Тёмный
No video :(

አያቴ ሳትነግረኝ አረፈች! ታላቅ እህቴ እናቴ ሆና ተገኘች! ክፍል 2 Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 754 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

follow us also on
Subscribe @EthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Год назад
ጋዜጠኛ ኢልያስ ጎበዝ ልጅ፣ እንዴነ የሚመቻቹህ እስኪ ፍቅራቹህን በጃቹህ አሳዩኝ👍
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Год назад
👍
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 Год назад
የእውነት እንዴት እንዳሳዘንከኝ ምናለ እናቱ ግን ብትናገሬ ወይኔ በጣም ያሳዝናል የአባት ገዳይም ማን እንደሆነ ይወጣል እውነት አትዳፈንም
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 Год назад
እንደው እንዴት አንጀት ይበላል። ወንድ ሆኖ እንባውን እየዋጠ እንጂ ላንቃው ጉሮሮው ላይ እየተጣበቀ ነው ጌታ ይርዳህ በደስታ እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ
@warkwark6096
@warkwark6096 Год назад
ፈጣሪ ይርዳሀ
@user-yx5jz9rj8t
@user-yx5jz9rj8t Год назад
💐መልካም ነገር ያሰማህ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Год назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም አይዞህ
@hiwe569
@hiwe569 Год назад
ውሃ እንኳን አታቀርቡም በሰው ታሪክ ሳንቲም ትሸቅላላችሁ 🙄 ምን አለ መጀመሪያ ሰውየውን ብታረጋጉት 🤔🙄🙄
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
እውነት ብለሻል ክሊናክስ ( የአፍ እና አፍንጫ ማፅጃ ወረቀት ) ማቅረብም እኮ አለባቸው የከፋው ሰው ሲያለቅስ ግድ ያስፈልጋል
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
አትፆፉጂ ከፆፍችሁኮ ኡኡኡ
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 Год назад
አላህ ይርዳክ
@ahammedkhan9452
@ahammedkhan9452 Год назад
ዛሬ ሁለተኛ ኮማች ነኝ ኢትዩ ኢንፎ ስወዳችሁ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
He is so heart breaking but why his mother is not willing to tell all?
@Ethiotube5248
@Ethiotube5248 Год назад
ኮሜንት መደለት ጀመራችሁ እንዴ Ethioeinfo kkkkkkk😂😂😎
@hiwe569
@hiwe569 Год назад
የኢትዮጵያ ህዝብ አስተሳሰቡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየቀነጨረ ነው ለምን ስለሱ አንወያይም እረ ወገን ምግብ እንቀይር እንዴ🙄😔🚶‍♀️
@kalekale8217
@kalekale8217 Год назад
ምን አይነት ለከፈምቱ ነሽ፡አፍሽን ለከት አብጅለት ልቅ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Год назад
እግዚአብሔር በደስታ በድጋሜ የምናገኝህ ያድርገን
@sgxvvdygzgsgb8015
@sgxvvdygzgsgb8015 Год назад
ለምን ኢቢኤሰ አትሄድም አላህ ያገናኝህ
@yafetabel2474
@yafetabel2474 Год назад
ለምን በቀጥታ አትጠይቃትም !
@KhadijaKhadija-io3ox
@KhadijaKhadija-io3ox Год назад
Allah erdahi keru mulu batesebehi yagenagnehi destahi yesakehi desta metenegerne Allah yabikane Allah dekamehi ekefelelehi
@saratasahi590
@saratasahi590 Год назад
ለምን እናትነቷን ደበቀች ምክንያት ይኖራታል አባቱ በድሏት ይኦናል
@PakPak-vu6wt
@PakPak-vu6wt Год назад
ሚሲኪን ስያሳዚን
@user-qi4ub3ex8s
@user-qi4ub3ex8s Год назад
ሰላም እኳን ደህና መጣችሁ
@hiwe569
@hiwe569 Год назад
ታላቅ እህት እኮ የእናት ምትክ ናት ምን ችግር አለው 🙄 እረ እኛ ስንት ችግር አለብን ተውን🙄🤔
@kalekale8217
@kalekale8217 Год назад
እሷ እህቱ ሳትሆን እናቱናት ለምን ትደብቀዋለች ካልገባሽ የመጀመሪያውን ክፍል አድምጭ ባለጌዋ እሳነች አባቱን መደበቅ ለምን አሥፈለገ
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s Год назад
@@kalekale8217 👍👍💚
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Год назад
Anchi yesu kusil ayamshm
@ewawa11412
@ewawa11412 Год назад
እሱምእኮተቸግሮነውየማን.ነትጥያቄ ብንችልማፈላለግባንችልልናዝንለትለግዚአብሄእንዲያገናኝውመፀለይ
@shegawekindu866
@shegawekindu866 Год назад
የሰውን ችግርና ጭንቀት ለምን ታቃልያለሽ?ከቻልሽ ማገዝ ነው ካልሆነ የማይሆን አስተያየት አትስጪ።
@akloghaile4034
@akloghaile4034 Год назад
Egizabher yerdah
@PakPak-vu6wt
@PakPak-vu6wt Год назад
ሰዊዬው ያሆነ ልክ ያልሆና፡ነገር አላው
@hiwe569
@hiwe569 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@user-bd6rz7zs6d
@user-bd6rz7zs6d Год назад
እልህ እየተናነቀው ስለሚያወራ በእልህ ነው የሚናገረው
@hiwe569
@hiwe569 Год назад
@@user-bd6rz7zs6d ታዲያ ኤዲቲንግ ይደረግ የለ እንዴ ቀረፃውን አቋርጠው ውሃ አጠጥተውት አረጋግተው አይጀምሩም 🙄🙄
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ግራ ተጋብቶ ነው የተጨበጠ ማስረጃ በትክክል ስላልሰጡት ተዘበራርቆበታል እንደሚመስለኝ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Год назад
How? የተፈጥሮ ንግግር ነው ፤ ከዚህ በላይ ምን ይሁን? ወይስ ምን ይበል?
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
አያትህ ባለውለታህ ናቸው ስለ እውነት ስንቶች አሳዳጊ አጥተው ለድርጅት ተሰጥተው በስተመጨረሻ ወላጆቻቸውን እየፈለጉ በሚዲያ የሚወጡት
@SDRAEritreanintFood
@SDRAEritreanintFood Год назад
@@user-wj2so6tx2i ewnet
Далее
SIGMA ENVY IS UNTOUCHABLE 🔥 #insideout2
00:10
Просмотров 2,4 млн
Avaz Oxun - 10 yillik yubiley konsert dasturi 2023
2:52:33