Тёмный

አይምሯችንን መቆጣጠር | የምንፈልገውን ብቻ ማሰብ | ጭንቀት እና ፍርሀትን ማሸነፍ 

Inspire Ethiopia
Подписаться 669 тыс.
Просмотров 307 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 912   
@saadaimam8862
@saadaimam8862 2 года назад
እኔ ባለፈው የማስብ ነበርኩ አሁን ግን በራሴ ተቆጣጥሬ የምፈለገው ቦታ ለመዲረስ እየገሰገስኩ ነው አልሀምዱሊላ የማይቻል የለም ሁሉም በጃችን ነን።🌹
@TtTt-wn4jf
@TtTt-wn4jf 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@rufaelregea2259
@rufaelregea2259 2 года назад
ስከ አሁን ዉስጣዊ ወቀሳ ና ጭንቀት ነበረኝ;ነገርግን ያንተ ቭድዮ ማየት ከጀመርኩ ቦሃላ ደስተኛ ነኛ ። ተባረክ ,!
@romantefera7380
@romantefera7380 2 года назад
የኔ አራተኛው ነበር ድብልቅልቅ ሀሳብ ብዙ እረድተህኛልን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
@engochakidane6874
@engochakidane6874 Год назад
Thanks it is true May Almighty God bless you!
@ruttasew2231
@ruttasew2231 3 года назад
እናመሰግናለን
@yoni4853
@yoni4853 3 года назад
የኔ ችግር ድብልቅልቅ ያለ ሃሳብ ነው ባለፈው ባደረግኩትም እናደዳለው እራሴን ወቅሰዋለው ለወደፊቱም እጨነቃለሁ አሁን ግን ምርጥ መፍትሄ አግኝቻለሁ ወደፊት ትልቅ ህልም አለኝ ሁሌም ቢሆን እሱን ማስታወስ እንዳለብኝ ተረድቻለሁ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏
@Tellmash
@Tellmash 3 года назад
ትክክል
@rozalemu5760
@rozalemu5760 6 месяцев назад
Bezu gezie asibalehu echnkalehu
@TofikKedir-zi5jx
@TofikKedir-zi5jx Год назад
Baxaaam waddahalew wandime barta
@yegeltube8294
@yegeltube8294 2 года назад
ከ አራቱ ችግር እኔ ባለፈ ነገ ቁጭት ነው እናቴ አባቴን ማጣቴ ነው እንደዚ ባደረኩኝ እያኩኝ እቆጫለው እናቴ ሞታ የሰልስቱ እለት ደረስኩኝ ምን አለ ያቺ 3 ቀን ብቀድም እቅፉ በገባው ናፍቆቴ እላለው አባቴን ሳስታምም አዳማ መዳኒት ልገዛ ሄድኩኝ ስመለስ አርፉል ምን አለበት ባልገዛ ምን ብሎ ይሆን መጨረሻ እላለሁኝ እና እንደ ሶስት ሚስት እንደፈታው በቃ አለፈ ሁሉም ለበጎ ነው የእነሱን ቦታ ያዝኩኝ ማህረበራዊ ሕይወታቸውን እህት ወንድሜን እረዳለው አስተምራለው ለ እነሱ እየኖርኩኝ ነው በመንፈስ ይረካሉ ቤተሰቦቼ እድራቸው ማህበራቸው ግብር ትምህርት ሁሉንም ከያዝኩኝ 8 አመቼ ወንድሜ ስነወርቅ ለ ስንተኛ ጊዜ ስሰማው አመሰግናለው እና ይህንን ቤተሰብ እያስተዳደርኩኝ ነው እንደኔ ያሳለፉ ካሉ ለማገዝ ዩቱብ ከፍቻለው አስተዋውቅልኝ ፕሊስ ቻናሌን ወንድሜ ልዩየሚያደርገው ምሰራው የግቢ አትክልቶች ግጥም ነው አመሰግናለው ከቁጭት ወጣው ምሰራውን ማመስገን !
@mohammedusman633
@mohammedusman633 3 года назад
my problem is depression and the solution is pray
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 года назад
😍😍😍😍
@senaytitbarek3707
@senaytitbarek3707 3 года назад
For sure
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Год назад
ሃሳባችን መቆጣጠር ለራስህ ይቅርታ ጠይቆ ስለምንፈልገዉ ብቻ ማሰብ🎉
@tsegagebremichale7857
@tsegagebremichale7857 2 года назад
Betam ameseginalehu...repetition is the master key of ....
