Тёмный

ኢሬቻ | Irreechaa | ዋቄፈና | Waaqeffannaa በኢስላም እይታ | በኡስታዝ ወሒድ ዑመር |  

አልኮረሚ / Alkoremi
Подписаться 5 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

የርስዎ ሼር ማድረግ ለዳዕዋው ስፋትና ተደራሽነት ትልቅ ሚና አለውና ሼር ማድረግ አትሰስቱ። 💐
አላህ መልካም ስራዎቻችንን ይቀበለን። 💐
---
አልኮረሚ / Alkoremi
ይከታተሉን || follow us:
ቴሌግራም || t.me/alkoremi
ፌስቡክ || alkoremi
===
Waaqeffannaa ዋቄፈና
[በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡]
አምላካችን አላህ መለኮት ነው፤ “መለኮት” ማለት ሁሉን ነገር የሚሰማ፣ ሁሉን ነገር የሚመለከት፣ ሁሉን ነገር የሚያውቅ፣ ሁሉን ነገር የፈጠረ፣ በሁሉን ነገር ላይ ቻይ ማለት ነው፤ እርሱ በእኔነት የሚናገር ነባቢና ሕያው መለኮት ነው፤ ብዙ አንቀጾች ላይ “አምልኩኝ” እያለ በመጀመሪያ መደብ ይናገራል፦
(አላህ በሱረቱል ዐነከቡት አንቀጽ 56 እንዲህ ይላል)
29፥56
እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ምድሬ በእርግጥ ሰፊ ናት፤ ብትቸገሩ ተሰደዱ፡፡ *”እኔንም ብቻ አምልኩኝ”*፡፡
(አላህ በሱረቱል አነቢያእ አንቀጽ 92 እንዲህ ይላል)
21፥92
ይህች አንዲት መንገድ ስትሆን በእርግጥ ሃይማኖታችሁ ናት፤ *”እኔም ጌታችሁ ነኝና አምልኩኝ”*፡፡
(በአንቀጽ 25 ደግሞ እንዲህ ይላል)
21፥25
ከአንተ በፊትም እነሆ ”ከእኔ ሌላ አምላክ የለምና አምልኩኝ” በማለት ወደ እርሱ ”የምናወርድለት” ቢኾን እንጅ ከመልክተኛ አንድንም አልላክንም፡፡
(አላህ በሱረቱ ዛሪያት አንቀጽ 56 ደግሞ እንዲህ ይላል)
51፥56 *ጂኒን እና ሰውንም ሊያመልኩኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም*፡፡
እኛ ሙስሊሞች አላህን ስናመልከው እርሱን እንዴት ማምለክ እንዳለብን በቅዱስ ቃሉ በቁርኣን ውስጥ እና በእርሱ ነቢይ ሐዲስ ውስጥ በተቀመጠልን መስፈርት ብቻ ነው። ይህንን ካወቅን ስለ ዋቄፈና ደግሞ በግርድፉና በሌጣው እንይ።
