Тёмный
No video :(

አዲስን በቅናት አቃጠልኩት አነቀኝ 

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Подписаться 339 тыс.
Просмотров 293 тыс.
50% 1

የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Опубликовано:

 

17 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Год назад
ወንድ ልጂ ሲቀና ማነው እንደኔ ደስ የሚለው 😮😂😂😂😂
@user-hd7du1dr5f
@user-hd7du1dr5f Год назад
😂😂😂😂
@kuwaitjamilaa1058
@kuwaitjamilaa1058 Год назад
አይ ሲበዛደሞ ይመራል በትንሹ አው ደስይላል😅😂
@r2e344
@r2e344 Год назад
እኔም
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Год назад
ወላሂ እኔ ዴስ ይለኛል ግን ሳይበዛ
@wendmagenwedajo1080
@wendmagenwedajo1080 Год назад
Why😅
@HaymiTube138
@HaymiTube138 Год назад
የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@salamc3845
@salamc3845 Год назад
አሜኝ😢
@user-kq4wj9eq3x
@user-kq4wj9eq3x Год назад
አሜን❤❤❤
@zenabazenabaa7342
@zenabazenabaa7342 Год назад
አሚንንንንንን
@HanaHana-jt9jd
@HanaHana-jt9jd Год назад
ሳርየ እንዴት ነው እንችን ማግኝት የምችለው
@MimiDamtew-wr1ex
@MimiDamtew-wr1ex Год назад
አሜን አሜን አሜን
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Год назад
ሴት ከምትቀና ወንድ ይቅና የምትስማሙ👍😂😂😂
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 Год назад
ሆ ሴት ብትቀናይሻላል የወንድ ከባድነውሀቂቃ በቅናት የተነሳ ከቤተሰብም የመጣላት እድልይኖራል ሴትብትቀናምምንምአታመጣም
@hawaebrahim3720
@hawaebrahim3720 Год назад
ቅናት አይጣል በሁለቱም በኩል ቅናት ካለ ቤት መያዝ ከባድ ነው😂
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Год назад
@@fatimaahmed7956 😂😂😂🤭🤭🤭
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Год назад
@@hawaebrahim3720 😂😂😂😂🤭🤭🤭
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
😂😂
@EdenAbebaw-ln7kx
@EdenAbebaw-ln7kx Год назад
ቃሊ እኮ ፕራንክ አትስሪ በቃ ሁሌ ነው የምታስቂኝ የኒ ጣፋጭ ❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
የቃልዬ ወዳጆች ለይኩ ኑማ❤😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤❤
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Год назад
Demerign melesalewu
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Год назад
​@@sebelyoutube demerign
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
​@@mimifkr1743 እነደማመር
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
ለይከናል❤🎉🎉
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Год назад
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! እመብርሃን ስሟ የተመሰገነ ይሁን! ለሁላችንም ጌታ ጤና ይስጠን!
@Abisnya104
@Abisnya104 Год назад
ሰቶች ኑ ለቃልየ አጨብጪቡላት ሓድሰ ልክ እንደኔ ባል ነው ሲቀና 😂
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏🙌🙌👐🙌🙌🙌🙌🙌👐👐👐
@emusalhi
@emusalhi Год назад
😅😅😅😅😅😅
@huriaombilal1033
@huriaombilal1033 Год назад
🤣🤣🤣❤️❤️🇪🇷
@mikalmicheal
@mikalmicheal Год назад
😂😂😂😂🇪🇷🤲❤
@mesimesi1113
@mesimesi1113 Год назад
እኔ ግን ወንድ ሁሉ እንደ አዲስ ቢሆን እንዳንተ አይነት ጨዋ፣ አስተዋይ፣ እርጋታ ሁሉን ያሟላ በቃ ለስሜቷ እንዴት እንደሚጠነቀቅ ዘመናችሁ በፍቅር ይለቅ ተባረኩ❤😊
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m Год назад
ወዶች ዛሬ ሁለተኛ ቪዶወ አየሁ በቅናት አለቁ ወድልጅ በሚስቱ ሲቀና ሲቃጠል ማየት ደሥ ሲልኮ❤❤😂😂😂
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
