Тёмный

"አወሊያ እናቴ" || ታዳሚውን በትዝታ ዕንባ ያራጨ አዲስ ድንቅ ነሺዳ ||  

Minber TV
Подписаться 581 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

#Copyright @MinberTube
t.me/joinchat/...
ውድ እና የተከበራቹ የሚንበር ቲዩብ ተከታታዮቻችን የተለያዩ መልዕክቶችን እና ሌሎችም Audio ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉ፡፡

Развлечения

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 213   
@Yasselam
@Yasselam 3 года назад
የዚህ ስራ አካል በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ። ሹክረን ሁላቹንም!!! አላህ አወሊያን ይነስራት!
@sofyasofya2791
@sofyasofya2791 3 года назад
ተናት።አሕባሽ።ዛሬ።ኢሕዋን።ነገሡፊ።ትቀያየራለሕ።ዘፋኙ።ሢያሥጠላባችሑ።ሜክሥ።ሤት።በቁርአንየማታለቅሡትን።አላሕሒዲያይሥጣችሑ።ጠማችሑ።አጥማሚወች።👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👌ኡዙቢላሕ
@አህላምነኝብዙህልምያለኝ
በርቱልን በሂወቴ ደሰ ከመሰኝበት ነገር ዬሙሰሊሞች አንድነታችን ነው ሁሉጊዜ ዱአዬ ክፋችሁን እንዳልሰማ ነው ለአላህ ሰል እወዳችሆለሁ ውድ ሙስሊሞች በርቱ አላህ ከኛ ጋር ነው ገና እናብባለን አልሃምዱሊላህ ዩሄንን ያሳዬን አላህ
@ዘይቱያስልጤልጅ
@ዘይቱያስልጤልጅ 4 года назад
انشاء اللہ ﷺانشاء اللہ😭😭😭😭
@hayat8748
@hayat8748 4 года назад
አወሊያ ሳላቀዉ የምናፍቀዉ ት/ቤት ኢንሻአላህ ከስደት መልስ ልጂ ስወልዲ አላማየ አወሊያ ማስተማር ነዉ ኢላሂ ህልሜን እዉን አርግልኝ
@shamshiyagtm5992
@shamshiyagtm5992 4 года назад
እንሻአላህ የርግልሽ ለኔም
@rahmaahmed2641
@rahmaahmed2641 5 лет назад
አልሀሙዱል ላህ ሱም አልሀሙዱል ላህ ከጨለማው ወደ ብርሀን ያመጣኝ አላሁ ሱበሀነ ተአለ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ቤተሰቦቸን ከድቅድቅ ጨለማ አላህ ሂደያ እንድሰጥልኝ እኔም። ቁረአኔን እንደሀፍዝ። ዱቃ አድርጉልኝ። ማሻአላህ። ደስ ትላላችሁ
@ሀያትዩቱብ-አ6ጰ
@ሀያትዩቱብ-አ6ጰ 4 года назад
አላህያግራልሺማረ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 года назад
አላህ ያግራልሽ
@sofyasofya2791
@sofyasofya2791 3 года назад
ኮሜቶች።ማሻአላሕ።ለምን፡?እደሚባልእኳአታውቁም።ኡሥታዝ።አሚር።እምትሏቸው።ያሥተማሯችሑ።ፖለቲካ።ዘፈን።ታሪክ።መዝሙር።ኡዙቢላሕ።
@kedergkehadeg1631
@kedergkehadeg1631 4 года назад
አወሊያ የተማረ ሰው ስሜቱን ያውቀዋል
@fethuddinadem3514
@fethuddinadem3514 4 года назад
2012 Etc 12ኛ ክፍል አጠናቀኩ ስሜቱ ከባድ ነው ነሽዳ የሚወድ ብዙ ግዜ የአወሊያ ተማሪ መሆን አለበት ፈትሁዲን ከወሎ
@salem9126
@salem9126 5 лет назад
ለነሽዳ ሠው ሲያለቅስ ይገርመኛል ለቁርአን ቢሆን እንድህ አታለቅሡም!
