Тёмный

"አፍዝ አደንግዝ ምንድነው? አፍዝ አደንግዝ እንዳለብን እንዴት እናውቃለን መላቀቂያ መፍትሄውስ?" በቀሲስ ሄኖክ ተፈራ። 

Подписаться
Просмотров 20 тыс.
% 1 411

Опубликовано:

 

4 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 104   
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 2 года назад
ጥንታዊ ለሆኑትና ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰባቸውና በድጋሚ እየተሰሩ ላሉት ለአፀደ ማርያም ለአቡነ ተክለሃይማኖትና ለሺዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ አብያተ ክርስቲያናት የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው አድራሻ ያስገቡ፦ ሀገረ ሰላም ዐጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ. Hagere selam A/M/B/H/A Commite. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ. Account number. 1000416327468. Swift code CBETETAA
@ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ
በእውነት ለመምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን ተጠቃሚ ያድርገን ድንቅ ትምህርተን ነው በርታልን 🙏✝️😘😘😢
@ፈትለማርያም
@ፈትለማርያም 2 года назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጣችሁ ይፍቱን ይባርኩን በፀሎታችሁአስቡን ።ፈትለ ማርያም። እህተ ማርያም። ተድባበ ማርያም
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ
አሜን ቀሲስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት
@birukgec
@birukgec 5 месяцев назад
MEMEHER EBAKEH ERADGNE KUMETE BETAM ACHER ENA WEDE WECHI MEWTAT BETAM NW MEFERAW MN LADREG EBAKEH MEMEHER🙏🙏🙏
@سميرهسميره-ف1غ
@سميرهسميره-ف1غ 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከው 👏👏👏አሜን አሜን አሜን እህቶቻችን ወንድሞቻችን ላይክ ሽር ሸር ሸር አድርጉት 👏👏👏
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህ ር አንኳን ደና መጣህ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫ በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን እንድንተገብረው አግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን
@ለሰዉምትአነሰዉ
@ለሰዉምትአነሰዉ 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡልን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎትዎ አስቡኝ እኔን ወልደ-ጊወርጊስን አሜን የአገልግሎት ዘመንወን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን!!!
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@yanakkabado2149
@yanakkabado2149 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ይሄችግር እኔጋም አለ የማልሰማው ስብከት የለም አዱም በውስጤ አይቀመጥም የመርሳት በሽታ ተጠናውቶኛል በርግጥ እግዛብሄር ይመስገን እየፀለይኩኝ እየሰገድኩኝ ለውጥ አይቻለው ቄስ ሄኖክ እድሜ ጤናውን ያድልልን
@tisi6856
@tisi6856 2 года назад
Enem bezih tetekchalehu
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 2 года назад
አባታችን እውነት ነው ቃለ ህይወት የሰማል ፀጋውን ያብዛሎት ኑሩልን አባ እባኮትን ቁጭ ብለው የስተምሩን
@asmraa8521
@asmraa8521 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት የአብዛኛዎቻችን ህይወት ነው 😢😢😢 በፆለታቹሁ አስቡኝ ወለተ እግዚእ
@tigtig8146
@tigtig8146 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
@mal4048
@mal4048 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደር ጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልንእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አባ ወንድሜን በፀሎት አስቡልኝ ክንፍ ገብርኤል እያላቹ አስቡልኝብረሃነማርያምነኝ
