Тёмный

ዓይነጥላ ክፍል-22 ( ቤተሰብን እርስ በእርስ የሚያባላ ዛርና ዓይነ ጥላ....ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እንደጻፈው) 

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Подписаться 110 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

ዓይነጥላ ክፍል-22

Опубликовано:

 

11 апр 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 214   
@yohannesmekonnen2597
@yohannesmekonnen2597 5 лет назад
የመምህር ግርማን ትምህርት ከሰማሁ ወዲህ አሁንም የአንተን ትምህርት ስለ አይነጥላ ችግር ብዙዉን በማወቅ የፀሎት ቤት በማዘጋጀት አይነጥላን ድራሹን ለማጥፋ ተዘጋጅተናል፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@abeltariku3833
@abeltariku3833 5 лет назад
ልክ የኛ ቤተስብ እኛ ጾሎት አናዉቅ ሰለ ቤተክርስትያን ምንም ነገር አናዉቅም በጣም ሚገርም ቤተስብ ነው አሁን ግን ባንተ ትምህርት ቡዙ ነገር ተምርናል እጅግ በጣም እናመስግናለን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 5 лет назад
Ewnet new wendmachn kalehiwot yasemaln tsegawn yabzalh
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u 5 лет назад
አባታችን በፀለትው ያስቡን በብዙ እየተሰቃየን ነውና ኦ አምላከ እስራኤል እርዳን!
@kinleboch9807
@kinleboch9807 5 лет назад
Amen
@user-rc5rd1cd9o
@user-rc5rd1cd9o 5 лет назад
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን.. ....ልካስ ይሂ ነው የኛን ቤት ፍቅር የጠፋው
@yonashaile6136
@yonashaile6136 5 лет назад
በጣም የሚገርም ነው የኛ ቤት ታሪክ ነው ፈጣሪ ሆይ ድረስልን
@eteneshyemariamlijgwhwb4010
@eteneshyemariamlijgwhwb4010 5 лет назад
ኦ አምላኬ ሆይ የቤተሰቦቼ የእኔ እረ ስንቱ ምስቅልቅላችን ወጥአል ፈጣሪ ይድረስልን ምንይሻላል በጾሎታችሁ አስቡን ቃለህይወት ያሰማልን
@birukfikryee6112
@birukfikryee6112 5 лет назад
እኔ ሁሉንም ስመለከተው በጣም ነው የማልቅሰው በእውነት ከልጅነት እስከ አሁን ድረስ ማንነቴን የቤተሰቦቼ የጓደኞቼ የጎረቤቶቼን ችግር ፍንትው አድርጎ ነው ያሳየኝ
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 5 лет назад
ቃል ህይወት የስመዕና መምህርና ፅጋኡ ይብዘሐልኩሙ 👐👐👐
@beti5276
@beti5276 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን ካንተ ብዙ ተምሬለሁ እግዛአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@user-ii6ig6th7k
@user-ii6ig6th7k 5 лет назад
ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበዉ የመምህር ሄኖክ ትህምርት እንደነዚ ያሉትን አባቶች ያብዛልን በእውነት አጋንንትን ታቅፈን የኖረነዉ ብዙ ሰዎች ፀበል ሄደው ምንም የለብንም እያሉ ስመፃደቁ እናያለን ቤታችን ትዳራችን እየተመሰቃቀለ ምንም የለብንም እያልን ሳይሳካልን እንሞታለን።
@loveloved3526
@loveloved3526 5 лет назад
አቤቱ መኣረነ ክርስቶስ አኔስ በዚህ ትምህርት የኑርኩትና የምኖረውን ህይወቴን አየውት ሁሉም እንቆቅልሽ ይመስለኝ ነበር ።መድኒያለም ክርስቶስ እስራቴን ፍታልኝ 🙏🙏🙏
@user-dk7it6be2p
@user-dk7it6be2p 5 лет назад
በእውነት ቃለህይወትን ያስማልን በእውነት የየቤታችን የሚበጠበጥን እሱ ነው
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 4 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን :እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ዓይነ ጥላ ይሰውረን :አሜን አሜን አሜን ።
@user-hn9vg5qg5n
@user-hn9vg5qg5n 4 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ከነዚህ እርኩሳን መናፍስት ይሰውረን መምህራኖቻችን እድሜ ይስጣቹ
