Тёмный

አዲሱ የቀንዱ ትኩሳት ተረክ ሚዛን Salon Terek 

salon tube
Подписаться 186 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

አዲሱ የቀንዱ ትኩሳት በሄኖክ ገለታው ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ሄኖክ ገለታው
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #ethiopia

Развлечения

Опубликовано:

 

15 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 364   
@user-od2gv6sg9k
@user-od2gv6sg9k 28 дней назад
እኛ ሠላም ብቻ ነዉ የምንፈልገዉ
@addisgiziemedia8732
@addisgiziemedia8732 28 дней назад
የባድሜ ጦርነት አስተምሮናል ከዚህ በኋላ በሴራ ፖለቲካ ወንድማማቾች የሚገዳደሉበት መንገድ አይኖሮም
@elaybright8884
@elaybright8884 27 дней назад
ባድመ ይወሰድ አሰብ ይመለስ።
@user-mt7bl1iw9e
@user-mt7bl1iw9e 27 дней назад
​@@elaybright8884 እሚመለስ የለም እሚወሰድ እንጂ 😅
@fikrusime1217
@fikrusime1217 23 часа назад
NO WAR NO PEACE
@redaghebrat2842
@redaghebrat2842 27 дней назад
ብታሪክ አስብ ናይ ethIopia ኮይኑ ኣይፈልጥን እዩ ታሪክ ጠውካ ተምጽኦ ዋልሐደ የለን ቡዙሕ ጭብታት መምጻናልካ ግን ጸማም ሐደ ደርፉ ሰለ ዝከንኩም መሳኩም ነጥፎ ጊዜ የለን ንሰራሕ ዘተዓድለ ርእሲ ሰለ ዘይተዖድልኩም ከምቲ አብ መውድታ ዘብልካዮ ካብ ምሕታት ኣትቅርጽን ኣንሕና ከ አንታይ ንገብር ባዕልና አልናዮ ካብ ትልፍልፍ ሰርተ ብላ
@ethinew
@ethinew 27 дней назад
ማነው እንደዚህ አይነት ታሪክ ያወራልክ ..የሻዕቢያን ተረት ስትሰማ ኖረህ በታሪክ እያልክ አትቀባጥር
@TEMETUBE
@TEMETUBE 28 дней назад
ሶማሌላንድ ተረሳ 😂😂😂😂😂
@osmanabdulkader7648
@osmanabdulkader7648 28 дней назад
The issue of Assab and its subordination to its sovereignty has been settled forever, and the Eritrean people who gave thousands of martyrs to liberate their land exist and are ready to make sacrifices now, and the expansionist dreams of the arrogant elites and the rulers of Ethiopia will be of no use, and they must think more than once before undertaking what Mayon does because The people who expelled them in humiliation, defeated the mightiest empires, and dispersed their mighty armies are capable of doing so for the thousandth time if they want to repeat the matter. As for benefiting from the Eritrean ports within the framework of a trade agreement between the two neighboring countries, this is necessitated by the mutual interests between them, but the agreement is on the authority of witnesses and with the approval and ratification of the Eritrean people.
@TEMETUBE
@TEMETUBE 28 дней назад
Those people are sick
@Baby-os2bb
@Baby-os2bb 27 дней назад
Red sea is the property of Ertrians.but this Ajanda is fabricated by TPLF and Abiy Ahmed. Ethiopian people doesn't want ertrians property. Believe me
@zahraliban5714
@zahraliban5714 27 дней назад
አረ ስድብ ይቅር ውይይት ሀሳብ መለዋወጥ እንደ ሰውኛ ማውራቱ ስርአት አለው።ስድብ ቁጭት ዛቻ የትም እያደርሰንም ፍቅር ሰላም ለሁላችን።🙏💚💛♥️
@keburemanenate1998
@keburemanenate1998 Час назад
If you wish to uncover the truth and ascertain the facts, here lies both the rationale and the source. First of all Eritrea has never been a part of Abyssinia (Ethiopia. )Historically, Eritrea has always maintained its distinct identity and independence and Freed From Ethiopia colonial ! Delving into the rich tapestry of Eritrea's history reveals a profound narrative of resilience, culture, and sovereignty that continues to captivate those who seek to understand its unique heritage. 1557 The Ottoman empire made Eritrea one of its colonies and colonised it for 300 years.,1865The Egyptian Khedevites took over Eritrea from the Turks, 1882-1941 Italians colonised Eritrea, 1941-1952 The British rule over Eritrea, 1952-1962 The UN forced Eritrea federation with Ethiopia by the Resolution 390-A(V), John Foster Dulles was the United States Secretary of State in the 1950s, and was known for his anti-communist stance and support for America's allies in strategic regions. Eritrea's decision to merge with Ethiopia was influenced by several factors, including Cold War politics and regional strategic interests. During the Cold War, the United States was concerned about the spread of communism in Africa, and viewed Ethiopia as an ally to counter Soviet influence. Uniting Eritrea with Ethiopia was seen as an option to prevent Eritrea from becoming a communist state and to maintain a pro-Western government in the region 15-09-1953 Eritrean Constitution during the federation was drafted., 01-09-1961 Starting of the Eritrean armed straggle for Independence., 14-11-1962 Emperor Hailesellasies of Ethiopia has forcibly dissolved the Eritrean Assembly and illegally annexed Eritrea as its province 24-05-1991 Ethiopian armed forces were forced out of the country and the capital city of Eritrea Asmara was liberated., 22-04-1993 to 23-04-1993 Finally the Eritrean people had the chance to determine his own future through a UN referendum (99.908% voted for independence). On 24-05-1993 Eritrea declared its sovereignty., On 06-05-1998 to 25-06-2000 Border conflic with Ethiopia started., On 12-04-2002 Decision of the Border by The Algiers Agreement was a peace agreement signed Commission on the demarcation of the border between Eritrea and Ethiopia. End/terminate hostilities permanently and agree to refrain from the threat or use of force by final and binding!!!🇪🇷❤️🇪🇷🙏🙏🙏🐫🐫🐫🐫🐫🐫🐫🐫🐫
@MichaelHanal
@MichaelHanal 4 дня назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷Eritrea is unique and gorgeous I'm proud of an Eritrean
@danbole1233
@danbole1233 27 дней назад
ሸዋን በአግባብ ሳታስተዳድር አሰብ ትላለህ? ልብ እንቅርት ይመኛል😅።የዛሬው ገለመሶ ነው?አውዳይ?የተቃመው?😅
@user-ll6bd8cc5j
@user-ll6bd8cc5j 28 дней назад
Aseb belongs to Eritrea, and it will remain Eritrean place.