@hana967
@hana967 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ቀሲስ ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ➕
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 года назад
አሜን አሜን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛለወት
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 2 года назад
በርታ ፀጋዉን ያብዛልህ💖💖💖💖💖
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 года назад
ይቅርታ አቱ ነው የሚባለው
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ
@@DeaconYeabkal እኔንም
@አርሤማ
@አርሤማ 2 года назад
ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@babyyohannes7219
@babyyohannes7219 Год назад
ትምህሪት አይጋቫኞም ምንለሪግ
@haimanot2452
@haimanot2452 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተ እግዚአቢሔር ,ወለተ ማርያም 🙏🙏🙏
@mitmitmi
@mitmitmi 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜን እና ጤና ይስጦት
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 года назад
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@jgch4593
@jgch4593 2 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልልን
@izaanakizaanak9104
@izaanakizaanak9104 Год назад
አውነት ተመስገን አሜንአሜን💒⛪👏👏🙏🙏👏👏👏👏👏
@nistuhmebratu9873
@nistuhmebratu9873 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 года назад
ቴዴ አፍሮ ከአገራችን ቁጭ ብሎ ውጭ ምን አስኪሂደነ
@asmraa8521
@asmraa8521 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የኔን ህይወት ያጨለመው እሡነው
@missawkhoury3570
@missawkhoury3570 2 года назад
መምህራችን ቃለህ ይወት ያሠማልን እናንም ሥደተኞችን ለሀገራችን አብቅቶ ካለብን መንፈሥ ሁሉ ለደጁ አብቅቶ እንደንፈወሥ ያብቃን መምህር ፀሎት አድርጉልኝ ሆለተ ገብረኤል
@ማርያምእናትናት
@ማርያምእናትናት 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፅጋውን ያብዛሎት 👏🙏 መምህራችን እውነት ነው እኔ ላይ አለ መፅሐፍ ቅዱስ ሁልጊዜ አንባል ሁለት ደቂቃ ቦኃላ ካአእምሮ ይጠፋል በእውነት ያዛዝናል😢 መምህራችን በፅሎት አስቡን ወልት ማርያም 😢🙏👏👏
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 10 месяцев назад
አሜን፫እግዜብሄርይመሠገን፣ለምህራችን፣ቃለህይወት፣ያሠማልን፣በኤድሜ፣በጠጋይጠብቅልን!!እባካችው፣በፁለታችው፣አሥቦኝ፣ደካማእህታችው፣ወለተሚክልነኝ😢😢ገዘቤን፣እያወጣው፣ለማለቀው፣ሠው፣ባካወቴ፣አሥገባለው😢😢😢😢😢ለቤተሠብ፣እና፣ለራሤ፣ላወጣ፣ሥልል፣ያቀጠቅጠኛል😢😢😢😢😢ምንየረሻለኛል😢😢
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 года назад
አሜን በትክክል ለምሳሌ እኔ አለም ላይ 🇪🇹በተፈጠረው ነገር ተስፋ ቆርጬ ልንጠፋነው አለቀልን ልጆቼ እያልኩ እንቅልፍ እስከማጣ እስከ ቅርብ ግዘ በጭንቀት ላብድ ነበር ። ምናረኩ መሰላቹ ዜና የተባለውን ሁሉ አጠፋው ከሰው ጋር ጥሩ ነገር ብቻ ማውራት ጀመርኩ ሊያወሩ ሲሉ እያስቆምኩ ከዛ የሆነ ቀን እየፀለይኩ እየሰገድኩ እግዜር አናገርኩት እና መልስ ስጠኝ ውስጤን ሰላም አርግልኝ አልኩት እግዚአብሄር ምስክሬ ነው ውስጤ ሲፀዳ ፀጥ ሲል ርብሽ የሚያረገው ነገር ፀጥ ሲል ታወቀኝ እና ብንን እንዳለ ሰው ነቃው ። ለካ በእግዜር ተስፋ ያስቆረጠኝ ማን እንደሆነ አወኩ እና ወገኖቼ ጌታን ከያዝን ከነውጥ ውስጥ ያወጣናል በፀሎት እንበርታ።🙏
@asab9916
@asab9916 2 года назад
Beewnet ehte. Egziabher ystln 🙏 merebesh yene chigr new ahun:: tru mefthie new enienn endeza ladrg Egziabher yrdagn bexelotsh asbin weleteEyesus blesh baksh
@tigistshimeles7
@tigistshimeles7 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lusisisi7912
