Тёмный

አክሱም የአንገት መስቀል እሸጥ ነበር … በ10 አመቴ ነው በጉዲፈቻነት ማደግ የጀመርኩት … ሞዴል ካንዲ ዎከር (ለተብርሀን) | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 299 тыс.
50% 1

አክሱም የአንገት መስቀል እሸጥ ነበር … በ10 አመቴ ነው በጉዲፈቻነት ማደግ የጀመርኩት … ሞዴል ካንዲ ዎከር (ለተብርሀን) | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 782   
@adentube221
@adentube221 2 года назад
በጣም ይገርማል የሚገርመው ምን እንደሆን ታቃላችሁ አንዳንድ እንደኔ ያለ ደካማ ሰው ትንሽ ከፍ ሲል /ታዋቂ ሲሆን/መስቀሉን ያወልቃል አንች ግን ትለያለሽ እግዚአብሔር በዚህ እንድትቀጥይ ይርዳሽ
@saaara7869
@saaara7869 2 года назад
ትግራወይቲ,ኮ,ናት,የጥንታዊት,አገር,ተወልደ,ሙኑ,ያስገርማል,ማተብ,ቢበጠስካን,ሳናስር,እህል,ዉሃ,አይሰጠንም,እና,አይግረምሽ
@muke614
@muke614 2 года назад
ተረጋጊ መስቀል መቸ መደረግ እንደተጀመ ለምንስ ዋናው መስቀል ማድረግ ሳይሆን የመስቀሉን ስራ ማክበር ፈለጉን መከተል
@eyobabay
@eyobabay 2 года назад
ሴትየዋ ደነዝ ነች አንተ ዘመዶቻ በረሐብ በጦርነት እየጠፉ እሳ ከጠላቷ ጋር ታስካካለች ።
@fggt4756
@fggt4756 2 года назад
@@eyobabay ሰይጣን
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 2 года назад
ማንም ጠላት የላትም ወረኛታት
@user-kb5mc3rn2v
@user-kb5mc3rn2v 2 года назад
ማርያምን ባለማተቦቹ የአክሱም ልጆች እኮ ትለያላችሁ
@azeibkiros6614
@azeibkiros6614 2 года назад
@Hiwot all Tigray are like Lete, strong believers and don't harm human beings!
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 года назад
@@azeibkiros6614 ክርስቶስ መጥቶ ቢመዝነን ግን ባዶ
@adanoadano6735
@adanoadano6735 2 года назад
ባለ ማተብዋ የኣክሱም ጵዮን ልጅ ዉበትሽ የትግራይ ቆንጀ❤️❤️❤️🙏🙏
@deboamare5171
@deboamare5171 2 года назад
ለተብርሃን ተባረኪልኝ !! እኛስ ቆንጆዎች ነበሩን አገራችን ሰላም ያድርግልን !!! የአክሱምዋ ፈርጥ ቤተሰቦችሽንም አገራችን ሰላም አድርጎ ውጤትሽን የደረሽበትን ቢያዩ መልካም ምኞቴ ነው !!! በጣም ጨዋ ቆንጆ ብሩህ አይምሮ አለሽ መጨረሻሽ ይመር !!
@alexkb1980
@alexkb1980 2 года назад
ይህ ነው ትግራዋይነት ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ሰላም ፍቅር ለሁሉም የሰው ልጅ ይሁን የድሮ ሰላማችን ይመለስ
@hagerhager7645
@hagerhager7645 2 года назад
amen
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 2 года назад
😀😀😀.... ሌላስ እምትለው አለ እቺ ብቻ ጦጵያውነት ስታረጋግጥ ታየኝ እኮ::ሰው ከነህይወቱ ስታቃጥሉ በማንም ትግራዋይ ህይወት እስከ ዘላለም ይቀመጣል ጭራቆች ፎእ ሰው ነን ብላችሁ ነው::
@siedsied1376
@siedsied1376 2 года назад
@@tsiontesfay3632 እናተን ሳስባችሁ ግራ እጋባለሁ ሰው መሆናችሁ ያጠራጥራል እደት ሰው የዚህን ያህል ጥላቻ የፖለቲካ ወሬ በደማችሁ ተጋብቷል አማራ ማለት እየገደሉት ዘሩን ለማጥፋት አየሞከሩ ግን ይቅር ባይነት ልብ ያለው ህዝብ ነው ዘመዶችሽ አማራ ይግደለን ብለው 100ሽ እኛጋ ወድቀዋል እኛ እደናተ አደለንም
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 2 года назад
@@siedsied1376 አየ እናንተ ሰው ነን ብላችሁ ስታወሩ እኮ እኔ በእናንተ ኣፍራለው::ከየእስሩቤቱ የነበሩ የትግራይ ተወላጆች ሰብስበህ ወስደህ አንዴ ሙርከኛ አንዴ ተፈናቃይ ስትሉ አታፍሩም? እናንተ አማራ እኮ ሰው በሊታ ሰው ከእነ ህይወቱ ብእሳት እምጣቃትሉ አቃጥላችሁ ስታበቁ በእንጀራ ወይስ በዳቦ እምትሉ የአለማችን ኣወሬዎች ምን አፍ አላችሁ ነው እምታወሩ? ትግራይ ገብታችሁ የፈፀማችሁ ለማውራት የሚቀፍ ሰው እንዳልሆናችሁ በአለም ያስመሰከራችሁ ጭራቆች::ከ40,000 በላይ ሙርከኛ እምትቀልብ ትግራይ ናት አንተ ጥንብ አህያ አንተ ግን ከየመስርያ ቤቱ ከየግሉ ስራው ከየቤቱ ለቅመህ እሱርቤት ለስንት ወራቶች ኣስቀምተህ አሁን ደሞ ከሙርከኛ ወደ ስደተኛ አሽጋገርካቸው::7 ትውልድ ያንተ እዳው ይከፍለዋል trust me.
