Тёмный

እመቤት ጉዱን አፈረጠችው / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist | 

Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Подписаться 390 тыс.
Просмотров 736 тыс.
50% 1

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
t.me/hannayohannes
Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
/ yohanishana
www.hannayohannes.com
#HannaYohannes

Развлечения

Опубликовано:

 

23 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10 тыс.   
@emuselwatube4436
@emuselwatube4436 2 года назад
ለራሷ ለግሏ ይከፈትላት የምትሉ እስኪ በላይክ ልያችሁ ሀኒቾዬ የኔውድ ፕሊስ ለራሷ ክፈችላት ኢድት ማረጉን ቀስ እያለይ ትለምደዋለይ ሀቂቃ ታሳዝነኛለይ 😢
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 2 года назад
አሳዘነችኝ የሰው እባብ ነች ይች ቆሻሻ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 года назад
ሰብሰክራይብ እናደረጋተለን ክፍቱላት ሀናየ ክፍቷታል
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 года назад
የምር ልክነሸ በጣም አለቀሰኩኝ 😭 ከመጀመሪያው በደህናዋ እዳላደለ ገብቶኝ ነበር
@user-hh5ye5fu6h
@user-hh5ye5fu6h 2 года назад
እሙ የኔ መልካም ሊላ ክፈች
@jdjjfjjr4379
@jdjjfjjr4379 2 года назад
ይከፍትላትእሙ የዋህ ናት
@SBABabba
@SBABabba 2 года назад
አይዞሽ እሙ እናግዝሻለን የራስሽን ቻናል ክፈቺ ሼር በማረግ በማስተዋወቅ ከጎንሽ ነን
@hayatahmed3051
@hayatahmed3051 2 года назад
እናመሰግናለን ሰይድየ የእኛ መልካም
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 года назад
ምርጥ ሰዉ ነህ
@yeshisweet3458
@yeshisweet3458 2 года назад
ምርጥ ሰው
@ethiopialovetube33
@ethiopialovetube33 2 года назад
Melekam sew enamesegenalen
@user-kv8vk8yg1h
@user-kv8vk8yg1h 2 года назад
ምርጥ ሰው
@HabeshaTubee
@HabeshaTubee 2 года назад
ክብር አረብ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን
@selamawittefera847
@selamawittefera847 2 года назад
የኔ እናት የገጠር ልጅ መሆን ክብር ነው ማናችንም መነሻችን ገጠር ነው አይዞሽ እናግዝሻለን ሀኒ እመቤቴን በጣም መልካም ሴት ነሽ
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 2 года назад
እመቤት የመናገር ችሎታ በይኖራት እንጅ ከዚህም በላይ ቆስላለች ሀኒዬ አላህ ያክብርሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ትክክል ደምሪኝእሕቴቴዎዎየ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
ተምር መርዝ ናት ለቪዶውምትሰጠው ርእስራሱ ፀያፍ ነበር
@user-su5vn2gu5i
@user-su5vn2gu5i 2 года назад
አዎ የዋህ እኮናት የኔ ሚስኪን
@youtube9568
@youtube9568 2 года назад
በጣም ብራክ ስሰራ ከስት ሰው ጋር እየተመናጨቀች ነው የምሰራው እመቤት ናት ያሳደገችው ቻናሉን ቻናል ማሳደግ አቅቷቸዋል እና ቻናሉን ይዘው ቁጭ ብለዋል
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 года назад
በትክክል
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 2 года назад
እሙ አይዞን አንች ምርጥ ኢትዮጲያዊ እህታችን ነሽ እናግዝሻለን በራስሽ ቻናል ነይ አንች ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ሀኒቾ ተባረኪ
@zaharayalew1879
@zaharayalew1879 2 года назад
ሣባየ አግዟት በማርያም
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j 2 года назад
ሣባየ
@brukamehuret3532
@brukamehuret3532 2 года назад
Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian Ethiopian
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 года назад
አግዞት ሳባየ 😘
@wafaebisim8359
@wafaebisim8359 2 года назад
እእእ
@amenmiko3619
@amenmiko3619 2 года назад
ሀንዬ የድንግል ልጅ ባላሰብሽው ነገር ከጎንሽ ይቁም ልጅሽን በሞገስና በጥበብ ያሳድግልሽ ተባረኪ ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@yohannesafewerk4236
@yohannesafewerk4236 2 года назад
ሃኒዬ በጣም ታላቅ ሰዉ ነሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@richtube5245
@richtube5245 2 года назад
በራሷ ቻናል ይከፈትላት የምትሉ ላይክ አርጉ እኛ የማዳም ልጆች አለንላት ወላሂ እናበረታታታለን እሙዬ የኔ የዋህ አላህ ካንች ጋ ይሁን የኔ እናት
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 года назад
ደምሩኝ ውዶችየ
@genitube1438
@genitube1438 2 года назад
እኛሥ ኤሥከመቼነው የሠው ኪሥ የምናዳብረው
@KA-rq5gb
@KA-rq5gb 2 года назад
ሪች ደምሪኝ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
@@hanaethiotube ደምሪኝ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
@@genitube1438 እንደመር
@genitube2016
@genitube2016 2 года назад
የድንግል ማርያምን ስም ስትጠሪ መስማት እንዴት ደስስስ እንደምትይኝ ቀጥይበት😘አይዞሽ ደግሞ ሁሉም ለበጎ ነው
@yeshmengistie9804
@yeshmengistie9804 2 года назад
አንዳንድ ሰዎች ባለው ክፍተት ገብተው ለዘላለም መግዛት ስለሚፈልጉ ነው እውነትሽን ነው እመቤት የመልጦረ ማርያም ልጅ ነሽ ይህን ብታውቅ ኖሮ እንዲህአትልም ነበር ለፍቅር እንጅ ለገንዘብ አትገዙም
@susuchanal9540
@susuchanal9540 2 года назад
ሚሥኪን የግሏ ይከፈትላት የምትሉ ላይክ ሀንዬ ምርጥ ኢትዮቢያዊ🇪🇹💞🌹❤️
@user-vt1dc2ft8i
@user-vt1dc2ft8i 2 года назад
ዉዶቼ ደሚሪኝ
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 года назад
በዝምታ መሀል ብዙ ነገር አለ አንደ ሰው ዝም አለ ማለት ጥፈተኝነው ማለት አይደለም ሁላችንም ለመሳደብ ለማንቋሽሽ ከመቸኳል ነገራቶችን ለመርደት እንሞክር ይሄ ለሁላችንም ትምህርት ይሁንን ሀኒዬ እናመሰግናለን እውነቱን ሰላወጣሽ 🙏
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😭😭😭😭😭
@KA-rq5gb
@KA-rq5gb 2 года назад
ደምሩኝ
@Fufuabcd
@Fufuabcd 2 года назад
Don't gave up !!
