Тёмный

አዲስ ምጣድ መጣ - ውብ ዲጂታል ምጣድ - Wub Digital Mitad 

Adane - Ethiopian Food
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 178 тыс.
50% 1

Shop Here spreadshop-adm... መግዛት ለምትሹ በዌብሳይት አድራሻ
www.wubgriddle.com ማግኘት ትችላላችሁ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 🛑 (202)899-0760 🛑 ይደውሉ
For more information please visit our website:
www.wubgriddle.com
Or
Call 🛑 (202)899-0760🛑

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 620   
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood Год назад
የኔ ውዶች ሰላም እና ጤንነቴን አብዝታችሁ ስለጠየቃችሁኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ ሰላም ነኝ አንዳንድ ነገሮች ስላልተመቻቸኝ ነው ከቪዲዮ መስራት የራኩት
@DM-qo5sy
@DM-qo5sy Год назад
eshii imaama unkan dana matu
@adu319
@adu319 Год назад
Tefash betam Tenashen selam new?
@ያአላህበሪያናኝ
ኦለይ አላ ወይ ስሙስ ምድነው
@sasaa6587
@sasaa6587 Год назад
የኔ እናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሁሌ እፈልግሻለሁ ዩቲብ ውስጥ ግን ላገኝሽ አልችልኩም ነበር
@ጌታመልካምነውበመከራምቀን
ወይ የኔ እናት በጣም ርጅም ጌዜ ጠፍተዋል እንኳንም ደና ሆኑልን።
@ኤልሻዳይ-ኸ5ቐ
@ኤልሻዳይ-ኸ5ቐ Год назад
ማዘርዬ የኔ እናት የኔ እስተማሪ እወዶታለሁ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እናቴ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ፍቅር እየሱስነው ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@halimatube6731
@halimatube6731 Год назад
የኔ እናት አላህ ይጠብቆት እናቶቻችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
@zaynebb3059
@zaynebb3059 Год назад
ማዘርዬ በጣም ነው መልካችሁ የተቀየረብኝ የኔናት ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ማራምን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@atikiltmulualem2783
@atikiltmulualem2783 Год назад
እኳን ደና መጡ እናታችን
@ehtiolifetube7836
@ehtiolifetube7836 Год назад
ማሚዬ እንኳን ደህና መጡልን እድሜ ይስጥልን የኛ ልዩ እናት
@zenebichgidore1603
@zenebichgidore1603 Год назад
Inkuan selam honu 💚💛❤ bexam new miwodot shei amet yinuru
@ማኪባሚሚዲያmakbame
ሰላም ማሚዬ ዋው ያምራል እናታችን
@haregewoinalemu7907
@haregewoinalemu7907 Год назад
እንኳን ደህና መጡ ማሚ
@Orthodoxsawit1
@Orthodoxsawit1 Год назад
የኛ ውዳ እናታችን በጣም ነው ምንወድሽ: እንካን ደና መጣሽ::
@mmms834
@mmms834 Год назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን::
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Год назад
ENKEWN BESELAM METU. DEMSEWOT GEN AYESEMAME MIUT HONEWAL BETEREF SELW DEGENWTEWO QENENETEWO AMESEGENOTALWHU
@aklil6915
@aklil6915 Год назад
እማማ ሰላም ኖዎት ጠፉብን እኮ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ
@haregaklil8468
@haregaklil8468 Год назад
Mama enkoun dehna mtashln
@ss-md6ff
@ss-md6ff Год назад
Endet aderki emamaye enkwani beselam metu
@TamimaTami
@TamimaTami 4 месяца назад
ዋጋዉንናስልክ ቁጥር አፈልጋለሁ
@nardosmekonnen5481
@nardosmekonnen5481 Год назад
