Тёмный

ኡስታዝ ያሲን ኑሩ |የጁመዓ ኹጥባ ||  

Harun media
Подписаться 303 тыс.
Просмотров 101 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 367   
@khalidyusuf2783
@khalidyusuf2783 6 месяцев назад
የኡዝታዝ ያሲን ኑሩ የዳእዋ አቀራረብ እንደ ማር እና ወተት ይጣፍጣል።
@user-ji9lm1pk4y
@user-ji9lm1pk4y 6 месяцев назад
በጣም አላህ ይጨምርለት ዳእዋው በቀላሉ ወደ አእምሮ ይሰርፃል
@mohammedyassin671
@mohammedyassin671 6 месяцев назад
😂😂
@EsmailMude-rd3cv
@EsmailMude-rd3cv 6 месяцев назад
ኢትዮጲያ ሀገር ናት እንጂ ሃይማኖት አይደለችም
@feridayusuf1014
@feridayusuf1014 6 месяцев назад
ማሻአላህ
@neimanasir6111
@neimanasir6111 6 месяцев назад
Betam alah yakoyilin bozu astemronal alah yichemrlet
@emtube9470
@emtube9470 6 месяцев назад
ወረብ ካእባ እደ ያሢን ኑር ዳእዋ ልቤን የሚገዛው የለም
@al_mehdi_quranic_center
@al_mehdi_quranic_center 6 месяцев назад
youtube.com/@al-mehdialmediterbiyacente9301?si=gJ54nDV71LIPdJfd
@FatemahFatemah-sf7sy
@FatemahFatemah-sf7sy 6 месяцев назад
ትክክል
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 6 месяцев назад
እኔ የሙሀመድ ምስጦፋ እና የብድር ሁሴንም በጣም ነው የምወዳቸው አላህ ይጠብቅልን. ሁላቸውንም
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 6 месяцев назад
በትክክክል
@husindlill9725
@husindlill9725 6 месяцев назад
ሳህ ወላሂ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 6 месяцев назад
ኡስታዝ የሲን ኑር ጀዛኪለህ ኸይር ጀዛ ወላሂ ሁሉንም የተውሂድ ኡስታዞቸችን በጣምነወ ምወዳቸወ የኔ ስስቶች አላህ ይጠብቀቹ 🕌🕋📚❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fatmah6936
@fatmah6936 6 месяцев назад
እኔም በጣም እወዳቸዋለሁ ምትን ሳስብ ባለወኳቸዉ እላለሁ ሁሉንም በጤና ባአፊያ ያኑራቸዉ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 6 месяцев назад
@@fatmah6936 የኔ ውድ እኔስ ብትይ አላህ እድሜየቸወ የርዝምልን
@Mohammed-xg6jt
@Mohammed-xg6jt 6 месяцев назад
ዕድሜህ ይርዘምልን ሀቢቢ
@user-ee3rv5ye5d
@user-ee3rv5ye5d 6 месяцев назад
አሚንንንን
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 6 месяцев назад
አላህ ኡለሞቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤ አላሁ መሰሌ ወሰሌም ወባሪክ አላ ነቢይና ሙሀመድ ሰላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
@jeddahksa9885
@jeddahksa9885 6 месяцев назад
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቀወት ውዱ ኡስታዛችን📚📚📚📚📚
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 6 месяцев назад
አላህ መምህራችንን ሁኔታዎቹን ያመቻችለት እድህ ብቅ እያለ እድያስታውሰን❤ በዚህ መልኩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅህ ያሲኖ❤
@aliyhassensuleiman1590
@aliyhassensuleiman1590 6 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ አንተንና ጓደኞችህን ሁሉንም ኡስታዞቻችንን በዚህ መልኩ ስናይ ደስ ይለናል።ኡስታዝ ደስ ብሎኛል
@user-rb2vi7fn9y
@user-rb2vi7fn9y 6 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ ዳዓዋውን ቀጥሉበት ማሻአላህ ነው ሀቂቃ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሀሩን ሚዲያ እንደዚህ አይነቶችንም ትምህርት በጣም አስተላልፉልን አላህ ጠቃሚ እውቀት ይለግሰን ያረብ ወንድሞቻችንንም አትርሷቸው በፍልስጢን ምድር اللهم النصر اخواننا في فلسطين يارب 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸✌✌
@lolotoutube6002
@lolotoutube6002 6 месяцев назад
ሶለሏሁ አሊይሂ ወስለም ሶለሏሁ አሊይሂ ወስለም አላሁም ሞስሊ አለሠይድናሀቢቢና ሙሀመድ
@user-on1sw1ko8j
@user-on1sw1ko8j 6 месяцев назад
ማሻአላህ ምነኛ ያማረ ሁጥባ ነው ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ይቺን የነበበ ሁሉ ሃጃ አለብኝ ወነድም እህቶቼ ዱአ አድርጉልኝ ❤❤❤
@mrsadi3119
@mrsadi3119 6 месяцев назад
አላህ ሃጃሽን/ህን ይሙላልሽ/ህ
@ToyebbMohmed
@ToyebbMohmed 5 месяцев назад
አላህ ሀጃሺን ያውጣልሺ
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 6 месяцев назад
ማሻአላህ ወንድማችን በጣም ወቅታዊ ትምህርት ነዉ።
@user-gw3xm2lx9n
@user-gw3xm2lx9n 5 месяцев назад
ሁሉም የሀይማኖት አባቶች እንደ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ሰላምን የሚሰብኩ መሆን አለባቸው
@user-ub3xi2nc5b
@user-ub3xi2nc5b 6 месяцев назад
አላሁመ ሶሊ ወስለም ዉባሪክ አላ ነብይና ሙሀሙድ ያረሱለላህ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 6 месяцев назад
አላሁመ ሶሊ አለ ነቢይነ ሙሀመድ ❤ አህለን ያጋሊ !