@galanewaratullama9267
@galanewaratullama9267 2 года назад
እይዞሽ እሙዬ ጌታ አለሽ:: ማንም ስለልቦናሽን ማንም እንዳይጎዳሽ በርች:: ያች ቴምር የምትባለው ስትዮ እርፍ በይ ክፉ አታስባት ምሪጥ ኢትዮጵያው ሴት ናት:: ሐንዪ thank you ስላመጣሻት:: እሙዬ ውድድድ ነው ይምናረግሽ በሪች::
@user-lm7op6pz3q
@user-lm7op6pz3q 6 месяцев назад
ዝበያቸው ምድረ ምቀኛ😢😢😢
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 2 года назад
ሀንዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አገር እና ወገን ውዳድ ነሽ ተባረኪ እሙዬ በርቺ ጠንክሪ ተስፋ አትቁረጪ
@Mrfuliyou
@Mrfuliyou 2 года назад
እመቤት እሚዋሺ አንደበት ያላት ልጂ አይደለችም ውስጧ ፊቷ ላይ ይነበባል የልብሺን አይቶ አላህ ይርዳሺ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
አዎ ግን መቼም ሰው አትሆን ሞኝ ናት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ትክክል ደምሪኝእሕቴቴዎዎየ
@jdjjfjjr4379
@jdjjfjjr4379 2 года назад
አወእሙ። የዋህናት
@user-es3lt3yf4s
@user-es3lt3yf4s 2 года назад
አው ወላሂ ሥታሣዝን አላህ ይርዳት ሃቅ ነው ዪምትናገርው ሃይማኖተኛ ናት ገጠሬዋ አብሽሪ አላህ ያግዝሽ እህት
@user-cu1nb5tk1k
@user-cu1nb5tk1k 2 года назад
ከፍታ በግልዋ ብትሰራኮ ቶሎ ያድግላት ነበር ግን እስዋ ኢዲት አድርጋ መልቀቅ ስለማችል ነውጆ ሚስኪን አሳዘነችኝ
@zinashbersisa151gmail.
@zinashbersisa151gmail. 2 года назад
ሲጀመር ሁሉም ሰው ስስክራይፕስ ያደረግነው ለእሙ ብለን ነው አይዞሽ እሙዬ
@user-cm4wh5ph5n
@user-cm4wh5ph5n 2 года назад
Eko
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴዎዎየ
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 2 года назад
ትክክል
@user-tt3ir4mf6p
@user-tt3ir4mf6p 2 года назад
አሁን ገብች አነሳለሁ እደት እደተናደድኩኝ😢😢😢
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
እኔም
@user-xe8pm7ys5o
@user-xe8pm7ys5o 2 года назад
የኔ ቅን ልብ ንግግርሽ እራሱ ያረካል የኔ ቅመም ፈጣሪ ከክፉወች ሴራ ይጠብቅሽ እሙየ ኡፍ አይ የኛ ሰዉኮ ትንሽ ከረዳ ገረዱ ነዉ የሚያደርገዉ😌😌አይዞሽ በርች😘
@abrehamtaye5313
@abrehamtaye5313 2 года назад
ሀንዬ አንቺ መልካም ሰው እውነት ስላወጣሽ ተባረኪ እንወድሻለን
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 года назад
ፉፁም አሰፋ እኳን እኔነይ እዚህ ያደርስኩሽ አላለም እኛ ሴቶች እኮ መርዝ ነን አኡዙቢላህ ፉፁም አሰፋነው ለህዝብ ያስተዋወቀሽ መልካም ሰው ቴምር የስራሽን የጂሽን ይስጥሽ ፈጣሪ
@selamawittefera6858
@selamawittefera6858 2 года назад
He use her too ,his greedy ,he make money out of her ,
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 года назад
ቀላል ማማዬ ቀላል መርዝ ለዚ ነው እኮ የሴት ጓደኛ የሌለኝ
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 года назад
በሂወቴ የምጠላዉ ነገሪ ቢኖሪ እዲህ አሪጌልሽ እያሉ አዛ የሚያደሪጉ በጣም ያስጠላል
@genitube1438
@genitube1438 2 года назад
ትክክል እኔም ወቅሻት ነበር አብረው ሥለተናገሩ
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 года назад
ደምሩኝ ውዶችየ
@ethiotg8213
@ethiotg8213 2 года назад
አይ ሰው ይሄን ሁሉ ጉድ ይዘሽ እንዴት መሳቅ ቻልሽ እሙዬ 😭😭😭
@meretfeker4110
@meretfeker4110 2 года назад
Geten awu geten hunet Ene Hulu aweqe neber
@user-su5vn2gu5i
@user-su5vn2gu5i 2 года назад
አየሽ አይደል እዉነቱን ዝንብላችሁ አትፍረዱ
@lidacall6320
@lidacall6320 2 года назад
በጣም አዎንታ
@hanantube6915
@hanantube6915 2 года назад
ቲጂየ ክፈችላት ለራሦ አበረታቻት
@gihontana9546
@gihontana9546 2 года назад
እሙዬ የኔ ውድ አይዞሽ አይክፋሽ አንችኮ ባለ ብዙ ተሰጥኦ ነሽ ኢትዮጵያ ካንች ብዙ ትጠብቃለች ማንንም አትፍሪ አንች ጋ እውነት አለ አንች እውነተኛ ነሽ ባንች እንኮራለን ምርጥ የጎንቻ የማሪያም ልጅ ነሽ በርችልን🙏🙏🙏 ሀኒም ስሜቷን ተረድተሽ ሰላወያየሻት በጣም እናመሰግናለን አንችም በጣም መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🙏
@astertass1502
@astertass1502 2 года назад
አይሰው ከባድነው ትንሽ ነገር ካረገ መስቃው መከራነው ያው ጥፋተኛውን እግዚአብሔር ብቻ ነው እሚያውቀው እሙየም በርች ሳይጨልም አይነጋም
@yeemanafaqi9958
@yeemanafaqi9958 2 года назад
ወይኔ አምላኬ 💚💛❤😭💔 ምን አይነት ጨካኔ ነው እሙዬ አይዞሸ የኔ እናት 😘 ሀኒዬ ተባርኪ ምርጥ ሰው እውነቱን ለህዝብ ሰላሳወቅሸ ከልብ እናመሰግናለን 😘
@user-hg4yl5ie3s
@user-hg4yl5ie3s 2 года назад
