Тёмный

አልሰማህም ጠላቴ ።እጅግ በጣም ወቅታዊና አዲስ ዝማሬ በምሕረተአብ አሰፋ። 

Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Подписаться 471 тыс.
Просмотров 798 тыс.
50% 1

አዲስ ዝማሬ በመምህር ምሕረተአብ አሰፋ

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,7 тыс.   
@user-mu1dm2xl3j
@user-mu1dm2xl3j 4 года назад
መምህሬ እዳው ስወድህ እኮ በክርስቶስ ፍቅርነው መምህሬ ሽሽአመት ኑርልን💚💛💖🙏🙏🙏😍😍
@selamdessie2384
@selamdessie2384 4 года назад
Alsemahem telat hoye Alsemahem Alsemahem
@user-mn9pv3uj5q
@user-mn9pv3uj5q 4 года назад
አሜን፫
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 4 года назад
Amen amne 🤲🙏🤲🙏🤲🙏
@user-mu1dm2xl3j
@user-mu1dm2xl3j 4 года назад
@@mekdestessema4611 አሜን አሜንአሜን🙏🙏🙏
@user-kp8rd1te4v
@user-kp8rd1te4v 4 года назад
አሜን
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 4 года назад
የምወድክ ውዱና እቁው በኩረ ሰባኪያን መምህር ምረት አብ እፉፉፉፉ ሺ አመት ኑርልን እውነት የተዋህዶ ልጆች ልብ ላይ ቁጭ በለካል እኮ አምላኬ ይጠብቅልን አደራ ድንግል ማሪያም ያተን ክፉ እንዳታሰማኝ ለሰከድም ቢሆን መምህሬ።
@daniya4773
@daniya4773 4 года назад
ኣዎ ጠላት እርር ይበል እግዝኣብሄር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ላንተ ደሞ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኣሜን
@gonder267
@gonder267 3 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍ ድምፁ😢😢😢መምህሬ እረዥም እድሜ ይስጥህ ከወበዴወች ይጠብቅልኝ💚💛❤💒🙏
@AfeMar1221
@AfeMar1221 4 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም (2) አንዴ የድንግል ማርያም ልጅ ተዋህዶ ያደረገኝ ዛሬም ነገም ተመስገን የቅዱሳን አምላክ ። አሜን
@user-lv4wf2gy4o
@user-lv4wf2gy4o 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abtamyekebede2676
@abtamyekebede2676 4 года назад
@@user-lv4wf2gy4o እልልልልልልልልልልል
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 года назад
Memrachin sewedik eko edeme tema ga ystlign egzabher .. alsemhim telate.🤲🤲🙏🙏💚💛❤️🌹🌹🌹😘😘😍😍❤️❤️
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 года назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@selamdessie2384
@selamdessie2384 4 года назад
Alsemahem telata Atedekm atelfa( 2)
@kanaeth2235
@kanaeth2235 4 года назад
መምህሬ እድሜ ይስጥህ የኢትዮጵያ ማዕፀን እንደ አንተ አይነቱን ሺ ትውልድ ልዮ ነህ የኛ እንቁ ምህረተአብ አብ
@wubanchmlke2552
@wubanchmlke2552 4 года назад
💠አልሰማህም ጥላቴ አልሰማህም 💠አልሰማህም ዳቢሎስ 💠የማይነጋ ለሊት ማያልፍቀንየለም💠መቅደሱእደናፈቀን አቀርም ዳግም እንለብሳለን የጺሆንንግርማ ይሄቀን ያልፍና እንሰለፋለን ለምስጋና 💠በኩረሰባኪያን እቁመምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የጠብቅ በሞገስ
@hiwotkidanu5308
@hiwotkidanu5308 4 года назад
Amen amen egziabher yitebken
@sarazewda9006
@sarazewda9006 4 года назад
ዘማሪ መላክ ያሠማልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እድሜና ጤናውን አምላክ ያድልክ
@MariamMariam-tl5cg
@MariamMariam-tl5cg 4 года назад
Amee,illllllll
@MariamMariam-tl5cg
@MariamMariam-tl5cg 4 года назад
😷yhi,kufu,ken.yawxalin,geta
@MariamMariam-tl5cg
@MariamMariam-tl5cg 4 года назад
Amen,illlllll
@Wubenegtu-km3dv
@Wubenegtu-km3dv 4 месяца назад
ጠላቴ አልሰማህም ዳቢሎስ አንተ ክፉ አልሰማህም ተባረክ ወንድሜ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏
@kal8362
@kal8362 4 года назад