@welelazewduu5620
@welelazewduu5620 3 года назад
Betam enamesginalew
@泡麵牛奶你們我
@泡麵牛奶你們我 3 года назад
ዋውው በጣም ደስ ይላል እናመስግናል ስኔ እኔ ቡዙ ተሚሪያለው እንደቻልኩትም ወደ ተግባሪ እየቀይሩኩ ነው የኔ ሃስቡ ደቡልቅለቅ ያለ ነው ኣቡዛኛው ገን ኣመነታለው ኣሁን ላስተካኪል ነው *እኔ ሁል እተኪዛለው ሚደነው መፊትይው ስሪሊን እባኪህ*
@tazebkegne6518
@tazebkegne6518 3 года назад
እናመሰግናለን
@ermias7673
@ermias7673 2 года назад
ለነገሮች ፈሪ እና በእድገቴም ጭምት ነኝ ታዲያ የኋላ ማንነት ይጎትተኛል
@halu.777love4
@halu.777love4 2 года назад
Yna chger balfew selwedfetu mechnek neber kante video betam bezu negre temryaliu ahune yetrgaga manenet alghe minem negre madrege endmchle temryaliu 💪balhbet selamhe yebzalghe ante kezhe belaye mehone endmtchele awekaliu my god bless you dear 🥰🙏🙏
@sarahabtamu6411
@sarahabtamu6411 2 года назад
የተደበላለቀ ሀሳብ ዉስጥ ነኝ ከዚህ በሃላ የወደፊቱን ለማሰብ እሞክራለው
@assajox3116
@assajox3116 3 года назад
የኔ ሁሉም አለብኝ
@uwupro304
@uwupro304 2 года назад
አረ አተልጂ የኔን ጉድ ዘረዘርከው ኢንሻአሏህ ካሁን በዃላ ወደመፍቲሀ
@yoni1766
@yoni1766 2 года назад
ውስጣዊ ወቀሳ ጭንቀት ድብልቅልቅ ያለ ሀሳብ ያገኘሁት አእምሮአችን የነገረንን ሀሳብ በመተው ተቃራኒውን መንገር
@iigg9749
@iigg9749 Год назад
ነገን መፍራት ነዉ የኔ😢
@ctpprintingpress1371
@ctpprintingpress1371 3 года назад
Yene 4tum medeb chiger alebegn
@saratube670
@saratube670 Год назад
እኔ ሙሉ ለሙሉ ነኝ😢😢😢😢😢😢😢
@KedestBeru
@KedestBeru 7 месяцев назад
Slenige new yemasebewi
@Tube-rl5nb
@Tube-rl5nb 2 года назад
ያገየሁት ቢኖር ያለፍውን ረስቼ በራሴ እደምቀሳቀስ
@zs7735
@zs7735 3 года назад
Ye ewunat qan mulu be tsatsetinew yeminorew my bro
@ethiopiamedia9866
@ethiopiamedia9866 3 года назад
አንድ ነገር ልንገርህ አንተ ትልቅ ቦታ ትደርሳለ.....thank you bro for this usefull speech
@eluqueen7221
@eluqueen7221 3 года назад
ሁሌም በህወቴ የቀለድኩባቸው ልብ ሳልል ጊዜወቼን ማባከኔ ይቆጨኛል 1 ደቂቃም ብቶን አሁን ላይ ለኔ ውድ ናት
@አዩየድንግልልጅ
@አዩየድንግልልጅ 3 года назад
እኔም እንዳችው ነኝ
@Tellmash
@Tellmash 3 года назад
@@አዩየድንግልልጅ እኔም አለሁ!የፈስስ አይታፈስ ከእንግዲህ ያለውን አላህ ያስተካክልልን
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 3 года назад
@@Tellmash betikikl gizen wede huala memeles bichal melkam neber
@Tellmash
@Tellmash 3 года назад
@@makihabeshawi630 አብሽሪ ለቀሪው ሒወታችን መጠንቀቅ ነው።
@rayyaalkaabi7476
@rayyaalkaabi7476 3 года назад
@@makihabeshawi630 ፈ
@eyerusalemyonas8913
@eyerusalemyonas8913 3 года назад
3 ላይ ነበርኩ ትናንት ላይ አሁን ግን በሆነው ነገር ሁሉ ደስተኛ ነኝ።ብዙውን ጌዜ ሰዎች ካገኘነው።ካሳካነው ነገር ይልቅ የተበላሻ ያጣነው ነገር ላይ እናተኩራል።እውነታው ግን ያጣነው ነገር ሊያስተምረን አልያም ፈጣሪ የተሻለ ነገር ሊሰጠን ስለሆነ ነው።እናመሰግናለን ።
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 2 года назад