@tgtgtgtg7626
@tgtgtgtg7626 5 лет назад
Kale heywt yasemalen Egzihaber Abetu Le Stloot ankany Amen amen amen
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 5 лет назад
ኢሄስ የኛቤት ጉድ ነው እኛ 6 ልጆች ነን 2 ሴትና 4 ወንድ እኔ ሶስተኛ ልጅ ነኝ ለቤተሰባችን የምረዳቸው ወንድሞቼ ቢቸግራቸው አጋዥ ፈጥኖ ደራሽ ነኝ ግን ከሁሉም የተጠላሁ እኔ ነኝ ሲቸግራቸው ደሞ የምጠራው እኔ ነኝ በተለይ ከትልቁ ወንድሜና ከእናቴ ጋር አይጥና ድመት ነን
@birukfikryee6112
@birukfikryee6112 5 лет назад
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ ወንድሞች እህቶቼ እንዲሁን የዚ ቻይናል ባለቤቶች እንዴት ናቹ እስቲ እንደኔ በዚ ተከታታይ አይነጥላ ትምህርት እራሱ ቤተሰቡን አረ ሁሉንም ማንነቱ ያየ ማነው
@burtukannvgvsblowwaw357
@burtukannvgvsblowwaw357 5 лет назад
እኔ ከብዙ ነገር ወጥቸበታለሁ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 лет назад
ሰላማችሁ ይብዛልን እኔ ሰምቼ ብረዳው እህቶቼ ወንድሜ አይሰሙም ለምሳሌ በቀላሉ በኦሮሞ ባህል"አመቺሳ"የሚባል ጎጂ ባህል አለ እኔን ጨምሮ ፪እህቶቼ ፩ወንድሜ ከ#ክርስትና በፊት የእናቴ አባት አቅፈውን ስም ወቶልን እንመጣና ነወ ምንጠመቀው ይሄን እንኳን አምነው ያልተቀበሉ ናቸው አሁን ይህው ፪አመት ሊሆነን ነው "አይንሽን ላፈር"ብለውኝ ስደት በወጣሁ በ፲፫አመቴ ያለኝንም ሰይጣን አስክዶኝ በጥላቻ መንፈስ ውስጥ ነን #ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ከዛሬ ነገ ይራሩልኛል ብዬ በተስፋ እጠባበቃለሁ
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 4 года назад
@@user-wu4kv3eu1c እግዚያብሄር ይርዳችሁ፡፡
@AliSaleh-kb1hg
@AliSaleh-kb1hg 4 года назад
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወዳማችን እውነት ነው 🙏🙏💞💞💞💘💘
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 5 лет назад
እውነት ነው ወንድማችን ልክ እንደኔ ህይወት በቤተስብ በትዳሬም ስላም የለኝም ምንም አንግባባም እንደ ስው አያዩኝም ቃል ህይወት ያሰማልን
@karakiro1961
@karakiro1961 5 лет назад
😭😭
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 5 лет назад
ቃለ ህይወት የስማልን ወንድማችን ለህዝባችን ድረሱለት የብዙ ቤት እየፈረስ ነው እልፎ ተርፎ አገር እየፈረስ ነው ምን ቤተስብ ብቻ ህዝብን አንቁት እንደ መምህር ግርማ እይነት አባቱችን ይብዛልን ።
@user-cu6qp6mx1p
@user-cu6qp6mx1p 5 лет назад
እኔ ታምሜለሁ 😭😭በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
@user-sy9cz8lb2i
@user-sy9cz8lb2i 5 лет назад
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሸ አይዞሸ
@merryflow7814
@merryflow7814 5 лет назад
Egzaber yemarsh ehite
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 5 лет назад
Ezabre ymarshe
@eden9876
@eden9876 5 лет назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን
@yasminyasmin9681
@yasminyasmin9681 5 лет назад
በእውነት ቃልህይውት ያስማልን ውድማችን
@trhasgebretsadk7815
@trhasgebretsadk7815 4 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-fr7xi4zi2l
@user-fr7xi4zi2l 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-do7gy1fu6z
@user-do7gy1fu6z 5 лет назад
ቃል ሂወት ያስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-do4cd9ee8t
@user-do4cd9ee8t 5 лет назад
