Тёмный

"አውሬ ከሆዴ ወቷል" ነብይ ጆሲ ፊልም የሚመስለውን ታሪኩን ነገረን! |Prophet Jossy 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 748 тыс.
Просмотров 100 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
#ethiopia

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 579   
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 28 дней назад
ተናጥቆ የእርሱ ያደረገህ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ለገናና ስሙ ይሁን!!! ማምለጫችን እና መዳኛችን የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር ክብር እና ምስጋና ተጠቅልሎ ለእርሱ እና ለእርሱ ብቻ ይሁን!!!
@susuyefetariagelgay-et7tx
@susuyefetariagelgay-et7tx 26 дней назад
አሜንንን🙏🙏🙏❤❤❤
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz 23 дня назад
እውነት ነው ስልጣን ከዚህም በላይ ያደርጋል ዛሬም የጨለማው አለም ባርያዊች ብዙ ናቸው ከእግር አመራር ጀምሮ እስከ ቄሳቄስ ብዙ ናቸው ! ኢትዮጵያን እያደሙ እያመሰቃቀሉ ይገኛሉ እነዚ የኢሉሚናቲ አባሎች ናቸው!! በተለይ በደም ማፍሰስ ፕሮጀክት የተሰማሩት አመራሮችና አማካሪዎች ዋናዎቹ ናቸው!!!!
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@ziofjesus922
@ziofjesus922 27 дней назад
ጆሲዬ እግዚአብሔር ላንተ ስላደረገው መልካም ነገር አመሰግነዋለሁ ተባረክ ወንድሜ መጥፎ ነገር የሚናገሩ ሰዎችን እንዳትሰማ ከጌታ ጋር ወደ ፊት ብቻ ቀጥል
@Dani_Man78
@Dani_Man78 26 дней назад
የሰነፍ ምክር
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 26 дней назад
የትኛው ጌታ? ሉስፈሩ?አሁንም አልዳነም እርኩስ መንፈስ እያመራው እንጂ
@yenayena8676
@yenayena8676 25 дней назад
አሁን እርግጠኛ ነሽ ነፃ እንደወጣ
@AdyamHalefom
@AdyamHalefom 24 дня назад
ግን አሁንም ሉሲፈር የሰጠው ሀብት ነው ሚጠቀመው፣ንስሐ ስትገባ እኮ በሃጢአት ያመጣከው ማስወገድ አለብን
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@ethiopia4083
@ethiopia4083 27 дней назад
Amazing history በጣም ጀግንነት ነው ይሄን ለማስተማር ለወጣቶች መውጣትህ እግዚያብሀሔር ይባርክህ እመቤቴ ማርያም ስለ እውነት መስካሪ ታድርግህ ❤
@yaredmelakutefers5558
@yaredmelakutefers5558 26 дней назад
Still he look unstable
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@እኔስየማርያምነኝ
@እኔስየማርያምነኝ 24 дня назад
በስመሥላሴ እግዚአብሔር ያሚሳነው ያለም ግብር ምስጋና ለእርሱ ይድረሰው እኔ ወድሜ ያምልህ ነገር አለ እሱም ኢሄ ነው እዴት እደዳንኩኝ አላውቅም ብላሀል የዳንከውም አጋጣሚ አደለም እሩኩሳን መናፍስት እና የእግዚአብሔር መላእክት ተፋልማ በረቂቅ ተፋልማ ድንሀል ማለቴ ዋጋ ተከፍሎል ሳለ በአመፃ ውይም ደግሞ በዛር መፈስ የምናመጣው ያአመፃ ሀጥያት አለ እና የዳንከውም እግዚአብሔር በመስቀሉ ስርያሰጠን ውድዋ እናታችን ቅድስት ድግል ማሪያም እና ሀያሉ ገናናው ሩሩ መላክ የእግዚአብሔር አገልጋይ ቁድስ ሚካኤል ነው አዛም የሰበት ተማሪ ነበርኩኝ ብለሀል እና ደግሞ ሀለኛው የራማው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ነው የተፋለሙልህ እነዚህ ናቸው ዋጋ ተከፍሎልሀል እና ወድሜ ታገለግለኛለህ ያለህም በጥቱ ስታገለግልበት ያነበረው ቅድስ ሚካኤል ነው አሁንም ቢሆን ወደቤትህ ብትመለስ ጥሩ ነው። እኛ ያልገባን ነገር አለ ሴጣን በቴክኖሎጂ ብቻ አወጣም ያሚወጣው በፃም በፀሎት በንስሀ በምፅዋት ነው በስግደት በጠል በኩርባን ነው አደራ አስተውል እውነተኛ እያሱስ ክርስቶስ ያለው በተዋህዶ ቤተክርስትያን ውስጥ ነው። በደነፍስህ ተመለስ አሁንም እርኩሱ መፈስ አልወጣም ንቃበት
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@ayat9275
@ayat9275 15 дней назад
be,15,amet,nw
@DawiAgiza
@DawiAgiza 14 дней назад
እኔም የምጨምረው አለኝ ወንድም ዮሴፍ ከዚ በፊት አላቅህም ልኡል እግዚያብሄር ፊት ሆኜ ነው ምነግር የምታየው እራኢ ከጌታ መንፈስ ቅዱስ ሳይሆን ከመንፈሱ ነው እመነኝ አሁንም ቢሆን በህይወትክ ሰው የማያውቀውን ሀጥያት ያሰረሀል ታቀዋለክ ወደልብክ ተመለስ
@chachidell1763
@chachidell1763 14 дней назад
በምን አወቅሽ እውነተኛ እየሱስ የት እንደሆነ??? ሰው እኮ የክርስቶስ ቤተመቅደስ ነው። አንቺ ግን የሰጣን ቤተ መቅደስ ትመስያለሽ
@henna9179
@henna9179 13 дней назад
አዎ የምር በሚገርም ሁኔታ ካመለጠ በኃላ ተመልሶ ገባ አልራቁም ዘወር አሉ 😢 ሠይጣን የብርሃን መላክ እንደሚመስል አልሰማህም ወይ ወንድሜ ደግሞስ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኦርትዶክስ ውስጥ አጥተኸው ነው ወይ
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 28 дней назад
አይዞህ በርታ። ሰዎች ይህንን ምስጢር መረዳት ይቸግራቸዋል።
@Eden_7269
@Eden_7269 27 дней назад
የሚገርም ታሪክ ነው 😢! እንኳን እግዚአብሔር ከዚ ጉድ አዳነህ 🙏 በዚ መንፈስየተጠቁ ብዙሀን ናቸው የምእራባዊያን አክተሮች ፣ባለስልጣናት፣ፓስተሮች ፣ነብይ ነን ባዮች፣ አንዲሁም አንዳንድ የ ኢትዮዽያ አርቲስቶች በዚ መንፈስ የተጠቁ ናቸው!! የእግዚአብሔር መንፈስ በምድራችን ይውረድ እሱ ይጠብቀን 🙏🥹
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 29 дней назад
እንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ዘር ሁሉ ሞቶአል
@bezamengesha8515
@bezamengesha8515 26 дней назад
ነፃ ሲወጣ በጉባኤ ዉስጥ ነበርኩኝ።የእግዚአብሔር ስም ይባረክ አስታዉሳለሁ ፖስተር ታምራት ነበር ሲያገለግል ነበር።
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 26 дней назад
😂😂😂ወይ ነፃ መውጣት?ወደ ጥልቁ አስገባው እኮ አዘመነው
@beletetigist9830
@beletetigist9830 25 дней назад
​@@HgGg-ds9syመከባበሩ አይሻልም ?
