Тёмный

ከአመታት በኋላ በድጋሜ መቆምን ልሞክር ነው!  

Maebel Endashaw ማዕበል እንዳሻው
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

‪@MaebelEndashawTsige‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬ #life #story #love #2024 #motivation #world #123 #book #motivational #shortfilm
ይህ ቪዲዮ የማዕበል እንዳሻውን ወድቆ የመነሳት ጥንካሬ የሚያሳይ ሲሆን ለብዙ ወጣቶችም ብርታትን ፣ ጥንካሬንና ተስፋን ይሰጣል።

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
ማዕበልዬ የኛ ጠንካራ ወንድም ስንቶቻችን ነን ሙሉ ጤና ኖሮን ከስጦታ የማንቆጥረዉ… አንተ የዘመናችን ድንቅ ሰዉ ነህ። እግዚአብሔር የተመኘኸዉን የሚያስፈልግህን ሁሉ ያድርግልክ❤❤❤🎉🎉
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 5 месяцев назад
ለአላህ ምንም አይሳነዉ አፊያህን ይመልስልህ ያረኸብ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 4 месяца назад
እዉነት ነዉ 😢😢😢😢😢😢
@gojeb8381
@gojeb8381 4 месяца назад
እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርክ እግዚያብሄርን እዳመሰግን ብዙ ምክንያቴ ብዙ ያስተማርከኝ በጣም ማደንቅህ ...ብቻ ምን ልበልክ ሁሌም አፈላልጌ ያንተን ንግግሮች አዳምጣለሁ ብቻ እግዚያብሄርን እንዳንተ ያለ እንቁ ሰው ያብዛልን ጥንካሬየ ነክ ....
@wereyae5344
@wereyae5344 4 месяца назад
የአገሬ ሰዉ ደግ ር ሁሩህ እንደደገፋችሁ እግዚአብሔር ይደግፋችሁ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 5 месяцев назад
ቁመህ እየሄድክ እግዚአብሄርን እያመሰገንክ ያሳየኝ ቸሩ መዳሀኒአለም ወንድም ፀበልም ጠጣ ተጠመቅ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 5 месяцев назад
እግዚአብሔር፡መልካምነው ወንግማችን ማዕበል፡አይዞህ በርታ፡የሰው፡ልጂ፡በራሱ፡ምንም፡ሀይል፡የለውም፡ፈጣሪን፡ተደግፈን፡እሱ፡ተሸክሞን፡እንዳለን፡የሚገባን፡ስንያዝነው፡ምህረቱ፡የበዛው፡ጌታ፡ቆመህ፡ለመሄድ፡ያብቃህ
@goodgold647
@goodgold647 5 месяцев назад
ወንድሜ ማዕበል በርታ በቅርብ ቆመህ እንደምትሄድ አምናለሁ ከዚህ ቀደም እሸቱ ጋር በነበረህ ቃለ መጠይቅ ‹‹ማን ያውቃል እግዚአብሔር በእኔ ተወራርዶ ይሆናል ያልከው በጣም ውስጤን ነክቶኛል ፡፡
@netsimesfin
@netsimesfin 5 месяцев назад
የኔ ጠንካራ በርታልኝ እግዚያብሔር ያግዝህ
@selamgachena5620
@selamgachena5620 5 месяцев назад
ማዕበል ጀግና በርታ
@hiwotasres
@hiwotasres 5 месяцев назад
በረታ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ብርታት ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ ኢትዮጵያ ካንተ ብዙት ጠብቃለች ❤❤❤❤❤❤
@Genetmamo-f7l
@Genetmamo-f7l 5 месяцев назад
ማእበል ወድሜ አጀቴ ተላወሰ እመብርሀን በጆቿ ትዳብስክ ❤❤❤❤❤
@kidistandye7421
@kidistandye7421 5 месяцев назад
በርታ
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን
@Mes355
@Mes355 2 месяца назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር 👏👏👏👏
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 5 месяцев назад
የኛ ጀግና ወንድም አይዞህ
@LindelwaMeliciaDlamini
@LindelwaMeliciaDlamini 5 месяцев назад
B strong may lord blessyou
@netsilove3174
@netsilove3174 5 месяцев назад
ፈጣሪ ይቅደምልህ❤❤❤
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 5 месяцев назад
ወይኔ እዉነት ነዉ ገና ትራመዳለህ እሰይ እልልልልል
@AceHaile
@AceHaile 5 месяцев назад
አሜን ወንደሜ እግዝሔብር ካንተጋ ነዉና ተሰፋ አትቁረጥ
@betslot9715
@betslot9715 5 месяцев назад
