Тёмный

አዝናኝ የመንገድ ላይ ጥያቄ | Bilal Special 

Bilal Tv
Подписаться 435 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

አዝናኝ የመንገድ ላይ ጥያቄ | Bilal Special

Опубликовано:

 

16 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 130   
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 10 месяцев назад
ጠይቃችሁ ሲጨርሱ መልሱ መነገር ነበረባቸው ለእነሱም እንዲረዱ ለሚከታተሉትም እንዲያውቁ መልሱ መነገር ግድ ይላል
@HabibaHabiba-kc1hu
@HabibaHabiba-kc1hu 10 месяцев назад
Admi alyhi salmi
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 10 месяцев назад
እህቶቸ። ሥደት ጎዳኝ እንዳንል። ሥደት ከምንምበላይ ትልቅ ዉለታ ዉሎልናል። እሡም። ድናችንን አሣዉቆናል። ❤❤❤ የነሡ መልሥ እኛን ያሣቀን በሥደትላይሆነን በመማራችን ነዉ።
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t 10 месяцев назад
ነብያችን የመጀመሪያ የሰገዱት ሰላት የዝሁር ሰላት ነው
@rozitube2064
@rozitube2064 10 месяцев назад
ነብዬሏህ አደም አለሂ ሰላም ሀዋ ብቻ ናት ሚስታቸው ሌሎችን ማግባት አይችሉም ምክንያቱም ሁላችንም የነብዬሏህ አደም አ ሰ ልጆች ስለሆን ።
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 10 месяцев назад
አይ የእኛ ነገር ስናሳዝን ወጣቱ የት ነን ? መልሱ ይለቀቅ ?
@anwarhassen323
@anwarhassen323 10 месяцев назад
መልሱን እየጠበቅን ነበር ሀዬ🙄🙄🙄 ተመልካቹም እውቀት እንዲሸምት ይረዳናል ምርጥ ፕሮግራም ነበር ይቀጥል።። ቢላሎች ትመቹኛላችሁ፡። አሏህ ይርዳችሁ ማሻ አሏህ🥰🥰🥰
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 10 месяцев назад
ይህ ፖሮግራም ይቀጥል
@halimab609
@halimab609 10 месяцев назад
ወዮ ወዮ ወዮ እህህህ ወይኔ አፈርኩኝ አይ የሀገሬ ሙስሊም እኔስ እዚቹ ዲኔን እየኮመኮምኩ ባሞት ይሻለኛል ይሄንን ያህል ጅህልና
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t 10 месяцев назад
ኤ ወላህ ሲያሳፍሩ. ይሄኔ. ድራማና ምናምን እሚሰሩ ቢጠየቁ ይመልሳሉ ወላሂ አፈርኩባቸው ቢጠፋ ቢጠፋባቸው አመተ ሂጅራው እደት ይጠፋቸዋል
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d 10 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ ስዴት መድረሳየ ኢትዮ እኮ ያሉ አብዘሃኛው ስለድናቸው ብዙም ልጁ ግንአይበቃም አንዱ አላለም 😂
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 10 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅
@ghf8866
@ghf8866 10 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መልሲን አብሮ ይለቀቅ
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 10 месяцев назад
ጥያቄው ማሻ አሏህ አሪፍ ነበር ግን እደምታዩት ቡዙ የተጠየቁትን ጥያቄ በጭራሽ አያቁትም እንኳን ሊመልሱ ስለዚ እደዚ ፕሮግራም ስሰሩ በዛው መልሱ በትናግሯቸው እኛም ተመልካቹች እንማርበታለን ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ አለባበስሽ ራሱ ሞገስ አለው በርቺ የኔ ቅመም
@zebujemal5469
@zebujemal5469 10 месяцев назад
ጥሩ ነበር ግን መልሱ አብሮ ካልተለቀቀ ምኑን አስተማረ ???
