Тёмный

አዲስ አበባ 22 አካባቢ በባንክ ብድር የሚሸጡ አፓርትመንት ቤቶች !! ከ 4.6 ሚሊየን ጀምሮ !! Addis Ababa House Information 

kef tube
Подписаться 180 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

አዲስ አበባ 22 አካባቢ በባንክ ብድር የሚሸጡ አፓርትመንት ቤቶች !! ከ 4.6 ሚሊየን ጀምሮ !! Addis Ababa House Information
ብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ !! ተጠንቀቁ !! ብድር ቶሎ ውሰዱ National Bank Information
ቪዛ ቀላል ሊሆን ነው !! አዲስ አበባ የሚፈርሱ ሰፈሮች !! ዘይት ስትገዙ ተጠንቀቁ !! Addis Ababa House Information
የብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ ለእኛ ህይወት ምን ማለት ነዉ? ሁሉንም ሰዉ ስለሚነካ ተጠንቀቁ !! National Bank Informationብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ !! ተጠንቀቁ !! ብድር ቶሎ ውሰዱ National Bank Informationቀላል ብድር ተጀመረ !! ኤርፖርት በጣም ተጠንቀቁ !! የኢትዮጵያ አስደንጋጭ መረጃ !! Airport Informationየጥቁር ገበያ መረጃ !! ዶላር በባንክ 55 ገባ !! ጀርመን ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ !! Black Market Informationአዲስ የዶላር ህግ ወጣ 70/30 የነበረው የውጭ ምንዛሪ ለሚያመጡ የሚፈቀደው የብሔራዊ ባንክ ህግ ተቀይሮ 50/50 ተደረገ !! ይህም ኤክስፖርት ያበረታታል import ደግሞ ይደግፋል !!ዶላር ለምትልኩ መረጃ !! አየር መንገድ አነጋጋሪ ሆነ !! Dollar Information#ሀዋላ #ገንዘብ #dollar #ሱቅ #ውጭ#ብድር #አዲስአበባ #ብር #ጥቁር ገበያ#black market#የምንዛሬ መረጃ#ዩሮ#ባንክ#ethiopian business#ድርሀም ስንት ገባ #ዩሮ ስንት ገባ #ጥቁር ገበያ ስንት ገባ #የብድር መረጃ #ድርሀምየጥቁር ገበያ ከባንክ በእጥፍ ጨምሮ ይገኛል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የውጭ ገንዘቦች በህገ ወጥ በጥቁር ገበያ እየተሸጡ ነው !!22 አካባቢ በባንክ ብድር የሚሸጡ አፓርትመንት ቤቶች !! ከ 4.6 ሚሊየን ጀምሮ በ20 ዓመት ዉስጥ የሚከፈል ሰሞኑን ዶላር ይጨምራል በመባሉ እና በሌሎችም የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ መጨመር ምክንያት የቤት ዋጋ ሊጨምር ነው !! ቤት የመግዛት እና ገዝቶ የመሸጥ ፍላጎት ያላችሁ በውጭም ሆነ ሀገር ቤት የምትኖሩ የኢትዮጵያ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ እየተዳከመ ባለበት በአሁኑ ግዜ ገንዘባችሁን ቶሎ ወደ አሴት መቀየሩ አማራጭ ያለው አይደለም በተለይ ቤት ላይ የምታውሉት ገንዘብ ትርፍ ከየትኛውም ቢዝነስ ጋር አይነፃፀርም ::አረብ ሀገር አውሮፓ አሜሪካ አፍሪካም ሀገር የምትኖሩ ለአከፋፈል የሚመቹ በጣም አዋጭ ቤቶች ላይ ብራችሁን ኢንቨስት አድርጉ !! ባለ 1 መኝታ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች እንዲሁም በተለያየ የቅድመ ክፍያ የሚያልቁ አከፋፈላቸው ምቹ ናቸው። getting a nice house in addis ababa is very expensive but having a house with fair price for an appartment or shop needs sharp marketing advice , after weeks the thiopian black market and bank hard currency rate gonna be high so the housing and equipment price directly related with the currency rate .....you need to decide now !! now is the perfect time !!