Тёмный

ትዳራችሁን ከመፍታታችሁ በፊት የግድ ማወቅ ያሉባችሁ 6 ነገሮች | 6 Things You Should Know Before Issuing Your Divorce Paper 

A Marriage Mechanic
Подписаться 1,7 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

የትዳር ምክር አገልግሎት የምትፈልጉ በ0905316159 መደወል ትችላላችሁ።
በደስታ የተጀመረው የትዳር ሕይወት መጨረሻው አላምር ብሎ በፍቺ ሲጠናቀቅ ያሳዝናል። በርካታ ባለትዳሮች ግን ወደፍቺ የሚያመሩት ውሃ በማያነሳ ምክንያት እንደሆነ በጉፍስዩ ላይ ከተሠሩ የተለያዩ ጥናቶችና ወደፍርድ ቤት ከሚመጡ የፍቺ መዝገቦች ማወቅ ይቻላል። አሁን ላይ ፍቺ ለመፈጸም ጫፍ ላይ የደረሳችሁ ጥንዶች ግን በቅድሚያ እነዚህን ነገሮች ማወቅ ይኖርባችኋል።
It is sad to face the reality of a happily marriage ends badly in divorce. However, it can be seen, from various studies and divorce records that come to court, many couples end up divorcing for no reason. Couples who are on the brink of divorce should know these things first, before signing their divorce paper.
0:00 Intro
02:25 Real reason for your Divorce
05:56 Evaluating the case without Interference
08:08 Seeking Guidance and Counseling
11:20 Stretching beyond the Limit
15:20 Give Yourself Time
17:17 Plan your post Divorce Life
የ Habeneyom Media ቤተሰብ ይሁኑ፣ ለሌሎችም ያጋሩ
ዩትዩብ
/ @habeneyommedia
ቲክቶክ
tiktok.com/@habeneyommedia
ፌስቡክ
yomsisay?mib...
ቴሌግራም
t.me/Habeneyomedia

Опубликовано:

 

19 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@user-kb4ld6ki5z
@user-kb4ld6ki5z 25 дней назад
ትዳር ላንዳ ድሰው የፈጣሪ ጸጋ ቢሆንም ለኔ ግን ያለ ፍርድ እስር ቤት ነው😢
@aradaacademy2749
@aradaacademy2749 2 дня назад
እውነት እልሀለሁ እስካሁን ከአዳመጥሁአቸው የአንተው ይለያል በእርግጠኝነት ወደ ፊት የተሻለ ተከታታይ እና መፍትሔ ሰጭ ትሆናለሁ በርታ እናግዛለን
@27Maranata
@27Maranata 27 дней назад
ከፍቺ ይሰውረን🙏
@misraktekle2186
@misraktekle2186 15 дней назад
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ እኛም ሰምተን ለመጠቀም ፈጣሪ ይርዳን
@zinashmengiste9587
@zinashmengiste9587 Месяц назад
ጥሩ ሀሳብ ለመፋታት ላሰቡ ብቻ ሳይሆን ላላገቡም በትዳር ላይ ላሉም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 በርታ የትዳር መካኒኩ🙏😘