አልሰማህም ጥላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም አትደከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም መምህሬ ሺ አመት ንገስ እግዚአብሔር እደሜ ከጠጋ ያድለወት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jfjjcj1078
@jfjjcj1078 4 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💚💛❤🌷💒💒💒🌷💚💛❤🌷💒💒💒🌷💚💛❤🌷⛪⛪⛪🌷💚💛❤🌷⛪⛪⛪🌷💚💛❤⛪👐👐👐👏👏👏👏👏👏
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад
Amen Amen Amen bweneti
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 года назад
Zemarey melayekiten yasemalen tegawen yabezalehi began neu wedddddddddd yemaregehi
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 4 года назад
አሜን
@seferw8558
@seferw8558 4 года назад
Amen AmenAmen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️
@awetasefa1000
@awetasefa1000 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ወንድሜ መ/ም ምሕረትኣብ፨
@hjjhjj9198
@hjjhjj9198 4 года назад
እግዚአብሄር ይጠብቅህ ውድ መምህራችን ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ እምንወድህ
@rosehabashi695
@rosehabashi695 2 года назад
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@fikertfikert8815
@fikertfikert8815 4 года назад
መምህራችን ስወድ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው💗💗💗
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 4 года назад
በእውነት መምህር ምህረተኣብ መምህር ዘበን ለማ በጣም ነው ምወዳችህ ቃል ሂወት ያሰማልን
@fhibdcjhtxguxribsujn6168
@fhibdcjhtxguxribsujn6168 4 года назад
የኛ ውድ መምራችን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ጠላቶችህን እደጉም አትኖ ያጥፍልህ ሁሌም አሸናፊ ሁን ድሉ ያተ ይሁን የኛ የተዋህዶ ማብራት
@guuf6600
@guuf6600 3 года назад
እኔም በጣም ነው ምውዳችው
@tesfayemasresha7426
@tesfayemasresha7426 2 года назад
ይሄ መዝሙር የእውነት የልቤ ዝማሬ ነው መምህር እመቤቴ ከነልጇ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥኸ
@aledanaaledu4883
@aledanaaledu4883 4 года назад
አሜን ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አልሰማህም ጥላቴ አልሰማህም
@yeshiegzabrykeryblhwweryat9286
@yeshiegzabrykeryblhwweryat9286 4 года назад
መምህር ምህረት አብ ለአንተ ቃላት አጣሁ በእውነት ከእግዚአብሔር የተመረጥክ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነህ እድሜ ፀጋውን ይስጥህ
@user-vh4vw8rs7g
@user-vh4vw8rs7g 4 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዲያቢሎስ አልሰማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም ቃለሂውት ያሰማልን(3) መምህራችን እድሜና ጤና እግዚአብሄር እብዝቶ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@endeshawnebebew7753
@endeshawnebebew7753 4 года назад
አልሰማህም ጥላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዳቢሎስ የማይነጋ ለሊት ማያልፍቀንየለም መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
@tomman5709
@tomman5709 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜህን ያርዝምልን
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
በዘመንህ የባረከን የተዋህዶ አርበኛ መምር ምረታብ አስፋ ረጂምእድሜ ይስጥህ በቤቱ ያናህ ውድድድድድድበክርስቶስፍቅር።
@takkoushcell6392
@takkoushcell6392 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አድሜን ከሙሉ ጤንነት ከመላው ቤተሰቡ ያድልል። ♥♥♥ይሄን ዝማሬ ስሰማ ውስጤ ሳስ ምንእንደምል አላቅም♥♥♥
@user-fe3tx3hr4c
@user-fe3tx3hr4c 4 года назад
አሜን
@amenmetefera9050
@amenmetefera9050 4 года назад