@al_mehdi_quranic_center
@al_mehdi_quranic_center 6 месяцев назад
youtube.com/@al-mehdialmediterbiyacente9301?si=gJ54nDV71LIPdJfd
@zinet4736
@zinet4736 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ ያኡመተል ኢሥላም እንዴት ደሥ እንዳለኝ ሙሥሊም ያደረገን አልሀምዱሊላ ሠምተን እምጠቀምበት አላህ ያደረገን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይረን❤❤❤❤❤
@user-vf7gq2gk6m
@user-vf7gq2gk6m 6 месяцев назад
ባረከሏህ ፊክ ያኡዝታዝ❤❤❤❤
@zenatzenat5305
@zenatzenat5305 4 месяца назад
ማሻአላህ ምንኛ ያማር አደበት ነዉ የኛዉድ ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት እኛም በሠማነዉ ተጠቀሚ ያረገን
@user-su2dl2hc6d
@user-su2dl2hc6d 6 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለሞ❤
@umuamar3172
@umuamar3172 6 месяцев назад
ማሻአላህ ብያለሁ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኡስታዝ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን❤❤👏🤲🤲🙏
@nuradin8714
@nuradin8714 6 месяцев назад
May Allah swt protect you my beloved ustaz!!!
@gdtggk6232
@gdtggk6232 6 месяцев назад
አላህይጠብቅህ የኔወንድም ኡስታዝ ኢላሂ ርጅም እድሜ ይስጥህ😊
@asi5439
@asi5439 6 месяцев назад
الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر
@AichaAhmed-hr8eq
@AichaAhmed-hr8eq 5 месяцев назад
ኡስታዛችን እድሜህ ያርዝምልን አላህ ይጣብቅህ እንዋዳሃሌን አላህ አንቴ ስሌ ስጤን ምስጋና ይድራሶዎ ባአንቴ ዳኣዋ ብዙ ታሚራሎሁ አላምዱሊላህ
@ethiopia5992
@ethiopia5992 6 месяцев назад
ሱብሃን አላህ ሱረቱ ኑር 10 አያወች የእናታችንን ንፁህነት ያወጀች አያ ነች በጣም ይገርመኛል ሳነበው #ወላህ እንደዚህ አያ ልቤን የሚነካው የለም #ሁሉም በምክንያት ቢወርዱም ከባድ ነው የህልውና ነገር #አኢሻ ቢንት አቡበከር ሲድቅ ረደላሁ አንሁ #ሀሜቱን እኮ አልሰማችም ለአንድ ወር ሱብሀን አላህ #ይገርማል ጀዛከላሁኽይረን ውስታዝ ይህንን አጀንዳ ስላነሳህ ደስ ብሎኛል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@fiurjrufurjrj3480
@fiurjrufurjrj3480 6 месяцев назад
ውዴ መልሽልኝ ስታይው
@user-gp2rv5yr6s
@user-gp2rv5yr6s 6 месяцев назад
Welahi Yasin Nurun Dawa Siyaderg Slayehut Abaten Yayehut Yahl New Yetesemagn Enwedhalen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gf5hi6jq9c
@user-gf5hi6jq9c 5 месяцев назад
አላህ ይጠብቃችሁ ድምቀቶቻችን
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 6 месяцев назад
Allah bless you stuaz we thank you Respect you ❤❤❤❤❤
@user-xc4ig7pg7e