@አህላምነኝብዙህልምያለኝ
በመጀመሪያ ቅንብር ነው ሲቀጥል ነሸዳም እኮ ዬአላህ ሰምን እያነሱ ነው አር ተው ወቃሸ ብቻ አንሁን ሲቀጥል ዬቁርአንን ትርጉም አብዘሀኛው ኢትዮጵያዊ አያቀውም ለዛ ዩሆናል ደሞ በሁሉም ላይ መደምደም ተገቢ ነው አላህ ልቦችን ገልባጭ ነው ተጠንቀቁ ዱአ አርጉላቸወ እንጂ ከእኔ ሌላ ላሳር አትበሉ
@munashemsu4213
@munashemsu4213 5 лет назад
ሷሊሀ ነኝ ትክክል ነሽ ማር ለነሺደ የለቅሳሉ ጉድድድ ሞኝ እኔም ድሮ ድሮ አለቅስ ነበር ኪኪኪኪ አሁን ዝር አይለኝም በአላህ ይሁንብኝ ቅሷ ... ቀሰስ አንብየ ስሳመ የነብዬን ሲራ ስሰመ አንደንድ እስለመዊ ትራከዎችን ስሰመ ሰለስበው አለቅሳለሁ እንበዬ ዱብ ይለል አልሀምዱሉላህ
@መኖርክያኖረኛል
@መኖርክያኖረኛል 5 лет назад
አይባልም ቁርአን በአማርኛ ሲተረጎም እንኳን ሙስሊም ሌላም ያለቅሳል ። ደሞ አወሊያ ካላወቅሻት ጠይቂ ማማቲ ብዙ ያሳለፉባት ብዙ ጀግኖችን ያፈራች ኢስላማዊ ትምህርት ቤት ነቺ ስለሷነው ነሽዳውም የሚናገረው ሌላ የለውም።
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
ለነሽዳዉ ሳይሆን ትዝታ ነዉ ያስለቀሳቸዉ ነሽዳምም ግጥሙ ልብ ይሰረስራል
@mediyayoutube8236
@mediyayoutube8236 5 лет назад
@@አህላምነኝብዙህልምያለኝ አትሣሣች የአረቢኛ ዘፈን አላህ ሥም ሣይጠቅሡ አይዘፍኑ እነሡም ለገበያቸዉ ነዉ ከዘፈን የምይለይ ነሺዳ የሚገርመኝ ኡሥታዝ ተቢያዋች በለማወቅ እነሡን የሚጠላ እንደ ጠላት ማየቴ አሁን ቆጨኝ ሊላዉ ይቅርና ሼህ ሀሚዲን የሠጡት ፈቱዋ አጠር ያለቺ በኔ ቻነል ጊቤና ሢሚዉ ዉና ወጭ
@የአላህባሪያነኝቢንትእንድ
መሻአላ እኔስ በደስታ ልሞት ነዉ ወላሂ በጣም ደስ ይላል አላህ ሰላምን የበለጠ ያስፍንልን ያረሂሙ
@ያረቢሰአዲናያረቢቢ
ሀያቲ አብሺሪ ሁሉም ያልፋል ኢንሻ አላህ
@hayat490
@hayat490 4 года назад
ሙሥሊም ላከኝ ጌታ አልሀምዱልላ አላህ በሙሥሊም ላይ ተኮልየሚያሠበዉን አተ ያዜልን አይናቸዉ ከሙሥሊሙላይ ያሠልን
@toiybahassanysufe1002
@toiybahassanysufe1002 5 лет назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ብያለሁ ድቅ የሰላም ልጆች አባት እናት ወንድም እህቶቼ
@sururyimer
@sururyimer 4 года назад
መገን እስቲ ወዴኔ ብቅ በሉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vjbsekvuteU.html
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
ኮመንታተሮች ግን ስታስጠሉ ሙዚቃ ሙዚቃ ትላላችሁ ከአስተማሪው ተማሪው አወቀ አለማዳመጥ መብታችሁ ነው እነሱ ትዝታቸውም ለማስታወስ ያክል ነው
@hayutigali9369
@hayutigali9369 2 года назад
Ere atelungem musikenyochemko tezetachewn lemastawes yakel yzefnalu
@kimdu7112
@kimdu7112 5 лет назад
👏👏👏💯💯💯👍👍👍 My awoliya, i miss you all ❤❤❤!!