አሜንንን
@destaworeku249
@destaworeku249 4 года назад
አሜነን አሜን አሜን
@user-li2cm3kj5t
@user-li2cm3kj5t 2 дня назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@user-qs7rl9nv8g
@user-qs7rl9nv8g 4 года назад
እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ መቼም ቢሆን ዳቢሎስ አንሰማውም አንሰማውም አንሰማውም
@sarapezo3598
@sarapezo3598 3 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም መምህራችን እድሜና ጤና ያድሎት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n 4 года назад
መምህራ የተዋህዶ እንቁዓችን ምንም ቃል የለኝ የሠራዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ከክፋ ነገር ይጠብቅልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን #ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን #🙏🙏🙏
@smaretsfaye3975
@smaretsfaye3975 4 года назад
አልሰማህም ጥላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም መምህራችን በድሜበፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 года назад
እልል የዘመኔ ጀግና ፈጣሪ ዘር ከሰጠኝ ወንድ ልጅ ልክ እንዳንተ የወንጌል አርበኛ ነው የማደርገው እሰጣለሁ ለቤተክርሰቲያን
@yetu7222
@yetu7222 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ሰይጣንንና መናፋቃንን አንሰማቸዉም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ያንተን የኔ ብሎ።።።።።።።።
@rahelmolla563
@rahelmolla563 4 года назад
አሜን አጥንትን የምያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምራችን በድሜ ና በጤና ይስጥልን👏👏👏👏
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 4 года назад
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨለም አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏
@salemgebirie5296
@salemgebirie5296 4 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እቁ መምህራችን
@User-rl9vy
@User-rl9vy 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ የተከበርክ የተዋህዶ እንቁአችን እመአምላክ ከጎንህ አትለይህ አንተ የሰጠን እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን🙏❤❤❤
@melegnawmelamt2264
@melegnawmelamt2264 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 4 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም (2) አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም አትድክም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ሽ አመት ኑርልን 💒💒💒💒💚💛❤️🙏🙏🙏
@saraabera3281
@saraabera3281 Год назад
PPP Mk uodkl XML lry
@saraabera3281
@saraabera3281 Год назад
,מ ץנ በመሰበሠሰሰ፣ከሸዠዠፈጨፐገፐገዘፐጀፈጀኘםם נ פעםפפ😊 ץתתמץץ,ךפ.לצצם😊ךך😊ףחףתפפ. 5:42ד 5:43
@user-ok4vr7tg8x
@user-ok4vr7tg8x 4 месяца назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህ አልሰማህም ዳቢሎስ አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@sebletsedaltsedal81
@sebletsedaltsedal81 4 года назад
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር ያውቃል ድንግል ትርዳናለች
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥህ የቁርጥ ቀን ልጅ ።
@user-lv4wf2gy4o
@user-lv4wf2gy4o 4 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም አሜን አሜን አሜን መምህራችን መምህር ምረትአብ አሰፋ እድሜና ጤና ይስጥልን ጨምሮ ጨማምሮ የኛ ጀግና እንቁ መምህራችን 🌾🌾🕊️🕊️🕊️
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 4 года назад
ኣሜን (3)
@marteasefa2234
@marteasefa2234 4 года назад
