Тёмный

አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ይቅርታ ጠየቀ SEP 7,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 681 тыс.
Просмотров 364 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Развлечения

Опубликовано:

 

6 сен 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@minamina2153
@minamina2153 4 года назад
እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ዮኒ ስራዎችህ በጣም ያስደስቱኛል ከልቤ አከብርሀለው ♥
@ellagalentin1343
@ellagalentin1343 4 года назад
እኔም አያለሁ የሚሰራውን ጥሩ ስራ ግራ ያጋባን ወንድሜ አለ ይጠጣል ይቅማል ስራ ተብሎ የተሰጠውን ብር b2 ወር 130 000 ቸረሰ ቃመበት ተጣበት ሊያሳብደን ነው እናቴ እንቅልፍ የላትም ከመቸንቀኤ የተንሳ ይሄን program አያለሁ dr ላይ 50000 ቸረስን ያልሞከርነው የለም አዝህ ብንወስደው ብዬ ግን ሃራም እንደሆነ ብዬ አሰብኩ ቺንቅላt በሃሳብ ሊፈነዳ ነው እኔ ውጭ ነኘ ነገ ዛሬ እናቴ ን ገደላት እያልኩኘ የምታውቁት ካለ በሃሳብ እርዱኘ
@betromnegassi9270
@betromnegassi9270 4 года назад
@@ellagalentin1343 ዮናታን እኮ ከ "ኣሃል ኣል ኪታብ "ነው!!!ጠንቋይ ኣይደለም፡ ኣታላይ ኣይደለም፡ እስቲ ኣስብ/ ኣስቢ፡ ሃራሙ ወንድምህ/ሽ እየሄደበት ያለ መንገድ ነው። የ ሃራም ኣባት ደግሞ ሰይጣን ነው። እንደኔ ፡ መስኪኑን ወንድምህ/ሽ እዛ ቢሄድ እና ወደ መልካም ወጣት ቢቀላቀል እላለሁ።
@user-df4lb6ou9z
@user-df4lb6ou9z 4 года назад
እኔም እወደኃለው
@joomezmurtube657
@joomezmurtube657 4 года назад
@@ellagalentin1343 1 ዮሐንስ 1፥ 7፤ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። እሄውልህ ወንድሜ እኔ አንድ ምርጥ አሳብ አለኝ፥ ከቻልክ ማለት ነው ለሁሉም እኩል ለሆና ለእኔም ለአንተም ለሁላችንም ደሙን ለፈሰሰው ለጌታ ነገራው። እመነኝ እኔን ከዚያ ጨለማ ያወጣኝ ያን ሁሉ ወጣትን ደግሞ ከሰይጣን እጅ ያስመለጣ ጌታ ያንተንም ወንድም ያስመልጣል። እንደምንም ብለህ በእምነት ጌታ ልፈውስ እንደምችል እመንና ጸልይ ችግርህን ለጌታ ብቻ ነገረው። በጌታ ላይ አለመተማመን በውስጥህ ላይ የምሰማ ከሆነ ደግሞም እንዲህ በል አቤቱ ጌታ ሆይ አለማመኔን እርዳኝ በል። እርግጠኛ ነኝ ጌታ ቀን ቀጥሮ ይመጣል።
@betelhem9247
@betelhem9247 4 года назад
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ፈጣሪን የሚወድ ሰው መልካም ነገርን ስለሚወድ መልካም አስተሳሰብ አመለካከት ስላለሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
ዮኒ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥህ እኛም ወደ ሀገራችን ገብተን የመልካም ወጣት ትምህርት ለመማር ያብቃን
@kiyawed4225
@kiyawed4225 4 года назад
አሜን አሜን👆🙏🙏🙏
@mimeyohannes8972
@mimeyohannes8972 4 года назад
Amen amen yabikane 🙏🙏🙏yoni tebareke 1gna
@bert_6921
@bert_6921 4 года назад
Ameen Ameeen Amenn
@hanaabera9228
@hanaabera9228 4 года назад
Amne Amne Amne Amne God bless you yen
@haymanotassefa9784
@haymanotassefa9784 4 года назад
አሜን
@romanmegire3796
@romanmegire3796 4 года назад
እኔየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ዮኔን ያለማክበር አይቻለኝም ምክንያቱም የሚሰራው ስራ ከማድነቅም በላይ ነው ዮኔዬ ዘመንህን ሁሉ ልሁል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልህ እድሜ ከጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ ሁሌም አንደኛ ነህ መፍዙዝ የፈለገበት መርጦ መደፍት ይችላል ዮንዬ እግዚአብሔር ብሎት ሀገሬ ስገባ መጥቼ እሰለጥናለሁ አንተን የጉበኘ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ
@user-ki4fh8ph5n
@user-ki4fh8ph5n 4 года назад
ዮን ጌተ ዘማንክን ይበሪክ ያትራፊራፊህ
@yabkal8882
@yabkal8882 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tGzzi6NRVLk.html
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 4 года назад
Amen yenea konjo yegobegeshal
@yabkal8882
@yabkal8882 4 года назад
በስም መነገድ ነው ኦርቶዶክስ ዝም ብላ የምትጠራ አደለችም ለወጣቱ ካሰበ ለምን ከእምነት ውጪ የሆነ ድርጅት አልሰራም እንደ መቀዶንያ
@anasimoseskinder268
@anasimoseskinder268 4 года назад
@@yabkal8882 ሀሀሀሀ
@maskrma4168
@maskrma4168 4 года назад
ስለ ሁሉም ነገር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒዬ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳክ ተሳክቶልካል 100%
@cell7153