በጣም ስለሚወዳት ይቀናል ሲቀኑ ደስሲል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
​@@hanagosaye2992 እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
@@TubeTube-vf4yb እሺ የኔ እህት በርቺ
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
ቃልዬ ወደተከበረዉ ተንኮሏ ተመልሳለች ኮንግራ😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ❤ውዴ❤
@alexxender3396
@alexxender3396 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@manishswami6957
@manishswami6957 Год назад
Kkkk❤ besaqi motikugn
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Год назад
😂😂😂😂😂
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Год назад
😅😅😅😅
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v Год назад
የምሬን የአዲስ እናት ምናለ ሺ በወለደች እና አንዳንድ ለሁላችንም በደረሠን የምር ፍቅር ጥግድረስ የሚሠጡ ቤተሠቦች 💕🥰🥰🥰💕💕💕🥰🥰💕💕💕💕💕💕💕
@genetjudjdhdhddu7220
@genetjudjdhdhddu7220 Год назад
😂😂😂😂😂
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 Год назад
እመቤቴን በትክክል ብለሻል በጣም የሚገርሙ ቤተሰቦች ናቸው
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m Год назад
😂😂😂
@meronberhane3623
@meronberhane3623 Год назад
😅😅😅
@zebibjohnson2056
@zebibjohnson2056 Год назад
ምን እሼ ነው የፃኑ ልጆች ፍቅር ነን ❤❤❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Год назад
እረ ቃልዬ ገፍእሽ እስቲ እንደኔ የናፈቃአቸው ካለ 👍 በማአድረገ ፍቅራአቹን መግለፅ ትችእላላአቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
ስደተኞች ዉዶቼ እባካችሁ ገንዘባችሁን ለወንድ እየላካችሁ አትበሉ እንዴት እንደምናገኘዉ እኛና ፈጣሪ ነን የምናዉቀዉ 😢የአረብ ሀገር ሴት የማታሳዝናችሁ ጨካኞች ልብ ይስጣችሁ ከሰው ስህተት እንማር እባካችሁ 😭
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤❤
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Год назад
እሽአመሰግናለሁ።ጆሮያለውይስማ❤
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Eshi yen wede ewnateshen new 😢😢❤❤
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 Год назад
Eshi yene wude 🥰🥰lik nesh
@GyGy-lh4ve
@GyGy-lh4ve Год назад
እሺ ማሜ👍👍👍
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
ወንዶች በቅናት እርርርርር ሲሉ የእኔ አንጀት ቂቤ ጥጥት ያደርጋል😂😂😂ሰውነቱን አኮ ጨረሰውኮ ጨቅጫቃ ባል ግን አይጣልባችሁ😂😂😂😂😂
@asnichootube8032
@asnichootube8032 Год назад
Enem😂😂😂😂😂😂
@tube3009
@tube3009 Год назад
😁😁😁😁 👌
@mulu5
@mulu5 Год назад
😂😂😂😂
@sagusagui6368
@sagusagui6368 Год назад
😂ሁሉም ነው እኮ 😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ማማይ❤
@MeronAhade-os5he
@MeronAhade-os5he Год назад
ሀሳባቹ በጣም ደስ ይላል ካገቡ በኋላ እርስ በዕርስ ጓደኛ መሆን ነው እንጂ ቤስት ፍሬንድ ምንም አይሰራም❤
@niema8807
@niema8807 Год назад
እውነት ቃልየ ታድለሽ ምን ያህል እንደሚወድሽ ባንዴ ነው የተቀየረው በጣም እምታምሩ ጥንዶች ናችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ❤❤❤
@Tigst-mu4ub
@Tigst-mu4ub Год назад
ፈጣሪ ስደትን ያጥፋልን በበረሀው የቀሩት አይቸ እስካሁን ልረሳው አልቻልኩም ነብስ ይማር 😭
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@gihth1593
@gihth1593 Год назад
በጣም ዉዴ እኔምነኝ😭😭😭😭😭
@yeshichekole6302
@yeshichekole6302 Год назад
መቼ ሞቱ ውዴ ወይኔ አምላኬ😢
@bmm72
@bmm72 Год назад
አሜን በቃ ይበለን 😭
@zebibazebiba-ou7qm
@zebibazebiba-ou7qm Год назад
እኔምአይቼ 😢😢😢