@yilmayacob4297
@yilmayacob4297 24 дня назад
የት church
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@chachidell1763
@chachidell1763 14 дней назад
@@yilmayacob4297 ደነዙ ደብተራ
@rahawaadme8515
@rahawaadme8515 27 дней назад
እንደ እግዚብሔር ያለ ማንም የለም
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob 24 дня назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏 እንኳን ኢየሱስ ክርስቶስ ደረሰልህ💪
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@tewodrosbekele5330
@tewodrosbekele5330 29 дней назад
ይነው እግዚአብሔር አምላካችን አልፋና ኦሜጋ...... (መዝሙር ተጋበዙልኝ ) ወንድሜ የ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ.... እንደዚህ ጠንከር ያለ misikirinat mesmaten alastawisim ክብሩን ጌታ yiwused ❤❤❤
@MalbelZewde
@MalbelZewde 8 дней назад
አሌሉያእየሱሰጌታነውይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulushewatamene880
@mulushewatamene880 27 дней назад
ወድሜ አይዞክ እስከ መጨረሻዉ እግዚአብሔር ይርዳክ በጣም የሚያሳዝን እና እዉነተኛ ታሪክ ነዉ !!!
@BetiMelesi
@BetiMelesi 29 дней назад
እግዛብሄር ይመስገን ❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 28 дней назад
አቤቱ እግዚገብሔር ሆይ ከመጥፎ ሰዎች ሀገራችንን አፅዳልን ጠብቅልን😢
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 дней назад
😂😂😂😂
@abebech3154
@abebech3154 28 дней назад
ካዉሬዉ መንጋጋ የነጠቀኸ እየሱስ ይመስገን
@senaitnegash-h5c
@senaitnegash-h5c 27 дней назад
በለውውውውው😂😂😂😂😂
@seblewengeljemal8586
@seblewengeljemal8586 23 дня назад
የረዳህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 29 дней назад
ጆስዬ የእውነት የህይወት ታሪክህ ነው ጌታ ከስንቱ ጉዱ አስመልጦ የትውልዱ አባት አረገህ እግዚአብሔር ይመስገን ትላንትም ዛሬም በተለያየመልኩ ፈተናዎች ግን ጌታ ያሳልፋል በርታ እኖድሀለን
@user-zp5ve3lw2z
@user-zp5ve3lw2z 29 дней назад
Ante likiskis menafiq be afachu eyesus tilalachu eyesus yesew Dem tetitual ende!? Sew gelual wegtual ende !? Silemanabah eyesus new yemitaweraw denqoro menafiq !?
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@andualemmulat-ee1qc
@andualemmulat-ee1qc 28 дней назад
ስለ ምስክርነትህ እግዚአብሔር ይመሰግን
@yayahala615
@yayahala615 29 дней назад
ጌታ የወደደው ሰው ነው ።።።ከጨለማ ያወጣው ታሪኩ ድንቅ ነው 🤔
@user-sf6jh1ns1k
@user-sf6jh1ns1k 29 дней назад
ይህ ሰው ምኑንም አላምነው
@user-lh4gh4fk6k
@user-lh4gh4fk6k 24 дня назад
weha selehonek eko new wesha dabo yegezaleten bechanew miyamenew
@user-lh4gh4fk6k
@user-lh4gh4fk6k 24 дня назад
weha selehonek eko new wesha dabo yegezaleten bechanew miyamene 22:42 22:42 w
@user-lh4gh4fk6k
@user-lh4gh4fk6k 24 дня назад
weha selehonek eko new wesha dabo yegezaleten bechanew miyamene 22:42 22:42 w
@user-lh4gh4fk6k
@user-lh4gh4fk6k 24 дня назад
weha selehonek eko new wesha dabo yegezaleten bechanew miyamenew
@abeselomteshome2752
@abeselomteshome2752 29 дней назад
ጀግና ብርቱ ሐያል ጉልበት ሁሉ የሚበረከክልሕ የናዚሪቱ እዬሱስ የይሁዳ አበሳ የዲያበሎስን ጉልበት ያሽመደመደ ሞትን ድልን ያደረገ ትናትም ዛሬም ነገም ለዘላለም ያው ነሕ ጉልበት ሁሉ የሚበረከክልሕ ❤❤❤
@sandscarrentalandeventorga346
@sandscarrentalandeventorga346 13 часов назад
God is great all the time !!!
