Тёмный

አዝናኝ ቆይታ ከእመቤት ካሳ ጋር- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia  

Abbay TV Entertainment
Подписаться 405 тыс.
Просмотров 121 тыс.
50% 1

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV RU-vid channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv RU-vid channels.
RU-vid: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: abbay.tv?igshid...
TikTok: www.tiktok.com/@abbay_tv?_t=8...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#tigist #entertainment #tvseries #tvshow #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #habesha #talkshow #SeifuonEBS

Опубликовано:

 

2 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 367   
@Bethlehem598
@Bethlehem598 Год назад
ማነው እደኔ እመቤትን የምትወዷት👍አሳዩኝ እሙየ ሞቸ ነው የምወድሽ. የኔ ሴት❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምራኝ ❤ውዴ❤
@SabaHagos-uz9uz
@SabaHagos-uz9uz 11 дней назад
እሙየ እኔ ከኮቦልቻ ነው በጣሞ ነው የሚወድሽ ግን ወንድ አትመኚ የኔ ውድ ቆንጆ ጎበዝ ደፋር ሴት ነሽ በጣም አከብርሽ አለሁኝ
@uaeuar8642
@uaeuar8642 Год назад
እሙዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ባህሏን አክባሪ ናት በርቺ❤
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s Год назад
እሙ አንቺን የለወጠ ፈጣሪ የኛንም የስደተኞችን ከድካምና ከሰው ቤት ቀይሮ የራሳችንን ህይወት ይስጠን ጤናና ሰላም ይብዛልን 🙏🙏 አሜን
@feriwaneemeyenesh4973
@feriwaneemeyenesh4973 Год назад
AYZONE
@RahmaAbdula-rg6vy
@RahmaAbdula-rg6vy Год назад
አሚን
@AssgedAssen
@AssgedAssen Год назад
እሙየ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ እኔም ልጄን አላህ ያሳድግልኝ የወለዳችሁ ሁሉ አላህ ያሳድግላችሁ የሌላችሁ አላህ ይስጣችሁ ያረብ❤❤❤
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600
አሚን ያረብ
@naemaali-ws1vr
@naemaali-ws1vr Год назад
አሚንንን የኔ ቅን❤❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Месяц назад
አሚን ያረብ❤
@boronatube8565
@boronatube8565 Год назад
እሙየ የምር ጀግና ሤት ነሽ ፍራት የሚባል የለም👌👍
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Год назад
የኔጀግና ጀግናዋ ጎጃሜ ባለሰሆን ይነደይ ነበር
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
እሙየ የኛ ተምሣሌት ደስታሽ ይብዛ ❤❤❤❤ፈጣሪ ምን የማይቀይረው ነገር አለ ሁሉ በእጁ ነው ተመስገን🙏🙏🙏
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 Год назад
እሙየ ድምጽሽ እራሱ ሲያምር ፈጣሪ ካችጋር ይሁን
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c Год назад
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ አቺን አይቼ ስቀሽ ሣታሥቂኝ አልወጣም ❤❤❤
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 Год назад
እንዴት እንዳናደዱኝ እነዚህ አጨብጫቢ ሁሉ ለተዋቂ ብሆን ይሄኔ ከተቀመጡበት ብድግ ብለው ፉጨቱ ሁሉ ሳይቀር ያሽቃብጡ ነበር እሙ ስትገባ ግን ዝም ምድረ ተለጣፊ ሁሉ የዝናብ ሱሪ እናንተ የተናቃችሁ ሆናችሁ ሰውን ለመናቅ የምትጋጋጡት ነገር እሙዬ የእኔ ፍልቅልቅ እኛ እንወድሻለን 😍😍❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Год назад
ታዘብሽ /ታዘብክ እንዲህ ናት አለም ለአለው ለታወቀው የምታጨበጭብ
@emufrdowesyoutube5922
@emufrdowesyoutube5922 Год назад
ሀቂቃ ሲገርሙ እሷ ይወዳታል ህዝብ ይብላኝላቸው እጅ
@saraarega697
@saraarega697 Год назад
Aye yehi Alem ashchabache hulu
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Год назад
ስወዳችሁ ጎጃሙች ፈጣሪ ይጠብቅሽ እሙ ኢትዮጵያየ
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Год назад
ድሮስ ባለ ሀገር ባኖር ከተሜ ይኖር ነበር በሮ አደለም ተኖ ነበር የሚጠፉዉ የባላገር ሰው ባለ ነው ለከተሜ ❤ ጠጠር አትበሉ ባለ ሀገር የሀገር ባለቤት ነው
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Год назад
አይ እሙ ደሥ ስትል የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤❤❤
@kalkdanalmayw2710
@kalkdanalmayw2710 Год назад
የኔ ውድ እሙ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እመብርሀን ፀባይሽን አይቀቅርብሽ በጣም ደስ የሚለው ባእላችን ግን ያው አዲስ አባ ስንመጣ ሁሉንም እንረሳለን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤❤❤
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Год назад
ሁለት ሳቂታወች ስወዳችሁ😘😘😘
@user-od4fz5ls3d
@user-od4fz5ls3d Год назад
የትነሽ ትልቅ❤ ምርጥ አስተዋይ ሰው!!!
