Тёмный

አይዟችሁ በርቱ | Ayzoachu Bertu | አዲስ መዝሙር | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2021 | Mehreteab Asefa 

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Подписаться 470 тыс.
Просмотров 995 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Mihreteab Asefa & Tewodros Yosef - ምሕረተአብ አሰፋ እና ቴዎድሮስ ዮሴፍ | አይዟችሁ በርቱ | Ayzoachu Bertu | አዲስ መዝሙር - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur 2021
Singer: Mehreteab Asefa & Tewodros Yosef
Song: Ayzoachu Bertu
Album: Ayzoachu Bertu
Executive Producer: Yemankiya Dewel
Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
Facebook: / yemankiyadew. .
Instagram: / yemankiya_d. .
Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
Website: www.yemankiyadewel.org
Subscribe: ru-vid.com/show-UCTuO...
#አይዟችሁበርቱAyzoachuBertu #MehreteabAsefa #TewodrosYosef #YemankiyaDewel #EthiopianOrthodoxTewahdo #Newpreaching #Newsibket2021 #Mehreteabasefa #መምህርምሕረተአብአሰፋ #Niseha #ንስሐ #Fetena
Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Yemankiya Dewel © 2021. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

18 май 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@user-oc7jf8md5s
@user-oc7jf8md5s 3 года назад
ውይ ደግሜ ደግሜ ብስማው አልጠግበው አልኩኝ አልቅሼ ልሞት ነው እባክህ አምላካችን አገራችንን ባርክን ይህ እርስ በርስ መገዳደላችንን ብቃ በለን ፍቅር ስላምን ስጠን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ዝማሬ መላክትን ያስማን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ እንወድሀለን እናከብርሀለን🙏🏽
@user-wc2fv7mp3k
@user-wc2fv7mp3k Год назад
😢ayezosbi egezabeher qan alew
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 3 года назад
መጨረሻችንን አሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ
@abebaasefayekidanlijnegn5908
@abebaasefayekidanlijnegn5908 3 года назад
Amen Amen Amen
@muraworkmelka4982
@muraworkmelka4982 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-pt3qh4rx3g
@user-pt3qh4rx3g 3 года назад
አሜን
@EyerusTsegaye-tk3wh
@EyerusTsegaye-tk3wh День назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@TeferiGetahun
@TeferiGetahun Год назад
ወንድሜ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። የአገላግሎት ዘመንዎን ያብዛልን።
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 3 года назад
ስለ እመቤቴ ማርያም ይሁንባችሁ የመምህራችን የምህረት አብን አካውንት ላኩልኝ ለባህርዳር ቃል ገብቸ ነበር እና ተባበሩኝ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ
@hasetlove2207
@hasetlove2207 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ለሠዉ ልጆች ሁሉ የይቅርታ ልብን አድለን🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@hiwetyemr955
@hiwetyemr955 3 года назад
Amen amen amen 🙏
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 3 года назад
አሜን ፫
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 3 года назад
አሜን(፫)
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@zamzamj8465
@zamzamj8465 3 года назад
Amen
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 года назад
እግዝአብሔር አምላኬ ወይ ማህታቤን አጥብቅልኝ 🙏ስደት ብከብድም እንኳ አልሸጥም ማህታቤን ይኖራል በልቤም በአንገቴም💝 👈ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@user-vo6it7rf4d
@user-vo6it7rf4d 3 года назад
አሜን። ፕሊስ ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙኝ?😘
