Тёмный

አይደለም HIV ሌላም በሽታ ቢኖርባት አገባታለው ፣ አስደናቂው አፍቃሪ / ዱካ ሾው / የንስር አይን / alex show / duka show / yenser ayn 

ALEX show አሌክስ ሾው
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@መኀረኒድንግልወተሣሀለኂ
አይዞሽ እህት ንስሀ ገብተሽ የአቡነ ሀራ ድንግል ፀበል ጠጪ ተጠመቂ ትድኛለሽ ብዙ ሰዎች ድነዋል! አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ!
@aschalewkewe2261
@aschalewkewe2261 2 месяца назад
የልጅቷ ውሳኔ ትክክለኛ ነው እሱ ዛሬ ላይ በፍቅር አይኑ ታውሮ ሊሆን ይችላል እና ነገ አይኑ ሲበራ ግን መፀፀት ብቻ ሳይሆን መፈጠሩንም ሊጠላ ይችላል እና ነገ እኮ የሚወለዱት ልጆች ያለ እናትና አባት ብቻቸውን ሊቀሩ ብቻ ሳይሆን ጎዳና ላይም ሊወድቁ ይችላሉ እና በዚህ አጋጣሚ ልጅቷ በጣም የምትመሰገን ልጅ ናት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ መልካም ነገር ማድረግ ለራስ ነው ተባረኪ ። ሌላው የምልሽ ነገር ገዳም ሄደሽ ንሰሃ ገብተሽ ፀብል ተጠመቂ ትድኛለሽ አንቺ መልካም ሴት ነሽ❤❤❤
@RithaRitha-e7c
@RithaRitha-e7c 2 месяца назад
መልካምነታን አይቶ አምላክ ምረት ያድርግላት
@Meskerem-yx4ij
@Meskerem-yx4ij 2 месяца назад
እባክሽንተረጂውአተምውድሜእሷላተበማሠብነውነገርግንበክምናውመሰረትከበሽታውነፃየሆነመውለድይቻላልእሷንግንሠላደቅአላልፍም
@መኀረኒድንግልወተሣሀለኂ
መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ የሚል ትምህርት አዳምጪ ይጠቅምሻል በአካል ማግኘት ከፈለግሽ አድራሻውን እሰጥሻለሁ በእንዲህ አይነት ሕይወት የሚኖሩ ሰዎችን የሚያግዝ ሰዉ ነዉ! አይዞሽ እሺ እህት
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 2 месяца назад
ልጂቶጀግናናት ልቦ ንፁህነው ላተብላነው ለፍቅር ብለህ በሽተኛ መሆንአለብህ 🎉🎉🎉🎉
@good8574
@good8574 2 месяца назад
ውንደሜ ፍቅር በቅጡ ሲሆን ነው ጥሩ ምክንያቱ ኪላሊት ሰጥተዋቸው እንካን ይክዶቸዋል ስለዝህ ኣስብበት ኣሁን ፍቅር ሊኖርብህ ይኖራል በሆላ ግን ይቆጭሃል ደጋግመህ ኣስብበት
@meriassefa6969
@meriassefa6969 2 месяца назад
ልጅቷ በጣም ትልቅ አስተዋይ ነች እሱ አይኑ ታዉሯል ካለፈ በኋላ ነገ አሱ አራሱ በዚህ ጉዳይ ሊሰድባት ይችላል በጣም እየለመነችዉ ነዉ አይፍረድ ነዉ።
@kelemsegew8988
@kelemsegew8988 2 месяца назад
ይከብዳል በእውነት እመን ትድኛለሽ ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ
@NigatuKifle-z3n
@NigatuKifle-z3n 2 месяца назад
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አንችን ፈጣሪ ሊፈውስ ወይም ሊያድንሽ ይችላል አብራችሁ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂዱ ትድናላችሁ እህቴ ተስፋ አትቂረጭ
@Madina-j1j
@Madina-j1j 2 месяца назад
እሷን በጣም ነው የማዴቃት እሱ ግን አይረባም ምንም ይኑርባት ይላል እዴ
@mek5438
@mek5438 Месяц назад
ምነው እስከነበሽታዋ እቀበላታለሁ በሽታዋ በሽታዬ ይሁን ብሎ መወሰን ከፈለገና ዋጋ እከፍላለሁ ካለ መብቱ አይደለም እንዴ?
