Тёмный

አዲስ ፡ የበገና ፡ መዝሙር ፡ ወደ ፡ እግዚአብሔር ፡ እጮሀለሁ 

Abel Begena
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

አዲስ ፡ ዝማሬ ፡ አቤል ፡ በገና ቻናሉን ፡ ሰብስክራይብ ፡ ያርጉ

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@MeskeremB-w6m
@MeskeremB-w6m Месяц назад
እነዚህን መዝሙሮች በልቤ ነው ማዳምጣቸው ልቤን ያሸንፍልኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Год назад
አጥት የሚያለመልም ዝማሬ መላክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በገናዉም ደስይላል ዝማሬዉም በርታ ❤ ❤❤❤
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 Год назад
ዝማሬ ማላዕክት ያሰማልን ዘማሪ አቤል ፀጋውን ያብዛልህ
@saraweldekidan152
@saraweldekidan152 5 месяцев назад
የልጄ ስም አቤል ነው አቤልዬዬ የዋሁ አቤል ዝማሪ መላእክት ያስማልኝ መዝሙሮችህን ገና ስስማ ከአይኖቼ እንባ ነው እሚፈስው ዘመንህ ይባርክ
@officialeyobesrael
@officialeyobesrael 5 месяцев назад
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን ጸጋውን ያድልልን ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን ወንድማችን
@ምንጊዜምተመሥገን
አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን ጸጋውን ያድልልን ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን ወንድማችን 🌷👏🌻
@ናተኔምቲቭ
@ናተኔምቲቭ Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የዓለም ዝለት አስዳክሞኛል እባክህ አብራታኝ ዝዬሃሎ ቸሩ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ አባቴ አብራታኝ😢😢😢😢
@anegach9112
@anegach9112 6 месяцев назад
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏🤲🤲😢😢😢 ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጌታ🙏❤️
@medanetabate6920
@medanetabate6920 10 месяцев назад
በስመ አባ እንዴት ደስ ይላል ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይባርክ ❤❤❤
@mahiletkebede4524
@mahiletkebede4524 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልክ ወንድማችን !!!
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@aklil_zesolomon
@aklil_zesolomon Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙረ ዳዊትን በዳዊት በገና መድገም እንዲህ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ ❤❤❤
@shewayneshbeyens0168
@shewayneshbeyens0168 Год назад
ZMARE Melakit Yasemalin Amen 🙏 🙌 Amen Amen ❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 Год назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ገኒእህተማሪያም
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
@tsegawhaile8183
@tsegawhaile8183 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!
@teebh7448
@teebh7448 Год назад
ዝማሬ መላእክት ይሰማል ን ፀጋውን ያብዛልህ
@StopGo-v4g
@StopGo-v4g Год назад
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለኛም ሰሚ ጆሮ ይስጠን አሜን❤❤❤❤
@vibvib45
@vibvib45 10 месяцев назад
እፍፍፍ አቤል በመዝሙረህ ሁሌም እፅናናለው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤በጣም ነው ምደውህ በጣም ነው ማከብረህ
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰመልህ ዕድሜን ከጸጋ ጋር🎉🎉🎉
@Aiyda2023
@Aiyda2023 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማክ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ
@atnasiyaaynalem
@atnasiyaaynalem Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤልዬ🥰💙💙💙💛💛💛❤️❤️❤️💚💚💚
@wengellealemu5054
@wengellealemu5054 Год назад
እግዚአብሔር ከዚህ አለም ክፋት ይጠብቅህ ። ዘመንህ በዝማሬው በረከት ይለምልም❤❤❤
@elroitube27
@elroitube27 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር
@DebrieYouTube
@DebrieYouTube Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 Год назад
አሜን ዝማሬ መላእክእት ያሰማአል ወንዲማአችን💚💛❤
@TemuDemlash
@TemuDemlash Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።❤❤❤
@kibromaregawi1214
@kibromaregawi1214 Год назад
🙏🙏🙏እውነት ግን ኣንተን የሚተካ ይኖራል.....እግዚኣብሔር ቡራኬውን ያብዛልህ......አጥንት ያለመልማል🙏🙏🙏🙏
@bekatube5242
@bekatube5242 Год назад
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
😢😢😢ዝማሬመላእክትንያሠማልንበእውነት
@doniaytopia5831
@doniaytopia5831 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን❤🎉
@tsigerdaagezawe
@tsigerdaagezawe Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መ/ር
@eyerusdegu3061
@eyerusdegu3061 8 месяцев назад
ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን መምህር ❤
@ematube7485
@ematube7485 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@selam801
@selam801 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤልዬ❤
@genet-nc6om
@genet-nc6om Год назад
Zimare melaketen yasemalen ❤
@AfomiyaSolomon-ci5yp
@AfomiyaSolomon-ci5yp Год назад
🙏🙏🙏🙏zemare melaketn yasemaln
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 Год назад
አቤልዬ መምህሬ
@EdenLetiybelu-b8e
@EdenLetiybelu-b8e Год назад
❤❤❤❤❤ አሜን
@tube896
@tube896 Год назад
ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ አቤላችን በያመቱ እኮ ያንተን መዝሙር በጉጉት ነዉ የምጠብቀው እየግባሁ አያለሁ አዲስ ዘምሮ ይሁን እያለኩ ክርስቶስ በደሙ ሽፍንፍን አድርጎ ያኑርልን
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤💌💗
@YoNas-lc2qo
@YoNas-lc2qo Год назад
መልካም ነው። ግን መቼ ነው በገናን የምታሻሽሉት? የዜማን ጥኡም ለሚረዳ ሰው ግን ከግዙፉ በገናችን የሚወጣው የተዛነፈ ድምፅ ነው። ስማርት ስልክ ይዞ በኮሚፒውተር ድምፅን የሚቀዳ፣ ከፈረስ ወርዶ መኪና የሚነዳ፣ቤቱን በብረት እና በግንብ ግንብቶ የሚኖር፣ዓለም የደረሰበትን የቪዲዮ እና ኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ የሚያሰራጭ ትውልድ ዘንድሮም በገና ከእንስሳ ጅማት እና ቆዳ ካልተሰራ ሞቼ እገኛለሁ ማለት ምንድነው። ቆሞ ቀርነት ካልሆነ።የማይቋረጥ እውቀት እና ጥበብ የሰጠን አምላክ ብቻ ሳይሆን የመጀመሪያዎቹ በገና ሰሪዎች የሚታዘቡን ይመስለኛል። አስቡበት እንጂ!?
@emugebrielabate2910
@emugebrielabate2910 Год назад
ምክርና አስተያየት ጠላሁ፤ እውቀት 🙆‍♀️
@tsiiibetsiii8323
@tsiiibetsiii8323 3 месяца назад
hasabih lemelkam bihonim begenan keleloch mesariyawochu liyu kemiyaregew neger andu betefexro negeroch bicha meseratu nw lezam nw sewm ke nature gar bexam associated silehone begena esu lay more power yinorewal ena demo eyandandu neger eko kale mikniyat ena tirgum ayideregim kemetechet xeyiqo meredat melkam yimeslegnal!
@salamrita2646
@salamrita2646 Год назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
Далее
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:20
Просмотров 689 тыс.
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Dn Tadele begena mezemure(sigefugne)
7:32
Просмотров 2,3 млн
Endene Yemarkew
11:06
Просмотров 217 тыс.
የበገና መዝሙር በ አቤል ተስፋዮ
1:24:20
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:20
Просмотров 689 тыс.