Тёмный

ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ጉዳይ??// ወደ ትግራይ የሚገቡ ኤርትራውያን እየታገቱ ነው // ኤርትራ ውስጥ ፖለቲካዊ ለውጥ ለማምጣት...! 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 253 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 257   
@MuhammedRedi
@MuhammedRedi 3 месяца назад
ክብር ለሀቅና ሳቅ ሚዲያ ከመንግስት ሚዲያ እጅግ በጣም በላቀ ሁኔታ ሀገራችን ላይ ከሚሰነዘሩ ጥቃቶች ለመከላከል የምታደርጉትን ይበል ያሰኛል ዋው ዋው ዋው🎉🎉🎉
@viva8589
@viva8589 3 месяца назад
Butu
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 3 месяца назад
አበበች በርች በጣም ጎቤዝና ሥነምግባር ያለ ጋዜጠኛ ነሽ በዛ በቀዉጥ ወቅት እንኳ ለእዉነትና ለሀቅ የቆመሽ ጋዜጠኛ ነሽ በርች
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 3 месяца назад
ምርጧ ኢትዮጵያዊት እናመሠግናለን 🙏🙏🙏❤❤💪
@netsolo8225
@netsolo8225 3 месяца назад
በጣም ደስስስ የሚል ኢንተርቪው ኢዬኤል እግዚአብሔር ከፊታቹሁ ይቅደም የጠላት እቅድ እግዚአብሔር ያጥፋው እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ❤❤❤❤
@emebetayele9492
@emebetayele9492 3 месяца назад
እናመሰግናለን ኤርትራዊው ወንድማችን እንዲሁም በፅናት ለቆመሽው እህቴ
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 3 месяца назад
ጎበዝ እንግዳ በማቅረብሽ የምትመሰገኝ ነሽ ተባረኪ ዋናው ለሁለቱም ሐገር ሰላም እመኛለሁ
@behailutefera8120
@behailutefera8120 3 месяца назад
አንበሲት ምን ላርግሽ አንቺ ብቻውን በወያኔ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ነሽ ሲፈሩሽ ደግሞ ራስሽን ጠብቂ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 3 месяца назад
ክክክክ ባንዳ ናት የምትፈራው? አንበሲት ምድረ ቅዘናም አፍህ አትክፈት
@kxwolde5718
@kxwolde5718 3 месяца назад
ይባርክሽ አበበች ጎበዝ ኢትዮጵያውያዊት እንኮራብሻለን!
@asterdefere9540
@asterdefere9540 3 месяца назад
እናመሰግናለን የኛ ወንድም እኛ አንድ ህዝብ ነን በሰላም የምንኖርበትን ጊዜ ፈጣሪ ያቅርብልን ክብር አለኝ ለሀሳብህ እባካችሁ ሁላችንም ይህን ሀሳብ እንግዛው😘❤🇪🇹🇪🇷❤😘🙏🙏🙏
@genettesfay1731
@genettesfay1731 2 месяца назад
Ezi eritrwi ay delem ya eritrea ni eritrwnet trah eyu bahri bga ede felgu bhari yelem
@nahumsaminahumsami6340
@nahumsaminahumsami6340 3 месяца назад
Thank you my brother I like it I am from Ethiopia
@genetyilma7717
@genetyilma7717 3 месяца назад
አቤ ካየሁሽ ቀን ጀምሮ ለኢትዮጵያና ለእውነት የምታደርጊው ጥረት ሳይ አደንቅሻለሁ
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 3 месяца назад
ክክክክ ባንዳ ለሆድዋ የምትኖር ናት
@abdidellel1865
@abdidellel1865 3 месяца назад
Ethiopia nd aritra we brothers im stay south Africa we stay together with aritra people we one. Thank you for u ❤❤🎉