@ahmedinahmed9250
@ahmedinahmed9250 27 дней назад
በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል በሻዕቢያ ተሰርቆ አይቀርም።
@elaybright8884
@elaybright8884 27 дней назад
Wrong
@seadiyatefera419
@seadiyatefera419 15 дней назад
It depends on history, not imposition from the "superpowers"
@riseNOWshine
@riseNOWshine 27 дней назад
Poor Ethiopia must learn from the landlocked development of Ruwanda.
@LawofGod
@LawofGod 25 дней назад
Dehacho lemgan nachu Ethiopia temegebachholach ! Lemagoch
@DaniMeharina-iw2ds
@DaniMeharina-iw2ds 27 дней назад
The future Eritrea 🇪🇷 will build the borders. I guarantee you Eritrea 🇪🇷 will close the border soon.
@ethinew
@ethinew 27 дней назад
kikik ድሀ በምንህ ነው የምታጥረው እኛ ኢትዮጵያዊያን መጥተን ትግርኛ ተናጋሪውን እዛው አስመራ ዙሪያ ሰብስበን ከአስመራ አንዳትወጣ እናጥረዋለን ከፈለለግን በሱዳን መተንፈሻ እንከፍትልሀለን
@nardosmengste9636
@nardosmengste9636 27 дней назад
ቲሽ ችጋራሞች መጀመሪያ ለናትህ ሽሮና በርበሬ ግዛ!!! ቦሌ ላይ የ ኤርትራ እናቶች ሲሄዱ ሽንኩርትና ቲማቲም በሻንጣ ተሸክመው ነው ሚሄዱት!!! ከማጠርህ በፊት መጀመሪያ ይህንን አስብበት፡ ምግቡንም ከመንከራተት አድነው ጉረኛ ችጋራም!!!!
@LawofGod
@LawofGod 25 дней назад
Letetefu eko new
@user-pv6hp9vs8h
@user-pv6hp9vs8h 23 дня назад
You are nothing without Ethiopia. You have been doing nothing within the past 30 years.
@DaniMeharina-iw2ds
@DaniMeharina-iw2ds 23 дня назад
@@user-pv6hp9vs8h it’s because of you guys. Don’t worry things will change soon once we build the borders.
@mohammedabdo8485
@mohammedabdo8485 27 дней назад
በታቻላን መጠን በመልከም ጉሪብትና በሰቶ መቀበል በመዋያያት በሰለም መጠቃም ይቻለል ነገሪ ግን በጦሪነት ፈፅሞ አይተስብም።
@keseteteklay190
@keseteteklay190 28 дней назад
ላም ኣለችን በሰማይ ወተትዋን የማላይ ይገርማል የናንተ ነገር የኣቢሲንያ ሊጆች ።
@erishekor
@erishekor 27 дней назад
@kesete በአቢሲንያና በዛሬዋ ኢትዮጵያ መካከል ያለውን ልዩነትም አያውቁትም😂 የ3000 ዓመት ታሪክ ይሉሃል አስበው በዛን ጊዜ የህዝቡ ብዛት ስንት ነበር😂
@Alex4.20
@Alex4.20 27 дней назад
We will see
@abdeljelilakmel1926
@abdeljelilakmel1926 27 дней назад
አብሮ መስራት አብሮ መኖር ብንል?
@dostatekle4629
@dostatekle4629 28 дней назад
እንደ ሰካራም ህልም ብቻ.
@Alex4.20
@Alex4.20 27 дней назад
tenesh tebek enanet korkorowoch
@letabedasso1195
@letabedasso1195 20 дней назад
Amazing analysis and analyst
@i-hd1fy
@i-hd1fy 26 дней назад
Assab is Eritrea's eternal sovereign territory.
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 27 дней назад
ጸማም ሕደ ደርፉ፡ ማለት፡ ድዳ፡ ዘፈኑ ኣንድ ነው ምለት ንው። እናንተ ኢትዮጵያውያን ፡ እባካችሁ ለቀቅ ኣድርጉን፡፡ ወንዶች ከሆናችሁ ይልቅስ ጁቡቲን ልምን ኣታስመልሱም። እግዚኣብሔር ይቅር ይበላችሁ።
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 28 дней назад
ሰላም ሰላም ሳሎን ሚድያ እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤🎉❤
@destakebede6889
@destakebede6889 26 дней назад
You may think that Ethiopia is poor, but what do you think about Eritrea? The poorest?