@Mamey-t4t
@Mamey-t4t 2 месяца назад
ተባረኪ 🙏🏽
@gentgrima-yt5vq
@gentgrima-yt5vq 2 месяца назад
ተጋቡ ባክህ ከኤችአይቪ ነፃ የሆነ ልጅ ትወሰዳላችሁ ።
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 месяца назад
እህት እንደማንኛውም ሰው ህይወት መኖር የምትችይ ሰው ነሽ እራስሽን ዝቅ አታድርጊ የምትወጂው ከሆነ ብዙ ነገር መሆን የምትችይ ሰው ነሽ አንቺ የምትኖሪው ከሱ ጋር እንጂ ከቤተሰቡ ጋር አ።ለም ልጃቸው የወደደውን መውድድ አለባቸው
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 месяца назад
ያልገባው በሽታን እንደቀላል አድርጎ ምን አልባት እሱም ይኖርበት ይሆናል እንጂ ክሷ ተለይቼ ይላል እንዴ ወይ ጉድ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 месяца назад
በሰለጠነው ሀገርና የተሻሻለ ህክምናው ባለበት ሀገር ብዙም አያካብዱትም ከዛ የባሸሰ በሽታ አለና ከበሽታው ህጻን ልጅ ከተወለደ መድሀኒቱን እየወሰዱ ቫይረሱን ከ0በታች ማድረግ ከቻሉ ለሴቱዋ ወይም ለወንዱ አይተላለፍም በተረፈ ደሞ አምኖ ጸበል መጠመቅ ነው
@ibrotube7589
@ibrotube7589 2 месяца назад
በጣም ይከብዳን
@Hadisalemayew-oj8rh
@Hadisalemayew-oj8rh 2 месяца назад
አሁን ላይ ፉቅር እውር ነዉ በደብ አስብት በሆላ ያም ሀል
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 2 месяца назад
Wow 1st go to phebel pray ask God 🌺🥰🥰💎
@DaveGirma-f8n
@DaveGirma-f8n 2 месяца назад
የእውነት ልጅቶ ልባም ሴት ናት ፀበል ጠጪ ተጠመቂ እግዚአብሔር ይፈውስሻል
@AlamituAlamitu-n6s
@AlamituAlamitu-n6s 2 месяца назад
Betasebebat yeshalel wandem eyasamek vayirus kabednew😢😢
@MseiuAsmemsw
@MseiuAsmemsw 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@AsterKf
@AsterKf 2 месяца назад
🥰🥰🥰🥰
@seyuomtadesse5654
@seyuomtadesse5654 2 месяца назад
ጤነኛ ነህ ወንድም እሳ ላንተ አስባ አንተ ለራስህ ተወው ለእናትህ ለልጅህ አታስብም ለፍቅር ብለህ ኤችአይቪ እንዲይዝህ ትፈልጋለህ መሞት ከፈለክ ኤሌትርክ ያዝና ሙት አንደኛውን እሱ ይሻላሃል።
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef Месяц назад
ፅብል ትትምቅ እሽ እህትይይ
@Saleh-vj2bx
@Saleh-vj2bx 2 месяца назад
Hi Aiekes
@LolLol-uu3me
@LolLol-uu3me 2 месяца назад
Anarfem belachehual aydel accountachu be kirb Ken yezegal enantem demo endet endemenagegnachu tayalachu
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 месяца назад
ጋዜጠኛው ልምድ በደንብ ቅሰም
@ritahaile1787
@ritahaile1787 2 месяца назад
Seweyewuen yeyezew yelem endie?? Ante Elias tebeyew eshie Egzeabher yesetesh beleh mehed alebeh. Beged HIV ke anchie yeyazegne telaleh endie?? Hoooo sent aynet ebde ale ebakachehu? Behewala yekochehal.
@AccAcc-hj4wj
@AccAcc-hj4wj 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
Далее
진 (Jin) 'I'll Be There' Official MV
03:15
Просмотров 3,5 млн
진 (Jin) 'I'll Be There' Official MV
03:15
Просмотров 3,5 млн