እስኪ ማነው በዚህ ፈተና ውስጥ ያላለፈ ማነው ሁላችንም እያወቅንም ይሁን ባለማወቅ ህይወታችንን ምስቅልቅሉ ወቷል እስኪ ሁላችንም ያለንበት ቦታ እንደ ድካማችን እንደ ምኞታችን ነው እየኖርን ያለነው ይሄ ሁሉ የክፉ የአጋንንት ስራ ነው ስለዚህ ወገኖቼ አብዝተን መፀለይ መፆም መስገድ አለብን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙏
@haymanottadese7784
@haymanottadese7784 5 лет назад
Kale hiwot yasemaln Amen amen amen
@asagedechshewafera4578
@asagedechshewafera4578 5 лет назад
Amen Amen Amen kal hiwet yasemaln memeherachen Egzabhier be edemi be tsega yakoyeln Egzabhier kefun menfes yeyazelen
@wudaseyemaneyemane9393
@wudaseyemaneyemane9393 5 лет назад
Amne Amne Amne kalihiwet yasemalne
@jeneta304
@jeneta304 5 лет назад
Amen abtachin kalehiwot yasmlen yeagelgelot zemen yeremelen
@Eyaasu
@Eyaasu 5 лет назад
መምህር ግርማ ከጻፉት መጽሃፍ ጋር ይመሳሰላል :: በጣም የማዝነው ግን : አብዛኛው ህዝብ የዚህ እውቀት የለውም :: ካህናቱ ይለፋሉ : ሰሚ ግን የለም :: የሊድያን ልብ የከፈተ አምላክ: የሁላችንንም ልብ ይክፈት ::
@buzaaalmualmu1880
@buzaaalmualmu1880 5 лет назад
AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen AamenAamen 💒💒💒💒💒💒💒💒
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 года назад
ቃል ህይወትን ያስማልን ውድማች
@user-un8it6nd2u
@user-un8it6nd2u 5 лет назад
ኦ አምላኬ ሆይ አንተ እርዳን እህህህ እውነት የቤተሰብ ፍቅር ይናፍቃል ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@yohannesmekonnen2597
@yohannesmekonnen2597 5 лет назад
ልክ የኛ ቤተስብ እኛ ጾሎት አናዉቅ ሰለ ቤተክርስትያን ምንም ነገር አናዉቅም በጣም ሚገርም ቤተስብ ነው አሁን ግን የመምህር ግርማን ትምህርት ከሰማሁ ወዲህ ግን ትምህርት ቡዙ ነገር ተምርናል እጅግ በጣም እናመስግናለን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@kinleboch9807
@kinleboch9807 5 лет назад
እኔ የዛሬ አመት ወደ ሀገር ገብቼ ነበር እና ታላቅ ወንድም አለኝ እሱ ደሞ በመንፈሳዊ ሂወቱ ከኔ የተሻለ ጠንካራ ነው የሆነ ነገር ሲናገረኝ አጠገቤ የነበረውን የራሱን ስልክ ወርውሬ ሰበርኩበት ይኸው እዚ ከመጣው 9ወር ሆነኝ ቢያናግረኝም እኔ ግን እንደ ክፉ ነው ማየው አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይህን ክፉ መንፈስ ከኔ ላይ እሰርልኝ አሜን እህቶቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ከገባሁበት መአት እንድወጣ አንድ አንዴ ምን ሳሎን ንዴት አና ጩሂ ጩሂ ይለኛል
@meseretmasara5152
@meseretmasara5152 5 лет назад
ባይተዋር ሆኛለው ሆደ ባሻ ayezoshe selote adergi fetae yerdashe
@user-ey9zt1uf8i
@user-ey9zt1uf8i 5 лет назад
ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@metilamesgen7699
@metilamesgen7699 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bl4ej9nq7j
@user-bl4ej9nq7j 5 лет назад
ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ሰለ ኣሰተማርከን ኣሳወቅከን ፈጣሪ ይባርክህ የኔ ሂወት ባንተ ቤት ኣግንቼዋለው በፀሎታቹ ኣሰቡኝ የተዋህዶ ልጆች ወለተ ሰላሴ
@mohamedjeifa3090
@mohamedjeifa3090 5 лет назад
አሜንአሜንአሜንወንድማችንቃለህወትያሠማልንበእውነትአሥተማርከን
@user-gb6zc1to6p
@user-gb6zc1to6p 5 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያስብሽ ዝያዳይ
@omarahmad6711
@omarahmad6711 4 года назад
.