@user-bs2oi2db1g
@user-bs2oi2db1g 27 дней назад
ኩሉ ኤርትራዊ ክፈልጦ ዝግእ ኢትጵያ ትባሃል ሃገር ክንአምኖም ክንቀርባምን አይግባእ ልዕሊ 30 ዓመታት ህዝቢ ጀነሳይድ ተፈጺምዎን ዓመጽን ግፍዕን ንብረቱ ተወሪሱን ብይቅረታ ሓሊፍዎ ብዘይ ካሕሳ ሰላም ዝባሃል ነገር የለን ዓሰብ ካብ ጥንቲ ጥቅምቲ ናይ ኤርትራ እያ። ንጸላእቲ ኤርትራን ህዝባን አምላክ ትሕቲ ማዕሚቅ ይእትዎም አሜን አሜን አሜን። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🕌⛪️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Issa-pv9bg
@Issa-pv9bg 25 дней назад
ድቄም ጄኖሳይድ ሞኝ
@anwartube5996
@anwartube5996 27 дней назад
እዚሁ እኛው ጀገር መሀል ከተማ አድስ አበባ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ናቸውኮ በኢትዮጵያ ላይ ጥላቻቸውን የሚረጩት
@MohammedJuhar-rk4pf
@MohammedJuhar-rk4pf 27 дней назад
አረረም መረረም ዘገየም አሰብ ወደ ኢትዮጵያ መመለሱ አይቀርም
@BiniBiniam-yk5wc
@BiniBiniam-yk5wc 23 дня назад
Aba geda litakbir malet new. Yetenquay lij mokirew esti
@keburemanenate1998
@keburemanenate1998 Час назад
If you wish to uncover the truth and ascertain the facts, here lies both the rationale and the source. First of all Eritrea has never been a part of Abyssinia (Ethiopia. )Historically, Eritrea has always maintained its distinct identity and independence and Freed From Ethiopia colonial ! Delving into the rich tapestry of Eritrea's history reveals a profound narrative of resilience, culture, and sovereignty that continues to captivate those who seek to understand its unique heritage. 1557 The Ottoman empire made Eritrea one of its colonies and colonised it for 300 years.,1865The Egyptian Khedevites took over Eritrea from the Turks, 1882-1941 Italians colonised Eritrea, 1941-1952 The British rule over Eritrea, 1952-1962 The UN forced Eritrea federation with Ethiopia by the Resolution 390-A(V), John Foster Dulles was the United States Secretary of State in the 1950s, and was known for his anti-communist stance and support for America's allies in strategic regions. Eritrea's decision to merge with Ethiopia was influenced by several factors, including Cold War politics and regional strategic interests. During the Cold War, the United States was concerned about the spread of communism in Africa, and viewed Ethiopia as an ally to counter Soviet influence. Uniting Eritrea with Ethiopia was seen as an option to prevent Eritrea from becoming a communist state and to maintain a pro-Western government in the region 15-09-1953 Eritrean Constitution during the federation was drafted., 01-09-1961 Starting of the Eritrean armed straggle for Independence., 14-11-1962 Emperor Hailesellasies of Ethiopia has forcibly dissolved the Eritrean Assembly and illegally annexed Eritrea as its province 24-05-1991 Ethiopian armed forces were forced out of the country and the capital city of Eritrea Asmara was liberated., 22-04-1993 to 23-04-1993 Finally the Eritrean people had the chance to determine his own future through a UN referendum (99.908% voted for independence). On 24-05-1993 Eritrea declared its sovereignty., On 06-05-1998 to 25-06-2000 Border conflic with Ethiopia started., On 12-04-2002 Decision of the Border by The Algiers Agreement was a peace agreement signed Commission on the demarcation of the border between Eritrea and Ethiopia. End/terminate hostilities permanently and agree to refrain from the threat or use of force by final and binding!!!👉🏼🇪🇷❤️🇪🇷
@danieldesta4139
@danieldesta4139 26 дней назад
Aseb is the Eritrean asset
@solomonkefela1099
@solomonkefela1099 27 дней назад
የራሳቸዉ አጀዳ ብሆን አይጠላም ነበር ኣጀዳዉ የአሜሪካኖች መሆኑ ነው የሚያሳዝነዉ አሳፋሪ ተግባር የተገጅነት መንፈስ የማይታከም ያመጣው የትንታኔ በሽታ ዉጤት ም ነው።
@mediaendashaw9321
@mediaendashaw9321 27 дней назад
ኤርትራውያን ሊያውቁት የሚገባው ነገር ይህ ጉዳይ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ህመም መሆኑን ነው።
@erishekor
@erishekor 27 дней назад
አሰብ ለባለቤቱ ከተመለሰ 33 ዓመት ሆነው እኮ😂
@mallaasaytube
@mallaasaytube 27 дней назад
ማነው ባለቤቱ?
@erishekor
@erishekor 27 дней назад
@@mallaasaytube ባለቤቱ ግመሎቹን ውሃ እያጠጣበት ነው 😭
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 27 дней назад
ግመሎቹም ወተው ሳይመለሱ 33 ዓመት ሞላቸው
@erishekor
@erishekor 27 дней назад
@@getahunabdisa3927 ተሳስተሃል አህዮቹ ናቸው ወተው ሳይመለሱ 33 ዓመት የሆናቸው 😭
@Alex4.20
@Alex4.20 27 дней назад
Enatehen aheya yebedalehale ! tayewaleh tenesh tebek
@ShemsuBushura
@ShemsuBushura 27 дней назад
በድህነታችን ለምነግዱና ሀገራችን ቆርሶ የሸጡ ባንዳዎች የሀገርቷን ደህንነት የምያረገግጥ ስራዎች ስሰራ ደስ አይላቸውም ።
@mt.8.familymuler624
@mt.8.familymuler624 27 дней назад
ኢትዮጵያ የባህር በር በይወት ዘመኗ ኖሯት አያቅም በታሪኩም ኖሯት አያቅም ዝም ብላ የሌለ ነገር ዝም ብለህ አትዘባርቅ መጀመሪያ ታሪክ አንብብ
@felekelembebo5735
@felekelembebo5735 27 дней назад
ግንባርህ ይበተንና ምኞትህ ምኞት ሆኖ ይቀራል እንጂ የአሰብ አፋሮች ወደ ለምለም ሃገራቸው ኢትዮጵያ መምጣታቸው አይቀርም!!
@ERITREA-xu2ur
@ERITREA-xu2ur 27 дней назад
Ketarik yematmaru .........
@MeazaMulugetta-iu3vg
@MeazaMulugetta-iu3vg 28 дней назад
Selam enhun bcha yemelesal hulum aleke
@ghenetogbai1716
@ghenetogbai1716 8 дней назад
Aseb mn gize ye Eritrea new Enante temama joro Asbest tarki bewachen mesrat batakomu mnm atametum Aseb ye Eritrea nat abeka 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 snt jegna wendmochachn keflenal Etiopia bahr yelatm abeka.
@user-ry2wk7kd9p
@user-ry2wk7kd9p 24 дня назад
እውነት ነው! አሰብ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ሕመም ነው።
@letezghitessema3974
@letezghitessema3974 27 дней назад
Asab is in Eritrea territory so it blongs to Eritrea. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹 Ethiopians stop thinking about Asab reality is reality you have the nile river what you need is peace. Peace for Eritrean peaple and Ethiopian peaple Respect the Eritrean Sovernity, that is the only way to respect as neighbours for these two countries.
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 27 дней назад
አሰብ እኮ ምንም ድርድር የማያስፈልገው የኢትዮጲያ ንብረት ነበር ግን ወያኔ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ለኤርትራ ሰጧቸው! ኤርትራ ትገንጠል መብታቸው ነው ግን የኢትዮጲያ ንብረት አሰብ ወስዳ እና ኢትዮጲያን መተንፈሻ አሳጥታ መቼም ቢሆን በነፃነት ልትኖር አይችልም! አሰብ ከተቻለ በሰጥቶ መቀበል በሰላም ወደ ኢትዮጲያ መመለስ አለበት ካልሆነ ግን እኛ ባናደርገውም እመኑኝ ቀጣዩ ትውልድ በጦርነትም ይሁን በየትኛውም ሀይ በግድ ወደ እናት ሀገሯ ትመለሳለች! ኤርትራ መተንፈሻ አሳጥታን መቼም ሰላም ልታገኝ አትችልም!