@TigistDejene-es8ms
@TigistDejene-es8ms 27 дней назад
ችዬ ችዬ መልኬ ተብላሽ ብዙ ቦታ ላይ ፊቴ ላይ ሁሉ ጠባሳ አተረፍኩ ልክ የቁም እስረኛ ነኝ ከሰው ጋር መግናኘት አልችል የታመመ አልጠይቅ የሞተ አልቀብር ቤተ ክርስትያን መሄድ አልችል እቤቴ ሰው አይመጣ ብቻ መናገር ከምችለው በላይ ለልጆቼ ብዬ ብዙ ቻልኩ ይጠጣል ሲጠጣ ልጆች ይበጠበጣሉ ከነገ ዛሬ ይለወጣል እያልኩ ከባድ ደም ግፊት ይዞኛል አሁን ግን ቢያንስ ለልጆቼ ህይወቴ መኖር እንዳለበት ወስኜ የልጆቼ ትምህርት ሲዘጋ በህግ ሁሉን ነገር ለመለያየት ወስኛለው አንተ ያልከውን ሁሉ አድርጌያለሁ ግን ዛሬ ላይ ሁሉም ይቆጨኛል በተለይ ሽማግሌ የገባበት ትዳር
@user-ei9zf5vg5x
@user-ei9zf5vg5x 26 дней назад
አይዞሽ የኔ ውድ ይህ ቀን ያልፉል
@etet6729
@etet6729 26 дней назад
አይዞሽ
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 25 дней назад
እናቴ መጀመሪያ እራስ ላይ ስሪ ተይው ባላየ ባልሰማ ልጅም አንቺ ስትኖሪ ነው ደረጃቸው ከፍ የሚልልሽ ባልሽ እንጂ ፈጣሪሽ አደለም ስርስሩ ማለትሽን አቁሚ ራስሽን ቀይሪ አንብቢ ስራካለሽ ፈታበይ ውስጥሽ ያመነበትን ፀዳ በይ አምና የነበርሽበትጋ ዘንድሮም አያግኝሽ ምን አገኘች ብሎ ያነፈንፍል ያለፍኩበት ነው እግዚአብሄር ያሳልፍል ቤትም ቢሆን ፀሎት አብዢ ፁሚ ሁሉም ያልፍል ጀግና ሁኚ ሻሽሽን ፍቺ ወገብ ጠበቅ አርጊ ስገጂ ፍ ብትን ልጆችሽ እንኳን ይደሰታሉ ሳቂ እግዚአብሔር የካሳ ዘመን አለው ❤❤❤
@birtudem7419
@birtudem7419 25 дней назад
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ አይዞሽ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ❤❤❤
@MisaratElene
@MisaratElene 22 дня назад
ehtya iyzwshe mwasne albeshe lalejwhe snele larshenem manore albene yan ena yahe hwate yemsaslale ahne gene yatrdwet wasga Maluayate edlbe wsgalw anhem aytsweo ya mylwete kahna wasgee😢😢😢
@elizabethk9119
@elizabethk9119 24 дня назад
ጥሩ ምክር ነው ወንድሜ ግን እኮ አንዳንድ ክፉ ወንዶች አሉ ለምሳሌ እኔ በጣም ለትዳሬ ጠንካራ ሴት ለትዳሬ ደፋ ቀና የምል ነበርኩ ባሌ እንዳልወልድ ስሜቱን አቋርጦ ይተው ነበር ስፐርሙን እንዳይፈስ ተቆጣጥሮ ሌላ ቀን ደግሞ ፔሬደ የመጣበትን ቀን ያውቃል በጣም ያመኝ ስለነበር ያውቀዋል ቀኖቹን ቆጥሮ የማይረገዝባቸውን ቀናት ግንኙነት ያደርጋል አልቅሸ ብለምነውም አይሰማውም ይሄው ካለ ልጅ አስቀረኝ ከኔ ጋር ኣላማ ስላልነበረው ፈታኝ እንደዛም እየበደለኝ መፋታት ሳልፈልግ ሌላ እስቴት ለስራ ሄደ ፈታኝ እኔን የከለከለኝን ልጅ ለሱም አይኑ እየዞረ እየተመኘ ይቅር ብያለው
@helen4526
@helen4526 22 дня назад
ምክንያቱ ምንድን ነበር ?