“ዋቄፈና” የሚለው ቃል “ዋቃ Waaqa” ማለትም “አምላክ” ከሚለው ቃል የመጣ ሲሆን የእምነቱ ስም ነው፤ ይህንን እምነት የሚከተል ሰው ደግሞ “ዋቄፈታ Waaqeffataa” ይባላል፤ “ኢሬቻ Irreechaa” ማለት “ምስጋና” ወይም “አምልኮ” ማለት ሲሆን “ገልማ Galma” ማለትም “ቤተ-አምልኮ” ውስጥ በጭፈራዎቹና በፌሽታዎች የሚከበር በዓል ነው፤ ኢሬቻ የምትለዋ ቃል የምትወክለው እርጥብ ሣር ወይም አበባ በማቅረብ “መሬሆ” ማለትም “መዝሙር” መዘመሩን ነው። [እርጥብ ሣር ወይም አበባ በማቅረብ “መሬሆ” ማለትም “መዝሙር” መዘመር] ይህንን አምልኮ የሚፈጽሙ ምዕመናኑ “ሚሤንሣ” ሲባሉ እምነቱን የሚመሩት ካህናቱ “ቃሉ Qaalluu ” ይባላሉ፤ ፓለቲካውን “ሲርነ ገዳ” ሲባል ፓለቲካውን የሚመሩት መሪዎች ደግሞ “አባ ገዳ Abbaa Gadaa” ይባላሉ።
ይህ እምነት አምልኮውን የሚፈጽመው በተራራ እና በሃይቅ ወዘተ ነው፤ “ቱሉ” ማለት “ተራራ” ማለት ሲሆን “ቱሉ ጩቋላ(የዝቋላ ተራራ) “ቱሉ ፊሪ” “ቱሉ ኤረር” እየተባለ ወደ ስምንት ተራሮች ላይ አምልኮ ይፈጸማል። “ሆረ” ማለት “ሃይቅ” ማለት ሲሆን “ሆረ አርሰዴ” “ሆረ ፊንፊኔ” “ሆረ ኪሎሌ” እየተባሉ ሰባቱ የዋቃ ሃይቆች ላይ አምልኮ ይፈጸማል፤ ይህ በዓል በአመት ሁለት ጊዜ ይከበራል።
[“ቱሉ ጩቋላ(የዝቋላ ተራራ) “ቱሉ ፊሪ” “ቱሉ ኤረር” ..።… (ስምንት ተራሮች)]
[“ሆረ አርሰዴ” “ሆረ ፊንፊኔ” “ሆረ ኪሎሌ” … (ሰባት የዋቃ ሃይቆች)]
ይህ እምነት ታሪካዊ ዳራው ከክርስቶስ ልደት በፊት በ3000 ቅድመ-ልደት እንደተጀመረ እና ጅምሩ የአንድ አምላክ አስተምህሮት እንደነበር ይገመታል ይነገራል። እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር በ 2007 ድህረ-ልደት በተደረገው የሕዝብ እና ቤቶች ቆጠራ ከኦሮሞ ሕዝብ ወደ 3.3 በመቶ የሚደርሰው ሕዝብ የዚህ እምነት ተከታይ ነበር፤ በአሁኑ ጊዜ ይሄ ቁጥር ወደ 3 በመቶ ዝቅ እንዳለ ይነገራል፤ አንዳንዶች ደግሞ፦ “አብዛኛው ዋቄፈናን ከእስልምና ጋር ወይንም ከክርስትና ጋር ቀይጦ ነው የሚያመልከው” ይላሉ፤ ይህ ስህተት ነው። ምክንያቱም የሚያመልኩት ዋቃ አንድም ቀን እንዴት መመለክ እንዳለበት አልነገራቸውም፥ ደግሞም “አይናገርምም” ይላሉ፤ እነርሱም ባወጡት ሰው ሰራሽ አምልኮ ያመልኩታል፤ ይህ ደግሞ ቢድዓ ነው፤ እዚህ አምልኮ ውስጥ ለወንዙ፣ ለተራራው፣ ለሃይቁ የሚደረገው የሁሉ አምላክነት”Pantheism” እሳቤ ሺርክ ነው፤ በዚህ አምልኮ ውስጥ ልመና፣ ምስጋና፣ ስለት፣ ስግደት የመሳሰሉት ይካሄዳሉ፤ ዛፍ ቅቤ በመቀባት መለማመን፣ ማመስገን፣ መሳል፣ መስገድ ባዕድ አምልኮ ካልሆነ ምንድን ነው? እንደውም “ቃሊቻ” የሚለው ቃል የተገኘው “ቃሉ” ከሚለው እንደሆነም ይነገራል፤ “ቃሉ” የተባሉት መሪዎች ከአጋንንት ጋር እየተነጋገሩ ሺርክ እንደሚያደርጉ ከዚህ ባዕድ አምልኮ ነጻ የወጡ ሰዎች ይናገራሉ። [“ቃሉ” የተባሉት መሪዎች ከአጋንንት ጋር እየተነጋገሩ ሺርክ ያደርጋሉ!]
