Тёмный

አዳም ያላሰበውን ነገር አባታችን አረገለት። ይሄ ቀን የማይረሳ ቀን ነው  

Maebel Endashaw ማዕበል እንዳሻው
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

አስደናቂና አዝናኝ ቆይታ ከማዕበል እንዳሻው ቤተሰብ ጋር የተደረገበት ቪዲዮ ነው። እናም በዚህ ቪዲዮ የማዕበል እንዳሻው እና የአዳም እንዳሻው የልጅነት በጣም አስቂኝ ገጠመኝ የተነሳበት የሚያዝናና የቤተሰብ ቆይታ ነው።
#story #love #motivation #life #2024 #world #ebs #duet #habesha #motivational #seifuonebs #love #123 #world

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 402   
@MaebelEndashawTsige
@MaebelEndashawTsige 3 месяца назад
ኦርቶኤል ፦ youtube.com/@sundros?si=TT2OfTDd4vEXvg3B ፊኒክስ ፦ youtube.com/@phoenix_et?si=a2dWf939XX9VIA7M
@laylalayla9893
@laylalayla9893 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ
@አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ 3 месяца назад
እሺ ❤❤❤
@wmdweb4679
@wmdweb4679 3 месяца назад
እናረጋለን የኛ ጀግና ወንድም ... እሲት እንደኔ ያረገ 🔥🔥
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 3 месяца назад
እሺ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 месяца назад
ሰብ አድርጊለሁ ሁሉንም ሽ ጊዜ ቢቻል ብየ ተመኘው
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 3 месяца назад
በዚህ ቤተሰብ የእምነት ፅናት እርግጠኛ ነኝ ማዕበል ሙሉ ጤናው ተመልሶ የምናይበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም። እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 3 месяца назад
Minm Aysanewem Yidnal🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 месяца назад
በጣም ደስ ያላል አልቀሰኩ አባዬ እድሜ የደጡት እማዬ የእረሱ ጥንከራ ነዉ በተለያ በሀያመኑቱ የፀንቸ ደስ ያላል❤❤❤ቬር❤ላይክ❤አረጉ❤❤❤
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@bezawitmolla9148
@bezawitmolla9148 3 месяца назад
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን! በጣም ነው ደስ የምትሉት
@hannatafara700
@hannatafara700 3 месяца назад
ላይክ 👍👍ሼር👈
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@helugjoy81
@helugjoy81 3 месяца назад
🥰 ፈጣረ የሚወደዉ ቤተሰብ እንደ ሲዳ አብድናቆም ከእሳት ያተረፋችሁ ! እድሜ ጤና ከ ደሰታ...ጋረ ይሰጣችሁ
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km 3 месяца назад
ወይኔ ተመስገን እንዲ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ጌታ ተባረኩ 🙏😘
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 3 месяца назад
እናንተ መልካም ቤተሰቦች ከናንተ ማግኘትንም ማጣትንም ይቅርታማድረግንበምንቃል ልግለፃችሁ እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@tigist12gm28
@tigist12gm28 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን ቃለህወይት ያስማልን አባታችን
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉
@mulatwadesta7108
@mulatwadesta7108 3 месяца назад
Tenana edme yadlacheehu ❤❤❤
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 3 месяца назад
የእምነታችሁ ጥንካሬ ይለያል ማርያምን
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