አልስማህም ጥላቴ አልስማህም ፣፣፣፣፣፣፣፣እልልልልልልል፣፣፣፣፣፣ አጥንትያመትለመልም የዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር ምህርታ ጸጋውን ያብዛልህ
@tgistlove5653
@tgistlove5653 4 года назад
እግዛቢሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራቺን እድሜና ጤና ይሰጥልን 💓💓💓💓
@yedngillij3990
@yedngillij3990 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሬ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን የኛ እንቁ💚💚🙏
@asiopiaasiopia6408
@asiopiaasiopia6408 4 года назад
አሜንን
@mseyoutube8290
@mseyoutube8290 3 года назад
እቁው መምህራችን ለኛ ከቃል በላይ ነህ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ኑርልን የተዋህዶ ብርሀን የጨለመውን ልባችን አበራህልን የስንቱ ሕይወት ባንተ ተለወጠ ስንቱ እምነቱን አወቀ አጠበቀ
@user-nz5mr3ib2g
@user-nz5mr3ib2g 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን💒💒💒
@tasew5917
@tasew5917 4 года назад
♥♥♥♥♥♥ አልሰማህም ጣላቴ አልሰማህም የኛ ጀግን ዲግለሰ ማርያም ተጣበቅልን አባታቸንን♥
@gogogogo742
@gogogogo742 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mekdigtg1273
@mekdigtg1273 4 года назад
መምህር ምህረታቭ እናመሰግናለን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@uaekfn9809
@uaekfn9809 4 года назад
Ameen Ameen Ameen❤❤❤❤💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️
@Zagoy7952
@Zagoy7952 4 года назад
አልስማህም ጥላቴ አልስማህም ዲያቢሎስ አልስማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም እንቁ የተዋህዶ አርበኛ መምህራችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅልን አሜን፫
@user-wy8ge6wr5y
@user-wy8ge6wr5y 4 года назад
መምህር ምህረተአብን የምትወዱት ብቻ በ👍ላይክ አሳዩኝ
@mestertessema7337
@mestertessema7337 4 года назад
የኛ የኦርቶዶክስ ልጆች ተስፋችን አስተማሪያችን እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@user-wy8ge6wr5y
@user-wy8ge6wr5y 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 4 года назад
አሜን አሜንአሜን መምህሪ አሠማም ጊዚው እሥኪያልፋም በአለንበት ቦታ ከኛጋር ከለላ ቃለህይወት ያሣማልን እንወድሃለን እናከብርሃለን መምህሪ አመብርሃን ከክፋወች ሁሉ ትጠብቅልን
@derartudegu2539
@derartudegu2539 4 года назад
Bexame new yemiwedew
@user-if1kr6px5v
@user-if1kr6px5v 4 года назад
@@tesfanebeyu6140 b njn nnkkoo= Lii8998iiuiuil
@user-kh6ho5wc4r
@user-kh6ho5wc4r 4 года назад
አሜን አሜን አሜን። መምሕራችን እድሜና ጤና ይስጦት ። አልሰማሕም ጠላቴ አልሰማሕም አልሰማሕም የዳቢሎስ አልሰማሕም አትድከም አትልፍ ቀኔን ላታጨልም አልሰማሕም ጠላቴ አልሰማሕም
@ceilmazen9385
@ceilmazen9385 4 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም 🙏🙏🙏🙏🙏አትድከም አትልፋ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ቀኔን ላታጨልም እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝምልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@asterworku543
@asterworku543 2 года назад
እረዥም እድሜ ጤና ይስትህ ምርጥ የተዎህዶ አባት እመቤቴ ከነልጇ ትጠብቅህ 💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 4 года назад
ውድና እንቁ መምህራችን እንኳንም ድህና መጣህልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@eduedom8403
@eduedom8403 4 года назад
ወንድማችን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏ስለ እውነት መምህራች የኦርቶዶክስ አርበኛ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኑርልን ወለድተአምላክ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አልሰማህም.ድያብሎስ አልሰማህም ጠላቴ......አትድከም አትልፍ.....