@rahelabera2705
@rahelabera2705 4 года назад
ወድእሜኤ፣እድእሜኤናአ፣ጤናአውንእ፣ፀእጋአውንእ፣ያአብዛአልእክ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን
@webnet8175
@webnet8175 4 года назад
አሜንአሜንአሜን
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m 5 лет назад
ወይኔ ይጫወትብና አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ስራችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትሕ መጠን ማረን ይቅር በለን እስራታችን ፍታልን በእውነት መምህራች ቃለሕወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@likielan5857
@likielan5857 5 лет назад
Ayeeeee😭😭😭 kidanemihret direshileniii ibakishiiii🙏🙏🙏
@yamaryamliji7476
@yamaryamliji7476 5 лет назад
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@tsehaykalayu5001
@tsehaykalayu5001 5 лет назад
አባታችን እግዚኣብሔር ረጀም እድሜ ና ጤና ይስጥልን!!! እግዝአብሔር ምሕረቱ ይላቅልን
@mubi2345
@mubi2345 4 года назад
Amen amen amen
@zewudineshdggifa2509
@zewudineshdggifa2509 5 лет назад
እውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በጸሎታችሁ አስቡን
@iyadkhairallah9976
@iyadkhairallah9976 3 года назад
ፈጣሪ ተመልከተን
@karakiro1961
@karakiro1961 5 лет назад
የእውነት የኛ ቤተሰብ ታሪክ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SaraAli-np5xv
@SaraAli-np5xv 3 года назад
ትክክል እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን😥😥😥🙏🙏🙏
@user-qy4vi7ds6e
@user-qy4vi7ds6e 5 лет назад
Aemnaemnaemn.kale.heawat.yasemalen
@user-rs5vu1pj9x
@user-rs5vu1pj9x 5 лет назад
አሜን ላስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን ነው ለካ ከሰወች ጋር እንዳንስማማ እሚያደርገን ኤግዛአብሔር ይገስፅልን
@abemeliek3162
@abemeliek3162 5 лет назад
Wendimachin be Ewunet Egziabher ysitih Tsegawun yabizaleh.
@trhastrhastrhasbelay1179
@trhastrhastrhasbelay1179 5 лет назад
አሜን አሜን
@user-ky3vg2zz8r
@user-ky3vg2zz8r 5 лет назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-xm5fi6we5k
@user-xm5fi6we5k 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@iloveethiopia2411
@iloveethiopia2411 5 лет назад
kale Hiwota yasemalen
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ።ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን!
@user-ze2oj5kk1g
@user-ze2oj5kk1g 5 лет назад
ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ነው እምንመሰግነው ለሁሉም ነገር እግዛቢሄር ይርዳን አሜን
@letay8588
@letay8588 5 лет назад
Kale hiwet yasemalin
@user-kd9vg5uq2m
@user-kd9vg5uq2m 5 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፫ በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ይፅናን አሜን
@user-sy9cz8lb2i
@user-sy9cz8lb2i 5 лет назад
ቃለ ህይውት ያሰማልን ይሄ መጥፎ መንፈሰ ከላያቸን ያርቅልን አሜን ፫
@user-jw1yh2ox6x
@user-jw1yh2ox6x 5 лет назад
ምን ብዬ ላመስግንክ አላውቅም ግን ሰሆች ሲደሰቱ ደስ ይለኛል አንተም እደዛው ትመስለኛለክ በዛላህ በምታስተምረው ትምህርት የሚድነው መምራችን ፈጣሪ የምትሻው ይስጥክ ባገኝክ ደስ ይለኛል ደስታዬን ብታየው ለማውቀሁ ሁሉ እዲሰሙት እልክላቸዋለሁኝ በጣም አመሰግናለውኝ
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 лет назад
በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን የብዙዎቻችን የጓዳ ሚስጥር ነው እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 5 лет назад