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 3 месяца назад
ሰላም ሰላም አበበች 👋👋👋
@gashaw773
@gashaw773 3 месяца назад
ሰላም አበበች በጣም ንጡቅ አእምሮ ነው ያለሽ እኔ ከኢትዮጵያ ውጭ ነው የምኖረው ሁል ጊዜ ኘሮግራምሽን እከታተላለሁ በዚሁ ቀጥይ አንድ ቀን ኢትዮጵያ ትሸልምሽ አለች 🎉🎉🎉🎉
@solomonhadgu5636
@solomonhadgu5636 3 месяца назад
Kkkkkkk 😂😂
@aynalemkebede9412
@aynalemkebede9412 3 месяца назад
እህቴ ኤርትራውያን እንደስደተኛ አልኖሩም ስደተኛ በሌላው ሐገር ስራ እንኳ መስራት አይችሉም እኛ ቅን ሰው ወዳዶች ስለሆንን ነው ሁሉ ኤርትራውያን ኢትዮጵያን ይወዳሉ ማለት አይደለም ሁሉም ይጠሏታል ማለት አይደለም ቢሆንም ጥንቃቄ ይጠይቃል
@etuetufashion
@etuetufashion 3 месяца назад
Weshet be ethiopian license neaw enji yerasachew endet
@rona7755
@rona7755 3 месяца назад
እዩኤል አደገኛ ሰው። በጣም አደገኛ ሰው። በጣም። ኢሳያስ አፈወርቅ ።
@Markanberihun
@Markanberihun 3 месяца назад
ክብር ይገባሻል ጀግናዋ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በርች ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@felekelembebo5735
@felekelembebo5735 2 месяца назад
እንዲህ አይነት ወጣት ከኤርትራ በኩል ሲገኝ አሁን ተስፋ እንዳለ አሳይቶናል አንድ ቀን እንደ እዩኤል አይነት ልጆች ከኤርትራ ምድር ይፈጠራሉ ያልነውን በአጭር ጊዜ በማየታችን ደስታ ተሰምቶኛል። ወያኔና ሻብያ ባይኖሩ ኖሮ ኤርትራና ኢትዮጵያ አይደለም ለህዝቦቻቸው ለአፍሪካ የሚተርፉ ነበር ምን ዋጋ አለው የተፈጥሮ ሃብቱ፣ባህሉ የሚደነቅ ነበር። በርቱ እዩኤል!!!!
@martahagos7637
@martahagos7637 3 месяца назад
በጣም ጐበዝ መልካም ነው ❤
@0000-t9t
@0000-t9t 3 месяца назад
My true Eritrean brothers and sisters I hope peace and love for you because We will never forget your help when the junta massacred our Ethiopian Defence Forces. Issue must go he is too controlling ❤❤❤❤
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 3 месяца назад
That is not true you don’t know this guys birgad the hamedu are not against the government they’re against the people of Eritrea in Israel they’re killing the Eritrean who don’t support their agenda not only in Israel all over Europe too they were burning cars and stuff and most of them like 80% of them are from Tigray so don’t fall for this kind of people
@fekadukumssa4883
@fekadukumssa4883 3 месяца назад
ጋዜጠኛዋ ስለትርጉሙ በጣም እናመስግናለን!! እውነትም የአኢትዮጵያ መንግሥት እያንቀላፋ ነው።
@BerhanuLameso
@BerhanuLameso 3 месяца назад
This is a very brilliant session. I am a historian by profession and know a lot as the contribution of Eritrean's for ethiopia's progress and independence.