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 10 месяцев назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ነገር ግን እነሱ ያልመለሱት መመለስ አለባችሁ
@ahmedmuhamed8310
@ahmedmuhamed8310 10 месяцев назад
በጣም ጥሩ ጥያቄ
@kawtherkk1133
@kawtherkk1133 10 месяцев назад
ፕሮግራሙ አቀራረቡ ጥሩ ነበር ለተመልካችና ለአዳማጩ ምንድን ነው ጥቅሙ መልሱን ካልተናገራችሁ ምክንያቱም ብዙወቻችን መልሱን ስለማናውቀው
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 10 месяцев назад
Mashallhe
@user-gr4vm9ok5k
@user-gr4vm9ok5k 10 месяцев назад
በርቱ ቢላሎች ❤❤❤
@mrsadi3119
@mrsadi3119 10 месяцев назад
ወሌኩም ሰላም ምንም አዘግይታቹ ብትለቁትም እንኳን አብሮ አደረሰን በርቺ ጥሩ ፕሮግራም ነው
@hnenyealahbariyaamassi2668
@hnenyealahbariyaamassi2668 10 месяцев назад
አደም አለሂሰላም
@FatmaAhmad-hw4xu
@FatmaAhmad-hw4xu 10 месяцев назад
ማሻአአላህ
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 10 месяцев назад
መልሱስ የትነው ያላወቁትን እዳቁ መነገር አለበት
@sirajmohammed3115
@sirajmohammed3115 10 месяцев назад
Mecheresha Lay Melisun Tenageru
@SamsungSamsung-cq5pc
@SamsungSamsung-cq5pc 10 месяцев назад
መሻለህ ጥሩ ጥያቄ❤❤❤❤❤
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 10 месяцев назад
وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله. اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ
@nefisadekebo2283
@nefisadekebo2283 10 месяцев назад
Maşallah
@abduaman1855
@abduaman1855 10 месяцев назад
1.1444,2.Hawa,3.Zuhuri sakati,4.Pakistan, Oman,Afghanistan
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 10 месяцев назад
ሳይወለድ የሞተው ነብይ ነብዩላህ አደም አለሂ ሰላም ናቸው ሞቱ እንጀ አልተወለዱም ወላሁ አለም
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 10 месяцев назад
ቆይ እዴት ሰይወለድ ሞታ ግረ አገበኝ
@rozitube2064
@rozitube2064 10 месяцев назад
​@@user-sk6jx6rw3yአሏህ ሱበሀነ ወተአላ ነብዬሏህ አደምን አ ሰ በጥበቡ ፈጥሮት ነው እንጂ ተወልዶ አይደለም ስለዚህ ሳይወለድ ነው የሞተው ወላሁ አላም
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 10 месяцев назад
​@@user-sk6jx6rw3yከአፈር ሥለተፈጠረ
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 10 месяцев назад
ሱበሀን አላህ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 10 месяцев назад
@@rozitube2064 ትክክልልል ሁሉም ነብየ ተወልደው ነው አደም አለይሂ ሰላም አላህ ከአፍርን በጥበብ እጂ የፍጠርው ተውልዶ አይደለም
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 10 месяцев назад
👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@Aishamohamed-be3fe
@Aishamohamed-be3fe 10 месяцев назад
መልስ ካልነገራችሁ ምኑ ላይ ነዉ ትምርቱ
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 10 месяцев назад
ሳህ
@selimtube404
@selimtube404 10 месяцев назад
አደም አለይሂ ሰላም ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@Ruta688
@Ruta688 10 месяцев назад
መልሱእንጠብቃለኖ
@hassanadam3007
@hassanadam3007 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 10 месяцев назад
መልሱን ንገሪን እባክሽ
@nasradintube5812
@nasradintube5812 10 месяцев назад
መልሱ ዬት አለ
@abdurohemanmuhammed-yf6lp
@abdurohemanmuhammed-yf6lp 10 месяцев назад
የእውነት ግን ከመላው አለም ተለይተው የሚያከብሩ አሉ እንዴ
@ghf8866