@ዙባይዳአሊ
@ዙባይዳአሊ 5 лет назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 года назад
ማሻ አላህ ደስ ብሎናል
@ferdunegh
@ferdunegh 5 лет назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያቆያችሁ አይለያያችሁ በጣም ታምራላችሁ ፕሮግራሙ ግን አነሰ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 4 года назад
አወሊያ በኣደ ኡሚ
@foziyausmaan5475
@foziyausmaan5475 4 года назад
Mashaa allah
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 5 лет назад
ማሻአላህ ስታምሩ ኢንሻአላህ ከስደት መልስ አላህ ከወፈቀኝ አወሊያን አያታለሁ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад
እኔም እንሸአላህ
@taidaas8551
@taidaas8551 4 года назад
አወልያ ማናት አልገባኝም እህት
@seadamohammedmashallahalla4064
Masha allah 👍👍👍👌👌👌💜💜💜💕Allah yetbekachu
@dfhggh133
@dfhggh133 5 лет назад
ሱብሃን።አሏሕ።ግን።ነሽዳው።እየጣማችሁ።ነው።ወይ።ሀባይብ።።ምን።አለ።የአሏሕን።ቃል።ቁራአን።ቢሰሙት።ቢሰሙት።የማይሰለቸዉ።ቁራአን።ቁራአን።።ልብን።ሰብሮ።።የሚገባውን።የፍጣሪያችሁን።ቃል።ስሙት።በምንም።
@mediyayoutube8236
@mediyayoutube8236 5 лет назад
የኔ ቆጆ ሠዉ የሚያጠም ማን ይጠላዋል አሊም ኡሥታዝ ሞልቶ ሤት አዳባባይ ሢያወጡዋቸዉ ዘፈን ሢጋበዙ አብሮ መደነሥ ነዉ የቀራቸዉ ሼህ ሙሀመድ ሀምዲን አላህ እዲሚያቸዉ ያዝመዉ በአሁኑ ሣአት ከኡለማ ይበልጥ ክብር የተሠጠዉ የሙነሸድ ነዉ የዘፈን ዜማ ክለሢካሉ አዉጥቶ እሥላማዊ እያሉ ከዘፈን አትዉጡ እይሉ ነዉ ሥራያ ብሎ መያዝ ሀረም ነዉ እከሊ ሙነሸድ የሚባል ሣሀባየለም ብሎዋል የወሸት ኡለማ እንወዳለን ይላሉ ነገር ግን አይሠሙዋቸዉም
@ዜዲኢትዮጲያየኡሚአፍቃሪ
ማሻአላህ በደስታ ብዛት በለቅሶ አይኔ አበጠ ወላሂ ደስይላል አልሀምዱ ሊላህ አላህ ኢትዮጵያን ይጠብቃት ከክፎች
@emuseid3845
@emuseid3845 5 лет назад
💓💜💚💋እንኮን ደሥ አላችሑ የጀስታ እንባ ቸራጫችሑ
@ዙዙየሁረልዒይንተማሪእውቀ
ያረቢ ይከአወሊያ ሳላቀው እናፍቀዋለሁ ኢሻአላህ የወደፊትልጄን እዛ አስተምራለሁኝ እኔኳ ስደት እያስተማረኝነው አላህ ያበርታኚ
@husniethio2187
@husniethio2187 5 лет назад
እረ ተጠንቀቁ የዘፈን ዜማ እየሰረቃቹ በፎቶኮቢ እዳትያዙ እሰጋለው
@አምሪያአአ
@አምሪያአአ 5 лет назад
እህቴ ያለ ነሺዳ ሞተራቸዉ አይንቀሳቀስም መሠለኝ አላህ የህዲና በሥ
@احبكياألله-ك8ج
@احبكياألله-ك8ج 5 лет назад
ማሻ አላህ ወላሂ ትልቅ ደስታ ነው የተሰማኝ አወሊያ።♥አላህ ይጠብቃችሁ ውድ የኢስላም ልጆች😍♥
@በእውነትከአላህበስተቀርየ
አወሊያ በስደት ነው የማቃት ግን ትናፍቀኛለች በጣም እውዳታላሁ 😥😥😥
@ريحانههلال
@ريحانههلال 5 лет назад