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Год назад
እሙ የኔ ፍልቅልቅ ዋው በጣም ግሩም ግዜ ነበር ያሳለፍሺው ማሬ😍
@MeronAmtat-je8ly
@MeronAmtat-je8ly Год назад
እሙ አሁን መልካም ላይ ነሽ ረጋ ብለሽ ሳቅሽን ቀንሰሽ ❤ ደስ የምትይ ሆነሻል
@christinayared1972
@christinayared1972 Год назад
ኢትዮጵያዊ ማለት እንዳንች ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f Год назад
እሙዬ የኔ የዋህ ስወድሽ እኮ ደግሞ ድምፅሽ ሳምር❤️
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-lh8si7km4d
@user-lh8si7km4d Год назад
እሙየ የኔ ጀግና በጣምነው የምወድሽ♥♥♥♥♥♥♥
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Год назад
እሙ ፍልቅልቃ ሰዉ አክባሪ ይመችሸ 🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
😍😍😍😍ቲጅዬ ምርጧ እህታችን ዉድድድድድድድድድድድድድድ እሙ ሳቂታሟ አንደኛ ይመቺሺ😘😘😘😘👍👍
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Год назад
እሙየ የኔ ቆጆ የኔ ገራገር ምርጢት❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🥰ትጅዬ የኔ ዉድ ውድድድድድ 🥰🥰
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Год назад
አሜን❤
@richseni123
@richseni123 Год назад
ሁለት ሣቂታወች ሥወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤
@alal8630
@alal8630 Год назад
ማሻ አላህ ወላሂ እኔ ለራሱ ወንድ እሚባል አልቀርብም ነበር ስለፍቅር እንኳን ሊጠይቁኝ ሲቀርቡኝ ለቤቴሰቦቸ ነበር መቱኝ ብየ እምናገረው ከዛ በ2006/ስደት ወጣሁ
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 Год назад
😂አሁንስ እንደት ነሽ❤😂
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Год назад
​@@zeynbtube3680😅
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Год назад
​@@zeynbtube3680😅😅😅😅😅
@Martem79
@Martem79 Год назад
እሙ ስለገጠር ሰው የገለፅሸው ነገር በጣም 100% ትክክልነው እናቴ እኛ ተርፎን ስንደፋ አፈር ልብላ የከተማው ሰውም በአይኑ ይዞራል ትላለች... እህል ሲወደድማ she almost cry 😭 የኛስ የኛ ነው የከተማው ሰው እንዲህ እየገዛ ነው እሚዘልቀው ትላለች
@michaelalem3845
@michaelalem3845 Год назад
ቲጂዬ የልቤን አግኝቼሽ ባማክርሽ ምኞቴን የኔ መልካም የሰፈሬ ልጅ በሰላም አገሬ ከገባሁ አይ ስደት ዮኒቨርስቲ ማለት እኮ ነው
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
የኔ ዉድ እሙዬ እግዚአብሔር አምላክ ይሄን ማንነትሽን የዋህነትሽን እስከመጨረሻዉ ያድርግልሽ ቲጅዬ የኔ ቅን እወዳቹሀለሁ እሙዬ የብዙ ሠዋች ተምሳሌት ነች
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