@seidroi4594
@seidroi4594 2 года назад
@@tsiontesfay3632 ዋው አንተ የሌለ ታካለህ እኮ ከብት ታድያ ለምን እርዳታ እያላቹ ትጮሀላቹ ተገንጠሉዋ በቃ ማን ፈለጋቹ ቁልቋላም
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 года назад
ሰው ነበር የናፈቀኝ:: ቆንጅዬ ሰው አየሁ:: ሰው ያነሳው ሌላውን አይንቅም:: ይህችም ሴት በቃ ጥሩ አስተሳሰብ ነው ያላት:: በቃ ይሄንን ነው የናፈቅነው::❤️
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 2 года назад
እግዚአብሔር ጥሩ ነገረ የምናይበትና የምንሰማበት ያድርግልን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
ደስ የምትል የኢትዮጵያ ፈርጥ ማርያም ጽዮን ታቦቱ ያለበት ሀገር የተፈጠረች ቆንጆ መልካም ዘመን ይሁንልሽ🙏🏾
@yemanekassye7513
@yemanekassye7513 2 года назад
ማርያም ጸዮን kalebete . Hahahaha . Awo ke tegraye . Esume tegara nechie .
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 года назад
@@yemanekassye7513 🤔🤔🤔🤔
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በጣም
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen 🙏
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
እንደ ታቦቱ የከበደች ኢትዮጵያ ፡ የቆንጆ መልካም ፈርጦች ሀገር ናት ። 👼
@samsonberhan1393
@samsonberhan1393 2 года назад
የኔ ኩሩ ባለ ማህተባ ኢትዮጵያዊ ።🙏👍👍
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 года назад
ትግራወይቲ የትግራይ ልጅ ።ትግራይ ሓገር ናት ።
@temesgenamlakyetemesgenaml7164
@temesgenamlakyetemesgenaml7164 2 года назад
የገረመኝ የናንተ አዉሬች ምርጥ ትግራወይቲ ናት።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
ሥታምሪ ቆንጆ ባሕልና ቋንቋ እምነትሽን ሳትተይ ዋው ጎበዝ በርች ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ 🙏🙏🙏
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 года назад
😍😍😍😍
@beersheba4316
@beersheba4316 2 года назад
ለተብረሀን አብረሀሌ ወይም ኬንዲ እኔም አክሱም መስቀል ገዝቼሻለው ፎቶሽም አለኝ እዚደርጃ ደርሰሽ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እና በርቺ ።
@btafe
@btafe 2 года назад
የትግራይ ቆንጆ የኢትዮጵያ ልጅ ተባረኪ
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 2 года назад
Gule tigeray shekorena
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 года назад
ትግራወይቲ ።ኢትዮጵያዊ የሚለው ቀንበር በቅርቡ እንክትክት ይላል ።NO MORE ETHIOPIAN.
@btafe
@btafe 2 года назад
@@jonathansemere7697 120 million ethiopiawi enkitikit argeh litcherisew new weys hulum ethiopiawi tigraway lihon? Tinish bitabraraw still enwedhalen demachin neh
@asge9582
@asge9582 2 года назад
Ethiopia fersalech bekerbum officially tefersalech. Geta hoy Ethiopia fersa asayegn.
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 2 года назад
ስታምሪ ውበት ስነምግባር የተሰጠሽ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ላሳደጉሽ ሰዎች የተባረኩ ናቸው ከዚ አስቀያሚ ዘረኝነት አላቀው በምርጥ ስነምግባር ያሳደጉሽ ምስጋና ይድረሳቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@edenlastname835
@edenlastname835 2 года назад
ትግሪወቲ ናት::
@samiraas22
@samiraas22 2 года назад
@@edenlastname835 before any thing she is human how about that eden
@ritatadese9538
@ritatadese9538 2 года назад
@@edenlastname835 እና ብትሆንስ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 года назад
@@edenlastname835 እና ምን አገባን ኧረ እናስታዉል
@thestar2137
@thestar2137 2 года назад
የኔ ልእልት የኔ አንደበተ ጣፋጭ ስታምሪ እነዚህ ከብቶች ፖለቲከኞች ሊለያዪን አይችሉም we are one .
