Тёмный

አፀደማርያም ያረጋል እራሷም ደምቃ መድረኩን አደመቀችው 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 15 тыс.
50% 1

#ፋና_ላምሮት #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 116   
@user-pj8yx7xj6t
@user-pj8yx7xj6t 6 месяцев назад
ሁለተኛ ፋና የሚባል አናይም ሁሉም ሰወች ተናደዋል የእውነት ባላገሩ Nቢስ ዋልታ እና አርት ሌሎችም አሉልን
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 6 месяцев назад
አፀደማሪያም ያረጋል ራሷ በባሕሏና በማንነቷ ኮርታ የምታኮራ ጥንቅሽ እንስት ናት. በባሕሏና በማንነቷ የምትኮራ ሴት ሐገር ክብር ነች. ከእሷ የሚወለዱም ጥሩ ዜጋ የመሆን ችግር አይኖርባቸውም. የእናታቸው አረያነት የማይነቃነቅ መሠረት ነው እና.
@BetelhemKibru-di3du
@BetelhemKibru-di3du 6 месяцев назад
እችን ጀግና ልጅ ነው ምታባሩት እናተ እራሳቹሁ ዳኝነት አይመጥናቹሁም
@atenawoldie7528
@atenawoldie7528 6 месяцев назад
እውነት ለመናገር እኔ በጣም ቅዳሜ እስኪደርስ በጉጉት ስጠብቅ የነበር ለአጸደ ሙዚቃ ነበር ግን ከዚህ በኋላ አንድ ቀን ብቻ ቅዳሜን እጠብቃለሁ።እሱም ምን ያክል ሰው እንደሚከታተላችሁ ለማየት። አጸደ ከውድድር መሰናበት አልነበረባትም ትክክል አይደለም።
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v 6 месяцев назад
ፍትህ ለአፀደ ሌላዉ አትጩሂ እያሉ ድምፂ እንድቀንሰ አርገዉ አቅሟን፩ያወረደዉ ብሩክ፩ነዉ ብሩክ ተጠያቂ ነህ ???
@gob5623
@gob5623 6 месяцев назад
ከዚህ በኃላ ፋና ላምሮት አላይም በጣም ያሳዝናል አይዞን አፀደ
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 6 месяцев назад
ድሮም ደመግሰት ገረዶች የሀገረ አድነት ያስፈራዋል ገረዶች አይናችው ይጥፍ
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 6 месяцев назад
አፀደ ተሰናብታ ማን ሊያልፍ ነው ግን እኔ በግሌ አፀደን ለመስማት ነው የምመጣው የቡዙዎች ስሜት ነው
@SeydAli5154
@SeydAli5154 6 месяцев назад
ይሄ ሙዚቃ ምን ይወጣለታል ምርጥ አድርጋ ነዉ የተጫወተችዉ በጣም አዝነናል
@user-mo5fp4wc2r
@user-mo5fp4wc2r 6 месяцев назад
አፀደ ለኛ አንደኛ ነሽ
@etaneshzas5120
@etaneshzas5120 6 месяцев назад
አይዳኛብሎ'ዝም'ምንምአትችሉም'እናተ'እራሱ'ዳኛያስፈልጋችኋል'እማትረብ'አፀደአይዞሽ'
@genetbelayhun9623
@genetbelayhun9623 6 месяцев назад
የኔ ምርጥ ትችያለሽ አፀደ
@semiramohaned
@semiramohaned 6 месяцев назад
እነሱ እራሱ አስተያየት ሰጪ ሰው ያስፈልጋቸዋል ሲያጠሉ ቱ አፀደ በርች ጎበዝ ነሽ እነሱ የአማራ ሙዚቃ አይመስጣቸዉ ሆነው ነው ዘረ ቢሶች ጭፍን ጥላቻ አለባቸው
