Тёмный

አዲሱ ፕሮጀክታችን 

Daggy's Lifeclass
Подписаться 175 тыс.
Просмотров 113 тыс.
50% 1

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ ዳጊ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ እንዲሁም ዳዊት ድሪምስ ስለአዲሱ የክረምት ፕሮጀክታቸው በሰፊው የሚወያዩበትን ቪዲዮ ይዘንላችሁ መተናል፤ ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጠናቋል። የሁለተኛ ዙር ስልጠና በቅርቡ ስለሚጀመር በ0977774422/0977772288 ወይንም በዳጊስ ላይፍ ክላስ ቴሌግራም ቦት ደዉለው አሁኑኑ ይመዝገቡ።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_li...
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 548   
@DaggysLifeClass
@DaggysLifeClass Год назад
ለዳጊስ ላይፍ ክላስ 2ኛ ዙር በ0977772288 / 0977774422 በመደወል ወይንም በዳጊስ ላይፍ ክላስ ቴሌግራም ቦት @DaggysLifeClassBot ይመዝገቡ
@YealemzewudFekadu-dx5sp
@YealemzewudFekadu-dx5sp Год назад
Menor eyekebedegn new sltenachun bseletn des ylegnal gn birr yelegnm
@gsxj3362
@gsxj3362 Год назад
@gsxj3362
@gsxj3362 Год назад
❤❤❤❤
@beretuberetu7599
@beretuberetu7599 Год назад
Dagi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melodihabeshastyle8153
@melodihabeshastyle8153 Год назад
Dagi ye yene werq bjaki online temherti jmerilna ab degi zelona
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Год назад
በነዝህ ሶስት ጀግኖች ማኔ አንደኔ ህይወቱን አየቀየረ ያለ 🙌🙌🙌መልካም ስራነው ቀጥሉበት እንወዳቹሃለን ❤
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Год назад
እኔ🎉🎉🎉
@አጌሪአምላክይጠብቃት
እስቲ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናንተ ን በዚህ ግዜ የፈጠረው ዳግዬ ሁላችሁም የ27 አመት የዚህን ዘመን ትውልድ ሴት፣ ወንድ ወደ አገሬ ስሔድ የማየው አዝኜ ነበር ጫውቱ፣ዘፈኑ፣ክለብ፣በተለይ በውጭ ላይ ተቀምጠው ብና የሚሸጡትን በእናንተ መቀነስ ይመስለኛል በጠቅላላ በእናንተ መጥፎ ነገር ይቀንሳል በማየው ነገር ሰው ግዜውን የት እደማጠፋው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ምነው በኛ ግዜ ቢኖር አትሊስ ልጆቼን እካን ከስደት አድን ነበር።
@ad1187
@ad1187 Год назад
አስተዋይ ለብዙ ሰዎች አርአያ የሆንሽ ድቅ ሴት ነሽ ዳጊ❤❤❤
@abduSelam-z6i
@abduSelam-z6i Год назад
በጣም አሪፈ ትምህርት ነው ግን ብትችሉ በየ ወረዳው ብታስተምሩ ብዙ ወጣት መቀየረ ትችሉ ነበረ
@rahelmulugeta1127
@rahelmulugeta1127 Год назад
Melkam yera zemin wedochi
@tigistephrem866
@tigistephrem866 Год назад
ተባረኩልኝ ዉዶቼ
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 Год назад
"ጨለማን መተቸት ብርሃን አያመጣም ክፋትን መኮነንም ደግነት አይሆንም ኋላቀርነትን ማጥላላት ሥልጣኔ አያመጣም ጦርነትን መፍራትም ሠላም አይሆንም እንዲሁም ረሃብን አለመፈለግ ጥጋብ አያመጣም ። ዕውቀትና በጎ አመለካክት ግን ማህበረሰብን መቀየር ይችላሉ ።"
@መውሊድሂድያመስጫመንገድነ
❤❤❤❤❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Год назад
❤❤❤
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Год назад
እግዚአብሔር ይሰጣችሁ በርቱ
@yttyhg9284
@yttyhg9284 Год назад
​@@SalamSalam-uy8cg 🎉
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
በትክክል
@bezawitasmamaw4271
@bezawitasmamaw4271 Год назад
ወደ ክፍለ ሀገር ብትመጡ ያልተነካ ማንነት ግን በባህል የታሰረ ማህበረሰብ ውስጥ መኖር እባካችሁ ከአዲስ አበባ ውጭ ብታዩ ደስ ይለኛል
@seidsulman3775
@seidsulman3775 Год назад
Iwnet naw dawitiye jimma inna akababiwa tasfelgunalachiw ❤❤❤❤❤❤
@zinash1
@zinash1 Год назад
እውነት ወደኛ ጉራጌ ክልል በጣም ነው ትምህርታቹን ያስፈልጋል
@YauAndi
@YauAndi Год назад
Endezih aynet hasab twedaleh malet new
@AaKk-st3tq
@AaKk-st3tq Год назад
👌👌👌👈
@matusala8322
@matusala8322 Год назад
ባህል ማንነታችን ነውና ለማንም ለምንም አይቀይርም! He who stands for nothing will fall for anything.