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
ትክክል ድራሻቸው ይጥፋ ቆሻሾች ወርቅ የሆነ ሕዝብ መቼም አይለይም ከኛ
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 2 года назад
አይንፈላለይን ሎሚ ፅባህ ሃደ እና
@andenetetiopia5879
@andenetetiopia5879 2 года назад
የኢትዮጵያ ቆንጆ እግዚአብሔር በመንገድሸ ሁሉ ከአንቺ ጋር የሁን 🙏ጎበዝ ነሸ 💚💛❤️
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen
@mulugebrymulugebry3503
@mulugebrymulugebry3503 2 года назад
የኔ ቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጌታ ዘመንሽን በደስታ ይሙላልሽ ስነምግባርሽ ደስ ይላል love you😘😘
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ፈጣሪ ካሰብሽው ያድርስሽ የኛ ንግስት😍🌹♥🇪🇹 የምር አንገትሽ ቁመናሽሁሉ ቆንጆና አስተዋይ ልጅ ነሽ👑🌹🌹
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen 🙏 Ameseginalew
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 2 года назад
እምነት ያለው ሰው ፈጣሪዎን የሚፈሪ ሰው እንድህ ሀገሩንም እምነቱንም ቤተሰቡንም ይወዳን በቃ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ብየሻለው 💖💖💖💖💖🙏
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Ameseginalew
@yemanekassye7513
@yemanekassye7513 2 года назад
Er bakehe wow tenageralehe bakehe . Enanete eko ethiopiane atawkuteme . Ay amara
@sumayatube-5687
@sumayatube-5687 2 года назад
ስም ሙሐመድ ﷺ ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12 ✔︎ ዕድሜ ፡ 63 ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25 ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40 ስሞቻቸው ✍ ሙሐመድ ፡ ትርጉም፦ አመስጋኝ ቁርዓን ላይ 4 ቦታ ተጠቅሷል። አል ኢምራን 144፣ አል አህዛብ 40፣ ሙሐመድ 2፣ አል ፈትህ 29 ✍ አህመድ ፡ ትርጉም፦ ተመስጋኝ ቁርዓን ላይ 1 ቦታ ተጠቅሷል። አሶፍ 6 ✍ ማሂ ፡ ትርጉም፦ ክህደትን የሚያስወግድ ✍ሐሺር ፡ ትርጉም፦ ከሳቸው መቀስቀስ ቡኃላ የሰው ልጅ የሚቀሰቀስበት ✍ ዐቂብ ፡ ትርጉም፦ ከሳቸው ቡኃላ ነብይ የሌለ ✍ ሙቀፊ ፡ ትርጉም፦ የመጨረሻውና የነብያት መደምደሚያ ✍ ተውባህ ፡ ትርጉም፦ ተውበትን ይዘው የመጡ ✍ ረህመህ ፡ ትርጉም፦ የእዝነት ነብይ ጎራ ይበሉ ቤቴን ሰብስክራይብ እንደደረሱ የነቢዩ ሙሐመድ ሰ,ዐ,ወ) ታሪካቸውና ጎሳዎቻቸው በጠቀለይ ኪታቡ ስራን እንመረለን በአሏህ ፊቃድ 👇👇👇👇👇 ሚስቶቻቸው 👉 ከዲጃ ቢንት ኸወሊድ 👉 ሰውዳ ቢንት ዘምዐ 👉 አኢይሻ ቢንት አቡበከር ሰዲቃ 👉 ሃፍሳ ቢንት ኡመር 👉 ዘይነብ ቢንት ኹዘይማ 👉 ሂንድ ቢንት አቢ ኡመያ 👉 ዘይነብ ቢንት ጀሀሽ 👉ጁዋሪያ ቢንት ሃሪስ 👉 ረምላ ቢንት አቡ ሶፍያን 👉 ሪሀና ቢንት ዚያድ 👉 ሶፍያ ቢንት ሁወይ 👉 መይሙና ቢንት ሃሪስ 👉 ማሪያ ቂብጢያ ናቸው። ልጆቻቸው ✍ ቃሲም ✍ አብደላህ ✍ ኢብራሂም ✍ ፋጢማ ✍ ኡሙ ኩልሱም ✍ ሩቅያ ✍ ዘይነብ ╭──────══──────╮ ፊዳከ አቢ ወኡምሚ ያረሱለላህ ...... ......... ......... ╰──────══──
@samiraas22
@samiraas22 2 года назад
My brother thanks for teaching me I am orthodox reading all the way through make my heart feel good keep up the good work thanks bro 🤍
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 года назад
የምርህን ነው እነዚህ ሁሉ ሚስቶቻቸው ነበሩ ሰው ከሳቸው ምንድነው የሚማረው በቅንነት አስረዱኝ please
@samiraas22
@samiraas22 2 года назад
@@selammulatu3807 the moral of the story is respect and learn
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@@selammulatu3807 አስራ አንድ ማግባትን
@samiraas22
@samiraas22 2 года назад
@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ learning about my Muslim brothers and sisters religion and history 🕊💚💛❤🕊
@tube5055
@tube5055 2 года назад
አቤት መረጋጋት አቤት አቤት አቤት ፈጣሪ እንዳንች የተረጋጋ ሚስት ይስጠኝ ነው ማለት የምችለው።
@genetbati121
@genetbati121 2 года назад
ቆንጆ ! ብሩህ አእምሮ ያላት ልጅ ናት እግዚአብሔር ሃሳብሽን ያሳካልሽ::
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 2 года назад
ቆንጆ ኢትዮጵያዊት እንኳን ደስ አለሽ ስታምሪ
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Ameseginalew