@user-xc4ig7pg7e 5 месяцев назад
ሱባሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ኡስታዜ ልቤን ወዳላህ እድመለስ ስበብ ስለሆንክ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
@user-hl8cb7iw1d
@user-hl8cb7iw1d 6 месяцев назад
ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ ያረሱለላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@al_mehdi_quranic_center
@al_mehdi_quranic_center 6 месяцев назад
youtube.com/@al-mehdialmediterbiyacente9301?si=gJ54nDV71LIPdJfd
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 6 месяцев назад
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@oumerta9987
@oumerta9987 6 месяцев назад
ውብ ኹጥባ ማሻ አላህ ወላሂ ልብ የሚነካ ነው ጀዛከላሁ ከይረን ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን ሀገራችንን ህዝባችንን ብሊም አለምን አላህ ሰላም ያድርግልን አደብና ስርአት ያጣውን ሁሉ አላህ አደብና ስርአት ይስጠው የማይበጀንን ሁሉ ብዙ ሳይቆይና በሽታውን ሳይረጭብን አላህ ያንሳልን አሚን 🤲
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 6 месяцев назад
ኡስታስ አላህ ይጠብቅክ ጀዛኩምላኸይር
@musamehamed5582
@musamehamed5582 6 месяцев назад
አይይይ አላሀምዱሊላህ የመስጂደ መስሪያ መፈቀዱ በጣም ደስ ብሎናል ግን ከምንም በላይ ያገራችን ሰላም ማጣት ከምንም በላይ አስከፍቶናል አሳስቦና አገታችነን አስደፍቶናል አገር አለን ብለን ለመመለስ ከብዶናል
@nnnlll2958
@nnnlll2958 6 месяцев назад
በትክክል ወላሂአላህሠላምያምጣልን
@ChalaAbdurahaman
@ChalaAbdurahaman 5 месяцев назад
Maashaa Allah my heart ❤️ speaks brother
@KhadirIdris
@KhadirIdris 6 месяцев назад
አላህ ፊርደውሰል አዕላ ላይ ያስቀምጥህ ከዚህ ሀዲስ ትልቅ ነገርን አግኝቼበታለው ወላሂ ከኡስታዝ ያሲን ኑሩ ብዙ ሀዲሶች እና ምክሮችን ቀስሜያለው። አላህ እድሜህን ያርዝምልህ አላህ ይጠብቅልን ብርቅዬው የኢትዮጵያ ኡስታዛችንን።አሚን.....🤲
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 6 месяцев назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ና ለህዝቦቿ ይሁን 🇪🇹🦅⛰⛴አሚን
@NaemaNaema-nj5zj
@NaemaNaema-nj5zj 6 месяцев назад
ኡስተዞቸችን አለህ በየሉበት ይጠብቅል ያራብ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 6 месяцев назад
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም 👍👍👍👍👍
@user-su2dl2hc6d
@user-su2dl2hc6d 6 месяцев назад
ኡስታዜ አንደበተ እቁ አላህ ይጠብቅልን ጀዛክ አላህ ኸይር
@jemilhamid2903
@jemilhamid2903 6 месяцев назад
ያሲን አላህ ያቆይ በመከራ ውስጥ ነን ባክ እዬን ዳዋ ለሁሉም ይድረስ!!!