እውነት ለመናገር ዶኪ ቲዩብ ላይ ቀርበህ የህይወት ታረካቸውን ካወራህ ቀን ጀምሮ ማርያምን በደረሰብኝ ፈተና እግዚአብሔር ብርታት ሆኗኝ ብርቱ ሴት ነኝ የናተን ስሰማ ደግሞ የበለጠ ብርቱ ሴት ሆንኩኝ እጅጉን አከብራችሗለሁኝ እውነት ነው እግዚአብሔር ህይወትን ይቀይራል ዋነው ነገር እግዚአብሔር ተስፋ አድርጎ በትግስት መራመድና በደረሰብን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ብቻ ማመስገን እንዳለብንና ማማረር የሚባል ነገር መቸም ቢሆን ማሰብ እንደሌለብን አስተምራችሁኛልና እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእውነቱ 🤲❤🤲
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 3 месяца назад
ፕሊስ የቤተሰብ ወግ ፕሮግራም ጀምሩ ደስ ስትሉ
@hannatafara700
@hannatafara700 3 месяца назад
በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ሁሌም ቤታችሁ በደስታ ይሙላ
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@ሙኒራYouTube
@ሙኒራYouTube 3 месяца назад
የጂቡ ነገር ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂አላሀ አፈያህን ጤና ህን መልሶ ደሰታችውን ሙሉ ያድሪግላቸችው
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tadelatube4375
@tadelatube4375 3 месяца назад
እኔም ገጠምኝ አልኝ በሳቅ😂
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i 3 месяца назад
ያሁሉ መከራ አሳልፋችሁ ለዚህ ደስታ ስለበቃችሁ ደስታዬ ወደር የለውም
@YeneneshTesefay
@YeneneshTesefay 3 месяца назад
ምን አይነት መታደል ነው ታስቀናላቹ❤❤❤❤❤❤ 25:07
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 3 месяца назад
​@sundros የአፋምን ልጅነት በአንተ አቅርብልን ❤❤❤
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 3 месяца назад
የእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምንኛ እግዚአብሔር ቢያከብራችሁ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ሰላምና ጤና ይስጣችሁ አዳምዬ በል እንግድህ የአባትነት ሀላፊነትህን እንድትወጣ የአባትህን ቃል አክብረህ ቤተሰብን እንድትመራ አደራህን ተወጣ ይህ መመረጥ መታደል ነው🙏
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 3 месяца назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ 3 месяца назад
ከእናንተ ቤተሰብ የተቀላቀለች ሴት ምንኛ እድለኛ ናት❤
@Yeshi987
@Yeshi987 3 месяца назад
ከጅለሻል መሰል 😅😅😅
@kasechmamoendalu6434
@kasechmamoendalu6434 3 месяца назад
በጣም እድለኛ ብቻ ፈጣሪ የመረጣት ናት
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ 3 месяца назад
@@kasechmamoendalu6434 በጣም በእዉነቱ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ 3 месяца назад
@@Yeshi987 አልከጀልኩም እንደ እኔ አይነቷ ቆሻሻዋ ሳትሆን😥በመጽሐፈ ምሳሌ ያለችዋ ሴት ናት የምትገባቸዉ ለእንደነዚሕ አይነት ቤተሰቦች
@mahitube3690
@mahitube3690 3 месяца назад
ወይ ደስ ስትሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤አዳምዬ የኔ ምርጥ አረጀሁ በቃ ስትል አሳከኝ😀ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ዋው😘😘😘😘😘😘አዳምዬ ምርጥ ወንድማችን ነው ይለያል ለሰው ልጅ ያለው አክብሮት ፍቅር ደስ ይላል
@YeneSundros
@YeneSundros 3 месяца назад
አመሰግናለው እህቴ
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 месяца назад
እኔኮ ማእበል ታላቅ አዳም ታናሽ ይመስሉኝ ነበር ደስ ሲሉ
@yimenashyimenash1309
@yimenashyimenash1309 3 месяца назад
ወይኔ ደስስትሉ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ አዳምዬ ትልቅ ሀላፊነት ተቀበልክ አባትነት አሁንም ባትወልደንም ብዙ ልጆች አሉህ አባትም ታላቅ ወድምም ነህ🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