እኔበጣምነውያሰዘነችኝ
@TtTt-yd7zm
@TtTt-yd7zm 2 года назад
እሙዩ አይዞሽ የኔ ማር
@meharighebrhiwet2890
@meharighebrhiwet2890 2 года назад
Hanye betam now yemiwedsh betam turu set nech amlK red.ena tiena ystish buzuh amarna aychlm
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 2 года назад
Hanu eko aethopian eniku yafnit balebit negst nat ani jegna hanutyyy wededdde anechy asew zer hanutyyy lebi ekonesh kegonesh behon le ethopiani leanidnit belew lemsew wedmochachni gon behon kedlwgwchu behonku hanutyyy
@zeezazeeza4167
@zeezazeeza4167 2 года назад
Hanu ahwniss yadnit negist ethopuawy enitwniiii ametweddd etopiachni eko kealem aderscheniii dershachni adenitachn menishachn medrshachniii nat ethopian mertw allah bemertw lay fetronii kehadwchni gelew legzuni amifelgu akalwchn tekitlww akadeni akadat ethopianii asamami ketat ytebkewalll ahera
@almazalmaz8478
@almazalmaz8478 2 года назад
እንኳን ተውሽው እሙየ እናበረታታሻል በራስሽ ክፈች እሙ ሀንየ ስላቀረብሻት እናመሰግናል ♥♥♥ እሙ የራሷ ቲዬብ ትክፈት እምትሉ ላይክ !!!!
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 года назад
ደምሪኝ ውዴ
@KA-rq5gb
@KA-rq5gb 2 года назад
አልማዝ ደምሪኝ
@user-bi2eg2kp4f
@user-bi2eg2kp4f 2 года назад
ትክፍት እደግፍታለን
@user-sm6qk7ux1c
@user-sm6qk7ux1c 2 года назад
ትክፈት
@yaredtaye3707
@yaredtaye3707 2 года назад
አይዞሽ በርቺ
@omuselwa9338
@omuselwa9338 2 года назад
እሙ ደስታሽ በፍፄ እና በቤተሠቦቹ ጊዜ ቀረ እንደው ፍፄ ላንቺ ሲል ኢትዮጵያ ቢሄድና ቢጠይቅሽ ደስ ይለኝ ነበር ስትደሰቺ ማየት ናፈቀኝ የኔ ፍልቅልቅ
@user-vt1dc2ft8i
@user-vt1dc2ft8i 2 года назад
ዉዴ ደሚሪኝ
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 2 года назад
እሙ አንቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ#1
@AaAa-pe4lc
@AaAa-pe4lc 2 года назад
ይከፈትላት ሀንዬ በማርያም እራሷን ችላ የምትሰራበትን አመቻችላት😍😍😍😍 እሙዬ የኔ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yeshevgzewed5794
@yeshevgzewed5794 2 года назад
እሙ አይዞሽ ስራሽን እዳታቆሜ እግዚያብሄር ይረዳሻል ሳናቅ ስለምንወድሽ ተቆጥተን ነበር አይዞሽ
@yeduhabesha
@yeduhabesha 2 года назад
መገፋት ያስከብራል አይዞሽ እሙዬ በራስሽ ነይ ከዛ የበለጠ እናበረታታሻለን❤️❤️❤️
@sawrtysaerty7253
@sawrtysaerty7253 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋👍
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 года назад
💔👍
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 года назад
ባላገር ገጠሬ በመባልሽ አትከፊ እሱዋም ገበሬውና ገጠሬው ያመረተውን እየበላች ነው የምትኖረው
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign ehete
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 2 года назад
Ewnatun egzare ywakawe eswan bicha maman ykabdal tamrm maswat kaflalach
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 2 года назад
አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው። ሀኒ የራሷ እንዲኖራት እርዷት እኛም እናግዛታለን እንዳትጠፋብን አደራ።
@hanaadonyt8989
@hanaadonyt8989 2 года назад
የያሬድ ጥፋት ነው ግን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ኢትዮጵያውያን ይጠብቃት
@use1K629
@use1K629 2 года назад
እንሆ ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው (መዝ .፻፳፮ ÷ ፫ ) 126 :3 አይዞሽ ልጅሽን ልዑል እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 🤲🤲 ሐኒ አግዟት በግሏ ክፈቱላት 💚🤲🤲🤲🌹🌹♥️🌹🌹
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign be qenenet
@tnz1288
@tnz1288 2 года назад
ልክ ነሽ እህት ክህነት
@nahom9971
@nahom9971 2 года назад
ጅንታ ነች አይዛሸ አመቤት ስራው በጅሸ ነው ሀኒዬ አርዳት
@saradawit
@saradawit 2 года назад
ሀንዬ ውይ የታፈነችውን የእሙዬን የውስጦን እንድተየፍስ ስለጋበሻት እናመሰግናለን 👌💕
@firdwos
@firdwos 2 года назад
በጣም
@aduworku6230