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Год назад
የጭንቀት ሁሉ መንስኤው ከፈጣሪ መራቅ ነው ሰው ከፈጣሪ ጋር ከተቆራኝ በረከቶቹ ሁሉ በእጁ ናው
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Год назад
እነሱም የድካማቸዉ ዋጋ ከእግዚያብሔር ተሰቷቸዉ እያገለገሉ ነዉ
@tumitube2549
@tumitube2549 Год назад
እዚህ project ላይ አቶ አሸናፊ ታዬንም ብታሳትፋት ባይ ነኝ
@titihaile9663
@titihaile9663 Год назад
Awo Ashe bchemer demo ybelt tru neber
@selhadinabdurezak
@selhadinabdurezak Год назад
Yamer ashe ylyal 🙏
@duniduni5684
@duniduni5684 Год назад
Online ቢኖራችሁ ጥሩ ነበር መገኘት ለማንችል ሠዎች ይጠቅመን ነበር በርቱ ብዙ ለዉጥ እንደምታመጡ ሙሉ በሙሉ አምናለሁ
@asratwoubie9489
@asratwoubie9489 Год назад
እግዚአብሔር ይህንን ጥምረት ይባርክ! የተቀደሰ እቅድና ሀገርና ወገንን የሚለውጥ ጅምር ከግብ ለማድረስ ብቃቱ አላችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ! በውጤታችሁም የምትደሰቱ ያድርጋችሁ! እኮራባችኋለሁ!
@tgtg4600
@tgtg4600 Год назад
ሦስቱ የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጆች!በርቱልን ፈጣሪ ያግዛችሁ!!!love you all❤
@Goat1985-Sui
@Goat1985-Sui Год назад
አምናለሁ ከፈጣሪ ጋር በናንተ አገር ይለወጣል ብዬ አምናለሁ ፣ ፈጣሪ ይርዳችሁ ፣ ❤❤❤🔥🔥🔥
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Год назад
እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ሃገራችንም ልትቀየር ናት ትውልድ ከተቀየረ ሁሉም የቀየራል ስደትም ያበቃል ተመስገን ለካ ለሁሉም ግዜ አለው እኔ ሁለይ የከፈኛል ነበር ትውልድ ስየ በስደት እና በጭንቀት ተረብሾ ስየው ኣሁን ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ መልካም የስራ ዘመን እኛም ትምረን ለሃገርችን ለማግልገል ዝጉጁ ነን
@ehtiemulatu7866
@ehtiemulatu7866 Год назад
ዳጊ ውበት ጀግንነት አሟልቶ የሠጠሺ ሁላችሁም ተባረኩ ለዚህ ወጣት ታስፈልጋላችሁ
@naomibeyene9742
@naomibeyene9742 Год назад
ትውልድ ልታድኑ ተነስታቹሀል አምላክ ይርዳቹህ ወደፊት ወደአሚሬካ ቱር ታረጋላቹሁ ብዬ አምናለሁ 3 ታቹህንም በጣም ነው የምወዳቹህ
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 Год назад
እኔ ከልጆቼ ጋር እመጣለዠው።አዲሷን ኢትዮጵያ እንገነባለን።ዳጊዬ የእኔ ጀግና ከአባትሽ ጋር ያለሽው ፍቶ በጣም ያምራል።ዶክተር ወዳጄነህ የዋ ቀና ሰው በጣም ነው የምወድ ።ዴቭ ህልሜን እንዳይ ያረከኝ የመጀመሪያ ሰው በጣም እወድሀለው።ወጣቱ በሱስ ዘቅጧል ኢትዮጵያን አድኗት።እባካቹ በርቱ
@mimigirma9610
@mimigirma9610 Год назад
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ለመለወጥ እደኔ ዝግጁ የሁነ ማነው❤❤❤❤
@amentube9980
@amentube9980 Год назад
የሚገርም ድንቅ ድንቅ ጥምረት ነው 😍😍😍 እንደኔ የጠበቀ ነበር ❤❤❤
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Год назад
ዳጊ ወዳጀነህ ዳዊት ሁላችሁንም በጣም የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
@kiedst1143
@kiedst1143 Год назад