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 года назад
@@user-vo6it7rf4d በርቺ አድርጌአለሁ ከእኔ ምንም አይቀንስም 👈💞
@user-vo6it7rf4d
@user-vo6it7rf4d 3 года назад
@@Tube-oy7ml እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
@elsakebede5874
@elsakebede5874 3 года назад
ምህረት አብ ስምህ እጅግ ደስ ይላል የአብ ምህረት በልጅ በእየሱስ እንደተገለጠ ሁሌ ያሳስባል ስምህን ያወጡልህ የተባረኩ ይሁኑ እንደ ስምህ በልጅ የተገለጠውን የእግዚአብሔርን ምህረት ሰባኪ ያድርግህ እየሱስ ሀይማኖት ሳይሆን ህይወት ነውና ሀይማኖት ገዳይ ነው ምድራዊ ያደርጋል እኔ ህይወት እንዲሆንላችሁ እንዲበዛላችሁም መጣሁ ብላል እየሱስ እሱን በጊዜውም አለጊዜውም ስበከው ጊዜህን ሀይማኖተኛ በመሆን አትጨርስው እታስጨርሰው።
@munaabdu7359
@munaabdu7359 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒዓለም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወንድሞቼ
@user-wt8ck4gt2z
@user-wt8ck4gt2z 3 года назад
በውጭ አለም ላለነው ብርታቶቻችን ለተዋህዶ ልጆችም ትልቅ አራያ ናችሁ የንጉስ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@yoomifgadaa1672
@yoomifgadaa1672 3 года назад
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏💒💒💒
@gddd9601
@gddd9601 3 года назад
Amen Amem🙏
@tinsaesisay7597
@tinsaesisay7597 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 3 года назад
እንቁዎቻችን በኩረ ሰባኪያን መምህራችን ምህረት አብ እና ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ የዘመናችን ታላላቅ ሐዋሪያቶቻችን እግዚአብሔር አምላካችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 💐🌺✝️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🇪🇹ኢትዮጲያ ሀገራችንን አይተዋትም !ወደ ከፍታዋም ይመልሳታል አንፈራም የሚያስፈራንም የለ!! መዝሙረ ዳዊት 27 :-1 #እግዚአብሔር #ብርሃኔና #መድኃኒቴ ነው#የሚያስፈራኝ #ማን #ነው? #እግዚአብሔር የሕይወቴ #መታመኛዋ ነው፤ #የሚያስደነግጠኝ #ማን #ነው? የተዋህዶ ልጆች አይዞን !!!!!!!
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ አምላከ ቅዱሳን የኛ እንቁዎች አወ ኢትዮጲያ ተዋህዶ ታሸንፋለች አይዞን የተዋህዶ ልጆች እንበርታ አንድ እንሁን።
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu Год назад
አይዛችው አባቶቼ አይዛችው ወንድሞች በፀሎት ከእናንተ ጋር ኔን።🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲
@user-vj8ee9jc7e
@user-vj8ee9jc7e 3 года назад
አቤት የተዋህዶ ልጅች የኔ እንቁዎች በእውነት ስወዳችሁ እኮ የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን የእናንተን ክፋት አያሳየኝ
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@kidesteshetu3534
@kidesteshetu3534 3 года назад
አሜን
@dasthadastha7887
@dasthadastha7887 3 года назад
አሜንንአሜንንአሜንን
@fanuelwondimu7978
@fanuelwondimu7978 3 года назад
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሄር ይስጥልን🇪🇹ለዘላለም ትኑር
@atinogudata8658
@atinogudata8658 3 года назад
Amenamen🇪🇹🇪🇹😭😭😭
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 3 года назад
በእውነት ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ውድ እና ክቡር የሆንከው የተዋህዶ እንቁ ኤድሜ እና ጤና ይሥጥልን
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 года назад
አንፈራም ይፈርዳል ይጠረጋሉ እነዚየአዉሬ ልጆች ፍረድ አባት
@haymnotyeltal7089
@haymnotyeltal7089 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምህሮቸ
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 3 года назад
ማን አለ ግን እንደኛ ቅናታም like ማድረግ ስንሰስት ኢትዮጵያን እንኳንም ደሀ ሆንን ክክ
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
Btmmm 4.4k View like gin yelam lamin chrsachiw ateyu gin like bilachiwu ውጡ አቤት ስድብ ወይም ዘርኝነት ቢሆን የላይክ ብዛትትትት
@user-zr2cp3te1o
@user-zr2cp3te1o 3 года назад