des sity jerrye
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
እኔ ሰወችን ከራሴ ጋራ ማወዳደረ ችኮላ ተስፋ መቁረጥ እረ ስንቱ
@wasihunfikadu4006
@wasihunfikadu4006 Год назад
`
@jimmitti8013
@jimmitti8013 3 года назад
ይመችህ ወንድሜ👌 እኔ ሁልግዜ በአይምፎዬ ውስጥ የምመላለሰው የተደበላለቀ አሳብ ነው።አሁን የውሰንኩት ውሳኔ ያለኝን ግዜን ሰአት በመጠቀም የወደፊት ሕልምን ብቻ ማሰብ ነዉ የውሰንኩት። እና ያለፈውን ታርክ መተው። እንሻ አላህ
@jimmitti8013
@jimmitti8013 3 года назад
ይመችህ ወንድሜ👌 እኔ ሁልግዜ በአይምፎዬ ውስጥ የምመላለሰው የተደበላለቀ አሳብ ነው።
@fyfufeh2569
@fyfufeh2569 3 года назад
Me too
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 3 года назад
ጌታ ሆይ ምናይነት ድንቅ ሰው ነህ እንዴ ሁለመናህ እኮ ነው ብርታትን የሚሰጠው ከትምርትህ ጋር ኧረ ያንተ ይለያል ከምር ላንተ ቃላት የለኝም ትችላለህ በጣም👏💕
@yosefzemedkun5480
@yosefzemedkun5480 3 года назад
አራት ቁጥር ላይ ነበርኩ የተደበላለቀ ሀሳብ ነበር የሚሰማኝ። ማለት በአንድ ጊዜ በጣም ብዙ ሀሳቦችን ነው የማስበው። ይሄ ደግሞ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ውስጥ እንድገባ ያደረገኝ ይመስለኛል። በጣም ደስ የሚል ነው በርታ ወንድሜ
@melkamuagdew921
@melkamuagdew921 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን።በተጨማሪም ለተማሪዎች ምን መምረጥ እንዳለባቸው እና በትምህርታቹ ተስፍ ሰጪ ነገሮች ብትሰሩልን
@kalidneja1565
@kalidneja1565 3 года назад
ዎዉ በጣም አመሰግናለው በድግግሞሽ ውስጥ ለውጥ እዳለ ስላስታወስከኝ
@livebklke9328
@livebklke9328 3 года назад
ትንሸ የሚቁጭ የወጣት ጊዜ አባከንኩት ግን አልመሸም አወንም ተሰፋ አለኝ በፈጣሪ ጋር እናመሰግናለን
@FKR_Lab
@FKR_Lab 3 года назад
4:14 ውስጣዊ ወቀሳ 4:47 ጭንቀት 5:24 ባለፈው መንገብገብ 6:16 ድብልቅልቅ ሀሳብ
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 года назад
ሁሉም እኔ ጋር አለ ኡፍፍፍፍ አምላክ ይርዳኝ ለመቀየር እየጣርኩ ነው😔
@shashoshasha1217
@shashoshasha1217 2 года назад
ድብልቅልቅ ሀሳብ
@hiwotgemechu1939
@hiwotgemechu1939 Год назад
ውስጣዊ ወቀሳ ጭንቀት ባለፈው መንገብገብ ድብልቅልቅ ሀሳብ ሁሉም የግል ንብረቶቸ ናቸው ዛሬ ግን ይህን ቪድወ ስሰማ ደነገጥኩ ግራም ተጋባሁ ዘመኔን ሁሉ በልተውታል ሆኖም ዛሬም እችላለሁ ከዚህ ቪድወ በሁላ አይምሮዬን በመቆጣጠር ህልሜን እኖራለሁ ውጤቱን አሳውቅሀለሁ በርታ ሊደራችን
@Aliahmed-vu7me
@Aliahmed-vu7me Год назад
ድብልቅልቅ ያለ ሀሳብ
@habeshamedia123
@habeshamedia123 Год назад
የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል
@dagmawitkataro7717
@dagmawitkataro7717 3 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ከልብ እናመሰግናለን እናንተ በረከቶቻችን ናችሁ
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 3 года назад
አረ ኡኡኡ ሁሉም የኔ ጉድነው ቀን በቀን
@bogalj225
@bogalj225 3 года назад
ሁሉም ጡሩ ነው መጨረሻው የእኔ ነው👍
@abduljebarshemsu9801
@abduljebarshemsu9801 3 года назад
@@bogalj225 l
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 3 года назад
የሁላችን ነዉ😢
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 года назад