@arayayohannes879
@arayayohannes879 27 дней назад
ወንድ ልጅ ሁንና መመለስ ብለህ ሳትሆን ወደዚህ ኣቅጣጫ ፊትህን ስታዞር ፊቲህም እንደ ሎጥ ምስት ሓዎልት ኣድርገን እናስቀረዋለን። ለመጪው ትዉልድ ምን ኣይነት ትጥቅ እንደምናስታጥቀው እኛ ብቻቺን ነው የምናዉቀው። ኣሁንማ ከራሻዎች እጅና ጓንት ሆነን እየሰራን ኣደል። በተለይ።ለናንተ ለኩፉ ሒሊናቹ ኒኩለርዋ እንታጠቅና ኣርፋቹ ካልተቀመጣቹ ወደናንተ መዞሩ ኣንደኛ። ምርጫቺን ነው። ግን እናንተ ደደቦች ስለሆናቹ ገና ምን እንደምናስብ ኣታዉቁም።ደሞ በዛ ላይ መርገም ስላላቹ እየፈረሳቹ እኮ ነው ። ኣገሪቱ ተበታተነች እኮ ።ደም እኮ እየተቃባቹ ነው። ምድረ ሰይጣን ያለ ንብረታቹ ስትመኙ መከረኣና ህውከት ከደጃቹ ተደቅኖ እምቢ ብላቹሃል እሄ እኮ መርገም ነውን ።ገና ትበተናላቹ በደምብ እንጂ።
@angeln9985
@angeln9985 2 дня назад
እውነትንና ተጨባጭ ነገር ትታችሁ ተረታ ተረት ማውራት ስለምትወዱ ነው።
@keburemanenate1998
@keburemanenate1998 Час назад
If you wish to uncover the truth and ascertain the facts, here lies both the rationale and the source. First of all Eritrea has never been a part of Abyssinia (Ethiopia. )Historically, Eritrea has always maintained its distinct identity and independence and Freed From Ethiopia colonial ! Delving into the rich tapestry of Eritrea's history reveals a profound narrative of resilience, culture, and sovereignty that continues to captivate those who seek to understand its unique heritage. 1557 The Ottoman empire made Eritrea one of its colonies and colonised it for 300 years.,1865The Egyptian Khedevites took over Eritrea from the Turks, 1882-1941 Italians colonised Eritrea, 1941-1952 The British rule over Eritrea, 1952-1962 The UN forced Eritrea federation with Ethiopia by the Resolution 390-A(V), John Foster Dulles was the United States Secretary of State in the 1950s, and was known for his anti-communist stance and support for America's allies in strategic regions. Eritrea's decision to merge with Ethiopia was influenced by several factors, including Cold War politics and regional strategic interests. During the Cold War, the United States was concerned about the spread of communism in Africa, and viewed Ethiopia as an ally to counter Soviet influence. Uniting Eritrea with Ethiopia was seen as an option to prevent Eritrea from becoming a communist state and to maintain a pro-Western government in the region 15-09-1953 Eritrean Constitution during the federation was drafted., 01-09-1961 Starting of the Eritrean armed straggle for Independence., 14-11-1962 Emperor Hailesellasies of Ethiopia has forcibly dissolved the Eritrean Assembly and illegally annexed Eritrea as its province 24-05-1991 Ethiopian armed forces were forced out of the country and the capital city of Eritrea Asmara was liberated., 22-04-1993 to 23-04-1993 Finally the Eritrean people had the chance to determine his own future through a UN referendum (99.908% voted for independence). On 24-05-1993 Eritrea declared its sovereignty., On 06-05-1998 to 25-06-2000 Border conflic with Ethiopia started., On 12-04-2002 Decision of the Border by The Algiers Agreement was a peace agreement signed Commission on the demarcation of the border between Eritrea and Ethiopia. End/terminate hostilities permanently and agree to refrain from the threat or use of force by final and binding!!!if you like to visit us like used to be no worries we are waiting you until the end of the world we are Eritreans 👉🏼🇪🇷❤️🇪🇷
@bestemusic2480
@bestemusic2480 9 дней назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍👍Eritrea ❤
@Akm-vl7qt
@Akm-vl7qt 27 дней назад
በዚህ ዘመን ሃገሬ ብሎ ለመዋጋት ወታደር የሚሆን ሞኝ ነው ለፖለቲከኞች ምቾትና ኑሮ እንጂ ለሃገር እንደማይሞት አምኖ ይሙት
@selemuntekie3043
@selemuntekie3043 28 дней назад
Wshet, alneberetm, yasafral.
@sisayshariff6102
@sisayshariff6102 27 дней назад
እርስት ለባለቤቱ በሺ አመቱ
@asmerethaile3545
@asmerethaile3545 2 дня назад
ኡነትህ ነው።
@user-iv2kh1hj7k
@user-iv2kh1hj7k 25 дней назад
አሰብ ያለአግልግሎት አይቀመጥ። አንጣላበት።
@ERITREA-xu2ur
@ERITREA-xu2ur 27 дней назад
Tasaznalachu mejemerya yeguadachun chigr lemn atfetum yesew hager lay hiedachu gub kemtlu
@ynegasi99
@ynegasi99 25 дней назад
Damn Ethiopia hadn't ports since first day.Ethiopia stays #Landlocked Forever.
@GedionAychew
@GedionAychew 27 дней назад
አታስጨክኑን።።።።ያለዛ አንድ ቀን ቀይ ባሕር ይሆናል መቃብራችሁ።።።።።መጪው ዘመን ከኛ ይልቅ ለናንተ አደገኛ ነው።።።ኤርትራውያን አስቡበት።።።ቀይ ባሕር ስንል ጦርነቱ መሐል ገብታችሁ፣የወያኔ ድርሻ እንዳይደርሳችው ፍሩ!!!!