እሙዬ የኔ ጀግና ሴት ሁሌም ሳቂልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zynah3925
@zynah3925 Год назад
እሙ የኔ ጠንካራ ሴት ስወዳት
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Год назад
😂😂😂😂😂❤ አስተዋይ ጄግና አርያችን ናት ❤❤❤🌹🌹🌹👍👍👍👍
@user-sg2if5ey1w
@user-sg2if5ey1w Год назад
❤❤❤❤የኔ ቆንጆ ማንነታችን ውበታችን ነዉ ማፈር የለብንም
@helenlalibelatube
@helenlalibelatube Год назад
ቲጅየ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ቢረዳኝ ሀገሬ በሠላም ብገባ ባገኛት ደስ ይለኛል እባካችሁ ሁላችሁም ለቲጅ አድርሱልኝ
@samrimengesha2770
@samrimengesha2770 Год назад
የኔ ውብ የተናገርሽው እራሱ እውነት ነው የገጠር ሰው በጣም የዋህ ነው በአላትንም ያከብራል አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
@hanachris5841
@hanachris5841 Год назад
መልካምነትሽ የገጠር ሰው መልካም ሆኖ ሳለ ነገርግን በወር ውስጥ 3 ቀን ብቻ ሠርተን ይቅርና 365 ቀን ተሰርቶ እንኳን አትዮጵያ ላይ ጠብ የሚል ነገር የለም በዚህ ላይ ሰው እምነቱን በለቡ ጠብቆ መስራት አለበት አለበለዚያ ሰው በስንፍና ነው የሚሞላው።ከዚህ አስተሳሰብ ያድነን
@amanwalle2956
@amanwalle2956 3 месяца назад
ሁለቱ ፍልቅልቆች ከአንገታችሁ ማተብ ጀምሮ ስታምሩ
@daaniieltamru5320
@daaniieltamru5320 Год назад
Imuu Obbooletti Koo Bayee Sii Jaaladhaa Naafa wagaa 1000 Tokko Jirradhuu ❤❤❤
@memberekidane9096
@memberekidane9096 Год назад
🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
@user-st5ce1ml7n
@user-st5ce1ml7n Год назад
የኔ ውብ እሙዬ እኔም የገጠር ልጂ በመሆኔ በጣም እምኮራው በተለይ አማራ በመሆኔ እኮራው💚💛❤አማራዬ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 Год назад
Amharay❤
@melkamkindie9303
@melkamkindie9303 6 месяцев назад
የእውነት ቲጂየ ትልቅ ሰው ነሽ እሙየን ስለጋበዝሻት እናመሰግናለን ሁለታችሁም ፍልቅልቆች ስዎዳችሁ እሙየ የኔ ውድ የአገራችን ባህል በጣም ነው የምንኮራበት ገጠር መወለድ ደስ ይላል
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 Год назад
ጀግና ነሽ እሙ ጌታ ይባርክሽ።
@tinsaebirhan3228
@tinsaebirhan3228 Год назад
አደነኩሽ ጎበ እምዬ ስለጋበዝሻት በጣም ደስ ነው ያለኝ
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Год назад
እሙዬ ሲሪየስ ሆነሽ ማዉራት እኮ ማንም አይችልሽም ስለዚህ ሳቅ ቀንሽ የኔ ጀግና ሴት በጣም ነዉ ምወድሽ❤
@user-mt1kt3pt7j
@user-mt1kt3pt7j 7 месяцев назад
እሙ ጀግናነሽ በማንነትሽ እማታፍሪ ምርጥ የገጠር ልጅ ጀግና ባህሎአን ጠባቂ ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 Год назад
TG you are so kind you invited Emebet. Thank you.