@cell7153 4 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለ2012 በሰላም አደረሳቹ እንደ እኔ በስደት ያላቹ ጌታ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ከቤተሰቦቻችን ጋር እንድናከብር ይርዳን
@EskeEthioTube
@EskeEthioTube 4 года назад
ሁሉ በእርሱ ሆነ Cell እንኳን አብሮ አደረሰን
@nasrallafayyad1894
@nasrallafayyad1894 4 года назад
koo
@gogogogo742
@gogogogo742 4 года назад
Amen amen amen mar
@almasdinagde2981
@almasdinagde2981 4 года назад
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen
@user-yf7gd9ph3j
@user-yf7gd9ph3j 4 года назад
እንኳን አብሬ አደሮሰን ተባረኪ
@firehiwotadnew9675
@firehiwotadnew9675 4 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን 🙏 እድሜ ከ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ❤️ የሰላም ዘመን ይሁንልን 🌼🌼🌼🙏❤️
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mizantippekefa9379
@mizantippekefa9379 4 года назад
ዮኒ እኔ በጣም ነው የሚወድህ እውነት ብልካል ከድንግል ማርያም የተወለድ ጌታ ክርስቶስ ነው ምስጋና ለእሱ ይሆን
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 4 года назад
Amen
@yabkal8882
@yabkal8882 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tGzzi6NRVLk.html
@hanaturuneh6060
@hanaturuneh6060 4 года назад
Amen amen amen
@charbelbousarkis7268
@charbelbousarkis7268 4 года назад
አር እኔም በጣም ደስብሎኛ ሰብስክራብ አረግሁት ከዴንግልማራያም ተወልዴ ስል እኔ ከጋደኞዬጋራ ስጨቅጨቅነበር
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 4 года назад
እግዚአብሔር በፈቅድህ እኔም ከሰደት ተመልሸ መልካም ወጣት ለመሆን ጎጉቻለው እፍፍፍ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ቃላት የለኝም ምቀኛ የፈለገበት ሄዶ መደፋት ይችላል እኔ ኦሮቶዶክሰ ነኝ ነገር ግን አንድ አንድ ኦሮቶዎች ቅጥል ብሎዋሉ ዮኒን እና አብይን አለመውደድ አይቻልም በክርሰቶሰ ፍቅር ወዳችዋለው 🙏🙏ሃገራችን ውስጥ ጠላት ሰይጣን ሚጠቀምባቸው ብዙ ሐማዎች አሉ ግን ከመፍጨርጨር ያላፈ ምንም የሚያደርጉት ነገር የለም። የመርደክዮስ ጠላትና ምቀኛ የሆነው ሐማ ይስማ አይቶም ይበሳጭ ምክንያቱም "... ንጉሡ ያከብረው ዘንድ ለሚወድደው ሰው እንዲህ ይደረግለታል ። " (መጽሐፈ አስቴር 6:9) . እግዚአብሔር ያከብረው ዘንድ ለሚወድደው ሰው እንዲህ ይደርግለታል ።
@estgenetgenet8023
@estgenetgenet8023 4 года назад
ዮናስ የሕግዚያብሔር ሰው
@amiyegetalj8035
@amiyegetalj8035 4 года назад
Waw geta yibarksh
@aliaazzam30
@aliaazzam30 4 года назад
ወሬኛ አታስመስይ ኦርቶዶክስ ነኝ ከንደገና ደግም ሙሉ ላለመፃፍ ኦርቶ ተቃጠሉ አትነግዱ በስማችን እኔ ከመናፍቅ ጋር ህብረት የለኝም
@user-rv2ry7gm7h
@user-rv2ry7gm7h 4 года назад
ቃላት አጣሁልህ እግዚአብሔር አምላክ በልጅ በክርስቶስ እየሱስ ደም ይሸፍንክ።
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 года назад
አሜን አሜን
@moliyejesuslij3164
@moliyejesuslij3164 4 года назад
Amen amen🙏
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 года назад
የአምላክ ልጂ እየሡሥ ከሆነ መልሰሽ እየሡሥ አምላክ ነው ትላላችሁ ደግሞ አምላክ ልጂ አለው እዴ
@ainedadi9140
@ainedadi9140 4 года назад
ምልካም ውጣቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዮንዬ ምልካም መሪ ምልካም አስትማሪ አተኮ 1ኝ ንህ 1000 አምት ኑር
@elsi1783
@elsi1783 4 года назад
ቃላት የለኝም ዮኒዬ በብዙ ተባረክ የኔ መልካም ሰው ❤❤🇪🇹🇪🇹 እድለኛ ነኝ የዚህ ትውልድ በመሆኔ ❤🇪🇹🇪🇹 ዮኒ አንተ ትለያለህ ጌታ በክብር እና በሞገስ ይኑርህ ❤❤🇪🇹🇪🇹
@mesert425
@mesert425 4 года назад
ዋው ዮኒ እንኩዋ ደስ አለህ ደስ ብሎናል ዮኒ እናመሰግናለን ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የተሰማህን ልባዊ አዘን ህመማችን እመምህ ነው ዮኒ ጌታ ታሪክ ቀያሪ ነው ባንተ ብዙ ነገር እያደርገ ነው አውንም ጌታ ዘመንህን ይባርከው እንደየዋነትህ ሁሉም ነገር ይሳካልሃል ተሳክቶልሃ ገና ብዙ ነገር ይሳካልሃ ዮኒ በዛው መቅዶኒያን አየት አድርገ ብትመለስ ደስ ይለኛል እኔም ጌታ ለአገሬ ያብቃኝ አዋሳን እና ዮኒ ለማየት ያብቃኝ ዮኒ ፍፁም በጌታ ፍቅር እውድሃለው ልጅህም ሲያምረ ግን አስቆምከው የዮኒ አንበሳ እድግ በልልኝ አሜን ዮኒ የኢትዮጵያ ንጋት ቅርብ ነው
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 4 года назад
ዮኒዬ አንተ እኮ ፍቅር ነህ በጣም ነው ምወድህ ልዩ ሰው ነህ አንተን ለመግለፅ ቃል የለኝም ሺ አመት ኑርልኝ💚💛♥️ አላህ ሰላም ያብዛልህ ቤቢዬ እንደ አባትህ መልካም ሰው አላህ ያድርግህ 😘😘
@betelhem9247
@betelhem9247 4 года назад
አምላክ አምናለው የሚል እንዲ በጎ የሚሰሩ ሰዎችን በፍቅር ይገልጻል ደግሞም በጎ አስተሰሳሰብ አለው ተባረኪ