ነብያችን”ﷺ” የነገሩን ዓመታዊ በዓል ሁለት ብቻና ብቻ ናቸው፤ እነርሱም፦ ዒዱል ፊጥር እና ዒዱል አድሓ ናቸው፦
[ሡነን አቢ ዳዉድ : መጽሐፍ 2, ሐዲስ 745]
አነሥ ኢብኑ ማሊክ እንደተረኩት፤ የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” መዲና ሲገቡ የመዲና ሠዎች የሚደሰቱባቸው ሁለት በዓላት እንዳሏቸው አወቁ። እርሳቸውም እነዚህ ሁለቱ ቀናት ምንድን ናቸው? በማለት ጠየቁ፤ ሰዎችም በጃሂሊያ ጊዜ እንጫወትባቸው የነበሩ በዓላት ናቸው አሏቸው። የአላህ መልእክተኛም”ﷺ”፦ *“አላህ ከእነርሱ የተሻሉ ሁለት ዒዶችን ሠጥቷችኋል፤ እነርሱም፦ ዒዱል ፊጥር እና ዒዱል አድሓን። አሏቸው*።
[ጃሚዒ አት-ተርሚዲህ : መጽሐፍ 8, ሐዲስ 121]
ዓኢሻህ”ረ.ዐ.” እንደተረከችው የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ *“ዒዱል ፈጥር ሰዎች ጾም የሚፈቱበት ነው፤ ዒዱል አደሐ ደግሞ መስዋዕት የሚያቀርቡበት ቀን ነው*።
ከእነዚህ ሁለት በዓል ውጪ ሌሎች በዓላት ተቀባይነት የላቸውም፤ ማንም ሰው አላህ እና መልእክተኛው ያልደነገጉትን ቢድዓን ያስተዋወቀ ያንን ፈለግ የተከተሉትን ሰዎች የሚያገኙትን ኀጢአት ከእነርሱ ላይ ሳይቀነስና ሳይጨመር ይሸከማል፤ ከሁሉ የተጠላ ነገር ቢድዓ ነው፤ ቢድዓ ሁሉ ጥመት ነው፤ ጥመት ሁሉ የእሳት ነው፦
[ኢማም ቡኻርይ : መጽሐፍ 53, ሐዲስ 7]
ዓኢሻህ”ረ.ዐ.” እንደተረከችው የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ ”ማንኛውም ሰው ከትእዛዛችን ያልሆነ አንድ ነገር ቢፈጥር ተቀባይነት የለውም”
[ሡነን ኢብኑ ማጃህ : መጽሐፍ 1, ሐዲስ 210]
ከሲር ኢብኑብ ዐብደላህ እንደተረኩት አባታቸው ከአያታቸው የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” እንዲህ ሲሉ ሰማው ያሉት፦ “ማንኛውም ሰው የእኔን ሡናህ ሱናህ ያደረገ ከእኔ በኃላ የእኔን ፈለግ የሚከተሉትን ሰዎች የሚያገኙትን አጅር ከእነርሱ ላይ ሳይቀነስና ሳይጨመር ያገኛል፤
*ማንም ሰው አላህ እና መልእክተኛው ያልደነገጉትን ቢድዓን ያስተዋወቀ ያንን ፈለግ የተከተሉትን ሰዎች የሚያገኙትን ኀጢአት ከእነርሱ ላይ ሳይቀነስና ሳይጨመር ይሸከማል*።
[ሡነን ነሣኢ : መጽሐፍ 19, ሐዲስ 23]
ጃቢር ኢብኑ ዐብደላህ እንደተረከው፦ የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” ኹጥባቸው ላይ እንደተናገሩት፦ “አላህ የመራውን ማንም አያጠመውም፤ አላህ ያጠመመውን ማንም አያቀናውም። ከንግግር ሁሉ በላጩ የአላህ መጽሐፍ ነው፤ ከመመሪያ ሁሉ በላጩ የሙሐመድ መመሪያ ነው። *ከሁሉ የተጠላ ነገር ቢድዓ ነው፤ ቢድዓ ሁሉ ጥመት ነው፤ ጥመት ሁሉ የእሳት ነው*።
ስለዚህ እዚህ እምነት ውስጥ ያላችሁ ዋቄፈታዎች የነቢያት አምላክ የሆነውን አንዱን አምላክ አላህን በብቸኝነት እንድታመልኩ ጥሪያችን ነው፤ ሙስሊሞች ሆናችሁ ይህንን በዓል ባለማወቅ የምታከብሩምና የምታመልኩ ካላችሁ በንስሃ ወደ አላህ ተመለሱ። አላህ ወደ እርሱ በመጸጸት ለሚመለሱት ይቅር ባይና አዛኝ ነው፦
(አላህ በሱረቱል በቀራ አንቀጽ 160 እንዲህ ይላል)
2፥160
እነዚያ (ከመደበቅ) የተጸጸቱና (ሥራቸውን) ያሳመሩም (የደበቁትን) የገለጹም ብቻ ሲቀሩ፡፡ *እነዚህም በእነርሱ ላይ (ጸጸታቸውን) እቀበላለሁ፤ እኔም ጸጸትን በጣም ተቀባይ አዛኙ ነኝ*፡፡
ስለ ዋቄፈና ዋቢ መጽሐፍት፦
1. Mulugeta Jaleta Gobenooromo; Indiginious Religion: Anthroplogical Understanding of Waaqeffanna-Nature Link, Guji Zone, Adola Redde and Girja Districts, Social Anthropology, College of Social Science Addis Ababa University