😢😢😢😢😢 እኔ እናትም አባትም አለኝ አራት ልጅ ከአንድ አባት ከአንድ እናት የተወለድን ነን በልጅነታቸው ነው የተጋቡንም አባታችን በሀገር ዙራ በጣም የተከበረ ሽማግሌ ሰው ነው ግን ለልጆቹ ቦታ የለውም ማለቴ በቃ የአባትነት ምክር አይመክርም አያስተምርም በተለይ እኔጋ በ2o15 ላይ በጣም ትልቅ ፈተና ውስጥ ገብቸ በወር ውስጥ ያልጠበኩት ትልልቅ ፈተናወችን ብቻየን ሆኘ ማንም አጠገቤ ሳይሆን ድንግል ማርያምና አንዱ ልጇ ኤየሡሥ ክርስቶስ ብቻ አብረውኝ ሆነው በቸርነቱ ብዛት ብዛት አልፌ አለው አባቴ ግን ምንድነው የተፈጠረው አይዞሽ በርች ነገ ሌላ ቀን ነው ሳይለኝ ቀረ እናም በጣም ተቀይመው አባቶች ሁሉ እንደሡ ናቸው ማለት ነው ብየ አስብ ነበር የናተን አባት ደግሞ ሳይ በስመ ስላሴ በጣም አደነኳቸው ቀነሁኝም ታድላችሁ ይኸን የመሠለ አባት ተችራችሗል😢😢😢
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 месяца назад
የኔ እህት አይዞሽ ወደው ላይሆን ይችላል አንዳንድ አባቶች ለልጆች ፍቅር አይሰጡም ግን ወደው ላይሆን ይችላል የሆነ የጋረዳቸው ነገር ሊኖር ይችላል😢
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
Berchilenge enate amlak yerdash
@saonejigu
@saonejigu 3 месяца назад
temesasayi lafi nw yalen ayizosh 😢😢
@NothiMoyo
@NothiMoyo 3 месяца назад
Ayizochu chigr yelelow beti yelami geta keananite gare yihuni❤❤❤❤❤❤
@betselothailu16
@betselothailu16 3 месяца назад
እህቴ አብዛኞቹ አባቶች ፍቅርራቸው ሀዘናቸው መውደዳቸው አይነግሩሽም አያስታውቅም አንች ልጅ ነሽ አብረሻቸው ስትኖሪ ባህሪያቸውን ታውቂያለሽ በውስጣቸው ያስቡሻል ያዝኑልሻ ይፀልዩልሻል እና አትዘኝ
@mazenpromobil5539
@mazenpromobil5539 3 месяца назад
አዳምዬ የልጅ አዋቂ እኮ ነህ ቲክታክ ላይ ነው የማቅህ ሰትመክረን ሰታሰተምረን ደሞ የተቀበልከውን ትልክ አላፊነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ አንተንም ቤተሰብህንም❤❤❤❤❤
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
የተባርኩ ቤተስብ በይቅርታ የሚያምኑ ቤተስብ አብርሃሙ ሥላሴዎች ቤታችን በበርከት ይሙሉት አዳምዬ እንኳን ደስ አለክ ይገባካል
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 3 месяца назад
የደስታ እንባ አለቀስሁ😢😢 በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ቤተሰብ አፅናንተህ እንደዚህ አምረው ደምቀው ተሰባስበው በማሳየትህ
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 3 месяца назад
❤❤❤❤ እንደው ስወዳችሁ 😢 ተመስገን ፅናት ❤ሁሌም ሳቁልን አቦ❤❤❤
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 месяца назад
ደስስ የምትሉ ቤተሰቦች አዳምዬ አንተም የአባትህን ክብር ያድልህ ለቤተሰብህ ለሀገርህ የምትጠቅም ያድርግህ❤❤❤ ቤተሰቦቼን አስታወሳቹኝ እኔም የድሮ ነገር ታላለቆቼ ሲያወሩ በጣም ነው ደስስ የሚለኝ
@ZenabHosen
@ZenabHosen 3 месяца назад
ማሸአላህ ደስየምሎ በተሰብናችዉ. አላህ እረጁም እድሜይስጣችሁ
@ABCv326
@ABCv326 3 месяца назад
እግዚአብሔር የናተን ፍቅር ለሁሉም እድሰጠን ተመኘሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለብዙ ሰውምሳሌ ናችሁ
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@HaymanotZemikael-x2g
@HaymanotZemikael-x2g 3 месяца назад
የኔ ውድ ቤተሰቦቼ በጣም ደስ ትላላቹ ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ይስጣቹ💕 የ ጅቡ ነገር ግን 😅እያራገበላት ነው 😂😂😂አዳምየ ልጅ እያለህ አስቸጋሪ ነበርክ ጭራሽ ጡጦ እስከ መስበር 😅😅😅
@TakduTakdu-gx1ke
@TakduTakdu-gx1ke 3 месяца назад
መአበል ደስታህ ፈገግታህ ያስደስተኛል የኔ ወድም በርታልኝ ነገ ቁመህ እንደምትራመድ በጣም ተስፋ አለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ 3 месяца назад
ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል በእናተ ውስጥ የእምነት ጥንካሬ ይታያል እግዚአብሔር ፍፆሜያችሁን ያሳምረው 💒💒❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
ድንቅ ቤተሰብ ሰላም፣ጤና፣ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 3 месяца назад
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@Asmra-v9t
@Asmra-v9t 3 месяца назад
አግዚአብሔርከአናንተርረየሁንበጣምነውጸሰነወይምትሉት❤❤❤❤
@AberuAberu-mq8gh
@AberuAberu-mq8gh 3 месяца назад
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ደሰ እያለኝ የተከታተልኮችሁ❤አዳምዬ በረኞች አልክ ጌታን በሳቅ😂
@Seble7
@Seble7 3 месяца назад
ይህ እግዚአብሔር ይባረከው ቤተሰብ እናንተም ተስፋችሁን እግዚአብሔር መሆንን አሳይታችሁናል የታጋሲው እዮቤ ቤተሰቦች በርቱ🥰 አዳምዬዬዬ
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@zelalemegziabher658
@zelalemegziabher658 3 месяца назад
ቅዱስ ሚካኤል ለእኛ ቤተሰብም በእለተ ቀኑ ከከፍተኛ አደጋ ምንም ሳይሆኑ አድኖልናል። አዳምን ያዳነው አምላክ እኛንም ታድጎናል❤❤❤❤
@natitina5723
@natitina5723 3 месяца назад
ስምን መላዕክ ያወጣዋል ማለት ይህ ነው አዳምዬ በጣም እድለኛነክ እግዚአብሔር ይባርክህ በተሰብህ በዚህ ልክ ባንተ መተማመን መቻላቸው እግዚአብሔር ባርኮክ ነው በአንተ በከዚበላይ እንዲኮሩብህ እግዚአብሔር አምላክ በመንገድህ ሁሉ ይርዳክ 🥰🥰🥰
@TesfaKidusan
@TesfaKidusan 3 месяца назад
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 3 месяца назад
ውይ ደስ ስትሉ የተባረከ ቤተሰብ ቀሪው ዘመናአችው ይባረክ ማእበል ❤️❤️❤️❤️
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 месяца назад
ፋዘር ደስ ሲሉ እንደእኔ አባት ትሁት ናቸው የእኔ አባቴ የአገር ሽማግሌ ነው እድሜ ይስጥልኝ
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 3 месяца назад
ደስ ስትሉ ❤❤❤ አዳም ትልቅ ሀላፊነት አደራህን እንድትወጣ እግዚአብሔር ይርዳህ
@HamlHaml-y3q
@HamlHaml-y3q 3 месяца назад
ያንን ሁሉ ፈተና እና መከራ አሳልፎላችሁ ለዚችክብር ያበቃችሁ አምላክ ምስጋና ይግባዉ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 месяца назад
ቅድስ ሚኳኤል መስግን የደረሰወ❤❤❤
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@manarsoud4147
@manarsoud4147 3 месяца назад
እናተ ድንቅ እና ብርቅ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ ዕረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ።❤❤❤
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 3 месяца назад
ቶቶሎ ስራ ማበልየ ቪው እድጨምር
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن 3 месяца назад
የኔ ውዶች ደስ ስትሉ ከዛ ሁሉ ፈተና ያወጣቹሁ መድሐኒዓለም በእውነት ይክበር ይመስገን❤❤❤❤ የዓዳምየ ቤተሰቦች እድሜና ጤና ይስጣቹሁ❤❤❤❤
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 3 месяца назад
ኦ አባየ ወላሂ እምባየ መጣ አላህ ያቆያቹ አባታቹን ያቆይላቹ ሳሳሁላችሁ በእውነት የተመረቀ ቤተሰብ አይነጥላቹ ከቁጥር አትጉደሉ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 месяца назад
ትልቅ ትረጉም ነዉ የግብ ሰመቸአልቅ ነበር አባቱችች ክበረ የገበቺው ያህ ለሱ በች ሰደልም አሜን❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ቸሩ መድሀኒት አለም🤲❤🤲 ስታስቀኑ ቤተሰባዊ ክብብራችሁ
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@SerawitSerawit-e7q
@SerawitSerawit-e7q 3 месяца назад
ኡፍፍፍፍ ይህንን ቤተሰብ ያረጋጋህ ፣የፅናናህ ፣ያበረታህና አቅም የሆንክ አምላኬ ሆይ ተመስገን 🙏 ሰላም ሁኑ ዳግም አትፈተኑ አሜን!!