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 месяцев назад
ዛሬ አፀደን አይለም ያሣዘናችዋት ተመልካች ህዝብ ይበልጣል ምንድነው እየተካሄደ ያለው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-mo5fp4wc2r
@user-mo5fp4wc2r 6 месяцев назад
ያሳድራል በጣም በጣም እግዚአብሄር ይፈርዳል
@user-mo5fp4wc2r
@user-mo5fp4wc2r 6 месяцев назад
እዉነት ብልግና ነዉ አሳፋሪ ዳኝነት
@user-kw8vs8hr3p
@user-kw8vs8hr3p 6 месяцев назад
የፋና ዳኞች የትዝታ እስረኞች ናቸው ሁሌ ትዝታ እንድትዘፍን ብቻ ነው እሚፈልጉት ስሜትን እና ዳኝነትን እያለያችሁ እንጂ ከሁሉም እኮ አፀዴ ትሻላለች ያሳፍራል አፀደ ካልተመለሰች ፋና እሚባል አያስፈልግም
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v 6 месяцев назад
በጣም አዝናለሁኝ ፍና ለአፀደ እድል ሰጧት😢😢😢😢
@user-ee5ez7yi6m
@user-ee5ez7yi6m 6 месяцев назад
ዳኞች ግን ምንድን ነው የሚፈልጉት አልገባኝም
@tesfageta9965
@tesfageta9965 6 месяцев назад
I'm Sure She will be a famous Singer.
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 месяцев назад
ፋና ከዚ በሆላ አላይም አሣፋሪ ነገር አየን
@sisay7
@sisay7 6 месяцев назад
የማስንቆ ተጫዋች ያደረገውን ልብስ ያለውን መስቀል አይተው ነው ?ግን ልብ ብለው ካዩትተገልብጦ አይደለም ከስር ትንሽዬ መስቀል ተቀርጾ ነው። pause አርገው ይመልከቱ።
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 6 месяцев назад
አፀደ ማሪያም ጥሩ ነው የዘፈነችው ግን ዳኞቹ የደነገጡት ፋኖ ሞት አይፈሬ የሚል ግጥም ስላለበት ብቻ ነው እንጅ ግሩም ባህላዊ ዘፈን ነው።
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 6 месяцев назад
መሰናበት የለባትም ግን ዛሬ ያቀረበችው ስራ በጣም የወረደ ነው ምን ሆና ይሆን ከበፊት አቁዋሙዋ ዝቅ ያለችው ሙዚቃም ስትመርጪ የሚታወቅ የሚወደድ መሆን አለበት አፀደ አቅም አላት ግን ከአሸነፈች ጀምሮ ያለው አቀራረቡዋ በጣም ተቀይሮዋል ዉድድር ነው ይበልጥ መዘጋጀት ከፋ እያሉ መሄድ ነው ያለባት የዛሬ ምርጫዋም ልክ አይደለም
@user-kw8vs8hr3p
@user-kw8vs8hr3p 6 месяцев назад
እዚህ ውድድር ላይ ግን የወሎ ሙዚቃ ክልክል ነው እንዴ ሆ ባለፈውም መቅደስን የወሎ ዘፈን ዘፍና ነው የጣሏት የዛሬው ያሳዝናል እውነት ፋና ታሳዝናላችሁ ዳኞች እንደዛሬ አስጠልታችሁኝ አታውቁም😢
@zayayu8232
@zayayu8232 6 месяцев назад
