Тёмный

#አወዛጋቢው_የበዛወርቅ_አስፋዉ_ክስተት 

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Развлечения

Опубликовано:

 

16 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 429   
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 2 месяца назад
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ መምህር ደረጀ በጣም ነው የምወደው ኢትዮጵያ ውስጥ ጌይ እንዳይስፋፋ ካደረጉ ሰዎች ለኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 Месяц назад
😊
@emebetgebeyehu3042
@emebetgebeyehu3042 Месяц назад
መምህራችን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሎት አሜን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Месяц назад
እንዳይስፋፋ?????? ተስፋፋ እንጂ ለጉድ እሳቸው ለረጅም ግዜ ታግለዋል ግን እሚረዳቸው አልነበረም ሁሉ ከተለዋወሰ ቆይትዋል እማዬ የውጭ ዜጎች መግባት ከጀመሩ ነው ግን እራሳችንን ለመቻልካልተርዋርዋጥን የሰው እጅ እምንናፍቅ ከሆነ:: ወደፊት እንደውም ሁሉም ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ!!!
@yirgayilma3509
@yirgayilma3509 Месяц назад
መምህራችን በጣም ነው የምንወድህ የምናከብርህ እንኮን ድስ አለህ
@girmaalemu9253
@girmaalemu9253 2 месяца назад
መምህር ደረጀ ዘወይንዬ ለበዛወርቅ ብቻ ሳይሆን ለምዕመኑም ጭምር ነው የተናገሩት እንዳሉትም በኖህ መርከብ ውስጥ ቅዱስ ነገር ብቻ ሳይሆን የቆሸሸ እንደ እባብ አይነቶችም ስላሉ እህታችን በዛወርቅ መልካሙን ብቻ ያዢ አይዞሽ በርቺ እህታችን መንግስቱን ለመውረስ ያብቃሽ አሜን።
@ayeletaye1824
@ayeletaye1824 Месяц назад
መ/ር ደረጀ እንኳን እንኳን ደስ አሎት
@verrgeb-ci7bn
@verrgeb-ci7bn 2 месяца назад
በመጀመሪያ መምህር እንኳን ደስ አለዎት ኸረ መምህር መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ ስለ እየሩሳሌም ሲያወሩ ልቤ ሀሴት አደረገች መድሀኒአለም ይፍቀድ በህይወት ዘመኔ እንዳይ እለምናለሁ ፈጣሪን
@jesusisking3565
@jesusisking3565 2 месяца назад
መምህር ደረጀ እንኳን ደስ አለህ ነጋሽ ወንድሜ እባክህ እራስህን ጠብቅ ከክፉዎች አይን እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ በዛወርቅ የኛ እንቁ ሰይጣን ስላመለጥሽው ተቃጥሏል በርቺ ፅኚ
@welansaali674
@welansaali674 Месяц назад
የኛእንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ከሞላው ቤተሰብ እድሜ ከጤናያድልልን እንኳንም ደስ አላችሁ
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 месяца назад
ድንቁ መምህራችን እንኳን ደስ ያለዎት። እንደ መምህራችንና እንደ ነጋሽ ቁርጠኛ አገልጋዮችን ያብዛልን።
@lillyatg256
@lillyatg256 2 месяца назад
መምህር ደረጀ እንኳን ለዚህ ማዕረግ አበቃልዎት እንኳን ደስ አለዎት ቀሪው ዘመኗ በእግዚአብሔር የተመራ ይሁንላት አሜን
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 2 месяца назад
ነጋሽ በጣም ጎበዝ ነህ፡ እናመሰግናለን!