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
አቤት የወንዶች ቅናት 😂ደሞ ሲቃጠሉ ደስ ሲል😜
@rak7888
@rak7888 Год назад
አወን😂😂😂
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@mmhh1151
@mmhh1151 Год назад
አድስ ማማ እጥፍጥፍነው የሚለው ይ
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 Год назад
😂😂
@ekram248
@ekram248 Год назад
አሁኑኑ ባሌን ይቅርታ ልጠይቅ ልሂድና የነ ቃልን ምክር ልተግብር ማታ ተጣልቸዋለሁ 😢አመሰግናለሁ እነ ቃልየ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
በይው
@busyline5298
@busyline5298 Год назад
አንች ማር የሆንሽ ነገር እኔስ ወድጃችሁ ልሞት እስቲ ቃል ግቡልኝ ከስደት ስመለስ እንዳገኛችሁ የኔ ውቦች
@salamerke5811
@salamerke5811 Год назад
ወይ እረረ😂😂😂ማርያምን በሳቅ ገደለኝ አዲስ ድምፅህ እራሱ ተቀየረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቃልየ ተባረኪ ዘና አደረግሽኝ😂😂😂😂
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤❤
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@salamerke5811
@salamerke5811 Год назад
@@tigitube3 እሺ ማማየ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
ወገን ነው ለወገን የሚደርሰውና እስኪ ሰዓት አግዙኝና እኔም ዩቱበር ልሁን እ😢
@yematawerk8431
@yematawerk8431 Год назад
ደምሪኝ ዉዴ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
@@yematawerk8431 እሺ ገብቼ ሳይ የራስሽ ቪዲዮ የለሽምኮ በይ ላይቭ ገብተሽ ስሰሪ ነው አይቼ የምደምርሽ የሰው አይጠቅምሽም አትጫኚ ጀማሪ ነሽኮ ሞኒ ሳትሆኚ የሰው ቪዲዮ አትጫኑ
@tsehaysahyoutube1878
@tsehaysahyoutube1878 Год назад
Yene wude betasbi adergeny🙏🥰
@seadatube6845
@seadatube6845 Год назад
ደምሬሻለሁ ከ24 ስአት ብሆላአንችም ደምሪኝ ውደ እኔም ጀማሪነኝ ኮሜንት እስቀምጥልሻለሁ ከዩቱብሽ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Год назад
@@seadatube6845 እሺ አመሰግናለሁ ቅመምዬ አይቼዋለሁ
@love-ep6tg
@love-ep6tg Год назад
ወንድ ልጂ አፍቅሮ ሢያለቅስ ሲቀና እዴት ደስ ይለኛል😂😂😂❤
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Год назад
እውነት ለመናገር ከሆነ በትዳርም ይሁን በፍቅርኝነት ቤስት ጓደኛ የሚባል ነገር አስፈላጊ አይደለም መተማመን ደግሞ ግድ ይለዋል😍
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Год назад
ማሪያምን ዛሬ በጣም ከፎቶኛል እስኪ ፀልዩልኝ ወገኖቼ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Год назад
አይዞሽ እህቴ ተረጋጊ በእምነትሽ ፀልይ የምትወጅውን አዳምጭ😊
@lemi7996
@lemi7996 Год назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ
@user-jx4cj8qj6q
@user-jx4cj8qj6q Год назад
አዛኝቷአለሁከጎንሽ ትበልሽ ፍቅር ፀልይ ያልፍልሁሉም እኔም በጣምደብሮኛል ማረያምን እናቴ ከመጣሁ አውቼትአላቅም አይከብድም😂😂😂
@user-jx4cj8qj6q
@user-jx4cj8qj6q Год назад
አዛኝቷአለሁከጎንሽ ትበልሽ ፍቅር ፀልይ ያልፍልሁሉም እኔም በጣምደብሮኛል ማረያምን እናቴ ከመጣሁ አውቼትአላቅም አይከብድም😂😂😂
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 Год назад
​@@user-jx4cj8qj6q ደምርኝ እህቴዋ
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Год назад
መዝሙር ዘምሩልን አዲስ ዝማሬአስሙን❤❤❤❤❤
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@user-ji6ss1cz9m
@user-ji6ss1cz9m Год назад
​@@tigitube3 ነይ እንዘመድ
@huriaombilal1033
@huriaombilal1033 Год назад
🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇷
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
❤❤
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Год назад
እሽ የኔቆንጆ ❤❤❤
@tgTube-sh5fy
@tgTube-sh5fy Год назад
