Тёмный

"ኢህአፓ አልሞተም፤ ለጊዜው ወደ ብልፅግና አልሄድም" 

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Подписаться 56 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

ከወይዘሮ ደስታ ጥለሁን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ እንወያያለን። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
Please help the Gofa people: gofund.me/aa3f765c
@user-iv6xq9yg4n
@user-iv6xq9yg4n Месяц назад
ጋዜጠኛ ሞጎስ በጣም ምክኒያታዊና መዛናዊ እንዲሁም ትግስተኛ ጋዜጠኛ ነህ በጣም አደንቅሀለሁ። በርታ
@tigistuderese664
@tigistuderese664 Месяц назад
ግሩም ውይይት ነው! በተጨማሪ የራሱን ድርሻ ከመስራት ይልቅ ያ ትውልድ እያለ ለዘለፋ ጣትን መቀሰር አዋቂነት ለሚመስለው ዜጋ መማር ከቻለ ትምህርት ሰጪ ውይይት ነው!
@Ayn-r3j
@Ayn-r3j Месяц назад
ኢትዮጵያ በቀጣይ በሴት ጠቅላይ ሚ/ር መመራት አለባት የወንዶች አመራርነት ተፈትኖ ወድቋል
@abbeyabbey5256
@abbeyabbey5256 Месяц назад
ወሮ ደስታ የወደፊት የኢትዮጵይ የሴት ጠቅላይ ሚር እንድትሆን ምኞቴ ነው ::
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 Месяц назад
ወንድሜ እኔ በአጠቃላይ እጅግ በጣም የተውሰኑ ኢትዮጵያውያንን ዝግጅቶችን ነው የማደምጠው ፤ አንዱና በጣም የማከብረውና በጉጉትም ለማድመጥ የምጠብቀው የአንተ ዝግጅት ነው ። ይህንን ካልኩኝ በተቻለህ መጠን የአንተን ልሂቃዊ ማዕረግ የሚመጥኑ በጣም ብስለት ያላቸውን እንግዶች ብትጋብዝ ብዬ ሀሳቤን ልገልፅልህ እፈልጋለሁ።
@danielnegash-sg4ky
@danielnegash-sg4ky 24 дня назад
በሙያዋ የጤና ባለሞያ ብትሆንም የፖለቲካ እውቀትና ብስለቷ ግን በእኔና ሞገስ የትውልድ አካባቢ ቋንቋ «አጃኢባ !» የሚያሰኝ ነው፡፡ ሶሻል ሳይንስን መርጣ የሕግ ወይም የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሽን ቢኖራት ምን ሊሆን ነበር ? ደስታ ጥላሁን፤ «ያለቦታዋ የተገኘች ዕንቁ» ብያታለሁ፡፡ She relate politics with exceptional articulation, excellence, maturity & captivating expression. Thanks Moges for inviting such a remarkable woman. Well done !!!
@YiehalemGetenet
@YiehalemGetenet Месяц назад
ኢህአፓ የጽናት ምልክት ሲሆን ይህ ትውልድ ያ የሀገር ፍቅር ቢኖረው አሁን የሚታየውን ዝብርቅርቅ ባልተፋጠረ
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Месяц назад
ሶዴፓ ነበርኩ አሁን ኢህአፓ ነኝ። አባቴፅከልጅነቴጽስለኢህአፓ ሲሰብከኝ ነበር። እርስበእርሱ የሚቃረን አስተሳሰብ ነው።
@tesfazaredejandabatdabat3936
@tesfazaredejandabatdabat3936 29 дней назад
Thank you Mogese; Desta is one of the strongest women in Ethiopia. Even though she is leaving her party now I hope she may continue her positive contribution in different way or she may come back to her party. She has no problem on the party police and she said she still love and respect EPRP.
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 Месяц назад
ሀሳቧን ብትደግፉም ባትደግፉም ይህች ልጅ ጎበዝ፣ ደፋር እና በራስ መተማመን ያላት የዚህ ትውልድ ማሳያ ነች! ግን ምን ያደርጋል መነጋገርና መደማመጥ የማይወደው፣ ሀሳብ በሌላቸው ኋላቀር እና እድሜያቸው ያለፈባቸው ፖለቲከኛ ተብዬ ሴረኞች የተሞላ በመሆኑ ሀገሪቱ ሰላም የሌለው ሁሌም ወደ ኋላ እንጂ ወደፊት ፈቀቅ የማይል ፖለቲካ ነው ያለን!