ስለእናንተ ጌታን አመሰግናለሁ ስለ ትውልዱ ስላሰባቹ እናመሰግናለን ባሰባቹት ሁሉ ጌታ ጣልቃ ይግባ ተከናወኑ እወዳቹሀለሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች❤🎉🎉❤❤
@astertakluu
@astertakluu Год назад
የአይን ደስአለቹ መሆኗን የያዛቸውን 3ታችንንም በጣም የምወዳችሁና ብዙነገር ተምረናል እና አይቻልምና ስደት ነው የሚለውን በምን ይተላለፍል በጣም ደስ ይለናል
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Год назад
ዳጊ የኔ ደስታ ነሽ እውነት እኔም ልዪነት አልወድም የማላቀውን ሰው እንኮን ሰላም ስል ከየትነው የመጣህው ብየ ጠይቄ አላውቅም ምክኒያቱም ሰው መሆኑ ብቻ ለኔ በቂነው ምክኒያቱም ሲርበኝ ምግብ ነው የምመገበው ሰው ስፍልግ ሰውእንጀ ለኔ የሚያስፍልገኝ ዘር አይደለም ሰው ነው እንጀ በዚህ ምድር ላይ ቀድሞየመጣው ሰው ነው ዘር አይደለም❤❤
@ሜላትጓልሚዘን
@ሜላትጓልሚዘን Год назад
አብራቹ ስለመጣቹ የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ሕብረት ትልቅ energy አለው ። ዶግሞ በጣም እወዳቸዋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Год назад
እኳን ደና መጣቹ ዳጊዬ ደዊት ወዳጄነህ ሁላቹም በጣም ምወዳቹ ማከብራቺ ለኛ የምሰጡን ምክር በተለይ እኔ የናተ ምክር የሰማሁ ቀን ሰላም ሆኜ ነው ምውለው ቀኔ በደስታ ነው ማሳልፈው ሰላምና ጤናቹ አብዝቶ ይስጥልኝ እጅግ በጣም ነው ምወዳቹ ማከብራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FA-lw8qe
@FA-lw8qe Год назад
Great idea. why don't you guys start a tv program(show)? There are a lot of nonsense TV show people are watching . Please ,please you guys work to create a TV program or show that every one to get this knowledge and this wisdom. you know that some one couldn't not afforded your classes , some one who l live far and more than that TV canaled and RU-vid be reachable to millions of people from where ever there are at any time. Please keep your great idea and make it big!
@martayohannes6242
@martayohannes6242 Год назад
ድንቅ ነው እግዛብሔር ለኢትዬጵያ ምድር ፈውስን በእናንተ ሊያመጣ ያለበት ዘመን ነው።
@Limitless3775
@Limitless3775 Год назад
I am so grateful for all three of you to come together to create this amazing program for our country and the young generation. The young generation needs to see role models like you all, tools, and strategies to see what tomorrow has for them. I am willing to help in any way I can to support this great mission ❤
@tutuz8920
@tutuz8920 Год назад
ብዙ ብር አትጠይቁ ❤
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Год назад
ዳኒ የኔ ንግስት እወድሻለሁ. አንድ ነገር ላስቸግርሽ. ዶክተር ወዳጄነህን. በማረግ ስሙ ጥሪው ዶክተር ለሱ ያስበታል. ምክንያቱም እሱ ማለት ከሰማይ የተላከ ሀዋርያ. ነው ይዝህ ዘመን ምርጥ መምህር. ዶክተር ወዳጄነህ. እወድሀለሁ ሽ አመት ኑርልኝ. ዳዬ የኛ እቁ. ሶስታችሁም ትለያላችሁ ኑሩልን. በናተ እኮራለን