@user-bo7mq9dn3z
@user-bo7mq9dn3z 4 года назад
እግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን❤💒❤🙏🙏🙏🙏
@mesiimesii1464
@mesiimesii1464 4 года назад
እግዚአብሔር ረጂም እና ጤና ይስጥክ፡
@ommm5722
@ommm5722 4 года назад
አልሠማህም አልሠማህም ዶቢሎሥ አልሠማህም ጥለቴ አልሠማህም አትድከም ጥላቲ ዝማሬ መልክት ያሠማለን ፀጋ ውን ያብዛልህ እድሜ ናጤና ዪደልልን
@user-tx2zv1xq4k
@user-tx2zv1xq4k 4 года назад
መምህረታብ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ እውነት ነው ጠላቴ አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም
@mahletmamo1390
@mahletmamo1390 4 года назад
በርታ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንክ
@tasew5917
@tasew5917 4 года назад
አሜን♥♥♥አሜን♥♥♥አሜን
@user-jb8uy3py5g
@user-jb8uy3py5g 2 года назад
ጠላቴ ሆይ አልፈራህም ዳቢሎስ አንሰማህም ክብር ለልኡል ለእግዚአብሄር አንተ እያለህ አንሸነፍም ጌታየ መምህርዬ የኛ ፍሬ ዘላለም ኑርልን ጋሻችን
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 4 года назад
ጠላቴ አልሰማህም ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏 ከጣዕሙ ብዛት አጥንት የሚያለመልመውን የመላዕክቱን ዝማሬ ያሰማልን 🙏
@user-wr9hm4yq1w
@user-wr9hm4yq1w 3 месяца назад
መምህራች. የሱን. ደምፆ. ከመስማት. ያረቀን. ጥላቴ. አልሰማህም. ወዲያ. ሆድ. ፀጋ. እግዚአብሔር ይብዛለወት. መምህራችን❤❤❤❤❤
@helutube6879
@helutube6879 4 года назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
@sagaetsega5143
@sagaetsega5143 4 года назад
ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@wubetwubet5123
@wubetwubet5123 3 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ ዕንቁ እንወድሀለን
@konjo7249
@konjo7249 4 года назад
አቤት ሞገስክ እመብርሀን ትጠብቅቅህ ቃለህይዎት ያሠማልን መምህራቺን እሺ ዳቢሎስን አንሠማውም በርታልን
@galaneedinqechamasre8525
@galaneedinqechamasre8525 4 года назад
Ameen ameen ameen
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 7 дней назад
amen amen amen❤❤❤🙏🙏🙏
@zinashmohammed5602
@zinashmohammed5602 4 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም ዳቢሎስ ጠላቴ አልሰማህም ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 4 года назад
አወ ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች ጠላት ዳቢሎስ እርኩስ መንፈስ አንሰማህም።
@asteralaster4680
@asteralaster4680 4 года назад
በውነት መምራችን እማምላክ ከጥላት ትከልልህ አሁንም እውቀትን እጨምርልልህ ወንድማችን በርታ በጣም ደስ ይላል
@desalchyegamogofalijine6385
@desalchyegamogofalijine6385 4 года назад
Egizabeher yimesgen Elllllllllllllllllll🎤🎤🎤🎵🎵🎵Ellllllleeeeeeeee
@ahmadnnznns8584
@ahmadnnznns8584 4 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟👏👏👏👏👏👂👏👂👏
@urud8496
@urud8496 3 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህ አልሰማህም ዲያብሎስ አልምህም አትደከም አትልፋ ቀኔን ልታጨልም አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም ዝማሬ ያሰማልን እንቁ መምህራች በዕድሜ በጤና ኑርልን ዘመንኸ ይባርክ ሲወድኸ ፀጋውን ያብዛልኸ
@lawayesh8994
@lawayesh8994 4 года назад
አልሰማሕም ጠላቴ አልሰማሕም አልሰማሕም ዲያብሎስ አልሰማሕም መምሕራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@user-gq7bz9gr4e
@user-gq7bz9gr4e 4 года назад
መምህሬ የኔ እንቁ የአህዛብና የመናፍቃን የእራስ ምታታቸው አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዲያቢሎስ አልሰማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም ጠላቴ አልሰማህም እማምላክን አልሰማክም በእውነት የሰማይ መላዕክቱን ዝማሬ ያሰማልን መምህር ምህረት አብ እውነትም እንደስምክ ሁሉ ነገርክ ያስፈራል በእድሜ በጤና ይጠብቅል
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 4 года назад