እውነት ነው ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@mek1252
@mek1252 5 лет назад
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን በእዉነት
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад
አመቤቴ ትጠብቅልን መ መምህረችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እውነት ነው
@karensalam9340
@karensalam9340 5 лет назад
ይሄን ያሠማኝ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው ቃለህይወት ያሠማልን እዴት ብዬ ላምስግንህ ከተፈጠርኩ ጀምሮ አንድ ቀን በአልን አክብረን በሠላም አክብረን አናቅም ብቻ ፈጣሪ ይመስገን
@mesiyemariyamlij8511
@mesiyemariyamlij8511 4 года назад
amlake,hoy, abetu maren,, betesebe tebetatnew ,,enem besidet alwu saymolalgn😭😭
@sarawedm9414
@sarawedm9414 5 лет назад
Bewunet memehrachn edme tsega yetebekelen
@user-be4vb8ew4t
@user-be4vb8ew4t 5 лет назад
ሰላም ለእርሰዎ ይሁን እንኳን በሰላም መጡልን በእውነት በጣም እሚገርም ነው እህህህህ እኔ እና እናቴ በዚህ ምክንያት አንዋደድም ኡፍፍፍ 😭😭😭በቃ በምንም ነገር አንግባባም ቤተሰቡ ሁሉም ሰላም የለም በእውነት በዚህ ትምህርት ስንቱን ጉድ አወኩ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ከስደት ቢመልሰኝ ብዙ ነገር ለማድረግ እቅድ አለኝ በፀሎተወ አስቡኝ
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Год назад
Amen Amen Amen
@mbbm5720
@mbbm5720 5 лет назад
እግዚኦ እምላኬ ሆይ ይህን እጋንት የማስወጣበት ብርታትና ጉልበት ስጠን እፍ እኔ እመትባል ሴመጣ ስበብ ፈልጌ ቤተስቤን እስለቅሳለው እመቤቴ እርጅኝ ቃለህይወት ያስማልን በፀሎት እስብኝ
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን
@user-wn2hp1lq3n
@user-wn2hp1lq3n 5 лет назад
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ እርኩስ መንፈስ ይሰውረን በምህረቱ
@user-cq4ed9fc1s
@user-cq4ed9fc1s 5 лет назад
Amen qalhiot Yasemalin wendimachin Yagelgilot zemenihin yebarkilih bexam xeqami Temirt new Enameseginalen
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልሆት
@user-ek3ir3wl7u
@user-ek3ir3wl7u 5 лет назад
ሠላም እግዚአብሔር ለተ ይሁን ማምህር በእውነት ትልቅ ትህምህትነው ይ የሁለችን ቺግሪነው። ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በቤቱ ያቆይልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 лет назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን ቀጥሉበት በጉጉት ነው ምን ጠብቅ አሜን አሜን አሜን
@salemsalem506
@salemsalem506 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሄር ፀጋሁን ያብዛሎት
@kidanameratenateyoutube5574
Be eunte wandochen kal hiwot yasame tsegawun yabezaleki fexari CHERU medinalem hoye anta abarate bamanohet ye hulum betaseb new. Abate ke lij kagare masemamawe waye kidanamerat enate anche abarecha be tselot 😭😭😪😪
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m 5 лет назад
በእውነት አስለቀሰኝ የእናቴና አባቴን ቁርባናቸውን የስፈረሰ ለካስ እሱ ነው ወይኔ አልቅሸ ለሞት ነው ያለማወቅ አባ የነ ምነካው ምን ተደረገበት እንላለን ባለማወቃችን ይህን ትምህር ምነው ያኔ በሰማሁት ወይኔ ተፀፀትኩኝ
@betibeti2557
@betibeti2557 5 лет назад
Amen Amen Amen kaleyot yasemalen yagelgelotun zemen yebarkeln edme ena tena yestln memeher
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያድልልን
@emayenealemenateewedeshalw7626
Kalhewot yasemalen tsegawun yabzalek wandemachen
@user-ib1mr7yo7p
@user-ib1mr7yo7p 5 лет назад
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@maithaalzaabi4541