@milliyontadasse2293
@milliyontadasse2293 3 года назад
የኔ ማር ሙስሊም ብትሆኝም ጌታ አምሮሽን ከፍቶ ስላስተማረሽ ጌታየን እጅግ አመሰግነዋለሁ
@del6834
@del6834 4 года назад
ዮኒ አክሊሉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እንዲህ የደከምክበትን የወጣቶችን የመልካም ፍሬዎች የምታይበትን ረጅም እድሜ እና የሰላምና የጤና ዘመን ከእነ ቤተሰብህ ይስጥህ። አ ሜ ን ።
@hanafita1721
@hanafita1721 4 года назад
ይህ ዘመን ሳላየው እንኳን አልሞትኩ ይገርማል እጅ ባፍ ያስጭናል መልካም መሪ መልካም መምህር እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሰጠ ትውልድ ሆይ የነገር ጦርህ ጣልና በገናህን አንሳ ይህ ያደረገው አምላክ አመስግን
@teybamoha2123
@teybamoha2123 4 года назад
አሜንያደርግልን
@zenagetachew4645
@zenagetachew4645 4 года назад
amen
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@solomongugssa9165
@solomongugssa9165 4 года назад
Amen ewnet new
@zionblessed7962
@zionblessed7962 4 года назад
😥😥😢 ጌታ እግዛብሄር አሁንም አንተን ከነ ቤተሰብህ በክንፉ ጥላ በክርስቶስ እየሱስ ደም ከክፉ ሁሉ ይሸፍንህ እውነተኛ የክርስቶስ ደቀ መዝሙር ነህ ዮኒዬ! ባንተ ውስጥ ክርስቶስን ሁሌም አየዋለሁ አሁንም በብዙ ተባረክ ተሳክቶልሀል!… ዮኒዬ አንደኛ
@kiyawed4225
@kiyawed4225 4 года назад
ዮዬ የኔ አንደኛ ሰው አክባሪ አምላኩን ፈሪ በሁለ ነገርህ የተባርክ ሰውድህ እኮ ተሳክቶልካል 👆😍😘🙏🙏🙏🙏🙏
@teshalezeleke8184
@teshalezeleke8184 4 года назад
God bless you yoni
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
በጣም ተሳክቶለታል
@abimisge5224
@abimisge5224 4 года назад
ዬኒየ የስደት ሀገር ጨለማ ብርሀን የሚመስልኝ ያንተን program ስመለከት ነው የይቅርታን ታላቅነት ስሰማ ጉልበት ይሆነኛል አንተ ድንቅ ሰው ነህ ዘመንህን ያርዝመው
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 3 года назад
#ዮኒዬ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ለብዙዎች የለውጥ ድምፅ አድርጎኛል ብሩክ ሁንልኝ እወድሀለሁ ዮኒዬ !! በሱስ እና በተለያዩ ልምምዶች ለምትቸገሩ የሀገሬ ወጣቶች ሁሉ የምስራች በወጣቶች ለውጥ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራና ለብዙ ወጣቶች የለውጥ ምክንያት የሆነ ድንቅ ሀገረኛ ክርስቲያንናዊ motivational የ ዩቲዩብ ቻናል በ 2010 #የመልካም #ወጣት ፍሬ መልካሙ ሙሉጌታ ይቀላቀሉን በእርግጠኝነት ይባረኩበታል። Holy Tube Ethiopia
@felefelefele8405
@felefelefele8405 4 года назад
ይገባሀል ዮኒዬ አንደኛ ዘርህ ይባረክ በዚህ አጋጣሚ እባክህ ዮኒዬ በሀረብ ለምንኖረው ለምንስቃየው አንድ በሉን በፈጣሪ ስም
@zenagetachew4645
@zenagetachew4645 4 года назад
👌👌👌💚💛❤
@mesibrhane78
@mesibrhane78 4 года назад
ዮኒዬ ምንም የምለዉ ነገር የለኝም የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ዮኒዬ
@mesimesi3735
@mesimesi3735 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ዘመንህ ቤትህ አገልግሎትህ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ዳርቻክ ይስፋ አትያዝ በክርስቶስ እየሱስ ስም ለምልም ዮኒ የእግዚአብሔር ሰው እንወድሃለን 😍
@saraoumer1171
@saraoumer1171 4 года назад
ዮኒዬ 1ኛ ተሣክቶልሃል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ገና ትቀጥላለህ ምቀኛ ጠላት አይኑ እያየ ከፍ ትላለህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ
@user-yn8ph8om4x
@user-yn8ph8om4x 4 года назад
ዮኒዬ የትውልድ እረኛ የጌታ መልዕክተኛ የወንጌል አርበኛ ለእወነት ምርኮኛ መልከም ወጣት ዮኒ ዘመን በሙሉ ይበረክ ታበረክ
@cell7153
@cell7153 4 года назад
ዮኒ የኔ አንደኛ እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳክ እንኳን ሞገስ ሆነክ ተባረክ ዘር ይባረክ
@bettylove1989
@bettylove1989 4 года назад
ዩኒዬዬዬዬዬዬ ለንግግር ቃል የለኝም #የኛ ትሁት አንደኛ ነህ ምርጥ #ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ ከአንተ ንግግር ባሻገር ምን እንደገረምኝ ..... የልጁ (ሌዊ) ስህራቱ እና ትግስቱ 30:53 መቆሙ ታዲያ ዮኒን ሜተካ አይመስላቹሁ የምር ኬክ🍰 የሆነ ልጅ ነው እግዚአብሔር በማስተዋል በጥበብ በሞገስ ያሳድግ ❤❤❤❤👄👄👄👄👄❤❤
@user-lg8vm9rb7e
@user-lg8vm9rb7e 4 года назад
Gadgayee
@user-lg8vm9rb7e
@user-lg8vm9rb7e 4 года назад
Agegnwushi
@bettylove1989
@bettylove1989 4 года назад
Yena ኬክ ነገር 😀😀😀😀😀አየውሽ 🙈በቃ እኔ ያለውበት አጠፊም አይደል 🙊🙊😀😀
@user-lg8vm9rb7e
@user-lg8vm9rb7e 4 года назад