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe 29 дней назад
ክርስቶስ ጳዉሎስን ከአመፃ ቦታ ጠራዉ የሚለዉን ቃል ይሰበኩ እና አነሱም ከአመፃ ቦታ እየሱስ ጠራኝ እያሉ ይዘባበታሉ ሁሉም ጴንጤ በየሚዲያዉ እየመጣ ዱርዬ ነፍሰ ገዳይ ሴት ደፋሪ ነበርኩ ይልሃል ጳዉሎስ አኮ ዱርዪ ነፍሰገዳይ የሰዉ ሃቅ የሚቀማ አልነበረም ክርስቶስን የሚያሳድደሙ ሃሰተኛ ነብይ ስለሚመስለዉ እንጂ ሌላዉ በየሚዲያዉ እየወጣቹ ወንጀላችሁን በዚ መጠን ስትዘረዝሩ ሃገሪቷ ህግ የሚያስከብር ፓሊስ የሌላት ይመስልነዉ የምትዘባበቱት አስኪ የሌላ ሃይማኖት ተከታይ እናንተ ወንጀለኞች በምትዘረዝሩት መጠን ሚዲያ ላይ ወጥቶ አስኪ ወንጀሉን ይዘርዝር አንድ ቀን አያዉሉትም እስር ቤት ታስወረዉሩት ነበር አንተም ነብይ ነኝ ባዩም አናንተ የሚዲያ ስነምግባር የሌለቹ ወንጀሉን ባደባባይ የሚዘከዝክ ለትዉልድ ሰይጣን እንዴት እንደሚሰራ የሚያብራራ ሰዉ ይዛቹ የምትቀርቡ ያኔ የሃገሪቱ ህግ ተጣሰ ምናምን ብላቹ ትረባረቡ ነበር የህግ አካላትም ብትሆኑ አዚ ሃገር ላይ ጴንጤ ብቻ ነዉ ያለዉ እምነትም የሌለዉ የሃገሪቱ ህግ ብቻ ተማምኖ የሚኖር ዜጋም አለ ኸረ በህግ እነዚ ሰወችን የሚመራ የሃይማኖት ተቋም የለም አንዴ አንዱ የታወኩ ሴት ደፋሪ ነበርኩ ይላል አንዱ በስለት ሰዉ የምወጋ ነበርኩ ይላል አንተ ደፋሪዉ ወደየሱስ ተመለስኩ ብለህ ዛሬ ዝነኛ በየሚዲያዉ ዘንጠህ ሱፍህን ለብሰህ የሚዲያ አና ነጋዜጠኛ ሰነምግባር በልገባቸዉ የዘመኑ እቡዮች ቃለመጠይቅ ይደረግልሃል አሺ በስለት ወግተህ ህይወታቸዉን ከመንገድ የሰናከልካቸዉስ ቅስሟ የተሰበረችዉን የተደፈረች ምስኪን ሴቶችስ አንዳይወጡ እንዳይገቡ እያሳቅህ የስነ ልቦና ጫና የፈጠርክባቸዉ ታዳጊ ወጣቶችስ ከማህበራዊ ህይወት ያወጣሃት አናትህስ ዛሬላይ አንተ በሚዲያ ወጥተህ አንደ ፃድቅ ትመፃደቃለህ እናንተ የሚዲያ ባለቤቶችም አናንተ የምትፈልጉትን ነገር ብቻ ይናገር እንጂ ስላበላሸዉ የሰዉ አካል ስላመሳቀለዉ የሰዉ ህይወት ቅስሟ ስለተሰበረዉ ስለተደፈረች ሴት የስነልቦና ጫና ስለሚያሳድርባቸዉ ታዳጊዋች ሌባና የሰዉን መብት ነዉጠኞችን ጀግና እያለ የሚገልፃ ትዉልድ ገዳይ አንደበቱ ያልታረመን እየሱስ ጌታ ነዉ ሲል ለናንተ ይበቃችዋል ስላመሳቀለዉ የሰዉ ልጆች ህይወት አትጠይቁም አሺ አናንተን ማን ይጠይቅ አቺ ሃገር አንዲ ቀን ጨልሞባት አይቀርም አንድ ቀን የምትሰሩት ወንጀል ነዉ የሚል አንድ ሃቀኛ ሰዉ በህግ አደባባይ ይገትራችዋል አዉነት ዛሬ ስለመሸባት አንደፈለጋቹ ሁኑ ግን ይነጋል አይቀርም የተፈጥሮ ህግም አይደል
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 24 дня назад
ምርጥ አስተያየት ተባረክ
@engidaworkmekuria7813
@engidaworkmekuria7813 23 дня назад
አስተማሪ አስተያየት ነው
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@AhmedMohammed-q8z
@AhmedMohammed-q8z 11 дней назад
አሁንም በተሳሳተ እምነት ላይ ነው የለኸው አሁንም አንዱ ፈጣሪህ እና እሱ ብቻ ሊመለክ ወደሚገባው የዓለሙ ጌታ ወደሆን ይምራክ ሰውን ከማምለክ አሁንም ያውጣህ አሁን ነብይነህ የሚልህ መንፈስ ነው ንቃ!
@kaluasegid3867
@kaluasegid3867 27 дней назад
የእየሱስ ፍቅር መቼም አይለወጥም።ከወደደን ወደደነው እየሱስ።ለኔ የሚገርም ታሪክ ነው
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@tenad7309
@tenad7309 29 дней назад
ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰማው???? ግን እውነተኛ ታሪክ ነው?? እግዚዮ ማህረነ ክርስቶስ🙏🏾
@friyeamen9579
@friyeamen9579 29 дней назад
🤔ገና ገና ስንቱ''''''''''''' ን እንሰማለን ከኛ የሚጠብቀው #መቆየት ብቻ ነው🤣🤣🤣
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 29 дней назад
ነገሩ እውነት ነው እግዚአብሔር ከብዙ እስራት ነው ነጻ ያወጣው እሱ ግን አሁን ላይ ነብይ ነብይ የሚጫወተው ነገር አይመቸኝም አልቀበለውም!!!