@maithaalzaabi4541 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን
@burtukannvgvsblowwaw357
@burtukannvgvsblowwaw357 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እውነትነው በሁላችንም ቤተሰብ ውስጥ ያለ ችግርነው ጠላታችንን የምዋጋበት ሀይልና ጉልበት ይስጠን ክርስቶስ
@michealandom2592
@michealandom2592 5 лет назад
ቃል ሂወት ያሰማልን በጸለትው ያስቡን ኣባታችን
@almazteshome4143
@almazteshome4143 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@elizabettesfaye4714
@elizabettesfaye4714 5 лет назад
Amen amen kale hiowt Yasmeen memher.btelotewo.yasebun
@selamlakew2311
@selamlakew2311 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይገርማል እግዚአብሔር ለእኔ የነገረኝ ነው የመሰለኝ በኛ ቤት ውስጥ ያሳደገቺኝ እናቴ በጣም ነው የምትጠላኝ ምንም ባደርግላት ምስጋና አታውቅም ውሃ ቀጠነ ብላ ስወጣ ስገባ ትጨቀጭቀኛለች እኔ ግን ይህን ያክል በመንፈሳዊ ህይወቴ ጠንካራ ባልሆንም ነገር በጣም ስለምጠላና ስለምፈራ ይጠነክርብኛል የሚገርመው ባህላት በመጣ ቁጥርማ እቤታችን ውስጥ አንዳች ሰላም የለንም ያሳደገቺኝ እናቴ በገና ባህል ዋዜማ በንግድ ስተመላለስ ተለክፋ ነበር:: እናም ሁሌም አመትባል ሲመጣ እንደሚነሳባት እናውቃለን ግን በምን ይህን እንደምናሸንፍ አናውቅም ነበር እኔ አመትባል ሲመጣ በጣም ነበር የምፈራው የምሳቀቀው በተለይ መንፈስዋ እኔን አብዝቶ ይጠላኛል በሰዎች ፊት መጥፎ ቃል እየተናገረ ያናንቀኛል ያንቋሺሸኛል መከራዬ ነበር የሚያበላኝ ሁሌም ባህል በማጣ ቁጥር በሀዘን እያለቀስኩኝ ነበር የማሳልፈው ከእፃንነቲ ጀምሮ በጣም ፈተና ሆንብኝ የኖረ መንፈስ ነው ሁሌም እንድወድቅ እንጂ እንድነሳ አይፈልግም በምትጨቀጭቀኝ ሰአት ከአቅሜ በላይ ሲሆንብኝ ምርር ብዬ ሳለቅስ ደስ ያሰኛትና ዝም ትላለች… ብቻ በጣም አሰቃይቶኝ ነበር የእግዚአብሔር ቸርነት አብሮኝ ባይኖር ኖሮ አጥንቴም ባልተገኜ ነበር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለካ ሰው ወዶ ክፉ አይሆንምና አሁን ነቅቻለውኝ ያሳደገቺኝ እናቴን እግዚአብሔር ይምርልኝ ዘንድ በፀሎት አስቡኝ እህታቹ ወለተ ስላሴ ከዱባይ
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 5 лет назад
አባታችን ቃለህይወት ያስማልን
@buzayehutola5427
@buzayehutola5427 5 лет назад
Waqayyoo Goftaan sagale bara baraa isin haa dhaggechisu dhaaltuu mootuummaa isin haa taasisuu umri bara tajajjila keessani isinif haa dheerreessu,nutis namaa Waqayyoo walin ararrame qorumsaa dinaa jalaa bahu nu haa taasisu umaan kenyaa
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 лет назад
አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የእድሜ ባለጸጋ ያድርግልን ወድማችን። መከታተል ከጀመርኩ በጣም ዘግይቼ ነው ቢሆንም ግን በህይወቴ ብዙ ለውጥ አግቻለሁ ።ሳላመሰግን አላልፍም ፈጣሪንም አንተንም መጨረሻውን ያሳምርልሽ አምላክ በሉኝ
@user-uj6zy8gh8g
@user-uj6zy8gh8g 5 лет назад
የኛ ቤተሰብ በጣም ፈሪሀ እግዚአብሄር ያለውና ሁሉም ጸሎተሀኛ ነው ነገር ግን አንዳንዴ እኔ ራሴ ስሜታዊ እሆናለሁ በዚ በሰሙነ ህማማት ራሱ እየጸለይኩና እየሰገድኩ ነው ያለሁት ክፍ እንዳልናገር እየጸለይኩኝ ነው ግን ዛሬ ራሱ ስሜታዊ ሆኜ እህቴን ተናግሬአታለሁ ፈጣሪ ይርዳኝ በምክርህ መሰረት እጸልያለሁ እሱ ይርዳኝ አሜን
@merabnegatu3829
@merabnegatu3829 5 лет назад
Amen amen kale heywet yasemalen
@tibebgerime293
@tibebgerime293 5 лет назад
Kalehiwrt yasemaln Amen Amen Amen
@natifre2022
@natifre2022 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን፡፡
@eyerusalembisrat8944
@eyerusalembisrat8944 5 лет назад
ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
Далее
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
Просмотров 82 млн
Почему худеют от Оземпик?
00:37
Просмотров 401 тыс.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
Просмотров 82 млн