@senaytk69
@senaytk69 21 день назад
ፈጣሪ የእጁን ይስጠው 😢
@hanadechasa
@hanadechasa 21 день назад
በጣም፡ደሥይላል፡አገላለፅክ፡እናመሠግናለን
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 27 дней назад
ችህገሩ እኮ ይቅርታ ማረጉ ሳይሆን ይቅርታ ስታደርግ ከመጀመራው የባሰ ሆኖ መመለሱ ነው :: በግል ባገኚህ ደስስስ ይለኝ ነበር
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 26 дней назад
Contact me @ 0905316159
@samrimengsta449
@samrimengsta449 25 дней назад
​@@HabeneyomMediaቴሌ ግራም አለህ
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 25 дней назад
RU-vid: www.youtube.com/@HabeneyomMedia TikTok: tiktok.com/@habeneyommedia Facebook: facebook.com/yomsisay?mibextid=ZbWKwL Telegram: t.me/Habeneyomedia
@zaeem5406
@zaeem5406 24 дня назад
አው ይቅርታ ስናረግ ብሰው ይመጣሉ😢😢
@user-kj9zj9tm5q
@user-kj9zj9tm5q 22 дня назад
ልክ ነህ ወንድሜ ትዳርን ከባድ የሚያደርገው አንደኛው በመነጋጋር አምኖ ችግሮችን ለመፍታት ሙሉ አቅሙን ተጠቅሞ ሲጥር አንደኛው ወገን መነጋገርን ጭቅጭቅ በሚል ስም ፈፅሞ መነጋገር አይፈልግም እና በዚህ ጊዜ መፍትሄው ምንድነው?
@yahuinfo8306
@yahuinfo8306 23 дня назад
የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት በተለይ ወላጅ እናት ያውም ያላሳደገች ልጅ ደግሞ ያለ እሷ ማለቷ ልጆችን ተጥሎ የሚኬደው ለልጆች ለመኖር ነውና ያልካቸውን ሁሉ ለማድረግ አይደለም አንዱን ለማድረግ ይከብዳል እና ወዳጄ ምክሩም አይብዛ ልልህ ነው
@user-kj9zj9tm5q
@user-kj9zj9tm5q 22 дня назад
አላደርገውም የምለውን ነገር እያደረኩ ነው ወንድሜ ምክንያቱም እንዳይቆጨኝ
@user-kp6ip8jy1p
@user-kp6ip8jy1p 20 дней назад
@texastoplinemotors5518
@texastoplinemotors5518 Месяц назад
Great job!!!
@yewbdarzewdie7400
@yewbdarzewdie7400 25 дней назад
Exlent lesson Thank you my brather
@seidali6099
@seidali6099 27 дней назад
በጣም ጠቃሚ ሃሳብ ነው
@addifares
@addifares 22 дня назад
very interesting, keep shining !
@Sebat24
@Sebat24 24 дня назад
ጎበዝ ደግና ጥሩ ትምህረት ነው❤👍🙏🙏👍❤👍👍👍❤
@TwenrussomTesfu
@TwenrussomTesfu 23 дня назад
Absolutely relationship technician to me as well.....keep it up your +ve altitude dear
@mekonnenbekele9419
@mekonnenbekele9419 29 дней назад
wow its a good lesson, i hope everyone who watch this will get a lot. thanks brother
@kelemkelem3103
@kelemkelem3103 17 дней назад
Thank you so much God bless you
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 25 дней назад
Thank you ❤
@tekaligntanto9316
@tekaligntanto9316 27 дней назад
That's true I agree by what you are saying 🙏🙏
@user-fv2il6ms6u
@user-fv2il6ms6u 26 дней назад
አመሰግናለሁ ይሄ ምክር ለኔ ነው
@Mastewalayaleneh
@Mastewalayaleneh 26 дней назад
ጎበዝ በርተረ ወንድሜ
@Ajuuraan352
@Ajuuraan352 24 дня назад
Thanks ✅
@zekim4008
@zekim4008 27 дней назад
Selam Habeni it is so great to see you come up with this very helpfull issue. I hope this chanal will help millions. Keep it up bro. Your former colleague Zekiros.