@ethiopian7722
@ethiopian7722 29 дней назад
@@user-je2od2mh3eቅዠታም ወደ አእምሮ ህክምና እንዲሄድ ንገሩት።
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 27 дней назад
ጆሲ ጌታ ይርዳው ሰው ነው።ጆሲ አሁንም እራስን ብትሰውር ደስ ይለናል አጋንንት መልኩን ቀይሮ ከስፍራው እንዳያስወጣ ስጋት አለን።
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 29 дней назад
ደግናቱ የሰማሁት ነገር በአይምሮዬ ውሎ አያድርም ተመስገን😢
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 27 дней назад
😂😂😂😂 ስለማታምኑ ነዋ ያመነ ማ ለዘላለም አይምሮ ላይ ታትሞ ይኖራል ዘንድሮ ግን የሚያምን ትውልድ ያለ አይመስለኝም
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 27 дней назад
😂😂
@Fano203
@Fano203 26 дней назад
@@oromtitiiibrahim1238አሁን ይሄ እግዚአብሔርን ከማመን ጋር ያገናኘዋል የሱን እንቶ ፈንቶ እንደ እግዚአብሔር ቃል እንቀበል?🤔
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 26 дней назад
@@Fano203 🙄🙄 ለማለት ያልኩት ካልተረዳቹ ፀጥ ማለትን ማን ገደለ በእምነት የምንሰማው እሊና ላይ ይቀመጣል ዘመኑ የማታለል ስለሆነ ማንም ቢናገር እሊና ላይ አይቀመጥም ለማለት ነው
@Fano203
@Fano203 26 дней назад
@@oromtitiiibrahim1238 እኮ እንደዛ ግልፅ ማድረግ ነዋ በፅሁፍ ስለሆነ ለመረዳት እንዳይቸግር ገለፃ ይፈልጋል
@dejenemaregn7460
@dejenemaregn7460 28 дней назад
He is healthy man his flow of idea is identified as Normal and very strongly organized ❤❤❤❤
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe 29 дней назад
ሁላችሁም ነብይ ነን የምትሉ ጴንጤዎች በዚ በጥልቁ መንፈስ ነዉ የምትሰሩት በደንብ የታወቀ ነዉ አንዴት ይሄ ታእምርና ምልክት ፈላጊ ትዉልድ አንደምትጫወቱበት ሳይ በጣም ነዉ የምታመመዉ እኔ ተወልጄ ያደኩበት ጊቢ ዉስጥ ይኖር የነበረ ሰዉ እንደዚ ሰዉ አይነት ታእምራት የሚመስሉ ነገሮችን ይነግረኝ ነበር ሁሉ ነገር አንደሚገለፆለት ማታማታ አግዚአብሔር አንደሚያናግረዉ ነብይ እንደሆነ አና በጣም የሚያስፈሩ የገሮችን ጭምር ይነገረኝ ነበር ገንዘብ እንዴት አንደሚያበዛ የማይፈልጋቸዉን ሰዎች አንዴት አንደሚያጠቃ ልጆቹን ወደፊት አንዴት ሃብታም እንደሚያረግ ይነግረኝ ነበር ነገር ግን አንድ ቀን ሊት ላይ ሰወች ጊቢያችንን የሚኪብ ወንዝ አለ እዚ ወንዝ ዳር ላይ በሊትወቶ እራቆቱን እንደሚቆም ነገሩኝ አኔሜ እከታተለዉ ጀመር አንድ ቀን ግን ተደብቄ ስጠብቀዉ እራቆቱን ፖንትና ትከሻዉ ላይ ፎጣ አድርጎ አገኘሁት ዛሬላይ አዛ ጊቢ ካደግን የልጆቹ እኩዮች ማንም ጥሩ ቦታ የደረሰ የለም ከኔ በስተቀር ግማሹ አበደ የሞተም አለ ልጆቹ ግን አንደነገረኝ ሃብታም ናቸዉ የጭንቅላት አረፍት የሌላቸዉ ኀቅብዝብዞች ከመሬት ተነስተዉ ሰዉን የሚያጠቁ ተሳዳቢ አረፍት የሌላቸዉ ናቸዉ አኔ ግን ያቺን የሌሊት ትእይንት ካየሁ በኋላ በፀሎት ፀናሁ ሰይጣንን ተፀየፍኩት ዛሬ ላይ እኔ ብቻ ከዛግቢ ተድሬ ከሞት ተርፌ ዛሬ የተደላደለ እግዚያብሄር የባረከዉ ህይወት ከልጆቼ ጋር እኖራለዉ ትናንት አየሱስን ተቀበል ይለኝ የነበረዉን ያን ከጥልቁ የሆነ ሰዉ ሰምቼ ቢሆን ዛሬ የልጆቹን ክፉ ያሳለፈብኝ ቅብዝብዝ እሆኖነበር ።
@semarawitsat
@semarawitsat 26 дней назад
እንኳን መድሐኒያለም ክርስቶስ ረዳህ የኔ ወንድም❤
@Berhankulu2000
@Berhankulu2000 25 дней назад
ይሄ ጴንጠም ኣይደለም ነብዪም ኣይደለም ይህ ሰውየ ጠንቋይ ነው በጌታም ኣይደለም
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@rahelmoges5460
@rahelmoges5460 23 дня назад
መች ነፃ ወጣህ እሁንም የምትናገረው በተሰበረ ልብ ሳይሆን አሁንም በጀብደኝነት ነው እናም ገናነህ የተለውጠ ነገር የለህም እግዚያብሔር አምላክ ፊቱን ያዙርልህ አይነልቦናህን ያብራልህ
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j 29 дней назад
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ እንደኛ ክፋት ሳይሖን እንዳንተ ቸርነት ማሐረነ ክርስቶስ
@user-bu2bc4ed2x
@user-bu2bc4ed2x 23 дня назад
ምናይነት ፍቅር ነህ አንተ የእኛ ጌታ አንተ ጀግና የጌታየ ምህረት የበዛልህ ማንም ምን ቢልህ ቢነቅፉህም ከማገልገል እዳትቆጠብ ከሳሽህን ጥሎልሃል በጣም የሚገርም ምስክርነት ስላለህ በቀሪ ዘመንህ እግዚአብሔርን አመስግን ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 29 дней назад
በጣም ይገርማል 😢 እውነት መናገር ነፃ ያወጣል አይዞህ ወንድሜ የቤተሰብ ጣጣ ነው ወደህ አይደለም, አሁን ሰው ያስነሳብህ ጨርሰህ ስላልዳንክ ስለነበረ ነው በአዳራሽ ውስጥ አብሮህ ዕራይ ሳታይ እንዳሳየህ አድርጎ እየሸወደህ ስለነበር ነው ሱፍ አስለብሶህ, ያለህበት የዕምነት ተቋም ልክ ውሸት የሚመለክበት ቤት ነው እንዳንተ ከባዕድ አምልኮ ቤተሰብ የወጡ ናቸው, ዐውሬው ዘመናዊ ሆኖ በአዳራሽ ተከሰተ ግና ለ ገና ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመለሳለው ስላልክ ብቻ ማበሉን አስነሳብህ ስለዚ ጨርሰህ አልዳንክም ነበር, ወንድሜ እባክህ ንቃ ንቃ ይሄ አውሬ በፆም፣ በፀሎት፣ በስግደት፣ ካልሆነ እንደዚ በቀላሉ አይፋታህም, (መዳን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ባለው በድንግል ማሪያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ነው,ንቃ ንቁ ወንድሜ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ይሄን ድንቅ ምስክርነት ሳትፈራ ለዐለም መናዘዝህ ጀግና ነህ ያ በልጅነትህ ፅውዋው የምታወጣለት የልጅነትህ መልዐኩ ቅድስ ሚካዔል ይድረስልህ አይዞህ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 29 дней назад