እውነት ነው!!! እኔማ ስራየ ብየ ሳይመቸኝ ባላይም የምከታተላቸውን ፔጆች ገብቸ ላይክ አርጌ ነው የምወጣው። አይከፈልበት አይቆጥር
@schuschubika7673
@schuschubika7673 3 года назад
ሑሉ ይሔንን የሚያየው ኦርቶዶክስ እንዳይመስሏችሑ ብዙዎች ሰላዮችና በውጭ አገር የሚኖሩ የሌለ ሐይማኖት አጫፋሪዎች ለራሳቸው ጥቅምና ለወሪ ነው የሚገቡት 🤗 እግዚአብሔር አገራችንን ሕዝቡን 🕊🕊🕊🙏🙏🙏🌍🌍🌍ሰላም ያድርግልን 🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-zs4zh1vl1x
@user-zs4zh1vl1x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒💒💒 🙏🙏🙏👏👏👏💝💝💝💝💖💖💖💖
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 3 года назад
@@user-zr2cp3te1o እንደኔ
@yorsalemtsige1862
@yorsalemtsige1862 Год назад
Zimare melakit yeseman. Ye orthodox tewahado lijot medihanialm yetebikachu 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@asrat7146
@asrat7146 3 года назад
እልልልልልልል +++++++++++ የተቆረጠውን የሚቀጥል አምላክ አለልን +++
@tersyttamasgyn1092
@tersyttamasgyn1092 3 года назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንበረታለን በአምላካችን ቸርነት መቼም ደክመን አናውቅም እኛ የተዋህዶ ልጆች ነን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@solomongiday6512
@solomongiday6512 3 года назад
የብርሀን አምላክ ስላለን ደስ ይበለን የተዎህዶ ልጆች
@02addis
@02addis 3 года назад
ተዋህዶ እኮ እንቁ ናት እኛ ልጆችዋ ነን የሰነፍነው የከፋነው። ስንቶቻችን ነን መልካሞች ፈርሀ እግዚያብሄር ያለን እንደ ክፋታችን ቢሆን በጠፋን ግን የደጋግ አባቶች ጸሎት ነው እስከዛሬ ይችን ሀገር ያቆየው። ሁሉም የተዋህዶ ልጅ ወደ ቤተክርስቲያን ልቡንም እግሩንም ቢመልስ እንኳን ለቤተክርስቲያን ለአለምም ይበቃ ነበር ጸሎቱ። ለአለም ምትጸልይ እናት ቤተክርስቲያን ነው ያለንን ልቦና ይስጠን።
@asrat7146
@asrat7146 3 года назад
መምህራን ወንድሞቼ ፊት መሪዎቻችን እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ከሚታየዉ ከማይታየዉ ክፉ ሁሉ በደሙ ይሽፍናችሁ +++
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ይዞ ማን ይጨነቃል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያስማልን የቤተ ክርስቲያን ዕንቁዎች እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥል እስቲ የሁለቱን የቤተ ክርስቲያንን ዕንቁ የምትወዷቸው ገባ ገባ በሉ 👍💚💛❤️✝️
@fentameles1093
@fentameles1093 3 года назад
መልካምየ በጣም ነው ምትመችኝ
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 года назад
@@user-vo6it7rf4d እሺ ምን ችግር አለ በርች (በርታ )
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 года назад
@@fentameles1093 አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ ❤️
@user-vo6it7rf4d
@user-vo6it7rf4d 3 года назад
@@melkamdemeawoz9513 እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
@getachewurgessa3818
@getachewurgessa3818 Год назад
እግዚአብሄር ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን
@hayahmohamad3120
@hayahmohamad3120 3 года назад
የኛዎቹ የት ናችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ይህን ድንቅ ዝማሬ ሸር እናድርግ
@user-rs8ml4gb9i
@user-rs8ml4gb9i 3 года назад
አለን አለን አለን ገና እንበዛለን
@hayahmohamad3120
@hayahmohamad3120 3 года назад
@@user-rs8ml4gb9i ኑሩልኝ
@asrat7146
@asrat7146 3 года назад
እልልልልልልል
@user-ii1ui4mb3i
@user-ii1ui4mb3i 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mmkk4951
@mmkk4951 3 года назад
መምህራችን እድሜ ይስጥልን አንጨነቅም ከግዚሀቤር ጠጨማሪ እናንተን ይዘን ኦርቶዶክስ ለዘላለት ፀንታ ትኑር
@AdTr-jo3wt
@AdTr-jo3wt 2 месяца назад
አሜን በእውነትእግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ምህረታብ አሰፍ የተዋህዶ እንቁ ❤❤❤❤😂😂😂
@henokezt
@henokezt 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችሁንም ከመጣዉ ክፉ ነገር ይሰውራችሁ:: ለሀገራችን የሰላምን መንፈስ ይላክልን ሰላማችሁ ይብዛ አሜን!🙏🙏🙏❤❤❤