@hargtube216
@hargtube216 Год назад
ሶስታችሁንም በጣም ነው የምወዳችው በተለይ በስደት ማነው እንደኔ የሚከታተላቸው ሂወታችሁ እናበራስ መተማመናችሁ የገነባ ማን ነው ❤
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Год назад
እኔ🎉🎉🎉
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Год назад
ትልቅ ስራ ነዉ በርቱልን ማርያምን እኔራሱ አብረዉ ቢሰሩ እል ነበር በግል 3ስታችሁንም ስለማዳምጥ 👏በተለይ ወደክፍል ሀገር ቢሰጥ ወጣቱ በሱስ በባህር ሳውዲ እያሉ ብዙ ወጣቶች እየፈሰሱ ነዉ እናንተ ታስፈልጋጎቸዋላችሁ። የዚህ ሁሉ ጥፋት የአስተሳሰብ አለማገናዘብ ነዉ።
@medtaff7545
@medtaff7545 Год назад
The most dynamic individuals in Eth at this point in my opinion. . You guys are our HOPE. Much respect 🙏🙏🙏
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እስኪ ሁላችንም ይሄንን እውቀት ያስፈልጋል ::በነገራችን ላይ የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ትውልዱ እንዳይነቃ በ ሃይማኖት ስም ትልቅ ፕሮፖጋንዳ ይሰራል እደዚህ እናተን የሚቃወሙ ሰዎች ልጆቻቸውን ትምህርት ቤትም መላክ የለባቸውም ባይ ነኝ በነጻ ትውልዱን አቅጣጫ ማሳየት የሚችል ቀና ሰዎችን በባሃል እና ሃይማኖት ስም ሲያብጠለጥሉ ሳይ ይቀፈኛል ::ትውልዱ አልቁአል ሾቃል እግዚአብሔር ይርዳው እንጂ ምን ተረፈ ::እኔ በግሌ አከብራቹአልሁ እወዳቺሁዋለሁ ::ይሄን ዕድል ቢገጥመኝ ደስ ይለኛል ስደት ግጦ የጨረሰኝ ነኝ ግን እንዴት እደማገናችሁ አላውቅም እግዚአብሔር ይድረስልን w💚💛❤️
@fikire625
@fikire625 Год назад
ወደ ክፍለ ሀገር ብትመጡ በጣም ደስ ይለናል
@HussenAli-uo1bh
@HussenAli-uo1bh Год назад
ቴክኖሎጂውን ለመልካም ምግባርና ቁልፍ ለሆነው እሳቤ ላይ ከሚሰሩ ጥቂት የምድር ሰዎች እጅግ በጣም ጥቂት የሀገሬ ሰዎች 3ቱ ምርጦች ዳጊ : ዶ/ር ወዳጀነህ እና ወንድም ዳዊት (ድሪምስ) በጥምረት ትውልድ ለመታደግ መልካም ሰዋዊ አስተንታኝ ሀሳባዊነትን ለማነሳሳት ለማንቃት በዚህ ፕሮግራም በመምጣታችሁ እኔን ጨምሮ የብዙዎች ደስታ ስለሆነ በርቱልን ሰላማችሁ ይብዛ ደስታችሁ ሙሉ ይሁን ።
@semeneshfelek1570
@semeneshfelek1570 Год назад
እጅግ በጣም የምወዳችሁና የማከብራችሁ በጉጉት ነው የምጠብቀው ዳጊ ዬ በፊት ወርቃማ ሃሳቦች በየኔታ ቱብ ነበር የሚቀርበው አሁን ደሞ አርብ አርብ የሚዘጋጅ በአይ TV በ ፍቅር የበልጣልና ዶክተር ወዳጄነህ የህይወት አልማዞች በሚል ርእስ የሚቀርበው እጅግ በጣም ጠቃሚና ህይወትን የሚለወጥ ነው እኔ በጣም ብዙ አትርፊበታለሁ እና ለተከታዮችሽና ለተማሪዎችሽ ያልሰሙ ካሉ ብትነግሪያቸው እባክሽ
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf Год назад
ዳጊ ወደደሴ ሂጅ የ12 ተፈታኞች አንማርም አረብሀገር እንሄዳለንእያሉ እየረበሹነው ለወጣቱ ወደክፍለሀገር ሂዱ
@henokamsalu8873
@henokamsalu8873 Год назад
ባህልም በጣም ወሳኝ ነገር ነው። ኢትዮጵያዊነት ምን ማለት እንደሆነ ማስተማር አትዘንጉ ። በርቱ እግዚአብሄር አናንተ ጋር ይሁን❤
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Год назад
በጣም ምርጥ ፕሮግራም የብዙ ሺ ወጣቶች ህይወት እደምቀይሩ ተስፋ አደርጋለሁ አርብ ኢትዮጵያ እመጣለሁ አጋጣሚውን ካገኘሁት ኢንሻአላህ የምማር ይሆናል
@getachewgebremariam6765
@getachewgebremariam6765 Год назад
ተባረኩ የኛ ጀግኖች!