በእዉነት ልንገርህ እግዛብሔር አንተ ላይ ሊሰራ የፈለገዉ ነገር አለ ከበፊቱ አደጋ ይልቅ ድጋሚ በተፈፀመብህ ድብደባ ትሞት ነበር ግን አንተ ላይ የሚሰራዉ ስራ አለ ወንድሜ ካንተ የተማርኩት ጥንካሬክ ተስፋ አለመቁረጥ የህምነትህ ጥንካሬክ ደግሞ ስታምር ከእርጋታህ ጋር በእዉነት እሸቱ ላይ ስትቀርብ አይቼክ አልቅሻለሁ አሁን ግን ደስ ብሎኛል አይዞህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የሞተን አላዛርን ያስነሳ የአንተን አጥንት መገጣጠም አያቅተዉም ነገ ቆመህ ትኤዳለሁ እግዛብሔር ባንተ ላይ ታሪክን ይቀይራል ቆመህ ታሸበሽብለታለህ በርታ
@neimasani5818
@neimasani5818 5 месяцев назад
አላህ ጨርሶ አፊያውን ያልብስህ
@KarlKfoury
@KarlKfoury 5 месяцев назад
አይዞክ ወንድማለሜ እመብርሐን ትርዳክ
@SamrawitMekonin-ms1ie
@SamrawitMekonin-ms1ie 5 месяцев назад
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወዲም❤
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በርታ ወድሜ።
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 4 месяца назад
አሜን ለፈጣሪ ምስጋና ይገበዋል
@yohannesyirdaw5820
@yohannesyirdaw5820 12 дней назад
Jegnaw ayizon Gena min ayiteh aginiteh weldeh Hulu enayalen yihe jimaro ena gizawi fetena new. Yihin Kal atirisaw.
@ፋጡምዩቱብ
@ፋጡምዩቱብ 4 месяца назад
አብሽርየእዉነትጀግናነህ
@abhudhabiuas7419
@abhudhabiuas7419 4 месяца назад
ጠንካራ ነክ ፈጣሪ ይማርክ
@meseretEyase
@meseretEyase 5 месяцев назад
እመብርሀን መጨረሻህን ታሳምርልክ ወድሜ በእ/ር መቸም ተስፋ እንዳትቆርጥ እኔም በሊውቸር ነበር የምሄደው በመድሀኒአለም ሀይል ዛሬ ቁሜ እየሄድኩ ከዛም በላይ በስደት አገር በስራ ላይ እገኛለሁ ወድሜ እ/ር ቀን አለውና ለኔ የደረሰ አምላከ እስራኤል ለምስክርነት ያብቃክ
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 5 месяцев назад
አሜን
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 5 месяцев назад
እናቴ የፃድቃኔ ማርያም በሙሉ እግርህ ቆመህ ለማዬት ያብቃህ በቤተ መቅደሷ ቆመህ ለመመስከር ያብቃህ
@Fafi51296
@Fafi51296 5 месяцев назад
እውነት ነው በተሠጠን ድንቅ ስጦታ አናመሠግንም ልቦና ይስጠን
@Hanamolla1988
@Hanamolla1988 5 месяцев назад
amen amen amen
@rahelyenaride9333
@rahelyenaride9333 5 месяцев назад
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ተመሠገን ነው የሚባለው ግን 🤔🤔🤔🤔ይህን ፈተና ሲሰጥህ ብርታትንም ፅናትንም ትግስትንም ሁሉንም አብሮ ሰጥቶሀል በአንተ ዙሪያ ያሉ ሰዎች ምንኛ ታድለው ምናለ ልክ እንደጎደኞቼ በቅርበት የማወራህ ሰው ብትሆን ምኞቴ ነበረ ቆመህ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ታምር ለመመስከር ያብቃህ
@Memhirhailemariamteshome1585
@Memhirhailemariamteshome1585 5 месяцев назад
ያመንከው እግዚአብሔር አንተን ለማዳን የታመነ ነውና አይዞህ።በእግር ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
እኔ በተለይ ጠዋት ሲደርስ ምነዬ ነጋብኝ ብዬ ፈጣሪዬን አማርረዋለሁ😢😢 አምላኬ ሆይ ስለሰጠህኝ ነገር አመሰግንህ ዘንድ ልቦናዬን ክፈትልኝ😢😢😢
@orthodoxmezmur21t75
@orthodoxmezmur21t75 5 месяцев назад
ማዕበል ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ለምን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል አትሔድም ትድናለክ እግዚአብሔር ይርዳክ አይዞክ ያሰብክበት ትደርሳለክ
@hamahyy7178
@hamahyy7178 5 месяцев назад
የዛሬ አመት ትንሳኤን ቆመህ ነው እንደምታስቀድስ ተስፋ አለኝ 😍😍😍😍
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 5 месяцев назад
ገና ትሮጣለህ ወንድም ዓለም! እምነትህ ያድንሃል፤ እግዚአብሔር ድንቅ ስራውን ሊገልጥብህ የፈለገ ልጁ ነህ። ማዕከሉ ይከፈታል ለዛ ቀን ያብቃን!