@aduworku6230 2 года назад
በእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር የልቦናሽን ይስጥሽ
@glaubfal4743
@glaubfal4743 2 года назад
ትክክል ነሽ ብዙ ሰዎች የችግርሽ ጊዜ እረርተውሽ እችን ሁልጊዜ የነሱ አገልጋይ እንድትሆኝ ነው የሚፈልጉት ያችን ሂወት እንድትኖሪ አይፈልጉም
@hayutube413
@hayutube413 2 года назад
ወይ ሀኒ ግን ምን አይነት ቅን ሰው ነሽ ሰውን በማንነቱ ብቻ የምትመለከችው የምታከብሪው የኔ ውድ የእውነት ትለያለሽ
@susu2614
@susu2614 2 года назад
Betam
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴዎዎየ
@selamyoutube6225
@selamyoutube6225 2 года назад
Ewunete new hani beswunetwo emetewede sew nech
@sofiahassan1447
@sofiahassan1447 2 года назад
ከፊትሽ አይቺ ተረዲቺ ሻለሁ በራስሽ ቻናል ነይ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 2 года назад
ሀኒቾ ጀግና ነሽ ይህንንን የታፈነ እውነት ማውጣትሽ አይዞሽ እሙ ጀግና ነሽ ሳምንት አትቆይም 100ሽ እናስገባሻለን እኛ ሸቃሎች ቤትና መኪና ገዝተሽ ፈርሰስ እያልሽ እኛን ትቀበይናለሽ ዝም በይማ
@fuadrashad5788
@fuadrashad5788 2 года назад
😄😄
@ninanina4000
@ninanina4000 2 года назад
ኢቺ ፀረ ኢስላም ናት ደግ ነቀዝ ናት እንጂ
@user-uq5hn1wy7l
@user-uq5hn1wy7l 2 года назад
ማሬ እኛ አረብ አገር ያለን ሴቶች እኮ ኤዋ ነን
@selamyoutube6225
@selamyoutube6225 2 года назад
@@ninanina4000 weyi gude belachu sere eselame alachu seyitan nesh besebasa
@user-rc8ev2cm6c
@user-rc8ev2cm6c 2 года назад
@@user-uq5hn1wy7l በጣም አኝ ሽቃሎች
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 Месяц назад
የአንቺን ሳቅ የነጠቀሽን ሰው እግዚአብሔር ሰላሙን ያሳጣው የአንቺ ሳቅ የእኛም ነው ገና ሳ ይሽ ነው ሳይሽ የምስቀው ሳትናገሪ ሳቅሽ ያስቀኛል ያለሽንመፀጋ እግዚአብሔር የጠብቅልሽ በርቺ አንቺን የሚጠላ ሰይጠን ነውሊሆን የሚችለው!!
@bizuayele1871
@bizuayele1871 2 года назад
ዉይ በፈጣሪ እመቤት አይዞሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ
@belayneshakele4628
@belayneshakele4628 2 года назад
እሙየ የኔ እናት ለግልሽ ክፈች አንች ጎበዝ ነሽ ጠንካራ ነሽ ደግ እና የዋህ ነሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ሀኒቾ የኔ ዉድ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደዚህ እዉነቱን እንዲወጣ ስላደረግሽ እወድሻለሁ ሀኒዬ!!!
@fainettube8566
@fainettube8566 2 года назад
ድሀ ስጣግብ እያለቹ ያምታናፍሱ ህሊናቹ ይዉቀሰቹ አይይይይይይ አይዞሽ እመቤት 👌
@roserosa8426
@roserosa8426 2 года назад
የኛ ስው ለመፍረድ ይቸኩላል
@girlgirl-iy7ff
@girlgirl-iy7ff 2 года назад
እኔ ገብቶኝ ነበር ከፊቷ
@masdas2908
@masdas2908 2 года назад
😭😭
@dessietube3065
@dessietube3065 2 года назад
ወላሂ እውነትሺን ነው የኛ ሠው ንፋስ ነው በጣም አሳዘነችኝ
@fainettube8566
@fainettube8566 2 года назад
ወለሂ አጃቴን ነዉ ያበለችኝ ያራሷን ቁስል መን አወቀላት እእእእእ
@yaabatoalije4790
@yaabatoalije4790 2 года назад
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም እሙ አይዞሽ ይበልጥ ያጠነክሩሻል በርቺ በራስሽ ክፈቺ ሃኒቾ ተባረኪልኝ የኔ ምርጥ
@selomeelu2832
@selomeelu2832 2 года назад
አይዞሽ አንቺ መልካም እናት ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 2 года назад
ሰው ኑሮን ለማሸነፍ ሲጥርና ከፍ ከፍ ሲል መቼ ይወደዳል። ለማንኛውም መልካሙን ይግጠምሽ። አይዞሽ።
@sarahaliu6733
@sarahaliu6733 2 года назад
ትክክል ብለሀል
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 года назад
እመቤት ከጎንሽ ነን በሚሊወን እንከተልሻለን ሁሉም ነገር ይታይ ነበር ከፊትሽ ላይ ይሁን ግድ የለም! ሀኒቾ አችኮ ትለያለሽ።
@semahagnshiferaw3142
@semahagnshiferaw3142 2 года назад
እሙ የእውነት እንቁ ነሽ አይዞሽ ኢትዮጵያዊነታችንን ያንፀባረቅሽ ብቸኛ እህታችን ነሽ ነገ ስኬትሽ ቅርብ ነው በርች እንወድሻለን።ሀኒ ተባረኪ ቀርበሽ አፅናኛት ውስጧ ከገለፀችው በለይ ቆስላለች ወደነበረችበት መልሻት መልካምነት ለራስ ነው
@noormohd2761
@noormohd2761 2 года назад
ሀንቾ አንች ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክልሽ ተባረኪ እሙዬም አብሽሪ ሁሉ ነገር ልበጎ ነው ሰው ትሆኛልሽ አንድ ቀን አንችም ዋና ጤና!! ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚገኙ እስረኞች ወንድሞ እህቶቻችን እባካችሁ ሚዲያዎች ውድ ኢትዮጵያን ድምፃ እንሁናቸው!🇪🇹🙏👏 ነግ በኔን እናስብ !!