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 2 месяца назад
በመብርሀን ይጄሀለሁ ያዘጋጄሁት አለ በዉሥጥ አናግሩኝ
@afomiyayilma1452
@afomiyayilma1452 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለዎት መምህር እርስዎ ብቻም ሳይሆኑ ኢትዮጵያም ሀገራችን እንኳን ደስ አላት የነፍስ ሃኪም ከሆነ አባት በሃጢያት የወደቀ ስጋን የምታክም ልጅ ማግኘት ትልቅ ነገር ነው ተመስገን
@user-jk2jm6ic1h
@user-jk2jm6ic1h 2 месяца назад
ሰላም፣ መምህር ስለበዛወርቅ የተናገሩት ልብን የሚያረሰርሰ ነው። ለሌሎችም መንገድ የከፈተች ጠንካራ እህት ናት። የሚተቿት በሰይጣን መንፈስ የተሞሉ በመሆናቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።
@alemtahlew3837
@alemtahlew3837 2 месяца назад
መምህር እንኳን ደስ አሎት እውነት ነው መዝሙሩ ልብ የሚነካ ለሁላችንም የተዘመረ ነው
@fikirbezabih5039
@fikirbezabih5039 2 месяца назад
መምህር ፀሎትህን ሰምቶ ቅድስቲቷን ሀገር እየሩሳሌምን እድትረግጥ የፈቀደልህን አምላክ ለእኔም ፈቃድ ይሆንልኝ ዘንድ በማርያም ፀልይልኝ አንትን ይሰማሀል እና
@asegedechbayu3815
@asegedechbayu3815 Месяц назад
መምህር ደረጀ ዘወይንዬ እንካን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃህ የዶ/ርልጅ አድርገው ለማስመረቅ ይድረስህ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ያድረሰው!!!!!****❤❤❤congratulations❤❤❤God Blessing!!!!!❤❤❤***
@vimmysimmy771
@vimmysimmy771 2 месяца назад
እውነት ነው መምህራችን ሰይጣን ስለተናደደ እኔ ማነኝ ብለን ሁላችንንም ወደሀላ መለስ ብለን እንድንመለከት አድርጋናለች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@rucha6231
@rucha6231 Месяц назад
እንኳን ደስአለዎት መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ስለልጅዎ እግዚአብሔር በፀጋ በፍቅር በሞገስ ያኑርልዎ እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ሁሉንበጊዜው ውብአድርጎይሰራል የእርስዎ የአባቷ ትጋትም ተጨምሮ ፍሬዋአምሮላታል በሁሉ እግዚአብሔር ክፍፍፍፍ ይብል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Месяц назад
መምህር ደረጂ፡እንኳን ደስ ያሎት ደስታወት ደስታችነው እህታችን ዘማሪ፡በዛወርቅ፡በቤቱ፡ያፂናሺ፡በርቺ፡የጠራሺ፡ፈጣሪ፡ይመስገን፡ለሁላቺንም የንሳሀን፡እምባን፡ይስጠን
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለዎት መምህራችን❤❤
@alamaaas6464
@alamaaas6464 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እርሶም እንኳን ደስ አሎትህ ውድ ወንድማችን ነጋሺ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በርታ ወንድመ በእውነት ውድ ወንድማችን ዲያቆን መኩርያ ወንድመ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ውድ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s Месяц назад
እንኳን ደስ አለዎት መምህር ደረጀ እንደ እርስዎ ሀይማኖቷን አገሯን የምትዎድ ትሁንለዎት።
@user-eh8zw9xw6h
@user-eh8zw9xw6h Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን ደስ አሎት ። መምህር ደረጄ ዘወይንዬን እንዲሁም ነጋሽ ሚዲያን እናመሰግናለን ። በትክክል ነው ስለ አባቶቻችን ጳጳሳት የተናገረው ዘወይንዬ ።
@tadesseberhane6104
@tadesseberhane6104 Месяц назад
እንኳን ደስ አለዎት ወንድማችን ኣባቻችን።
@girmahaile855
@girmahaile855 2 месяца назад
እንኳን ደስ አሎት መምህር የእርሶ ደስታ ደስታችን ነው
@godislove5271
@godislove5271 2 месяца назад
Congratulations wondemalem❤❤❤❤
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 Месяц назад
መምህርዬ እንኳን ደስ አለዎት በእውነት በጣም ይገባዎታል እግዚአብሔር ታላቅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ አምላኬ ሆይ ቶሎድረስልን ቤትህን ጠብቅ ክንድህን አንሳ
@eyarusesayas3928
@eyarusesayas3928 Месяц назад
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጦት ድንግል ማርያም ከክፎዎቹ ትጠብቅዎ
@fassilKahel-hd1qk
@fassilKahel-hd1qk 2 месяца назад
እህታችን በዛወርቅ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በተሰጠው ቃልኪዳን ይጠብቅሽ።
@user-ch1jv3ey3k
@user-ch1jv3ey3k Месяц назад
መምህር ደረጀ እንኳ ደስ እለህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ልጅ ለዚ ሲደርስ በጣም ያስደስታል ጋዜጠኛ ነጋሽ በጣም ነው እምወዳችሁ ለአገርና ለሀይማኖት ያላችሁ ፍቅርና ትግል በጣም ያስደስተኛል እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን!!