እማማ እንኳን ደህና መጡ ምነው ጠፉ እንዳሁኑ ባለሙያ ሳይበዛ ቡዙ ነገር ከርሰወ ነበር የተማርነው እድሜ ይስጥልን አይጥፉእናመሰግናለን::
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
I know ❤
@be8cab
@be8cab Год назад
ትክክል እኔ ሁሌም ይህንን ይላለው ማዘር ናቸው ይህንን ዘዴ ያስተማሩት ለሁሉም ዬቱበር። እንኳን እንደገና አየዎች እማማዬዬዬ
@kidistmamecha2892
@kidistmamecha2892 Год назад
እውነትን
@ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
በጣም ደሞኩ ልዩ ነው ምግባቸው. ሲጥም ማለቴ በሳቸው መንግድ ሰርቸ አይቸው ነው
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ያገሬ ልጆች የአላህ ሰላም በናተ ላይ ይሁን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ ❤️❤️❤️
@etsehiwotasratbefkadu1672
@etsehiwotasratbefkadu1672 Год назад
ማዘር እንኳን ደህና መጡ በጣም ነው የምወዶት አይጥፋብን
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
እንደአሁኑ ዮቱብ ላይ የምግብ አሰራር ከመብዛቱ በፊት Adane Ethiopia ባለሙያዋ እናት ንግግረ መልካም ከእርጋታ ጋር ተጨምሮ የሚወጠው ወጥ የሚሰራው ምግብ በዐይን እያዩት ብቻ ሳይበሉት ሚያጠግብ Adane Ethiopia❤️🇪🇹
@שלמהשטו
@שלמהשטו Год назад
እኔ የምኖረው እስራኤል ሀገር ነው ግን ምጣዱን ለመግዛት ፍላጎት አለኝ እንዴትስ ነው የሚገኘው አመሰግናለሁ
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo Год назад
ማማዬ የሁላችን እናት የሞያ መሠረታችን ነሆት ሺ ዘመን ኑሩልኝ ዉድድድ እዉነት እገዛዋለሁ ማዘርዬ ስለማምንሆት ብቻ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Год назад
እማማ የኔ እናት እንኳን በሰላም በጤና መጡልን ይጠቅማል ብለው ያሉትን ስላካፈሉን እድሜና ጤናን ይስጥልን ፈጣሪ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ማማየ ደምሪኝ
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o Год назад
Emaye yene enat endet not? Happy to see you here again. I lost my mom at young age and didn’t learn how to do certain things. Because of emaye I became a pro. I feel like she is my own mom. I wish you more health and prosperity mamaye Mearey! Adane make sure you tell her this.
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Год назад
ስላየሁዎት በጣም ደስ ብሎኛል ባለሙያዋ የኢትዮጵያ ህዝብ እናት እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሄር ያድልዎ ቤተስብዎን ይባርክ ፈጣሪ ስለአዲሱ ምጣድም አመሰግናለው London እንጊሊዝ ይገኛል ወይ አመስግናለሁ 🙏🏼
@aishaabdulkadir9572
@aishaabdulkadir9572 Год назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤️❤️❤️ ሁሉንም የምግብ አይነቶች እንድታሳዩን እንፈልጋለን በጣም እንወዳችኋለን። እንዳይጠፋ
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ሁቢ ደምሪኝ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Год назад
የአዳነ እናት የት ጠፍተዉ ነዉ ለምን ቪዲዮ መስራት አቆሙ ከርሶ ብዙ ተምራለሁ እማዬ😘
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
የአዳነ እናት እንዴት ኔት ሰላም ኖት እንክዋን አደረስዎ እሺ እግዚአብሔር ያክብርልን❤️🙏🏽
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን አበረታቱኝ
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Год назад
እማማ እንኳን ደህና መጡ። ጠፍተውብን አስስቦን ነበር ስላየንዎት በጣም ደስ ብሎናል። Welcome back🙏❤
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 Год назад