@distaginamedia9796
@distaginamedia9796 2 года назад
ሀኒ መልካም ሰው በራሷዋ ስምና ኢሜል ከፍተሽ ስጫት እራሷዋ የምታስተዳድረው የማንም መጠቀሚያ መሆን የለባትም ስንወድሽ ሀኒዬ ውለታ ዋይላትና ጠላቶቿ ይፈሩ
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 2 года назад
ሀኒቾ እናመሰግናለን እንደዚህ እንድተነፍስ ነበር የጮህነው 🙏🙏🙏
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b 2 года назад
ለመፉርዲ መሮጥ የሄ ነው ችግሩ አይ ዩቱበሮች አዱአተነህ ሴታሴት
@user-ij9ci6gr6q
@user-ij9ci6gr6q 2 года назад
ክፍቱላት በአላህ
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 2 года назад
@@user-ij9ci6gr6q ደምሪኞ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 года назад
አንተስ ይድፋህ ቱ አለይኬ ድሀ ሲጠግብ ብለህ ቪድዮ ሰርተህባት ነበር አይጥቀምህ ሴታሴት ነው ቱ ዘልዛላ
@enatfamily407
@enatfamily407 2 года назад
@@zekiyatemam7901 ከላይ ነው እንጂ ውስጡን አድምጭው እማ እኔ አይቼዋለሁ እሙጋ ችግር አለባት ነው ያለው አድምጭው አትሳደቢ እሽ ውድ
@sarafiseha8919
@sarafiseha8919 2 года назад
በጣም ነው የምንወድሽ ❤️ የኔ ቆንጆ በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ ጠንካራ ሴት ነሽ ❤️
@beryhelen6204
@beryhelen6204 2 года назад
እሙ ቆንጆ አይዘወሽ. ሁላም ሰው ለብቻው ያሳድጋል. በአንቺ አልተጀመረም. እሙቲ ልጅሽን. ጌታእየሱስ. በጥበብና በማስተዋል ያሳድግልሽ ሃኒዬ አንቺንም እናመሰግናለን. እውነቱ ወደህዚብ እንደደረሰ ስለረዳሻት ተባረኩ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 года назад
ከስድስት ወር ቡሀላ የተሰቦቻችነን ድምጽ ሰማን ደስ ብሎኛል ከቁጥር ሳይጎሉ ደስ ብሎኛል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅን አመስግኑልኝ
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 2 года назад
እንኳን፣ደሥአለሽ፣አለህ
@kwkw7902
@kwkw7902 2 года назад
😚😚😚😚😚😚😚😚😭😭😭😭
@asnakechalamneh8334
@asnakechalamneh8334 2 года назад
Enkan dess aleh alesh
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-fp9qi5ox3f
@user-fp9qi5ox3f 2 года назад
እንኳን ደስ አለሺ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 года назад
አይዞሽ እናትዬ ጠላትሽ ያልቅስ የሰው ልጅ ዲቃላ አይባልም ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው። ካለማወቅ የተሰጠ ስያሜ በልጆቹ ላይ ከባድ የስነ ልቦና ጫና ያሳድራል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው።
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 года назад
ደምሪኝ ማሬ
@sayatsasahu918
@sayatsasahu918 2 года назад
በመጀመርያ ሃኒ ከዚች ከተበዳይ እህታችን ጎን ሁነሽ በስራዋ ላይ ያጋጠማትን እውነት ለደጋፊዎቿ እንድትገልፅ እድሉን ስለሰጠሻት ማመስገን እፈልሃለሁ።ሲጀመር እመቤት በምትሰራው ስራ እንጅ ከሷ ጀርባ ዋና ተዋናይ ሌላ አካል እንዳለ አናውቅም ነበር።ስለዙህ የሰራቻቸውን ስራዎች ሁሉ ላይክና ሼር የምናደርገው እመቤትን ብለን እንጅ ቻናሉን ሌላ ወገን እንደሚያስተዳድረው ባለማወቃችን ነው።በመሆኑም የበተፈጠረው አለመግባባት በስራ ላይ የሚያጋጥም ጉዳይ ነው።እመቤት አሁን ካለሽበት ስሜት ፈጥነሽ በመውጣት በራስሽ ቻናል መምጣት አለብሽ።ደጋፊው በሙሉ ያንቺ ነው።ምክንያቱም የምናውቀው የአንቺን ስራ እንጅ ካንቺ ጀርባ ያለውን አይደለምና።አይዞሽ ወደፊት
@glaubfal4743
@glaubfal4743 2 года назад
ፍፄ ጥሩ ሰው በጣም ነው የምንወድህ አተ ብትል ያምር ነበር
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 2 года назад
እኛ እኮ የምንከታተለው እሙን ብለን እንጂ እሷን ብለን አይደለም ሀንዬ እውነቱን እድናውቅ ስላደረግሽን እናመሰግናለን እሙዬ አይዞሽ ለበጎ ነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴዎዎየ
@tube-kg2ss
@tube-kg2ss 2 года назад
Ewnet new ene wediyaw subscribe yarekutn anschalw
@umuabdutube5905
@umuabdutube5905 2 года назад
እርስ ይርዳሽ
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f 2 года назад
Sub አንሱባት
@mastwalmastwal2739
@mastwalmastwal2739 2 года назад
Ewunet nawu
@user-fp4ey4iz6n
@user-fp4ey4iz6n 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sawrtysaerty7253
@sawrtysaerty7253 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 года назад
ደምሩኝ
@emawayshdemeke1341
@emawayshdemeke1341 2 года назад
እውነት ነዉ ፍትህ
@emawayshdemeke1341
@emawayshdemeke1341 2 года назад
እባካችሁ ዩተበሮች
@KA-rq5gb
@KA-rq5gb 2 года назад
ተምሬ ደምሪኝ
@mimiberhane137
@mimiberhane137 2 года назад
አይዞሽ እሙየ መሳቅ ነው የሚያምርብሽ የኔ ፍልቅልቅ አታልቅሺ አትከፊ በጣም ነው የምንወድሽ የራስሽ ቻናል ክፈቺ ከጎንሽ ነን♥♥♥አንችንና ልጅሽን እመብርሃን ከነ ልጅዋ መድሀኒዓለም ይጠብቋቸዋል አይዞን!!!