አሁንም ይቀርሀል ወደ ጥንቷ ወደ ትክክለኛዋ ተመለሰ አቤት ስታወራ እራሱ ሲቀፍ
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 29 дней назад
ወንድሜ የነ ተስፋዬ አበራ (ገጠመኝ ዩቱብ ላይ አለልህ አዳምጥ ፣ የነመላከ መንከራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፣ የነ ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማሪያም ትምህርት አዳምጥ የነ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ሌሎችም ፀጋው የበዛላቸው አባቾን ትምህርት አዳምጥ ቁልጭ ብሎ ይገለፅልሀል
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 29 дней назад
@@amlesetabebaw3907 ድንግል ማርያም ልቦናውን ትግለፅለት
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 26 дней назад
​@@sabacarlier5071ችግሩ አሁንም አዘምኖ ሊያስፋፋ ሀሰተኛው ክርስቶስ ጋር ወሰደው እኮ
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 25 дней назад
​@@HgGg-ds9syእኮ ይሄ መንፈስ በቀላል አይላቀቀውም ድንግል ማርያም ትቅረበው, ልቡን አደንድኖታል 😢
@msiganasisay4977
@msiganasisay4977 26 дней назад
እንደ እግዛብሔር ያለ ማንም የለም።
@zoelife777
@zoelife777 27 дней назад
Jossy zemenik yibarek bante lay ye egzabiherin kibir ayichalwu❤🙏👏👏👏
@tagelalemu6997
@tagelalemu6997 28 дней назад
ኢየሱስ ይምራህ ፣ ይጠብቅህ
@sabaethiopyawit6094
@sabaethiopyawit6094 29 дней назад
Wow, what an amazing testimony
@eftahtube7646
@eftahtube7646 29 дней назад
ሰንበት ትማሪ ነበርኩ ብለህ ከዚያ ብኃላ የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀትን የለኝም እንዚህ ሁለቱ አይጋጩም?ምክንያቱም ሰንበት ት/ቤት ስላሳለፍኩ. ስለማቀው መፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት አለ።
@emnetabassefa9716
@emnetabassefa9716 28 дней назад
​@@rebeccatadesse alemawek
@centralcoding
@centralcoding 27 дней назад
​@@rebeccatadesse አይ ጴንጤ ቸርች ነው ምንማረው ። ጅል
@hulenafekote4230
@hulenafekote4230 27 дней назад
​@@rebeccatadesseyour question is very silly!
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 26 дней назад
ከእብዶች እውነት አይጠበቅም እህቴ
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 26 дней назад
ደግሞኮ ሰው ከሞተ በኋላ ደም እዴት ይኖረዋል
@TesfayeHalumba-g4c
@TesfayeHalumba-g4c 13 дней назад
ወንድሜ እግዝአብሄር ይባርክ ብሩክ ሁን ፡፡
@adgo7206
@adgo7206 11 дней назад
This is really amazing
@user-jh4gf6fz5c
@user-jh4gf6fz5c 26 дней назад
Egzabere kebruni yewsde amene ❤
@user-ih9wn6gw6q
@user-ih9wn6gw6q 29 дней назад
💔💔ጆሲ ሲለ አተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን በርታ ቀሩሁን ዘመን እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍን
@Beminetabebe9268
@Beminetabebe9268 28 дней назад
BLESSED BE THE NAME OF THE LORD.
@henokgebretensayaddisababa6683
@henokgebretensayaddisababa6683 26 дней назад
የሚገርም ነው እንኩአን ጌታ ኢየሱስ ረዳህ።
@Absalatwarkyeekiyu
@Absalatwarkyeekiyu 12 дней назад
ጌታ እኮሁሌሜ መለካም ነው የአስጫኔቄ ለመላካም ሆናልክ🙏🙏🙏🙏
@fireart3077
@fireart3077 10 дней назад
God is good 👍 🙏 🙌
@marthataye2796
@marthataye2796 29 дней назад
በጣም ከይቅርታ ጋር ልቤ በጣም የማይቀበለዉ ሰዉ ነዉ ጌታ ይርዳህ
@sankaratulu6327
@sankaratulu6327 27 дней назад
እኔ የአይን እማኝ ነኝ የድሬደዋ+ በቅርበት አቀዋለው ስለ አገልግሎቱ አላቅም የሂወት ምስክርነቱ ግን እውነት ነው።
@ziofjesus922
@ziofjesus922 27 дней назад
አንቺ ባትቀበይው ጌታ ተቀብሎታል ረድቶታል እና አንቺን ጌታ ይርዳሽ
@Eden_7269
@Eden_7269 27 дней назад
ለምን አታምኚም ልጁ በማስረጃ ነው የያንዳንዱን ሰው ስምና ቦታ ጠርቶ እየተናገረ ያለው
@yonatanhailu5068
@yonatanhailu5068 29 дней назад
መድሀኒያለም ክብር ይስፋ ፀጋህ አይጓደል
@MesfinSebel