@ghf8866 10 месяцев назад
አወን ለምሳሌ ኢንዶኒዥያ አለ የሰአት ልዩነት ሰላለው
@user-dt3io2rc6z
@user-dt3io2rc6z 10 месяцев назад
በሠአት ልዩነቱ ነዉ ቱርክ ኢዶኑሲ አዉቃለሁ
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 10 месяцев назад
አዎ አለው የሰአት ልዩነት ስላለው ብቻ ሳይሆን ሆን ብለው ከኛ ቀድመድ ይፃማሉ አንዳንዶቹ ወይንም አዘግይተው ኢዱንም እንደዛው
@user-pf3ij6dx7l
@user-pf3ij6dx7l 10 месяцев назад
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
@abuselmanhussein7836
@abuselmanhussein7836 10 месяцев назад
እረ ማወቅ ያለብንን ከማወቅ ወደኋላ ቀርተናል ያሳፍራል
@KEDIChannel
@KEDIChannel 10 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እንኴን ደህና መጣችሁ በጣም የምወደው ሚዲያ ነው መልሱ. ነብዩሏህ አደም አለይሂ ሰላም ነው. የተፍጠረው አላህ የፍጠረው. ከጭቃ ነው. ሳይወለድ የሞተው. ነብዩሏህ አደም ነው
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d 10 месяцев назад
መሸሀለ ሴቶች በኢጀብ ደመቆ ሲየምሩ መሸሀለ
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 10 месяцев назад
ነብዩለሂ አዳም ነቻው ሰይወለድ የሞቱት
@user-gq8jg2mr1j
@user-gq8jg2mr1j 10 месяцев назад
لاحولاولاقوتااءلابااللة صلعليلةوصلم
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z 10 месяцев назад
ያአላህ ቀላልመስነበር😢😢😢
@smarian8817
@smarian8817 10 месяцев назад
አህለን
@user-xr5lr8qk4e
@user-xr5lr8qk4e 10 месяцев назад
መልሱስ?😮
@adreesy3257
@adreesy3257 10 месяцев назад
1445ኛ
@vyivg257
@vyivg257 10 месяцев назад
አደም አለይሂ ሰላም
@user-mm1cq4ot8s
@user-mm1cq4ot8s 10 месяцев назад
ምር ጥያቄ ወላሂ
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 10 месяцев назад
መልሱስ
@adreesy3257
@adreesy3257 10 месяцев назад
ሌሎቹ ልጆቻቸው ናቸው ማግባት አይቺሉም
@toyiba7644
@toyiba7644 10 месяцев назад
ወድጋር ማግጠጥ ምን ይባላል
@gola5905
@gola5905 10 месяцев назад
የጥየቄውን መልስ እንፈልገለን
@amrallaabdalla55
@amrallaabdalla55 10 месяцев назад
ማሽላህ programu arifnow yeqaxil.But lmn answer alsexachum?😢😢😢😢
@jamesnuredin2302
@jamesnuredin2302 10 месяцев назад
Philipin indoneia south Africa pakistan india
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 10 месяцев назад
ምድረ መሀይም
@user-vf7bh6er7t
@user-vf7bh6er7t 10 месяцев назад
መልሱ የት አለ
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 10 месяцев назад
ጠይቃችሁ ኮ ካልተመለሰ መልሱን መናገር አለባችሁ ለነሱም ለኛም ለተመልካቾች
@mohammedadem8781
@mohammedadem8781 10 месяцев назад
ወይ ሹሩባ
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z 10 месяцев назад
ምርጥፕሮጋራምነው ቀጥሉበት
@Lubaba394
@Lubaba394 10 месяцев назад
Mlsis?
@adreesy3257
@adreesy3257 10 месяцев назад
የሉም የሉም የሉም
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 10 месяцев назад
ሂዲያ
@user-op1dp7vs7j
@user-op1dp7vs7j 10 месяцев назад
መልስ ጥያቄው ይቀጥል!
@zainabtkkeluae4038
@zainabtkkeluae4038 10 месяцев назад
ክክክክክ
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 10 месяцев назад
ዝሁር ነው የሰገዱት
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 10 месяцев назад
❤የኔውብ አለባበስሽ❤ማሻአሏህ ሲያምር❤
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 10 месяцев назад
لا حولا ولا قوتا إلا باالله Wayneeee hizba muslimu yet nan???????