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ን እግዚአብሔር ሀገራችንን ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅል በቤቱ ያጽናን አሜን እመቤቴ ማርያም ማህተቤን አጥብቂልኝ ከቤትሽ እንዳልወጣ ጠብቂኝ እናቴ✝️😭🤲
@user-vo6it7rf4d
@user-vo6it7rf4d 3 года назад
አሜን። ፕሊስ ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙኝ?😘
@user-kr8fu7jt1z
@user-kr8fu7jt1z 3 года назад
አንቺ ልጅ በሄድኩበት አገኝሻለሁ ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 года назад
@@user-kr8fu7jt1z አሜን ለሁላችን ያብዛልን🌹
@elenitube3599
@elenitube3599 3 года назад
አሜን መምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን 🙇
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 Год назад
መምህር የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
@user-tc7vg8sb6r
@user-tc7vg8sb6r 3 года назад
እግዚአብሔር መዳኔና መድኃኒቴ ነው የሚያስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማነው አምላኬ መከታዬ ነው🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪💚💛💖
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 3 года назад
የእማ ፍቅር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም ፍቅር አንድነት ይስጠን
@salahulumigsyaberyemasgen3264
@salahulumigsyaberyemasgen3264 3 года назад
አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ነው ዝማሬ መላይክት ያሰማን አሜን💚💛❤ ፀጋውን ያብዛላቹሁ🙏🙏
@qaws7708
@qaws7708 Год назад
አረይከመዝሙር በሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ እምየ ኦርቶደክስ የጥበቡ መፍለቄ ትኑር ለዘላለም ለትልቆ ኢትዮጲያ
@user-dt5wu5cu4e
@user-dt5wu5cu4e 3 года назад
መምህሮቻችን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አጥት የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ እምዬ ኦርቶዶክስን አዳር አቤቱ የዳዊት ልጂ ሆይ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ጥፋት አታሳየኝ 🤲🤲🤲ሼር ሼር 👍👍👍አርጉ የተዋህዶ ልጆች
@user-sd1ec5xg4p
@user-sd1ec5xg4p 3 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን የኛዎቹ የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም ያፅናናል 💐🙏 ኢትዮጵያን ሀገሬን እግዚአብሔር ይጠብቃት 😘
@feqrtemarymi9021
@feqrtemarymi9021 3 года назад
AMEN AMEN AMEN Zemare malakin yasamalin 👍👍👍👍💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-wr7hd7jd5r
@user-wr7hd7jd5r 3 года назад
ፈጣሪየ ማህተቤን እንዳፀና እርዳኝ አቤቱ የሆነብንን አሰብ😭🇪🇹💒✝️😭😥🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 года назад
መምህሬ መፅናኛዬ እድሜ ከጤና ይስጥህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@dagikassa1882
@dagikassa1882 2 года назад
ምህረት ሀብት ምን ብዬ እንደምገልፅህ ይከብደኛል ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልል ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@zemenfirst690
@zemenfirst690 Год назад
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚያብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@mesertyeenataligi7782
@mesertyeenataligi7782 3 года назад
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒
@user-cx7xn8xv7c
@user-cx7xn8xv7c 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭
@qaws7708
@qaws7708 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእውነትነው የተስፋ አምላክነው የምናመልከው የተቆረጠውን የእሜቀጥል ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን እግዚአብሔር ምህረቱን ያውራድልን
@maralemazmeraw4837
@maralemazmeraw4837 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን በጣም አመሰግናለሁ ይህን መዝሙር ስሰማ ጭንቀቴ እና ሀዘኔ ይጠፋል ❤❤❤❤❤