All of us 😭
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 2 года назад
ሰብስክራይብአድርጌኝ
@zewdiw8406
@zewdiw8406 3 года назад
እውነት ነዉ የት ነበራችሁ የአገሬ ልጅች ❤
@ikramika859
@ikramika859 2 года назад
እኔ አለሁ አይደል የሰወ ወሬ ስምች ምርጥ ስራየን ትች ክልልን ቦታ እንድቀመጥ አርጋኘ ሁለት አመቴ እቃጠላለሁ አንደየ በእኔ አደየ ስራየ እንደበላሺ ምክኖያት በሆነችወ ደሞ መጥፈ ቦታ ካርገባች በሆላ እማወቃው ነገር የለኝም ስትባል ምን ይስማል ተመስገን ቡቺ 😭😭😭😭
@eldanaelda829
@eldanaelda829 3 года назад
እኔ ምን እደምል አላቅም ቃላት ያጥረኛል በጣም በጣም እጅግ እጅግ አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥሉ 😘
@ታምነህተሰማራ
@ታምነህተሰማራ 3 года назад
ይህ ቻናል ምን ያህል እንደለወጠኝ እኔ ነኝ የማውቀው በእውነት ሰላም ሆኜ ነው እየኖርኩ ያለሁት ትናንት ያስለቀሱኝ ያስጨነቁኝ ሁሉ ተወግዶልኛል በጣም እናመሰግናለን
@bint4181
@bint4181 3 года назад
ማሻአላህ
@رحمةرحمة-ف9د
@رحمةرحمة-ف9د 2 года назад
ታድለሺ
@DesalgnkifleDesalgnkifle
@DesalgnkifleDesalgnkifle 3 месяца назад
Best
@DesalgnkifleDesalgnkifle
@DesalgnkifleDesalgnkifle 3 месяца назад
ጥሩነውበርቺ የተግባርሠው መሆን ትልቅነትነው
@Good-Vs-Bad87
@Good-Vs-Bad87 3 года назад
"መጥፎ ሃሳብን እጅ ከፍንጅ መያዝ!" 💛💛💛👌👌👌
@metafunevents
@metafunevents 3 года назад
የኔ ችግር ባለፈ ነገረ መቆጨት ነበር ተስፋ በሚባል ሀይል ተክቼዋለሁ ✊
@abc12452
@abc12452 2 года назад
እኔም ባለፈ ነገር መቆጨት ነዉ ስራዬ ምን እንደሚሻለኝ አላቅም አዕምሮዬ በቁጭት የተሞላ ነዉ ፈጣሪ ይርዳኝ እንጂ
@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ
@@abc12452 እኔም ብቻ ፈጣሪ ይርዳን
@abc12452
@abc12452 2 года назад
@@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ አይዞሽ እማ ወደፈጣሪ ቅረቢ ፀልይ ማር እኔ አሁን እንደድሮ አይደሐሁም ሚክኒያቱም መንፈሳዊ ነገር ስከታተል አሁን ተሽሎኛል።እኔ ምልሽ የመምህር ተስፋዬን ቻናል ትከታተያለሽ?
@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ
@@abc12452 የኔ እህት እግዚአብሔር ይመስገን እከታተላለሁኝ ሁሉንም አባቶች ስደት ይባረክ ለኔ ባለዉለታየ ነዉ ግን አሁን በቅርብ የመጣብኝ ፀባይ 😭 መናደድ ላለፈዉ መቆጨት በሰወች መጓዳት ብቻ ----- መልካም ወለተ ስላሴ ብለሽ በፆለት አስቢኝ እህቴ
@abc12452
@abc12452 2 года назад
@@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ የመምህርን ገጠመኝ አዳምጪ ፀልይ ስገጂ ስደትማ የሕይወታችን ት/ት ቤት ነዉ ማር በእዉነት እኔ ስለ ሀይማኖቴ ምንም የማላዉቀዉን በስደቴ አወኩት!!ብቻ ፈጣሪ ያዉቃል!!ደሞ የሁሉንም አባት መከታተል ብቻ አይደለም ተግብሪ ወጀ ፈጣሪ ቅረቢ ሰላም ታገኛለሽ በፊት ላይ እንደኔ ላለፈ ነገር የሚጨነቅ የለም አሁን ግን ባለችኝ በረፍት ሰዓቴ ፈጣሪዬን እጠራለዉ በቃ ሰላሜን ነዉ የማገኘዉ!!እናት ልንገርሽ ቲክ ቶክ ሙዚቃ ምንም አይሰራም ዝም ብለሽ መንፈሳዊ ነገር አዳምጪ እንዴት እንደምትለወጪ ታያለሽ!ወደ ፈጣሪ ስትቀርቢ ሁሉን ትረሻለሽ የወደፊቱን እና የመጨረሻሽን እንድታስቢ ያደርግሻል በተረፈ በርቺ እጅ አትስጪ❤️❤️አይዞሽ
@ramadantube
@ramadantube 3 года назад
ይምታቀርቡዋቸው ሁሉ በጣም ምርጥ ናቸው የእውነት ቃላት የለኝም ሺ አመት ኑሩልን
@susuethio9202
@susuethio9202 3 года назад
ለማሸነፍ እንፋለማለን፣ ደግሞም አሸናፊወች ነን !!