ፋና በእራሣችሁ ላይ ከመተኮስ አልተናነሠም ምክንያቱም ትሸቅሉ ነበር እንዴት በዚህ ልክ ትወርዳላችሁ በተላይ አፀደማርያምን ታሠናብታላችሁ ።በሬድዮ ፋናን ለአስራ አራት አመት በtv ደግሞ ከጀመረበት ጀምሬ እከታተል ነበር ዛሬ ግን አፈርኩ የሚሠራን ከማውጣት ይልቅ ማሠናበት ምን የሚሉት ነው በዚህ ልክ መውደቅ አይጠበቅባችሁም
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 месяцев назад
አረ በጣም ባለጌ ናቸው ከዚህ በሆላ ፋና ማን ያያል
@user-nx6sd3ow2k
@user-nx6sd3ow2k 6 месяцев назад
ተያቸዉ ቀረባቸዉ
@BadmawGashu
@BadmawGashu 6 месяцев назад
ፋናዎች አትረቡም
@user-gn5zg8wc6h
@user-gn5zg8wc6h Месяц назад
አፀድ በርች ዲ፡ቲን ማስጠራት አለብሽ❤❤❤
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 месяцев назад
አፀደ አይዞሽ
@zayayu8232
@zayayu8232 6 месяцев назад
ፋኖ ሞት አይፈሬ ስላለች ነው ወይኔ የዳኞች ውርደት
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 месяцев назад
ድፍረታቹ እሦን ሥትጥሉ ዳኞች ትዝብት ነው ፋና አናይም
@tayitutube6686
@tayitutube6686 6 месяцев назад
ይድረስ ለፋና ላምሮት ተመልካቾች እና አድናቂዎች በጣም የገረመኝ ነገርን መግለፅ ፈለኩኝ አድዋ ለምን ተዘፈነ ይመስለኛል ዳኞች ቁጭ ብለው የሚዳኙት ትላንት አባቶቻቸው ነፃ ባወጧት ሀገር ላይ ተቀምጠው ነው ከወንበራቸው ስር ብዙ ጀግኖች ተሰውተው ነው። ዳኛ ብሩክ አድዋ ቀጣይ ሳምንት ስለሆነ እሱን አስበሽ ከሆነ ፈፅሞ ስህተት ነው ሲል በጆሮዬ ሰማውት በእጅጉ አዘንኩኝ😭 ስለ አደዋ ድል 365 ቀን ቢዘፈን ምንድን ነው ችግሩ? አልገባኝም ስለ አደዋ በየቀኑ ካልተነገረ በየቀኑ ካልተዘፈነ ዋጋው ምንድን ነው የአደዋ ተጋድሎ በፁህፍ በአውደ እርይ በሙዚቃ ታሪካቸውን በማስቀመጥ ይገለፅም የለ እንዴ ከነበሩት ተወዳዳሪዎች አነማን ጥሩ ነበሩ የሚለውን ከዳኞች በተጨማሪ ህዝብም ይዳኛል እኮ ነው የሚላከው የተመልካች ድምፅ ሿሿ ነው? ማሰብ ተስኗቸዋል በጣም አሳፋሪ ፍርደ ገመደል የሆነ ዳኝነት ነው ድንቄም የዕለት ብቃት😂 በዕለት ብቃትማ እያየን ነው አዝናለሁ ፋና ላምሮት ከጀመረ አንስንቶ የማየቱ እድሉ ነበረኝ እንደ ዳኞች እንደዛሬ አፍሬባቸው አሸማቀውኝ አያውቁም ነገ ላይ እሚሸማቀቁት ራሳቸው ስለሆኑ የአፀደ ማርያም ይሄ ኃይለኢየሱስን በፀጋዬ እሸቱ ታጥሮ እያሉ አሁንም እዛው ላይ ነው🤔 ባለፈው ምዕራፍ ግን አፀደማርያም ከፍቅረአዲስ ከአሰፉ መውጣት አልቻልሽም ተብላ ራሷን እየፈለገች በድንቅ ብቃቷም ተመልካችን እያስደመመች የመጣች ጎበዝ ድምፃዊ ናት።ለምን አደዋን ዘፈንሽ ይመስላል ነገሩ እኔም እላለሁኝ አደዋ ዛሬ ናት አድዋ ትላንት እንዳለችው ጂጂ የነገው አፁ የያረጋል ልጅ ልጅ አደዋ በሙዚቃው ኢንዱስትሪ የራሷን አሻራ እንደምታሳርፍ አምናለሁኝ እኔ እንዳተ ፋና ላምሮት ዘጋኝ ዘጋኝ አቅለሸለሸኝ ሁሌም ማየት እማልሰለቸውንAdane Aregae Arega ማየት በማቋሜ አዝናለሁኝ ቻው ቻው ከማይነበብ ፊርማ ጋር!!