እንኳን ደና መጡ ማዘር አይጥፉ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ከእርሰዎ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት
@melatTUBE
@melatTUBE Год назад
እናታችን ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Год назад
ማማየይይይይይይይይይይይይ ኳዕ ሰላም መጹ ተመስገን ፈጣሪ ኡኡኡኡኡፍ አስገንኪ ኪዳነምህረት ኣደይ ብሓሳበይ ይፈርሕ ኔረ ምጥፋእኪን ማማየ ተመስገን ተመስገን፡ኳዕ ኣብጽሓኪ ናብ ብርሃነ ልደቱ ኣደይ መዓረይ ምስ ስድራቤትኪ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾⛪✝️🕊️🕊️🕊️🕊️😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🫂
@adanechbalcha6053
@adanechbalcha6053 Год назад
ማማዩ ሰላየውት በጣም ደሰ ብሎኛል እድሜናጤና ይጨምሮት ፈጣር🙏🙏🙏
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Год назад
አዳነች ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Год назад
ወይኔ ሁሌ ነው የማስበወት ነበር . እግዛብሄር ይመስገን እንኩዋን በጤና ኖሩልን ❤🎉🎉
@ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ
እናታችን እንኳን ደህና መጡ የኔ እናት እመ አምልክ ትጠብቀዎት ❤
@Rosina.K
@Rosina.K Год назад
I am sooooo happy to see you! I wish you happy healthy and long life ❤
@Eminetn
@Eminetn Год назад
የኔ እናት የት ሂደሽ ነው የጠፋሽው ግን ጠንካራ እናት ነሽ ግን ጠፋሽ ድሮ በደንብ እከታተልሽ ነበር ምጣዱ የት የተሰ ሀገር ነው ሚሸጥ ስራኤል ሀገር አለ ወይ ምጣዱ
@haymanottilahun9170
@haymanottilahun9170 Год назад
እንኳን ደህና መጡ የሙያ አሰተማሪያችን 😘😘🙏🙏🙏👍
@bethlehemarega2392
@bethlehemarega2392 Год назад
እንኳን ደህና መጡ የኔ እናት፣ ጥፍት አሉኮ። ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል።
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ትልቅ ይመስላል ቆንጆ ነው ስለነገርሽን አመሰግናለሁ
@mariyamawit
@mariyamawit Год назад
እንኳን ደህና መጡ እናታችን ስለተመለሱ ደስ ብሎኛል. ሁሌም መጥፋቶት ጥያቄ ይሆንብኛል በጣም እረዥም ጊዜ ኮ ካየኖት.. ደህና ኖት ቤተሰብ ሰላም ናቸው?
@mmn6040
@mmn6040 Год назад
አላህ ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ይስጠዎት እማማ 😍❤🇪🇹
@tsehayeshiferaw8096
@tsehayeshiferaw8096 Год назад
የት እናገኘዋለን እናታችን? ዋጋውስ ስንት ነወ? ከባህር ዳር።
@momona7637
@momona7637 Год назад
Emamaye good to see you. I always wonder how you have been. I'm happy to see you, May God bless you in health and many many more years. Greeting from the DMV area.
@SH-xg2lv
@SH-xg2lv Год назад
Adey good to see you back, I learned a lot from you ♥️🇪🇷
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
የኔ እናት እኛም በጣም እንወድዎታለን ❤ ኑሩልን 🙏🏿🙏🏿
@fhfy5212
@fhfy5212 Год назад
ማማእንዴትኖትምጣዱንየትነዉየሚገኘውሰልክቁጥርአለእባኮትን
@meseretkebede7104
@meseretkebede7104 Год назад
ማሚ በጣም ጠፍተሽ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd Год назад
ማዘርዬ እንኳን በሰላም መጡ! ምጣድ ለመግዛት ዲስካውት አለው?
@SaraSara-fe6vv
@SaraSara-fe6vv Год назад
ሰላም እንዴት ነው ግን የት ነው የምናገኘው ምጣዱ ወይ ስልክ ቁጥር ቢነግሩን
@meseretzewge5785
@meseretzewge5785 Год назад
እማይዬ በስማም ሰላየሆት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@LIREEW
@LIREEW 14 дней назад
"በማየቴ ደስ ብሎኛል፣ እንኳን በደና መጡ!"