@ethiolove7386
@ethiolove7386 2 года назад
ስትጣፍጥ ስታወራ የኔ ቆንጆ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ
@samaraharelm6979
@samaraharelm6979 2 года назад
ሁሉም ትግራዋይ ለዛ አለው እሺ
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 года назад
@@samaraharelm6979 ena man teyekesh
@kannsein5607
@kannsein5607 2 года назад
@@samaraharelm6979 የተጠቀመችው ቋንቋ የኢትዮጵያዊያን አንቺም የተጠቀምሽው ፊደል የአማርኛ ፊደል ነው ወረኛ መጀመርያ ራስሽን ቻይ ጥገኛ ለማኝ
@amanu78
@amanu78 2 года назад
@@samaraharelm6979 አምቢ 😂😂😂
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
@@kannsein5607 ትክክል 😁💜
@dimitryamour
@dimitryamour 2 года назад
ለተብርሃን በጣም ቆንጆ ናት፣ እስቲ ደግሞ ሰላሙን ያምጣልና ሁላችንም ደስ ይበለን።
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 года назад
Amen
@yordistube3715
@yordistube3715 2 года назад
Amen
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y 2 года назад
ፈጣሪ የቤተሰብሽን ሰላም ያሰማሽ።
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen
@madinamd7228
@madinamd7228 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tesfatesfa258
@tesfatesfa258 2 года назад
Amen 🙏 rega yalec edet ede metamer 😍
@yemanekassye7513
@yemanekassye7513 2 года назад
Amen ehetachene . Anechime baleshebete fetary yetbekeshe .
@madinamd7228
@madinamd7228 2 года назад
ዋዋ ደስ ይላል ማርያም ፅዮን ታሓልኺ ማማዬ መስቀልሽ ደሞ ያምራል
@missaddis8929
@missaddis8929 2 года назад
She's from Tigray what ever we go we love and respect our people ❤💛❤💛
@user-jh3cq7ye9b
@user-jh3cq7ye9b 2 года назад
ለትሸይ ማዓረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ዝሓፍተይ ኣጆና ክሓልፍ እዩ ማዓረይ ❤️💛❤️💛🥰🥰🥰✊
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen 🙏 kulu halafay
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 2 года назад
💚💛❤
@kidist1955
@kidist1955 2 года назад
ተግባሩም ንግግሩም የተስማማለት ሰው ሰይፉዬ የሁላችንም 💛ኢትዮጵያዊነት ሁሌም ከፊትህ ኣይጠፋም በቲቪ የኣንተን ፕሮግራም ሳይ ብቻ በኢትዮጵያዊነቴ ተስፋ እንዳልቆርጥ ወይም ደግሞ ተስፋ እንዲኖረኝ ያደርገኛል ቀጥልበት 🙏ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ።ኣመሰግናለው ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤ኣሜን
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 года назад
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።። ።
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ'ኣሏህ' ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስትያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥሮች ፵፮ እስከ ፵፯ ) ። 📖👈 ስለዚህ ፡ ይህንና ሌሎች ተመሳሳይ የተቃራኒው ቁርኣንን አንቀጾች ተምራችሁ ፡ ወደ ክርስትናው ተመለሱ ። 🤔
@reinaase7ven818
@reinaase7ven818 2 года назад
Most of Ethiopian models I’ve seen before are not authentically confident & eloquent like you 💯 We love to see a beautiful & enthusiastic queen🙌keep shining 💫❤️
@kidist1955
@kidist1955 2 года назад
ስታምሪ💖 የኔቆንጆ 😘 👌😍የውጭ ብቻ ኣይደለም የውስጥ ውበትሽም ውብ የተዋብሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏ከወላጆችሽ ጋር በሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ ። 🙏
@bizuhan
@bizuhan 2 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስሽ ያሠርሽዉ መሀተብ ትርጉም አለዉ እናም ጭፈራ ስለማያዋጣ እሱ ይቅርብሽና በመዝሙር እግዚአብሔርን አመስግኝ🙏❤️
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
በተሰጧችን ስንጠቀም እግዚአብሔርን እንዳመሰገንን ይቆጠራል ። 🤔
@TheFhdude
@TheFhdude 2 года назад
She is so natural and gracious.