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO Месяц назад
ማሪያምን ሁለቱምንም ሥወዳቸው ከልቤ ነው ።ቸሩ መድሀኒያለም ፀጋውን ያብዛላችሁ የኔ ልዩዎች ዳባሎሥ በእናንተ ይቃጠላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ps1es9le3g
@user-ps1es9le3g 2 года назад
እፍፍፍፍ አስለቀሰችኝ😭😭😭😭ሌላ አዲስ ክፈችና ከነበረው በላይ እናበራታታሻለን የኔ የዋህ😭😭😭😭😭😭
@tube3290
@tube3290 2 года назад
ነይ ከኔ ቤተሰብ እንሁን እማ
@bf7767
@bf7767 2 года назад
ሀኒቾ የኔ❤ ማርያምን በጣም ነው የምወድሽ❤ እሙ አይዞን ለበጉ ነው 🙏 ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃዩ ወገኖቼ😥
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 года назад
ደምሪኝ ውዴ
@KA-rq5gb
@KA-rq5gb 2 года назад
ደምሩኝ
@masiiyoutube6493
@masiiyoutube6493 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለምገኙት እህቶቻችን ወንድሞቻችን
@wegedabekele4694
@wegedabekele4694 2 года назад
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር እንኩአን ከተዛተ ከተወረወረ ያድናል እነሱ እንደዚህ ስላሉሽ ያደርጉታል ማለት አይደለም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ ፈተና ያበረታል ከዚህ በበለጠ ትሰሪያለሽ በርቺ ከጎንሽ ነን (ልጅሽን እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ )
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 года назад
እሚገርም ነገር ነው ቀይህ ሲሰጥ ግራህ አይይ ምነው እንዲህ ኣይነት ልብ የሚሰብር ንግግር በተለይ በልጅ እምታስፈራሩ እግዚአብሔር ይፈርድባችሁ
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 года назад
ደምሪኝ ማሬ
@KA-rq5gb
@KA-rq5gb 2 года назад
መዲ ደምሪኝ
@user-bc1ub2xu9c
@user-bc1ub2xu9c 2 года назад
አሚን
@samri9002
@samri9002 2 года назад
የኔ እናት ስታዛዝን የሆነ ነገር እንዳለ ገምቼ ነበር ነገርግን እንደዚህ አልጠበቅሁም።አይዞሽ ደጋግመሽ የጠራሻት ድንግል ማርያም ከአንቺ ጋር ትሁን።🙏🙏🙏አይዞሽ ጌታ ይፈርዳል።
@amsalworku4070
@amsalworku4070 2 года назад
ሁለት ፍልቅልቆች እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ::
@Faficho111
@Faficho111 2 года назад
ዉድ ተመልካቾቸ እህቶቸ ወንድሞቸ ቤተሰቦቸ እዉነቱ ይሄ ነዉ እዉነቱን ነዉ የተናገርኩት
@user-sm6qk7ux1c
@user-sm6qk7ux1c 2 года назад
ኤሽ ሌባ
@user-jk4tn6eg2z
@user-jk4tn6eg2z 2 года назад
ቀጣፊ ስንት አጭበርባሪ አለ
@ethioetalem8604
@ethioetalem8604 2 года назад
አይዞሽ እባክሽ ሁሉም ያልፋል
@hanan4074
@hanan4074 2 года назад
አይዞሽ እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ
@zuzu4878
@zuzu4878 2 года назад
ባለጌ በሰው ስም ጂልሽን አሙኝ አጭበርባሪ ኤጭ
@kadeijahusen3585
@kadeijahusen3585 2 года назад
ስታለቅሽ አስለቀሽኝ አብሽር ህይወት ይቀየራል ኢንሻ አላህ በራስሽ ዩቱዉብ ከፍተሽ ታሳያቸዋለሽ ማንነትሽን ለሷ አሽቃባጮች እኛ ከጎንሽ ነን ሀኒየ መልካም ሰዉ
@seaditube-lz2zu
@seaditube-lz2zu 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 2 года назад
ሀነዬ በአላህ ለራሷ ክፈችላት እህት የኛ ንግስት እምነወደሽ 🇪🇹🇪🇹💪💪❤❤❤❤❤
@meritube3494
@meritube3494 2 года назад
ይከፈታል ትንሽ ትርጋጋ ተብሎ ነው
@user-en7zt6sc6w
@user-en7zt6sc6w Месяц назад
ድሀ ነኝ እንጅ ማላገጫ ነኝ አለ ያገሬ ሰው!!