@alemnewberhanu594
@alemnewberhanu594 Год назад
Interesting, thank you for the constructive discussion and ideas forwarded. It is exemplary work for all of us. May God bless your plan and effort.
@YauAndi
@YauAndi Год назад
Great 😊 did you like such lectures
@zlove8820
@zlove8820 Год назад
ሰላም ተወዳጆች እኛ ከሃገር ውጭ ያለን መምጣት ለማንችን መላ በሉን!
@mahletmekuria1839
@mahletmekuria1839 Год назад
This is the right topic that should be discussed in our country right now. God bless you all. Yiknachu
@bziuybziuy9770
@bziuybziuy9770 Год назад
የእኛ ጀግኖች ኑርልኝ❤❤❤
@melatmelat6531
@melatmelat6531 Год назад
When you work together, there is power and strength....!!!!
@tenadamyilma1099
@tenadamyilma1099 Год назад
ኡስታዝ አቡበከር ዶር ምህረት ዲሄኖክንብትጨምሩ ጥሩነውአስቡበት:
@ZinetMuhamed-lj8fw
@ZinetMuhamed-lj8fw Год назад
በጣም የምወዳቸው ሦሥት የኢትዮ እንቁዎች እናንተን ለመግለፅቃላቶች ቢደረደሩ አይበቁም እናተ ልዩዎችናችሁ እኔም በሠላም ሀገሬ ገብቸ እናንተን በአካል ማግኘት ምኞቴነዉ dagi ,dr, dv thank you so much
@SZ-iq2pp
@SZ-iq2pp Год назад
Three of my favourite people. 👏🏽👏🏽👏🏽. The best project ever . That’s something I always wished and dreamt to see happening. Am so glad atleast for you guys to have started it. Can’t applaud enough 🙌🏾
@YauAndi
@YauAndi Год назад
Ow great 😊 did you like such lecture
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Год назад
እስኪ ለስደተኞች ስለ ልቦናዊ ትምህርት አስተምሩን. በሰው አገር እድሜችንን እየጨረስን ላለነው
@moloboerchannel3603
@moloboerchannel3603 Год назад
Dr you are amazing ኣናጋግርህ ኣደነቃለው ዳጊ ና ዳዊት ኣከብራቸው ኣለው እ/ር ይባርካቹ From Europe 🇪🇺
@tigstmamuye627
@tigstmamuye627 Год назад
ዳጊ ጀግና ቆራጥ ኮስታራ እንወድሻለን እኔም ለምታዘጋጁት ስልጠና እደማገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ
@tsegatsega8659
@tsegatsega8659 Год назад
የኢትዮጵያ ሀገራችን ምርጥ ልጆች ሶስታችሁም አሪፎች ናችሁ 👌!!
@lol._101
@lol._101 Год назад
Please do an advertisement on Tv like ebs , EBC ...so that it can reach millions
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Год назад
በጣም የምወዳችሁ እና የማከብራቹህን ሰዎች አንድላይ ስላየኋቹ በጣም ደስብሎኛል፤ ሀሳባቹ ይሳካላቹ !!! አገራቹ አትረሳችሁም በዚመላካም ስራቹ ሌሎችም ይህን ሀሳብ ወደክ/ሀገርም ከናንተ ተምረው ቢያስቀጥሉ፤አገራችን በአጭር ግዜ ተስፋ ታገኛለች። እናመሰግናችኋለን!!!
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 Год назад
_መምህሮቻችን❤የእናንተ ፍሬዎች አናሳፍራችሁም_
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 Год назад
Free ነው እብካችሁ እሳውቂን የኢትዮጵያ በረክቱች ናችሁ ተባረኩ🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@ንፁህበላይተረፈ
የመጀመርያዌ ተመዝጋቢ ነኝ ለልጄ ክበሩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@asterghebreab
@asterghebreab Год назад
I see with this collaboration and coalition will be a renaissance period for Ethiopian youth. Bertu!