አዲስ አበባ ላይ የቤት ዋጋ , በጣም ቅናሽ ቤት ,ቤት ተወደደ ,የሪልስቴት ቤት ዋጋ,የጊፍት ሪል ስቴት የቤት ዋጋ ,አከፋፈሉ ምቹ የቤት ዋጋ ,ቤት መግዛት ለምትፈልጉ,የቤት ደላሎች ,የቤት ሽያጭ ,72 ካሬ ቤት,94 ካሬ ቤት, ቤት ስንት ገባ ? የባዶ ቦታ ? ዋጋ የኮንደምንየም ዋጋ? የቤት ሽያጭ? የመሬት ዋጋ ? መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@keftube
@keftube Год назад
አዲስ አበባ 22 አካባቢ በባንክ ብድር የሚሸጡ አፓርትመንት ቤቶች !! ከ 4.6 ሚሊየን ጀምሮ
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 Год назад
ምንም ቅናሽ አይደልም ወንድም ኢትዮጵያ ምትባል. አገር ከህዝቦቿ ጋር የማይሄድ ዋጋ ነው ያሳናል
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Год назад
ወንድም ይሄንን የቤት ዋጋ የምታስታውቀው ለሀገር ውስጥ በኑሮ መክበድ የሚሆነውን ላጣ ህዝብ ነው ወይንስ ዲያስፓራ ብር ያትማል ያለህ ማነው::ወንድሜ ዲያስፓራ ለፍቶ የሚኖር ብዙ ወጭ ያለበት እንቅልፍ የሌለው ነው::አንተ የምትጠራእን ብር በጥሬ ያለው እጅግ ጥቂቱ ነው::ጥቂቱም የለፉበትን ብር በቀላሉ የሚያስበላ አይደለም::ስለዚህ ይህ የብር ጋጋታ የንግድ ባህሪ ሳይሆን አጋጣሚን በመጠቀም ብር ማፈስ ነው::ለአንተም የብር መአት ሲጠሩ መዋል ለጤንነትህ ጥሩ ስላልሆነ ይሄንን የብር ቁጥር ጥሪ አቁመህ እግዛብሄር ጤናማ ወደ ሆነው ስራ እንዲያሸጋግርህ ክልብ እፀልያለሁ ስል ከምሬ ነው::የሚያስጠሩህን ብር እየጠሩ ውሎ ምን እንቅልፍ አለህ::
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Год назад
ብር መጥራት ቀላል የሆነበት አገር::ዶላሩን በብላክ ማርኬት እያባዛችሁት አንድ ካሬሜትር አንድ መቶ ሀምሳሺ ብር ነው ያልከው ? ብር ይጠራል እንደ ጉድ
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 Год назад
ይገርማል እኮ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Год назад
It is going to stay empty forever. This is extremely expensive. 😮
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 Год назад
ወንድም አንተ ግን ስታወራ ቀላል አትበል ገዝተሃል ይሄንን ያክል ብር በአለም ላይ የሌለ ዋጋ እኮ ነው ስለዚህ የእቁብ ቤት የተባለው ኢንሮርሜሽን ንገረን
@astertube8785
@astertube8785 Год назад
በትክክል
@Atifra1532
@Atifra1532 Год назад
አብይ እያለ ገዝቼ ልክሰር??
@ሆነሊዮሁሉም
@ሆነሊዮሁሉም 7 месяцев назад
እንዴት ሊናገንህ እንችላለን
@takeneasefea8899
@takeneasefea8899 10 месяцев назад
በረታ በጣም አሪፍ ነዉ ከቻልክ አገናኘኘ
@zekariasgebreegziabhair6541
Thank you for the good presentation!! Can you please review on Armonium real estate ? They are around Ayat 49, (next to My plaza building ) if they have finished and set price and etc ? Thank you!
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Год назад
Thank you
@bobt2961
@bobt2961 Год назад
ግራውንድ ላይ ስንት ክፍል ነው? ለፋርማሲ እስቶሬጅ ያለበት እና ለዲሴብል ሰዎች አለው?