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 6 месяцев назад
ዳኞች አይችሉም ዝም ብለው ነው ወበር ላይ የተቀመጡት ቲሺ አፀደ ማሪያም ጎበዝ ዲምፀያላት ነች
@user-ry3oj1ct6v
@user-ry3oj1ct6v 6 месяцев назад
በጣም የማይረቡ ዳኞች ለራሳቸዉ ሌላ ዳኛ የሚያሰፈልጋችዉ ናቸዉ ሁለተኛም አልመጣም ድሮም ያብይ ቡችላወች ናችሁ 👎👎👎👎👎አፀደ አይዞሺ😢😢😢💔💔
@berhanaa293
@berhanaa293 6 месяцев назад
Abeye ybzabhale kotete
@mengeshakebede989
@mengeshakebede989 6 месяцев назад
አቤል ሙሉጌታ የአማራን ልጆች ሆን ብሎ ነዉ የሚጥለዉ
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 6 месяцев назад
አፀደገነት ጎበዝ እደጊ
@user-mo5fp4wc2r
@user-mo5fp4wc2r 6 месяцев назад
ዘፈኑ ፋኖ ሞት አይፈሬ ስለሚል ነዉ አሳፋሪ ዳኝነት 😢😢😢
@nardosamenu
@nardosamenu 6 месяцев назад
የፋኖ ስም ስላለበት ነው 😢😢😢 ይገርማል
@semiramohaned
@semiramohaned 6 месяцев назад
ያስታዉቃሉ ጭፍን ጥላቻ ስላለባቸው ነው ምድረ ጋላ
@user-gn5zg8wc6h
@user-gn5zg8wc6h 3 месяца назад
አረ ፈጣሪን ፍሩ ምኑ ላይ ነው ስለፋኖ ስለዘፈነች ነው ወይስ በባህላችን ኮርታ ስላቀረበች ነው ዘረኞች በህግ አምላክ 😜😜😜😜😜😜😜😜አፀደ በጣም ጎበዝ ነች ለናተ ዳኛ ያስፈልጋችዋል!!!!!!!!!!
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 16 дней назад
በጣም ትለያለሽ❤❤❤
@user-mo5fp4wc2r
@user-mo5fp4wc2r 6 месяцев назад
አፀደ ተያቸዉ ህዝቡ ፈርዷል ❤❤❤
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 месяцев назад
ማሪያምን ዳኝነት አትችሉም ወንበሩን ልቀቁ
@azebe858
@azebe858 6 месяцев назад
ፋና በድጋሚ ጥፋት ሰራ ከዚህ በፊት ዮናታልን ጣለ አሁን ደግሞአፀደ ማርያምን ይብላኝ ለእናተ ተመልካች ለምታጡት እንጂ ልጅቷ እንደምትችል እናቃለን ደግሞ አንደኛ የምትወጣው እራኤል ተሬሳ ነች ገብቶናል
@EbroEthio700
@EbroEthio700 6 месяцев назад
This is no fair, 😢
@alemayehubelew1384
@alemayehubelew1384 6 месяцев назад
you are the winer Atsede
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 месяцев назад
ፍናወች አትረቡም
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 месяцев назад
ፍትህ ለአፀደ ዳኞች ደደቦች ናቹ ዳኞች ግማታሞች
@semiramohaned
@semiramohaned 6 месяцев назад
ምድረ ጋላ ሰው ይነቃብናል አይሉም ጭራሽ ቱ ከብቶች
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 месяцев назад
በጣም ያሣፍራል መልሦት ዳኞች
@EttRtty
@EttRtty 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@mulugetaaychewtube7640