@SofanitWorku
@SofanitWorku Месяц назад
ምምህር ዘ ወይንዬ እንኳን ደስ አለህ ልጅህም ለሀገሯ የምትጠቅም ለሃይማኖቷ ጠበቃ ያርጋት
@wubetube9848
@wubetube9848 Месяц назад
መምህር እንኳን ደስስስ አሎት በእውነት እደዚህ ያለ አባቶች ያድለን ለሀገር ለቤተሰብ ጠቃሚ አገልጋይ የሆኑ እጅግ ደስስ ብሎኛል ደስስ ሰላለህ መምህር ነጋሽ ሚዲያ ወንድማችን በርታልን🙏💗🙏
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን. እናመሰግናለን. ❤በርቱልን. ከቤተክርስቲያን በላይ ማንም የለንም.
@Tsigereda-dh4vl
@Tsigereda-dh4vl Месяц назад
ወንደሜ ነጋሽ እንኳንም ድምፅህን እግዚአብሔርን ለማመስገን ተጠቀምክበት በዚሁ ያፅናህ።
@user-le7xf1mt6m
@user-le7xf1mt6m 2 месяца назад
እውነት ነዉ ይህ መዝሙር የ ያዘው መልእክት ሁላችንንም ከልብ የሚነካ ነዉ አመንም አላመነም እንደኔ እንደፈለግን ለሆነው !!!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 месяца назад
እንኳዕ ደስ በለኩም መምህር ደረጄ 🤲❤
@emilyanil6806
@emilyanil6806 Месяц назад
እውነት ነው እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ከቅድስት ቤተክርስቲያናችን ከአባቶቻችን ግን እንቆማለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@gabekassa3626
@gabekassa3626 2 месяца назад
መምህር ደርደ ዘወይንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ሁሌ ስለ እውነት ነው የሚጋፈጡት በርቱልን ምን ግዜም እውነት ያሽንፋል!!!