@haymita9929
@haymita9929 Год назад
አርሴማን 3ታችሁን በዚህ ጥምረት ማዬት እራሱ ትልቅ ፓወር አለው ዳዊት የኔ ፓራዳይም ዳጊዬ የኔ ኢነርጂ ዶ/ር ወዳጄነህ የኔ SWOT በፍቅር ነው የምወዳቹህ አርሴማን በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤❤
@argawshurala
@argawshurala Год назад
እናተ አንድ ላይ ሆናቹ ማለት የኢትዮጵያ እድገት እየመጣነው ማለት ነው ስለዚህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣቹ እናተ ንጹህ ልብ ያላቹና ንጹህ ኢትዮጵያዊ ናቹ ብዬ በድፍረት እናገራለው እኔ ምንም ውጪ አገር ብኖርም ኢትዮጵያ ያለው ነው ሚመስለኝ የማንንም ብሔር ሳትመርጡ ኢትዮጵያውያንም እና ኤርትራውያንም ጨምሮ ስለ አስተማራቹን ከልቤነው ማከብራቹ
@የሚችል
@የሚችል Год назад
ይህን ስልጠና በአካል በገኘው እንደእኔ እድለኛ አልነበረም ግን ደግሞ አገኘዋለሁ ሶስታችሁም እንቁ ናቸሁ እድሜ ምስጠን እንጅ አገኛችሃለሁ ሰላም ይብዛላችሁ🎉❤❤❤
@YeabsiraDaniel-vz1lc
@YeabsiraDaniel-vz1lc Год назад
በጣም ጥሩ ሀሳብ እና ፈጣሪ ይጨመርላችሁ ዳጊዬ ፈጣሪ ብርክ ያድርግሽ
@asterwarga14
@asterwarga14 Год назад
Good thanks to those who spend the morning and night for us to dream of many wonderful things that we despise I love you both of them ❤❤❤
@ferefere4327
@ferefere4327 Год назад
ዳጊ ወዳጄነህ ዳዊት ትውልድ የሚቀርጸው ነበር የሚያስፈልገው እግዚያብሄር ይመስገን እናንተን ያነሳሳቹ ግን ነፃነት ዘነበ ጨምሩበት ሰላም ለሁላችን ይሁንልን።❤❤❤
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 Год назад
ቢያንስ ከታሪክ ተጠያቂነት አምልጣችዋል ቢዪ በግሌ አሰብኩኝ ሁሉም ህብረተሰብ የራሱን ተስእጦ እያካፈለ ሀገረን ፣ትውልድን ፣ህዝብን ቢታደግ እላለው ከልብ አመሰግናችዋለው
@misraknegash499
@misraknegash499 Год назад
My 3 favorites people 🥰🥰🥰ዳጊዬ በርቱ የሁላችንም ህልም ነው: እግዚአብሔር ይርዳችሁ::
@bethd1464
@bethd1464 Год назад
I wish you a lot of success! it is a huge contribution to Ethiopians all over the world. Blessing to parents and the youth!
@Mullerfashion478
@Mullerfashion478 Год назад
wowwww መልካም ሀሳብ ነውውውው ጊዜዉ የለውጥ ነው እኔ ድንቅ ነኝ ድንቅ ሁኜ እቀጥላለሁ
@tirhastirhas8804
@tirhastirhas8804 Год назад
በጣም ደስ የሚል ጥምረት ነው "ፅሩይ ዶክተር" ወዳጄ ዳጊ ዳዊቶም በጣም ነው ምወዳቹ።በተለይ ወላጆች ባለማወቅ የሚፈጥሩት ችግር ቀላል እንዳልሆነ መታወቅ አለበት
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 Год назад
ዳጊ እውነት ከልብ ተባረኪ በጣም ነው የምከታትልሸ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ተባረኪ
@nitsuhabesha
@nitsuhabesha Год назад
ዳግዬ ዳዊት ወዳጄነህ ሁላችንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ እናመሰግናለን በጣም ነው የምወዳችሁ ዳጊ Australia winter ነው ዳግዬ እኛ ጋር ሳመር December ነው ለማንኛውም በርቱ ውድድር ነው የማረጋችሁ ሁላችንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@abigumak36
@abigumak36 Год назад
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ነዉ ምወደው በሁሉ ነገሩ በጣም ደስ ይላል ከልብ ምሁር ነዉ...