2. Census (PDF), Ethiopia, 2007,
3. Workinesh Kelbessa, Traditional Oromo Attitudes towards the Environment,
ከወንድም ወሒድ ዑመር
t.me/Wahidcom
ወሰላሙ አለይኩም
#Irreechaa #Waqeffannaa #Wahid_Omer

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@zerihungamo6742
@zerihungamo6742 3 года назад
Masha Allah
@AA-oi5lu
@AA-oi5lu 4 года назад
ماشاء الله
@AA-oi5lu
@AA-oi5lu 4 года назад
👍
@maltamalta3582
@maltamalta3582 2 месяца назад
ماشاءالله
@haayrbna7135
@haayrbna7135 4 года назад
Subahan allah
@Alkoremi
@Alkoremi 4 года назад
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@zdfikerzdfiker6826
@zdfikerzdfiker6826 3 года назад
ጀዘክ አለህ ኡስተዝ ዋሂድ አለህ ይጠብቅክ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
አስተክፍረሏሕ ያረብ አተጠብቀን ስንቱንቺለሀል ያአላህ 😭
@rahatuqalb7405
@rahatuqalb7405 4 года назад
ኡስታዝ አላህ ጀዛክን ይክፈልክ ብዙ ነገር እያወኩ ነው
@yotube9954
@yotube9954 4 года назад
ጀዘኩም አለህ ከይርን
@seadamuhammad9747
@seadamuhammad9747 4 года назад
ጀዛኸሏህ ኸይር ኡስታዙና❤
@seadihabeshawit9509
@seadihabeshawit9509 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@belid2010
@belid2010 3 года назад
ኣላህ ይጥብቀን ከሽርክ፡ ባራካላሁ ፊኩም።
@3loohi625
@3loohi625 4 года назад
ማሻአላሕ አላሕይጨምርላቹ
@hudaahmed6360
@hudaahmed6360 4 года назад
ጀዛ ኪላህ ኽይር ዱንያ እኼራ ኡስታዝ
@zebibasiraj7204
@zebibasiraj7204 4 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@Alkoremi
@Alkoremi 4 года назад
ለወዳጆቻችሁ ሼር በማድረግ ተባበሩን። መልእክቱ ለሁሉም ይድረስ። አላህ ይቀበለን።
@ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ
ጀዛኩሙላህ ኸይር ዱኒያ ወል አኼራ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
ሀቢቢ ወሂዲ አለህወይባባየ
@ተስፈኛነኝ-ጠ4ፈ
@ተስፈኛነኝ-ጠ4ፈ 4 года назад
ጀዛከላህ ኡስታዙና
@semirajemal2216
@semirajemal2216 4 года назад
እኛ ሙስሊሞች አላህን ስናመልከው እርሱን እንዴት ማምለክ እንዳለብን በቅዱስ ቃሉ በቁርኣን ውስጥ እና በእርሱ ነብይ ሀዲስ ውስጥ በተቀመጠልን መስፈርት ብቻ ነው🙏 አከተመ:: እኔ የማይገባኝ በእስልምና እምነት ውስጥ ሆነው እሬቻ በህል ነው እንጂ እምነት አይደለም ባህልንና እምነትን እንለያ ይሉናል😥 አኡዙቢላህ እር አላህን ብቻ ማምለክ እና ለሱ ብቻ መገዛት እንዴት ሰላም እንዳለው እንድታውቁ አሏህ ይግለፅላቹ ለመሆኑ እንኳን በሁለት በእምነት በሁለት አለቃ መታዘዝ በራሱ አይከብድምን? አላህ ሂድያ ይስጠን ይስጣቹ አልኮረሚዋች አላህ ኸይር ጀዛችሁን ያብዛላችሁ አሜን💜