@Tina-ue2og
@Tina-ue2og 2 года назад
ዩ ግሪጋርየስ ቱ🙄😂
@TheFhdude
@TheFhdude 2 года назад
@@Tina-ue2og የእንግሊዝኛ ጠበቃ Don't worry, you ain't gracious 😂
@amieshetie6229
@amieshetie6229 2 года назад
ምቅርቲ ደስ በሃሊት❤❤❤❤❤❤
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Yekeneyelay
@ጓልራእሲኣሉላ
@ጓልራእሲኣሉላ 2 года назад
🐴🐴🐴🐴🐴
@emugebremariam
@emugebremariam 2 года назад
ቲክቶክ ላይ እከታተላት ነበር። ግን የምታገኘው ላይክ ያበሳጨኝ ነበር🙂 የምናከብረውን እና የምናበረታታውን አናውቅም እኮ... ብቻ ደስ ብሎኛል ስላቀረብካት 😍
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Ameseginalew 🥰 and I understand how annoying my views are
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 2 года назад
@@candystime24 u awesome!
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 2 года назад
@@candystime24 ጦጵያ ሒዝኪ ትኸዲ እምበይ ትግራይ ጦጵያ ክትኮን እያ ኢልኪ ሃልፈፅፈፅ ትብልዮ ከዝብኪ ድኣ ትቀርይ እምበይ ከይትሓስብዮ::
@genetberhe8035
@genetberhe8035 2 года назад
@@tsiontesfay3632 አንቺ ሙትቻ ምነው አወቅኩኝ አወቅኩኝ አልሽ?? አንቺን ብሎ ለ ትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ ነፈዝ
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 2 года назад
@@genetberhe8035 አቲ ከዛብ ጎሓፍ ዲቃላ
@nuhussienahmedinseid446
@nuhussienahmedinseid446 2 года назад
ጎበዝ የአገራችን ምሶሶ የሆነች አክሱም በዚህ አሁን ያሉት ፖለቲኮኞች ለትግራዋይ እንደ ኢትዮጵያዊ ሊቆጥሩትም አልቻሉም አንቺ ና የትለቲክስ ራጮች ለአገራችን የምታድርጉት አስታዋፅኦ ልትመሰግኑን ይገባችሃል
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 года назад
I like the way she present.Bless you.
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen
@elaybright8884
@elaybright8884 2 года назад
ኦርጂናል የክፍለ ሀገር አስተዳደግ እንዲህ እንደ እሷ ናቸው አብዛኞቹ ስራ ወዳዶች ተፈጭርጫሪወች ናቸው ጎበዝ።
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Ameseginalew
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
@@candystime24 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@peterabadi6998
@peterabadi6998 2 года назад
ናይና ❤️💛 ሰብ ፅንዓት ፈጣሪ ምሳኺ ይኹን 🙏
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
እህታችን የጽዮን እናታችን ልጅ ተባረኪልን መልካም ነገር ሁሉ ይግጠሽ የኔ ቆንጆ የተዋህዶ ልጅ
@Shadow-db8gf
@Shadow-db8gf 2 года назад
ኳሪዐልኪ you are strong as you mother. Keep going like conqueror
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 2 года назад
This is what Best family can do! Love her country
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Thank you
@addiscustomt-shirt2578
@addiscustomt-shirt2578 2 года назад
@@candystime24 you welcome
@mathiy
@mathiy 2 года назад
I like her confidence, her commitment
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Thank you 😊
@user-Weynua
@user-Weynua 2 года назад
ቆንጆና ስርአት ያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 2 года назад
እክሲማዊትዋ ቆንጅ የሊቁ ቅዱስ ልጅ የሀገር ልጅ ማተብሽን ጠበቅ አድርጊ
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Eshi😊
@missethiopia2117
@missethiopia2117 2 года назад
ለተብርሀን ጽብቅቲ♥
@benai5241
@benai5241 2 года назад
She is brilliant and beautiful Queen 👑 I wish you all the best 👍you are an Axum Gold 🥇🥇 peace for Tigray 🙏
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Thank you 😊
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
Brilliance in beauty is Queen Candice (ህንደኬ 👑) like character.
@user-fx6ys6yd6m
@user-fx6ys6yd6m 2 года назад
ትግራዋይ ጀግና የኩሩ ሰው ዘር። ተጋሩ ቆንጆ ናቸው።
@Habeshwit
@Habeshwit 2 года назад
Bizew atkdeje Ethiopian mulu konjo nen.
@hanahana8072
@hanahana8072 2 года назад
@@Habeshwit you right
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
ትግራዮች ወገኖቻችን እንወዳችኋለን ግን የምትመፃደቁት እራሳችሁን እንደልዩ ፍጡር የምታዩት ነገር ግን እንድትጠሉ የሚያደርጋችሁ ነው እውነት ነው ኩሩ አይማኖቱን አክባሪ ሕዝብ ነበር የዛሬን አያድርገውና ከማንም በላይ ከማነም በታች እንዳልሆናችሁ ግን በደንብ አምናችሁ መቀበል አለባችሁ በተረፈ እወዳችኋለሁ
@rahwa138
@rahwa138 2 года назад
@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ you do realise the person who commented above is Eritrean. Right??