@@bettylove1989 hahahahahahahahahahahahajhahahaahhahahahahahahahahhahahaha
@marthayakob8729
@marthayakob8729 4 года назад
Eshi degmo tegnagachu goshi 😀😀😀aywachu 🙈🙊
@user-th3pm4fn1j
@user-th3pm4fn1j 4 года назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገላቸው ደስታ አለን የኒዬ ተበርክ ዘመንክህ በኢየሱስ ስም ይባርክ ፀጋ ይብዘልኩ❤
@tigisttekle4032
@tigisttekle4032 4 года назад
ዮኒዬ አቦ ሺ ግዜ ተባረክ ሺ ዓመት ኑር ያንተ አይነቱ 10ቢኖር እውነት ሀገሬ የት በደረሰች ነበር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ተግባርህ መልካም ስራህ በጎ ፍቅርህ መልካም ስለሆነ ሱስ ሆነህብኛል ይቅርታህ ልብን ያሸንፋል ለትውልዱ ያቆመህ ለዚህ ከባድ ቀን የተፈጠርክ ቁርጥ የክርስቶስ ልጅ ነህ ዕድሜህን ሺ ያድርገው ተባረክ !!!😘😘
@meseretm5015
@meseretm5015 4 года назад
አረረረ እደው ምንን ልበልህ
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 4 года назад
Yoniyeeee familiyyyy we love you from Eritrea ❤️🇪🇷❤️🇪🇷🇪🇹🇪🇹
@zainabmousa2166
@zainabmousa2166 4 года назад
እነ ሙስልም ነኝ ግን በጣም አስተወይ ሰው ነህክ አላህ ይጠብቅህ ምስሎቸህን ያብዛልን
@fiftyfifty1058
@fiftyfifty1058 4 года назад
ተባረክ ከድንግል ማርያም ለተወለደው ለናዝሬቱ ኢየሱስ ... ውይ ተባረክ አሁንም ተባረክ ድንግል ማርያም ትባርክህ
@hanansentayeu9737
@hanansentayeu9737 4 года назад
ቃላት አጣው ምን ልበል ለዚ ክብር ጌታ ከፍ በልልኝ ልበል እጂ ዮኒ ጌታ አባቴ አብዝቶ ይባርክህ የተወደዳቹ ቅዱሳን በሙሉ ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ
@kiyawed4225
@kiyawed4225 4 года назад
በዚህ አጋጣሚ 😊😊ይህ ውር ጳጎሜ ውር የአመቱ የመጨርሻ እንደ ምርቃት😂😂 የተሰጠችን በአለም ላይ የሌለ ለእኛ 😴😴ለኢትዮጵያዊያን ብቻ የተሰጠን ውር ነው 😊😊😊እና ልጅ ሆኘ ከውላጆቼ እንደሰማውት ይችህ 6 ቀን የይቅርታ😌😌 ውር ናት💘 ሰለዚህ ወደ አዲሱ አመት ከመግባታችን በፊት😉😉 እያወኩ በድፈርት 😍😍ሳላውቅ በሰተት የበደልኳቹ ግዋደኞቼ 😢😢ለዚች ቀን ያደርሰን እግዚሐብሄር ነው እና ይቅር 👆👐በሉኝ 💚💛እኔም ብያችዋለው👆👏👏እውዳችዋለው 😍😘😘ጉዞ ወደ 2012👈👈💚💛💋💘💞💝የኮመንት ግዋደኞቼ እውዳችዋለው😉😍😘
@amarechargaw6215
@amarechargaw6215 4 года назад
Kiya Wed እኔም ይቅር ብዬሻለሁ ወድሻለሁ
@kiyawed4225
@kiyawed4225 4 года назад
@@amarechargaw6215 ተባርኪልኝ
@amarechargaw6215
@amarechargaw6215 4 года назад
Kiya Wed አሜን ውዴ አንቺም ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
@kiyawed4225
@kiyawed4225 4 года назад
@ጌታ ሆይ ሁሉን የምቺልውን ልብ ፊታርልኝ ተባርኪልኝ ውዴ
@jesusjesus5752
@jesusjesus5752 4 года назад
Ammmeeen.ammmeeeen. 🌹🌹🌹🌹⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 4 года назад
መከናወን የሰጠው እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ❤🇪🇹
@emmi3669
@emmi3669 4 года назад
ስለ ሁሉም ነገር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኔዬ የስኬትህ ምንጭ እግዝያብሄር ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ዘመንህ ቤተስብህን አገልግሎትህ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 4 года назад
ዮኒ አንተ ይትባረክ ነክ በቀን ስንት ደገምኩይ ሳዳምጥ ከነ ቤተሰብክ እድሜና ጤና ይስጥክ እግዚያብሄር ልጅህ ደግሞ ቅመም ኬክ ጣፋጭ ጨዋ ያስታውቃል አስተዋይ ልጅ ነው ያለክ እግዚያብሄር ያሳድግልክ የኔ ጨዋ ነው
@rominanega9086
@rominanega9086 4 года назад
ዮኒዬ አንተ እኮ ትለያለክ በምን ቃል ልግለፅህ በተለይ ስለ ተዋህዶ ስትናገር አስለቀስከኝ ተዋህዶ የኢትዮጵያ ክብር ናት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@rudinareka5385
@rudinareka5385 4 года назад
😍🥰
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 года назад
እሰይ ክብሩን ጌታ ይዉሰድ ዮንዬ ሁሌም አንደኛ ነህ 🙏🙏😘አብያችን ነፍ ዓመት ኑርልን እኖድሃለን 🙏😘😘ጠላታችን ዲያብሎስ የፈለገበት መርጦ ይደፋ እኝያ ግን እንቀጥላለን ::ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@user-bq8tm2gd6k
@user-bq8tm2gd6k 4 года назад
ክብር ሁሉ ለአከበረህ ለጌታ ይሁን ዮኒ አንደኛ ነህ በቃ ተሳክቶልሃል ጠላት አፉን ይያዝ ፣ዝም ይበል ጌታ ሁሉን አድርጓል ስሙ ይባረክ
@samraabarra3940
@samraabarra3940 4 года назад
የስኬትህ ምንጭ እግዝያብሄር ስሙ ይባረክ ዮኒዬ ስስታችን እንወድሃለን አንተ ፍቅር ነህ ዘርህ ዘመንህ ይባረክልን
@alamtadese6473
@alamtadese6473 4 года назад
ዮኒ አንተ የምትገርም ትልቅ ሰው ነህ አነጋገርህ አስተሳሰብህ ለሁሉም ትምህርት የምትሆን ትልቅ አስተማሪ ነህ
@bettybogale1363