@120Mil
@120Mil Месяц назад
እስቲ እናንተ ወጣቶቹ ሀሳብ አምጡና ተደራጅታችሁ ለውጥ አምጡ። ምነው እነሱ ላይ ተቸከላችሁ።
@esayasbayleyegn2574
@esayasbayleyegn2574 Месяц назад
እህቴ ወደሽም ሆነ ተገደሽ ከፖለቲካ የወጣሽው እኔ ይሁን ብያለሁ: : ስለ ኢህአፓ ያለሽ አረዳድ በጣም የተጋነነ እና በቅጡ ያልተረዳሽው ይመስለኛል: : ኢህአፓ ከደርግ የተለየ ሀሳብ ያልነበረ እና ከአንድ ፓርቲ በቀር እማይቀበል መሆኑን የተረዳሽ አይመስለኝም: : ኢህአፓ ደርግን ቢያስወግድም ሶሻሊስት ስለነበረ ለሀገር የሚጠቅም ሀሳብ አልነበረውም: : የኔ እመቤት ኢህአፓን የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት ያየዋል ምን ጥሩ ትዝታዎች አሉት ብለሽ የቤት ስራሽን የሰራሽ አይመስለኝም: : ሀሳብሽ የሽምግልና እና የእናት ምክር እንጂ ፖለቲካ አይመስልም: : ልጁ እህቱ ወንድሙ በኢህአፓ ውስጥ ያለፈ ቤተሰብ ውነት በዚህ ዘመን ስለ ኢህአፓ መስፋት ይፈልጋል ብለሽ ትገምቻለሽ? ሴቶች ወደፖለቲካ እንብዛም አይገቡም የእኛ ሀገር ችግር ብቻ ሳይሆን ያደጉ አገሮችም ችግር መሆኑን ላስታውስሽ: : በጣም ይቅርታ አድርጊልኝ እና ለኢትዮጲያ ፖለቲካ ዝግጁ የሆንሽ አይመስልኝም: : ሞገስ አንተ ደግሞ በጥቃቅን እና አነስተኛ ከመተዳደር ፓርላማ መጥተው እጅ እያወጡ ጥቅማጥቅም ቢወስዱ አይሻልም? አንቺ ደግሞ ምን ነካሽ በግድ ግማሹን ሴት አድርጉ ወጣቱን ቁጥር እብዙ ብሎ የማስገደድ መብት ለምን ለመንግሥት ትሰጫለሽ? የኔ እህት መራጩ ህዝብ ሴቶችን እላካተትክም ብሎ ካልፈለገ ያለመምረጥ መብቱን የመራጩ መሆን አለበት: : አሁን እየተረዳሁሽ ነው ወደው ፈቅደው ተዘጋጅተው እንጂ ሴቶች ለምን በግፊት እና በማማለያ ወደ ፖለቲካ አስገቡ የሚል ህግ መሆን አለበት? እርግጠኛም ባልሆን ከመንግሥት በመጣ ጫና ከፖለቲካ እንደራቅሽ መገመት ይቻላል: : የፅሞና ጊዜ ወስደሽ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንቺ እንደምታስቢው እንዳልሆነ እና አሁን ላለበት ሁኔታ ተዘጋጅተሽ ትመለሻለሽ: : ቅድም ያነሳሽው በግድ ወጣት እና ሴት እናካትት ካልን ያልተዘጋጁ ሰዎችን እንድናካትት አይጋብዘንም?
@tesfazaredejandabatdabat3936
@tesfazaredejandabatdabat3936 29 дней назад
Thanks!