@MesfinSebel 25 дней назад
እውነት ነው ጌዌርጊስ ቤተክርስታይን 1997 አብረን ነበር እኔግን በፃድቄኔዋ ማርያም ዳንኩ
@engidaworkmekuria7813
@engidaworkmekuria7813 23 дня назад
ዮሐ 3:14-16
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@GetuEticha7
@GetuEticha7 4 дня назад
​@@abebefikadie8510 94 is not year, its core birged
@thionlema7724
@thionlema7724 24 дня назад
❤❤ፕሮፌት ጆሲ ስለአንተ እግዚአብሄር ይመስገን
@lamrytelahun6779
@lamrytelahun6779 16 дней назад
Enkuwan egzaber eradah yene geta kazhim yebelata tamir yesaral
@mulugetaabraha9414
@mulugetaabraha9414 28 дней назад
ጆሲ ድሬዳዋ ላይ ኪስ አውላቂ ነበር፥ አሁን ደግሞ የ እየሱስ ስም እየጠራ ፥ ቤተክርስትያን ከፍቶ ፥ ኪስ ማውለቁ ቀጥሎበታል።
@hiwotalemu6754
@hiwotalemu6754 26 дней назад
እብድ ይሻለዋል እንጂ አይድንም አለች አያቴ
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 25 дней назад
😂😂😂
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 25 дней назад
አረ አያትሽ ተሳስተዋል እብድ ህክምና ካገኘ ይድናል ​@@hiwotalemu6754
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 24 дня назад
​@hiwotalemu675ኪኪኪኪ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 24 дня назад
ደሞ ቁም ነገር እንደስራ እንደ ጀብዱ ያወራል
@Rahfamilly
@Rahfamilly 27 дней назад
alihamdulillah enkwan danik hulachin geta yefewisen
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 23 дня назад
ጆስ ይሄ ሁሉ ሰልፍ ለዚህ ነዋ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ሰልፉ የእግዚአብሔር ነዉ ይዋጋልሃል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@Deborah0629
@Deborah0629 23 дня назад
ብሩክ ነህ ጆሲየ ጌታ ይወድሀል እንኳንከንደዚህ አይነትህይወት አወጣህ ገና ታገለግላለህ ሰው እንደሚያይ እግዚያብሄር አያይም
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@thionlema7724
@thionlema7724 24 дня назад
በኮመንት የምትሳደቡ ወገኖች እባካቹ ተጠንቀቁ እባካቹ እግዚአብሄር ድንቅ አምላክ ነው ዛሬም በስራ ላይ ነው የሚሳነው የለም እየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉያ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 24 дня назад
አሁንም ከስይጣን ስራ መች ወጣና
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@Yonasalemayehu-ez1or
@Yonasalemayehu-ez1or 29 дней назад
እኔ የጆሲ መንፈሳዊው ነገር prophecyውን ብዙ አይመቸኝም አላምነውም ሌላው ነገር እኔም የድሬዳዋ ልጅ ነኝ ያውም የካባ ሰፈር ልጅ ነኝ ጆሲ ስለ ድሬዳዋ ያወራው ላይ ሁሉም ነገር100% ትክክል ነው አዎ የድሬዳዋ ልጅ ነው ግን እኔ አላውቀውም ጌታ በሚያውቀው 🙏🙏🙏
@Fano203
@Fano203 26 дней назад
የአሜሪካው ድሬደዋ ነው እሱ ያደገው
@TigistGezu
@TigistGezu 26 дней назад
እንክዋን ጌታ እረዳህ ወንድሜ ኢየሱስ ጌታ ነው
@redinatube8874
@redinatube8874 28 дней назад
ይሄን ሰው በፍቅር መልሱት ያሳዝናል ወንድሜ አሁንም እግዚአብሔር እየፈለገህ ነው
@AemirokebebewAlemineh
@AemirokebebewAlemineh 29 дней назад
Betam yemigerm tarik new
@user-ph2yu4uc8f
@user-ph2yu4uc8f 12 дней назад
Nefs geday Jegna aybalem....
@FepilaKmaila
@FepilaKmaila 26 дней назад
God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tx9ul5bg6o
@user-tx9ul5bg6o 29 дней назад
ወንድሜ አሁንምኮ አጋንንቱ አቅጣጫውን ቀይሮ ሀይማኖተኛ በሚመስል ስራውን እየሰራብህ ነው እንዳልከው ይሔንን እድል ከተሰጠህ አሁንም ወደ እውነተኛዋ መንገድ ተመለስ እግዚአብሔር ይመልስህ የጥልቁን የሱስ ሳይሆን የድንግል ማርያም ልጅ አምላክ ሰው ሰው አምላክ የሚመለክበትን ኦርቶዶክስን አምነህ ምህረትህን አብዛ በተረፈ በየሚዲያው ሽፋን እየሰጠ የራሱን ስራ ራሱ እያስመሰከረህ የነብይን ካባ አልብሶ ወደ ሞት ይወስድሀል
@TsegaBekele-en5cy
@TsegaBekele-en5cy 28 дней назад
እህቴ የወሸት ታሪክ ነው አብሮኝ ነው የተማረው ሰራአት የለውልጅ ነበር እስፖርት ነበር የሚሰራው አብዛኛው ውሸት ነው
@HomeBased-yd7um
@HomeBased-yd7um 25 дней назад
​@@TsegaBekele-en5cy ምነው ታሪክህን እኔ ልንገርህ አልሽ ማንም ሰው ከውስጥና ከውጪ የተለያየ ሰው ነው.
@jerusalemtiru1453
@jerusalemtiru1453 25 дней назад
​@@TsegaBekele-en5cy አንችም የጥልቁ አባል ነሽ አይደል ሚስጥራችሁ ቸጋለጠ
@engidaworkmekuria7813
@engidaworkmekuria7813 23 дня назад
መዳን ኢየሱስን በማመን አይደለም እንዴ? ዮሐ 3:14-16