@ruhamakassaye6442
@ruhamakassaye6442 Месяц назад
እህታችን በዛወርቅ በርቺልን እግዚአብሔር ጸጋሽን ያብዛልሽ፡ ያሳድግልሽ እንወድሻለን ከምንም በላይ እግዚአብሔር መርጦሻል በርቺ
@TsionKonjo
@TsionKonjo Месяц назад
መምህር እድሜና ጤናን የድንግል ማርያም ልጅ ያድልልን እንኴን ደስ ያልዎት
@Cherinet-mc7dk
@Cherinet-mc7dk Месяц назад
የተመረጥሽው እህታችን በዛወርቅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ:: በርች።❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emebetreda3149
@emebetreda3149 2 месяца назад
እንኳን ደስ አሎት መምህራችን
@senaitdegene3940
@senaitdegene3940 2 месяца назад
መምህር እንኳን ደስ አሎት ። እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን።
@asfaw8603
@asfaw8603 Месяц назад
ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለ ፋት መምህር ደረጄ
@user-vy2fm8rc2d
@user-vy2fm8rc2d 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለዎ መምህርደ
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Месяц назад
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን አባቶቻችንን ይጠብቅል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 2 месяца назад
መምህር እንካን ደስ ያሎት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jdcell63
@jdcell63 Месяц назад
መምህራችን እንኳን ደስ አለዎት እግዚአብሔር ይመስገን በልጅ መባረክ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f Месяц назад
መምህር ዘወይንይ እውነት ነው እንኩዋን ደስ ደስአለህ በልጅህ በልጅ መምህር በኢትዮጵያ ደስተኛ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ww9tw8oz1q
@user-ww9tw8oz1q Месяц назад
እኳን ደስ አለህ የተዋህዶ እቁ ፍፃሜውን ያሳምርላት እመርረሀን ትጠብቅልን
@shimzewge1195
@shimzewge1195 2 месяца назад
ውዱ መምህራችን መምህር ደረጀ ዘወይኔ እንኳን ደስ ያለህ። እግዚአብሔር መላው ቤተሰብህን ይባርክ።
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለህ መምህር ሊቀ ትጉሃን ደረጄ!
@tsehaynegatu4313
@tsehaynegatu4313 Месяц назад
መምህራችን እንኳን ደስ ያለዎት።
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 2 месяца назад
ሁሉም በእግዚአብሔር ሆነ!! መምርህ እንካን ደስ አለህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta Месяц назад
ድንቁ መምህራችን እንኳን ደስ ያለዎት
@asfawbono8250
@asfawbono8250 2 месяца назад
እንኳን ዴስ አሌህ ጤንካራ አባት ነህ እጅግ ደስ ይላል ለሌሎች አራያ ሆነሃልናእግዝአቤሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@yemsrachtaye2844
@yemsrachtaye2844 2 месяца назад
እንካን ደስ ያለዎት መምሕር እንዲሁም ለእሕ ታችን ❤
@assegidtiru8703
@assegidtiru8703 Месяц назад
መምህር እንኳን ደስ አለህ : እግዚአብሔር ይመስገን ::
@user-cm8ln1ze4i
@user-cm8ln1ze4i 2 месяца назад
ደረጅዬ እንኳን ደስ አለህ እንዲሁ ለወግ ማረግ ያብቃልህ መጨረሻዋ ይመር አሜን አንተም ያድርስህ
@Rakb553
@Rakb553 2 месяца назад
በርቱ ስለቅድስት ቤተክርስቲያን ዝምምም አንልም ስለ እውነት ከቆሙት አባቶቻችን ጎን ነን መቼም ቢሆን አንሸሽም እንሞታለን👌‼️ መምህር ደረጄ ዘወይንዬ እና ጋዜጠኛ ነጋሽ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏❤
@yalemworkanbesie2377
@yalemworkanbesie2377 Месяц назад
ኑሩልን የኛ ወንድሞች እንደእናንተ አይነት እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን🙏🙏❤️
@zerubireda9842
@zerubireda9842 Месяц назад
ድንቅ መምህራችን እንኳን ደስ አሎት💚💛❤
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 Месяц назад
አዎ ትክክል ነውእህታችንን ለዚህ ያበቃት አምላክ እስከመጨረሻው ይርዳት ይህ ሊሆን የሚገባው ለሁችንም ነው እንጅ ለዘፋኞች ብቻ አይደልም ስለዚህ የሁልችንንም ልቦና የሠበረ ስለሆነ እኔ በበኩሌ በጣም እጅግ አድርጊ አመሠግናታለሁ መድሐኒዓለም ክእሷ ጋር ይሁን እመብርሃን ታማልዳት