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d 6 месяцев назад
መሸሀለ ኡሱታዝ አለሀ የቁይክ❤❤
@cgf8399
@cgf8399 6 месяцев назад
ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉ሱባሀንአላህ ትትክክልማህበራዉይሚዳስዉንአበላሺዉአላህልቦናይስጠን
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 6 месяцев назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ኡስታዝ ዳእዋህ ጣፋጭ ነው ሁሌም አትጥፋ በአሏህ ባንተ ዳእዋ ብዙዎች ስበብ ይሆናቸዋል
@WabelaJemale-gw2wy
@WabelaJemale-gw2wy 6 месяцев назад
ማሻላ፡አላህ፡እድሜህን፡አላህ፡የርዝመው❤❤❤❤.l.love.you.❤❤❤
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 6 месяцев назад
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@user-gf5hi6jq9c
@user-gf5hi6jq9c 5 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉
@mamila302
@mamila302 6 месяцев назад
ያለምንም ወረቅት ኹጥባ ደስ አይልም 🎉
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 6 месяцев назад
​@@Calcio2006😂😂እውቀትካለውሳ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 6 месяцев назад
ሱብሀን አላህ የአደም ልጂ የሚለዉ አያጣም ወርቢ አሁን እዉቀት አላህ ሰቶታል ማሻአላህ በሉ
@user-mz1js9ji7r
@user-mz1js9ji7r 6 месяцев назад
Mashaallah ustaz selayeneh dess blonal Allah yetebqachu hulachunm ustazochachen we love you all 🥰🥰
@user-pt7fe5ok7j
@user-pt7fe5ok7j 6 месяцев назад
ሰ አ ወ ) አህለን ማሻ አላህ ስታምሩ ከ ኡስታዙ ጀመአው ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ
@user-og8ue7xx3n
@user-og8ue7xx3n 6 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙነ አላህ ያበርታችሁ ሀሩኖች
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 6 месяцев назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ji9lm1pk4y
@user-ji9lm1pk4y 6 месяцев назад
ጀዛከላህኸይር ኡሰታዜ
@rabeatrabeatt4471
@rabeatrabeatt4471 6 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ
@saadas9954
@saadas9954 6 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@africanetworktv4633
@africanetworktv4633 6 месяцев назад
ኡስታዝ ሀቅ ነው ወላሂ ።አገር ከፈረሰ በዃላ አይመለስም ቢከፋም ቢለማም አገር ኢትዮጵያ ታስፈልገናለች ።👍❤
@user-ot4hl5tu9t
@user-ot4hl5tu9t 6 месяцев назад
አላህ የጠብቅህ
@semiramusa4356
@semiramusa4356 5 месяцев назад
ያንተ ዳእዋ እኮ ያረብ ወላሂ ውሃ መጠጣት ነው አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዜ
@maryamali9772
@maryamali9772 6 месяцев назад
اولا لما شفت استاذ ياسين نورو والله يا استاذ قديش اشتقنا لكلامك الطيب والله يطول بعمرك الله يحفظك يبارك فيك
@maryamali9772
@maryamali9772 6 месяцев назад
اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا افضل الصلاه والسلام
@user-ii6gw6jg9w
@user-ii6gw6jg9w 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሀብሻው ማራኪ እድሜ ይስጥህ ወድሜ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 6 месяцев назад
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد عليه افضل الصلاة والسلام يا حبيب قلبي انا ❤
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 6 месяцев назад
ውዱ ኡስታዜ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@user-od3gs5uy1d
@user-od3gs5uy1d 6 месяцев назад
ዑስታዞቻችን አኮ ይለያሉ ወላሂ አልሃምዱሊላህ አስልምናን ለሰጠን አላህ ጥራት ይገባው
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 6 месяцев назад
ሳህ አልሀምዱሊላህ
@user-eh9ie8bl2l
@user-eh9ie8bl2l 6 месяцев назад
جزاك الله استاذ كفيت ووفيت خطبتك في محله
@fafa8542
@fafa8542 6 месяцев назад
አሏህ ይጣብቃቹ አሰታዛችን
@TruewerkMussa
@TruewerkMussa 6 месяцев назад
اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد جزاك الله خير الجزاء
@ShamisuSulitan
@ShamisuSulitan 6 месяцев назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 6 месяцев назад
እድሚህን አላህ ያረዝምልን ኡስታዛችን
@ummuimman5022
@ummuimman5022 6 месяцев назад
ማሻአላህ ዉስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረብ❤❤❤
@zeynebahmed3108
@zeynebahmed3108 6 месяцев назад
አላሁመ ሰሊ አላ ሙሐመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ
@user-su2dl2hc6d