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 5 месяцев назад
እራሴን እንዳይ አድርገህኛል ለእኔ አምላኬ ቸሩ እግዚአብሔር እንደክፋቴ አልከፈለኝም ስለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስክርስቶስ ምንም ቃላት የለኝም
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 5 месяцев назад
ገና በራስህ ቆመህ ትሄዳለህ ያለምንም ድጋፍ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እመብረሀን ከእነ ልጇ ትድረስልህ ወንድምዬ 🕯🕯🕯🕯
@kingofAmhara
@kingofAmhara 5 месяцев назад
😢 የኔ ብርቱ ኪዳነ ምህረት ጨርሳ ትማርህ እግዚአብሔር ማዳኑን በአንተ ላይ ይግለጽ ❤
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy 5 месяцев назад
አይናት ህመምህ እያመማት ስትከራተት አስለቀሰችኝ ድነህቁመህ መደበኛህይወትህ ተመልሰህ እድናይ ፈጣሪ ይርዳህ ደሞ ቤተሰቦችህ ሳይጎሉ መኖራቸዉ ትልቅ በሽታን መዳንነዉ አብሽርአላህያሽርህ
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
ለምድነው ፀበል እማኪደው በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ሄድ ድነህ ትመለሳለህ ምንም የመኪና አደጋምቢሆን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለውም መፃጎን ያደነ አምላክ አተንም ያድንሀል ውነቴነው ሄድና ተፀበል እመን ትድናለህ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 5 месяцев назад
ቆመህ በእግርህ ሄደህ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ትመሰክራለህ
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 5 месяцев назад
38 አመት ሙሉ መቆምና መራመድ የማይችለውን ሰዉ ተነስና አልጋህን ይዘህ ሂድ ያለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ቀድሞ ይድረስልህ አንተ በጣም መንፈስ ጠንካራ ፍፁም እምነት ያለህ ልጅ ነህ በርታ እናትህንም እግዚብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣት የአንተን መጨረሻ ለቤተሰቦችህ ለወገኖቻችን ያሳየን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክህ አይዞህ በርታ። you are my hero 👍👍
@kidistdemis9416
@kidistdemis9416 5 месяцев назад
ትናትም አልፏል መራመድ አይደለም ትሮጣለክ እግዚአብሔር መልካም ነው ❤❤
@astiernegash78
@astiernegash78 5 месяцев назад
ማአበልዬ እመብርሀን እንደምትረዳህ ትልቅ እምነት አለኝ ያለምክንያት ከዛ ሁሉ መከራ አልተረፍክም በርታ ወንድሜ❤❤❤
@YordanosHaile-o6g
@YordanosHaile-o6g 5 месяцев назад
አንተ ለኛ ተስፋችን ነህ❤ አምናለሁ እግዘብሔር ቅርብህ እንዳለ የምታመነው አምላክህ አምላካችን አያሳፍርህም❤
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጇ ትዳብስህ ፃድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ሙሽራው ቅዱስ ገብረክርስቶስ በለተቀናቸው በተሰጣቸው ቃልኪዳን በምህረት እጃቸው ይዳብሱህ ድንህ ቁምህር ለምስክርነት ያብቁህ
@MelatJemale
@MelatJemale 5 месяцев назад
አላህ ቆመህ የምትሄድ ያድርግክ እኛ ጤና እያለንግን እናማርራለን በዱአዬ አረሳህም
@warkwark6096
@warkwark6096 5 месяцев назад