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Год назад
እሙየ ትጅየ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ፍልቅልቆች ሁሌም ሳቁልኝ
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 Год назад
የእኔ ጀግና እሙ ❤❤❤❤
@user-ck5dx2ht7q
@user-ck5dx2ht7q Год назад
ሁለት ፉልቅልቆች❤
@user-kw4fs5ft3s
@user-kw4fs5ft3s Год назад
እሙ ፍልቅልቅ ❤❤❤
@user-bw4dn7ti8w
@user-bw4dn7ti8w 6 месяцев назад
እሙየ የሐዋ ጎጃሜ ውድድድነው የማረግሽ ከነልጅሽ ከነቤተሰብሽ እረጅም እድሜ የኔባህሏን እምነቶን ማንነቶን አጥባቂ❤❤❤❤
@shewaye5256
@shewaye5256 Год назад
የኔ ድምፀ መረዋ ጀግና ጠካራ ሴት❤❤❤❤
@user-zy2fv2tk1r
@user-zy2fv2tk1r Год назад
የኔ ጎበዝ በርቺ መኩራት በራስ ባህል ነው።ስልጣኔም የራስን ማክበርና ማወቅ ነው።ባህላችን ደሞ ውብ ነው የሚታፈርበት አይደለም የሚያኮራ እንጂ
@edenenyew
@edenenyew Год назад
ትክክል አአ ወደ ገጠር እንደሄድን እረጂም ቀሚስ ነው የምንለብሰው
@cgsmmake
@cgsmmake Год назад
እሙዬ የኔ ቆንጆ በርቺልን
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 Год назад
እሙዬ የኛ ፊልቅልቅ ስወዳችሁ ሁለት ሁለት ፊልቅልቆች
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Год назад
ሁላችሁንምውድድ❤❤❤❤❤❤❤❤ለሃገራችን ሰላም ይመልስልን
@weynshetabyeabye1063
@weynshetabyeabye1063 Год назад
እሙየ የኔ ፍልቅልቅ
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so Месяц назад
የእውነት ሰው ❤❤❤❤
@massmin16
@massmin16 Год назад
so adorable sound, keep going
@brose692
@brose692 Год назад
ፋሲል ደሞዝን ትዝ ይለኛል ልክ እንዳንች ነው❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
በጣም 🙏🙏🙏
@Mulutube-nl7nr
@Mulutube-nl7nr Год назад
እሙ ጀግና
@senaysenayet775
@senaysenayet775 6 месяцев назад
የዚች ልጅ ልብ ንፁሕ ነው የዋህነቷ ሀቀኛነቷ ደስ ይለኛል። አዲስአበባ ስትቆዪ እንዳይቀየር አደራ
@blensium643
@blensium643 Год назад
እውነት ነው እንደገጠር ሰው የዋህ የለም ምነው እንደገጠር ሰው ቢንሆን ኑሮ ሁሉም ሰው
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u Год назад
እሙዬ ስታምሪ
@halimamohammed7943
@halimamohammed7943 Год назад
እንኳን ደና መጣሽ እሙዬ የኔፋንድሻ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Год назад
በእሙ ነው ገበሬነቴን የወደድኩት ከውጭ ኢትዮጵያ ስገባ ገጠር ነው የምኖር
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 Год назад
እሙ የኔ መልካም እዳችአይነቱን ያብዛልን የኔ የዋህ 💚💛❤️🥰🥰🥰😘
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 Год назад
በበአል ስራ አይሰራም ላልሽው ይሄ ትክክል ያለሆነ አስተሳሰብ ነው መቅረት ያለበት ነው እንኳን ሳንሰራ ሰርተንም ከድህነት አልወጣንም ፈጣሪ አትስሩ ብሎ አላዘዘም ።
@user-kj5vx2gu9r
@user-kj5vx2gu9r 11 месяцев назад
እሙዬ ፍቅር❤❤❤
@asteraseter7108
@asteraseter7108 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@AsAs-Samery
@AsAs-Samery 26 дней назад
እሙየ የኔጀግና በረችልኝ❤❤
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Год назад
እሙየ የኔጀግና🎉
@tgyemreyamelji
@tgyemreyamelji Год назад
እሙየ የኔ የዋህ በጣም ነው የምወድሸ❤
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Год назад
እኔ ከገጠር ወደ ከበማ እደመጣ የምፈልገው የዋህነታቸው ቢመጣ ደስ ይለኛል ገጠር እኮ ልዩ ነው እንኳም የገጠር ልጅ ሆንሁኝ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Год назад
አባይ ትቢ እናመሠግናለን❤ እጅግ በጣም
@seidaab357
@seidaab357 Год назад
አቤት ግዜ የኔንም ግዜ አድርስልኝ ከየት ወዴት ፈጣሪ ሲያነሳ
@edenenyew
@edenenyew Год назад
የጉጃም ሰው ብቻ አይደለም ሙሉ አማራ ነው በተለይ የገጠር ሰውውውው
@emuye4756
@emuye4756 Год назад
Tgye Egziabher yebarekish Emuye berchi yene mar.