ከዚህቪዲወ ምንእንደተማርኩ ታውቃላችሁ በትዳርምሆነ በፍቅርኛሞችመሐል ሌላ የሚስጥር ጓደኛ እንደማያስፈልግ thank you❤❤❤🙏🙏🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ
@amamaamm7728
@amamaamm7728 Год назад
ጓደኝነትን እዳረዳዳችን ነው ከትዳር ቡሀላ የምንደብቃቸው ነገሮች ይኖራሉ ግን ጓደኝነት ጥልቅ ነው ለገባን እራስን አሳልፎ እስከመሰጣጣት ይደርሳል ከልብ ከሆነ ጓደኛ ከቃል በላይ ነው ለኔ❤
@alemmiki3769
@alemmiki3769 Год назад
ዛሬ አደኛ ነኝ ወደ አገሬ ልገባ ነው እስቲ በሰላም ግቢ በሉኝ
@fdrd4798
@fdrd4798 Год назад
ሰላምግቢልን❤
@habibaal4299
@habibaal4299 Год назад
አላህ በሰላም ያሥገባሽ እህት
@user-vw1lr8tv9q
@user-vw1lr8tv9q Год назад
በሰላም ግቢ ❤
@kemerusalo820
@kemerusalo820 Год назад
ዉዴ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ለኛም ዱአ አርግልን እሺ ዉዴ
@sarabest9640
@sarabest9640 Год назад
በስላም ግብ❤❤
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l Год назад
ሐዲስዬ ድምፁ ተቀየረ እኮ በስማም😅😅😅 ቃልዬ ጎበዝ ሰራሽለት አሁንም ቀጥይበት ናኦሌን ❤❤❤
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Год назад
ምነዉ ቃላዬ መጀመረያ ጥሩ ነበር መታቅርቤዉ አላም ተጨንቅልች እናት ፈጥርች ትጨንቅላች እበከችሁ ማረት ነዉ ሁላ
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l Год назад
@@tigitube3 እሺ
@martaamara9857
@martaamara9857 Год назад
😅😅😅😅😅😅
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
ቃል ❤ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ 👏👏
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 Год назад
አቤት ወንዶቹ ሲቀኑ እንደት ነው የሚያሩጋቸው😅😅😅
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@sadahali8035
@sadahali8035 Год назад
ይቆላቸዋል
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Год назад
እውነቱን ነው አዲስ አንዱን ከአንዱ ማበላለጥ በጣም ከባድ ነው😢😢
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 Год назад
አይ አዲስ በቅናት ያልበላውን ሰውነቱን ሁሉ ማከክ ጀመረ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣🤣😂😂የፊቱ ቲማቲም መምሰል ጉሮሮው መድረቁ ቃልዬ ነፍስሽ አይማርም 🤣🤣🤣🙆🙆🙆
@mesitube8396
@mesitube8396 Год назад
😂
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e Год назад
ክክክክ እሱስ ረጋ ብሎ ነዉ የሚያወራዉ እኛ ሴቶች እንብሳለን ቅናት
@selamethiopia4056
@selamethiopia4056 Год назад
@@user-zy8bt6tm2e እንቅ አደረገው እኮ ጉሮሮውን ደግሞ ፊቴን ልታጠብ ሲል ጭራሽ በሳቅ 🤣🤣🤣🙈ሴቶች እማ ቤቱ ተቃጥሎ ነበር 😂😂
@azebgugssa4711
@azebgugssa4711 Год назад
አዲስዬ ወንጀለኝነት ተሰምቶት ነው ከሱ የወሰደበት መስሎት ከቅናቱም በላይ ምርጥ ሰው
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h Год назад
የስደት እህት ወድሞቸ አላህ የርፈት እጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት. አላህ ይጠብቃችሁ
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 Год назад
የ ቃለ ዬ የስደ ት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስ ጣ ችሁ❤❤❤
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 Год назад
Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 Amennnnnnn
@user-kj5mt3ie7q
@user-kj5mt3ie7q Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Hanahana-wi2ju
@Hanahana-wi2ju Год назад
የሜቀና ባል ደስ ይለኛል
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Год назад
😂😂😂😂ተይ ሢወጣ ሢገባ በጥፊ ነው የሚከልደው ቅናት መጥፎነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
​@@zouditasama3211 በጣም
@rak7888
@rak7888 Год назад
እኔም😂😂😂