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 27 дней назад
በእውነቱ፡ለሁለቱም።ወንድማማቾች፡ጥቅም፡እንጂ፡ጉዳቱ፡አይታየኝም።ከፓለቲከኞቻችን፡አንፃር፡ባይታየኝም፡የዋህ፡ተራ፡ኢትዮጵያዊ፡ነኝ፡አፉ፡በሉኝ፡የጋራ፡ከፍታው፡ስለሚያጓጓኝ፡ነው።ኢንሻአላህ።
@karuppasu4620
@karuppasu4620 27 дней назад
በብሄር ከመዋጋት በዚህ ነበር መዋጋት
@abumensa
@abumensa 28 дней назад
Selam selam salonoche
@nalemna
@nalemna 27 дней назад
Ensesa senti sew atifetacu atumarum bewshet menor selam Ayematam tifat bica new
@Baby-os2bb
@Baby-os2bb 27 дней назад
Ene Ethiopiawi negn. Gin Key bahr ye Ertra new. Esu Abuyin kitun wgaw endatbela.
@TheThe-yw8yz
@TheThe-yw8yz 26 дней назад
Aye dedebu tenteneh motahal ante denqoro edme lekh setalem tenoraleh ychin Amet atalfatem nana Asseb resahin teshekemeh temelesaleh kubet rase mnalebat Eritrea netsanet setweta ytenagerkew yhonal dedeb Dr yacob kante yebase ferjued Dr neow Asseb ye Ethiopia eyale wetaten yasfege dedeb rase selam le Ethio Eritrea behayalu Amlakachin ena kesu betach Hizbachinena jegna Serawetachin endantena ende Dr Yacuob yalkew kemder getse terargo yatfalen Amen Amen
@welday9432
@welday9432 28 дней назад
አሰብ በባለ ቤቱ እጅ ከገባ እኮ 33 አመት ሆነዉ
@berhanuteklu5564
@berhanuteklu5564 18 дней назад
በሴራ የተወሰደ በሕግ ይመለሳል
@welday9432
@welday9432 17 дней назад
@@berhanuteklu5564 ቆንዳፋ ኣጋመ ጠራራይ
@gezahgnfekede5443
@gezahgnfekede5443 10 дней назад
ቀኑ ሩቅ አይደለም አፋሮች ጀምረዋል እኛ ደግሞ እንቀበላቸዋለን
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 6 дней назад
እድሜ ለህወሃት በሉ ሰርቆ ሸጠላችሁ ታሪክ አንድ ቀን ይወጣል ያኔ ታፍራላችሁ ።
@welday9432
@welday9432 5 дней назад
@@user-ki3qz4bq1m የ ድንቁርናህን ጥግ አየሁት በዚህች ሁለት አረፋተ:: ደንቆሮ ነህ ስለዚህ ወይ ተማር ወይ ዝም በል
@berekettesfe4338
@berekettesfe4338 24 дня назад
Anbeb history lmwek moker kmlffe bfet alwaki
@AnmawSimunew-sd3yv
@AnmawSimunew-sd3yv 11 часов назад
መጀመርያ ሀገራችንን ሰላም እናድርግ ከዛ በኋላ አሰብ ወደባችንን እናሰመልሳን አልፎም ኤርትራን ወደ ኢትዮጽያ እናዋህዳለን።የተቆረጠች ሀገር አንፈልግም ሙሉዋን የድሮዋን ኢትዮጽያ እናመጣታለን ።ይህን የምናሳካው ግን ዘረኝነት የሚባለውን የጭንቅላት ካንሰር ከውስጣችን ነቅለን እና ፍፁም አንድነት ሲኖረን ብቻ ነው።
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 27 дней назад
እሰብ እርትራ አይደለም እራስ ገዝ የኢትዮጵይ ግዛት እንጂ
@user-mt7bl1iw9e
@user-mt7bl1iw9e 27 дней назад
ኣሰብ ትግራይ ናት ኢትዮጵያም ኣይደለችም
@sarajoh313
@sarajoh313 27 дней назад
Dankro
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 6 дней назад
አሰብ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ወደብና መሬት ነው
@sarajoh313
@sarajoh313 27 дней назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪
@user-oi4jc4fc2j
@user-oi4jc4fc2j 28 дней назад
የለም የለም ሲያምርህ ይቀራል የህልም እንጀራ
@rawlwali5324
@rawlwali5324 26 дней назад
yefelekewun yewushet tarik betanebenib assab kedriro jemiro ye eritrea lualawi bahir new
@berekettesfe4338
@berekettesfe4338 24 дня назад
Endhe aynet dnkorna almawke yzke 🎤 myaz aykbdme dengay erase
@mahdereteklay4918
@mahdereteklay4918 8 дней назад
5:06 😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@trussom647
@trussom647 27 дней назад
የማያልቅ ሕዝብን የሚፈጅ ተረት ተረት እባካቹ ያለፈዉ ይብቃ ሕዝቡ ሰላም ነዉ የሚያስፈልገዉ ⛔⛔⛔
@egahlealiahmed6265
@egahlealiahmed6265 27 дней назад
አሰብ የማንነው የሚል ክርክር የለም የአፋር ህዝብ መሬት አካል ነዉ አሰብ ብቻ አይደለም ከማሶዋዓ ጀምሮ እስካ ጅብቲ ወሰን ራይታ ድርስ ያለውን ቀይ ባህር የሚባል ባህር ዳርቻቸውም በሙሉ የአፋር ህዝብ መሬት ስለመሆኑ ምንም አይነት የታሪክ ክርክር የለውም ።አሰብ የማንነው የሚል ክርክር ያለ የተነሳ ማስመለስ ጥሩ አይደለም ስለአፋር ባህር በር ለማውራት ከፈለጉ ከማሰወዓ ጀምሮ እስከ ጅብቲ ወሰን ደረሰ ያለውን መረጃዎች መስጠት ያልቆጠረው የቀይ ባህር አፋር ህዘብ ብዘት በተሳሳተ ቁጥር መጥራት አግባብ አይደለም
@ethinew
@ethinew 25 дней назад
thank you a lot ይሄን እውነታ ለሀማሴን ተወላጆች በሚገባቸው ቋንቋ ተርጉመህ ብታቀርበው (ሚገባቸው ዱላ ነው) ቢሆንም በትግርኛ ተርጉምላቸው ትእቢታቸው መተንፈስ አለበት አፋርን ሕዝብ አስመራ ተቀምጠው ማዘዝ ወይ መከልከል የለበትም ..