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
ሰላም ሰላም ማማየ እኳን ደህና መጡልን ስወድሽኮ የኔ ደርባባ ያው እናት አንቱ አትባልም ብየነው የዛሬ 5 አመት ጀምሬነው እምከታተልሽ ሽ አመት ኑሪልኝ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር
@etifworkmehalu5006
@etifworkmehalu5006 Год назад
የት ነው ሚገኘው እናቴ
@muluneshmathewos7105
@muluneshmathewos7105 Год назад
ዋጋዉ ስንት ነዉ?
@elfemanaye4051
@elfemanaye4051 Год назад
ዋጋው ስንት ነው
@fasooaleme9358
@fasooaleme9358 Год назад
እማዬ እንኳን በሰላም መጡልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ከአይናችን አትጥፉብን የኔ እናት 💕
@hermelasilase674
@hermelasilase674 6 месяцев назад
በጣም ነው የናፈቁን ማዘር❤ እረ ጠፉብን ብቅ በሉ
@muluneshmathewos7105
@muluneshmathewos7105 Год назад
ማምዬ እንኳን ደህና መጣሽ !! ዬት ነዉ የምናገኘዉ?
@melkamsew4082
@melkamsew4082 Год назад
👉ሰላም እህቴ፣ እንኳን በደህና መጣሽ፤ ከትንሽ ጊዜ መጥፋት በኋላ በመመለስሽ ደስ ብሎኛል። እንኳን ደህና መጣሽ🙏አሜን/3 👉አንች ማለቴ መዳፈሬ ሳይሆን ብዙም በእድሜ አንበላለጥም ብዬ ነው፤ ከይቅርታ ጋር🌹 👉የሸክላ ምጣዴ ተበላሽቶብኝ፣ አሁን የምጋግረው በዚህ ዘመን አመጣሹ ነው። ነገር ግን የማልወድለት ጸባይ ስላለው፣ የሸክላውን ምጣድ ተሰርተ እስኪመጣልኝ ድረስ ነው የምጠቀምበት። ♦ግን ልፈታው ያልቻልኩት ችግር አለብኝ። ምጣዷ ውስጧ በጣም ለስላሳ ናት። ችግሬ እንጀራውን ስንበላ ጀርባው ከእጅ ላይ ተጣብቆ ይቀራል። በዚህ ምክንያት አልወደውም። የምጋግረው ጤፍ ብቻ ነው። 👉አቦካኬ፣ * 1ኪ. የጤፍ ዱቄት፣ * በሊጥ እርሾ ነው የሚቦካ፣ * ሰኞ አቦካለሁ፣ ማክሰኞ እርሾውን አጥልዬ እደፋለሁ በውሀ አስተካክዬ አቀጥነዋለሁ፣ ከዛ አብሲት አዘጋጅቸ ይቀዘቅዛል፣ ሲቀዘቅዝ እቆነድለዋለሁ፤ ኮፈፍ ብሎ ተነስቶ ሲመለስ ፍሪጅ እከተዋለሁ፣ ረቡዕ ሊነጋጋ ሲል እርሾውን አጥልዬ ለመጋገር በቂ ነው ያልኩትን በዛው በእርሾው መልሼ አቀጥነዋለሁ። እጋግራለሁ። 👉ብዙ ሲቦካ ስለማይስማማኝ ነው። ስለዚህ የሸክላው ምጣድ ተሰርቶ እስኪመጣልኝ ድረስ፤ ትክክል ያልሆንኩትን ብትነግሪኝና ብሞክረው?? 👉ቢያንስ በቀን አንዴ እኔም ልጆቼም እንጀራ ካልበላን በጣም እንረበሻለን። ሰሞኑን በግድ ነው የምንበላው። አይኑ ሁሉም ነገሩ ያምራል፣ አብዛኛው ችግር እንጀራ ሲያድር ነው ጀርባው እጣታችን ላይ የሚያስቸግረን። 👉ስለምትሰጭኝ ምክር ከልብ አመሰግናለሁ🙏
@Miser-e1d
@Miser-e1d Год назад
Ufff yenam tiyaka nw 1 niyat mitad neber yemtekemew tolo aysemam 2wass neber enjeraw kitu eje yeyezal betam yasetelal
@yoyk9153
@yoyk9153 Год назад
ውይ እናቴ እንኳን ደህና ተመለሱ። ከሀገር ቤት ወጥተን ስንኖር እንደልብ የማናገኛቸውን ነገሮ በሌላ ዘዴ እያሳዩን አስተምረውናል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@yenemare5565
@yenemare5565 Год назад
ውይይ የት ጠፉ እያልኩ ሁሌ አስብ ነበር እንኳን ሰላም መጡ
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Год назад
Nice to hear this but is it available in Ethiopia and how much it coast and where is the place?