@mobashrhabasha7606
@mobashrhabasha7606 2 года назад
የኔ ችግር ፍርሀት ነው ወለሂ በጠም እነመሰግነሀሌን በጠም ጎበዚ ሰው ነህ ምትነገራቸው ነገሮች ሁሉሚ እኔን የምለዊጡ ነቸው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 3 года назад
ከፈጣሪ በታች "እራስን መፈለግ በናንተ ትምህርት ውስጥ ነው። ሁልጊዜ ትምህርቶች እከታተላለሁ በርቱ
@የጌታነኝ-ገ6ሠ
@የጌታነኝ-ገ6ሠ 3 года назад
እናመሰግናለን እኔ ሃሳቤ በጣም ብትንትን ያለ ነው ላንድ ሰከንድ ማቆም አይችልም የተማርኩ እራሱ ሃሳቤ ሊላ ቦታ ነው እያወራውም እየተራመድኩም ባንድ ቀን ለብዞ ነገር አስባለው ምንም ለማይጠቅመኝ ነገር በጣም ስጨነቅ በተለይ ይሉንታ በጣም ያሰቃየኛ እስቲ ባስተማረከን መሰረት ለመተግበር ጥረት አረጋለው አመሰግናለው
@NaziaAwel-dn2pr
@NaziaAwel-dn2pr 5 месяцев назад
ጧት ሲነሳ ገና ባለፈው ማንነቴ ራሴን መውቀስ እንዲ ቢሆንስ ባይሆን ኖሮ ራሴን መውቀስ እጀምራለው ረዝም ጊዜ አንድ ሐሳብ ሚለሰው ከመብዛቱ የተናሳ መጥላት ያሐሳብ ይመጣብኛል እያልኩ ራሴን መፍራት ሲቀጥልደሞ ራሴን አላመን ሁሉንም ሰው መጠራጠር ይጎዳኛል ብሎ ማሰብ ሰውን መፍራት
@makijack9101
@makijack9101 3 года назад
ይህን video ሳየዉ ክፍቴ ድብልቅልቅ ያለ ሃሳቡ መሆኑን ተረድቻለሁ። መፍትሔውም አግኝቻለሁ። ከአምስት አመት በሁዋላ ምርጥ ተዋናይት ተብዬ ስሸለም ስማችሁን ጠርቼ አመሰግናለሁ
@ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ
አላህ የሰከልሽ( የሰከልህ )
@EmanAhmed-cy4ol
@EmanAhmed-cy4ol 3 года назад
me too
@ramadantube
@ramadantube 3 года назад
ዛሬ ወግ ደረስኝ ማንም አልቀደመኝ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 2 года назад
ሰብስክራይብአድርጌኝ
@MiEthioEntertainmentPLC
@MiEthioEntertainmentPLC 3 года назад
ደሞ አሁን ቪዲዮውን ሳያው ሙሉ የኔ ህይወት ነው ሚመስለው! እኔንጃ እና በፁሁን ሰዓት ትልቅ ግራ መጋባት ውስጥ ነኝ 😅😅 ኧረ ብሮ ምንድነው ግን.... 1️⃣❤️🇪🇹
@zenabmohammed1155
@zenabmohammed1155 3 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ እኔ ነገየና ያለፈው ያበዛጨኚ ነበር ይህም ይሆነው የአይምሮየን ቁልፍ በአይምሮየ እጂ ስለነበር ነው ካሁን ቡሀላ ካይምሮየ ጋ እርቅ አውረደናል ቁልፉን ተቀብየዋለሁ ባለ ማስተዋል ካድ ቦታ ላይ በተደጋጋሜ ስተት ሰርቸ ነበር ያ ስተት ተመልሶ ይወቅሰኚ ነበር ዛሬ ግን አ.ሊላሂ በኔና እና በኔ ምገድ ብቻ ሆናል የአይምሮየ ቁልፍ በፀሉትም አትርሱኚ በዱዋየ አረሳቺሁም ነገን ብሩህ ያርገን አሚንንንንን
@tewabechchina5030
@tewabechchina5030 3 года назад
መልካምነት ለራስ ነው ወንድሜ አንተ በጣም መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ🙏
@MimiMimi-jr3dw
@MimiMimi-jr3dw 3 года назад
እውይ ወርቅ የሆነ ትምርት ነው እምሰጡት በጣም እናመሰግናለን
@evacell3702
@evacell3702 2 года назад
የኔችግ ር ጭቀት ነው
@anu-oe3qc
@anu-oe3qc 3 года назад
Mehon yalebet honoal 😊 Zare adis qen nw 🤗
@oumerr.6699
@oumerr.6699 3 года назад
koy gen emasebewn endet letawke chalk 😒👌👌👌👌👌👌 abo yemechachu ene ye 12 kefel temari negn enam fetena dersobegnal hasabachu mengeden eyastekakelw yemeselegnal amesegnalw 👏👏👏👏👏👏👏
@samreysamrey5363
@samreysamrey5363 3 года назад
3 ላይ ነኝ ሁሌም የምበሳጨው የምጨነቀው እና 4 ብቻ ድብልቅልቅ ያለ ነገር ዝም ብዬ መጨነቅ መበሳጨት ተስፋ መቁረጥ😢😢? ?