@عايشهعمر-غ2د
@عايشهعمر-غ2د 4 года назад
ረቢ ይጠብቅልኝ ኡስታዜ(ዬ)
@Alkoremi
@Alkoremi 4 года назад
አሚን። እናመሰግናለን። ይህንን ቻናል ለሌሎችም በማስተዋወቅ አግዙን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@negnselemte4891
@negnselemte4891 4 года назад
ለመጀመሪያ ግዜ ሥሰማው በኢትዮ ምድር እንደዚህ አይነት መኖሩ ገርሞኛል አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 2 года назад
👍👍👍
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 3 года назад
الله يكتب لك الأجر أستاذ وهيد
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 2 года назад
ሱብሀን አላህ ለካ ይህም አለ ሆ
@omaradnan9845
@omaradnan9845 4 года назад
بسم لله الحمد لله رب العالمين اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آل وصحبيه أجمعين سبحان الله العظيم رب العرش العظيم ماشاء الله جزاك لله خيرا ياخي الله يحفظك يارب
@user-ic1ep3ih9l
@user-ic1ep3ih9l 4 года назад
ማሻ አላህ አለይክ ባረከላሁ ፊክ አላህ ይጨምርልህ ጀዛከላህ ኸይረን ወድም ሱብሀነላህ አላሀመ ሙስታአን
@mohammed-fk4po
@mohammed-fk4po 4 года назад
አልሀምዱላላህ ሙሥሊም ላደረከን ጌታ ምሥጋና ይድረሥህ
@zabeba5936
@zabeba5936 4 года назад
ወአለይኩም አስለም ወአራህማቱላሂ ወበርከቱ አህለን ኡስታዝ ጃዛክ አሏሁ ኻይርን
@fatimasaed6021
@fatimasaed6021 4 года назад
ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኽይር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hawi1918
@hawi1918 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ወሒድ አላህ ያበርታህ እኛም ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@semaya1043
@semaya1043 4 года назад
አህለን
@ethiosilitadalocha8763
@ethiosilitadalocha8763 4 года назад
ጀዛከለሁ ኸይር ኡስታዝ
@nurruku2351
@nurruku2351 4 года назад
100 % LIKE
@umeman3175
@umeman3175 4 года назад
Jezakum allah keyir allah hidaya yistachew
@asmahabeshawit3283
@asmahabeshawit3283 4 года назад
አህለን ኡስታዝነ። በገጠር አካባቢ ግን ወላሂ ቤታሰቦቻችን በሽርክ አለቁ። መስቀልን እቁጣጣሽን አቦየ ገብሬል ስላሴ እያሉ ድግስ ይደግሳሉ። መስጊድም ውስጥ ጫት ይቅማሉ። ከዛፍ። እግር ቆሌ እያሉ ቡና ያፈላሉ ብቻ ብዙ ነው😭😭😭። ወላሂ ልንደርስላቸው ይገባል☝️
@yamrotmulugata7830
@yamrotmulugata7830 4 года назад
አላህ ይድረስላቸው የኔም በተሰቦች ያረጋለሉ ብነግራቸውም ኢቢአሉ መወከል እያሉ የማይቀራቸው የለም
@user-lw8oy6wg1l
@user-lw8oy6wg1l 4 года назад
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@rehimamubarak9277
