Тёмный

አይነ ጥላ /መግቢያ/ {እድል ሰባሪ እና ሕይውት ቀባሪ ክፉ መንፈስ} :-በቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም የተፃፈ 

Golgota Tube ፡ ጎልጎታ ቲዩብ
Подписаться 935
Просмотров 12 тыс.
50% 1

ወዳጆቼ ይህ ቪዲዮ በሂወት ዘመናችን በተለይ አሁን ባለንበት ጊዜ በተለያየ መንገድ ወደ ሕይወታችን በመግባት ወደ እግዚአብሔር እዳንቀርብ አፀያፊ ስራ እድንሰራ በማድረግ ሀፅያት እያሰራን ሂወታችህንን የሚያበላሽብን እርኩስ መንፈስ ስለሆነው አይነጥላ ክፍሎች እና ከሌሎቹ እርኩስ መንፈስ ምን እደሚለየው በዝርዝር ቀርቦላችሃል ።
Telegram: @gologota23
Facebook Pages: / gologota-ጎሎጎታ-10299451...
Subscribe: youtube chanal / @golgotatube5450

Опубликовано:

 

16 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@Yeshi-yv3wi
@Yeshi-yv3wi 7 дней назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪♥️♥️♥️♥️
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን😢😢😢❤❤
@user-bt1qi4vn5h
@user-bt1qi4vn5h 5 месяцев назад
አሜን
@user-vo3pl4zu6y
@user-vo3pl4zu6y Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bt1qi4vn5h
@user-bt1qi4vn5h 5 месяцев назад
መምህር ቃለህወት ያሰማን
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 года назад
አሜንአሜንአሜንቃልሂወትያስማልን
@hanah9895
@hanah9895 Год назад
ቃሌሂውት ያሰማልን መምህር አይ አይንጥላ ስራው ጥልቅነው 💔😭💔
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf Год назад
Amnee Amnee Amnee ❤❤❤💔💔💔⛪⛪⛪🤲🤲🤲
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 2 года назад
አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@meseretabet4307
@meseretabet4307 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 😭😭😭
@user-xt2kz3il5c
@user-xt2kz3il5c 2 года назад
ቃል ህይውት ያሰማልን
@astertube8785
@astertube8785 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህሪችን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@user-se3fm9hg5u
@user-se3fm9hg5u 9 дней назад
መፍቲሔ የለዉም ንጎሩኝ ፀሎት እንዳትሉኝ ሞኖክሴ ሁኛሉዉ ሌላ ንጎሩኝ
@aliseid9657
@aliseid9657 2 года назад
አላህ ይስጥልን ብሮ እናመሰግናለን ስለትምረትክ
@maledabezaben5572
@maledabezaben5572 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@muluworkmulat6706
@muluworkmulat6706 3 года назад
kalehiwet yasemaln enamesegnalen
@sarh9074
@sarh9074 17 дней назад
አሁን ክረምትእየመጣነው እደምታቁት. እኔ ስትተስፍናእቅድ እያለኝ በመጨረሻም በዝሙትጥሎኛል አገቴንደፍቻለሁ ከአምላኬም ተጣልቻለሁ አገርልገ ባ አስቤለሁ እና እጦጦ ኪዳነምህረት ነው መሄድ እምፍልገው ያባታችንንቁጥርየምታቁ አስቀምጡልኝ እዴትከባድነው የዝሙትሐጢአት እህቶቼ ተጠቀቁ አሁን እኔ እያስጮህኝ በቃሰውነቴንም ላስአረገኝ እግዚአብሔር እስከሚያውቀው ድረስ እኔ. ፍላጎት የለኝም ግን ልጁን እንገናኝ እያልሁ እጨቀጭቀውነበር እሱለትዳርነው እኔግን ዝብየነበር ብሃላላይነበርእራሴንያገኘሁት ከዛን መጮህጀመርሁ አሁን አለሁእየተሰቃየሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽበሉኝ
@yibrahtadele1797
@yibrahtadele1797 5 дней назад
E/hir yrdashe ehti
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh 5 дней назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እንኳን ነቃሽ ቤት የትም አይደርስም ይሸኛል ይሄ እርኩስ መንፈስ
@davednuguse2454
@davednuguse2454 2 года назад
ቢሆንም እኔም ለሁሉም ጓደኛቼ ሼር ኣደረጋለዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ
@user-zh1jj8zr8u
@user-zh1jj8zr8u 3 года назад
ዘኒ በርታ ገና ካተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Год назад
ይገርማል
@melkegashaw7249
@melkegashaw7249 2 года назад
egzabehere
@manageb5062
@manageb5062 Год назад
አባቴ ቃሌሂዉትያሰመልንአሜን፣ግንአንድነገርልጠይቆትፈለኩ፣እኔ መና እባላለሁ እና ብሰራብደክምገ፣ገንዘቤ ኣልበረክትኣለኝ፣ትዳር ቢዚምኣልስማማኣልኩኝ፣እና መፍትሄ ይንገሩኝ የትቤተክርስቴንነዉየማገኞት፣እባክዎ አባቴ ይፃፉልኝ፣በረከቶዎይደርብን፣አሜን ፣አሜን
@faynaltamrat2182
@faynaltamrat2182 Год назад
በእግዚአብሔር አባ እኔም ከሠውበታችየረገኝ እሄ መንፈስ ነውእባከችሁ አላቁኝ መምጣት አልችልም አስራተማርያም እባላለሁ ቢያንስ ፆምና ስግደት ይስጡኝ
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Год назад
Qal hiwot yisamalen igzehiber yibarkot
@ashenafiasfawe5721
@ashenafiasfawe5721 3 года назад
❤❤❤❤❤❤❤
@beselamnigusie5577
@beselamnigusie5577 Год назад
Aba adrashachiwu yet newu tseluyily
@davednuguse2454
@davednuguse2454 2 года назад
በእዉነት ቆያቹ እስካሁን ለምን በትምህርት ኣታስተምሩንም ቀድመን ብናዉቀዉ
@user-hn3oo8hw4i
@user-hn3oo8hw4i 6 дней назад
መፍትሔው ምንድን ነው 😭
@user-zh1jj8zr8u
@user-zh1jj8zr8u 3 года назад
አሜን
Далее
Conquering fears and slippery slops on two wheels!
00:18
Happy 4th of July 😂
00:12
Просмотров 13 млн
Conquering fears and slippery slops on two wheels!
00:18