@Elias-fk5nh
@Elias-fk5nh 11 дней назад
አደለ😊😊😊 ምንድነው ከፍጥረት (ማርያም የእየሱስ እናት) ይልቁኑ የሞተው የተነሳው ፈጣሪው እየሱስ ክርስቶስ ቢመርጥ አንቺ ምንሽ ተነካ፧ 😂😂😂
@lisanutilahun4975
@lisanutilahun4975 21 день назад
በስማ ኣብ
@redietalebachew3624
@redietalebachew3624 28 дней назад
እንኩአን እግዚአብሔር ረዳህ
@thionlema7724
@thionlema7724 24 дня назад
አምላኬን አመሰግነዋለሁ አንድ ቀን ጴንጤዎችን ተሳድቤ አላውቅም አክራሪ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ዛሬ ጴንጤ ሆኛለሁ ለሁሉ ጊዜ አለው እውነት እስኪገለጥላቹ ክፉ ከመናገር ብትቆጠቡ
@nuale23
@nuale23 24 дня назад
እሺ ሌላስ ስንት ከፈሉሽ😂😂😂😂
@thionlema7724
@thionlema7724 24 дня назад
@@nuale23 ክፍያው ክርስቶስ ነው እራሱን ስለ ሀጥያቴ ስለበደሌ ደሙን ያፈሰሰልኝ እና ስለዚህ ጌታ የሚናገሩትን የሚያመልኩትን ሳልሳደብ የራሴን ሐይማኖት ብቻ ስከተል ቆይቼ ዛሬ ተመልሼ እነሱ የሚከተሉትን እየሱስን ተከታይ ሆኛለሁ ያኔ አለመሳደቤ ዛሬ ላይ አልፀፀትም ለሁሉ ጊዜ ስላለው እንዳትፀፀቱ ሳትሳደቡ ሐሰት ነው የምትሉትን ሐሰት እያላቹ ተቃወሙ
@user-jf9sx6eh3j
@user-jf9sx6eh3j 23 дня назад
ኦርቶዶክስ ነበርኩ አልነበርሽም (አልነበርክም)መጀመሪያ ያልነበረ ሰው እንዴት መሄድ ይችላል ሲቀጠጥል ክርስቶስ በምድር እያለ እውራንን ሲያበራ የሞተ ሲያስነሳ በክርስቶስ ከማ መን ይልቅ ሰቀሉት አንድ ሰው ተረተረት አወራህ ብለህ ሀይማኖት መቀየር ትንሽ ቀዳዳ አያስብልህም
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 21 день назад
አውዚቢላሂ ያረቢ አላህይኤ ጠብቀኝ ጠባቂይኤ ነህ
@yafettegene
@yafettegene 28 дней назад
በጣም ይገርማል ወንድሜ የአደባባይ ንስሀ ጥሩ ነው ግን ይህን ሁሉ የምታስደርግህ የደምና የዝሙት ርኩስት የምታስራህ ራሄሎ የምትባል መንፈስ ሌላም ሌላም ናቸው ዘመነና መናፍቅ አደረገህ ውንድሜ ሌላ ታሪክ የለውም እንኩዋን ልትድን ይባስ በስው ነብስ ተጠያቂ ነህ በስንቱ ነብሳት ላይ አጋንንትን እንደረጨህ ለዛሁሉ ትጠየቅበታለህ አሁንም አረፈደም ይህንን አጋንንት ለመገላገል ወደ እውነተኛው ክርስቶስ ተመለስ የቅዱሳንን እርዳታ ጠይቅ ስለእውነት ልቦናህን ያብራልህ ለንስሀ ያብቃህ
@EmuShiferaw
@EmuShiferaw 16 дней назад
Wawaw egzaber sira
@helina5990
@helina5990 28 дней назад
አሁንም አልወጣለትም ትክክለኛ የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ አባቶች ጋ ቀርቦ ሰይጣን አልታሰረለትም ወይም ወደ ጥልቁ የበቁ አላኩለትም :: አሁንም ነብይ ነኝ የሚለው ማለትም እንደነገረን ለቁጥር የሚያስቸግር ሰዎችን በሳንጃ ወግቻለሁ ብሏል ግን ያ መንፈስ ገለል አርገውለት ለዘብተኛ ሰይጣን ተተክቶለታል ማለትም ከረባት ታጣቂ የስጋ ወንድም እህት ያለው ክርስቶስ ሰባኪ እጅ ወድቆ ስሙም ነብይ ተብሏል :: አሁን ማሰብ ያለባችሁ ይህ ሁሉ ደም እስካሁን ኢትዮጵያ ላይ የሚፈሰው የዚህ ልጅ ተጋሪ መንፈስ ምዕራባዊያን ከመካከላችን ባስቀመጡና በክፉ መንፈስ ያበዱ ወጣቶች ውጤት እንደሆን እንዳንረሳ
@Ana-bela123
@Ana-bela123 23 дня назад
ጆሲ አሁን ነው ያወኩህ አንተ መሆንህን አላወኩም ነበር ግን እባክህ ነብይነቱን ተወውና አማኝ ሆነህ እየሰራህ ኑር ያዳነህን ጌታ በሀሰት ትንቢት አትበድለው እባክህ ጆሲ ሰይጣን ቀዳዳ ፈልጎ ገብቶ እንዳይበቀልህ በእውነት አገልግለው
@danielmelkamu1518
@danielmelkamu1518 27 дней назад
ጆሲ እየሱስ ታሪክ ቀያሪ መሆኑን ከጠላት መንጋጋ ፈልቅቆ ያዳነህ ልጁ ስለሆንክ ስለ አንተ ያህዌን አመሰግናለው !!!
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 25 дней назад
በለው ወደ ተሻለ የሰይጣን ስራ አስፈፃሚ እየሆነ ስለምን እየሱስ ነው እምትለው?
@debritutulu5126
@debritutulu5126 23 дня назад
ወንድሜ እንኳንስ ዳግም ህወት ሰጥክ እግዚያአብሔር ግን አሁንም ያ መፈስ አልወጣም ስስተሙን ቅይሮ ወደ ጴንጤ ወሰደክ ፈጣሪ እዉንቱን የቱጋ እንዳለ ይግለጥ ❤
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@TeshomeKelkele
@TeshomeKelkele 29 дней назад
Bertu gazetegnaw betam gobez neh
@lijabushe3156
@lijabushe3156 28 дней назад
እግዚአብሔር አንተን ከሞት ያተረፈህ ለ እኛ ማስተማሪያ ነው አንተም ከእርሱ ጎን መሆንህ ተመስገን ነው
@meazi01
@meazi01 22 дня назад
የሚገርም ምስክርነት ጌታ አትርፉሀል
@adisuabu2980
@adisuabu2980 27 дней назад
አይዞህ ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ይማርህ።ከእስራትህም ይፍታህ
@EleniAlemu-b5e
@EleniAlemu-b5e 18 дней назад
ትክክል እግዚአብሔርን አንተ ስላላወክ ነው የተጫወተብህ ወንድሜ ነገር ግን አሁንም በተሳሳተ መንገድ ነው ምታመልከው ጨርሶ ይገለጥልህ! እመቤቴ ማርያም ከነልጇ ትርዳህ!
@orthodox6875
@orthodox6875 15 дней назад
ያሄ ሰው አሁንም አጋነቱ እየጋለበው ነው የዚን ልጆ ዘመናዊ ሆነ እንጂ ተቀይሮአል ብዬ አላምንም
@50alekagebru72
@50alekagebru72 26 дней назад
I know Kibret and Yusufe. By the way Yusufe was killed in a broad day light around Astatqe I guess.