@yosefahferom6893
@yosefahferom6893 3 месяца назад
አጋሜ መቼም እናተ እስከ አላችሑ እኛም እናተን ከመሰባበር ምንም አማራጭ የለዉም
@BizenKidane-v5x
@BizenKidane-v5x 3 месяца назад
እየቤል ምርጥ እልምና አሳብ ስብና አለክ ትግልክን እውን እደሚወን እርገጠኛ ነኝ በርታ
@Usereri8287
@Usereri8287 3 месяца назад
ዞር በይ ማነሽ ኣንቺ ስለ ብርጊድ ምታወሪው Kiros one of the best 💙
@Markanberihun
@Markanberihun 3 месяца назад
ጀግናዋ አበበች ካህሳይ ምርጥ ሰው እንወድሻለን እናከብርሻለን እውነትን ይዘሽ ስለምትሰሪ🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉
@amensisa3648
@amensisa3648 3 месяца назад
ኢትዮጵያ የጋራችን ኤርትራ የግላችን ብሎ ነገር አይሰራም። በሀገራችን ላይ ሆነው ኢትዮጵያን የወጉበትን ታሪክ ማክበር መፈቀድ የለበትም። የባድመን ድል እኛ ኢትዮጵያውያን አናከብርም፣ጭራሽ አስመራ ላይ ብናከብር አስቡት
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 3 месяца назад
እነሱ የባድመን አይደለም የሚያከብሩት ሲጀመር ባድመ ላይ የሆነዉን ነገር መንግስት ሲያታልሉ ነው የኖሩት
@yosefahferom6893
@yosefahferom6893 3 месяца назад
@@GG-lh2yw አባቶችሕን ኤርትራ ዉስጥ ጨረስናቸዉ ወደ ማዳበሪያነት ለወጥናቸዉ 😂
@estifanosabraham-m8v
@estifanosabraham-m8v 3 месяца назад
ኪሮስ አስመራ የተወለደ ትግራዋይ ነው :: ብርጌድ ንሐመዱ የሚባል ስብስብ 90% የትግራይ ተወላጅ ናቸው::
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 3 месяца назад
ሰዉ አልገባውም
@samuelgebre1892
@samuelgebre1892 3 месяца назад
የ ኣእምሮ ማነስ ችግሩ፡ የተባልከውን እንዳለ መዋጥ ነው
@engidaworksintayehu8097
@engidaworksintayehu8097 3 месяца назад
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉well & Good !!!
@ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ
@ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ 3 месяца назад
አቤ ምርጥ ጀግኒት ኢትዮጵያዊት እንዳንቺ አይነቱን ምርጥ ዘር ያብዛልን!!! ተይው ኪሮስ አከርካሪው ላይ ይመታል!!
@Samson-ip9ci
@Samson-ip9ci 3 месяца назад
Very informative interview! Thank you Abe and Eyoel!
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 3 месяца назад
በእውነት እንዲህ አይነት ወጣቶች ይብዙልን ከጎጥ የወጣ ከፍ ያለ ሀሳብ ነዉ አፍሪካን የሚያድን ወንድማችን ተባረክ
@daddubai8470
@daddubai8470 3 месяца назад
ይህ ዘፋኝ በሕግ ቁጥጥር ስር ውሎ ፍርድቤት መቅረብ አለበት እሱ ብቻ ሳይሆን ግብረአበሮቹ ጭምር።
@BETESEB1972
@BETESEB1972 3 месяца назад
😂😂😂😂 ድንጋይ ራስ
@dawit-g8s
@dawit-g8s 3 месяца назад
Dude did u even about this little bit , have u asked urself what he was doing 3-4 years in Tigray with military uniform ( he is double agent ) simply you. Understand from his interview
@MitikuTulu-yn2vm
@MitikuTulu-yn2vm 3 месяца назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@MOHAMMED-h3j4u
@MOHAMMED-h3j4u 3 месяца назад
ሠላም❤
@GetuHailemariam-ln4il
@GetuHailemariam-ln4il 3 месяца назад
👍ሰላም
@خدوجحسين-خ3ي
@خدوجحسين-خ3ي 3 месяца назад
I love you abebch I am from Ethiopia
@viva8589
@viva8589 3 месяца назад
Eshi love
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 3 месяца назад
እግዚአብሔር ያክብረው!!!!