@AlemuTebeje-yj2rx
@AlemuTebeje-yj2rx Месяц назад
የፓርላማ አባላቱ ድርጊታቸው ብቻ ሳይሆን አባልነቱን የአገኙበት መንገድ የህዝብ ተወካይነትን የሚያረጋግጥ ወይም የሚያሳይ ስላልሆነ እነሱን "የህዝብ ተወካይ" አለዚያም "እንደራሴ" ብሎ መጥራት ተገቢ አይመስለኝም:: የዚያው የበረታቸው የፓርላማ አባል ማለቱ ትክክል ይመስለኛል::
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 Месяц назад
ከፖለቲካ ፓርቲው የለቀቀችበትን ምክንያት ተከድኖ ይብሰል ያለች ነው የሚመስለው ወ/ሮ ደስታ ።
@yibrahfisha9859
@yibrahfisha9859 29 дней назад
ጋዜጠኛው የሆነን ቡድን ይደግፋል ሌላውን ዝቅ በማድረግ የሚፈረጅ ሴረኛ ነው.... የራሱን አስተሳሰብ የ3ኛ ወገን ጥያቄ በማስመሰል የሚያቀርብ በራሱ መተማመን ያልፈጠረበት ነው
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Месяц назад
ስለሚዛናዊነት ታወራለች ግን ኤህአፓ ላይ ተቸንክራለች። ሶሻል ዲሞክራሲ ፍፁም ነው ብሎ ማሰብ በራሱ የተሳሳተ ነው። የኢሀፓን ድክመት በቅጡ አልተረዳችውም።
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 Месяц назад
እንቁ የሆነች እህታችን በርቺ
@FenetGossa-qc9zp
@FenetGossa-qc9zp Месяц назад
ከአንገቷ ርዝመት የተነሳ 45° ተጣማለች!!!
@sagesamel962
@sagesamel962 Месяц назад
Very intressting discussion 👏🏾. Wishing her good luck ❤.
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 Месяц назад
ወ/ሮ ደስታ በእጅጉ ወደኃላ የቀረውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግልና ፖለቲከኞችን ወደ ዘመናዊ የፖለቲካ ትግልና ወደ ዘመናዊ የፖለቲካ ሀሳብ አራማጅወች ፖለቲከኞች ለመሸጋገር የሚረዱ የፖለቲካ ሀሳቦች የተካተቱበት አንድ መጽሀፍ ለመጻፍ አቅሙና እውቀቱ አለሽና መጽሀፍ ጽፈሽ ለሀገርሽ ፖለቲካ ትግል መሻሻል የበኩልሽን አስተዋጽኦ ለማድረግ ብትችይ መልካም ነው ።
@samsongebru4945
@samsongebru4945 Месяц назад
Oh the journalist looks like pp.chaleng woman thank you Desta keep up.
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 Месяц назад
በቅርብ ካየሀቸው ፖለቲከኞች መሀል ሀሳባቸው ከገዙኝ ፖለቲከኞች አንዳ ነሽ ወይዘሮ ደስታ ጥላሁን የጨዋታው ሜዳው ጠባብ ነው አገራችን ኢትዮጵያ
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Месяц назад
ሀሳብ ይደመጥ ብላ በጣም stress አይርጋ የምትናገረው lgtb አባል ሳትሆን አትቀርም
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 Месяц назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ለህዝብ ድምጽ የሆኑ የህዝብን ችግርና ጥያቄ ለመመለስ ያስቻሉ ትክክለኛ የህዝብ እንደራሴዎች ኑረውት አያውቁም ዛሬም የሉም ይባላልና ወ/ ሮ ደስታ በዚህ ላይ ምን ትያለሽ ?
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Месяц назад
ከአንድ ፓርቲ ወደሌላ መዝለል። ከዚያም መውጣት በራሱ በተቃርኖ የተሞላ ነው።
@aregaiw
@aregaiw Месяц назад
ወንዳ ወንድ። ጎበዝ ነሽ ግን ምን ዋጋለው የኢትዮጵያ ነገር። ይገርማል ፖለቲካ በዘር ይተላለፋል እንዴ ያስብላል። ያሳዝናል የኢህአፓን ትንሳኤ ለማብሰር ነበር ግን አለማሳካቱ ያሳዝናል።
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Месяц назад
ሀሳቧ ርስበእርሱ ይቃረናል። ስርነቀል revolution።
@melakualebachew7791
@melakualebachew7791 Месяц назад
እባክህን መርህ ህግ የሚባለውን ነገር አጨፍልቅ መርጠህው የማይሰራ አለ
@mesfinasfaw2708
@mesfinasfaw2708 Месяц назад
"ኢህአፓ አልሞተም"? እና ምንድነው የሆነው? ወደ ሰማይ አረገ እንዳይባል ኢህአፓ ከሞት በኋላ በሚገኘው በሰማይ መንግስት አያምንም።
@girmakana6552
@girmakana6552 Месяц назад
ሞገስ፣ አመሰግንሃለሁ!