@alemtamene3411
@alemtamene3411 3 года назад
የኔ ችግር ስጋት ነዉ የወደፊቱን ፍራቻ ዛሬየን በማስተካከለል ነገየን አሳምረዋለሁ
@hanaabate2761
@hanaabate2761 3 года назад
ይህንን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ቢያንስ ይህንን ቪዲዩ ለአንድ ሰው ሼር በማድረግ እንተባበራቸው ይህንን ፕሮግራም ብዙ ያገራችን ልጆች ሊያዩት ይገባል የበኩላችንን ሀላፊነት እንወጣ እኔ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@monuamohammed120
@monuamohammed120 3 года назад
አረ አንተ ልጅ ቃላት አጣሁልህ ምን አለ ሁሉም እንዳንተ ሚዲያው ቢጠቀምበት
@samuelfekede5513
@samuelfekede5513 Год назад
የኔ እዚህ ዉስጥ ካለዉ ሁሉ ይለያል እባካችሁ መፍትሔ የምትሉትን ነገር ንገሩኝ ክስተቱ ያለፈ ነዉ ነገር ግን ያ የቤተሰብ አካሌ በህይወት የለም ግን እስካሁን ስለሱ እያሰብኩ ነዉ ልተወዉ ሳስብ ይብስ ተቆጣጥሮኝ 1 ወር ሊያልፈኝ ነዉ እላዬ ላይ ተቀምጦ መተዉ እፈልጋለሁ ነገር ግን ልርሳዉ ባልኩ ቁጥር የባሰ ተቆጣጥሮኝ እገኛለሁ ለ 1 ደቂቃም ከዉስጤ አይጠፍም ምን ይሻላል በፈጠራችሁ ሀይለኛ ችግር ዉስጥ ነኝ እርዱኝ።
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 3 года назад
ምገሪም ነው የእኔ የተደባለቀ ሀሳብ ነው ምያሰቸግርኝ አሁንማ ገብቶኛል ድንቅ ትምህርት ነው ተባርክ ውንድሜ ተባርክ ቀጥልበት።🙏🙏🙏
@eyobeyob5984
@eyobeyob5984 3 года назад
አንዳንዴ በአእምሮዬ የማልፈልጋቸዉ መጥፎ መጥፎ ምስሎችና ሀሳቦች ያቃጭልብኛል እነኝህን ነገሮች አጥፍቼ መልካም ነገርማሰብእፈልጋለሁ Brother አና ምን ማድረግ አለብኝ እባክህን ቪድዮ ብትሠራልኝ 🥺🥺🥺😥😥😭😭
@hayilyesancho7134
@hayilyesancho7134 2 года назад
የኔአራቱሙ ናቸው አመሰግናለው::
@eyobeyob8698
@eyobeyob8698 3 года назад
እኔ ዝምብሎጥርጣሬ አለብኝ ከየት ራሱ እንደመጣ አላዉቅም እና ጥርጣሬን አስከ መጨረሻው ለማሶገድ ምን ላድርግ ቪዲዮ ብትሰሩልን
@hannanabdul7143
@hannanabdul7143 3 года назад
የኔ ችግር ፍራቻ ነበር አሁን ተጋፈጥኩት
@menkirgerma2282
@menkirgerma2282 2 года назад
ድብልቅ ሐሳብ ነው ያለኝ ያልከው ነጥብ በጣም ተመችቶኛል ራሴን እቀይራለሁኝ ደግሞ በእግዚአብሔርም እታመናለሁ አመሰግናለሁ
@seble106
@seble106 3 года назад
በእውነት ቃለ የለኝም በርቱ አራቱም የኔ ችግሮች ናቸው እናም ከመፍትሄወቹ ደግሞ ባለን አመስጋኝ መሆን እና እችላለሁ ብሎ ለህሊናችን መንገር ✌
@kedirligaba3786
@kedirligaba3786 2 года назад
በቅድሚያ የአሏህ ሰላም፣እዝነት እና ረድዔት ይግጠመን።አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው ። በጣም ጎበዝ ናችሁ።ጠንክሩ በርቱ እናመሰግናለን።
@amaamm5745
@amaamm5745 3 года назад
ደገግሜ ብሰማው አሰለችኝም ትምርትህ በጠም አስታማሪ ነው በርታ በጉጉት እጠብቅሀለን የኛ ጀግነ ማማህር እኔበጠምጠቅሞኛልትምህርትህ
@samirajfkfvdl811
@samirajfkfvdl811 3 года назад
I'm from eritrea keep it up bro God bless you and your family 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@kalkidan1213
@kalkidan1213 3 года назад
Wow this is my problem I Am Sure I Solved. Impliment your adivace And Now I am So Happey for your adivace tankyou very mach keept up
@hgfbvh2394
@hgfbvh2394 3 года назад
ክክክክክክ እኔም የት ነበርክ ብየ ቅጥቅጥ ባርግህ ደስ ይለኝ ነበር ግን ኣንተን የሄ ያንቃላፋ ኣእምሮየ እንደዚ ያረክ ቅጥቅጥ ኣርግልኝ ሰላምህ ይብዛልኝ ሹኮሪና
@Tellmash
@Tellmash 3 года назад
እኮ
@ghadeer2286
@ghadeer2286 3 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወላሒ ብዙ ትምህርት ወስጃለሑ እናመሰግናለን !!
@Tellmash
@Tellmash 3 года назад
አወ በጣምአሪፍ ነው
@Eyou653
@Eyou653 Год назад
የኔ ችግር ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነበረኝ አእምሮየ ብዙ ነገር እያመጣ ያሳስበኛል አሁን ግን አእምሮየ ራሴን እቆጣጠረዋለው ራሴ ከኔ ፍቃድ ምንም ነገር ማሰብ አንዳይችል አደርገዋለው በርግኝነት ❤ እናመሰግናለን
@DesalgnkifleDesalgnkifle
@DesalgnkifleDesalgnkifle 3 месяца назад
አሪፍደሥይላል ሞርመበርታት ለሌላመትርፍ
@betsyshewa7264
@betsyshewa7264 3 года назад
10q very much it’s a wake up call for me! God bless u!