@chelseafc2862
@chelseafc2862 2 года назад
@@rahwa138 No. Junta pretending to be Eritrean in order to make Eritrean bad.
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 2 года назад
She is off the hook with beautiful mind , hope you will succeed
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Thank you
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 года назад
ዋውውውውውው ኢትዮጵያዊት ንግስት 👑👑👑👑 ክብረት ይስጥልኝ
@fhhuuikk9179
@fhhuuikk9179 2 года назад
ትግራይ 🥰🤔
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 2 года назад
@@fhhuuikk9179 አዎ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊት
@fhhuuikk9179
@fhhuuikk9179 2 года назад
@@hannafantayedemisse6455 ቱ
@amte4467
@amte4467 2 года назад
ጥሎብኝ የቆንጆ አድናቂ ነኝ አንደበትምሽ ይማርካል 😍😍
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Ameseginalew 🥰
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
@@candystime24 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
የቁንጅና አድናቂነት የሚጣጣል ባሕሪ አይደለም ። 🤔🤔
@srvneyo9011
@srvneyo9011 2 года назад
እንደዚህ አይነት ሰው ሰው የሚሸት የመጣበትን ያልዘነጋ ፍጡር እንጂ ፈጣሪ አለመሆኑን የተረዳ ትውልድ ያበርክትልን ።አሜን በል ፣ ከወቅቱ የሚፈታተኑ አላዋቂ ይጠብቅሽ አሜን በይ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 года назад
ካንዲዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ባለማተቧ የትግራይ ልጅ ብዙዎች በዘረኝነት ልክፍት ተለክፎ ባለበት ዘመን አንች ኢትዮጵያዊነትን ሰላስቀደምሽ እግዛብሄር ዘመንሽን ይባርክልሽ ከቤተሠቦችሽ ጋር ፈጣሪ ሠላም ያገናኝሽ🙏🙏🙏
@galerayatigray9498
@galerayatigray9498 2 года назад
ሰው በልታዎች በተጋሩ ላይ እያደረጋቹሁት ያላቹ ግፍ ተመልከቱ
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l 2 года назад
የኔ ቆንጆ ባለማህተቧ
@abebahawaz4607
@abebahawaz4607 2 года назад
ጎበዝ በሳል ለብዙዎች አረአያ የመሆን አቅም አለሽ በርቺ ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ይቅደም 😍
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 года назад
የእኔ ቆንጆ ሀይማኖቷን ሳትለቅ ቋንቋዋን ትግሪኛና አማሪኛን ሳትረሳ ❤❤❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹 ሙሉ ትግራዋይ እንደሚመጡ ከእግዚአብሔር ጋር አምናለሁ❤✌️✌️✌️
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 года назад
ትልቅ ቦታ ድርሽ ስታምር እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen
@te6635
@te6635 2 года назад
ሰይፉ ለምንድነው ማታሶራው? ጠይቀህ ቢያንስ ይመልሱ ቅልብልብ አታድርገው
@marthaethio3211
@marthaethio3211 2 года назад
እኔ ራሱ በጣም ነው የሚያቃጥለኝ
@candystime24
@candystime24 2 года назад
😂
@trasdxb7213
@trasdxb7213 2 года назад
ለትሽዋይ ሽኮር ፅብቅቲ ኣብ ስራሕኪ ኣሳልጦ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ፈጣሪ❤❤❤❤
@BT-om1zl
@BT-om1zl 2 года назад
🙏🏿❤
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen 🙏😊
@ጓልራእሲኣሉላ
@ጓልራእሲኣሉላ 2 года назад
ዓንዛር
@trasdxb7213
@trasdxb7213 2 года назад
@@ጓልራእሲኣሉላ እንታይ ገይረኪ ዳኣ
@ጓልራእሲኣሉላ
@ጓልራእሲኣሉላ 2 года назад
@@trasdxb7213 ዓናዝር👎👎👎❌
@ሄቫዕባይዓጋመ
@ሄቫዕባይዓጋመ 2 года назад
ሃገረ ትግራይ ተጸወዕላ ሓደ ማዓልቲ ኣላ❤💛 ለቱሸይ ኣምላክ ዕድሜን ጥዕናን ንዓኪ ጋል ሓላል መሬየት👸
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
ትግራይ ክልል እንበር ሃገረ አይኮነን 🙄🙄
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen
@DE-df3io
@DE-df3io 2 года назад
Tigray hager 💛❤
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 года назад
@@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም ትግራይ ሓገር ብቻ ሳትሆን አህጉርም ናት የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያውቅም ።ትግራይ ለዘልዓለም ተከብራ ትኖራለች ።የትግራይ ልጆች በየሄዱበት እንደ ጸሓይ ያበራሉ።
@chelseafc2862
@chelseafc2862 2 года назад
@@candystime24 Amen????? Tigray to be a country?
@Martha..234
@Martha..234 2 года назад
ፅብክቲ ጓል ዕደይ አምላክ ናይ ስድራኪ ፅቡቅ ነገር የስምዕኪ። እክሱም ጽዬን ትሐሊኪ። U are so gorgeous and smart. Keep shinning your future is bright.