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Год назад
ቃልየ የመጨርሻ ያስተላለፈሽዉ መልክት ትልቅ ነገር ነዉ ወዶች ሚስታችሁን ከማንም አታወዳድሩ
@tebabe
@tebabe Год назад
😂😂😂😂እኔኮ በፍቅር ነው እማያችሁ😂 ደስ ስትሉ
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Год назад
ወንዶች ሲቀኑ እንዴት ደስ እንደሚለኝ 😂😂😂😂😂ደሞ እኮ አይረሱም ሀገር ሰላም ብዬ ፍቅር ፍቅር ስጫወት ግን ውዴ የምርሽን ነው 😂😂😂😂ምኑ ቅድም ያልሽው ፣ትላንት ያልሽው፣ባለፈው ያልሽኝ እያሉ እኝኝኝኝ😂😂😂😂
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Год назад
ክክክክክ ፍጣሪ በጣም
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
ሀሀሀሀሀ
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Год назад
አረ፡ቅናታም፡ወንድ፡ሢቀና፡ባዘነዘና፡ነው፡አናታችን፡የሚለው፡የሚቀና፡ባል፡ደሥ፡አይልም፡ነፃነት፡ያሣጣል
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 Год назад
ክክ
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b Год назад
ሀሀሀሀሀሀሀ በጣም እውነት ነው😂😂😂😂
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Год назад
ማነው እደኔ በጉጉት የምጠብቃቸው እደኔ❤❤ ❤ውድድድ ነው ማደርጋቹው እግዚአብሔር ያሳድግላቹው በፀጋ ልጃቹን❤❤❤
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@emano5974
@emano5974 Год назад
❤❤❤❤
@ethiolove131
@ethiolove131 Год назад
ወይ አዲስ ሲያሳዝን ሲከፋው ቶሎ ብሎ ምንድነው ያጎደልኩብሽ የሚለው ነገር በእውነት እግዚአብሔር ያክብርህ ለሚስትህ ያለህ ክብር ደስ ሲል እንባዬን አመጣው እኮ
@user-jr1jl6cw7q
@user-jr1jl6cw7q Год назад
ወይኔ አድስ ቅናት ስወዳቹ እመብርሃን ትጠብቃቹ ብዙ እየተማርን ነው በእውነት ብቅፍር ያኑራቹ እንደ እናንተ ያለ ፍቅር ያድለን❤❤❤
@trukalchannel8266
@trukalchannel8266 Год назад
አቤት ቃልዬ ❤❤❤❤ አዲስ ❤❤❤❤ ሁላችሁም ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ ምርጥ ጥንዶች
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤❤❤
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@user-vd5ef9ne6k
@user-vd5ef9ne6k Год назад
ያልበላዉን ማከክ ጀመረ አዲስ ወይኔ ደስ ሲል ቃልዬ 😂😂😂🥰
@sada6632
@sada6632 Год назад
😂😂😂አከከ ብቻ ፎከት እንጂ😂😂
@yesufnehamd-hw3hu
@yesufnehamd-hw3hu Год назад
​@@sada6632😂😂😂😂😂😂
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
ሀሀሀሀ
@user-kc9ep2nt2u
@user-kc9ep2nt2u Год назад
አረብ ሃገር ያላቹህ ሰደተኞቺ በጣም ነው እምወዳቹህ የኔ ጠንካሮቺ
@user-uw7ms2vp3y
@user-uw7ms2vp3y Год назад
ከምንም በላይ የምወድላችሁ ነገር ቢኖር ቃልም አዲስም ሰላም እኛ በጣም ደህና ነን እ/ር ይመስገን የምትሉትን የእ/ር ምስጋና በጣም እወድላችኋለሁ። እ/ር ዘላለማዊ ያድርግላችሁ።❤❤❤
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo Год назад
እኔም ወንዶች ሲቀኑ ደስስስ ይለኛል😂😂😂ደግ አረግሽው ይገባዋል አዲስየ በል ቻለው ባለፈው አስለቅሰካት አሁን ተራህ ነው ቻለው😂😂እንወዳችሁአለን❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ እመልሳለሁ
@sofi-Tube
@sofi-Tube Год назад
ክክክክክክ አይ ወንዶች ጭርጭርጭር ሲሉ ግን እንደት እንደሚያስቁኝ የምር ክክክክክክክ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ፍቅር መተዛዘንና መከባበር ይስጠን ተሁሉም ግን የሀገራችን ሰላም ይስፈንልን ሁሊየም ያረብ
@memd7063
@memd7063 Год назад
ኣድስየ በማሪያም መዝሙር ዘምሪልኝ ከ ቃልየጋ ሆናች የምወዶች የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤
@user-zf6me1gd4d
@user-zf6me1gd4d Год назад
ውይ ቅናት የስራህንይስህ. ውይአድስ ሀሀሀሀሀ. ባድግዜ. ድምፅህም ዝግት ግት. ፍትህም. ቅይር. አለ ሀሀሀ እውነተኛ አፍቃሪ የተባረክልጂ ነህ. በጣምነውየምወዳችሁ
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Год назад
ወንዶችኮ ሲቀኑ ደስስስ ይላል😂😂 አዲስ ቅጥልልልል አለ ለዚህ ቅጣትሽ እንጃ ቃልየ ቻይው 😂😂😂😂