የደንግል ልጅ ይማርህ ዉንድሜ🙏🙏
@yetigirma6156
@yetigirma6156 4 месяца назад
የአእምሮ ብሩህነትነ የእምነትን ጥነካሬህን ሁሌ የማየው የምሰማው ወንድሜ ለኔ ትልቅ አስተማሪዬ ነህ ሁሌ ጥንካሬህ እኔን ያፅናናኛል
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 5 месяцев назад
የኔ ውድ ወንድም የኔ ጎበዝ እመ አምላክ ጥላዋን ትጣልብህ የተሻለውን በጎውን ሁሉ ታድርግልህ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አባታችን በወርቅ መስቀላቸው እየዳበሱ ህማምህን ያስወግዱልህ የምትረዱት ሁሉ ዘራችሁ ይባረክ🙏
@emebetmola3698
@emebetmola3698 5 месяцев назад
አተን ተገልጦ የማያልቅ መፀሃፍ ነህ አንተን ማንበብ በራሱ መመረጥ ነው ገና ከዝህ በላይ ታስብበናለህ በርታ ወንድሜ
@mestawotyoutube1815
@mestawotyoutube1815 5 месяцев назад
እግዚአብሔር እረድቶሕ ወደነበረክበት እድትመለስ ፀሎቴ ነው
@metitadee3352
@metitadee3352 5 месяцев назад
አንተ ጠንካራ ወንድም የያዝከው አምላክ ሁሉን ቻይ ነውና ትድናለህ ግን እንደው በአዛኚቱ ድንግል ማርያም እለምንሃለሁ በጸሎትህ አስበኝ ሀደራ
@KidistKidist-f6i
@KidistKidist-f6i 5 месяцев назад
የምታምነው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርቶስ በዶክተሮቹ ላይ አድሮ ይማርክ አንተ በጣም ጠንካራ ወጣት ነው የአደገፍከው አምላክክ አይተውክም እኔ መመሰደዴ እማረር ነበር የአንተን ኢንተርቪ ስሰማ የአንተን ጥንካሬን ሳይ ፈጣሪ ይቅር በለኝ አልኩት ሁል ግዜ አማራሪ ነበርኩ ከአንተ ጥካሬን ተምሬለው ድነህ ቆመክ ገና ብዙ ነገር እንደምታስተምረን አምናለው ፈጣሪ ይርዳክ
@nadinadi5598
@nadinadi5598 5 месяцев назад
የኔ ጀግና ወንድም ኪዳነ ምህረት ጤናህን ትመልስልህ እንደምትቆምም ተስፋ አለኝ
@kebenetadesse5887
@kebenetadesse5887 5 месяцев назад
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይማርህ በርታ። ድጋሚ ጌታ በእግሮችህ ያቆምህል
@MeazaAwel
@MeazaAwel 5 месяцев назад
አምናለሁ ሁሉም መልካም ይሆናል በፈጣሪ አይዞክ ወንድሜ ብርቱ እና ጀግና ሰው ነክ
@mahermahrmahermahr1810
@mahermahrmahermahr1810 5 месяцев назад
ኢሄን ልጅ በናታቹ አበረታቱት እሱላይ ቤተሰቡም ላይ የደረሰው ችግር ከባድ ነበር እናት በእውነት ጠካራነሽ ከነበራቹ አብት ኑሮ አውን ላይ አውን ደሞ ሌላ አለም ዱኒያ እዲ ናት እንካንም እናተ ተረፋቹ በመአበል ላይ የማየው ጥንካሬ ሚገርም ነው አላሀ ጨርሶ ይማር እናትህን ወንድምእን አባትህን አላሀ ይጠብቅል አምናለው ትራመዳለ አይዞኝ❤🙏
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 5 месяцев назад
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም አንተን ደሞ እግዚአብሔር በደንብ ይተማመንብሓል እንደ እዬብ በጽናት የታመንክ በእምነትህ የጠነከርክ ነህ በርታ ባንተ ገና ብዙ እንማራለን የተግባር አስት ማሪ ነህ በርታ❤️
@rahimahtah6644
@rahimahtah6644 5 месяцев назад
እናተ ለላው ምታሽቃብጡት ኑ እደዚህ አይነቶችን እርዱ ጤና ላለው አታሽቃብጡ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 5 месяцев назад
ትክክል ለነፍስም ለስጋም የሚጠቅመው ለታመሙ መርዳት ነው
@raheltdenekgirma1637
@raheltdenekgirma1637 5 месяцев назад