@GenetMulgeta
@GenetMulgeta 2 месяца назад
መምህር እንኳን ልውል እግዝያብሔር ለዝህ አበቃልህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤
@hannakebede5823
@hannakebede5823 Месяц назад
እንኳን ደስስስስ አለህ ትጉሁ ወንድማችን። ኢየሩስ እንኳን ደስስስ አለሽ። የሚያኮራ አባት አለሽ
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 15 дней назад
አባታችን እንኳን ደስ አለዎት። ልጅን ማስመረቅ ደስ ይላል
@lijabelo2145
@lijabelo2145 2 месяца назад
መምሕራቺን የኢትዮጵያ አለኝታ እኳን ደስስ አለወት ልጀወት ስለተመርቀቺ የመልካምነት ወጢት ነዉ
@nahom8701
@nahom8701 Месяц назад
ይህን ከማየት በላይ ምን አለ መምህር እንኳን ደስ ያለህ
@tamiratwoldemariam548
@tamiratwoldemariam548 Месяц назад
እንዲህ ነዉ በግብረ ገብ ተምሮ ማስተማር ጀግና ዘወይንዬ እንኳን ደስ አላችሁ
@hailemariambeide3273
@hailemariambeide3273 2 месяца назад
መምህር እንኳን ደስ አለህ ። እኔም ደስ ብሎኛል ። ዳግማዊ መፈንቅለ ሲኖዶስ ከተከሰተ እናኮርፋለን ፣ እንቀየማለን ፣ እንቆጣለን ፣ አቋም እንይዛለን ። መሃላ ያፈረሱ ከቶ ወገኖቻችን አይሆኑም ። በእምነት ውስጥ amendment የለም ።
@getenetbire6746
@getenetbire6746 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለዎት መምህረ
@user-lf3yf4ms8f
@user-lf3yf4ms8f 2 месяца назад
እንኳ ደስ አሎት መምህራችን ❤❤❤ለእህታችንም እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤
@KidistGetachew-xt3vw
@KidistGetachew-xt3vw 2 месяца назад
መምህር ደረጀ እንኳን ደስ አለህ ለተመረቅችሁ ልብህ ዳክተክብር ለመላው ቤትስብህ እንዲሁም የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ለነጋሻ ሚዲዬ ክብር ይስጥልን
@GenetTilaye
@GenetTilaye Месяц назад
መምህር እንኳን ደስ አሉት መምህራችን🙏💚💛❤
@falkmayer1723
@falkmayer1723 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አመስግናለሁ
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 2 месяца назад
መልካም ሥራ በትውልድ ተዘርቶ ሲባረክ ከማዬት በላይ ምን ደስታ አለ? እንኳን ደስ አላችሁ!!!
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 2 месяца назад
መምህርችን በመጀመርያ እንኩዋን ደስ አሎት የኔ አባት በጣም የምወዶትና የማከብርት አባት እድሜ ጤናዉን ይስጥልን ሰለ እናታችን በዛወርቅ አገላለፆት ትክክል እዉነት ነዉ በጣም ልብን የሚሰብር ዝማሬ ዘምራልናለች ልቡ ያልተነካ ያልተሰበረ የለም
@haileyessustessema4773
@haileyessustessema4773 Месяц назад
መምህር ደረጀ እንኳን ደስ አለወት::
@kedestkebede262
@kedestkebede262 Месяц назад
መምህር ደረጄ እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ይላል
@endalelove4148
@endalelove4148 Месяц назад
እንኳን ደስ ያለዎት መምህር
@birtukanyalew6752
@birtukanyalew6752 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን
@MekidesBekele-ky4ed
@MekidesBekele-ky4ed 2 месяца назад
መምህራችን እንኳን ደሰ ያሎዎት እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃዎት ፈጠሪ ከእናቱ ጋር የልፋቶትን ዋጋ ከዚህም በላይ ገና ይሰጦታል። የሚወዷቸዉ ፃዱቁ አቡነ ሲኖዳ ሁሌም ከጎኖዎት አይለዎት።
@TsigeBelay-pr1ji
@TsigeBelay-pr1ji Месяц назад
መምህር እንኳን ደስ አለክ አታችነም በርቺ በቤቱ ያጽናሽ
@mesfinteka4248
@mesfinteka4248 Месяц назад
እንኳን ደስ ያለዎት መምህር፤ የእኔም ልጅ ከአዲግራት ዩኒቨርስቲ ተፈናቅላ መጥታ ከአሰላ ዩኒቨርሲቲ የዛሬ ሁለት ዓመት ስትመረቅ ደስታውንና እፎይታውን ቀምሸዋለሁ።
@ye_dawit_mesenko
@ye_dawit_mesenko 2 месяца назад
እንኳን ደስ ያሎት መምህር
@Fifiasrat
@Fifiasrat Месяц назад
Betam new yemadenkachu. E/g abezeto yibarkachu, Edeme ketena bemasetewal yistachu 🙏🏾 keminem belay ayekeyerachu!