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 3 месяца назад
አቤ ዕድሜሽን ያርዝምልን❤❤❤
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 3 месяца назад
አቤ ስወድሽ እኮ። የድሮ የእናቴን እና የአባቴን ወዳጆች ኢትዩጵያን እንደ ነፍሳቸው የሚወዶትን ወዳጆቻችንን ታስታውሺኛለሽ።
@shitayeamdeamde3459
@shitayeamdeamde3459 3 месяца назад
አበብዬ በጣም ነው የምወድሽ ደርባባ ሰላማዊ ነሽ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ወንድሜም ሰላማዊ ሰው ይመስላል ራዕህ ይመልስልህ አንተንም ጌታ ይባርክህ❤
@gerielaasmerom7798
@gerielaasmerom7798 3 месяца назад
EYOEL . BESMEAB BEL AYTEBZHAYO BROTHER
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 месяца назад
አቤና ኤርትራዊ ወንድሜ እመሰግናችሁዋለው ብዙ ኢትዮዽያውያንም እኮ በኤርትራ መስዋዕት የከፈሉት ለኤርትራና ለኤርትራውያን ፍቅር ስላላቸውና ኤርትራ አትገነጠልም በሚል ፍቅር ነው በተጨማሪም ኤርትራ ትገነጠላለች በሚል አልነበረም ደርግን ለመጣል የተወሰዱት ዕርምጃዎች ግን በኤርትራና በኢትዮዽያ ሠላም እንዳይኖር ኢትዮዽያን ለመከፋፈል የሚፈልጉ የወንጀለኛና /የማፊያ ቡድኖች እጅ ሥልጣን ገባና እሁን ለምንገኝበት ችግር ተዳረግን ለማንኛውም ለሁሉም ጊዜ አለው አመሰግናችሁዋለው
@tesfamichaelh7538
@tesfamichaelh7538 3 месяца назад
It is good that you did this interview so that people know for who you are. Kiros was right what he said about your allegiance. The mask is gone now!
@lalleyatata
@lalleyatata 3 месяца назад
❤ I love you and I love your show and agendas peace and love
@felekelembebo5735
@felekelembebo5735 2 месяца назад
ባለጌ ስለ እኛ ክብር አንተ አትነግረንም ደግነቱ ከኤርትራ ምድር ተሳዳቢዎች በበዙበት እዩኤል ስለተፈጠረ እንፅናናለን ተስፋም ይኖረናል።
@BETESEB1972
@BETESEB1972 3 месяца назад
አረ ባካቹ ሲጀመር ዩኤል የሚባል ከኛ ብርጌድ ንሓመዱ አባል አይደለም ቀጥሎ የተማርኩ ነኝ ይላል ኢንተርቪ በሙሉ ሲሰማ እርግጠኛ ነኝ የኢሰያስ ተቅጣሪ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alemeyasu635
@alemeyasu635 3 месяца назад
Abe Thank you so much
@dadhibekele7417
@dadhibekele7417 3 месяца назад
አቤ ብርክ በይልኝ የኔ ብርቅዬ ኢትዮዽያዊት !!! በዚህ አንድ አመት ውስጥ በኤርትራዊያን ላይ የነበረኝን ጥላቻ ነው ያስወገድሽልኝ። በርቼ የኔ ሚዘር
@mulluberhantemelso3537
@mulluberhantemelso3537 3 месяца назад
ምሽክናይ ዘዝመጸ ማዕበል ክኸውን ዘይደክም... ዮኤል ኣምኖ የምሄድ ሰው ጠንነት የለለው ሰው ነው!
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 3 месяца назад
አበበች በጣም አደንቅሻላሁ በጣም ጎበዝ ነሽ አደንቅሻለሁሉም ለሰላም ይሁን እንግዳሽን እግዚአብሔር ሃሳቡ ይፈፅምለት ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️😇🌺☮️
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 3 месяца назад
Thank you sister you nailed it. Amazing way of finding the truth.