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Год назад
እምዬ ገና ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሽ በርቺ
@user-by9td8ok3i
@user-by9td8ok3i Год назад
እሙየ የኔ እናት ጀግና ነሽ በርች እሽ ከአቅራቢዋ ጀምሮ ተመልካቾች ግን የምር ግዜ አለዉ ለሁሉም አሽቃባጭ ሁሉ አቅራቢዋ ራሱ በአንዴ ቀዘቀዝሽ እኮ ግሩም ነዉ
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b Год назад
እውነት ነው ተባረኪ ❤❤
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 Год назад
እኔ እኮ ስቃ እምታስቀኝ ነገርስ😂
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g Год назад
❤❤
@hananendryse1917
@hananendryse1917 Год назад
ትጅየ ስወድሽይ ቲክቶክሮን ታኩረን አቅረቢልን❤❤
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 Год назад
እሙሙሙ❤❤❤ትጊ ሰዉ አክባሪ 🙏
@buliano
@buliano Год назад
እሙሙ?
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 Год назад
እሙዬ የኔጀግና ሴት❤❤
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 Год назад
I like both.
@zadetube5759
@zadetube5759 Год назад
እሙዬ በሪችዉ እኛ እንዎድሸሌን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ❤
@destabakela5309
@destabakela5309 Год назад
እሙዬ ጎበዝ
@samrimengesha2770
@samrimengesha2770 Год назад
እሙሻዬ የኔ ፍልቅልቅ የኔ መልካም የኔ የዋህ እወድሻለሁ አበባዬ ንፁህ ውበት ከዶቄት የፀዳ
@user-il2ks3wy4l
@user-il2ks3wy4l Год назад
የኔ ዉድ እሙየ ስወድሽ ወይኔ ጉዴ ቅዳሜ ይፈጫን አቤት ከተሜ በሰንበት ኸረ ይቅር ይበለን ያሳዝናል የመጀመርያ ጊዜ ስሰማ አቤት ገጠር መወለድኮ ደስሲል
@ethiopiadinku9881
@ethiopiadinku9881 Год назад
I love her laught 😊
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Год назад
ሲያምር የጎጃም ሸማ ልብሷ። በተገኔው አጋጣሚ ኹሉ ባህልን ማስተዋውቅ አሪፍ ነው።
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d Год назад
❤❤❤❤❤
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 Год назад
❤❤❤❤
@hayat5701
@hayat5701 Год назад
እሙየ የኔ ጅግና
@MalhetDejene
@MalhetDejene Год назад
እሙዬ የኔ ውድ ስወድሽ ቲጅዬ 🙏
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u Год назад
እሙዬ ጀግና ሴት 😍🙏
@mekedumengesha6437
@mekedumengesha6437 Год назад
እሙየ ድምፅሽ በጣሞ በጣም ያምራል በርች የኔ ማር
@ffa66.96
@ffa66.96 Год назад
ቲጂየ የኔ መልካም ስወድሽ ❤❤❤❤ እሙየ የኛ ጀግና ተውበሻል ውድድድድ
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f Год назад
እሙዪ የእኔቆንጆ ❤❤❤ዉድድድድ
@hayat5701
@hayat5701 Год назад
እሙ ፍቅር ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Лепим из пластилина🐍
00:59
Просмотров 277 тыс.
እሙ እሺ አለችኝ 😍
20:55
Просмотров 318 тыс.
ይለያል የዛሬው 😍😍😍😍
6:18
Просмотров 1,7 тыс.
እሙ አስደጋጭ ስጦታ ተሰጣት ---
28:30