@mohammedsafi6112
@mohammedsafi6112 10 месяцев назад
ባኪስታን:ባንግላዲሽ:እራን
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 10 месяцев назад
ሹርባ አላሉም😂😂😂😂😂 ወየው ፈየው
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 7 месяцев назад
😂😂
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 10 месяцев назад
አጅብ 😢😢
@mukiman7977
@mukiman7977 10 месяцев назад
እኔ አሱር ምማስለኝ
@jamalhussein2860
@jamalhussein2860 10 месяцев назад
አገራት ሳይሆኑ ሱፉዎች ናቸው ።
@MekyaAli-cz7qg
@MekyaAli-cz7qg 10 месяцев назад
መልስ
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo 10 месяцев назад
እና ጥያቄው ሳይመለስ አረ
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 10 месяцев назад
ዛሬ ቃን 17 ያምቺነው
@tajuredi5146
@tajuredi5146 10 месяцев назад
ዊትር ነው
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w 10 месяцев назад
ዝሁር ሶላት ይመስለኛል
@gdfgej2580
@gdfgej2580 10 месяцев назад
ዝሁርነዉ
@ramatoyoub9669
@ramatoyoub9669 10 месяцев назад
ኢራን
@ethiopia5992
@ethiopia5992 10 месяцев назад
ይቅርታና ጥያቄው የመንገድ ወይስ የገበያ ሆ ደግሞ የሚጠየቁት ሰወች እነሱኑ ነው እንደ ተራ በተራ የሚጠየቀው #መጨረሻ ላይ መልስ መነገር ነበረባቸው አይፈረድባቸውም ድኑ እኮ ያለው online ብቻ ነው #መቼ መሬት ወረደና ተውሂድ #አጅብብብብብ ከባድ ነው ጥያቄው እኔም በነሱ ቦታ ብሆን ማለት ነው #አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀልን #ስደትን እጠላው ነበር አሁንስ #ወደድኩት እንኳንም ተሰደድኩ #ወጣቱ የሰጠው አስተያየት ሀሪፍ ነው
@semuibro6198
@semuibro6198 10 месяцев назад
Awo Aye looks like the medication 00shi nat gen e.g. to be mobile lihone of lay yalewen leje lay in in sha and successes and the same time to get tell lay yalewen Wii remote areas of 0shi nat gen zaren the medication leje new beza lay geziw be akale lay lay in sha allah tewat and you could have done so well lay yalewen like to the same time lihone 0to come from their last 0shi and you could have been the medication show some of the medication leje tawekewaleh the same lay in in sha and successes D.C. and the medication show you are not selam news the medication show some of the same time to be mobile bank lay in in sha and successes and the medication show you are also be sesu if lay yalewen leje new lemen and you reject the same as well 0model to aschu could not inform me ur status as the lay yalewen leje lay in sha allah betewat to aschu for the same time as well done for compilation is the medication show you are not inform me leje lay in sha allah betewat to aschu could not inform me leje lay in in sha and successes and the same time lihone to the medication show you like a plan is the same time lihone to be able skills in of 0m to the same as well done you could have a great deal to the same time lihone to be able skills and i could not get to be lay yalewen sew comment about to the medication leje new lemen and you could have done it before they are not ship in sha and successes and the same as a lay l lay Jackson was not get to be able and successes D.C. to aschu could be able skills in the medication leje'll'll I'll 'll get lay yalewen sew comment on whether or a great 0model and successes D.C. to to be able skills in the medication leje new lemen negeroch the same as ill to the medication leje 0shi I think the same as 0shi I 0model know lay in in sha and successes and the medication 000model 0shi nat l lay l Like the lay lay yalewen leje lay in sha allah betewat the medication leje news the medication show you are also available in in the