@birhanukedir8583
@birhanukedir8583 10 месяцев назад
It is not fair
@kiyabekele8390
@kiyabekele8390 Год назад
ዋው
@user-cd8xt8qn4d
@user-cd8xt8qn4d Год назад
ወንድም እስኪ ዲሜሲ አጣርተህ ንገረን አመሰግናለሁ
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 11 месяцев назад
ኬኒያ ሁለት መኛታ ያማረ አፖርተማ መዋኛ ያለው 8 ሚሊየን በአንድ አመት ክፈያ ቤቱ በወር 500ቨዶለር ይከራያል
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 7 месяцев назад
8 million birr or dollar???
@tsigereda5932
@tsigereda5932 Год назад
Is 4.6 the total price?
@keftube
@keftube Год назад
yemejemeriya kfya
@solomecha279
@solomecha279 Год назад
That's what I thought to. If it's not the price, why advertise it "Ke 4.6 million jemiro" That's false advertising. Wasted 10 min of my time 😒
@eyayugebra9607
@eyayugebra9607 Год назад
ምን ሰላም ኑሮ ቤት ግዙ ምትሉት የሰሩ ሰዎች ያለካሳ እላያቸዉ ላይ እያፈረሱት፡፡
@fatumaoumer7721
@fatumaoumer7721 Год назад
Sent ykrayal
@mathssena3047
@mathssena3047 8 месяцев назад
ለምን ይዋሻል?
@nathanielsolomon8608
@nathanielsolomon8608 7 месяцев назад
How can we contact you
@hussenaliseid5351
@hussenaliseid5351 Год назад
ሙሉ ሙሉበሙሉ በባንክ ብድር የሚከፈል መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር አቤት ሀገሬ በካ ከዜሮ ተነስቶ ቤት ማግኘት አይታሰብም ደሞ ባለችኝ የገዛኋት ቤት ባትፈርስብኝ እንዴት ደስ ባለኝ ግን በቃ ሸገር ቤቴን አፍርሶ ተወኝ ለለቅሶ በቃ ገንዘብ ያላችሁ ይሄን ቤት ግዙ ለኛም ዱአ አድርጉ
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 7 месяцев назад
abaw ayzon yenam bat ertie mojo 25 korkoro bate afresewebegnal
@bobt2961
@bobt2961 Год назад
ለፋርማሲ ይሆናል ግራወንድ ላይ? ወድያው ስራ ለመጀመር ይቻላል?
@keftube
@keftube Год назад
menoriya bet new
@keftube
@keftube Год назад
suk kefelegum ale wediyaw sra mjemer yemiyaschil
@tntgeneral896
@tntgeneral896 Год назад
bikerayu snt yawetalu?
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 Год назад
ባለስን መኝታ ነው ካሬ ስንት ነው?
@tntgeneral896
@tntgeneral896 Год назад
tenagere eko
@helnayohannes7221
@helnayohannes7221 11 месяцев назад
ኢትዮ ወደፊት ቤት ለአይጦች መፈንጫ ነው
@bobt2961
@bobt2961 Год назад
ኧረ መልስ?‼️
@hussenaliseid5351
@hussenaliseid5351 Год назад
በለው በለው ብቻ ከፈላችሁ እያልክ አቀለልካት
@user-ro6lt3zw5k
@user-ro6lt3zw5k 11 месяцев назад
Kidme kufyawn btikenusu arif neber be achir gize serche mels neber gn yemejemeriyawn mikenisu kehone wered malet new
@bobt2961
@bobt2961 Год назад
መልስልን ለፋርማሲ ይሆናል ወይ?🙏🙏
@keftube
@keftube Год назад
ahun eyastewaweknew yalenew menoriya betun becha new
@leylakemal9531
@leylakemal9531 Год назад
ቀልደና
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz Год назад
$200,000.usd for one bedroom apartment?. This what you call affordable?
@meazakissoonchand8884
@meazakissoonchand8884 Год назад
Yes it's confusing or i feel sa if there's something they know that majority of us don't un
@fatumaoumer7721
@fatumaoumer7721 Год назад
Hultunm wGa btngreg sent lakrayw echlalw
@etetewami9042
@etetewami9042 Год назад
እረ አትቀልዱ
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 7 месяцев назад
mnw rekesebhe??
@abdeshokra5688
@abdeshokra5688 9 месяцев назад
በሽተኛ ናቹ መሰለኝ ተመርመሩ
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 9 месяцев назад
ስንት ይከራያል
Далее
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 43 млн
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ#cat
00:45