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 месяца назад
ከአዳም ገጠመኞች የዶሮ እረድልን በጣም ያስቃል😂😂😂😂❤❤❤
@hannatafara700
@hannatafara700 3 месяца назад
እሽ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ያነንሁሉ ፈተና አልፍችሁ ለዚህ ላበቃችሁ አቤት ፍቅር ❤❤❤
@አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ
@አለምየማርያምልጅ-ዘ9በ 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን የምወዳቹ ቤተሰቦች በእውነት የእምነት ፅናታቹ በጣም አስተማሪ ነው የአዳም ገጠመኝ የማእበል ጥያቄ አዳምሻ ብዙ አላፊነት አለብህ ። በጣም ትልቅ እና መልካም ልጅ ነህ አዳም ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 3 месяца назад
ሸ ዓመት ንጋሱልን በታሳቦቼ ዴስ ስትሉ ባሁነት እርሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🥰🥰
@eldanawedajo7293
@eldanawedajo7293 3 месяца назад
አቦ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይህን ቤተሰብ በጤና ይጠብቃችሁ ❤❤❤ የኔ ሚካኤል በክንፍ ይጋርዳችሁ 🤲🤲
@SolomeJigsaSolomeJigsa
@SolomeJigsaSolomeJigsa 3 месяца назад
እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ
@Dinke555
@Dinke555 3 месяца назад
baxem des telalachu,faxari xena na edema ysxechuu,maatii jaalala.
@useuae-f6r
@useuae-f6r 3 месяца назад
Wow betame dese yemitilu bateseb❤❤🎉
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@yetigirma6156
@yetigirma6156 3 месяца назад
ዋው ❤❤❤❤❤ መታደል ነው እስከመጨረሻው ያባትህ ና የእናትህ ምርቃት ይጠብቅህ❤❤❤❤
@YirgaemHunegaw-os9gb
@YirgaemHunegaw-os9gb 3 месяца назад
በጣም በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኔ እነደ ወሬው ስቄ አልቅም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የምትሉ ቤተሰብ እምነታችሁ የፈተና የጠነከረ የምር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 месяца назад
ለኔ የተሰማኝን ለአዳም የተሰማው አልመሰለኝም በልቅሶ ልሞት ነው😢❤😢
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 3 месяца назад
ላይክ አድርኩ ጋይስ ❤❤
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@UgccHgdf
@UgccHgdf 3 месяца назад
❤❤❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል በእውነት በእናንተ አዬሁ አባዬና እማ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤ በርቱ አዳምና ማዕበል❤❤❤❤❤❤
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km 3 месяца назад
ወይኔ በቃ አረጀክ 😂😂 ይገባካል ለቤተሰቡ አባት ሆነካል😘
@Wintanabelaynh123
@Wintanabelaynh123 3 месяца назад
Des yemil beteseb erjem edmina tena yestachu❤❤❤
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ከድራቲዩብ
@ከድራቲዩብ 3 месяца назад
የእዉነት እዝህ ቤት ፍቅር ማሻአላህ
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 3 месяца назад
እሺ ወንድማችን እናደርጋለን 💐😘😘😘😘💐💐😘😘❤❤❤❤በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥላቹ😘😘😘😘😘😘😘
@MekdesElabresh
@MekdesElabresh 3 месяца назад
Tebareku ❤❤❤❤😍😍😍😍
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@gemechugurmu9689
@gemechugurmu9689 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@tigidema1661
@tigidema1661 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@useuae-f6r
@useuae-f6r 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@BetselotSitota
@BetselotSitota 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ🙏
@RahelRahel-zy1km
@RahelRahel-zy1km 3 месяца назад
ይብላኝ ለክፉሆች የናተን ሳቅ የመለሰ የድግል ልጅ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው ስትራራጡ እንዲ አይነት ጥሩ ጊዜ አይኖራችሁም ነበር ተመስገን ሁሌም ሳቁ 🙏🙏😘😘
@MeriMTube
@MeriMTube 3 месяца назад
ትክክል
@Ikram221-ux9rs
@Ikram221-ux9rs 3 месяца назад
ወየዉ የጅቡ ነገር😅😅😅😅😅 አዳም ጡጦዉ ሲነሳበት እንዳለ ገላመጥካቸዉሳ በሳቅ ሞትኩኝ ማርያምን😅😅😅😅😅
@hannaeybe9867
@hannaeybe9867 3 месяца назад
des ymtlw btsbnacu egzabhr edemtna ysetacu❤❤❤❤
@otakugamer748
@otakugamer748 3 месяца назад
ማህበል ምንድን እንደዚህ ያማረብህ በእውነት እየቀለድኩ አደለም ተስማምቶሀል!!!