@semuibro6198
@semuibro6198 10 месяцев назад
Awo Neil young and the same
@semuibro6198
@semuibro6198 10 месяцев назад
Awo Aye I have done it before l
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 10 месяцев назад
ኢራኖች አፍሪካ ውስጥ አሉ
@mukiman7977
@mukiman7977 10 месяцев назад
ፍልፒን እንዱንሺያ ይመሰለኝል
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 10 месяцев назад
አደም
@ademtube8899
@ademtube8899 10 месяцев назад
ፓኪስታን ህንድ ወዘተ
@mrsadi3119
@mrsadi3119 10 месяцев назад
ግን እነሱ ተጠይቆ ያልመለሷቸውን ጥያቄዎች እናንተ መመለሥ ነበረባቹ አለም ሁሉ በሚያከብርበት ቀን ሁለቱንም የማታከብረው እኔ የማቀው ህንድናት እሷ ብቻ ትመሥለኝ ነበር በዛን ቀን የማታከብረው ለካ 6 ሃገር ናቸው ሲጠየቁ ያልመለሱትን እናንተ መመሐሥ ነበረባቹ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn 10 месяцев назад
ያልመለሱትን ማሳወቅ ነበረማቸው
@adreesy3257
@adreesy3257 10 месяцев назад
የለም
@ramatoyoub9669
@ramatoyoub9669 10 месяцев назад
ሶስትስውብቻኮመት፣ዬርቢሲላስውምንኮነ፣ቶክቶክ፣ይዞታል
@muqadtube-ix9hf
@muqadtube-ix9hf 10 месяцев назад
መልስ እንጠብቃለን ፕሊ ሊ ሊ ሊ ስስስስስ አሸናፊውስ ማነው
@user-bb6jb5or9n
@user-bb6jb5or9n 10 месяцев назад
የኧረ ወጣቱ
@SaSa-ib8dx
@SaSa-ib8dx 10 месяцев назад
ዙፈር
@zemzemabdrrehman4477
@zemzemabdrrehman4477 7 месяцев назад
ምንም አይጠበቅባትም
@mameabdurezak5700
@mameabdurezak5700 10 месяцев назад
ዲንህን እወቅ ይሄኔ ነው ይሉሃል!!!! ልክ እንደ ነሳራ አቦ ሰጥ!!
@zemzemabdrrehman4477
@zemzemabdrrehman4477 7 месяцев назад
ሐዋዕ ብቻ ናት
@mamimylove8905
@mamimylove8905 10 месяцев назад
ቢቀጥል ጥሩ ነው
@meazamedlock6134
@meazamedlock6134 10 месяцев назад
This is program is so wrong . What is questions without an answer? Also the way you asked is wrong you got them more confused because you did not give the answer. It WRONG!
@toyiba7644
@toyiba7644 10 месяцев назад
የመጀመሪያ ሚስታቸው ከድጃ
@user-zm9rn5kz6w
@user-zm9rn5kz6w 10 месяцев назад
የማ የነብዩላህ አደም ሀዋናት ሙኸድጃ ኸድጃ የረሱል ሶለላህ አለይሂ ወሰለምናት🎉
@toyiba7644
@toyiba7644 10 месяцев назад
@@user-zm9rn5kz6w እኮ
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 10 месяцев назад
ኤሆ ጢያቄ ይቀጢል
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo 10 месяцев назад
አው ሂድ በኪስቲያን በግላይሺ
@farisfaris-nd7wk
@farisfaris-nd7wk 10 месяцев назад
ቀጥሉት
@aniabdulhamid2988
@aniabdulhamid2988 10 месяцев назад
መልስ ካልነገርሽ ምኑ ተማርን 👎👎👎👎አስተካክይ
@toyiba7644
@toyiba7644 10 месяцев назад
እኔ የሚገርመኝ ፊታቸው ሳይሸፈኑ ጠጉር መሸፈን 👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t 10 месяцев назад
እና ፀጉራቸውንም ይገለጡ እያልሽ ነው እንደ ፀጉር መሸፈን ግደታ ነው. ምክንያቱም ነብያችን ሰአወ አንድት ዘለላፀጉር ያሳየች ሴት ቅጣቷ ከባድ ነው ፊትን መሸፈን ግን በኡለማወች መካከል ኺላፍ አለ
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t 10 месяцев назад
የባሰዉ መጣ እና ፀጉራችን ገልጠን እንሂድ ያረቢ ከተመታ ኮሜት ጠብቀን
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo 10 месяцев назад
😅
@akjulan7084
@akjulan7084 10 месяцев назад
ኤጭ
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t 10 месяцев назад
@@user-yv1zp1cx8t 😂
Далее
üstaz  Abubakar Ahmed masha allah
3:48
Просмотров 15 тыс.
ቀልብ በኡስታዝ በድሩ ሁሴይን
29:32