✞ አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ እንቁ በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ አምላካችን ✞ ⛪ 💛❤💙❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አልሰማህም ጥላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም አልሰማህም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ⛪💛❤💙💙❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@fentafenta511
@fentafenta511 4 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም ( 2) ቃለሂወት ያሰማን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@negielve1454
@negielve1454 Год назад
መምህሬ በእዉነት በኔ ዘመን እንዳንተ አይነት መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@lewtshetabera5284
@lewtshetabera5284 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም ቀኔን አተጨልም አልሰማህም
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 года назад
አልሰማህም ጥላቴ አልሰምህም አልሰማህም ዳቢሎስ አልስማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም አልሰማህም ጥላቴ አልሰማህም መምህር ምህረተአብ አሰፋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 4 года назад
አልሰማህም ጠላቴ ።ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን⛪💖
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 года назад
አልስማህም ጠላቴ አልስማህም አልስም ዳያቤሎስ እልስማህም ቀኔን ላታጨልም ፣ ጠላቴ አልስማህም ። እልልልልልልልእልልልልልል እልልልልልልልል መላከዝማራን ይስጥልን መምህር እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ። አሜን አሜን አሜን
@user-xr3vq1wd4o
@user-xr3vq1wd4o 4 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አልስማህም ጠላቴ አልስማህም
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 6 месяцев назад
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ቸሩ መዳኒተዓለም እየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wt2nf7by7r
@user-wt2nf7by7r 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@maryamm7414
@maryamm7414 4 года назад
ወንድማችን ቃለህይዉት ያሰማልን የማቶሳላን እድሜ ይስጥልን አወ አልሰማህም ዳቤሎስ አልሰማህም እሻመት ኑርልኝ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
ዝማሬ መላክት ያሠማልን 💒💒 መገሰተ ሰመያትን ያውረሰልን እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏እድሜ ከጤናጋ ይሰጥህ👏👏👏
@tsahayiidadhii7984
@tsahayiidadhii7984 2 года назад
Ameen Ameen Ameen
@tsahayiidadhii7984
@tsahayiidadhii7984 2 года назад
EllllllElllllll EllllllElllllll EllllllElllllll 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤 EllllllElllllll EllllllElllllll EllllllElllllll
@masetewal6914
@masetewal6914 Год назад
አወ አንሰማውም 🙏🙏🙏ጠላት በብዙ መንገድ ሊመጣ ይችላል እኛ ግን ማህተባችን አንበጥም ለሰይጣን እጅ አንሰጥም
@eyasumelese8036
@eyasumelese8036 3 года назад
እናንት የኢትዮጵያ አይኖች ናችሁ የድንግል ልጅ የሆነው አንዱ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዲያብሎስ አልሰማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምሕራችን
@saare8502
@saare8502 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የእኛ እንቁ ወንድማችን
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዲያብሎስ አልሰማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️✝️✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@honeymoges8221
@honeymoges8221 4 года назад
እውነት ነው እንደበፊቱ ተስብስበን እምናመሰግነበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም አምላክ ሁሉንም ያሳልፈናል ::
@SilenatFerede
@SilenatFerede 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የኛ ምርጥ አባት እግዚአብሔር ሆይ ሳታስረጅ ሳታደክም የማቱሳላን እድሜ ስጥልን
@hassanhakami5201
@hassanhakami5201 4 года назад
አሜን 🌹 ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💚 አልሰማህም ጥላቴ አልሰማህም 🙏🙏🙏 ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤
@quickistgirl922
@quickistgirl922 Год назад
መምህራችን ከኔ ወስዶ ላንተ እድሜ ይስጥልኝ የተዋህዶ አርበኛ❤❤❤❤❤
@rashedobaid3339
@rashedobaid3339 4 года назад
Memerich qale hiwot yesemel lemengest yebaqen uuuuuuuufffffffff kirstaana Mahoney endet dasesil tamseg faxer❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 4 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም ዝማሬ መልክት ያስማልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጣበቃልን
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 4 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የተወደድክ መምህሬ
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 4 года назад
ጠላት ዳቢሎስ ይፈር ማንም አይሰማውም የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው። መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ።
@shskosxjksos4361
@shskosxjksos4361 4 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም
@lolomoon2438
@lolomoon2438 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@kidistniguse5592
@kidistniguse5592 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yetuhabesh4372
@yetuhabesh4372 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👆👆👆👆👆
@user-cn5wt2mn4w
@user-cn5wt2mn4w 4 года назад
መምህ ምህረተአብ አሰፋ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን አሜን፫ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምሕር ምህረት አብ ቃላት የለኝም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ የኛ ጀግና 👍👍👍👍👍👍👍👈
@user-fh8sj5ch9d
@user-fh8sj5ch9d 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ኣል ሰማህ ጠላቴ ኣልሰማህን ኣልሰማህም ድያብሎስ ኣልሰማህም
@user-dh8dk7te3j
@user-dh8dk7te3j 4 года назад
አልሰማህም ጥላቴ አልሰማህም አትድከም ዳቢሎስ መስሚያዬ የለኝም መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ
@user-ce5jd8py3k
@user-ce5jd8py3k 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንን ይባርክልን 🙏🙏🙏♥
@rushelrehal7024
@rushelrehal7024 4 года назад
ይሄ መዝሙር ስሰማ መልካሙን ጊዜያችንን አስታወሰኝና አምርሬ አለቀስኩ:: በየ አውደ -ምህረቱ ከጉባዬ በህዋላ ጡዋፋችንን ለኩሰን ምድርን በእልልታችን ስንከድናት ዲያቢሎስ ን ስናሳፍረው የነበረው ጊዜአችን ትዝ አለኝ ::ለካ እግዚአብሄር ይሄን ጊዜ ስለሚያቅ ነበር በእናንተ በኩል ስንቁን ይልክልን የነበረው:: አምናለሁ ስራውን ቶሎ ጨርሶ ዳግም ከቤቱ ለምስጋና እልልታ : ለአምኮ ውዳሴው : ኑ ልጆቼ ከቤታቹ ተመለሱ ይለናል! ከአውደ -ምህረቱ ከቀድሞ አብዝቶ ይሰበስበናል !!! የኛ አባት የታመነ ነው :: ሲዘገይ ለተሻለ ክብራችን እንጂ ! ! ! ስለኛ እጆችዋ እማይታጠፉ እናታችን አለችና ከኛ ጋር የነገዋን ጠሀይ አብረን እንሞቃታለን ! ገና እንበዛለን ! ቃለ -ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ ! ኑርልን !!!!!!!!!!!
@yebiyewondi843
@yebiyewondi843 4 года назад
Kalehewiotin yasemalin Rejim Edemi ena tina yestilen
@ayinachinneshmariyamas9468
@ayinachinneshmariyamas9468 4 года назад
የ ወንጌል ገበሬ የ ተዋህዶ አርበኝ እንቁ መምራችን ኩራታችን የ ቤተክርስቲያን ተስፋ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አዎን አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም አሜን ተዋህዶ ለ ዘላለም ትኑር
@tsega1180
@tsega1180 4 года назад
MEMIHIRE "EGZIHABIHER YISTOTI "!!! EWENET NEW YALUT ! SILE ENE NEW EYETEFETATENEGH NEW "KALE HIWET YASEMALIN ! 🙏🙏🙏Zimare malikitin yasemalin 😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
@makltaeasfawe
@makltaeasfawe 4 года назад
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም አትድከም አትልፍ ቀኔን አታጨልም አሜን አሜን አሜን መምህሬ መካሪይ እመቤቴ ማርይም ትጠብቅክ 🙏🙏🙏
Далее
ለማን ይሆን እኔ የምናገረው
5:47
Просмотров 208 тыс.
Я ж идеальный?😂
00:32
Просмотров 81 тыс.