@Ayn-r3j
@Ayn-r3j Месяц назад
የአፍሪካ ወንዶች ለመምራት ጥበብ ሲያጡ ጉልበትን አማራጭ ያደርጋሉ ግን ቆይ ለምን ማንኛውም የሃይማኖት መጽሐፍ ውስጥ ወንዶች በፈጣሪ የገዘፈ ቦታ ቢኖራቸውም እናንተ ግን ፈጣሪ የሰጣችሁን ፀጋ ለሰላም መጠቀም አቃታችሁ
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Месяц назад
Progressive አይደለችም
@CORONA_Tube
@CORONA_Tube Месяц назад
ልጅቷን እማ አብቹ ሳያሸፍታት አይቀርም 😂😂
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Месяц назад
ወንድፍነው የምትመስለው
@wossenuareda
@wossenuareda Месяц назад
የምትጠይቃት ጥያቄዎች ሊገባኝ አልቻለም። እሥቲ እራስህ መልሰህ አዳምጠው እና እራስህን ገምግም። እንደዛሬ ግራ ገብተህ አይቼ አላውቅም። ለማንኛውም ልጅቷ ግን ወደፊት ጥሩ ቀን ሲመጣ ጥሩ የፖለቲካ መሪ ሆና የምትወጣ እንቁ ወጣት ነች።
@WondimuWogasso
@WondimuWogasso Месяц назад
አትሌቶች ከድካማቸው ሳያገግሙ ወደ ኢትዮጵያ ሲመለሱ ፤ አመራሮች እና ቤተሰቦቻቸው ደግሞ ወደ ፓሪስ እየተመሙ ነው🤭🤭🤭
@girmakana6552
@girmakana6552 Месяц назад
ደስታ፣ ብስለትሽ የሚደነቅ ነው። እባክሽን ይህንን ህዝባዊ እምነት፣ ሰብአዊ ሉዓላዊነትና ሃገራዊ ወገንተኝነሽን ወደሚጎዳ ጎራ ዞር አትበይ። ያ ጎራ መዓዛን፣ ብርቱካንን፣ ዳግማዊትን፣ ሊያን፣ ሙፋርያትን፣ ለማን፣ ምህረትን፣ ደመቀን፣ ገዱን፣ አባዱላን፣ አባ ገዳን፣ አባ ቦኩን፣ አባ ተዋህዶን፣ አባ ሙስሊሙን፣ አሰናክሏል፣... አላበረከተም!!! በድርጅት ተሳትፎሽ ህዝባዊ ፍላጎትሽንና ግቤ ያልሽውን Justice, solidarity and freedom ያለምሽውን ግላዊ መገለጫሽን ለማሳካት ብትቸገሪ በግልሽ ብዙ መስራት ትችያለሽና ድፍረትሽን የበለጠ ስለሽ/ አሹለሽ የራስሽን መድረክ ፍጠሪ። ቀጥተኛ፣ ፍቅረ ህዝብ ያላቸው፣ ግፍ-ፅዩፍ የሆኑ፣ ሃቀኛና ተንቦግቧጊ የሆኑ መሰሎችሽን ግንባር ፍጠሪ። የፖለቲካ ድርጅትስ ቢሆን ምንም አይገድሽም። ሃገርሽ ዛሬ ሰው ትፈልጋለች። ለመፈለግ የበቁ ደግሞ ብዙ የሉንም። ልምሻ፣ ውርጃ፣ ብክነት ሁሉ አጋጥሞናል። ደስታ፣ ትልቁ መለኪያሽ አለመጠለፍ ነው። የዲያብሎሱን አጅ አትጨብጪ፣ አጠገብሽ አታሰጠጊው፣ ጀርባሽን አይነካካ፣ ፈሪ ሆነሽ የጂኒውን ንክኪ ሽሽው። አጥብቀሽ ሽሺ። ነገረይየው መተተኛ ቢጤ ነው። ደስታ ጀገነች፣ሰራች ብለን የበለጠ እንድናከብርሽ፣ 1:41:59 ተግባርሽ እንዳፍሽ ይሁንልን። የትንቱንና የዛሬውን ትውልድ አገናኝ ድልድይነት አንዲት ምስኪን ነፍሰ የምትዋብበት ብርቅ ደረጃ ነውና ያንን እድል አትነፈጊን፣ አንቺም ተጎናፀፊልን። ያበርታን።
@abdidarinaz1151
@abdidarinaz1151 Месяц назад
Moge mertach Mert sew new yegbzkaw
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt Месяц назад
ይሳካልሽ ተስፋ ነሽ
@Ali-horreAburus4823
@Ali-horreAburus4823 Месяц назад
In 1977 I was mistaken for the late EPRP President Gebre-Meskel Reda in Addis-Abeba Hotel . And in 1981 I had left Assab the week G M Reda was declared Eliminated. All being but Coïncidences for me. Afar Think-Tank Reedan-Makkaabe
@user-gw2ym1kg5s
@user-gw2ym1kg5s Месяц назад
Desta you are not honest. You lie like abiy ahmed .but Moges you are a good Journalist
@abdidarinaz1151
@abdidarinaz1151 Месяц назад
Andfta gaztiny amunal mengistiy Len atgabzawm betawr Des yeilny
@user-ve6vi7mx4b
@user-ve6vi7mx4b Месяц назад
ሳይቦካ ተከካ፣ ገና ከመጀመሪያው ቅኔዋን አንቦገቦገችው!!
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 Месяц назад
ፀጉር አቆራረጧ ጥያቄ ውስጥ ይከታል። የፓለቲካ ሠው ስትሆን የህዝብ አመኔታ ለማግኘት ውጫዊ አለባበስህን ማስተካከል ያስፈልጋል። ሌላው እንደፓለቲከኛ ሳይሆን አገም ጠቀም ያለጵሁሉን ላለማስቀየም የምትጥር አደገኛ ሴት ናት። ወይም deep የሆነ እውቀት የላትም። ትንሿ አብይ አህመድ ብያታለሁ። sge is not real.
