Тёмный

አፊኒ ፊልም || AFFINI ሀሳባችሁን ንገሩኝ 

samvord
Подписаться 3,3 тыс.
Просмотров 3,3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@sabiemedia5526
@sabiemedia5526 5 месяцев назад
አፊኒ ማለት የቃሉ ቀጥተኛ ትረጉም “አወቃችሁ ወይ?” ማለት ሲሆን አሁንም ድረስ ያለ የሲዳማ ባህላዊ የችግር አፈታ ዘዴ ነው፡፡ በሽምግልና ወቅት አንድ ሰው በዳይ ወይም ተበዳይ አልያም ከሽማግሌዎቹ ዉስጥም ሊሆን ይላል ሀሳቡን መስጠት ሲጀምር “አፊኒ” ይላል ያው አወቃችሁ ወይ ሰማችሁ ወይ አንደማለት ነው፡፡ ከዚያም አፊኒ የተባለው ሰው “ዎሚቲኒ“ ይላል፡፡ ዎሚቲኒ ቀጥታ ሲተረጎም ሞልታችኋል ሙሉ ናችሁ ወይ ማለት ነው፡፡ በዚህ አገባብ ግን አላችሁ ወይ እየሰማችሁ ነው ወይ እንደማለት ነው፡፡ ከዘማ በዚያ ያሉ ሰዎች “ማ ዎያ“ ይላሉ፡፡ ምን ይሻላል ማለት ሲሆን ዋና ሀሳቡ ግን አለን እየሰማነው እየታዘብን ነው ለማት ነው፡፡ ከዚያም መጀመሪያ አፊኒ ያለው ሰው ሀሳቡን መናገር ይጀምራል፡፡ ይሄን ባህል የማየት አጋጣሚ ብታገኙ ግን በጣም ደስ የሚል ስለሆነ በኔ በኩል ጋብዣችኋለው፡፡
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 5 месяцев назад
ፐ ግሩም ትርጉም ነው አኔኪ ሉቦ❤❤
@RuhamaMohammed
@RuhamaMohammed 5 месяцев назад
አፊኔ ማለት የኦሮምያ ባህላዊ የግጭት አፈታት ነው
@JustinJossy
@JustinJossy 5 месяцев назад
Ere ye Sidama nw mamaye 😐
@yenayenu3590
@yenayenu3590 5 месяцев назад
😂😂😂chirashi ye oromo aleshi😂😂😂😂
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 5 месяцев назад
ወይ ጉድ ምነው እንዲህ ነው ማደበላለቅ በጣም ነው የሳኩት ሩሐማ 😂😂😂
@JustinJossy
@JustinJossy 5 месяцев назад
Mirt ye sidamigna film nw more ye huletum tiwena wow ❤
Далее
Avaz Oxun - Yangisidan bor
14:29
Просмотров 434 тыс.
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 4
00:16
Просмотров 3 млн
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 367 тыс.
Avaz Oxun - Yangisidan bor
14:29
Просмотров 434 тыс.