@mulugetaaychewtube7640 6 месяцев назад
It's not fair 😢😢😢
@hayatkamal4756
@hayatkamal4756 6 месяцев назад
Nege anchi tilik bota sitedershi fana tewedadra neber lilu new yhe yedmish selabi hayleyesus milut talaesh
@Haylujano
@Haylujano 6 месяцев назад
ባለሙያ በምክንያት የሰጠውን ውጤት መቀበል ትልቅነት ነው በዚህ performance ከሁሉም ዝቅ ያለች ነች አለቀ
@zayayu8232
@zayayu8232 6 месяцев назад
አንተ ድፍን እራስ የትኛው ባላሙያ አቤል ወይስ ቅንቅናሟ ብሌን ወይስ ያ ብሩክ "ፋኖ ሞት አይፈሬ "ስላለች መጣል
@Haylujano
@Haylujano 6 месяцев назад
@@zayayu8232 ok ስለዚህ ዳኞቹ ባለሙያዎች ካልሆኑ አፀደን አንደኛ ማስወጣታቸው ልክ አአልነበረም ማለት ነው 😂😂😂😂ጮማ ራስ
@Oneday033
@Oneday033 6 месяцев назад
ምን አይነት ፍርድ ነው አፀደ ባቀረበቻቸው ስራዎች የሰጥዋት ነጥብ አሳማኝ አይደለም ነው የመጀመሪያውን አሪፍ ነው ያቀረበችው እንዴት 9650 ይሰጥዋታል ሁለተኛውም ቢሆን በምን ተአምር ነው 9700 ሚያሰጠው ትዝብት ላይ ይጥላል እኮ ህዝብም ዳኛ ነው፡፡በዛ ላይ አስተያየት ሲሰጥዋት ሁላ ሊጥልዋት ወስነው ነው ሚመስለው ብቻ አፀደን ሚመልሱበት አካሄድ ካላቸው ቢመልስዋት አሪፍ ነው ህዝብ ጋር ያላቸውን ተአማኒነት ነው ሚያሳጣቸው፡፡​@@Haylujano
@zayayu8232
@zayayu8232 6 месяцев назад
@@Haylujano አንተ ሙዚቃ መወዳደሪያ ነው እንጂ "አንቺ ጥየ ብሰደብ ይሻላል"አቶ አቤል "ትወና ያንስሻል" ቅንቅናሟ ብሌን"አድዋ አይመለከትሽም አቶ ብሩክ እና ታድያ ከዚህ በላይ መዝቀጥ እንዴት ይታያል ደግሞም በደንብ ተመልከት በyoutube ፋና ላይ የታየው የእርሷ ነው የሚበልጠው የሚገርመው የበረከትን እነኮ በአንድ ሺ ይበልጣል ታድያ አንተ እና መሠሎችህ ግፋግር ምን ትላላችሁ።ምድረ ዘረኛ እና ምቀኛ እንዲሁም እንሠሳ
@TedrosTefera-gh3mh
@TedrosTefera-gh3mh 6 месяцев назад
አፀደ መልስት😭😭😭😭😭😭😭
@tayitutube6686
@tayitutube6686 6 месяцев назад
ብሌን አቤል ብሩክ አሳፋሪ ናችሁ ፋና ላምሮት በጣም ፍታዊ ዳኝነት ተጓድሏል ፋና ያጣው ብዙ ነገር አለ ቢገባችሁ እስኪ አሁን ማን ይሙት ሁለቱም ሙዚቃዎች ስሙት ሃይለኢየሱስ ኪሩቤል የተጫወቱን ድሮም እናውቃለን ጥላቻችሁን ጭራሽ ብሩክ ምን አለ አደዋ በሚቀጥለው ሳምንት ስለሚከበር እሱን አስበሽ ነው የተጫወትሽው🤔 ፋራ ነህ እሺ አደዋ 365 ቀናት ቢዘፈን ያንስበታል እንጂ አይበዛበትም ጠማሞች የታሪክ አተላወች ናችሁ አደዋ ቢገባህ አባቶችህ ነፃ አውጥተውህ ነው ቁጭ ብለህ የምዳኘው እንጂማ አሁን ፋና ላምሮት ጣሊያነኛ ሙዚቃ ነበር የሚያሰማን በጣም አሳፋሪ ዳኝነት
@Rahel493
@Rahel493 6 месяцев назад
በዝምድና ኮ ዳኝነት የለም ገለቴ የሀይለየሱስን ብቃት ከአፀደጋ 😂😂
@tayitutube6686
@tayitutube6686 6 месяцев назад