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ትያለሽ በርቺ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ 👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Ameseginalew
@ናኒ-ፀ4ዠ
@ናኒ-ፀ4ዠ 2 года назад
ለትሽዋይይይይይይ ....አቤትዋይይይይይይ የኔ ልእልት proud of you mearitey 🔥❤
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Yekeneyelay 😊👸🏽
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Thank you for Having me Seifu. 🙏👸🏽✨
@amura9049
@amura9049 2 года назад
You did soo well 👏🏽👏🏽 🥰
@candystime24
@candystime24 2 года назад
@@amura9049 thank you
@TheDereTube
@TheDereTube 2 года назад
U r a positive vibe for our country's wider community especially these days. Keep up the good work!
@Blessed-n4g
@Blessed-n4g 2 года назад
God bless you letishway. Wish you all the best
@foodambassador3135
@foodambassador3135 2 года назад
You are so sweet, smart,eloquent, humble. You will great , have this mentality. Bless you!!!
@eliasdesta52
@eliasdesta52 2 года назад
I am touched. What would have been to all the children of Ethiopia with all the possibilities with their God given potential. Sometimes we should pause and think through what we want out of life for us and the young generation who would inherit the country!
@adamkimo7447
@adamkimo7447 2 года назад
She’s very genius& beautiful congratulations 👍
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Thank you 😊
@sarabekela9419
@sarabekela9419 2 года назад
What a beautiful soul she got. One Ethiopia!
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 2 года назад
የኔ ቆንጆ ስታምሪ♥️❤️🥰🤩🇪🇹💌❤️♥️
@ሂውትጓልትግራይ
@ሂውትጓልትግራይ 2 года назад
ምቅረተይ ትግራዋይቲ ደመይ❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗🤗😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 года назад
ደምይ ውረዱ ከጫንቃዋ ዘረኛ ።
@candystime24
@candystime24 2 года назад
🥰
@የድንግልማርያምልጅይክበር
የኔ ባለ ማህተብ ስታምር💚💛❤💘
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Ameseginalew
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
@@candystime24 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@tenalehulum demiry pls pls pls
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 2 года назад
በጣም ጎበዝ ልጅ። መልካሙ እንዲገጥምሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 года назад
You are so beautiful and eloquent!!
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Thank you
@peacetotheworld8226
@peacetotheworld8226 2 года назад
ናተይ ጽብቅቲ እንዃዕ ናትና ኮንኪ ሽኮሪና ጓል ዓደይ❤💛 very smart and humble i am so proud of you!!
@soloak2067
@soloak2067 2 года назад
እታ ንኡሽተይ ቆልዓ ኮይነ ዝፈልጣ ከምዚ ዓብያ ለባም ኮይና ኣብዚ ብርኪ ብፃዕርኺ ምብፃሕኪ ናይ ብሓቂዩ ደስ ዝብል ኩሉ ነገርኪ ምልክዕቲ ኣጆኺ ዛ ጓለይ
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Yekeneyelay sol
@ጓልራእሲኣሉላ
@ጓልራእሲኣሉላ 2 года назад
❌❌❌❌❌
@eskindertube1720
@eskindertube1720 2 года назад
😍ደሞ ስታምሪ ባህልሽና ሀይማኖትሽን ቸል ባለማለትሽ አድንቄሻለሁ 🙏
@jamboandu3402
@jamboandu3402 2 года назад
አትሳሳት ፤ የውጭ ዜጎች ገንዘብ እየላኩ አሳደጓት እንጂ ፤ ከትግራይ ክልል ወጥታ አታውቅም ።
@jamboandu3402
@jamboandu3402 2 года назад
@nath Shi የሱንም ኮሜንት ሳያነቡ ላይክ ያደረጉትም አሉ ። ህዝባችን ካበደ ቆየ ።
@btafe
@btafe 2 года назад
እዚሁ ነው ኧረ ያደገችው ሳታዩ መኮመት😀
@clickcell4333
@clickcell4333 2 года назад
@@jamboandu3402 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ועח
@ועח 2 года назад
@@jamboandu3402 🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌
@ayanfarah1319
@ayanfarah1319 2 года назад
Beautiful inside and out...congratulations 🥰
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y 2 года назад
የኔ ቆንጆ ልበ ቀና ልጅ እግዚያብሄር ይጠብቅሽ
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu 2 года назад
ከኢትዮጵያዊ ውበትዋ ባሻግር ብሩህ አይምሮዋ ይደንቃል ለተብርሃን እጅግ ኮራንብሽ ።