@zerthunmekonnen4216
@zerthunmekonnen4216 Год назад
ምጣዱ የሚገኝበት አድራሻና ዋጋው ቢገለፅልን ጥሩ ነበር።
@bmtq
@bmtq Год назад
እንኳን ደህና መጡ ማዘርዬ💕🌸🌸🌸
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
እንኩአን ደህና መጡ እማማ አአዳነ::
@geminimars7704
@geminimars7704 Год назад
እውይ እማማዬ እንኩዋን ደህና መጣሽልን በጣም ናፍቄሽ ነበረ! ተመስገን🙏🏼
@mesiishow1989
@mesiishow1989 Год назад
እንኳን ዳና መጡ እማማ ስትጠፉ ምን ሆኑ ብዬ በጣም ጨንቆኝ ነበር በሰላም ከሆና ችግር የለውም እድሜና ጤና ይስጦት 😍
@muluyalew146
@muluyalew146 Год назад
አድራሻዎና ዋጋውን ቢነግሩን?
@peace3791
@peace3791 Год назад
የት ጠፉ እናታችን? እንኩውን ደህና መጡ ::
@yesasye3947
@yesasye3947 Год назад
እማማ እንኳን በሰላም መጡ ክብር ይገባዎታል በጣም ጠንካራ እናት ኖት ኑሩሉን❤❤❤
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 Год назад
_እንዴት ነሽ የመጀመርያዋ በዪቱብ ሙያሽን ያካፈልሽ መልካም እናት ነሽ_ _በርቺ አትጥፊ እንወድሻለን_
@tigistgirma9731
@tigistgirma9731 Год назад
እማማዬ የእኔ እናት ኑሬልኝ ዘለዓለም ዓለም በጣም አመሰግናለሁ። ለመሆኑ ምጣድ የት ይገኛል? ቦታውን ንገሪን ሰላም ሁኝ።
@zedzzebider
@zedzzebider Год назад
ዋጋውን ይንገሩን የትስ ይገኛል እናታችን
@fedilatubeR1
@fedilatubeR1 2 месяца назад
እናመሰግናለን ግን በጣም ጠፍተዋል በሌላ አካውንት በጣም ነበስ የምከታተለዎት እድሜ ከጤና ጋ ያድለዎት እናታችን😊💙
@safieamohamed5915
@safieamohamed5915 Год назад
እማማእኮንደህናመጡበጣምእወዶታለሁአከብሮታለሁሰላምሁኑልአድሜጤናእመኝሎታለሁ♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@hlinatube5665
@hlinatube5665 Год назад
እንኳን ደህና መጡ እባክዎ አይጥፋ
@Addistoday
@Addistoday Год назад
yeaa here you are! Welcome back!!❤ One of the greatest youtuber on food preparation and Ethiopian food promoter🏆🏆 Dear Mamaye long time no see online, where have you been these all time, i have been missing all your amazing foods ! Hope to see you reguarly, respectifully your fan!❤
@hayattube8821
@hayattube8821 Год назад