@bettybogale1363 4 года назад
ዮንዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜ ይስጥህ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይባረክ ክብሩን ይውሰድ ሁላችሁም ተባረኩ
@user-ie1le4ut7i
@user-ie1le4ut7i 4 года назад
ዘመንህ ይባረክ አንደኛኮነህ ዮኒ👏👏👏👍 ቤተሰብህ ህይወትህ ሁሉ መልካም ፍሬ ያፍራ አንተ ለኢትዮጵያ ከሰማይ የተላክ መልሀክ ነህ👍
@user-ij4kj2pm9q
@user-ij4kj2pm9q 4 года назад
የወኒ አንደኛ ነህ እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ይጨምርልህ ስራው ገና ሰፊነው ለዚህ ስራ እግዛ ድጋፍ ፍቅር ቅንነት ይጨምር ከመንግስትም ከህዝብም 🙏🏻👍🏻🌻🌻🌻🕊🕊🕊☦️☦️☦️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@medi6292
@medi6292 4 года назад
ዮኝ 1ኛ ዘመንክ የተባረከ ይሁን በጌታ በኢየሱስ ስም
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 4 года назад
ተባረክ የወኔ ጌታ ከፌትህ ይቅደም ጥሰህ ውጣ አትያዝ ከነቤተሰብህ በደሞ ይሸፍንህ አገራችን ሰላም ትሁን
@medi6292
@medi6292 4 года назад
ዉድ እና ዉብ ለምለም ጀግና የኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ እንኩዋን 2012 በስላም በደስታ አደረሳችሁ እንዱም ዉድ የአገር ልጆች በስደት ያላቸው ጌታ እየሱስ ያሰባችሁትን አስክቶ ዎዴ አገራችሁ ያብቃችሁ 🌹🍇🎂🎂🎂🍲🌷🥀🌹🌹🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 4 года назад
ዬኒ እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትክ ዘርክ ኑሮክ ይባረክ የምንወድክ የምናከብርክ ውድድድድድድድድ 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
@user-vr9uu5gj5t
@user-vr9uu5gj5t 4 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒዬ የኔ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክ ቤተስብህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ
@rebka5068
@rebka5068 4 года назад
የእውነት አምላክ ይጠብቅህ እውነት እውነቱን ብለሃል ወንደሚ መደሀይናለም ካንተ ጋር ይሁን ቢተሰብህን አብዞቶ ይባርክ።
@betibest7194
@betibest7194 4 года назад
Ameeeen Ameeeen
@user-mq1mh4zw1o
@user-mq1mh4zw1o 4 года назад
ለእትዮጵያ ምድር *እግዚአብሔር አምለክ መሪጦና ጣሪቶ በጥባብና በእዉቀት የአስናሳ ጌታ ስሙ ይበረክ ዮን ከጥል ብዞቹ በአንቴ እጅ ወደ እየሱስ ገነ ይመጣሉ።*
@mudinbereka8261
@mudinbereka8261 4 года назад
ዮንዬ ምን እንዳሚል አላዉቂም ትልቁም ትንሹም ካንተ ብዙ ትምርት አገንይተናል ተባረክ እምባየ መቆጣጠር አቃተኝ ሃገረ ተስፋ አላት
@jaryjary3172
@jaryjary3172 4 года назад
ዬኒ ከፍ ብለክ ከፍ አደረከን ❤❤ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ነው ዬኒ ሀገሬ ተስፋ አላት ክቡር ጠቅላይ ሚነስትር እና ዬኒ 1# ናቹ ከናንተ የተነሳ ሀገሬ ለመኖር ተመኘሁ ዘመናቹ ይለምልም ዉድድድድድድ ነው ማደርጋቹ ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባረክ 💚💛❤
@mesikonjo5965
@mesikonjo5965 4 года назад
እውነት በጣም አሳዘነኝ በጣም ትልቅ ሰው ነክ እድሜክ ይርዘም ዮኒ አንደኛ ሁሌም
@tigistwube8091
@tigistwube8091 4 года назад
Yonya betam kenbatesebochh ewdhalw
@mesikonjo5965
@mesikonjo5965 4 года назад
@@tigistwube8091 በጣም እውነት በጣም ትልቅ ሰው ነው ሰው ማለት ስህተት እንኳን ካለበት ይቅርታ የሚል ሰው በእውነት እግዚያብሔር ባለው ላይ ጸጋናበረከቱን ያብዛለት የድንግል ማርያም ልጅ
@user-zd9bp3fb6r
@user-zd9bp3fb6r 4 года назад
ዮን እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ እውነት ነው ይቅርታ ለኢትዮጵያ ጋሻ የቅም መርከሻ ዘመንህ ለዘላለም ይባረክ ተባረክ
@jesussaves1474
@jesussaves1474 4 года назад
“እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።” - ኤፌሶን 4፥32 ኢየሱስ ያስተማረን ይቅርታን ነው!!!!! ዮኒ ! ተባረክ።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 года назад
እግዚአብሄር ትልቅ ነው ዛሬ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ምድር ስለ ተመለከት ለጌታችን ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን ውድ ወንድማችን ዬናታ እንተ ያደረከውን ማንም ያደርጋ የለም የጠፋውን ወጣት ወደ ሕይወቱ ስለመለስክ ጌታ ከነ መላው ቤተስብህ ይጠብቅህ ይህም ቆንጆ ልጅም እግዚአብሔር ጠብቆ ያሳደገው የጌታ ስም ይትባረክ ይሁን አሜን
@janatethy2669
@janatethy2669 4 года назад
ዬኒዬ ያንተህ እባ ውድ ነው አታልቅስ እን ወጣቶች በደንብ ተረድተንሃል እንወድሃለን
@fyorisoumsium7162
@fyorisoumsium7162 4 года назад
ዮኒየ ጌታ ይባርክህ ውረሽ ለምድራች ን ፈውስ ነክ ቀጥል ተባረክ የየሱስ አገልጋይ.