@user-xz3ly4vv8o
@user-xz3ly4vv8o Месяц назад
እግዚአብሔር ሁሌም ይክበር ይመስገን ልጆቹን ያብዛልን።
@abrbayehulemma3073
@abrbayehulemma3073 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለህ መምህራችን
@tenad7309
@tenad7309 Месяц назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን:: መምህር ደረጀ ዘ ወይንዬ እድለኛ ነዎት ስለልጆችዎ ሲናገሩ በጣም ነው ደስ ያለኝ :: እንክዋን ደስ አለዎት🙏🏾ልጆችዎ ሁሉ ፍሬ አፍርተው ለቁም ነገር ያብቃልዎት🙏🏾
@rahellove7588
@rahellove7588 2 месяца назад
መምህር እንኳን ደሰ አሎት ደስታዎት ደሰታችን ነው
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 Месяц назад
እንኾን ደስ አለዎት ልክ ነዎት እኔም ልጄ ሲመረቅ እምባየ ኣልተቆጣጠርኩትም እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን ሁሉም ወላጅ በልጆቹ ይደሰት❤❤❤
@asfaw8603
@asfaw8603 Месяц назад
እንኳን ደስ አላችሁ መምህር ደረጄ ክባሩልን
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 2 месяца назад
መ ምህር ደረጀ እንኳን ደስ አለክ እግዚያብሄር እድሜናጤና ይስጥህ
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 2 месяца назад
እንኳን ደስ አለህ መምህር ደርጅ በርታልን
@azmerategegn3082
@azmerategegn3082 2 месяца назад
መምህር እንኳን ደስ አሎት
@solomongessese6036
@solomongessese6036 Месяц назад
Respect to Family Academy and congratulations to our sister and her family members.
@GT-xi8bv
@GT-xi8bv Месяц назад
እድሜ ይስጣችሁ ትልቅ ዕድል ነዉ ማስመረቅ መቻል። እግዚአብሔር ይመስገን ::
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 месяца назад
እንኳን ደስ ያለህ መምህር በዚህ ጊዜ ይህን ማእረግ ማየትህ ተመስገን
@tidaruabiza1070
@tidaruabiza1070 2 месяца назад
እንኳን ደስ አሎት መምህር
@chuchuono3361
@chuchuono3361 2 месяца назад
እንኳን ደስአለዎ መምህር !!!
@user-hl4wz2tp2k
@user-hl4wz2tp2k Месяц назад
እንኳን ደስ አለህ መምህር 🎉🎉🎉🎉
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 2 месяца назад
እንኳን ደስ ያሎት መምህር ደረጄ 🙏🏽 እግዚአብሄር የጠብቃት መጭውም ጊዜ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላት 🙏🏽
@user-jb5rk5zv2g
@user-jb5rk5zv2g 2 месяца назад
እንካን ደስ አሎት መምህር ደረጀ እግዚአብሔር ፍጻሜዋን ያሳምልን
Далее
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
Просмотров 9 млн
Сам напросился
0:43
Просмотров 1,7 млн
Разница в уровнях🔥
0:26
Просмотров 1,2 млн