@user-su2dl2hc6d 6 месяцев назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيران جزا❤
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o 6 месяцев назад
አህለንኡስታዝ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉
@ZabebaTamam-or7wl
@ZabebaTamam-or7wl 6 месяцев назад
ኡስታዚ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤
@jemelayhedego5242
@jemelayhedego5242 6 месяцев назад
Mashallah uataze Allah yehfzek Kema hafz lesan fi asenan
@jamalkedir7931
@jamalkedir7931 6 месяцев назад
ሰላላሁ አላይሂ ዏሰለም
@haditube4173
@haditube4173 6 месяцев назад
ሰለላህ አለይህ ወሠለም
@taybasaid299
@taybasaid299 6 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝየ አላህ እረጅምእድሜ ይስጥልን አላህ ለሁሉም ሰው የተለያየ ችሎታor ተሰጥኦ አለው ላተዴሞ የምታወራው ሁሉ ይጣፍጥልህ ብሎሀል ወላሂ ቢዴክመኝኳ ዴስ እያለኝ እጨርሳለሁ እልብ ይገባል ዳእዋህ ዴሞባተኮ ብዙወች ሰልመዋል ከምቶዳቼው ነብይጋ ያጎራብትህ ሁላችንንም ኢላሂበራህመቱ
@user-zo4pj4cy3x
@user-zo4pj4cy3x 6 месяцев назад
ማሽአላህ
@user-xe8jp2hk4v
@user-xe8jp2hk4v 6 месяцев назад
አሰላማለይኩም፣ወአለይኩም፣ሰለም፣ወረሀመቱላሂ፣ወበረካተሁ፣ኡሰታዜ፣አላህ፣ይጠብቅልኝ፣አላህ፣ይውደዲልኝ፣
@user-yo3ef4lv9f
@user-yo3ef4lv9f 6 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ያጀመኧታል ሙስሊም አቤት አንደበት ወለሂ ማራኪ ገዢ አንደበት በጣም ትመቸኘለህ እንዎደሃለን
@nuriyahassan7949
@nuriyahassan7949 6 месяцев назад
ኡስተዝ አላህ ጃዛህን አላህ ይክፈልህ ሁሌም ሰላምህን የብዛልን ሌሎችን ኡስተዞች አላህ የኑርልን እንሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zy6wc6mu3g
@user-zy6wc6mu3g 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ልክ ነህ አንዱ በተናገረው ንፁሀን ያልቃሉ አላህ ሀገራችንን የሰላሟን ያምጣልን
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 6 месяцев назад
ኡዝታዝእዪአላህይጠብቅህ❤ያረብ❤
@user-xo4sn4jc5o
@user-xo4sn4jc5o 6 месяцев назад
ማሻአላህ ብርቅየ የሙስሊም መሪ
@asi5439
@asi5439 6 месяцев назад
سبحان الله والحمد الله الله أكبر
@medinabintendris
@medinabintendris 6 месяцев назад
አሏህ ይጥብቅህ መሻአሏህ
@nevergiveup3235
@nevergiveup3235 6 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ ኡስታዛችን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ይህን የጣፈጠ አንደበት ፣ ያማረ ድምፅ፣ እንደማር የሚጣፍጥ የማስተማሪያ መንገድ ሁሉ ለሰጠህና ለወፈቀህ አላሁ (ሱወ) ጥራትና ምስጋና ይገባው አልሃምዱሊላህ። ኡስታዛችን አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 6 месяцев назад
Make nice lecture Jzkumullah ustaz Yasin Nuru .❤❤❤ Thank you for sharing Harun Media
@al_mehdi_quranic_center
@al_mehdi_quranic_center 6 месяцев назад
youtube.com/@al-mehdialmediterbiyacente9301?si=gJ54nDV71LIPdJfd
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 6 месяцев назад
አላሁመሶሊወሰሊም አላሰይድና መሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ወጃዛኩምአላሁ ኸይረ ጀዛ የሀሩን ቤተሰቦች ሀቂቃ ሰሞኑን ለየት ለየት ባሉ ፕሮግራሞች ስለምትለቁን አላህ ሚዛን ሀሰናታችሁን አብዝቶ ይፃፈው እኛም የምንጠቀምበት ያረገን ሰረሃ ምላሳችንም እጃችንም ድንብር አልፈናል አላህ ይዘንልኝ ለኔም ለናንተም 😢
@osmanali3381
@osmanali3381 6 месяцев назад
Jezakumulah Allah ytebikih
@maliya1752
@maliya1752 6 месяцев назад
ewnat tangera yasen nuur jezakela ker awnem bazi zuwriy chamerulin aminn aminn❤
@Hikmaee
@Hikmaee 6 месяцев назад
ያሲኔ ይለያልኮ❤❤❤
@zinakabdul596
@zinakabdul596 6 месяцев назад
ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ያአላህ ሀገራችንን ሰላሞን አውርድልን
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 6 месяцев назад
Allhe yetbqehe wendemalme jezahene dunya Aheyraha yasamerlhe 🎉🎉
@MuheAmin-mn1ir
@MuheAmin-mn1ir 6 месяцев назад
አላህ ይጠቅህ
@user-tn3gk4ng4i
@user-tn3gk4ng4i 6 месяцев назад
🌹🌹🌹💐💐💐👏👏👏👏👏ጀዛኩሙላኸይር
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 6 месяцев назад
ጀዛኩም አላህ ከይር
@sihamtube3115
@sihamtube3115 6 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
@zanbcahmd5598
@zanbcahmd5598 6 месяцев назад
ወስታዜ❤❤❤❤አላህ❤❤❤ይጠብቅህ❤❤ያረብ ❤❤❤አገራችንንምሰላምያርግልንየአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 6 месяцев назад
አለሁመ ሰሊ አለ ነቢይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም አህለን ኡስታዝ ያሲን አላህ ይጠብቅልን
Далее