@اازيزيسمننل
@اازيزيسمننل 2 года назад
እኔጭቀት ላይ እገኛለሁ የማያስጨንቀውያስጨንቀኛል😥
@dessalegnkassa2354
@dessalegnkassa2354 3 года назад
the lesson is so genuine keep it up bro!!!
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Thanks for your help bro
@mitepop
@mitepop 3 года назад
"Reputation is a Master of Skills" Totally Agreed
@mohammedmolla4440
@mohammedmolla4440 Год назад
አሉታዊ ሀሳቦቼን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር አለመቻሌ ነው። አስታውሰህኛል ደግሞ የተቸገርኩት ከእምነቴ ጋር እየተጋጨብኝ ነው
@bttube5966
@bttube5966 2 года назад
በራሴ እምነት የማጣት ችግር ነበረብኝ ሁሉን ማድረግ የሚችል የአምላክ ድንቅ እጆች ድንቅ ፍጥረት ነኝ እችላለሁ!!!እሱም ጭንቅላቴን ስጠቀምበት ይደሰታል።አንዳንተ አይንት ድንቅ ሰዎችን ስላገኘን እድለኞች ነን👏💛
@natnaelmulat5755
@natnaelmulat5755 3 года назад
Bruce Lee "I fear not the man who has practiced 10,000 kicks once, but I fear the man who has practiced one kick 10,000 times." Repetition is useful it makes u master
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 года назад
ጥሩ አባባል
@milkiijtb9555
@milkiijtb9555 2 года назад
Kana booda ofta'ee Abdiin jiraachuf murteessera. Waaqa wajjin Galatoomi bro🙏
@agaabrsh2375
@agaabrsh2375 3 года назад
በጣም ነው ማመሰግነው
@ቤተክርስቲያንአንድትናት
እኔ በጣም ባሳለፍኩት ነገር እፀፀታለሁ አሁንም ትዝ ሲለኝ በጣም ይቆጨኛል ለበጎ ነው ብየ ማለፍ እፈልጋለሁ ግን ሳላስበው በሆነ ነገር አስታውስና ታጥቦ ጭቃ እሆናለሁ ያለፈውን መመለስ እደማልችል አውቃለሁ ግን አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን አላማየን ከግብ ለማድረስ ጥረት ማድረግ አለብኝ ወደ ፊት ነውጂ ወደኋላ ላላይ ወስኛለሁ
@theking-bu1iw
@theking-bu1iw 3 года назад
l love this guys 😍😍😍
@myjesus5521
@myjesus5521 2 года назад
አረ የኔ አራቱም ነው 1,2,3,4 ምን ይሻለኛል ?
@haimanotbazezew3652
@haimanotbazezew3652 3 года назад
መቼ ነው ትምህርት የሚከፈተው አጣርተህ ንገረኝ
@Asnakech-t9l
@Asnakech-t9l Месяц назад
በጣም አመሠግናለው እኔ በትናንቴ የምኖር ሰው ነኝ ሁሌም ለምን እንደዚ ሆነ ለምን እንደዛ አደረኩ እያልኩ እንደዛ ባላደርግ ኖሮ እያልኩ እራሴ እያስጨነኩ ባለሁበት ሰዓት ነው የሰማሁህ ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለው
@UgUf-bd4hz
@UgUf-bd4hz 3 месяца назад
ባለፈው ጥፍቴ ድግመቴ እራሤን ሥወቅሥነበር አሁን ግን ያለፈውን እረሥቸ ሥለ ወደፊት አላማየ እያሠብኩ ነው በብዙ ነገሮች ሣሥብ ሥጨነቅ ነበር ያኔ ሊመሉሡ በማዮችሉ እናም ዛሬላይ በጣም ደሥተኛነኝ እደዚህ ደሥተኛ የሆንኩበት ሁል ጊዜ ያተን ምክር ከልቤ በማዳመጥነው እናም ወድሜ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይሥጥልን አልችልም ሥል የነበርኩት አሁን ግን ችየ አየሁት ከምንም በላይ ትለያለክ
@kirubelsolomon-gs6jp
@kirubelsolomon-gs6jp 3 месяца назад
first of all i wanna thank sinework for this video . የኔ ድክመት የነበረው መጥፎ ነገሮችን ማሰብ:ስላለፈው መጨነቅ or ድብልቅልቅ ሀሳብ ነበር አሁን ግን he made me perfectly,እሱ እንዳለው ስለ ወደፊቴ መሰብ ስጀምር the whole thing is changed like he said. now i am smiling at every moment ,he doesn't inspired me he rebuilt my whole things❤❤thank u for listening ,i think it's good comment .🙏
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 года назад
ሥነ ለዘመኑ የሚመጥን ምርጥ አስተሳሰብ ስለተሰጠህ በብዙ አመስግን!!!!!!