ትላትን ታሪክ አርጋህ ዘሬን ደስ የሰኘሰን ምን እንልካለን አለሀምዱሊላህ እንጂ
@sirasayed9167
@sirasayed9167 3 года назад
ከወሊያ በፊት እነንታ ፋርሳቹወል
@kadijaa8750
@kadijaa8750 4 года назад
ማሸ አለህ እልልልልልል የኔ ውዶቼ ማሮቼ
@ekmameda320
@ekmameda320 5 лет назад
ማሻ አላህ ልብ የሚነካ ነሽዳ ነው
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
አለሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ማሻአላህ ስታምሩ
@chaltugabita5193
@chaltugabita5193 4 года назад
Mashallh tabrkallh allh yechamrchu
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
አወሊያ ከፍ ብለሽ እናይሻለን 👍👍👌🌹🌷
@jamilayenus8090
@jamilayenus8090 5 лет назад
Blamarbtm betam now yemwdw awlya❤❤❤
@መርየምዩቱብ-የ6ፐ
@መርየምዩቱብ-የ6ፐ 5 лет назад
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ
@naeema4554
@naeema4554 3 года назад
ማሻ አላህ ባጣም ደሥ ይላል በርቱ
@durettikalil2745
@durettikalil2745 5 лет назад
Ehe mahamad faraj allah jazawun yekfalaw ye esu getem hulen das yelal
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
ማሽ አላህ ማሽ አላህ ስታምሩ ከስደት ስመለስ እዘይራታለሁ አወሊያ ♥♥
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 года назад
ትምህርት ቤታችሁ ነውእዴ
@adugnaletageda4076
@adugnaletageda4076 5 лет назад
alhamdulillah,Enshallah we make Awolia Great again!
@አገሬቦረናየጀግኖችአገረ
አረ ወላሂ አሁን አሁን የምታወጡት ነሺዳ የክረሥቲያን መዝሙረ ነው እሚመሥለው እኔ እውቀት የለኝም ብዙ አሊሞች አሉ ግን ገና አላህ ሥላሥደሳን ድበረ እዳናልፍ እኔ በራሴ ብዙ እየተወዛገብኩነው ማለት የፊቱና ያሁኑ ተግባረ አድ አደለም ብቻ አላህ ይሥትረ ምኑም አልገባኝ በንግግ ካሥቀየምኩ ላላህ ብላችሁ አውፍበሉኝ አሰላም አለኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
@oumerhabibitube
@oumerhabibitube 5 лет назад
Wallahi mrt nasheda
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
الحمدلله رب العالمين
@absemar6130
@absemar6130 4 года назад
በርቱልን ማሻአላህ
@kairiyasurura1579
@kairiyasurura1579 4 года назад
Awiliya masha allh
@ቢስሚላህአላሁአክበር
ማሻአላህማሻአላህደስሲል
@ቢስሚላህአላሁአክበር
ማሻአላህማሻአላህደስሲል
@መኪያነኚየመርየአዲናቂ
ማሻአላህ ተባረከላህ
@mekiyayesuf6934
@mekiyayesuf6934 4 года назад