@Hulubeersuhone-dp8em
@Hulubeersuhone-dp8em 3 месяца назад
maebelye enkuan den metachu betam nafkehen neber zare betam sakin lela ken bemin tarik litasken new😂😂😂😂
@useuae-f6r
@useuae-f6r 3 месяца назад
😂😂😂😂😂🙆‍♀️
@hanna1342
@hanna1342 3 месяца назад
ምታስደምሙ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ለወላጆቻቹ እድሜ ከጤናጋር ሰጥቶ የልጆቻቸውን መልካም ዘር ለማየት ያብቃቸው💕
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 3 месяца назад
ድቅ ቤተሰብ እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም ድቅ ናችሁ ውስጤ በደስታ ተሞላ እደዚህ ሳያችሁ❤❤❤❤❤❤❤ የዶሮዋ ነገረስ😂😂😂😂😂
@yimenashyimenash1309
@yimenashyimenash1309 3 месяца назад
ኸረ ከጅብጋር እስከዚህ ቀረቤታ😳😳🤣🤣
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 3 месяца назад
ከዛ ሁሉ ፈተና ወታችሁ እንደዚህ በመጠንከራችሁ እግዛብሄር ይመሰገን
@BanchamlakTsehay
@BanchamlakTsehay 3 месяца назад
እንዴት እንደምታሣሡ ክርስትና የገባው ቤተሠብ .... እግዚአብሔር ሁሌም ደስታቹን ያሣዬን ስዎዳችሁ
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ
እኔም በሁለቱ ስልኬ ሰብስክራይፕ ያደረኩት 😍😍😍😂😂ጥሩ ነው በእውነት
@selomiemeretuselomie4072
@selomiemeretuselomie4072 3 месяца назад
enim edachi❤
@sarafonfon8482
@sarafonfon8482 3 месяца назад
ሽ ዓመት ንገሱልን እዳው በጥቅሉ ጌታ ይባርካችሁ ❤❤❤
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 3 месяца назад
ይሄ ቤተሰብ እጅግ የተባረከ ነው ❤❤❤❤ 4 ሆናችሁ ከ 44 የምትበልጡ የጥንካሬ ተምሳሌቶች ናችሁ!! አዳምዬ ትልቅ ቦታ እና ስጦታ ነው። ማዕበልም አባት እናትም ውብ ናችሁ ከውስጥ ከውጪም። እንኳንም አተረፋችሁ ❤
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 3 месяца назад
❤❤❤❤ደስ ስትሉ
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@dudrudggj5190
@dudrudggj5190 3 месяца назад
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችሁ ም ካር ይሁን ❤❤❤ለናት። ለአባት ዘበናቸውን የንስሐ ዘብን ይስጥል ከድሚ ከጤና ጋር❤❤❤❤❤❤
@MimiTube1234
@MimiTube1234 3 месяца назад
እሺ እናዳርጋለን ደስ ስትሉ 😘😘❤️❤️❤️
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 3 месяца назад
ሊኩን አስጥልን ኮመት ላይ
@Ortoel
@Ortoel 3 месяца назад
አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 3 месяца назад
አለ ውደ❤
@werkeaferahu
@werkeaferahu 2 месяца назад
የዚህን ቤተሰብ ሳቅ ስናፍቀው ነበር
Далее
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 6 млн
Barno
00:22
Просмотров 732 тыс.
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18