለን🌹🌹🌹🌹
@melihiqtube7700
@melihiqtube7700 Год назад
ዋው አኩቻዬ … ከምገምትህ በላይ በጣም ተወዳጅ ነህ… #የምር_አራዳ ፈጣሪ እናትህን ያኑርልህ💞😍😍
@saraoumer1171
@saraoumer1171 Год назад
አኩቻ እናትህን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልህ ማማዬ ደስ ሲሉ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤ ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ 🙏🙏🙏
@nunuyene703
@nunuyene703 Год назад
የኔ እናት እግዛብሄር ይመስገን ስታሳዝን እናትየው ጀግና ነሽ እድሜ ሰቶሽ ገና ብዙ ለማየት ያብቃሽ የኔ እናት
@toptenhornhabethio
@toptenhornhabethio Год назад
በስጦታህ አንደኛ ነህ በዕምነትህም ተዋህዶ ነህ ከአምላክህ በስተቀር ማንንም ማተሰማ ነህ አባቴ ተባረክ
@tewebechhaile9159
@tewebechhaile9159 Год назад
በእውነት :የኢትዮጵያውያን :ፍቅር :ያሳዩበት :ቤተሰብ :ናቸው ። እግዚአብሔር :ይጠብቃቸው
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q Год назад
የመጨረሻዋ ስጦታ ምስለ ፍቅሩ ወልዳ እመብርሀን በመሆኗ አነባሁ። ከሰሞኑ የመናፍቁ ዮናታን ተብዬ መረን የለቀቀ ንግግር ትዝ አለኝና። እኛ ኦርቶዶክሳዉያን ወደዳችሁም ጠላችሁም ክርስቶስ በተጠራበት እናቱን እንጠራታለን። እባካችሁ ተዉልን አትንኳት! አኩቻ እመብርሀን ትጠብቅህ አንተም እናትህም አስለቅሳችሁኛል!
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Год назад
የኔ እናት አሳዘኑኝ እናቱ 😢ወይ በተወለደ አርባ ቀን የአባት ሞት 😥😥💔 እዉነት ነዉ ቀን ያልፋል 😢 ነገሮች ሲያልፉዉ እንድህ ተረት ይሆናል አጀብ በሰአቱ በጣም ከባድ ነበር 😥
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Год назад
ወይ ሰይፉ ዕድሜ መጠየቅ ገነት የሚያስገባህ ነው የሚመስለው መቼ ነው የምትሻሻለው 😔
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
እራስን መደመድ እራስን መሆን መታደል ነዉ አቦ ይማችህ ያራድዬ ልጅ እነትዬዉ እራሱ አራዳ ነት አቦ ሺ አመት ኑሩልን
@zetrewengel
@zetrewengel Год назад
ፈጣሪ እናትነትን አሳምሮ የሰጠን ኢትዮጵያውያን እጅግ እድለኞች ነን።አምላክ ያሉትን ይጠብቅልን። ያለፋትን በአጸደ ነፍስ ከደጋጎቹ ጋር ያቆይልን።አሜን።
@saronhabesha9810
@saronhabesha9810 Год назад
Aman
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
የእውነት የኢትዮጵያ እናቶች ጀግኖች ናቸው የአኩቻ እናት ምርጥ እናት ኖት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት የእውነትም አራዳ አኩቻዬ ምርጥ ወጣት እናትን አክባሪ ውስጤ ነው
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Год назад
አኩቻዬ እናትህም አንተም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ መላ ቤተስብህ በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍👍👍
@user-sc7ok2wm4i
@user-sc7ok2wm4i Год назад
እመ ኣምላክን ኣምኖ የሃፈረ የለም እጅክ ደስ ይላላ ወድማችንን በርታ እናትህም እድሜና ጤና ይስጣት
@maeritube21
@maeritube21 Год назад
አኩቻ በጣም አስተዋይ ልጂ ነህ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ለስኬት ያድርግልህ እስከቤተሰባችህ🙏😍
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Год назад
አንደኛ ነህ አኩቻ እዋዋን እማምላክ ስጦታ ስትሰጣት የተሰማኝ ተስታ እጥፉ ድርብ ነው ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ እማምላክ ለስኬትህ ታብቃህ ሁፉፉፉ መታደል እማምላክን ይዞ ያፈረ የለም
@user-fe1ve4rd3l
@user-fe1ve4rd3l Год назад
የድንግል ማሪያም ልጅን ያመነ ገደሉ ሜዳ ይሆና🙏🙏🙏🙏
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 Год назад
ረጅም እድሜ ለኝህ እናት እና ለመላው ኢትዮጵያ እናቶች
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Год назад