@aliwittika7046
@aliwittika7046 27 дней назад
አሠብ የአፋር ነው ለጊዜው ጉልበተኞች የኛ ነው ቢሉትም ግን ጉልበተኞች ለጊዜው ቢመስላቸውም ተረጋግተው መቼም አይኖሩም
@Miunira
@Miunira 21 день назад
Ewdezih kehone afar nesa mewetat alebat ke ethiopia megentel alebat
@dawiteliffe9027
@dawiteliffe9027 27 дней назад
መነሊክ ከፈጠራት ኢትዮጵያ በፊት፡ ኢትዮጵያ የምትባል ኣገር እንዳልነበረች ሁላችን የምናውቀው ሓቅ ሲሆን፡ ሊበሏት ለፈለጉ ዥግራ ይመሳሰላል የልባቹህ ምኞት። የልባቹህን ምኞት እና ህልም ማብራራትኽ ሳላመሰግንህ ኣላልፍም፡ይችን ያንተ ኢትዮጵያ ፡እንደ የማሽላ እምባሻ ተፈረካክሳ ያን ያክል ከቆየች፡ ለቀጣዩ እና ለመጭው 3 ሺ ዘመን ለማንኛውም ህልማቹህ በተጠንቀቅ በበለጠ ተዘጋጅተን እናስተናግዳቹህ ኣለን። ዓወት ንሓፋሽ!
@abiyodaraga9271
@abiyodaraga9271 22 дня назад
ኤርትራ ን ከምድራ ገፅ ታርክ እነራገታለን
@user-db9mi5ux7i
@user-db9mi5ux7i 27 дней назад
Yelele yewushet tarik sertachu sew atasastu Aseb ye Ertra Luwalawi gizat new abeka
@sabatewelde2234
@sabatewelde2234 27 дней назад
Ebakachu hizb atatalilu Afica diro diro And 1 neber tirkit ayseram
@getachew-pw5te
@getachew-pw5te 25 дней назад
አፋርን ነጣጥለህ አሰብ የኔ ይሆናል ማለት ቂልነት ነው።
@minbarnimen
@minbarnimen 27 дней назад
Kemuyot gin atalifum mikiniyato yanite yalihon hule yanite lihon sile mayochil
@tegadalaybealmetkelu8611
@tegadalaybealmetkelu8611 26 дней назад
ታድያ ምን ችግራለው ኣፋር ኣገር ከሆነ ቡሃላ ኣሰባቸውን ይወስዱታል ቅድምያ ኢትዮጵያ ትፍረስ
@user-mt7bl1iw9e
@user-mt7bl1iw9e 27 дней назад
እኔን እሚገርመኝ ይህን ያህል ተረት እያመጣ መተረት ኣይሰለችም ግን። ምን ኣይነት ስራ ኣጥነት ኖሮነው ተረት የበዛው ግን?
@rawlwali5324
@rawlwali5324 26 дней назад
aybekahim ante kehadi ye eritran lualawinet eyetask new keyet abatih yihen yewushet tarik getatimeh ametahaw leflafi bechat mirkana atselabid asseb ye eritrea new lezelalem alkis tnkebalel kefelek tesfafi yemesafint gize lay aydelenim ante denkoro
@user-op2oi1pj2o
@user-op2oi1pj2o 27 дней назад
ለተወሰኑ ዓመታት ቅኝ መገዛት ሐገር ያደርጋልን?
@erishekor
@erishekor 27 дней назад
@user-op አዎ በቅኝ መገዛት ሃገር ያደርጋል ሁሉም የአፍሪካ ሃገራት የተመሰረቱት በቅኝ ግዛት ነው ዓለም አቀፍ ህግ ምን እንደሚል አንብበው😂 መሬቱ የናንተ ከነበረ የት ነበሩ አያት ቅድመ አያቶችህ ለ400 ዓመታት በቱርክ በግብፅ በጣልያንና እንግሊዝ ኤርትራ ስትገዛ😂
@trussom647
@trussom647 27 дней назад
​@@erishekorየሚያነቡት ተረት ተረት ነዋ ይህም በምዕራባዉያን የሚስጣቸዉ ኣጀዳ ሰላምና ብልጽግና እንደማይኖር
@elaybright8884
@elaybright8884 27 дней назад
በጣም ትልቅ ዉሸት አሰብ የወሎ ክፍለ ሀገር አካል ነው የነበረ በኋላም ድሬዳዋ እና አሰብ የራስ ገዝ ከተማ ሆኑ ወሎየወችና የትግራይ ልጆች ነበር በብዛት ይኖርበት ነበር እና አፋር የተወሰኑ የመሀል ሀገር ሰወች ነበር የኖርንበት በተለይ ወደመጨረሻው አካባቢ በልዩ ሁኔታ በፈረንጅ ሀገር ስታይል በጣም ተገንባታለች ከማንም በላይ እኔ የወቅቱ የቀይ ባህር ጠባቂ ነበርኩ ና ሀይለኛ ክህደት ነው የተፈጰመዉ ለኤርትራ በግድነዉ የተሰጣት በመለስ ፍላጎት ብቻ የነቃናየተማረ ሰዉትግሬ ባለመኖሩ አንድ ትግሬአልተቃወም በጣም ያናድዳል በመለስ ፍላጎት ብቻ ሀገር ስትከስር።።
@seatown8421
@seatown8421 21 день назад
Yekesere negadie yedro mahderun yagelabtal endilu enante demo bemiyasafr hunieta endehxan lij muchich alachu, yemayadg lij kzen ybezabetal ybalal Ethiopia tfres atfres satawku gena yemaychebet hilm lemechebet kememoker sru erasachuh lay survive lemadreg mejemerya
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 28 дней назад
ሰላም ሳሎን ተረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Akliluhaile-fw5wv
@Akliluhaile-fw5wv 11 дней назад
አጼው እንግሊዝ በሸሹ ግዜ የኢሉሚናንቲ ከባል ሲሆኑ እንግሊዝ ደሞ ኤርትራን 👍የጅጅጋን የጋምቤላን መሬት ሰጧየው
@solomonkefela1099
@solomonkefela1099 27 дней назад
መጀመርታ ከ ከብት በረት ክልል አስተዳደር ውጣ ከዓሰብ ከማውራት በፊት።
@michaeleyasu7800
@michaeleyasu7800 26 дней назад