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 23 дня назад
ሰው እኮ እፋታለሁ ብሎ ትዳር አይመሰርትም በጣም ቢከብድ እንጂ ባልየው ባልእቤት ከገባ በኋላ ባልነቱን እረስቶት ደባል ይመስል ጉልበቱን አቅፎ ሚተኛ ባለበት ዘመን ብዙውን ችግር ሴቷ ያመጣች የሴቷ ችግር ነው ብለው የሚያስብ ሰው ነው የበዛው ለመለወጥ ለማደግ ጥሩ ኑሮ ለመኖር ያሰበ ባለትዳር በትዳር ላይ ግልጽነት ደሞዝ ሲመጣ ቀዳዳ ኪስ አለማብዛት በግልጽ ለቤት ማዋል ትርፎንም ባግባቡ ማስቀመጥ ያበሻ ወንድ ችግሩን ስትነግረው በብዛት የተናቀ ,የተበለጠ ስለሚመስለው ችግሩን ለመፍታት አይጥርም የትኛዋም ሴት ጥሩ ትዳር እንዲኖራት ትመኛለች
@aziza7702
@aziza7702 27 дней назад
ምክር እና ቦክስ ለሰጪው ቀላል ነው
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 26 дней назад
በጣም ትክክል ነሽ! ሁላችንም አንድ የሆነ አይነት ችግር ውስጥ ገብተን ሌላ ሰው ሲመክረን ያልተነካ ግልግል ያውቃል፣ ምክርና ቦክስ... እንላለን። አንድ ማወቅ ያለብን ነገር ግን ሁሉም ሰው የእኛ ሀሳብ ደጋፊ ብቻ መሆን የለበትም፣ እኛ እንደምናስበው ብቻ ማሰብ የለበትም፣ ዓለም ላይ የገባኝ ዕውነት እኔ የተረዳሁት ነው ማለት የለብንም። ዞሮ ዞሮ በሁሉም ጉዳይ ላይ የምንወስነውም ሆንን የወሰነውን ውሳኔ ገፈት የምንቀምሰው እኛ ራሳችን ስለሆንን ምንም ነገር ከመወሰናችን በፊት ምክርን ሀሳባችንን ከሚደግፉትም ሆነ ከሚቃወሙ ሰዎች ሰምቶ አመዛዝኖ መወሰን ሕይወትን ያለጸጸት ለመኖር ይረዳል።
@semir940
@semir940 24 дня назад
Yes, 100 %, I agree with you, he didn’t force you to take everything what he said, you have a choice to take his good advise or ignore his bad advise. I personally, wanted to say that thank you for sharing this information. Keep up an amazing work! We need more videos like this.
@user-cb2ed3tx1w
@user-cb2ed3tx1w 24 дня назад
ትክክል
@joelhabtetsion
@joelhabtetsion 24 дня назад
Inamesegnalen ❤
@smeerasmeeraa1683
@smeerasmeeraa1683 24 дня назад
Thank you bro mekreh bexamnew yetemechegn❤❤❤❤❤❤
@semir940
@semir940 27 дней назад
Thank you brother, it was a million $$$ worth advice, but you gave us free. I’m struggling to fix my marriage. This will help me to think twice before I decide a tough decision.
@enatasrate576
@enatasrate576 22 дня назад
የሚገርም ነዉ!!!!
@selamawitasfaw2218
@selamawitasfaw2218 27 дней назад
Go❤od
@meserettesfaye-fy4tj
@meserettesfaye-fy4tj 24 дня назад
ወንድሜ አንድ ወገን ይቅርታ ማድረግ ትርጉም የለውም እንዲያውም ራስን ማስናቅ እና ለራስ ክብር ማጣት ነው ይቅርታ ማድረግ መቻል ትልቅነት ቢሆንም ሌላኛውን ወገን ማስተማር እስካልቻለና የትልቅነት መገለጫ መሆኑን በራሱ ያ ወገን መረዳት ካልቻለ ለ ትርጉም አልባ ነው