@alemabebe2398
@alemabebe2398 28 дней назад
አብደሀል እንዴ ገንዘብ አዋጡ። አቅራቢዉ ደባሪ ነዉ።
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Месяц назад
Sister ! I have triple issues with you , one is the party that you are talking about( EPRP) has died 45 years ago and I was at their funeral. Second your gender based findings especially women's involvement in Ethiopian politics is interesting since nostalgic reaction will take us back to the era of Tiruwork Wakeyo who was the sole woman in Mengistu 's party. Thirdly I heard you saying there are 68 political parties in Ethiopia , I checked my ears they are fine but I have to tell you that if you believe Sincerely that there are 68 parties in Ethiopia where in reality there are none no wonder if you become member of a deceased party.
@120Mil
@120Mil Месяц назад
You must have been an active participate in decimating Ethiopian youth at the time. Otherwise you wouldn’t declare you were at the funeral. The question is how many you killed and buried.
@120Mil
@120Mil Месяц назад
You must have been an active participate in decimating Ethiopian youth at the time. Otherwise you wouldn’t declare you were at the funeral. The question is how many you killed and buried.
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Месяц назад
@@120Mil I myself was youth member of EPRP in my gullible and puberty age now when I think in retrospect MAESON which we used to call them Banda were by far better than your Revolutionary Party. By the way don't you know that Revolutionary and Democracy are oxymoron you can not be democratic and be Revolutionary at the same time. Now the best thing for you is to repent for your evil deeds and accept Christ as your savior otherwise you will attend to the funeral of your own Party as I did to my own fake party known as EPRP .
@sirgotasima860
@sirgotasima860 Месяц назад
The statement above is foolish not educational. The person who wrote the statements is the type of individual who poisoned the country's politics. At least learn from her if you have an open mind.
@FenetGossa-qc9zp
@FenetGossa-qc9zp Месяц назад
ከአንገቷ ርዝመት የተነሳ 45° ተጣማለች!!!
@FenetGossa-qc9zp
@FenetGossa-qc9zp Месяц назад
ከአንገቷ ርዝመት የተነሳ 45° ተጣማለች!!!
@FenetGossa-qc9zp
@FenetGossa-qc9zp Месяц назад
ከአንገቷ ርዝመት የተነሳ 45° ተጣማለች!!!
Далее
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 1,1 млн
Они захватят этот мир🗿
00:48
Просмотров 919 тыс.
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 1,1 млн