❤❤❤ የእመብርሃን ልጅ ይመሰገን እንኩዋን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ያስብህ ማዕበልዬ እግዚአብሔርን ይዞ ወደፊት ነው የሚገሰገሰው ጀግናችን እግዚአብሔር ከግብህ ያድርስህ ❤❤❤❤
@BEZENATENESHMARIAM
@BEZENATENESHMARIAM 5 месяцев назад
Yet nw gn adradhah ke yikrta ga🥺
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 5 месяцев назад
ወንድሜ ማዕበልዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ❤❤❤❤❤ አምላከ ቅዱሳን ስለ እናትህ ድካም ብሎ ወደድሮው ጤንነትህ ይመልስህ እናትህ ሰኔ ቃ ማየት እንፈልጋለን ጠካራ እናት ❤❤❤❤❤❤ ያተም ጥንካሬ አለበት በርታ ወንድማችን❤❤❤❤
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 5 месяцев назад
እግዚአብሔርን አምኖ ያልተደረገለት ደግሞም ያፈረ የለም አሁንም ደግሞ ትራመዳለህ አይዞህ
@Nuhamen12
@Nuhamen12 5 месяцев назад
እመአምላክ እመምህረት እመመድኃኒት አማኑኤልን በታቀፈችበት በምህረት እጆቿ ትዳብስህ የኔ ጠንካራ ወንድም
@አምላኬመታመኛዬ-ሠ4ለ
@አምላኬመታመኛዬ-ሠ4ለ 5 месяцев назад
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልክ ፈጣሪን የተደገፈ አይወድቅም
@Rakb553
@Rakb553 5 месяцев назад
ወንድሜ በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር እንደሌለ በቅዱስ መጽሐፍ ተጽፏል እናም እኔም በልቤ የቋራ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል ብዙ ሰዎችን ከካንሰር ኩላሊት ፌል ከሆኑ ከኤችአይቪ እናም በተለያየ የአይምሮ ህመም እና በሰው እጅ መድሐኒት የተሰጣቸው በሆዳቸው ትል አፍርቶ እንዲሁም እባብ ሁሉ እየወጣላቸው ድንቅ ተአምሩን እየመሰከሩ ይገኛል እናም በአለም ላለ ሰው ሁሉ መዳኛ ጠበል ነው አምኖ ለሔደ ስለዚህ አንተም ትድናለህ እባክህ የጉዞ ማሕበሮችን አናግረህ ሒድ በሽታ ሁሉ ከእግዚአብሔር በታች ነው የአጋንት ነው እናም በፍፁም እምነት ትድናለህ ምስክርነቱንም ትሰጣለህ ሒድ እባክህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማርህ ለደጁ ያብቃህ ለብዙ እንዳንተ ለሚሰቃዩ ሁሉ ድህነቱ ይደርሳቸዋል በርታና ሒድ ወጥመዱ ከባድ ነው ዲያብሎስ እና ሰራዊቱ እናም በእምነት ቆርጠህ ሒድ አልጠራጠርም🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏
@እናት-ጘ8ጨ
@እናት-ጘ8ጨ 5 месяцев назад
ወንድሜ እርግጠኛ ነኝ ከእግዝአብሔር ጋር ቆመህ እንደምናይህ ህልምህም እንደሚሳካ አምናለሁ
@HiwotBalkew
@HiwotBalkew 5 месяцев назад
ማበልዬ አንተ ጠንካ ነክ እሺ መድሃኒያለም አለ በርታ
@MartaHeni-b8h
@MartaHeni-b8h 5 месяцев назад
ስላሴን አመስግኑ ስላሴን አመስግኑ የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ ተመስገን ነገ ደግሞ መሄድ ትጀምራለህ 🙏🙏🙏
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 5 месяцев назад
የኛ ጀግና እግዚአብሔር በእግር እንድትቆም ይርዳክ ወንድማችን😢😢😢 ክርሰቶሰ ሀይል ይሁን❤❤❤
@ritafisum9975
@ritafisum9975 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ እምነትህ ታላቅ ነውና የታመንክበት አምላክ ክብሩን ይግለፅ አንተ አመስጋኝ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 4 месяца назад
