Тёмный
No video :(

ኡስታዝ ሰኢድ ጀማል 

Um hawlet  Tube ወሎየዋ
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 3,3 тыс.
50% 1

#um_hawlet_tube

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@MuhammadAbd-yx7eo
@MuhammadAbd-yx7eo 3 месяца назад
አለህ ሰሊህ ልብ ይስጠን ንብረት ሰይሆን ዲን የለው አለህ ይስጠን የረቢ አሰከልን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢ሁሉንም አለህ ነው ሚሰጠው አለህ ይስጠን
@AminatAhmad-gy6pf
@AminatAhmad-gy6pf 4 месяца назад
የአላህ ልቦና ይስጠን ከደዝህ አይነት ነገር አላህ ሱባሀነወተአላ ይጠብቀን
@Ekramwollotube
@Ekramwollotube 2 года назад
Aselemelekem werehemeteleh webereket aihelen wed yemewedesh mesheleh ailh heyeren meneged yemeren yereb 😍😍😍🌷🌷🌹
@user-gm1qg6kt9l
@user-gm1qg6kt9l 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ የኔ ውዴ ከልብ እናመሰግናለን በርችልኝ ውዴ ቀጥይበት አሪፍ ትምህርት ነው በሌላ ፊዶው እንገናኝ በተስፍ እጠብቃለን👌👌👌👌👌👌👌
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 2 года назад
በጣም ይገርማን እኛ ዲን ያለውን ሳይሆን ገዘብ ያለውን ነው እምንመርጠው እኛ ሴቶች የምንወደውን ትተን የሚወደንን እንከተል ገዘብ አላቂነው ኢማን ያለውግን ልጆች ቢወለዱም በተርቢያ ተኮትኩተውያድጋሉ ስለዚህ ደሀነውብላችሁ አትናቁ ገዘብ ይሄዳን ይመጣን አላህ ለሁላችነም መጨረሻችነን ያሻምርልን ያረብ ምታችነን በሸሀዳ አድርግልን
@FikerBahelaL
@FikerBahelaL 2 года назад
ወአለይኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ አህለን ኡሙዬ ጀዛኩሙለ ኸይር ሱበሀነ አለህ በጣም ከበድ ነው የዱኒየ ፈተነ አለህ ይጣብቀን ያረብ
@user-yi8ti9xt6q
@user-yi8ti9xt6q Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@METENEMEDIA
@METENEMEDIA 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውድ እህት ጀዛኪላህ ኸይር አላህ በያለንበት ይጠብቀን ያረብ
@masytube16
@masytube16 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም መልካም ባል የሚያስብልን የምናስብለትን ፈሪሀ እግዚወብሔር ያለው እዲሰጠን ፈጣሪ ይፍቀድ እሙየ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት
@rehimaxtube-
@rehimaxtube- 2 года назад
አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ጥሩ ትምርትነው ሱበሀናላህ ለሰውልጅ ዋናው ኢማኑ እና ፍቅሩነው ድሀ ስለሆነብቻ የሚፈልጋትን ማግኝት አልቻለም ገዘብ ቀስብሎ ይመጣል ዋናው ፍቅርነው ገዘብ ቢኖር ፍቅር እና ኢማነው ባለሀብት እደሰራተኛ ነው የሚያኖራት ከስንት አንድ ካልሆነ
@hayattube5122
@hayattube5122 2 года назад
ዋሊኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም ለዝህቤት በሙ ሰላማቺሁ ይብዛልኝ
@fatimafatima8448
@fatimafatima8448 Год назад
አላህይጠብቅህ በጣምይገርማል ካቲማችንንያሳምርልን
@wollokombolcha183
@wollokombolcha183 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ የኔ ውዴ እህት እንኳን በሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ እህቴ ከልብ እናመሰግናለን ይገርማል በተለይ ይሄ የኔም መስፈርት ነው በተለይ አሁን ባለንበት ግዜ እናም ስላነቃሺ ከልብ እናመሰግናለሁ ግን መምርጥ ያለብን አላህን ፈሪ ሞሆኑን እና ግን ስራ ወዳድ ከሆነ በቂ ነው ክበሪልኝ እሙየ
@user-yu8ll1hh3p
@user-yu8ll1hh3p 2 года назад
ሰላም እሙየ እንኩአን ደና መጣሽ ስለምታካፍይን ቁምነገሮች እናመሰግናለን
@user-zd4er6oy3n
@user-zd4er6oy3n 2 года назад
በርች አላህ ይጨምርልሺ እህቴ
@susutub17
@susutub17 2 года назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እህት ወንድሞቼ የአሏህ ፈቃዱ ሆኖ ለመገናኘት ስለበቃን አሏህን አመሰግናለሁ!! አልሐምዱሊላህ!!!
@tube-pg1ze
@tube-pg1ze 2 года назад
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርክቱ አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@fjgigjcjckvkvkox2600
@fjgigjcjckvkvkox2600 23 дня назад
አነመሰግናለን
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@susutub17
@susutub17 2 года назад
እስከምትገቢ ይጨርስዋ
@zuzu3680
@zuzu3680 2 года назад
ሱሱ ነኝ
@wolloyewatube5414
@wolloyewatube5414 2 года назад
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እሙ የስያ ቲዩብ ታዳሚዎች የሚለውን ቁረች እንደ ምንሆነሺ ነው የሙሀውለት ታዳሚዎች በይ ፈጣሪየ እኔን የሚያከብር ዱኒያን የማያባርር ለድኑ ጠንካራ ባል ስጠኚ
@zuzu3680
@zuzu3680 2 года назад
ስኬት! አሁን ዋጋ ከፍለህ ከጣፋጭ እንቅልፍህ ስትነሳ ስኬማ ሆነሀል፤ ምክንያቱም ስኬት በየቀኑ የምትኖረው ህይወት ነው እንጂ አሳደህ የምትይዘው አይደለም!
@zuzu3680
@zuzu3680 2 года назад
አስላሙለይኩም እሙዬ
@seadatube8438
@seadatube8438 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ወረህመቱ ሏሂ ወበረካቱ ሀቁ ይህ ነው መሬት ላይ ያለው እኛም ቤተሰቦቻችን አላህ ልብ ይስጠን
@aishatube205
@aishatube205 2 года назад
አሰላም ዋለኩም ወራህመተላሂ ወበረካትሁ ውስታዝ አላህ ይጠብቀህ። አስተማሪ አጠር ቀጠን ያሉ ትምህርቶች ነው የሚያቀርብልን
@user-di3kv4nj4w
@user-di3kv4nj4w 2 месяца назад
@Niema12
@Niema12 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እሙዬ አህለን እምወደሽ የገረማል ወላሂ ገዘብ ተሰራቶ እሚገን ነገርነው እውነተኛ ፍቅር በገዘብ አይገዚም ለኔ ኢማን ካለው በቅያነው እናም እወነተኛ ፍቅር ካለው አላህን ከፍራ ለኔ ከበቅበላይነው እናም ሴት ችያ አብትም ባል እፍልጋለው እያል ሚስቱ ሳተሆኝ ገረደነው እሚየረገሽ እናም መረጫሸ አሰምሪ 🌷🌹🌹🌷🌷🌹🌹😍😍😍
Далее
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 3,9 млн
ФОТОГРАФИЯ ЦЕНОЙ ЖИЗНИ
32:38
Просмотров 1,7 млн
25. November 2023
10:36
Просмотров 8 тыс.
እባክሽን ታጋሽ ሁኚ ||  @ElafTube
13:42
Просмотров 28 тыс.
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 3,9 млн