Тёмный

አዲስ የመሬት አዋጅ ወጣ | የመሬት ሽያጭ እና ግንባታ ተከለከለ | በርካታ ስራ ተፈጠረ | Ethiopia Land, Business & Job Information 

Addis Business
Подписаться 106 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

አዲስ የመሬት አዋጅ ወጣ | የመሬት ሽያጭ እና ግንባታ ተከለከለ | በርካታ ስራ ተፈጠረ | Ethiopia Land, Business and Job Information #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад
ሽያጭና፡ግንባታ፡ከተከለከለ፡መንግስት፡ለዜጎች፡ምን፡አስቦ፡ነው?????ተሰቃየን፡እኮ፡አብይ፡አሰቃየሀን፡እኮ፡
@bethelmahtot402
@bethelmahtot402 3 месяца назад
ባዶ መሬት ነው ወይስ ቤት መሸጥ መለወጥ ኣይቻልም?
@KefyalewFetene
@KefyalewFetene 25 дней назад
እኔ ለፍቸ ደክሜ የገዘሁትን ቤት ለማፍረስ ብትመጣ በቦብ አፈነዳዳሀለሁ ይት እንግባ እሂ መሪ ግን እነቸይናና እነአሜሪካን ግን አይተቶ ያውቃል
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад
መንግስት፡በጣም፡አብዝቶታል፡ህዝቡን፡በጣም፡ሰቅሎ፡ነው፡የያዘው፡ለምን፡ህዝቡ፡ዝም፡ብሎታል፡ህዝቡ፡ከጫፍ፡እስከ፡ጨፍ፡ወቶ፡መብቱን፡መስከበር፡አለበት
@user-vt2jl1vm7z
@user-vt2jl1vm7z 3 месяца назад
መሬት ለህዝብ ታድል ነበር እንዴ? መሬት ስትወር ህዝቡ ሆ ብሎ ወጥቶ እንውረር ሳትል እውነት እንኳን ከሆነ ህግ ወጣ ሲባል የምን ክበቡኝ ነው?
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад
መንግስት፡ህዝቡን፡እጅግ፡እየበደለ፡ነው፡መኖር፡አልቻልነም፡አብይ፡ህዝቡን፡በጣም፡እያሰቃየው፡ነው፡፡!!!!!
@SerkalemAbera-c9h
@SerkalemAbera-c9h 29 дней назад
Wshetam
@almasbh6100
@almasbh6100 3 месяца назад
አብይ ወሮ በላው ባንተ ዘመን ብዙ እናያለን😢😢😢😢😢😢😢
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 2 месяца назад
ይሄ ቡዳ ሰውየ ሳይመጣ በፊት የገዛነውስ
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 3 месяца назад
እስከዛሬ የመንግስት ስራ ማስታወቂያ የት እንደሚውጣ ግልፅ አይደለም።
@SemenehGezahegn
@SemenehGezahegn 3 месяца назад
የመሬት አዋጅ ገንዘብ ላለው እንጅ ለዜጎች ተጠቃሚ የሚያደረግ አይደለም ለዚህም ነው በየቦታው መሬት ወጣቱ ሲያጣ ለግጭት የሚነሳው የሚያሳዝነው በተወለድንበት አቅም ከሌለ በኪራይ ቤት ተወልዶ በኪራይ ቤት መሞት ነው እጣችን
@DirshayFerenju
@DirshayFerenju 3 месяца назад
መሬት የሌለው ሰው እስከመጨረሻው መሬት ላይኖረው ነው ወይስ ምንድነው
@BayoshJordan
@BayoshJordan 3 месяца назад
Barb tseden bet msert achlem menew
@Hayat-qe1ik
@Hayat-qe1ik Месяц назад
ይሄን ሰውዬ መቼ ነው አላህ የሚያነሳው
@MulukenMulukenKefene
@MulukenMulukenKefene 3 месяца назад
ጥሩ ጎንም መጥፎም አለ።
@acabv-mk3cb
@acabv-mk3cb 3 месяца назад
አፈረ ያስበላው እና ህዝቡ ተጨፋጭፎ አለቀ እሱ ሰለ መሬት ያወራል
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад
መለት፡ዜጎች፡በሀገራችን፡ቤት፡መግዜት፡ለምን፡ኢህ፡ሁሉ፡ስቃይ፡በጣም፡በዛ፡መንግስት፡በጣም፡አበዛው፡በህዝብ፡ላይ፡ግፍ፡ሞልቶ፡ፈሰሰ፡
@Hayat-qe1ik
@Hayat-qe1ik Месяц назад
ለምን አስር አመት አታስርም አንድ ብር አንሰጥህም የሌላ ሀገት መንግስት ቦታ እዬሰጠ ቤት ስሩ ይላል እሱ የሚስኪን መሬት ሊወስድ አላህ ያንሳህ ይሄ ሰውዬ ከመጣ ጄምሮ ምንም ጥሩ ነገር ሰምቼ እላውቅም
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 3 месяца назад
እያንዳንዱ ህግ ሲወጣ ለአዲስ በላተኞች ብዙ በር ይከፍታል ።በሌላ አነጋገር ሌባ ይበዛል ሁሉም በልቼ ልሙት ስላለ ማለቴ ነው ።
@IstirahaSharafu
@IstirahaSharafu 4 месяца назад
be min eniman engide? eski vidiowun likekilin
@adelewfilkale8969
@adelewfilkale8969 3 месяца назад
Don't confuse people ! the proclamation is opposite to what you are saying !!!
@mimigirma7238
@mimigirma7238 3 месяца назад
አብይ እግዚአብሔር አፈር አባክ ያብላህ በጣም ነው የጠላንህ ስምህ ይጥፍ, ያለ እስራት ግድያ ከአፍህ አወጣም ጥነብ ጋላ
@gamerandfamilyguyfunnymome9578
@gamerandfamilyguyfunnymome9578 3 месяца назад
ያፈረስከውን ገንብተህ ከሸጥክ በኃላ, ገጠረም መሬት አንተና ብልጽግና አባሎች ለመቸብቸብ አስበህ ነው እንጂ እስከዛሬ የት ነበርክ?
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 3 месяца назад
አብይ፡ቀቅለህ፡በላሀን፡እኮ
@Janh-dl4hc
@Janh-dl4hc 3 месяца назад
ቀዳዳ
Далее
Apple Event - September 9
1:38:50
Просмотров 25 млн
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Просмотров 266 тыс.