የኔ ወንድም አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ካላገባህ መልካም ሴት ይስጥህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
@እማየኔሊዩ
@እማየኔሊዩ 5 месяцев назад
ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ አላህ አፊያ አድርጎህ በቅርብ ቀን ቆመህ እንደምትሄድ አላህ ያድርግህ አሚን በሉ ያረብ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አህታችን
@weynitiga8280
@weynitiga8280 5 месяцев назад
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ማእበል እመብርሀን እንደ እምነትህ ታድርግልህ አንተ ጠንካራ ነህ ይህ ደግሞ ከእግዚአብሄር የተሰጠህ ነውእይዞህ 🙏💚💛❤️
@abebechgobena-y1h
@abebechgobena-y1h 5 месяцев назад
እመአምላክ ትዳብስህ ወንድሜ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁኝ፡፡
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 5 месяцев назад
የኔ ወንድም መፀጉዕን የነሳ ቸር አምላክ ያነሳሐል እምነትህ ኃያል ነው በእውነት ቆመህ ትሔዳለህ : :❤❤❤
@tigistabebe8628
@tigistabebe8628 5 месяцев назад
ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ፍፁም ምህረቱን ይስጥህ ቆመህ ለማየት ያብቃን
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 27 дней назад
ማዕበልዬ ፈጣሪ ባንተ ላይ አድሮ ለኛ ሙሉ አካል እጅና እግር ኖሮን ተመስገን ለማንለዉ በሆነ ባልሆነ ስናማርር የምንኖረዉ ለማስተማር ነዉ ያንተን ጽናት ብርታት ለብዙዎቻችን ትምህርትና ብርታት ሆኖናል ወንድማችን ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@sarafonfon8482
@sarafonfon8482 5 месяцев назад
በናታችሁ ላይክ አድርጉለት
@wakaniwakani-ie3fk
@wakaniwakani-ie3fk 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ቅዱስ ሚካኤል ይጥብቅህ 🤲
@TerusetTamer
@TerusetTamer 5 месяцев назад
ማ እ በ ል ዬ የኔ ጀ ግ ና ም ር ጥ ወ ድ ም በ ር ታ ገ ና ት ሮ ጣ ለ ህ የ ም ታ መ ል ከ ው አ ም ላ ክ ይ ረ ዳ ሀ ል 🙏🌹🙏🌹🙏🌹
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 5 месяцев назад
ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል ማዕበልዬ የኔ ጀግና
@sigemlove6698
@sigemlove6698 5 месяцев назад
ቸሩ መድሃኒአለም ጨርሶ ይማርህ እመብርሃን ትዳብሰህ ወንድማችን
@tinaayeleTinaAyele
@tinaayeleTinaAyele 5 месяцев назад
እግዝያብሔር ተአምሩን ይስራብህ❤❤❤❤❤❤
@SaidaFeko
@SaidaFeko 5 месяцев назад
Allahaa afiya adergohe komehe edemetehed emenate naw walahi hulem sayihe lebe yinageregnale edemetederegaw የሰናፍጭ ታህል እምነት ካለህ በፈጣሪህ ይሆናል በርታ ወንድሜ
@lemlemdejen7727
@lemlemdejen7727 5 месяцев назад
አይዞህ እግዚያብሔር ይርዳህ እራስንህን ችለህ ለመራመድ ፈጣሬ ይርዳህ
@seniwelde9626
@seniwelde9626 5 месяцев назад