​@@Rahel493 ፕሮግራሙን እኔ ሳልሆን መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው የሚመለከተው ዘመድ አዝማድ እሚለው ተይው ሙሉ ፕሮግራሙን ሳታይው አፍሽን ወይም አፍሽን አትክፈችው አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል።
@Rahel493
@Rahel493 6 месяцев назад
@@tayitutube6686 መሀይብ ነሽዴ ስለ ጭንቅላት ክፍተት ከማውራትሽ በፊት በዘረኝነት የተጠመደውን ጭንቅላትህን አፅዳ ብቃቱን ደግመህ ወይም ደግመሽ አጣጥሚው አጣጥመው እንደፈረስ ከፊት ብቻ እያየሽ እያየክ አትነዳ ።
@HayatHayu-tm4cw
@HayatHayu-tm4cw 6 месяцев назад
Sijemr awkew nw esuan lemexal endehone yastawkal atsede mn gizem jegna nesh wude endewm fana lanchi siyansebish nw telk ngr yitebkshal anchi hedesh wanchaw leman lihon matrebu nachu
@KedesetTadesse-ml8oq
@KedesetTadesse-ml8oq 6 месяцев назад
Isua irasu Amina tekebilalech.Ye ilet performance
@nasimategest8764
@nasimategest8764 6 месяцев назад
Asede 1gna neshe
@SurafelGashaw-hp7wj
@SurafelGashaw-hp7wj 6 месяцев назад
በ ብሩክ ዳኛነት አዝነናል 0:40 0:40
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 6 месяцев назад
ምን ያድርጋት ልክ ነው ይሄ ዘፈን አመትባል አይደል ለፋናል ዉድድር በዛላይ ዉበት የለዉም ሁሌ መጋሌዋ ብቻ ስትል ነው የሰማዋት እራሱዋ ናት ጥፋተኝዋ የጂጂንም አቅም ይጠይቃል አደዋ የሚለው ሙዚቃ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 месяцев назад
ለአፀደ መጣል ተጠያቂው ብሩክ ነህ አንተን ብሎ ዳኛ ብሌን በረከትን አፍቅራዋለች ልጆን ይች ወራዳ ግም ይብላኝላቹ በሀቅ የማትሠሩት
@SeydAli5154
@SeydAli5154 6 месяцев назад
እነዚህ ዳኞች የአማራ ህዝብ ጠላት ፀረ አማራናቸዉ ያሳዝናል አቤል በተለይ የኦሮሙማ ገረድ ካድሬ ነዉ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 месяцев назад
ፍትህ ለአፀደ
@msafentashagre5481
@msafentashagre5481 6 месяцев назад
ውይ ምን ነካቹህ በማርያም!!!! እኔ አላምንም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@HayatHayu-tm4cw
@HayatHayu-tm4cw 6 месяцев назад
Dagnoch afer bilu weshoch nachu besreat dagnu kalone botawn likekut
@user-pj8yx7xj6t
@user-pj8yx7xj6t 6 месяцев назад
እስፓንሰር ባጡ እና በተዘጋ ጣቢያው አንጠልጥሎ ለፋኖ ነበር መስጠት ዳኞችን
@Oneday033
@Oneday033 6 месяцев назад
አሁን ይሄ ምኑ ነው አሪፍ ያልሆነው ምኑ ነው 9650 ሚያሰጠው ምን ሆናቹህ ነው ዛሬ ዳኞች ግን
@melakbirara2845
@melakbirara2845 6 месяцев назад
Unexpected situation AtsedeMariam. I do not expect like this!!!!!!!!