@dejenetafa1123
@dejenetafa1123 Год назад
Kun waan ajaa'ibaati,lammii biyya isaa jaallaatu irraayis waan eegamuudha. Yeroo baayyee wantooti gaggaariin akkasii kun magaalota gurguddoo akka AA keessaa hin bahu,kanaaf guutuu biyyaa keessatti yoo babaldhate gaarii ta'a jedheen yaada.Jabaadhaa, an gama kootiin dhaloota carra qabeessa kana ta'uu kootti nan gammada,anis gaheen qaba!!
@habtemicaeldebeke5318
@habtemicaeldebeke5318 Год назад
ሰላም በተለያየ ድረ ገፅ ላይ በቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ በምትሰጡት ትምህርት አድናቂያችሁ ነኝ። ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል እና ፍፃሜውን ያሳምርላቹህ ።
@yeshimar7589
@yeshimar7589 Год назад
ወይኔ እውነት ሆኖ አልቆ ማየት ናፈቀኝ ኢትዮጽያ አለች ማለት ነው እወቀታችሁን በደግነት ለመቀየር የተነሳችሁ ጀግኖች በርቱ እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይጥረግላችሁ
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 Год назад
አቶ አሸናፊ : ፍቅር: ዳክተር ወዳጄነህ ፓስተር ቸሬ :ዳዊት ድሪምስ :ዳጊ :ማንያዘዋል እናንተን በመስማት በጣም ተጠቅመናል thank you ከ አሜሪካ
@ዓወትኣሸብር
@ዓወትኣሸብር Год назад
በስም ኣብ በስመስላሴ በጣም የምገርም ጥምረት ግንኙነት ነው ፈጣሪ ይባርካቹ
@aklilumarcos144
@aklilumarcos144 Год назад
ታች ወርዳችሁ KG ትምህርት ቤቶች ሕፃናትንና ወላጆችን ብታስተምሩ። መምህራንና የትምህርት ባለሞያዎችን ብታሰለጥኑ ለወደፊቱ ጥሩ ትዉልድ ይ ፈጠራል። የረፈደባቸዉ ላይ ጊዜ ባታጠፉ!!
@natiman5857
@natiman5857 Год назад
በጣም አሪፍ ግን እሸቱ መለሰም ይጨመሬ
@ተባረኩዝማሪመላአካትያሰማ
እናመሰግናለን 🙏የዘመኑ ጀግኖች አገራችን ሰላም ያዲርግልን🌻 በጣም እምወዳች በስደት ያለንም በዩቲዩብ በጉጉት እንጠብቃለን 🙏
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Год назад
በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እናንተ በጨለማ መሃል የተገኛችሁ ብረሃኖች የግላችሁን ስራ ትታችሁ ለኛ ስለቆማችሁ እግዚአብሔር አምላክ የለፋችሁበትን ስራ ይባርክላችሁ በጉጉት እንጠብቃለን እንወዳችሆለን
@AnmutBimir
@AnmutBimir Год назад
ከውጭ የሚመጣ አስተሳሰብ ከማህበረሰቡ ላይ ከመጫን ያለፈ ነገር የለውም ኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ መሰረት የለውም የምታነቡት መፅሐፍ ምሳሌችሁ ከዉጭ ደግሞ ቁሳዊ ነው ከዕምነት አንፃር እናንተ ማናችሁ ማህበረሰቡ ማነው ከሞራልም አንፃርም እናንተ አምትመኞቸዉ ማህበረሰብ እንደ አዉሮጳዉያኑ ነው ምን አይነት ሞራል አንዳቸው ይታወቃል ከዛስ ከማህበረሰቡ ከምትጠቅሙት ይልቅ የራሳችሁን ለመጠቀም ነዉ አስኪ መጀመሪያ ወረድ ብላችሁ ትምህርት ቤት መስራት ላይ ስሩ ሆስፒታሎች ስንት የተመጣጠነ ምግብ መመገብ የማይችል የቀነጨረ ማህበረሰብ እየተፈጠረ ነው እስኪ ወረድ ቦላችሁ አስተባባሩ ስሩ ከዛ ለውጥ ታያላችሁ እናንተ መፅሐፍ ታነባላችሁ ከዛ በሚዲያ ትተርካላችሁ ሰብስባችሁ ትሰከክሱታለችሁ ከዛ ጊዜውን ገንዘብ ትበዘብዛላችሁ
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Год назад
SUCH A REWARDING EFFORT! God bless you all!🙏🏿👍🏾💗
@andinettube-