አይዞህ ወንድሜ እኔ የማስታምማት ታማመሚዬ ልክ እንዳንተ ነበር ጉዳታ ያለምንም ማቋረጥ ለ11አመት አብሪያት ፊዞ ቲራፒ አስራት ነበር በአሁኑ ስዓት የሚገርም ለውጥ አምጥታ ሳያት በጣም እደሰታለሁ እሳም በጣም ነው የምትጥረው ስለዚህ በዚሁ ማስታወቂያህ ላይ በእንደዚህ አይነት ችግር ውስጥ ያሉ ለምን የልምድ ልውውጥ እንዲያደርጉ አታደርግም እርግጠኞ ነኝ ይተረፍበታል ልክ አሁን እንደቆምክበት በራስህ በሰውነትህ ላይ የሚገጠም አለ እሱ ተገጥሞ በወከር መራመድ ያስችላል ስለዚህ በርታ በቅርብ አመት ለውጥ ታያለህ ፈጣሪ ደግሞ ይርዳህ አሜን
@woerkey1161
@woerkey1161 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አብሶ ይማርህ ወድሜ መአምላክ ትዳብስህ
@meskermmeles9755
@meskermmeles9755 5 месяцев назад
አንተ የቆምክ ለት አኔንጃ በደስታ ምን እንደምሆን በታሪክህ ደም አልቅሻለው
@shinodatube
@shinodatube 5 месяцев назад
ወንድሜ...እንዲህ ነበርኩ....አሁን ላይ በእግዚአብሔር ቸርነት ድኜ ቁሜ መሄድ ቻልኩ ብለህ ለመመስከር ያብቃህ🙏
@mekidesferisthumanity
@mekidesferisthumanity 5 месяцев назад
አሜን 🙏
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 5 месяцев назад
እመቤቴ አምላኬ እናት ኧረ አደራሽን እንደው በደጅሽ ቆሞ ዘምሮ አመስግኖሽ ከሆነ አደራሽን ሙሉ ጤናውን ስጭው🤲ወንድሜ ማዕበል ፈጣሪ አምላክ ቸሩ መድሐኒአለም ሙሉ ጤናህን እንዲሰጥህ ቁመህ እንድትራመድ የዘወትር ጸሎቴ ነው ደግሞ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ትድናለህ ☝️🤲
@Rakb553
@Rakb553 5 месяцев назад
እህቴ እባካችሁ በተቻለ መጠን ቋራ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሄድ ንገሩት ስንቱ አለም ማዳን ካቃተው በሽታ እያዳነ ነው እናም በእርግጠኝነት የዲያብሎስ እስራት ነው ይድናል አልጠራጠርም ለብዙዎች ምስክር ይሆናል ድህነቱን ይመሰክራል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏😢
@tewodrosehailu4998
@tewodrosehailu4998 5 месяцев назад
ያንተን መዳን በጉጉት ከሚጠበቁተ አንዱ ነኝ
@mehrethabte7762
@mehrethabte7762 5 месяцев назад
መቆም ሳይሆን ትራመዳለህ ማእበል አንድ ጊዜ ስትናገር ፈጣረ ከሰይጣን ጋር ተወራርዶብኝ ቢሆንስ ያልካት ቃል ሁሌ እንዳዲስ ወይ ጥንካሬ ወይ ጭናት እያልኩ እደመማለሁ የምታምነው መዳሀኒ አለም ተነስ ልጄ ተራመድ ይበልህ
@I_am_Fano
@I_am_Fano 4 месяца назад
መድሃኒዓለም ጨርሶ ይማርህ❤
@alemkebed7530
@alemkebed7530 5 месяцев назад
ማእበል ጀግና ነህተስፋህ ክርስትናህ የምነትህ ፅናት ደስ ይላል ባጠቃላይ ለቤተሰቦችህም እግዚአብሔር ብርታቱን የምነታችሁን ፅናት አይወሰድባችሁ በርታ እማምላክ ትርዳህ
@ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን ማዕበል የልቦናህን መሻት ልኡል እግዚአብሔር ይፈጽምልህ አይዞህ ❤
@mesayeyimer3704
@mesayeyimer3704 5 месяцев назад
አምላክ ይርዳህ
@EswaGashaw
@EswaGashaw 5 месяцев назад
ወንድሜ እውነት የምታመልከው አምላክ፣ የምታምነው አምላክ፣ የምትወደው አምላክ እሱ ይርዳህ የኔ አስተዋይ በርታ አይዞህ እመቤቴ ትዳብስህ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 4 месяца назад
አላህ ጨርሶ አፊያ ያርግህ እንሽእላህ 🙏
Далее
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01