@fantahunyirdaw2811
@fantahunyirdaw2811 6 месяцев назад
Fair judgement
@zayayu8232
@zayayu8232 6 месяцев назад
ድንጋይ
@tesfageta9965
@tesfageta9965 6 месяцев назад
To be honest, This is not fair.
@admasuasrate390
@admasuasrate390 6 месяцев назад
ምን:ይባላል:ይህ:ዘረኝነት:ያልነካው:የለም::ዛሬ:ደግሞ:በአናሳው:ብሩክ:እና:በዘረኛው:አማረኛ:ዘፍኝ:አቤል:የልጅትዋን:ሞራል:ገለውታል::ዳኛ:ተብየወቹ:የሀገርኛ:ሙዚቃዎች:ይኮሰኩሳቸዋል::
@user-ch7dh7bg1u
@user-ch7dh7bg1u 6 месяцев назад
ዛሬ ምንም አልሠራችም
@user-nb6ck3uu6w
@user-nb6ck3uu6w 6 месяцев назад
ዳኝነት ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,?
@menbereberhanu8349
@menbereberhanu8349 6 месяцев назад
ቆንጆ አይደለም እንዴ ለምን ተባረረች? ትክክለኛ ፍርድ አይደለም!
@user-ch7dh7bg1u
@user-ch7dh7bg1u 6 месяцев назад
አንፃራዊ አይደል እንዴ ሌሎቹ በልጠዋታል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 6 месяцев назад
ይሄ ሙዚቃ የአመትባል ማሞቂያ እንጂ መወዳደሪያ ከባድ ነው የዛሬ ምርጫዋ ሁለቱም ልክ አይደለም ያዉብ ድምፅ ያስርቅርቅ የት ገባ ይሄ ብሩክ ጮህሽ አትዝፈኚ ብሎ የድምዑዋን አቅም አወረደው ግን አንድ እድል ቢሰጣት
@teshomewerku
@teshomewerku 6 месяцев назад
best sound! but????
@hayatkamal4756
@hayatkamal4756 6 месяцев назад
Aynachu libachu behayleyesus eshetu tawerwal yasferarachuhal ande ayzozh
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 месяцев назад
ብሌን እና ብሩክ አሣፈራች
@EsEs-qm7xn
@EsEs-qm7xn 6 месяцев назад
ዳኞች ዛሬ ትልቅ ስህተት ነው የሰራችሁት ለሞራል እንኳን አታስቡም
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 месяцев назад
ፋናወች ምንም ዳኝነት ትጠላለህ
@asnikaabera8356
@asnikaabera8356 6 месяцев назад
Enem astede mesenabetuwa alismamam gin hulum yethiopa hizib huleye ashenafi endehonsh tereditol silezihi berasish sira b8ki beyina asayign
@yematawaragie8242
@yematawaragie8242 6 месяцев назад
ዘፋኝ ወደቀ ተብሎ እግዚአብሄር ይፈርዳል ብሎ መኮመት አይከብድም
@gob5623
@gob5623 6 месяцев назад
ሁሉም ተጨምቀው አፀደን አያክሉም
@yordihagos2890
@yordihagos2890 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢
@agrawmulat5931
@agrawmulat5931 6 месяцев назад
ke Rahel Tereasa,Kekuribel,Ke Haileeyesus,keBereket,Kehabtamu,Kalut kotetoch Atsedemariam belay nech....Dagnochu chulilea nachihu...sijemer Fana lamrot meketel kefelege,Ke Ethiopia hizib lib mewtat kalfelege enezih kotetam dagnoch likeyir yegebal.....yebekachewal.....yalachewun chilota eco beka cheresu ....kengidih sirachew mabelashet new yemihonew.Abel musicahan temelisek eyew engy....ke Atsedemariam betach new....Bilen enkuan kunjinashin tetekimeshi bitagebi yishalal engy Musicawun teyew bene Tilahun hager Musica dagna mehon kehizib gar yagachal.
@sisay7
@sisay7 6 месяцев назад
ዳኞች ተለውጣ አይመስለኝም የድምፅ ቃና ለመዳቿት ነው
@seblekasas6343
@seblekasas6343 6 месяцев назад
አፀደ በጣም ትችላለች ግን ለምን????????
