ታላቅ የምስራች የማይቀርበት ጉባኤ በካናዳ ሀሊፋክስ እና አሜሪካ አካባቢ ላሉ ምእመናን የተዘጋጀ
መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ከሀገረ ስብከቱ በተደረገላቸዉ ጥሪ መሰረት በተጠቀሰው ቦታ እና ቀን የደብር አስተዳዳሪዎችና ዘማሪያን በተግኙበት አገልግሎት ይጀምራሉ ::
ሆቴል ለምትፈልጉ ቅርብ ሆቴሎች ዲስካዉንት ለማግኘት St. Gabriel Orthodox Church ብላዉ ይጠይቁ
Hotels we can recommend
1. D.P Hotel
Address 30 Fairfax drive Halifax
Local phone 9024434990
2. Comfort INN
Address : 560 Bedford Hwy , Bedford Nova Scotia
Phone number 902-4430303, 9024570663
3. Chateau Bedford Hotel & suites
5 mints from event
133 Kearney lake Rd
Phone : 902-4451100
4. Costal hotel
Hotel phone number 902-4503020
1800-855-6038999
Follow, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ
11 сен 2022