@user-ub4oh9id3z
@user-ub4oh9id3z 3 года назад
እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁዎች እግዚ አብሄር ከእናተ ጋር ይሁን 🙏💚💛❤
@rahelcolonel6240
@rahelcolonel6240 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ሰላሙን ያምጣልሽ ኢትዮጵያ ሀገሬ ተዋሀዶ ሀይማኖቴ💚💛♥️🇪🇹😍🥰😍🥰😍
@user-vo6it7rf4d
@user-vo6it7rf4d 3 года назад
አሜን። ሪች ፕሊስ ሰብስክራይብ በማድረግ አግዥኝ?😘
@user-eb2zv1iv9e
@user-eb2zv1iv9e 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማል መምህራችን &ዘማሪያንቴዎድሮስ ፀጋውን ያብዛላችኁ እድሜ ይስጥልን አገራችንን ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🤲
@asnakechmitiku8458
@asnakechmitiku8458 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ልጆች በርቱ የተዋህዶ አልኝታ😘😘😘😘💓💓💓💓💓💓💓💕💕💕💕💕💕😍😍😍❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷💓💓💓💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪❤❤❤❤💕💕😍😍😍😍💕💕💕💕😘🌷🌷🌷🌷🌷🌷💓💓💓💓💓💚💚💚💚💕💕💕❤❤😍🙏
@redataberam6980
@redataberam6980 3 года назад
ተመስገን ነው ስለሃይማኖቴ በጣም ይጨቀኛለ ግን የናተን መዙሙርና ስብከት ስሰማ እደገና የተፈጠርኩ ያክል ደስተኛ እሆናለ እስከዘላለም በቤቱ ያፅናን አሜን
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 3 года назад
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ አርበኛ
@user-sb9vi6qx1b
@user-sb9vi6qx1b 2 года назад
😢👏እግዚአብሔር ፍርድ እማያዳግምነዉ ይታገሣል ግን የመጣ ለት💒!!!!! መስሏቸ እጅ አይበረክቱም የነኳት ሁሉ ተዋህዶን!!!!!!!!💒💐
@amanuaela2370
@amanuaela2370 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ኦርቶዶክስ አይማኖቴ መሰረቷ እግዚብሔር ነዉ።
@user-sz3wj2ee3e
@user-sz3wj2ee3e 3 года назад
እመ ብርሃን ይጠብቃችሁ መምህራችን❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 3 года назад
እውነት ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@almazzewde543
@almazzewde543 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
@migbarugetachew2231
@migbarugetachew2231 3 года назад
ምንም ማለት ይከብደኛል ብቻ መድሃኔ ዓለም አብዝቶ ይጠብቅልን።
@user-bf4ti1tv5r
@user-bf4ti1tv5r 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የኝ ውድ መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አቤት ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vo6it7rf4d
@user-vo6it7rf4d 3 года назад
አሜን። ፕሊስ ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙኝ?😘
@makdametaferia3639
@makdametaferia3639 3 года назад
አቤት ደም ስር ውስጥ የሚገባ መዝሙር ነው!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!! ጸጋውን ያብዛላችሁ! አዛኝቱ እመ አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ትባርክላችሁ! ከክፉ ሁሉ ወላዲቱ ትጠብቅልን! እድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ!
@SabaAdisu
@SabaAdisu 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል
@ALEX-fy4bw
@ALEX-fy4bw 3 года назад
ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እግዚአብሄር አይጥልም፣አላኖራት ያለ ሲኖር አላየንም" ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-uc3fu3fj7m
@user-uc3fu3fj7m 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ♥️🙏 ተዋህዶ ትኖራለች ለዘላለም ✝️♥️⛪♥️🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tewahedo243
@tewahedo243 3 года назад
"ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እግዚአብሄር አይጥልም፣አላኖራት ያለ ሲኖር አላየንም" ቃለ ህይወት ያሰማልን
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን. ያሰማልን ውድ የእምዬ ኦርቶዶክስ. ተዋህዶ ልጆች!! መድኃኔዓለም ፀጋውን ያብዛሉቹ። እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን!!!