@lusisisi7912 2 года назад
እናመሠግናለን መእምህር ቃለሂወት ያሰማልን
@AlemnesheBogale
@AlemnesheBogale Год назад
አባታችን ቃለህውት ያሰማልን አሁንገና ከተኛሁበት ነቃሁ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@taybaa8158
@taybaa8158 2 года назад
ፀጋውን ይብዛልዎት አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 2 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ሁሉም የተዘረዘሩትን እኔ ጋ አሉ ቀሲስ በጸሎትዎ ያስቡኝ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን
@natanem5327
@natanem5327 2 года назад
Kalehiwot yasemalen
@lidmek2127
@lidmek2127 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@etayehumekonnen1717
@etayehumekonnen1717 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፆለትዎ ያስቡን
@biruktakel1564
@biruktakel1564 2 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ስልኮትን ማግኘት ብንችል
@ኤፍታህወለተሥላሴ
@ኤፍታህወለተሥላሴ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@amnaalshehhi7986
@amnaalshehhi7986 Год назад
Amen amen amen egezabere yemesengne
@መቅዲ-ኀ6ደ
@መቅዲ-ኀ6ደ Год назад
ቃለሒወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@mohammadmo9261
@mohammadmo9261 2 года назад
አባየ ዕድማቹ ያርዝምልን
@ተዋህዶእምነቴ-መ5ጘ
@ተዋህዶእምነቴ-መ5ጘ 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባ ።
@mekdi9983
@mekdi9983 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
@FjjhgRgf
@FjjhgRgf 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ልብና ይስጠን
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 2 года назад
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያነቃል ቃለ ህይወት ያሰማልን...
@mekedeslegese9160
@mekedeslegese9160 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
@ፍሬህይወትይልማ
@ፍሬህይወትይልማ 2 года назад
amen yifitugn yibarekugn abatachin kale hiyiwetin yasemalen
@abbyabby607
@abbyabby607 2 года назад
Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen egezaber Sagawun Yabazalachu Abate 🙏💞❣💕🥰
@samueladem1158
@samueladem1158 2 года назад
በዚህ በሺታ እኔ እየተሠቃየሁነው
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አሜንንእሜን ቃለ ህይውት ያስማልን እባታችን
@habtamuhabtamu963
@habtamuhabtamu963 2 года назад
Kale Hiwot Yasemaln Abatachin
@babyyohannes7219
@babyyohannes7219 Год назад
ቃለሂወት የስማልን
@sisitetkelmariam8378
@sisitetkelmariam8378 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ❤❤❤❤
@selamyemaryamlj8441
@selamyemaryamlj8441 2 года назад
ምንድነው ያሁሉ መስታወቅያ ከ10 በላይ በስምአብ እንዴት እዳሰለቸኝ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ወንድማችን ሰምተን ለመተግበር ይርዳን
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
ወይ ቅዱስ ስላሴ ያግዘን እንጂ እህ ሁሉ እማ አለ በሁላችንም //√
@LayaLaya-o1b
@LayaLaya-o1b 9 месяцев назад
አሜንንንን❤
@tsehayteferi1781
@tsehayteferi1781 2 года назад
selam kesis henok ketay ye memhir girma wendimu program meche ena botawun biyaswkun
@NasnetShishay-fy3bd
@NasnetShishay-fy3bd 4 месяца назад
Kal hiwet yasmlen
@wanshywenshit8496