@rehimamubarak9277 4 года назад
Aselam alyekum warahmatulah wabwrkatu Shekuran wandemachen
@yeromshiferaw3854
@yeromshiferaw3854 4 года назад
Mashallah Allah ychemrlk ustaz
@semaya1043
@semaya1043 4 года назад
አህለን ኡሲተዚ
@Bahiwin-f3t
@Bahiwin-f3t 4 года назад
Ustaze Allah balehebet yetebekeh
@hassankadir7185
@hassankadir7185 4 года назад
ላኢላሃኢላለህሃ ከአላህ ውጭ በሃቅ የምማላካ አምልካ የለም እሱው አንድ ነው አላህ ለሁላችንም ትክክልኝ መንገድ ያቃኝ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 4 года назад
ጀዛኩ አላህ ኸይር
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 4 года назад
አላህ ይጠብቀን ከሽርክ ጎዳና ያረብ ጀዛኩመላ ኸይር ወድሜ
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ ወሂድ ወላሂ አጅብ ነው አላህ ሂድያ ይስጣቸው
@pure_heart7175
@pure_heart7175 4 года назад
አህለን ኡስታዙና ጀዛከሏህ ኸይር
@seada9329
@seada9329 4 года назад
ማሻአላህ፣ደስሲል፣ትምርቱ
@ሶኒያነኝሰለምቴዋ
@ሶኒያነኝሰለምቴዋ 4 года назад
ከወራት በፊት ዩቱፕ ላይ ቻናልክን ስፈልግ አጠውቅ ሒዳያ ላይ ነበር ያገኘውክ የራሱ ቻናል ቢኖረው ብዬ በውስጤ ተመኘሁ ዛሬ fbላይ ማስታወቂያዉን ሳይ እጅግ በጣም ተደሰትኩ አላህ ያስደስትህ ብርቅዬው ኡስታዛችን ። በርታልን ።
@Alkoremi
@Alkoremi 4 года назад
እናመሰግናለን። ሌሎች ሰዎችንም ጥሩልን። ጀዛኩሙላህ ኸይር።
@seada9329
@seada9329 4 года назад
በርቱ፣አላህ፣ያግዛችሁ
@argobbatube2232
@argobbatube2232 4 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር
@Huda19998
@Huda19998 3 года назад
May Allah protect us from this.
@nextlevel7657
@nextlevel7657 4 года назад
Good job bro masallha Allah kesherkyetabeken yetabeken wendem wehed Allah yetabekehe. good graphics.
@የትምልኑርስደተኛነኝ
ኡስታዝ እናመስግናለን ይሄንን መልክትህን ለቤተስቦቸ በደርስላቸው ምንም ነግርዋቸው አይ ስሙም አላህ ልመልሳቸው
@Tube-ji8if
@Tube-ji8if 4 года назад
የኔ አሳብ ኡስታዞች በየ ገጠር እሂዱ ቢያስተሩ እላለሁ
@Alkoremi
@Alkoremi 4 года назад
የተወሰነ የግለሰቦች እንቅስቃሴ ይኖራል። ግን ሐሳቡ ልክ ነው። በተደራጀ መልኩ የገጠር ዳዕዋ ተደራሽነት መኖር አለበት። በአላህ ፈቃድ። አላህ ያበርታን።
@user-nh7kq1yk2n
@user-nh7kq1yk2n 4 года назад
ሱበህን አላህ ወላሂ ኦሮሞ ሁኜ ስለዚ እንድማላውቅ ነው ምነገራቹ
@ኢማንሠይድመሀመድ
@ኢማንሠይድመሀመድ 3 года назад
እኔም አላቅምነበር
@yasmenkahen9431
@yasmenkahen9431 4 года назад
ሰለዚህ እሬቻ የጣኦት አምልኮነው የሰራዊት አምላክ የሆንከው ቅዱስ እግዚአብሔር አተ ተመልከት ለምድር ወይጉድ እና ለምንድነው ሙሰሊም የሚያከብርው ፈጣሪዩ ይቅር ይበለኝ ይበለን እግዚኦ መሀረና ክርሰቶስ
@ሂወትበትዝታ-ቸ3ፈ
@ሂወትበትዝታ-ቸ3ፈ 4 года назад
ሱበሃን አላህ የሚገርም ነው አይ ሰው
@ኢስላምዲኑሰላም-ሠ3ኀ
አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራቸው
@hudaahmed6360
@hudaahmed6360 4 года назад
ማመን ይከብዳል ሰው ለዛፍ ይሰግዳል ጉድድድ ተው ሲባሉ ባህል ነው እያሉ ያደናቁራሉ ያሳዝናል
@fayama9055
@fayama9055 4 года назад
ኡስታዞቼ አሰላም አለይኩም የወንድም ወሂድ ፁሁፎች ረዘም ያሉ ናቸው የኛ ሀገር ሰው ደሞ የማንበብ ልምዱ የታወቀ ነው በዚህ በቪዲዮ መምጣታቹ በጣም አሪፍ ነው በየትኛውም ቦታ በትራንስፖርት ወይም በስራ ቦታ ለማዳመጥ ይመቻል የንፅፅሩም ትምህርት በዚ መልኩ ቢዘጋጅ ጥሩ ነው የሚል ሀሳብ አለኝ:: ጀዛከሏህ
@user-pp5lv6mv9i
@user-pp5lv6mv9i 3 года назад
እኛስደተኞች አልሀምዱሊላህ ሀራምና ሀላሉን አወቀናል ግን ገጠር ያሉት ቤተሰቦቻችን ጭራሽ እየባሰባቸዉ ነወ እካንም ከማሻረክ ሊርቁ ቀርቶ እኛም አታሻርኩ ስንላቸዉ ትናት ህዳችዉ ይላሉ ከተቻላችሁ በየገጠሩ ብታስተምሩ ጥሩ ነበር
@caaltuutube4360
@caaltuutube4360 3 года назад
Oromoo oromiyaa addaa bekkaa ⚫⚫⚫🔴🔴🔴⚪⚪⚪🌹🌹🌹🌹
@Bahiwin-f3t
@Bahiwin-f3t 4 года назад
ኡስታዜ አንድ ጥያቄ እውነት ግን ሙስሊም ሆኖ ይህን ሽርክ የሚሠራ ኣለን? መፍትሄዉ ምንድነዉ?
@Tube-ji8if
@Tube-ji8if 4 года назад
አሉ ቁርአን እና አዲስ የማያቁ ብዙ አሉ ለስም ብቻ ሙስሊም የሆኑ እኔ የማውቀው ትልቁ ዛፍ እየተመላለሱ የተለያዩ ነገር ይደግሱለታል አላህ ይጠብቀን በተለይ በገጠር ዉስጥ ነው
@yasmenkahen9431
@yasmenkahen9431 4 года назад
ፀበል ሲጠመቁ ይጮሀል ሴጣኑ
@tigistfeleke9820
@tigistfeleke9820 Год назад
ሀሳብህ ገብቶኛል ያው እንደተለመደው ባንተ እምነት ስር ያሉትን ለማስተማር ነው። ሆኖም ልክ ክርስትናን ከራሳቹ መፅሀፍ አንፃር እንደ ምትፈትነው ዋዌፈናንም መገምገም ፈለክ። በመሠረቱ ሁሉንም እምነቶች ከራስህ እምነት አንፃር ካየኸው ስህተት ይሆናል። አንድን እምነት ከራሱ አስተምህሮ እውቀቶቹ እሴቶቹ አንፃር መመልከት ይበጃል። ደግሞ መሰረታዊዉን የእምነቱን ፅንሰሐሳብ ሳይሆን ያቀረብከው በወሬ በወሬ የትም የሚወራውን አልቧልታ ነው በርግጥ የተወሰነ ሪሰርች አድርገሀል። ሆኖም ብዙ ሚስ አንደርእስታንዲንግ አይቼብሀለሁ። ለማንኛውመ ስላቀረብከው ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ።
@mitumitn3656
@mitumitn3656 4 года назад
ኢሬቻ ጊነስ ላይ መመዝገብ አለበት ለምን ቢባል በሰለጠነ ዘመን ያልተቀየረ ኦሪታዊ አምልኮ ባእድ ነውና
@ሶኒያነኝሰለምቴዋ
@ሶኒያነኝሰለምቴዋ 4 года назад
ወይኔ ቂቤውን ተቀቡት🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮 እንጨቱን ሳሙት እኮ ጌታሆይ🤮
@እሙሙአዝዩቱብ-መ6ዠ
@እሙሙአዝዩቱብ-መ6ዠ 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@የኔንጉስሀላሌA
@የኔንጉስሀላሌA 4 года назад
ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዜ
@zahrazah1347
@zahrazah1347 4 года назад
አህለን
Далее
ኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ| IRREECHA| @Nahoo TV
30:19
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Просмотров 8 млн
ለኔ ይህ አይገባኝም ነበር 😭😭
17:21