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Год назад
@@tigitube3 እሽ አንችም ነይ
@tarkibalayn-hd3gn
@tarkibalayn-hd3gn Год назад
እንኳን ደና መጣችሁ ውድ ቤተሰብ በጣም ነው የተጨነቀው አዲስ 😂😂😂
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@user-es2hl5og4k
@user-es2hl5og4k Год назад
ልዩች የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤ስወዳቹ እኮ A&K
@user-ng3dj6ob5g
@user-ng3dj6ob5g Год назад
በሰከንድ ነው የተቀየረው አይ አድስ ቃልዬ ግን ፍቅር ነሽ ❤❤😢
@lulutube311
@lulutube311 Год назад
😂😂😂😂😂አቤት ቅናት ማነው እደኔ ባሉ ሲቀና ደስ የሚለው እኔ ቅናትን አላቀውም ባሌ ደሞ ቀናት ከእግር እስከ ጥፍሩ ነው ትንሺ ታናደደኚ እደት እደማቃጥለው የራሴ ስራ. ራሴን ያስቀኛል😂 ወላሂ
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
😂😂😂😂
@rak7888
@rak7888 Год назад
እኔም,,አሰቀናዋለሁ,ሲጨረጨርዴስይለኛል😂😂😂😂😂
@nas7117
@nas7117 Год назад
የኔ አይቀናም ትዳር ያፈርሳል ይላል ግን ከ እናቱ እና ከህይወቱ በላይ ነው የሚወደኝ
@user-uw8zy4wf7o
@user-uw8zy4wf7o Год назад
​@@nas7117ከናቱ እና ከህይወቱ ክክክ ደስ ይላል
@dokimaseshetie3838
@dokimaseshetie3838 Год назад
አዲስ ገና ከእንቅልፍ ስለመጣ ይህ ፖራንክ ለአዲስ ህልም ወይም ቅዥት ነው የሚመስለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለምን ሄደሽ አታገቢውም አላላም 😂😂😂😂😂😂
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i Год назад
😂😂😂😂😂
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Год назад
ቃልየ በናትሽ ሌላ ጊዜም ድገሚዉ ይህንን ነገር አይ አዲስየ ለካ ቅናተኛ ነህ ሰራሽለት
@gaga320
@gaga320 Год назад
ኡፍ 😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ጨረሳችሁኝ 😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሳቄን ማቆም አልቻልኩም ወይ አዲስዬ አሳዘንከኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
ቆይ ልይ ቃልየ የኔ እንቁ ሴት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኑ ቅመሞች እንይ
@sossai4197
@sossai4197 Год назад
ወንድ ልጅ ሲቀና እንዴት ደስ እንደሚለኝ 😂😂😂😂😂😂
@SaraAli-id4tg
@SaraAli-id4tg Год назад
እኔ እራሱ ወይ በደስታ አብዳለው ሲቀኑ
@sossai4197
@sossai4197 Год назад
@@SaraAli-id4tg ክክክክክ
@user-dp8mg3ch6f
@user-dp8mg3ch6f Год назад
እግዚአብሔርን ውንድ ልጅ ሲቀና እንዴት ደስስስ ይላል ውይ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሰራሽለት
@mashamashoo-rv9oh
@mashamashoo-rv9oh Год назад
የጥዶቹ ወዳጆች የት ናችሁ❤❤❤
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w Год назад
አይይይይ ገና ስጀምር ጉሮሮው ደረቀ ድምፁ ሁሉ ተቀየረ አከከ 😂😂😂ወድልጅ ሢቀና 😅😅😅😅 ኩብሽሽ አለ ጌታን ከሣት የገባ ፕላሥቲክ ሖነ 😢😢😢😢
@rahmamohams4741
@rahmamohams4741 Год назад
😅😅😅
@abc12452
@abc12452 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣ወዮ
@meriali9709
@meriali9709 Год назад
😂😂😂😂😂
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Год назад
😂😂😂😂😂
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Год назад
ወዮዉ ኮመንታተሮች ትኮምቱ የለዴ😮😂😂😂😂😂😂😂
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Год назад
አይ አዲስ ሰራችልህ ቃል የምርጦች ምርጥ ናት ❤❤❤❤ ሔደህ አጋጨው ግቢነው አላለም 😅😅😅😅
@hbeesan2297
@hbeesan2297 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደሥ የምትሉ ጥዶች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 Год назад
ቃልየ ፍቅራችሑ ሲያስቀና ለእናም ከስደት መልስ እንደናንተ ፍቅርን ያድለን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ
@abeleba8142
@abeleba8142 Год назад
መብርቅ እንኳን እንደዚህ አያደርቅም እኮ በናታችሁ
@MsNexus
@MsNexus Год назад
😂እውነትነው
@rahimarahima9141
@rahimarahima9141 Год назад
በጣም 😂😂😂
@gdgf8684
@gdgf8684 Год назад
😂😂😂😂
@sikosilo1323
@sikosilo1323 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ አገራችንን ስላሟን ይመልስልን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ ውዴ❤
@abiayele5001
@abiayele5001 Год назад
kaleye.beta.gobize.nish.menagerieakatwe.eko
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@seadaseada1524
@seadaseada1524 Год назад
ወይኔ 😅😅😅 ለካ ወዶችም ይቀናሉ 😂 ማሻአላህ ደስ ትላሃችሁ ❤
@meronwondimu7615
@meronwondimu7615 Год назад
ቃል ምን አይነት መልካም ባል ነው ያለሽ ስርዓቱ እርጋታው በትክክል ነበር የሚያወራው የበሰለ ሰው ነው አከበርኩት
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Год назад
ቃልዬ ወደስራሽ ተመልሰሻል በርቺ ከጎንሽ ነን😂😂😂😂 ወይ ወንዶች እኮ አይቅኑ አይ አዲስ ፊቱ በአንዴ ተቀያየረ እኮ 😂😂😂😂😂
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ እመልሳለሁ
@Helen-jm6vn
@Helen-jm6vn Год назад
አሪፍ ምክር ነው እውነት ከትዳር በፊት የነበሩ ግንኙነት ድብቅ መሆን የለበትም እውነት ምርጥ ምክር❤❤❤❤ቃልየ ❣️❣️
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@Helen-jm6vn
@Helen-jm6vn Год назад
እሽ
@beza1538
@beza1538 Год назад
ፌቴን ልታጠበሰ አላለም😂😂😂😂😂 እኔ እርርርርር ልበልልህ ቃል ብድርሽ ገና አልተነካም❤👌
@asferyasfery423
@asferyasfery423 Год назад
ቃልየ ግን ስልክ እያውራሺ እየተጀናጀንሺ ፖራክ አድርጌልን ❤❤አደስየ ወድም ምርጥ ሰው ይሄን ኮሜት ላተ አደለም እዳታነብ 😂😂😂😂😂
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@senizetewahido882
@senizetewahido882 Год назад
ምስኪን ሳይበላው ማከክ ጀመረ 😄😂😂
@meretfeker4110
@meretfeker4110 Год назад
😅😅😅
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Год назад
😂😂😂😂
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z Год назад
እኛሀገር ብራክ ትክክለኛ አለ ብየ አላምንም ሁሉም ለብር እየተመካከሩ ነው የሚሰሩት እኛ ትግስት የለነም ውዱም ተነስቶ ይማታል ሴቷም ያቅሟን ትሳደባለች ያው ዝብላችው ሀሳብ እያመጣችው ሸቅሉ ግድ ነው ገቢ ስላለ የኛን ትግስት ተውት ፀባይ የለነም ወዱም ሲቱም
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Год назад
ሳህ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Год назад
😂😂😂😂😂ሳህ
@betijwubetutube9992
@betijwubetutube9992 Год назад
እኔ በግሌ የምዎደው /የማፈቅረው ሰው ካልቀና ሚዎደኝ አይመስለኝም 😊😊
@uaeead407
@uaeead407 Год назад
ቅናት ከሠይጣን ነዉ
@Enkuzema1
@Enkuzema1 Год назад
ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ሰላም እና ፍቅር ለውዷ ሀገራችን ይሁን። አዲስ ግን ቀናተኛ ነህ ማለት ነው haha
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 Год назад
ወይኔ ያዲስ ጥያቄ ጓደኛ አለው አላለም እንዴት እንደቀና አይ ወንድ ልጅ ሲቀና እንደው ደስሲል ቃልየ ሰራሽለት
@user-tx5lc8yu8u
@user-tx5lc8yu8u Год назад
ኡፍፍፍ ቃል አንደኛ ትወናሺ አድስ አሳዘነኝ 🤣🤣🤣
@user-fz9zp8sj1u
@user-fz9zp8sj1u Год назад
የስደት እህቶቼ የእራፍት እንጃራ ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MeryDemeqe
@MeryDemeqe Год назад
አሜን አሜን አሜን
@tarytary495
@tarytary495 Год назад
አሜን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Ameen yareb alemin
@setrasetra9130
@setrasetra9130 Год назад
አሚን
@tekotatari
@tekotatari Год назад
You two are so prefect together!! May God bless your marriage!!