@wanshywenshit8496 2 года назад
ስላም
@gitidadi2022
@gitidadi2022 Год назад
Amen.Amen.Amen.Amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻
@dawit6731
@dawit6731 2 года назад
Thanks ❤️❤️💒❤️❤️😘🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🏻🙏🏻
@kisanetgebremariam2661
@kisanetgebremariam2661 2 года назад
enkae dihane mexakum
@muluk974
@muluk974 2 года назад
Amen amen amen
@rukhyarukhya6958
@rukhyarukhya6958 2 года назад
ይፈቱኝ ይባረኩኝ መምህረ በጣም አመሠግነለሁ እህት ወንዲምቸ የመምህረ ተማሪወች ሥእል አዲነዉ እኔ አሠረቸ ወንዲሜ ከገጠረ መቶ እሚያምረ ሥእል አዲነዉ ሠረቶልኝል ወሥዶል ገጠረ እምትኖሩ እህቶቸ በሥደት ያላችሁ እንደኔ አሥሩ ጥሩ አማራጭ ነዉ በተሠቡ ይደሠታል እነተም በተሠቡም እግዛቡሄረ በደንቡ ቦታ ሠታችሁ ፀሎት ቤት መኖረ ግዲ ነዉ በዚህ አጋጣሚ ሥእል አዲነዉ የሠራልኝ ወንዲማችን ዮሤፈ በጣም አመሠግነለሁ ወንዲሜ ከገጠረ ዲረሥ መቶ እሡ ተቀቡሎ በሥነሥረአት ሸኝልኝ እነተም አሠሩ
@tigistz1938
@tigistz1938 2 года назад
Amen
@shgooooon0173
@shgooooon0173 Год назад
እንዴትነውማግኘትየምችለውማናገርእፈልጋለሁ
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ
@የጌታባርያ-ሐ2ፐ 7 месяцев назад
በጣምከባድነዉቅዱስሚካየልይገስፀልንእኔላይያለዉደግሞአነባለሁይጠፈልእማራለሁግንእለትበለትያጠፈብኛል😢😢😢
@ayalbelay4388
@ayalbelay4388 2 года назад
መምህር ቁጥርህን እንዴት ላግኝው በጣም።ነው ትየፍለኩህ
@shgooooon0173
@shgooooon0173 Год назад
እኔምነኝማሬ
@tigi8170
@tigi8170 2 года назад
Tena yestelge kesis henoke abatachen melake memeher gerema next Sunday yet yehon agelegelot yemistute please lagegachew ewedalehu ena eredag.e/r yestelge.
@siifaansiifaan1606
@siifaansiifaan1606 2 года назад
Amen3, baxalot Asbunyi Xigee mariyaam
@evaenana907
@evaenana907 Год назад
መተቱን፣ማነውየሚመትተው?
@saronabi1387
@saronabi1387 Год назад
አባ እኔም እየታገልኩ ነው ተስፍ እየቆረጥኩ ከመሬት ተነስቶ ራሴን ያዞረኛል ጆሮዬ ይጮሀል ይጨንቀኛል. የማልፈልገው ሰው ስልክ ደውለው ከዘጉ በሗላ ይብስብኛል ግራ ገባኝ እንዴት ላግኞት አባኮ
@saadahuasein6302
@saadahuasein6302 Год назад
mamhre talote yargulighe walta sabte naghe
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus 2 года назад
memihi henok tefera bertulen!!!
@ለሰዉምትአነሰዉ
@ለሰዉምትአነሰዉ 2 года назад
you must chenge your profile name
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus 2 года назад
@@ለሰዉምትአነሰዉ yes you are right!!! Thank You
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus 2 года назад
@@ለሰዉምትአነሰዉ WBT now ሰላም
@ለሰዉምትአነሰዉ
@ለሰዉምትአነሰዉ 2 года назад
@@LezaHDPlus No matter!!! Thank you the same as you!!!
@ለሰዉምትአነሰዉ
@ለሰዉምትአነሰዉ 2 года назад
@@LezaHDPlus can you tell me the meaning of wbt my brother
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 2 года назад
Amne aAmne amne
@ddd1993d
@ddd1993d 2 года назад
@@DeaconYeabkal እሺ እናደርግ አለን በርታ
@janetjanet8924
@janetjanet8924 2 года назад
👏👏👏👏👏👏👏👏
@firefiretube8987
@firefiretube8987 2 года назад
😭😭😭
@መቅዲ-ኀ6ደ
@መቅዲ-ኀ6ደ Год назад
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@janetjanet8924
@janetjanet8924 2 года назад
❤❤🙏🤲🤲🤲👏👏👏👏👏
@aynalemworku3767
@aynalemworku3767 2 года назад
አሜን አሜን
@HanaHanaa-c5o
@HanaHanaa-c5o 7 месяцев назад
😭😭😭