@jomama151
@jomama151 3 месяца назад
Abe tewdajua berchi ❤❤
@GaredewBachaGari-up5fv
@GaredewBachaGari-up5fv 3 месяца назад
ኢትዮጰያ ኤርትራ ሁለት ሀገር ናቸው ስደተኞቹም ካምፕ መግባት አለባቸው
@dawit-g8s
@dawit-g8s 3 месяца назад
What if the western world order all ethos immigrants to keep them in camp ? Doma ras
@destaergano3121
@destaergano3121 3 месяца назад
የኤርትራ ህዝብ አንድን ሽማግሌ ታግሎ መጣል ያልቻለ ፈሪ ህዝብ ነው። በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና እንደ ስደተኛ መቀበል ትክክል አይደለም።
@FreedomFree-f7k
@FreedomFree-f7k 3 месяца назад
🇪🇷🇪🇷𝐛𝐞𝐭𝐞𝐤𝐞𝐤𝐞𝐥𝐞 𝟏 𝐬𝐞𝐰 𝐥𝐞𝐦𝐞𝐠𝐞𝐝𝐞𝐥 𝐚𝐠𝐞𝐫𝐮𝐧 𝐚𝐲𝐚𝐟𝐞𝐫𝐞𝐬𝐞𝐦 :: 👉𝐘𝐞𝐥𝐢𝐥𝐚 𝐚𝐠𝐞𝐫𝐞 𝐬𝐞𝐰 𝐠𝐞𝐧 👉😂💊💊👩‍🦽🧑‍🦽☠️𝐘𝐞𝐤𝐞𝐲𝐞𝐫𝐚𝐥𝐞 𝐲𝐚 𝐝𝐞𝐦𝐨 𝐣𝐞𝐠𝐞𝐧𝐞𝐧𝐞𝐭𝐮 𝐧𝐞𝐰 𝐚𝐥𝐞𝐤 𝟏.𝟓 ☠️
@sarajoh313
@sarajoh313 3 месяца назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌❤️❤️🙏🙏
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 3 месяца назад
ጀግናዋ ኢትዬጰያ ነሺ በርች
@solomonhadgu5636
@solomonhadgu5636 3 месяца назад
Kiros is the king of king
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 3 месяца назад
ትክክል ነው የሚያወራ ውሉ
@solomonandemariam2063
@solomonandemariam2063 3 месяца назад
Nefetame nashe long live Eritrean
@jujucanal2165
@jujucanal2165 3 месяца назад
😂😂😂
@yosefahferom6893
@yosefahferom6893 3 месяца назад
ለለለለ ሕዙ ላይ አድ ሐሎ እበይ ትግራይ ትስእር😂
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 3 месяца назад
ሰላም፣ሰላም፣ቤተሰብ፣እንዴት፣ዋላቹ፣።።
@LulitTessema
@LulitTessema 3 месяца назад
Good job Abebech!
@salamsselmon1621
@salamsselmon1621 3 месяца назад
እህቴ አቤ ስወድሽ❤❤❤
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 месяца назад
ደጋግመሽ ጋብዢልኝ እበበች ካህሣይ አመሰግናለው ኢትዮዽያም ሆነ ኤርትራውያን እንደዚህ ዓይነት ወጣቶች ናቸው የሚያስፈልጉን
@miliyon938
@miliyon938 3 месяца назад
ሰላም አበበች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 3 месяца назад
We the people have no problem. Politicians and special interest groups are the ones always creating problems. Then the people die. Its ridiculous. Ethiopians and Eritreans are the same people. Same look, same culture, same religious composition etc LOVE
@jujucanal2165
@jujucanal2165 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኪሮስ ሰለዘፈነው ዘፈን ኢቅርታ ብቻ ሳይሆን ዘፈኑ ማጥፋት አለበት ያዚያ መቆጠጥ አለቀት
@AntenheEijgu
@AntenheEijgu 3 месяца назад
tank u sis, bro respect
@kibratesfamichael
@kibratesfamichael 3 месяца назад
Ata hasawi medenageri hji ke entay kutheber eka tegergir zelek??