@Beemenet
@Beemenet 23 дня назад
ለመጀመሪያ ግዜ ታሪኩን አይጥልም አይርሳም በሚል የኤፍሬም አለሙ መዝሙር ላይ ነው ያየውት በጣም ያስፈራነበር ቁስሉ የተገጠመው የ መፀዳጃው ላስቲክ ብቻ ሙሉ ቤተስቦቼ እያለቀስን ነበር ያየነው ብቻ እግዚአብሔር ከሞት አድኖክ ያን ሁሉ ሪስተክ ብዙ ግዜ የግብዝ ንግግር ስትናገር ስማለው ነብይ ጆሲ አሁንም እግዚአብሔር ምህርቱን ያብዛልህ
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@Beemenet
@Beemenet 21 день назад
@@abebefikadie8510 እኔ ባስርዳክ አትርዳም የመንፈስ አስራር ርቂቂ ነው
@shortsyoutube8704
@shortsyoutube8704 23 дня назад
Yedereselh geta yibarek❤
@eduasnake9671
@eduasnake9671 28 дней назад
እውነት ሁሌም እውነት ነው ግን ማነው ካልካቸው መሀል ወቶ በሂወት የቆየው ? ያው አሁንም የነሱ አገልጋይ ስለሆንክ ነው እንጂ
@afeworksintayehu
@afeworksintayehu 20 дней назад
ወይኔ የሰው ልጅ በጣጣጣጣጣጣምምምምምም 😭😭😭😭😭 ያሳዝናል ከእዚህ አይነት አጋንንታዊ እስራት ነፃ ወጥተው ነፃ ያወጣውን ወንጌል መጫወቻ ሲያድርግ እና የግቢ ምንጭ ብቻ ሲያድርግ እንደማየት የሚያሳዝን እና የሚያስለቅስ ምን አለ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠው !🙏🙏🙏🙏
@seberzare
@seberzare 27 дней назад
የጥላቻ ንግግር እና ስድብ የምትፅፉ ሰዎች እባካችሁ ሳታውቁት እየሳታችሁ ነው ! የትኛውም እምነት ተከታይ ብንሆን ሃጢያት ሃጢያት ነው
@abebefikadie8510
@abebefikadie8510 21 день назад
እስቲ አስረዱኝ 1979 የተወለደ እንዴት በ1994 ጋርድ ይሆናል የተቀበረ ሬሣስ ደ ም አለውን
@GetuEticha7
@GetuEticha7 4 дня назад
​@@abebefikadie8510ብሮ 1994 ዓ'ም አይደለም core ነው። የውትድርና አደረጃጀት ነው
@user-rm5bl6qn7p
@user-rm5bl6qn7p 27 дней назад
ጴንጤ ከመሆኑ በፊት ነው ጴንጤማ ከክፉ ከሰይጣን ያመለጠ የኢየሱስ ተከታይ ነው
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 27 дней назад
አላልላችሁም?
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 25 дней назад
ኣቤቱ ፈጣሪዬ ተሳስተህ እንኳን ጌታህን እንዳተወው ብተወው ሶስት እጥፍ ሆኖ ይመጣልካል
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 29 дней назад
በአውሮፖውያን የሚመራው የሁሉም ጴንጤ መጨረሻ እንዲ ነው አይ ሀገሬ
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 29 дней назад
አትሳቱ ጴንጤ በጌታ መንፈስ እንጂ በአውሮፓውያን አይደለም መንፈሳዊ ነገር ለፍጥረታዊ ሰው ሞኝነት ነው
@SamiMan-lc9tt
@SamiMan-lc9tt 29 дней назад
ልስዕል ሰጋጅ በሙላ
@SamiMan-lc9tt
@SamiMan-lc9tt 29 дней назад
😮
@user-rf4vn1dw5g
@user-rf4vn1dw5g 29 дней назад
የጼንጤ መጨረሻው ሰማይ ነው ምክንያቱም ጌታው እየሱስ ነው !!!!!!!
@njadnjad3902
@njadnjad3902 29 дней назад
ቅዱስ ገብርኤል ወንድሜን ከሳትነው ያወጣልኝ ጴንጤ ነበር እመቤቴን ዛሬ ተመልሶልኝ ወደአእናት ቤተክርስትያን አግብቶ ወልዶ የስስት ልጆች አባት ሆነልኝ ተመስጌን🙏🙏🙏😭
@EliakimDaniel-hx1zj
@EliakimDaniel-hx1zj 29 дней назад
ጌታን ያረገልህን እረስተህ አንተ እግዚአብሔር ያልሰጠክን የነብይነት ፀጋ በግድ ትታገላለህ ነብይ ነኝ ብለህ ተመለስና በቸርች ተያዝ ንሰሀ ግባ
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 29 дней назад
ጰንጤ መሆን ማለት የአጋንት መጫወቻ መሆን ማለት ነው አሁን ወደ እራሰህ ተመለሰ እራሰህን ተመልከት አእምሮክ ለንሰሀ ቀና ይበል የሉሲፈር መንፈሰ ህይወትህን ሳይበላ ሳይመሸብህ ዛሬ ወደ ክርስቲያና ተመልሰ ቀሪ ዘመንህን በንሰሀ ተመላለሰ አምላከ እየሱስ ክርስቶስ 💒💒💒 መጣው ተቀበለኝ በለ ያለበለዛ የሲኦል ፊም እሳት ይበለሀል
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 29 дней назад
ህግ እደሌለ አሁን በደንብ ገባኝ😂
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 26 дней назад
ቆያ እኮ አንድ
@Nesreen-v1e
@Nesreen-v1e 24 дня назад
እንኳንም ከዳቢሎስ መንደር አላህ አወጣ ❤እናም አላህ አይውልድም አይወለድም አምሳያም የለውም ።እናም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 24 дня назад
መምህር ተስፋየ ባለፈው ገጠመኝ ላይ በመተት እንዴት ማእድን እንደሚያወጡ ሲናገር ነበር። አንተ ገና ሁለት ስባት ብቻ ሳይሆን 77 ጊዜ መጠመቅ ነው ያለብህ ዝም ብለህ መናፍቅ ሆነህ ከምትዘበዝብ
@WendeWegayhu
@WendeWegayhu 26 дней назад
ወንድማችን ጆሲ ይመችህ
@ABACHUTASEFA
@ABACHUTASEFA 27 дней назад
Batam nawu wondme yemiwodk brother
@andualemmengste
@andualemmengste 25 дней назад
Tebark tarikun enakewaln kff bel
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 21 день назад
እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር የልብ አድረሶ ይቅርታአ ማለት ድጋሚ ማቁሠል ነውእንደዚህ አይነት ነገር ባታቀርብልን መልካም ነው ብይ አሥባለሁአይ አጭበርባሪ የሠይጣን ኘብይ ፈጣሪ ያዋርዳል
@GraceTube
@GraceTube 24 дня назад
የድሬ ልጅ ነሽ ለካ...ያገሬ ልጅ
Далее
15 August 2024 ክፍል ሁለት
1:01:52
Просмотров 13 тыс.
Introducing iPhone 16 | Apple
02:00
Просмотров 4,1 млн