አይዞህ እዋዋዬ አይዞህ በርታ እናቱን የሚያከብር መቸም ወድቆ አይወድቅም ፈጣሪዬ ይርዳህ እስከ እናትህ በርታ
@user-pi4st6rz8w
@user-pi4st6rz8w Год назад
አኩቻዬ የኔ ጀግና ትለያለክ የእርድና ጥግ ለማሚዬ እረጅም እድሜ ሰይፍሻ እደዚ ፅድት ያለ ነገር ይዘክልን ና የባባ ቤተተቦች ይቅረቡልን
@gjhhthft8747
@gjhhthft8747 Год назад
በጣም ደስ የምትሉ እናት እና ልጅ እንባዬ እየፍሰስ ነው ያየሁት ደስታም እንባም ሳቅም ቅልቅል ነው
@yabsiramitiku8611
@yabsiramitiku8611 Год назад
አኩቻ እ/ር ያክብርህ ማሚን እድሜና ጤና ይስጥልህ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Год назад
የምር በጣም ገራሚ ልጅ ነው ማሻ አላህ ለእናት ለሴት ያለህ ክብር ደሰሰ ሲል እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ❤🌹🌹 መታደል ነው ለዚህ መብቃት እራሱ አሁንም ከፍ በል❤🌹
@Wongelmitiku
@Wongelmitiku Год назад
የአኩቻ እናት ሰልፍም ድሉም የእግዚአብሔር ነው ቃሉ እነደሚለው
@fififofo8155
@fififofo8155 Год назад
እናትና ልጅ ደስ ስትሉ እረጅም እድሜ ከ ጤናጋ ይስጣችሁ
@helenethiopia
@helenethiopia Год назад
እናት ጀግና የሚለው ቀን ያንስባታል ♥♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 Год назад
አይ እናት ❤❤❤ እንኳንም ወለድኩኝ 💪🏾እድሜና ጤና ይስጣችሁ ማንንም እንዳትሰሙ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
እውነት ነው አላህ ለትልቅ ነገር ያድርስልን
@user-ic1wo4kg3f
@user-ic1wo4kg3f Год назад
መድሃኔ ዓለም እና ወላጅ እናትህና እንደምትሰማ ከቃለ መጠየቅህ ኣረጋግጬኣለሁ ፡ ይባርክህ ። በርታ።
@romantakel1326
@romantakel1326 Год назад
ሰይፋ እግዚአብሔር ይባርክህ! አኩቻ እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ሆኖ ጥብቅ ያድርግህ! ልእምዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት❤
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Год назад
እድሜ ለእናቶች እኔም እናቴም በጣም ነው እምወዳት ያለ አባት በድህነት ውስጥ ለኔ ጫማ ገዝታ እሷ እሾህ እየወጋት እንቅፋት እየመታት በባዶ እግሯ ሄዳ ነው እኔን ሳያደገችኝ እግዚአብሔር ይመስገን ያሁሉ አልፎ ዛሬ እኔ ስደርስላት እፎይ ብላለች ሀሳቤ ተሳክቶ ከስደት በሰላም ገብቼ በደም ለመጦ እዲያበቃኝ ምኞቴ ነው ፈጣሪ ያሳካልኝ
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Год назад
የኢትዮጵያ እናቶች እኮ ይለያሉ!!
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 Год назад
የምር የኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይግባቸው
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 Год назад
መአዚ (እዋዋ) እንኳን ደስ አለሽ አኩቻም መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ።
@geraratube12
@geraratube12 Год назад
በተለያዩ አረብ ሀገራት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ለሀገር፥ ለቤተሰብ፥ ለኛ ዩቲዩብ ለምንሰራ እንኳን ሁሌም የጀርባ አጥንቶች ናችሁ በሚፈለገው መጠን ባይወራም እኔ ሁሌም በናንተ እኮራለሁ እፅፋለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏
@kidesttube6881
@kidesttube6881 Год назад
ውዴ ነይ በቅንነት እንደማመር
@bute5158
@bute5158 Год назад
You're Amazing Mom. እግዚአብሔርም እረድቶሻል እድሜና ጤና ዘመኑንም ይባርክልሽ. ደስ ይላል ልጅሽ
@fetabelu4858
@fetabelu4858 Год назад
መርጥ የዘመናችን እናት እዋዋ ረጅም እድሜ ከ ጠና ይስጥሽ
@jyservices8824
@jyservices8824 Год назад
ዝም ብሎ ዱርዬ አይነት ልጅ ነበር ሚመስለኝ ለካ ተሳስቻለሁ🙏 በባለፈው ሳምንት ዘፈኑን አይቼው ሳልከፍተው አልፌው ነበር አሁን ገብቼ አዳምጠዋለሁ👍ደሞ"እዋዋን ማንንም አልሰማም"የከነዓን ማርክነህ ፈጠራ ይመስለኝ ነበር ለመጀመሪያ ግዜ በሱ ስለሆነ የሰማሁት ለማንኛውም ይመችህ የአራዳ ልጅ
Далее