@saharasahara2414
@saharasahara2414 3 года назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እሽ አንጨነቅም ክርስቶስን ይዞ መጨነቅ የለም አበሳየ የቤቴክርስቲያን የአይናችን ብሌን አባቶቻችን ኑሩልን የተዋህዶን ጥፍት አያሳየን
@h3llo1017
@h3llo1017 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tigist19
@tigist19 3 года назад
አብቱ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን እምጥ ላይ ናት ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም ማሪያም እንበል አማልጅን እናታችን ስምሽን ጠርተናል አቤቱ ታረቀን ☝😭⛪💚💛❤
@AfeMar1221
@AfeMar1221 3 года назад
ሁለቱ የተዋህዶ ልጆች❤🥰😍 አይዟችሁ በርቱ🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@maralemazmeraw4837
@maralemazmeraw4837 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን በጣም አመሰግናለሁ ይህን መዝሙር ስሰማ ጭንቀቴ እና ሀዘኔ ይጠፋል
@wmedihn9571
@wmedihn9571 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የቴዋህዶ እንቆዎቻችን እድሜ ጤና ይስጣቹህ የድንግል ልጅ በእንባ የሚሰማ መዝሙር ⛪️⛪️⛪️❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️
@merhawiberhe4462
@merhawiberhe4462 3 года назад
Elelellllll kal hewet yasemalen wendemoche eri 🇪🇷 eri 🇪🇷 🇪🇹 peace
@sada-hl2gn
@sada-hl2gn 3 года назад
አልልልልልልል አሜን 😭😭😭☝️💒🇪🇹ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😍ውድ ድ መምህር ምረት አብ እና ዘማሪ ቴድሮስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🇪🇹💒🇪🇹😍 መ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን የኛ እንቁወች በተለይ ለኛ በስደት ላለነው ትልቅ መፅናኛ ነው ኑሩልን የኛ እንቁወች♥♥♥♥
@haftshgolden2342
@haftshgolden2342 3 года назад
ሎዛን ያስለቀሰኝ የዘመናችን አስፈላጊ መዝሙር ። መምህር ምህረተአብ እና ሊቀ መዘምራን ቴወድሮስ ዮሴፍ ጥሩ ስራ ነው ። አይዟችሁ በርቱ ።❤❤❤
@John16212
@John16212 3 года назад
በሁሉ እንገፋለን እንጂ አንጨነቅም፤ እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፤ እንሰደዳለን እንጂ አንጣልም፤ እንወድቃለን እንጂ አንጠፋም፤ 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:8,9
@user-vg5sh9qo3s
@user-vg5sh9qo3s 3 года назад
ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ሺአመት ኑርልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏
@fikirsileshiycfhk2037
@fikirsileshiycfhk2037 Год назад
ምርጥ መዝሙር ቃልህይወትን ያሰማን ምህረት አብ እና ቴዲ🙏🙏♥️♥️♥️♥️🖤🖤🖤💖
@henokakale8678
@henokakale8678 2 года назад
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልህ በቤቱ ያቆይህ አሜን።
@behailushanka5224
@behailushanka5224 3 года назад
መምህር አርሴማን ከፍቶኝ ነበር ሰው ሀገር በር ላይ ቁጭ ብዬ post ayeche silken sekeftew አትሸበሩ yemel mezmur leben alemelemew tenkara aderegen 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏eleelleleleelellele
@xciteali30
@xciteali30 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማን በእድሜ በፀጋ ይጠብቀን ሰላም ለሃደራችን እግዚአብሔር ይላክልን አሜን 🇲🇱✍️
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 года назад
ሲያምረው ይቅር አራጅ ተዋህዶ ትኖራለች💪💪💪
@abyotasaabyotasa5019
@abyotasaabyotasa5019 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሚ ከጢና ጋር ይጣችህ የተዋህዶ አርበኛች ።ተዋህዶን እና ኢትዮጽያን እግዚአብሔር ይጠብቃት አሜን ።
@user-se9ox2mw2i