@melonayet1204
@melonayet1204 6 месяцев назад
edatmeles yhe faynal new beka
@Hiwww2323
@Hiwww2323 6 месяцев назад
መሽቶ እሰከሚነጋ መጋሌዋ በዘፈኑ ሳይሆን በልብሱ ብትወዳደሪ ጥሩ ነበር
@melkamukassie3248
@melkamukassie3248 6 месяцев назад
I hate fana tv for his decision. Atsede was the best but judges were not in favour of Adwa victory. Fana fana fana fana tv is always stupid
@BetelhemKibru-di3du
@BetelhemKibru-di3du 6 месяцев назад
በናተ አትዳኝም እሽ እስዋ
@tadesseyaregal9028
@tadesseyaregal9028 6 месяцев назад
ምድረ ኮልኮሌ ዘፈኑንማ ዘፈነችው ዳኞቹግን ኮተታም ናቸው ገዳሙ የሚባል የለቅሶ ዘፈን የዘፈነ ሰው ይገርማል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 6 месяцев назад
አፀደ ማርያም ዛሬ ያቀረብሺው የዘፈን ምርጫ በጣም የወረደ ነው ትንሽ አደዋ ይሻላል ሁለተኝው ምርጫ ለዉድድር ለዛውም ለፋይናል ምን ነካሽ አፀደ ማርያም ሁለተኝው ምእራፋ ሲጀመር በጣም አቅምሽ ዝቅ ብሎዋል የሙዚቃ ምርጫሽ የድምፅሽ አቅም ያስርቅርቅታ የት ገባ በዳኞቹም አይፈረድም ግን አንድ እድል ቢሰጥሽ ወደ ድሮ ቁመናሽ ተመለሺ
@user-xv2qq2rt2s
@user-xv2qq2rt2s 6 месяцев назад
የቆሻሻ ጥርቅም አንድ ሰው በግሉ ሊወርድ ሊዋረድ እና በግልጽ አድሏዊ ሆኖ ሊታይ ይችላል ብሌን እንደሚሏት አይነት ግን እንዴት እንደ ተቋም ትወርዳላችሁ ትረክሳላችሁ የዳኞች እውቀት ከልጅቷ ብቃ ፈጽሞ የሚደራረስ አይደለም ማርያምን ብሌንም ብሩክም አቤል እምላለሁ እንደዚህ ተጫወቱ ብትባሉ አትዘፍኑትም ታሳፍራላችሁ በጣም በማንነት በዘር በሃይማኖት በጾታ በቀለም በጎሳ ማሰብ ለነገሩ የገረዱ አስተዳደራችሁ ውርስ ነው
@meseretabebe9197
@meseretabebe9197 6 месяцев назад
ummmmmmmmmmmmmmmmmm eeeeeeeeeeee ooooooooooooo my god what what what what just shame shame
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 6 месяцев назад
አይ ዳኞች አሳፋሪ ናችው ፋኖን ጠራች ብላችው ክክክክክ???
@user-mo5fp4wc2r
@user-mo5fp4wc2r 6 месяцев назад
Fana shame on U
@berhanaa293
@berhanaa293 6 месяцев назад
Fair decision
@berhanaa293
@berhanaa293 6 месяцев назад
Fair decision except for woleyes lol
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 6 месяцев назад
አፀደማሪያም ያረጋል ራሷ በባሕሏና በማንነቷ ኮርታ የምታኮራ ጥንቅሽ እንስት ናት. በባሕሏና በማንነቷ የምትኮራ ሴት ሐገር ክብር ነች. ከእሷ የሚወለዱም ጥሩ ዜጋ የመሆን ችግር አይኖርባቸውም. የእናታቸው አረያነት የማይነቃነቅ መሠረት ነው እና.
Далее
Презентация iPhone 16 за 4 минуты
04:00
гендер пати🩷🩵
00:21
Просмотров 126 тыс.
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19