@CookBlend
@CookBlend 24 дня назад
በትክክል
@TigistDejene-es8ms
@TigistDejene-es8ms 27 дней назад
4 አመት ጥሎሽ ሄዶ እንዲመለስ መጠበቅ ምን ማለት ነው አትጃጃይ ጠንክሪና ልጆችሽን አሳድጊ
@kdem8
@kdem8 24 дня назад
Betekekel Mechanik nehe nege tebakaye gar ketero yezae neber gen ahun ante yalkewen lemaderg wesenku amsgenalew betam
@OnionParti
@OnionParti 18 дней назад
ትዳር ከእግዚአብሔር ቢሆንም ወን ዳች ግን ሴቷብቻ ታግላ ማቆየት አለባት ይላሉ። አይ ወድሜ ያልደረሰበት ግልግል ያዉቃል ያዉቃል ይባላልልልል
@tube-if1oc
@tube-if1oc 27 дней назад
አልሐምዱሊላሕ በደሕናዉሰአትተላቅቂአለሁ ታላቅሙ3አገባ ቢኖረዉግድየለም ግንአቅምየለዉም አቅም የለሕምብለዉ ፈትቸሻለሁአለኝ እኔም ከአተመላቀእፈልጋለሁ😂😂😂😂
@MYLove-jn7us
@MYLove-jn7us 24 дня назад
ታድለሺ የኔምአግብቷል ግንአልፈታም ሙጭጭአለ አችልምማስተዳደርብለውምእቢ እፍፍ ደከመኝ
@TesfayeTassewGizaw
@TesfayeTassewGizaw 24 дня назад
yene wodim adi endit negiregn yemfelgaw negeri bnori ene na bale ketegaban andiametachen naw gin betam naw yemwoda esum ywodegnal gin huli gize yemasbaw endemaywodaygn naw yemasibaw mkinyatum yemfelgaw hone yemyasi felgagn adirgo ayakim benezi mkinyatim huli gize belbe yemasibaw end maywodagn nawyemasiba
@nardosaddisu788
@nardosaddisu788 22 дня назад
Ketdare gemed mekurech chaf lay siladametkuh ameseginalehu.
@MimiHailu-qm2jz
@MimiHailu-qm2jz 27 дней назад
Bettam enmeseggnallen. Yetengerkachew. Negeroche. Bemmulu. Tekkkle. Nachew
@sarabekele6697
@sarabekele6697 26 дней назад
❤❤❤
@MekedesMekedes-xj9ts
@MekedesMekedes-xj9ts 22 дня назад
እኔ ምክርህን በጥም ነው የተረዳሁት ግን ሁሉንም ሀሳብ ለማይቀበል ሰው ምን ላድረግ እኔ 16 አመት ነው አብርን የኖርነው 2 ልጆች ወልደናል ግን ባለቤቴ ካህን ነው ያሳደገኝ ሰዉ ነው እኔ እህት ውንድም እናት አባት አላውቅም ያሳደገኝ እሶ ነው ግን አሁን ላይ ግን ተለያይተን እኔ አረብ አገር ነኝ1 ሁነኝ ግን ልጆችን ማውራት እሶንም ማናገር አልችልም እኔ በየቀኖ ሳለቅስ ነው የምውለው ግን እኔ የበደለኝንም ሁሉ ትቸው ደጋግሚ ይቅርታ ጠይቄው አልተቀለኝም እኔ ግን በመቤቴ አማላጅነት አለሁ በፀሎት እኔ ምን ላድረግ ምላሽ በአፅኖት መልስ
@user-xj1dw4xc4l
@user-xj1dw4xc4l 27 дней назад
Selam wendmea bizu hasabih wede meregagat yametal ene yemecheresha ketero lay new yalehut minalbatim kenat new yekeeren. biroh yet new ke keteroye befit lagegnih dess yilegnal. Pls silkihin or biroh nigeregnnn?