@a12mhome49
@a12mhome49 4 года назад
ዮኒዬ እግዝያሔበር አበዝቶ ይባርክ ኑርልን 1ኛ ነክ እኮ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል በንግግርክ በሁሉም ተማርከለው አንተን ለኢትዮጲያ የሰጠ ጌታ ይባረክ
@selaamselam5928
@selaamselam5928 Год назад
እግዚያብሄር ይባረክ ዮኒዬ አንደኛ ነክ ተባረክ
@amboshawaamboshawa5734
@amboshawaamboshawa5734 4 года назад
Amen Ameen Ameen Tabarkuu kudsan 🙌yoni! &Dr Abiy And you famil God bles you !!! Al Ethiopiya Wadalchalew ❤❤❤❤❤❤❤
@ttsalon8106
@ttsalon8106 4 года назад
አቤት አንደበት አቤት አስተዋይነት ፀጋውን ያብዛልህ በልጅህ ተደሰት ዮኒየ ተባረክ
@roqaiahamad4706
@roqaiahamad4706 4 года назад
ወው የሀገሬ ልጆች በትሆኑ ይቆጫኝ ነበረ እኔ ግን ሙስሊም ነኝ ግን አንተን አሪፍ አሪፍ የምተዘ ገጀጀው በጣም በጣም መርከውኘል ወው አላህ ይጨምራልህ አለህ ይጠብቅክ ወንድሜን። love you 💖💖💖💖💖💖💖
@betelhem9247
@betelhem9247 4 года назад
ተባረኪ(ክ እንዲነው አምላክ አውቃለው የሚል የፍቅር ልብ በጎ ህሊና አለሽ
@roqaiahamad4706
@roqaiahamad4706 4 года назад
@@betelhem9247 አዎ እንወደድ እንፈቀቃር እደዘ ስንሆን ፈጣሪ የችንም ይወደነል አላህ ይጣብቀቹ ክብር። ለሀገሬ ሁለቹንም ውድ ድድ ድድ ድድ ድድ አረገቹወለው ሰለመቹ ይብዘልኝ በለቹበት ቦታ አላህ ይጣብቀቹ 😍😍😍😍😍😍😍😍
@hanaretta3010
@hanaretta3010 4 года назад
ዮኒ በእውነት ተባረክ ጅማሬህ እንዳማረ ፍፃሜህ እንዲሁ ያማረ ይሁን እግዚያብሔርን ስላንተ ሁሌም አመሰግነዋለው እወድሀለው፡፡
@wintateklemariam3384
@wintateklemariam3384 4 года назад
Yoniye betam betam tilk sew neh egzebher ybarkh lela kal yelegim ehtachu ke eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 4 года назад
😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@gulumadegefa5116
@gulumadegefa5116 4 года назад
ዮኒ መልካም ወጣት በሁሉም የኢትዮጲያ ክፍሎች ልጀመር ያስፈልጋል፡፡ ተባረኩ!!
@mituyedegelmaryamlij7138
@mituyedegelmaryamlij7138 4 года назад
ዮኒዬ በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ እግዝያብህር ውለታክን ይክፈለው እናመሰግናለን በ አካል አግቼክ ብትባርከኝ ደስ ይለኝ ነበር ሁሉንም ተሳክቶልኝ የዛሬ አመት እመጣለው መልካም ወጣት እንወድካለን ፀልይልኝ እዲሳካልኝ💚💛💖💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘😘
@ethiopiaa.a2191
@ethiopiaa.a2191 4 года назад
ዮኒ ቃላት ጠፋብኝ ጌታ ዘመን ይባርክ 🙏🙏🙏
@user-im1zg6wo6u
@user-im1zg6wo6u 4 года назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዬኒን እወደዋለው ከነየዋህነቱ
@yabkal8882
@yabkal8882 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tGzzi6NRVLk.html
@betelhem9247
@betelhem9247 4 года назад
እግዚአብሔር እወዳለው የሚል በጎ አይምሮ አለው ይሄን የሚያምርብን
@betybety4711
@betybety4711 4 года назад
ይቅርታ. ግን. ሀይማኖቱ. ምንድነው
@hanaturuneh6060
@hanaturuneh6060 4 года назад
Amen amen amen
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 4 года назад
@@betybety4711 yename teykanew?????