ጠንካራ ሴት ስትሆኚ አንቺን ማንም ሊያሸንፍሽ አይችልም ተፈላጊ እንጂ ፈላጊ አትሆኚም ማንም ቢሄድ ማንም ቢመጣ አትጎጂም። በሰወች ቅንጣት ተስፋ ካላደረግሽ ሙሉ በሙሉ ተስፋሽ በአሏህ እስከሆነ ድረስ ሠው ቀረበሽ ራቀሽ ደንታ አይሰጥሽም ዋናው ተስፋ በአሏህ ማድረግና ጥንካሬ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል👈👍እናታችን እንኮን ደህና መጡ🥰
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 Год назад
እንኩዎን ስላም መጡ ኤረ አይጥፉብን
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
እንኳን ደህና መጡ የኔ አናት በጣም ጥሩ ልምዶችን እና ሙያ አግኝተናል በጣም እናመሰግናለን እድሜ ይስጥዎት
@kokiaweke1767
@kokiaweke1767 Год назад
እንኳን ደህና መጡ ማዘርዬ ከእርሶ ብዙ ሙያ ተምረናል ስትጠፉ ግን ምን ገጠማቸው ብዬ አስቤም ነበር እንኳን ሰላም ሆኑ ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል 🙏😘😘
@kasechetelahun6514
@kasechetelahun6514 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ማምዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😍😘❤ እባክሽ አትጥፊ ምንም ባታዘጋጂ ዝም ብለሽ ነው ምከሪን አትጥፊብን
@j7corr152
@j7corr152 Год назад
ሰላም ሰላም እናትዪ በማርያም ይህንን ኮመን አንብበው ይመልሱልኝ አደራ ይህንን ምጣድ ከይት አገኛለሁ? እኔ የምኖረው ዱባይ ነው
@Hiwot246
@Hiwot246 Год назад
የመጀመሪያዋ፣ RU-vid፣ የኢትዮጵያ፣ ምግብ፣ አሰራር ፣ አሰተማሪ፣ ኖት። እናመስግናለን። አይጥፉ።
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 Год назад
እንኳን በሰላም መጣሽ ሁልግዜ ዩቱዩብ በከፈትኩ ቁጥር ልክ ዘመድ እንደጠፋበት አስብሻለሁ ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል
@munaworku4455
@munaworku4455 Год назад
እረ:የአዳነ:እናት:ደህና:ኖት :ምነው"ጠፉ:ከሚዴያ. :በሰላም:ነው:የመጀመሪያ:የሙያ:አሰተማሪዬ:ነበሩ:እረ:አይጥፉብን 😊 🙏 😊 🙏 😊 99999
@በቃ
@በቃ Месяц назад
እዝህ ቤት ምሁነው የጠፉት የመጨረሻ ቪዶ ከአመት በፊት ይላል በሠላም ይሆን ወይ??????????
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 4 месяца назад
እረ እዳነ እናትህ የት ጠፉ?
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Год назад
ምርጥ የኢትዮጵያዊ እናት ነፀብራቅ! ዕድሜ ይስጥዎት የአዳነ እናት! እርስዎ ያስተዋወቁትን ምጣድ ብገዛ ምን ያህል ደስ ባለኝ! ነገር ግን እኔ አሜሪካ ሳይሆን አውሮፓ ስለምኖር ላገኘው የምችል አይመስለኝምና ነው!