@hiwibirhan8045
@hiwibirhan8045 2 года назад
አይዞሽ እሙዬ እሽ አሁን ሁሉም እዉነቱን አዉቋል ሀኒዬ አግዚአብሄር ይስጥሽ
@Amanfashion1
@Amanfashion1 2 года назад
ረሡል ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም የመጨረሻ ዘመን ሲመጣ ሰዎች መገዳደል ያበዛሉ አሉ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ
@user-oz5jc6gr6w
@user-oz5jc6gr6w 2 года назад
ሶለላሁአለይሂወሰለም
@user-fn9pu4re7b
@user-fn9pu4re7b 2 года назад
S.a w
@anshahussen603
@anshahussen603 2 года назад
ሀኒቾ በምታምኒው እምነት በአላህ በፈጠረሽ በራሷ እንዲትከፈት አርጊያት የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው እምወዳችሁ ሁለታችሁንም እሙ እኔም ጠርጥሬአለሁ ይሄ እንዳሚፈጠር እኛ ከጎንሽ ነን እሽ ክፈችላት የኔ ቆንዻጆ ተባበሪያት በፈጣሪሽ ታገኚዋለሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴዎዎየ
@anshahussen603
@anshahussen603 2 года назад
@@kamilawollo7528 ደመርኩሽ ማማዬ
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 2 года назад
ደምሩኛ
@anshahussen603
@anshahussen603 2 года назад
@@fasigayewollolejitube እሽ
@ayatayat2819
@ayatayat2819 2 года назад
በጣም የኔዉድ የኔምስኪን ሀንየ በእግዚብሔር በራሶ ክፈቺላት
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 Месяц назад
ከዚህ በኋላ ከዚች ሴት እራቂ እራስሽን ጠብቂ ሀይል የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ጠላትሽን ይጣልልሽ አታልቅሽ ስተሰቂ ነው የምታምሪው ትቢተኞችን የሚያዋርድ አምላከ ያዋርድ ከጎንሽ ይሁን
@alemmisganaw2464
@alemmisganaw2464 2 года назад
ሐና ምርጥ ሰው የእሙን ህመም ተረድተሸ ህመሟን ህዝብ እንዲያውቀው በማድረግሽ እናመሰግናለን
@azebgezahegn3297
@azebgezahegn3297 2 года назад
ሀንቾ የእኔ ደግ እግዜአብሄር ይባርክሽ
@semira1209
@semira1209 2 года назад
በራስሽ ክፈች ለብቻሽ እኛ እህት ወዲሞችሽ እናሳዲግሻለን ያንን አችን ብለንነው የምንከተለው ካሁን በሀላ አንከተልም ሀኒ ትክፈትና የራሶን ሊኩን አስቀምጭልን ዝበያት እሙየ እስዎን አናቃትም የምንከተልሽ አንችን ብለን ነው በርች በራስሽ ነይ በርች አይዞሽ ያልፍል
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 2 года назад
እኔራሱ እጄን አነሳሁ
@ekramyassen5975
@ekramyassen5975 2 года назад
እሙዬ ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ አብሽሪ ትሰርያለሽ
@semira1209
@semira1209 2 года назад
@@user-vu6qu1qc8i እኔም አነሳሁ እሙ ሰርታ እስዎ በበላይ በነጣ የዛሬ ሰው ምስጋና አያቅም እሙን የምናቃት በስዎ ሳይሆን በማለዳ ቆቆብነው ብጣሻም ናት ልጂቱ በኔ ታውቃ ስትል አታፍርም አይ ሰው እስዎ የቀርበያት ለጥቅም ስለምሰራ እስዎ ይሄን ታለይ ፍጤ ምንይበል እባብ ሸሩን አይቶ እግር ቀማው ይባልየል ይገርማል ሰው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴዎዎየ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ትክክል ውድ
@user-nd3ux2ln8z
@user-nd3ux2ln8z 2 года назад
እሙዬ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ዝቅ ሳይሉ ከፍ ማለት የለም አይዞሽ ሁሉ ለቦጎ ነው የኔ ቆንጆ
@engudayahune7145
@engudayahune7145 2 года назад
ሚገርም ነው። የምር ያማል እውይ የኔ ቆንጆ አይዞሽ አምላክ ያውቃል። ሁሉም በሰራው ይከፈለዋል። አይዞሽ በርች ሰው ክፍ ነው እንደ እግዚአብሄር አይደለም። ሀኒየ ማር እርጃት የራሷን ቻናል ትክፈት።
@egiwondem5458
@egiwondem5458 2 года назад
አይዞሽ ለበጎ ነው። ፈጣሪ መልስ አለው። በርች እመብርሀን ብርታት ትሁንሽ። ሀንዬ ደግ ሰው ነሽ።
@ekruwello7645
@ekruwello7645 2 года назад
ሀኒየ የኔ ጀግና ሀገር ወዳዷ በራሷ ክፈችላል የወደደ ይከታተላታል በዚያዉም ለሳዉድ እስረኞች ድምፅ ሁኑ ወላሂ ያሉበት ሁኔታ ከባድ ነዉ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴዎዎየ
@fanosmasho3037
@fanosmasho3037 2 года назад
አዉ
@ekruwello7645
@ekruwello7645 2 года назад
@@kamilawollo7528 እሽ ነይ
@memelast5216
@memelast5216 2 года назад
እሙ አታልቅሺ ከአፍሸ ከልብሸ የማትጠፋዎ ድንግል ማርያም ተጠብቅሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ሀና እመብርሀን ትጠብቅሸ እርጃት
@KA-rq5gb
@KA-rq5gb 2 года назад
ማሜ ደምረኝ
@user-fq4sj7eo7c
@user-fq4sj7eo7c 2 года назад
አሜን
@HNEA-vk5ej
@HNEA-vk5ej 2 года назад
ሀኒቾ ክበሪልን
@BetyDegu-mz4ke
@BetyDegu-mz4ke Месяц назад
ፈጣሪ ልጅን ያሳድግልሽ አይዞ ለበጎነው
@abebawmeteku8694
@abebawmeteku8694 6 месяцев назад
የገጠሯ ንጽሕት እህት አይዞሽ። ብዙ ታዋቂ ባለሀብቶች ድሆችን የፈጠሩ ስለሚመስላቸው በትቢት ስለሚወጠሩ አስቸጋሪ ና አስቀያሚ ናቸው። አሁን ለብቻሽ ሥሪ። ከቅን ሰዎች ጋር ተባበሪ ስለክፉዎች አታውሪ ፣ አትተባባሪ። አይዞሽ ፈጣሪ ከአንች ጋር ይሁን።
@user-ti6te3ek6q
@user-ti6te3ek6q 2 года назад
ይገርማል የሰው ልጂ ድህነት ይህንን ያክል የሰውን ሀይምሮ መጉጃ ይሆናል ብየ አላምንም ነበር ግን እሙ የገንዘብ ድሀ ብትሆንም ያስተሳሰብ ሀብታም ናት ሀንየ ኑሪልን የኔ እናት እሙ ተያት ፈጣሪ የጅዋን ይስጣት እንዲህ ከፍቶሽ ስታነቢ ማየትን አልፈልግም የኔ የዋህ
@leyuhulegebtube
@leyuhulegebtube 2 года назад
የኔ ሚስኪን ንፁህ ልብ ያለዉ ሰዉ ከማንም በላይ ሀብታም ነዉ እሙዬ አይዞሽ አላህ ከተበዳዬች ነዉ !!