ሀስቡነላህወኒመልወኪል ድኑንመዝፈኛአረጋችሁአይሂድያይስጣችሁስታስጠሉ
@kokykoky5972
@kokykoky5972 4 года назад
አልሀምዱሊላህ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 4 года назад
ዳስ ትለላችሁ
@umukhalid2659
@umukhalid2659 4 года назад
🌹🌹🌹🌹💞🤲🤲🌹🌹🌹🙏🙏
@አላህ.ይጨምርልህ.ውሥታዜ20
ማሻአላህ።አላህይጠብቃችሁ።ሙሥሊምበመሆኔደሥተኝነኝ።ሙሥሊምምሁኝ።ልሙት።እሥልምናየኩራቴ።ጀዛኩም።
@ramonamonamona7943
@ramonamonamona7943 5 лет назад
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአለማት ጌታ ለሆነው አሏህ ሱብሀነሁ ታአላ ይገባው
@noranuro5530
@noranuro5530 5 лет назад
መሻላህአሥለቀሣችሁኘይርቢየሙሥሊሙንምቀኘአተዉሽክፍልን
@liverpoolynwa8750
@liverpoolynwa8750 4 года назад
ማሻ አላህ
@kokobelove4665
@kokobelove4665 4 года назад
ማሻአላህ
@Mary-k9b4g
@Mary-k9b4g 5 лет назад
አለቀስኩ
@hayutinaser342
@hayutinaser342 3 года назад
masalah des sel
@rabiaali8519
@rabiaali8519 4 года назад
አወሊያ
@አላህወኪልአለሁምዱላልላሂ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅች
@ሀስቢየላሁወነኢመልወኪልአ
ማሻ አላህ አላህ ያሰደግሻ አወልያ ደሥ ይላል
@አስያሰይድስደተኛዋ
ያአላህ
@hayuhussen8679
@hayuhussen8679 5 лет назад
ጥሎብኝ ነሽዳ አልወድም
@ayshaaysha686
@ayshaaysha686 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@halimayebru1347
@halimayebru1347 4 года назад
መሸመላህ ተባረከላህ በጣም ደሰ ይላል አላሀምዱሊላህ። ሁሉነገር አልፎ እዚህ ላደረሰን አላሀምዱሊላህ
@ጀወይሪያነኝሀላሌንናፋቂኩ
ያላለፈየለም በቦታዉባልኖርምበታሪክ ኢሸአላህ ወደፊት እንደምጎበኛትተስፋአለኝ
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 4 года назад
Mashallh mashallh
@sofiyakeder8906
@sofiyakeder8906 4 года назад
ማሻላህ እዴትያማረኮነዉ ድናችን አወሊያ ኑሪልን ለዘላለም
@hikmawollo5399
@hikmawollo5399 5 лет назад
አልሀምዱሊላያሁሉአለፈ
@hayatnuru5001
@hayatnuru5001 5 лет назад
‏ما شاء الله تبارك الله
@foryou6142
@foryou6142 5 лет назад
በአላህ ይሁንባችሁ ምን እያረጋችሁ ነውያለው? ይህ ትክክለኛ ሙዚቃ ወላሂ በጣም ደሞየሚገርመው የሴቶቹ ሂጃብ ማለት በኢስላም መከለልነው እዚህግን ቁርአንጥሰት አለ አላህ ሂደሰይስጠን ።
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
እስኪ የአላህን ስም ጠርተሽ አትማይ ቢስሚላህ ሙዚቃ ነው ከድምፅ ውጭ ባእድ ነገር አለ ???