@user-se9ox2mw2i 3 года назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️አገራችን ሰላም ያርገው 😭😭😭😭😭
@user-vo6it7rf4d
@user-vo6it7rf4d 3 года назад
ፕሊስ የኪዳኗ ልጅ አግዥኝ ሰብስክራይብ በማድረግ?😘
@user-vy6go9ku3z
@user-vy6go9ku3z 3 года назад
እንድይዘው አብሬ ልዘምረው እየደጋገምኩ ነው የማዳምጠው ፈጣሪ እረዥም እድሜን የድልልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን። ጊዜውን የሚመለከት መዝሙር ነው በእውነት ልብን የሚጠግን መዝሙር
@Aa-qr7ul
@Aa-qr7ul 3 года назад
ዝማሬመላክት ያሰማልን አባቶቻችን መምህሮቻችን ተስፋስቆርጥ ተስፋ የምቀጥሉልኝ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@hamertesfaya4373
@hamertesfaya4373 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ላይክ በማድረግ እንደኔ ደስተኛ ሁኑ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስን ይጠብቅልን 🥰🥰
@beshadutefera4488
@beshadutefera4488 3 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።የሀገራችንን ትንሳኤ ያሳየን።የሰላምና የፍቅር ዘመን ያምጣልን
@fanosfanos1528
@fanosfanos1528 3 года назад
ዝማሬ መላዕክትያሠማልን።💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 2 года назад
አሜንንንንንንን
@yehanaenattube9165
@yehanaenattube9165 3 года назад
እሺ መምህሬ አንበጥስም እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ያብቃን ለንስሀ ለስጋ ደሙ ያብቃን ምኞቴ ይሄ ነው💒❤🙏🙏
@tigista1568
@tigista1568 3 года назад
Ameen.yabqan
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v 2 года назад
አሜን ያብቃን
@asibretu1258
@asibretu1258 Год назад
Amen Amen Amen qal zmari yasemalnn😇😇😇🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@busyline8767
@busyline8767 Год назад
አይዞን ወርቅ በእሳት ሳይፈተን ለጊጥ አይውልም እና ህዝበ ክርስቲያንኖችም ልክ እንድ ወርቅ ነን በሀይማኖታችን አንደራደርም እኔስ እንኳንም ከዚህ ህዝበ ክርስቲያን ተወለኩ።💚💛❤
@nesaaman481
@nesaaman481 3 года назад
የእስራኤል አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ ፍቅርን፣ እድሜን እና ጤናን ይስጥልን ለዘላለም። አሜን
@user-ei3bv2xn2u
@user-ei3bv2xn2u 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንና ሕዝቦቿን ይጠብቅ
@user-ed4lc7nh3y
@user-ed4lc7nh3y 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አገራችንና ሕዝቦቿን ይጠበቅ 💒💒💒
@elelelelel3034
@elelelelel3034 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እመቤቴን ይዘን እንበራታለን ኑርልን
@melonmerkato1732
@melonmerkato1732 3 года назад
የተስፋ መፅናኛ መዝሙር ቃለ ዝማሬ መላእክት ያሰማናል
@oynshte4984
@oynshte4984 3 года назад
በጣም የምያፅናና መዝሙር ነው አጥንትን የምያለመልም ዘማሬ መላህክትን ያሰማሰማልን መምህሮቻችን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኑሩልን
@user-iq2yu3nv2m
@user-iq2yu3nv2m 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መምህራችን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ሙዝሙር ነው ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት እግዚአብሔር ይመስገን
@user-qg2du9zd1s
@user-qg2du9zd1s 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@mimiabebe2343
@mimiabebe2343 Год назад
አቤት ፅናት ።ኦርቶዶክስ ሆኖ መፍጠር ደስ ሲል ።ማተቤንም አልበጥስም ሞትም ከመጣ መስዋዕት እከፍላለሁ ።
Далее
Flo Rida - Whistle НА РУССКОМ 😂🔥
00:29
Selame Neh
11:51
Просмотров 123 тыс.