@mlove445
@mlove445 Год назад
አየ አዲስ የጋለ ብረት መሰለኮ😂😂
@ethio4711
@ethio4711 Год назад
አይ አዲስዬ ክፉ ላለመናገር ላለማስቀየም እንዴት እንደሚሰስትላት እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@zenebeh
@zenebeh Год назад
ቃልዬናአዲሥ ሥወዳቹ አሪፍ ሥራነዉምሠሩት እና በትዳርዉሥጥ ቅናትአሥፈላጊአይደለም እናተለምክርእደሆነይገባኛልግ ቅናትጥሩአይደለምክበሩልኝ
@stenabereket5563
@stenabereket5563 Год назад
ወይኔ አዲስ ውሃ ሆነ አስደነገጥሽው ደስታቹ ሙሉ ይሁን መላው ቤተሰብ ፍቅር ናቹ።❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw Год назад
ወድ ቀንቶ ሲቃጠል ማየት ነብሴ ነው 😂😂😂😂😅 ጎበዝ በረቺ ቃልዩ ባሌ ጠብቀኝ እኔንም
@tigitube3
@tigitube3 Год назад
እህቴ ደምሪኝ ሀገሬ ገብቼ ልስራ 😥
@bizu831
@bizu831 Год назад
😂😂እኔም
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Год назад
ቃልዬ የኔ ቅመም😂😂😂❤❤❤ስወዳችሁ❤️❤️❤️
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ
@bitybity4949
@bitybity4949 Год назад
አድሲ ስያዝን የሆነ የሚያሳዝን ነገር አለው ቃልዬ አንደኛ ነሽ እኮ አሁን ወደስራሽ ልተመለሺ ነው በርግጥ ወንዶች ሲቀኑ ደስ ይላል አዲስ ግን ሲያዝን እኔ ያሳዝነኛል ግን ብድሯን መለሰች
@user-pj6ep6sh6b
@user-pj6ep6sh6b Год назад
አየ አድስ ድቅቅቅ አለ በድንጋጤ😂😂 ቃል ወደ ስራዋ ተመለሳለይ ቻለው😂
@lulutube311
@lulutube311 Год назад
😂😂😂😂በቀል መሆኑው ነው የፈጣሪይ ያለህ ለገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብብ
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ደምሪኝ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
ውይ አድስ ተበላህ ፊቱ ተቀየረ የኔ ቢሆን አልቆልኝ ነበር አቤት ትግስት
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Год назад
የኔስ ብሆን ይህን ያክል አያደምጠኝም በጥፊ ነው የሚለኝኝ😂
@hdjid988
@hdjid988 Год назад
ሥደት ይብላኚልህ እህቶቸ በበረሀዉ ቀሩ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢 ካይምሮየ ሊጠፉ አልቻሉም ወይኔ 😥😥😥😥 በጣም ነዉ አይምሮየ የታመመዉ እህቶቸ 😥😥😥😥😥🤲🤲
@zebibazebiba-ou7qm
@zebibazebiba-ou7qm Год назад
ምንይሻለንግን ምናለቢዘጋግንምንገዱ😢
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Год назад
ALYHUM.MUNLAYNAWE.WAGNOCYI.MUNAGGACHWE.
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Год назад
​@@zebibazebiba-ou7qm በጀልባ ሲመጡነው ሰዉ ነፍሱን ሽጦ በባህር መግባት ከባድነው
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
ዋው አስጫርሽው ጎበዝ አገኘሽው አዲስ ተግኝተክ አል ቃልዬ ብድሩ የማይከፍል ሰው አይወለድ ትላለች እናቴ ጀግና ነሽ ጫረ
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i Год назад
ትክክል ያነሳችሁት ነጥብ አስተማሪ ነው በርቱ እዎዳችሗለሁ
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Год назад
ቃልእንዴትነሽዛሬስጠብቃችሁ ነበርጠፋችሁ እያልኩእናምሳነሳችሁከችአላችሁ❤
@hihe9344
@hihe9344 Год назад
አዲሥ ግን ለምሥቱ ያለወ ክብር. ያለወ ፈቅር ለሥምቷጨእንዴት እንደሚጨነቅላት ያረቢ ቀናሁ 😂 ፈቅሩን ያብዛላችሁ ያረብ ቃለዬ አኮ ፖራኳ 👌👌👌❤❤❤❤
@user-vo3yx2vk1r
@user-vo3yx2vk1r Год назад
አዲስዬ በ እውነት መልካም ሰው ነህ አንዳንድ ሰው ቢሆን ይሄኔ በጥፊ አጭሷት ነበር
Далее
አይ አዲስ ትገርማለህ ወንድ ማመን
25:27
ምን ችግር አለው ፍቅር ብቻ
25:54
Просмотров 278 тыс.
ውይ ሲያሳዝን አዲስዬ የኔ ባል
21:48