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 26 дней назад
contact me on Telegram @habeneyom
@user-kp6ip8jy1p
@user-kp6ip8jy1p 20 дней назад
❤❤❤❤
@user-kp6ip8jy1p
@user-kp6ip8jy1p 20 дней назад
👍
@user-kp6ip8jy1p
@user-kp6ip8jy1p 20 дней назад
❤❤❤❤ ‏‪19:30‬‏
@tigistberhanu960
@tigistberhanu960 24 дня назад
አድራሻ የት ነው የምትገኘው
@Tigist-vz6zh
@Tigist-vz6zh Месяц назад
❤❤❤❤❤untanoo❤❤❤
@user-rw8yd2lq5g
@user-rw8yd2lq5g 26 дней назад
እኔከባሌጋልፋታነው ከባሌጋርከተጋባን 14አመታችን አሁግንለመፍታትወሰኩኝ ምክንያቱም የልጅነት ፍቅረኛውጋር አሁድረሥ አልተዋትም ለ8አመትአድላይነበረን ከዛምስደትወጣን እሱአገርገባ ከሷጋርመገናኘቱንአልተወም እኔስደትነኝ ግንአሁንወሠኩለመፍታት እናምትለኛለሁ መልስ😢
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 26 дней назад
እንዳልኩት የመለያየት ውሳኔው አንቺ እጅ ላይ ነው ያለው። ነገር ግን ከመወሰንሽ በፊት ከተጠቀሱት ውስጥ ያላስተዋልሻቸው ወይም ያላደረግሻቸው ነገሮች ካሉ እሱን ማድረግ ነው የሚጠበቅብሽ።
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 25 дней назад
ፍችው እራስሽን እይ ተቀየሪ በነበርሽበት አትርገጭ ወስኝ እግዚአብሔር ያየው አለ ተንበርከኪ
@user-gx5cx1mq7c
@user-gx5cx1mq7c 27 дней назад
ተበድለሻል ብሎ እህትን ካፋታበኻላ ወንድም የኔንድርሻ ያስጨረስኩልሽን ስጭኝ ብሎ ወሰደባት
@Zeritu-zo1rx
@Zeritu-zo1rx 26 дней назад
Btm tekmi hasabi nw
@truthprevail2742
@truthprevail2742 22 дня назад
እንዴት ሰው ዝምብሎ በስሜት ልፍታ ይላል😁
@user-iz5cz3cx6m
@user-iz5cz3cx6m 24 дня назад
እሸ በላይላይ ከወሰለተሰ😢እኔ ከአቅሜ በላይ ሆናል
@user-sm9em5hp2s
@user-sm9em5hp2s 26 дней назад
በምን ልናገኝህ እንችላለን??
@HabeneyomMedia
@HabeneyomMedia 25 дней назад
RU-vid: www.youtube.com/@HabeneyomMedia TikTok: tiktok.com/@habeneyommedia Facebook: facebook.com/yomsisay?mibextid=ZbWKwL Telegram: t.me/Habeneyomedia
@user-om7lk2dx1u
@user-om7lk2dx1u 28 дней назад
ወንድሜ አኔ ከተጣላን አራት አመት ሆኖኛል ግን ፍቼአላረግንም እሱግን ከቤት ወቷል ብዙ ሞክሬአለው ልጆቹም ቤጥሮም አልተቻለም ምላርግምከረኝ እኔ መፋታትአልፈልግም
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 27 дней назад
ጽሎት ጽሎት ላንችም ለ ልጅችሰላምም የሚበጀ ከኦነ አምላክ 🤲🏿ውደ አንች ያቀርብልሽል ግን ጽሎት ሳይስለችሽ ካደረግሽ ላንችም ለእሱም ለ ልጆችሽም የሚበጀ ከኦነ ይቀርባል ካለበለዚያ እመኝኝ አምላክ አይሳስትም መራቁ መልካም ነው 🤔እና አምላክ 🤲🏿ይርዳሽ
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 25 дней назад
አርፈሽ ኑሮሽን ኑሪ እግዚአብሔር አይቶልሻል ለልጆችሽ አንቺ ተቀየሪ ይደሰታሉ ፀልይ ስገጂ አትቀልጂ እንዳትመልሽው ካሳለፍኩት
@YTy-nu6yt
@YTy-nu6yt 25 дней назад
እዝጎ አንተ ስደት ሆነህ እስዋ ከድሮ ፍቅረኛዋ ጋ እምትገናኝ ከሆነ ወንድሜ ጊዜህን በከንቱ አታበላሽ ልብህን አጀግነው እሽ ግን አንተ ጥሩ ሰው ነህ
@SaddaSelamat
@SaddaSelamat 19 дней назад
😅❤🎉
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 26 дней назад
ደርሶበት ያላየ ግልግል ያውቃል !
@misraktekle2186
@misraktekle2186 15 дней назад
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ እኛም ሰምተን ለመጠቀም ፈጣሪ ይርዳን
Далее
Comedy Moments 🤣 #2
00:25
Просмотров 2,8 млн