Dream is free 🇪🇷🇪🇷. When you came again u lost your life like ur father. We Eritreans today and for future standing to protect our country
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 28 дней назад
የሁሌም በጉጉት ጠባቂ ነኝ በርቱ 👍🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@foromedia8822
@foromedia8822 28 дней назад
ህልም ኣይከለከልም 😂 ኣንተ ኣህያ
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 28 дней назад
ሕልም 😂😂😂
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 28 дней назад
@@foromedia8822 ሰውዬ ጤነኛ ነህ 🤔🤔🤔🤔 ምን አስበህ ነው ምንህ ተነካ ማንደረሰብህና ነው እምትዘባርቀው 😏😏😏😏
@arayayohannes879
@arayayohannes879 27 дней назад
ክክክክክክክክክክክክክ እረ ባክህ ለመሆኑ ኢትዮጲያቹ ግን እኮ እየፈረሰች ናት። እየቀለድክ ነህ ወይስ ይገባሃል ምን እየሆናቹ እንደ ሆነ።
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 27 дней назад
@@arayayohannes879 አንቱ ሸርሙጣ ሽማግሌ ለማኝ ዘረ ለማኝ ስለየትኛዋ ኤርትራ ነው ያቺ ከተገነጠለች ጀምሮ ዜጎቿን መመገብ ስለማትችለው ያቺ ከኢትዮጵያ ነፃ ልውጣ ብላ በኢሳያስ አምባገነንነት ቁልቁል ለወረደችው ዜጎቿ ከትምህርት ይልቅ ስደትን እንደኩራት ከሚቆጥሩባት ሐገር ተፈጥረህ እኩል ከእኛ ጋር ልታወራ ባልሆነ ለነገሩ አንተም ኢሔኔ በኢትዮጵያ አርገህ ከሐገር ውጪ በስደት ነው ያለኸው ችጋራሙ እናንተ እድሜ ልካችሁን እማትሰለጥኑ ግም ለማኝ ለቃቃሚ እርሐብተኞች ኢትዮጵያ ከለሌለች ኤርትራ እምትባል ሐገር ያከትምላታል በአንድ ቁርጡ ወያኔ ጠቅልሎ ትግራይ ብሎ ሐገር ያረጋታል እሺ ለማኙ ቋቋቲያም ሽማግሌ
@arayaelma1647
@arayaelma1647 16 дней назад
Wack up from your dream brother and think how Ethiopia can get the port service with the permission of the Eritreans
@Deon.99
@Deon.99 27 дней назад
👉🇪🇹 still on the US 🇺🇸 food aid 😋 😂😂😂😂😂
@ethinew
@ethinew 27 дней назад
መረጃህ ተሳስተሀል አንድ አንተ ወይ አብዛኛው የትግርኛ ተናጋሪ የአስመራ ዙሪያ ሕዝብ የሚያውቀውን አንተም የማትክደውን ልንገርህ ባለፉት 10 አመታት ጣሊያን አስመራን ተገንብቷል አያቶቻችን ኢጣሊያኖች አገልግለዋል እኛም ጣሊያንን ማገልገል አለብን ብሎ ጣሊያን ለመግባት በርሀ አቆርጦ ጣሊያን ሳይደርስ ባሕር የበላው በረሀ በውሃ ጥማት የሞተው የኤርትራ ወጣት ቁጥር UN የተናገረው አስር ሺ በላይ ነው ..ይሄ ወጣት ሀገሩን ጥሎ የሚወጣውና ባሕር የሚበላው ምን ብታደርጉት ነው ረሀብ ነው ወይስ የጣሊያን ናፍቆት ነው 🤔
@ethiopiawinet4938
@ethiopiawinet4938 28 дней назад
ሳሎኖች እጅግ እንዲህ ለኢትዮጵያ 120 ሚሊየን ህዝብ ፍትህ የቆመ የባህር በር ጉዳይ ላይ በተለይ አሰብ ላይ ያቀረባችሁት ስራ የሚያስመሰግን ነው ። ከዚህ በውሃላም ወጥራቹ በዚህ ጉዳይ ላይ በርቱ እናመሰግናለን !
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h 28 дней назад
ሐላሚዎች 😂😂
@arayayohannes879
@arayayohannes879 27 дней назад
ግንኮ እየፈረሳቹ ነው ኦሮሞ ለብቻዉ ኣምሃራ ለብቻው መቸ ኣገር መሆን እንደምትቺል ታውቃለህ ን። እንደ ዩጎስላቪኣ እኮ እየተከፋፈላቹ ነው ኣገሪትዋ ኮ ፈርሳለች። መቶ ሃያ ሚሊኦን መቶ ሃያ ሺ ላይ እየተካፋፈለች ነች ምድረ ኣህያ። ክክክክክክክክክክ እኛ ደሞ ምን ይዘን እንደምንጠብቃት ኣገራቺን። ኣንናገርም ግን ላረጋግጥልህ ኒውትራሊዘ እንደምናድርጋቹ 120% ነኝ።
@arayayohannes879
@arayayohannes879 27 дней назад
እርግጠኛ ነኝ
@GedionAychew
@GedionAychew 27 дней назад
እኛ እስከፈቀድንላቹ ኑሩ....የቤት ስራችንን የጨረስን ቀን ስለ አሰብ እንዳታስቡ።ይልቅ አብዝታችሁ ስለ ምፅዋ አስቡ።ጉልበት እንጂ ፍትህ የማይሰራበት ቀን ለኛ እደመጣ ለናንተ ይመጣል።
@arayayohannes879
@arayayohannes879 27 дней назад
ፓኪስታን ሁልት መቶ ሃያ ኣምስት ሚሊዮን ህዝብ ኣላት። ህንድ ደሞ ኣንድ ነጥብ ኣራት ቢሊኦን ህዝብ ኣላት። በመጨረሻ ህንድ የሰራቺዉ ኒኩሊር ቦምብ ፓኪስታን ደሞ ሰራች እና የህንድን ህዝብ ብዛት ኒውትራሊዘድ ኣደረጉት። ለናንተ ደግሞ ምን ይዘን እንደምንጠብቃቹ ከጊዚ ቡኋላ እኛ ብቻነው የምናዉቀዉ ምድረ ኣህዮች።ጠብቁን መጀመሪያ በራሳቹ።እየ ፈረሳቹ ናቹ ታላቅዋ ኢትዮጲያ ህልም ሆና ቀርታለች።
@mubarekkedir516
@mubarekkedir516 27 дней назад
እናንተ ከፉዎች ኢትዮጵያ መቼም አትፈርስም ክፉ ስለሆናችሁ ዛሬም ለኛ ክፉ ተምኛላችሁ ዛሬም ድረስ አስተግትን አያኖርናችሁ አትጠራጠር አስብ የ ኢትዮጵያ መሆኑ አይቀርም
@user-mt7bl1iw9e
@user-mt7bl1iw9e 27 дней назад
ፈስ የፈስ ዘር እኛስ ተኝተን እምንጠብቅህ ይመስልሃል? ቆሮቆንዳ ነገር ነህ ተረት የደፈነህ
@user-mt7bl1iw9e
@user-mt7bl1iw9e 27 дней назад
​@@mubarekkedir516 እኔን እሚገርመኝ እናንተ እምትናገሩትን ሳታቁ የኛ መልስ ምርር እሚላቹ ግን ጭንቅላታቹ ለጸጉር ማብቀያ ንቻነው እሚሰራው ልበል?