@እሙጅሆርሸዋYouTube
እንተ nama ገነን ከሆነ በል ያላችሁበት ቦታ ማለት ነው ዕድሜና ጤና ይስጥልን ስለዉ አችሁ ደስብሎኝ እያለ ቤታቸው አዲስ ነኝ እሁን ዘመድህ በጣም ደስተኞች ፕሮግራም ነው እያለሁ መጠጣትንም እጅባራ ኪሳራው ልጅ ማለት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር 💗
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Год назад
እናመሠግናለን። ስልክና አድራሻ ቢገልጹልን ደግሞ በጣም የተሻለ ነው። እናመሠግናለን በድጋሜ።
@hawimengestu1519
@hawimengestu1519 Год назад
ሰላም እንኮንደህና መጡ እማማ ያልገባኝነገር ስማያዊ ያሳክዬን አሮጌው ምጣድ ዲጂታል ነው ጥሩ ከሆነ ለምን ሌላ ዲጅታል ምጣድ ገዙ አልገባኝም??????
@makedastasefaye7791
@makedastasefaye7791 Год назад
ማማይዬዬዬዬ ደህና ኖት ግን ለምን ጠፉግን በሰላም ነው ልጆት ደህናኑው ሰላም ለእናንተ ይሁን የጥንቷ
@nardosenawugaw6078
@nardosenawugaw6078 5 месяцев назад
እማማ አረ ጠፉብን ደህና ነዎት??? ሲጠፉ ይጨንቃል። እማማ ባሉበት ሰላም ይሁኑ ናፍቀውናል❤❤❤
@bizuhaile2816
@bizuhaile2816 Год назад
እህቴሆይ፡አኔእማማ፡አልልሽም፡ካንቼ፡ብዙ፡አልርቅም፡፡በጣም፡ጠፍሽብን፡እህቴ፡ስላየሁሽ፡ደስ፡ብሎኛል።
@Door1-k2f
@Door1-k2f Год назад
I used to make injera the wub megogo it's unsatisfied, the heat flows very slow , and it needs more professional adjustments to compare with wass, wass megogo is very professional and look like traditional megogo and easily turn the button to heat up and down so I recommend WASS megogo is the best and used 3year more but this WUB megogo is tried 10 times more unhappy and regret .
@birtukananteneh9670
@birtukananteneh9670 2 месяца назад
ማማዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት የምጣዱን አድራሻ ግን ቢገልፁልን
@bestebeste2169
@bestebeste2169 Год назад
እንኳን በሰላም መጡ እናታችን ሳውድዓረቢያ የት ነው የሚሸጠው እባካችሁ
@kleintjeFruitje
@kleintjeFruitje Год назад
I absolutely love cooking with you Adane. Thank you for keeping our culture so beautifully and naturally shared with us in the diaspora
@bezaseli5625
@bezaseli5625 10 месяцев назад
የት ነው የሚገኘው
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
ሐሳብሽ ጥሩ ነው:: ነገር ግን በምጣዱ ላይ የተለጠፈው ጥቁሩ ነገር በካንሰር የማስያዝ እድሉ ከፍተኛ ስለሆነ በሱ ምንም መጋገር አደጋ ነው::እኔ እንጀራ መብላት ትቻለው::ምናልባት እንደ ሐገር ቤቱ ሸክላ ከተሰራ እጀምር ይሆናል:: ዋናው ጤና ስለሆነ ጤናችንን እንጠብቅ::ልጥፍ መጥበሻ ና ድስትም አንጠቀም:: በሱ ፋን ስቲንለስ ና ሴራሚክ እንጠቀም::
@martakebede8505
@martakebede8505 Год назад
እህቴ አመሰግናለሁ ዋስ ምጣድ ተጫወተብን በየ ሶስት ወሩ እየተበላሸ በአመት ውስጥ አራት ምጣድ ተበላሸብን ደግሞ አይሰሩ ጋራንቲ የለው በጣም ነው የምናዝነው ; እስቲ ዋጋውን ንገሪን
@evafromdc4877
@evafromdc4877 Год назад
ወይ የኔ እናት የት ጠፉ?
Далее
የእጀራ ምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ
28:21
Просмотров 123 тыс.
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 4
00:16
Просмотров 4,6 млн
New/Addis/አዲስ- Griddle/Mittad/ምጣድ
7:39
Просмотров 165 тыс.