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen
@zenebechmamo9760
@zenebechmamo9760 2 года назад
ለትሺ እግዛብሔር ቀሪዉ ዘመንሺ ባርኳ የሀገር መኩሪያ ያድርግሺ።
@leilasalah5073
@leilasalah5073 2 года назад
እባክህ ሰይፉ የምትጠይቃቸውን ሰዎች እንዲመልሱ ጊዜ ስጣቸው ምንም አትሰማቸውም ራስህ ነው የምታወራው ብዙ ጊዜ ተብልዋል
@ababaababaa9766
@ababaababaa9766 2 года назад
መዓረይ አይዘኺ ጅግና 🥰🥰🥰🥰
@haregka7430
@haregka7430 2 года назад
ሰይፉ ግን እረጋ ብሎ ማውራት ብትሞክር ጥሩ ነው:: የእንግዶችን ሀሳብ ለማድመጥ በቂ ግዜ መስጠት ያለብህ ይመስለኛል::
@selmaebrahim1535
@selmaebrahim1535 2 года назад
በጣም እኮ ነው እምትገርሙት ቤተስቦቿን ጁንታ እያላቹ ትገድላላቹ ሲያሽንፉ ምርጥ ኢትዮጵያ ትላላቹ አስመሳዬች
@banchibarkote8185
@banchibarkote8185 2 года назад
የወሪ ሱስ
@Melina-nd9ji
@Melina-nd9ji 2 года назад
እሱ አይደል ሚገርሙሽ
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
አስመሳይ ማለት ፡ አረብ ሳይሆኑ ፡ በአረብኛ መጠሪያ ስም ፡ ሰልማ ኢብራሒም ብሎ መጠራት ነው ። 🤔
@girmaworkie6250
@girmaworkie6250 2 года назад
Wow her speech is so beautiful, so inspiring
@HhHhh-jh8vk
@HhHhh-jh8vk 2 года назад
አይ ትግራይ ዓደይ እስቲ ይሁን ይህ አይገባሽም ነበር ግን እግዚአብሔር ይራራለን ከሰው መልሱ አይተናል -----ሰይፉ ሰይፉ
@meruaj8646
@meruaj8646 2 года назад
What a wonderful person ❤ God bless you 🙏❤
@hanadanielsemere1773
@hanadanielsemere1773 2 года назад
ህሊናውና ፀጉሩ አብረው ነው የሸሹት የሆነ ውሻ ነገር 😭 ቆንጆ የትግራይ ልጅ ❤️❤️❤️
@aduarugrimay5310
@aduarugrimay5310 2 года назад
Ena
@sumernegusse6319
@sumernegusse6319 2 года назад
Any reason? He helped this young lady to be famous
@sumernegusse6319
@sumernegusse6319 2 года назад
Try and look at yourself...you can't even do small things...stf
@maxlewismaxlewis2626
@maxlewismaxlewis2626 2 года назад
ሁሉም ሰው እነደአንቺ ሰው መሆኑን ቢያስቀድም ሀገር እንዲህ አታነባም ነበር ሰው ሆነን ሰው መሆን የናፈቀን ???
@citizenm9590
@citizenm9590 2 года назад
She isn't only beautiful but she is smart and Africans are higher being which comes from our great era and we shall get back to our righteous place and let us unite.
@azebedaneil7
@azebedaneil7 2 года назад
አንገትሽ፣ያምራል
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠትቅሽ የኔ ውድ
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen
@yarsam83
@yarsam83 2 года назад
Sweet Tegaru. God bless you. Axumoch yeleyalu. My ex was from there I can witness that
@yelaylay5409
@yelaylay5409 2 года назад
ጎበዝ ማንነትሽን የምታከብሪ ስነስረዓት ያለሽ ፈጣሪ በሰላም ቤተሰብሽን ያገኛኝሽ
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Amen 🙏🥺
@seidali5521
@seidali5521 2 года назад
Wooowስታምር ሳቋራሱደስይላል
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Ameseginalew
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 года назад
God bless Ethiopia God bless Ethiopia God bless Ethiopia
@ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ
ስታምሬ በጣም ልዩ ነሺ ብሀልሺን ያርሳሺ እውነት በጣም ሀይማኖትሺን ባልመርሳትሸ ትዊቂ ሲሆኖ እምንታችውን ይትዊሎ
@BujuStar
@BujuStar 2 года назад
Candy really I proud of you congratulation 👏👏👏🙌🌎
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Thank you bro
@gman9628
@gman9628 2 года назад
ቆንጆ ስታምሪ 😘
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Ameseginalew
@lediamulugeta5226
@lediamulugeta5226 2 года назад
She is Brilliant and Beautiful Queen👸🏼
@candystime24
@candystime24 2 года назад
Thank you 👸🏽
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
That's why her foster father the Professor picked the name Candice (ህንደኬ) who was an Ethiopian Queen 👑 of ancient times.
@candystime24
@candystime24 2 года назад
@@tenalehulum exactly
@user-qh4ck2bj1q
@user-qh4ck2bj1q 2 года назад
ጋል ዓድና ሽኮሪና ሓንቲ ማዓልቲ ድማ ንትግራይ ዓድኺ ንምስራሕ የብቅዕኺ 😘😘😘❤️❤️❤️
@candystime24
@candystime24 2 года назад
🥰❤️
Далее
MINECRAFT CREPPER EXPLODES SHARK PUPPET!
00:15
Просмотров 6 млн
😂😂
00:16
Просмотров 856 тыс.