@andinettube- Год назад
online መስሎኝ ዳጊስ ላይፍ ክላስ ተመዝግቤ ነበር አዲስ አበባ ብቻ መሆኑን ሳውቅና መሰልጠን ባለመቻሌ አዘንሁ
@mychoices2106
@mychoices2106 Год назад
I wish I had the time… am busy working on my dream 😢
@מקדסטמנה
@מקדסטמנה Год назад
Thank you are great may god of isreal bless🙏❤🌹👏
@YABSERA.EENGEDA
@YABSERA.EENGEDA 22 дня назад
3 BEST LIFE COACH BRAVO AMAZING BE STRONG
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Год назад
ኡፍ እንዲህ ስትሰባሰቡ ስታምሩ የኢትዮ እ ን ቁ ዎ ች
@emanbeyan6801
@emanbeyan6801 Год назад
አላህ እናተን ለመዳን ለመለወጥ ምክንያት ያድርጋቹህ ኢንሸአላህ መጥቼ አገኛቹሀለው ወላጅ ነን ❤❤❤❤❤
@Abebch-j5v
@Abebch-j5v Год назад
በጣም ምርጥ ጥምረት ነው ትልቅ ለውጥ ታመጣለቹ
@NigatMekonnin-sq2kt9jj1n
@NigatMekonnin-sq2kt9jj1n Год назад
ከፈጣሪ በማያጣላ መንገድ ይሁን
@snsjskuw4491
@snsjskuw4491 Год назад
በጣም የምወዳቹ የማከብራቹ ደስ የሚል ቅንጅቶች ናቹ እናንተን ስሰማ ስሜት የሚሰጥ ናቹ ብዙ ከናንተ ሳንከፍል እየቀስምን ነው ተባረኩ
@chuchu-eq5cw
@chuchu-eq5cw Год назад
Fetare yebarekachu betam telewachalew benanate temeherete ❤❤❤
@ራህማይቱብ
@ራህማይቱብ Год назад
የማዳም ቅመሞች ደምሩኝ አይከፈልበትም😢😢❤❤ስደት አደከመኝ
@bezabeza9644
@bezabeza9644 Год назад
እሽ ውዴ 😥😥
@bezabeza9644
@bezabeza9644 Год назад
አይዞሽ እህቴ
@ራህማይቱብ
@ራህማይቱብ Год назад
@@bezabeza9644 ደምሬሻለሁ ፍቅር🌷🌷💋💋
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
ሀገሬ ላይ እደዚህ ያሉ ጂንየስ ማይንድ ያላቸው ሰዎች እደዚህ አደባባይ አይወጡም እያልኩ በጣም አስብ ነበር ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ምሁራኖች አሉን ሁሉም ግን ተደብቆ ነው የሚኖረው በብዛት ሌባ ወመኔ ስለበዛ አሁን ግን እናተ እደዚህ ወጣችሁ ትውልዱን መሰመር ስታስይስዙ እጅግ ነው በጣም ደስ ያለኝ ለኔ ደሞ እግዚአብሔር ይድረስልኝ ኢትዮጵያ ብሆን እመጣ ነበር
@habtubezu4305
@habtubezu4305 Год назад
Kids don’t come with a users manual. We all have to learn as we go and learn from the experiences of others. I hope this training is not just about jargons and psycho babble.
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Год назад
ገጠር ያለው እንዴት መድረስ ትችላላችሁ ?
@YirgalemBekele-t6z
@YirgalemBekele-t6z Год назад
ሦስታችሁን የሰጠንን እግዚሐቤርን አመሰግናለሁ,እናንተቅንልብአላችሁሌሎቻችንስ ምንመልካምሥራእየሰራንነዉ?
@AA-by3lc
@AA-by3lc Год назад
ግሩም ድንቅ ናችሁ:: ትችላላችሁ! በርቱልን:: እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏻 ❤
@TtGg-iz4dh
@TtGg-iz4dh Год назад
Gobez
Далее
መስቀልን ጣሊያን ነበርን
1:06:56
Просмотров 113 тыс.
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
እድሜ?
17:18
Просмотров 88 тыс.
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29