@abayneshmengesha4126
@abayneshmengesha4126 4 года назад
ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ከዚህ በበለጠ በእጥፍ ፀጋ ተገለፅ
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 4 года назад
ሰለ ሁሉም ነገረ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሁንም እግዚአብሔር አዲሱን አመት የይቅርታ የሰላም የፍቅር የአንድነት መከፈፈል ሰይ ሆን የአብሮነት ልቦና ይስጠን ቅዱሳን ሁላቸውም ተባረኩልኝ
@etsgenetabosie6925
@etsgenetabosie6925 4 года назад
ወደ ሮሜ 12 15፤ ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ።
@genetbekele515
@genetbekele515 4 года назад
ዮኒዬዬዬዬዬዬዬዬ ልጄ እንኳን ተሳካልህ duplicate ማድረግ ቢቻል አንተን ነበር ማባዛት እግዚአብሔር ይባረክ
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 4 года назад
እውነትም ሐቅም ነው በዚህ በምንኖረበት አለም እምድር ላይ ካሉ የእምነት ክቡር ሴቶች መሀል የአለምን አዳኝ አማኑኤልን ጌታ ኢየሱስን በመሐጸናአ መልክትን ከሠማይ የመጣላትን መስዋትን በመክፈል ያስተናገደች ብፅት ድንግል ማርያም ነች እንጂ የሐይማኖት መከራከርያ በፍጹም አይደለችም። ወ/ን ብሩክ፡ተክሌ/ሚ
@biniambeyene270
@biniambeyene270 4 года назад
ዋ! ይህ ነበረ ምሻተ ኢግ/ር ስለሰማኝ ስሙን ላመሰን ዎዳለዉ ተባረኩልን!!!!!!!!!፡፡
@sonmon3145
@sonmon3145 4 года назад
አተ እኮ ጀግና ነክ ዮኒ አንተን ለማድነቅ ጲጤ መሆን አይጠበቅብኝም😘😘😘😘
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 4 года назад
ሰው ስደሰት እንደ እና ስሰከለት እንዴት ዳስ የደስታ ምንጭ ጌታ ይባረክ
@matytadesse4496
@matytadesse4496 4 года назад
ዮንዬ የኔ አንደኛ ተስፋ አለኝ ሀገሬ መጥቼ ቀተረጋጋ መንፈስ እንደምከታተልክ ሌላ ምን የምለው የለም ክብር ለጌታ
@eyoueyoumymy8950
@eyoueyoumymy8950 4 года назад
ዩኔይ እኔ ስለ አንተ ምንም አልልም እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ እረዥም እድሜ ጌታ አብዝቶ ይስጥክ ልጅክ እንዴት ጉበዝ እንደሁነ ይህን ያክል ደቄቃ ካንተ እኩል ቁሙ ተባረክ የኔ ልጅ ጌታ በጥበብ ያሳድግክ አባትህን የምተካ ሁን
@zawudezawude890
@zawudezawude890 4 года назад
ወገኖቼ እኔም የበደልኋሁ የኢትዮጲያ ህዝቦች በሙሉ በእግዚአብሄር ሥም ይቅርታ እጠይቃለሁ ይቅር በሉኝ
@user-hq8vi6uc8d
@user-hq8vi6uc8d 4 года назад
አሜንንን የኢትዮጵያ ንጋት ቅርብ ነው። አሜንንን 2012 አመት ምህረት የይቅርታ አመት ብለን አውጀናል። አሜንንን ይሁንልን ይቅርታ የኛ ቤት ጋሻ የኢትዮጵያ ጋሻ የቅም ማርከሻ የቃል ክዳን ማደሻ የክፈት መዶሻ ። የጠላትነት ስሜት የመከላከያ ጋሻ የጥላቻ ከበሮ ማፍረሻ መዶሻ ነው ። ዮኒዬ እንወዳኃሌን ሁሉ ቻይ እግዚአብሔር አብዝቶ በሁሉ ይባርክህ ወገኖቼ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🌾🌱🇧🇴🍇❤🌻
@merrymerry8269
@merrymerry8269 4 года назад
ዮንየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብቻ በቃላት መግለፅ አልችልም ዘመንህ ትውልድህ ትዳርህ ልጆችህ ካንተ የተነሳ ዘር ማንዘርህ ይባረክ ይቅርታን አስተማርከን አንድነትን አስተማርከን ተባርክ የእውነት ደስ ብሎኛል በተለይ ሰለ ሁሉም ሀይማኖት የጠየከው ይቅርታ ልቤን ነክቶኛል አሁንም ኢቲዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@user-hq8vi6uc8d
@user-hq8vi6uc8d 4 года назад
@@merrymerry8269 👍👍❤😗🌻 እውነት ነው። ዮኒ በእግዚአብሔር እርዳታ ለዳረገው መልካም ነገር በቃላት ለመገለጽ ይከብዳል እሱን ተጠቅሞ ለህዝብ ላደረሰ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር መመስገን ብቻ ነው።
@gotes687
@gotes687 4 года назад
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ; እንዳንተ አይነቱ እውነተኛ የእግዝኣብሔር ኣገልጋይና መሪ ለምድራችን ስለሰጠ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ከፍቅርና ላንተ ካለኝ አክብሮት የተነሳ የምነቅፍብህ ነገር አለኝ። አክቲቪስቶችን የነቀፍክበት ያህል እንኻ ባይሆን፣ ኮንደሚንየም የሰራውን መንግስት የነቀፍክበትን ያህል እንኻ ባይሆን፣ እፊትህ የተቀመጠውን አገሪቱን እየሰራ ሳይሆን እያፈረሰ ያለውን፣ በአማኝ(ለምድ) ስም ራሱን በስውሮ ሰው እየገደለና እያሰረ ያለውን፣ ሃላፊነት ከመቀበል ይልቅ ኣላወቅሁም ኣልሰማሁም እያለ ህዝባችንን እያታለለ ትውልድን ወደመቀመቅ እየገፋ ያለውን ተለዋዋጭ እንደ እስስት የሆነውን፣ አማኝ ስያይ አማኝ፣ ሙስሊም ሲያይ ሙስሊም ፣ ጉንደር ሲሄድ ብአዴን፣ ወለጋ ሲሄድ፣ ኦነግ፣ መቀሌ ሲሄድ ወያኔ፣ አስመራ ሲሄድ ሻብያ፣ እየሆነ ምድራችንን መልህቅ እንዳልጣለች መርከብ እያወዛወዘ ወደ መበታተን ጫፍ ያደረሳት አቅዋም የለሽ ፍጡር ምንም አለማለትህ በእውነት አሳስቦኛል። በበጎነትህና በመልካሙ ስምህ እየነገደ እንደሆነ ልያስመስል ይችላልና፣ ለወደፊቱ ወይ ወደ ጉባኤህ አትጋብዘው አልያም በጥበብም ቢሆን ተመለስ የሚል መልእክት ብታስተላልፍለት፣ መልእክትህን አለነቀፌታ ታስተላልፋለህ ለጌታም ብዙ ነዶ ትሰበስባለህ። ዩኒ -በዚህ አሳዝኜህ ከሆነ በጣም ይቅርታ።
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 4 года назад
Yoney God bless you አንተ የኢትዮጵያ መላክ ነህ ሰው ነህ ብዬ ሳሰብ እራሴን እጠራጠራለሁ አንተ የኢትዮጵያ አየር ውሀ ነህ የተባረከ
@inseel8o113
@inseel8o113 4 года назад
ዬን የኔ የዋ እድሜክን እንደማቱሳላ ያርዝምልን ተባረክ
@dilamoabayineh9846
@dilamoabayineh9846 4 года назад
ዮኒዬ አንደኛ ነህ ጌታ ኢየሱስ እድሜ ና ጤና ይሰጥህ
@netanetfiker6316
@netanetfiker6316 4 года назад
ጀመሩ ያስጨረሰን እግዚ አብሂር ይመስገን ከብሩን ሁሉ ጌታ ይዉሰድ ዮኒ ተሳክቶልሀል ቅዱሳን ተባረኩልኝ ስታምሩ
@user-pr9gz4ri6v
@user-pr9gz4ri6v 4 года назад
I didn't see the whole video to press the like button ,I was so excited because when the people clapped for him, he glorify Jesus, he gave that clap back to Jesus, WOW!!!NEBSEM ALKERELGNE, I was crying, Yoniyeeeee ante tbarekehal , ahunim ahunim dgmo yeserawit Geta Egziabhair yakberekw yegna Eyesus yakberek, Ybarkik..... EYESUS YADENAL!!!!