@abdeljelilakmel1926
@abdeljelilakmel1926 27 дней назад
ሁለቱም ሀገር የአለም ችስታ ጉራቸው መከራ ትቢት ዳቦ አይሆንም።
@user-sc5zk3bm4f
@user-sc5zk3bm4f 27 дней назад
ቢሆን እና እግዚአብሔር ቢፈቅድ በማንኛውም ውህደት ኤርትራም ሆነች ኢትዮጵያ አዱዋ የ አዱዋ አካል ብትሆን መልካም ነበር . ምክንያቱም በፊትም አንዱዋ የ አዱዋ አካል ሰለሆነች . ነገር ግን ኢትዮጵያ በዚ ሰሀት ምንም አይነት አሁን ካሉት ክልሎች ውጩ ሌላ ምንም ተጨማሪ አያስፈልጋትም ምክንያቱም ያሉትም በሰላም መኖር አልቻሉም, እግዚአብሔር ሲፈቅድ የ ዘር ፖለቲካ መርዝ ሲገባን መስማማት ስንችል ያኔ አድነት ኃይል እና ጉልበት መሆኑን ሲገባን ሌላ አካላችንን እንፈልጋለን አሁን ግን ጊዜው አደለም
@muhamedsafi7325
@muhamedsafi7325 28 дней назад
ኦሮሚያ ከተበለው ክልል የልከው የሀገሪቱ 50%የሆነውን ክልል ማቅለል አስፈላጊ አይደለም
@LawofGod
@LawofGod 25 дней назад
Ethiopia is the richest country in east Africa , feeds the poorest country like Eritrea 🇪🇷, Somali Djibouti, etc ! All resource goes from Ethiopia ! Sadly !
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 27 дней назад
የአገሪቱን ኢኮኖሚ ቁልቁል እያወረደ ወደስ አሰብ ትሉናላችሁ ከ0ዲጊሪ በታች እያዉረዳችሁ
@tekilatnf
@tekilatnf 26 дней назад
Dream is free keep dreaming
@radwanfarah5982
@radwanfarah5982 28 дней назад
እረ ባካቹ ከህልማቹ ንቊ
@IsayasBeyene
@IsayasBeyene 27 дней назад
Key events in the history of modern Eritrea 1557The Ottoman empire made Eritrea one of its colonies and colonised it for 300 years.1882-1941Italians colonised Eritrea1941-1952The British rule over Eritrea1952-1962The UN forced Eritrea federation with Ethiopia by the Resolution 390-A(V)9 more rows መጨ የኢትዮጵያ ነበረው በሕልም ነዉ 😅😮
@kibranegash2339
@kibranegash2339 3 дня назад
Yertra bher mbalun resachehu ende ymonge zfen hule abebye
@user-lh5db1en5y
@user-lh5db1en5y 28 дней назад
Ycanon zerochi yeteregemu nachew
@MickyDo-ey3gl
@MickyDo-ey3gl 7 дней назад
one day asseb wede ethiopia yimelesal
@teklehaile4908
@teklehaile4908 25 дней назад
ዓሰብ የኤርትራ ሕዝብ ነው ኣበቃ ። ለዓመታት መስዋእትነትየተከፈለበት ኣገር ነው ። በስምምነት ግን ልጥጠቀሙበት ትችላላቺሁ ።የኢትዮጵያ ነው ኣትበሉ ። ሁኖ ኣያውቅም ። ድሮ በድንቁርና ዓይናቺሁ ታፍኖ ነበር ። ሃይለስላሴ ስልጣኑን ተጠቅሞ ሊያጠፋን ፈልጎ ነበር ። እኛ ግን ታግለን መዋዕት ከፍለን ዳር ደንበራችንን ኣክብረናል ። እንደ ጎረቤት ኣገሮች በሰካም እንኑር ። ኣገራችንን ለሁለተኛ ግዜ ለባዕድ ገዢ ኣናስረክብም ። 100 ሚልዮን ብትሆኑም ለክብራችን እንሞታለን ። እረፉ ሰላም የሚጠቅመው ለሁሉም ነው ። ሃይለስላሴ ደርግ ተገርሠዋል ልብ በሉ ።
@mikeghirmay2669
@mikeghirmay2669 28 дней назад
Why quote a deceiving and wrong people , when was the last time Ethiopia had Aseb Prior of The collapse of the federation ?
@berhanuteklu5564
@berhanuteklu5564 18 дней назад
ኤርትራ አንደ ሀገር ስትገነጠል በወቅቱ የኢትዮጵያ ፓርላማ አላፀቀውም በመለስ ዜናዊ በጎ ፍቃድ ብቻ በሴራ ከእናት ሀገሯ እንድትገነጠል የተደረገው ።
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 27 дней назад
1991 terekebut eko balebetochu.what are you talkung about?
@neimamohammed8158
@neimamohammed8158 27 дней назад
Sooon
@adonaybisrat537
@adonaybisrat537 28 дней назад
3
@semirabdujalile6217
@semirabdujalile6217 24 дня назад
ተረቱ በኤርትራ ኣይሰራም ኤርትራ የኤርትራውያኖች ብቻ ናት 🇪🇷
Далее
Разрезанный Человек 🤯
0:31
Просмотров 3 млн
#glavstroy #mellstroy
0:32
Просмотров 1,4 млн