@mizanamanmidiya8284
@mizanamanmidiya8284 2 года назад
ስለምትሰጠን የአይምሮ ምግቦች ከልብ እናመሠግናለን በተለይ እኔ እና እኔን የሚያስጨንቀኝ ነገዬ የዛሬዬ ዉጤት ስለሆነ ዛሬዬን በአግባቡ ለመጠቀም እጥራለሁ በመቀጠል ነገን ምን እና እንዴት ባደርገዉ ነዉ እጅግ ልለወጥ የምችለዉ በማንኛዉ የስራ ዘርፍ ነዉ መሰማሰራት ያለብኝ ምን አይነት ሰዎች ጋር ነዉ ጓደኝነት መያዝ ያለብኝ ወደህልሜ የሚወስዱኝን አማራጮች እየታገልኩ እጨነቃለሁ አስባለሁ አብዛሃኞቹ መልስ አግኝቼባቸዋለሁ ቀሪዎቹን ሃገሬ ስገባ በተግባር አሣካቸዋለሁ ኢንሻአላህ
@AyanoAyano-sb8ve
@AyanoAyano-sb8ve 3 месяца назад
አራቱምእኔጋአለ ግን ኢንሻአላህ ጡሩትምርት ነወ የሠጠኸኝ እቺላለሁ የሚለው መፍትሄወ አመሠግናለሁ የሚለው
@NaziaAwel-dn2pr
@NaziaAwel-dn2pr 5 месяцев назад
ጧት ሲነሳ ገና ባለፈው ማንነቴ ራሴን መውቀስ እንዲ ቢሆንስ ባይሆን ኖሮ ራሴን መውቀስ እጀምራለው ረዝም ጊዜ አንድ ሐሳብ ሚለሰው ከመብዛቱ የተናሳ መጥላት ያሐሳብ ይመጣብኛል እያልኩ ራሴን መፍራት ሲቀጥልደሞ ራሴን አላመን ሁሉንም ሰው መጠራጠር ይጎዳኛል ብሎ ማሰብ ሰውን መፍራት
@NaziaAwel-dn2pr
@NaziaAwel-dn2pr 5 месяцев назад
ጧት ሲነሳ ገና ባለፈው ማንነቴ ራሴን መውቀስ እንዲ ቢሆንስ ባይሆን ኖሮ ራሴን መውቀስ እጀምራለው ረዝም ጊዜ አንድ ሐሳብ ሚለሰው ከመብዛቱ የተናሳ መጥላት ያሐሳብ ይመጣብኛል እያልኩ ራሴን መፍራት ሲቀጥልደሞ ራሴን አላመን ሁሉንም ሰው መጠራጠር ይጎዳኛል ብሎ ማሰብ ሰውን መፍራት
@solomonsereke6127
@solomonsereke6127 3 года назад
በጣም በጣም ድንቅ ትምህርት ተምረናል አመሰግናለው። ነገር ግን ስለ ሚሰጥ ስልጠና በ ቴለግራም ወይም በዋሳብ ጠይቁ ብላቹ ጥያቅያችን መልስ አላኘም ።
@bint4181
@bint4181 3 года назад
እስከዛሬ የትነበርሺ 😆😆😆😆😆
@FishaBerhe-jd9wj
@FishaBerhe-jd9wj 5 месяцев назад
ምንም ነገር በእጅህ ሳይኖር አንድ ነገር መመኘት ለምሳሌ ቤት መግዛት አንተ ከሌሎች ቀላይ ተፈላጊ ሰው ለመህን መመኘት እነድሁም አሁኔ ባለሄ እድሜ መጨነቅ ከተፈጥሮ ጋር መጋጨት ከቁጥጥር ወጭ የህነ ነገር አምኖ ያለመቀበሌ
@NaziaAwel-dn2pr
@NaziaAwel-dn2pr 5 месяцев назад
ጠዋት ሲነገጋ ገና በለፈው ማንቴ እራሴን እውቅሳለው እንዲ ብሐሆንስ ባይሆንስ ራሴላይእያልኩይ ፍርሐት እጨምራለው እንገና ደሞ ረዝም ጊዜ እንድ ሐሳብ ብቻ ነው ጭንቅላቴ ውስጥ ሚለሰው ራሴን መጠራጠር ሰውን ሁሉ መፍራት ሰው አላመን በዙራዬ ሁሉም ሰው ይጎዳያል ብሉ ማሰብ
@Gaming.and.tech1
@Gaming.and.tech1 2 года назад
ibakihin video siralign hule atenalew ilalew keza esenfalew sew fit le fite kome manager alchlm feralew class wust irasu melsun iye aweku eferlew ibakhin video siralign bizu nagern atichalew be izi ayinet buzu nager atalew ibakihin irdagn 😢 wandime
Далее
Это нужно попробовать
00:42
Просмотров 368 тыс.
አብዝቶ ማሰብና ጭንቀትን ማቆም
18:34
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Просмотров 324 тыс.