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 2 года назад
በትክክል👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻✅✅✅✅✅✅
@amandhibayu7540
@amandhibayu7540 2 года назад
Haneyi yenae konjo yeirate perogirame azigajie betame silemiwodeshe tibederame bihone emitaleho
@elsazeleke6852
@elsazeleke6852 2 года назад
ሃንዬ የኔ ኩንስንስ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስወድሽ እኮ እንኩአንም የልብዋን እሳት እንድተነፍስ አደረግሻት
@enatmedia-
@enatmedia- 2 года назад
ዝምታ ውስጥ ብዙ የተደበቀ እውነት አለ እሙዬ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሀኒ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@user-vt1dc2ft8i
@user-vt1dc2ft8i 2 года назад
ዉዴ ደሚሪኝ
@avrhmkbdah5432
@avrhmkbdah5432 2 года назад
ይች አስመሳይ ጥሩ ሰው ለመምሰል ነው ስጦታ የገዛችልሽ አይዞሽ እሙየ የኔ እህት
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 2 года назад
የውነት ቴም ምትባለው አስመሳይ ናት
@user-cu1nb5tk1k
@user-cu1nb5tk1k 2 года назад
የሰጠ ሁሉ ጥሩ አይደለም
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 2 года назад
@@user-cu1nb5tk1k ትክክል
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 года назад
ደምሩኝ ውዶችየ
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 года назад
ደምሩኝ ውዶችየ
@user-vi2bo7gp9s
@user-vi2bo7gp9s 2 года назад
የዛሬ ሰው አይታመንምና እራስሽን ጠብቂ የኔ የዋህ እውነት አንች ስትስቂ ነው የሚያምርብሽ እሙየዋ 😘😘
@welotube463
@welotube463 2 года назад
ደምሩኝ🥰
@kidistadem3507
@kidistadem3507 2 года назад
አይዞሽ እሙየ በማንነትሽ እምታምኝና የምትኮሪ እታችን ነሽ አይዞሽ በርች ሀንየ አንችም ተባረኪ
@solami4708
@solami4708 2 года назад
ሀንዬ የኔ ውድ በርችልኝ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
@seniteeta1223
@seniteeta1223 2 года назад
እሙዬ እሙዬ አይዞሽ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ከነልጅሽ ሆሎም ሰው ከገጠር ነው የመጣው ከገጠር ቤተሰብ የሌለው ማንም የለም ሀንዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ጠንካራ ሴቶች ያላባት ያሳደግን አለን እሙዬ
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 года назад
ደምሪኝ ማሬ
@martaworku7214
@martaworku7214 2 года назад
ሀንቾ ተባረኪ ድህነት ያሥጠቃል ።በተለይ ነሠሜን ሠው በይሁልኝታ ይጎዳል ።ፍፄእንኩዋን ብዙነገር ያረገላት እንደዚህ አላለም።
@abigailisrael6420
@abigailisrael6420 2 года назад
እውነት ብለሻል dear. የሚገርምሽ ድሀው እራሱ በድሀው ላይ ለመፍረድ የሚቸኩልበት ዘመን ላይ መድረሳችን ነው
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 года назад
ደምሩኝ ውዶችየ
@metadelfanta80
@metadelfanta80 2 года назад
አታልቅሽ መቤትየ😥😥
@metadelfanta80
@metadelfanta80 2 года назад
ሰብስክራይብ አርጉኝበቅንነት🙏🏽
@yaredfirew6342
@yaredfirew6342 5 месяцев назад
ድንግል ማርያም እኔም ገጠሬ ነኝ ባህሪዋ በጣም ይመቸኛልባገኛት ደስ ይለኝ ነበር
@user-hz2oh8ok2k
@user-hz2oh8ok2k 2 года назад
ሁለታችሁም,ውስጤ ናችሁ ሀኒየ እሙየ💞💞💞💞💞❤❤💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-dr6pp3yv8y
@user-dr6pp3yv8y 2 года назад
ያረቢ ሰጪ እጂ ተቀባይ አታድርገን አይዞሽ እሙዬ አላህ አለ ለሙዬ ዩቱብ ይከፈትላት ለራስዋ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝእሕቴቴዎዎየ
@hniimrimlijii2539
@hniimrimlijii2539 2 года назад
Amen amen amen yaa rabii
@kiddyalem5217
@kiddyalem5217 2 года назад
መጀመርያም የተደበቀ እውነት እንደነበር ግልፅ ነበር... እሙዬ አይዞን እግዚአብሔር አለ!
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 2 года назад
በትክክል የኔ ሚስኪን ውስጧ ቆስሎ😭
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f 2 года назад
እኔም ጠርጥሬ ነበር እውነቶን እንዳላደለ የሀገር ጉዳይ እንዳልሆነ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 года назад
Demerign be qenenet
@user-xe8pm7ys5o
@user-xe8pm7ys5o 2 года назад
አይዞሽ እሙየ ሲጀመር የምናቅሽ ፍፅም አስፋዉ ጋር ስትሰሪ ነዉ የኔ የዋህ አይዞሽ😘
@samhasamha7612
@samhasamha7612 2 года назад
አቤቱ ፈጣሪዬ ልቦና ስጠን!
@susususu6723
@susususu6723 2 года назад
ልጅቷ የዋህ ነች የዋህነት ሲበዛ ይጎዳል ሲቀጥል ግልፅ ነች ብልጥ ሁኒ ብልጥም ተሁኖ አልተቻለም። የሰው ልክ ነሽ 💘
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 2 года назад
በትክክል👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻✅✅✅✅✅✅
@hfhd3574
@hfhd3574 2 года назад
አኒቾ በነትሸ ከፈጣሪ ታገኘዋለሸ አከፉፈቱን አሳያት
@fatmahhhhh5447
@fatmahhhhh5447 2 года назад
በደካማ ጎና እየገቡ ይጠቀሙባትና ይጥላታል
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 года назад
በጣምምም
Далее
Flo Rida - Whistle НА РУССКОМ 😂🔥
00:29
ነባ ሌላ አመል አመጣ !
19:31
Просмотров 220 тыс.
እሙ እሺ አለችኝ 😍
20:55
Просмотров 318 тыс.
June 11, 2024
13:09
Просмотров 242 тыс.
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
Просмотров 163 млн
20 июля 2024 г.
0:11
Просмотров 2,7 млн
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Просмотров 52 млн