@hhdnnd4238
@hhdnnd4238 4 года назад
ዮኒዬ አንተ ለኛ ከጌታ የተሰጠህን አስተማሪያችን ወዳጃችን ወድማችን ነህ አከብርሀለው ወድሀለው
@edenmoges4968
@edenmoges4968 4 года назад
ኢትዮጵያ በንስሀ ወደ እግዚአብሔር ትጩህ ። ወገኔ ለአመታት ትጠረምሳላችሁ ፣ትቦረቅሳላችሁ ፣ ትበለፅጋላችሁ፣ የመትረፍረፍ አመታችሁ. መኪና፣ ቤት፣ሞት የለም ፣.....ወዘተ እየተባልን ዛሬ ላይ ደርሰናል፣ ለኢትዮጵያ በየጊዜው የሚነገርባት ለኛ አይደለም ለአለም የሚተርፍ ነገር ይኖራት ነበር ሆኖም ግን እስከ አሁን መከራችን ስቃያችን በደላችን በኢትዮጵያ እና በተለያየ አለማት ላለነው ኢትዮጵያውያን የባሰ ችግር ሆኖብናል: ታድያ ይሄ ሁሉ እየተነገረብን ለምን ፈቅ አንልም ብዬ ሳስብ ሰሞኑን እየሆኑ ባሉት ነገሮች ላይ ጌታ ከወራቶች በፊት አንድ በጣም የሚያስደነግጥ ቃል ሰጥቶኝ ነበር ይህንንም ለአንዳንድ መናገርና በፀሎት እንድንተጋ ብዬ ላሰብኳቸው አገልጋዮች መልዕክቱን አድርሻለው ከዛም የተነሳ እግዚአብሔር ከእኛ ከኢትዮጵያን በአሁኑ ወቅት የሚፈልገው ነገር አለ ይኸውም ንስሀ እንድንገባ በይቅርታ አምላካችን እንዲጎበኘን በሁሉም ነገሮች ዙሪያ ስለዚህ በንስሀ የእግዚአብሔር ፊት እንፈልግ !!! 2012 ኤደን ነኝ 6/09/2019 13:43 የንስሀ የይቅርታ አመት ይሁንልን አሜን ።
@teybamoha2123
@teybamoha2123 4 года назад
አሜን፫
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 4 года назад
ዮን አንደኛ ዮን ማኛ ዮን አስተዋይ ዮን የሱስ ጠላት ዮን አዋቂ ዮን ተዋቂ ዮን ........ይቀጥላል ...... የሚትወዱት #Like
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 года назад
ኤፌሶን 1 (Ephesians) 10፤ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።well done Ethiopia,this just beginning Jesus is love
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 4 года назад
እኔ ለዪኒ ቃላት የለኝም ብቻ አንደኛ ነክ ❤️
@cell7153
@cell7153 4 года назад
ይቅርታ የኢትዮጽያ ጋሻ የቂም ማርከሻ የቃልኪዳን ማደሻ
@user-wu1ln4dl6y
@user-wu1ln4dl6y 4 года назад
ዮኒ ዘመንህ አገልግሎትህ ህይወትህ ትዳርህ በብዙ ይባረክ እድሜና ጤና ይሲጥህ ይቅርታ የኛ ቤት ጋሻ የኢትዮጵያ ጋሻ የቅም ማሪከሻ የቃልኪዳን ማደሻ አሜንንንንንንንን💚💛❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@netanetfiker6316
@netanetfiker6316 4 года назад
ዮኒ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ቃል የለኝም ብቻ ተባረክልኝ መሪያችን ፈጣሪ ሞገስ ይሁንህ የኔ እሩህሩህ መሪ
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 4 года назад
ዩኒየ እግዚአብሄር ይባርካችሁ እኛም ሀገራችን ገብተን መልካም ወጣት ለመማር ያብቃን ለምልም
@user-im3dt1lo1c
@user-im3dt1lo1c 4 года назад
ዮኒ ባቢዬ እግዚአብሔር እጠብቃችሁ ተባረኩ
@samishewyoutube2659
@samishewyoutube2659 4 года назад
ዪኒ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በምታስትላልፋቸው ትምህርቶችእወደሀለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@salamzaki409
@salamzaki409 4 года назад
ጌታ በእጥፍ ይባርክክ መገስ ይውንክ በእጥፍ ዮኒዬዬዬዬዬዬ።ተባረክ
Далее
June 13, 2024
46:41
Просмотров 689
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18