@rahmaala9945
@rahmaala9945 5 лет назад
ያሁሉ አለፈ አልሀምዱሊላህ እስኪለኔም ዱአርጉልኝወድሞቸ እህቶቸ
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 4 года назад
መሸአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላምያዲርግልን
@alhamferede3322
@alhamferede3322 5 лет назад
ማሻአላህ 😭😭😭😭 አልሀምዱሊላህ ሡመ አልሀምዱሊላህ የደሥታም ለቅሶ አለ ለካ ያሁሉ አልፎ ለዚ ያበቃኸን አልሀምዱሊላህ
@ኢልምብረሃንነው
@ኢልምብረሃንነው 5 лет назад
አላህ የህድኩም ቃላቱጅ ዜማው ምናምኑ ከሙዚቃ በምንም አይለይም። ዛሬም እዛው ናች ሁ አላሁል ሙስተዓን ሰውን በዘፈን ድን አስመስሎ.ሰው ከመሸወድ በአላህ እጠበቃለሁ
@kanzekanze4037
@kanzekanze4037 5 лет назад
አላማደመጢ እህት
@ሷሊሀአህመድ-ዘ8ሰ
@ሷሊሀአህመድ-ዘ8ሰ 5 лет назад
አወሊያ ብርሀነሺ የልቢ ያረብ ስወደዉ ይሂን ግጥም
@sofisopia2016
@sofisopia2016 5 лет назад
MashaAllah
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 5 лет назад
ማሻአላህ ደሥ ሥሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@ሱሱ-ባባ
@ሱሱ-ባባ 4 года назад
አወሊያ ባለመቅራቴ ሁሌ ይክፈያለል ወላሂ
@قدانتيجميلهاحبيرخبط
ማሻአላህ ተባረክላህ አላህ ይጠብቃችሁ ውድ ኡስታዞችሁ
@munanasir3493
@munanasir3493 4 года назад
ማሻአአላህ በርቱ የሙስሊም ጀግኖች
@ኢማንስራጅ
@ኢማንስራጅ 5 лет назад
አላህ ወክበር አላህወ ክበር ማሻላህ አልኸምዱሊላ ለአላህ ምስጋና ይገባህ
@አልወሀብ
@አልወሀብ 5 лет назад
ማሻአላህ ምንአለ ይሂን አብደልመጅድቢይኖሮ አይ ዱኒያ ተሀዘንቦሃላ ደስታ አለ
@قدرالح
@قدرالح 5 лет назад
እህህህህህህ አላህ ይርህማው አላህ ጀነተል ፊረዶስ ይወፊቀው እኛንም መጨረሻችን ያሣምረልን ማር ምንም ማዲረግ አይቻልም ዱንያነች ጠፊዋአለም
@durettikalil2745
@durettikalil2745 5 лет назад
Ara sente adamatku mert nashida
@mehammedabdulkadir39
@mehammedabdulkadir39 5 лет назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-3v-RZpm-Y_E.html አረፋን ከወጣቶች ጋር
@mehammedabdulkadir39
@mehammedabdulkadir39 5 лет назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-3v-RZpm-Y_E.html አረፋን ከወጣቶች ጋር
@ያረቢሰአዲናያረቢቢ
ማሻ አላህ በጣም ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃቹዉ
@haklweyaznzja5188
@haklweyaznzja5188 5 лет назад
alihamidulilah mashallh inkuwan abirandas yalan
@jvsm4446
@jvsm4446 4 года назад
ማሻአላህ ማሻላህ ማሻአላህ አላህይጨምርላችህ
@مسترسعاده-ث3ه
@مسترسعاده-ث3ه 5 лет назад
ምን አለ በግጥም ብታደርጉት ሙዝቃ እኮ ነው አላህ ይስቱር በማውቁት ባሰ ያረቢ
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
እዚህ ጋ አሁን ከድምፃቸው ውጪ ሌላ የተጨመረ አለ አጉል እንትን እንሁን ባትሉና ለመተቸት ባትሮጡ መልካም ነበር
@mohammedakmel2858
@mohammedakmel2858 5 лет назад
Allah is a great?allehamdulilah for everything.
@yutub-lh3tc1gg9h
@yutub-lh3tc1gg9h 5 лет назад
ክላክሲካል የለለው ነሽዳ ስወድ
@luleabdullah81
@luleabdullah81 5 лет назад
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግን አላሁመ አሚን
@zinatahmed8227
@zinatahmed8227 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@የደሴዋፍልቅልቅ-ቘ6ወ
አላህ የጠበቃችሁ አልሃምዱሊላህ
@meremmerem204
@meremmerem204 4 года назад
ማሻአላህ በጣም ደሰ ይላል
@othmanarab4750
@othmanarab4750 5 лет назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
@ሰአዳአሊእናቴንናፋቅ
መሻአላህ መሻአላህ መሻአላህ
Далее
አወሊያ በአዲስ መንፈስ || #MinberTube
18:18
alla qaxetaya magad yemaran hulachnem yalla
12:36
Просмотров 7 тыс.
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
0:36
Просмотров 1,7 млн
ТВОЙ БАТЯ И ТИКТОК😂#shorts
0:59
Просмотров 4,8 млн