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 3 месяца назад
ኤርትራ የግላችን ኢትዮጵያ የጋራችን የሚለውን አስተሳሰባችሁን ከአይምሮአችሁ አውጡት ። ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በሕግና በስርዓት በንግዱም በፓለቲካውም በማህበራዊውም ረገድ ጥሩ ግንኙነት ማደረግ የሚችሉ አገሮች መሆን ይችላሉ ። " ትንሽ ቆሎ ይዞ ወደ አሻሮ መጠጋት " አይነት ብልጣብልጥነት ግን መቆም አለበት ። ኤርትራውያን ኢትዮጵያ ውስጥ በህግና በህግ ብቻ ነው መኖር ያለባቸው ። ስደተኛው በስደተኛ ካምፕ መኖር አለበት ። የሚነግድ ካለም ህጋዊ የመኖሪያና የንግድ ፍቃድ ለውጪ ሀገር ሰዎች የተደነገገውን ግብርና ታክስ እየከፈሉ መሆን አለበት ። በህግ እና በህግ ብቻ ።
@xhakaggfvhh
@xhakaggfvhh 2 месяца назад
የሰ ሀገር አክብር​ ነው የተባልከዉ ካልሆነ እንደ መለስ የአይናቹ ብሌን አለማረንም ብለን እናስወጣችዋለን ስደተኛ 33 years😢😎😜😔😍@@zecliffleaf2257
@KAKUHAARANETHIOPIAYears
@KAKUHAARANETHIOPIAYears 3 месяца назад
#We are one family,nuti maatii tokkoo nagayaa walii barreednaa...
@KirosAsfaha
@KirosAsfaha 3 месяца назад
የተከበርሽ እህታችን ልጁ ጤነኛ ኣይደለም ስመጣ እውነቱን ኣሳውቅሻለው ኪሮስ ነኝ
@rai3871
@rai3871 3 месяца назад
ቺድ 😂 ሁላቹም አንድ ናቹ, የወያነ ፓፓጋሎ 🦜
@rutasolomon4569
@rutasolomon4569 3 месяца назад
Chiros yesew rekash
@amanueltesfay2868
@amanueltesfay2868 3 месяца назад
ሃየ ኣዲስ ኪድ ሞ ይፅበዩኻ ኣለው 😂😂😂😂
@mohammedhummedqutban1745
@mohammedhummedqutban1745 Месяц назад
Hide belge wade sharmuta
@melatcode4111
@melatcode4111 2 месяца назад
እሚያሳዝነው በኛ መሀል ገብተው ሊያባሉን እሚፈልጉ ሰዎች በጣም ያናድዳሉ . ምናለበት ተከባብረን ተደጋግፈን ተከባብረን አንተትብ እኔ ተባብለን ብንኖር ምን ችግር አለው?? እረ ይሄንን ችግር ለመፍጠር እምታስቡ ኤርትራውያን እባካችሁ በደብ ቆም ብላችሁ አስቡበት. ትእግስት ሲያል ጥሩ ነገር አይፈጠርም መንግስታችን ታጋሽ ትእግስተኛ ነው. ግን ትእግስት ፍራቻ አደለም እና ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል?????
@tilayewendimageng
@tilayewendimageng 3 месяца назад
ይህ አዝማሪ በእውነት የትራ ኤር ዜጋ ነው
@geneneoda7920
@geneneoda7920 3 месяца назад
አቢቲ የሚሉትን በደንብ ተርጉሚልን እዩኤልንም አክብሪልን እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 3 месяца назад
ኢዮኤል ባንዳ ነው
@demissiekebede22
@demissiekebede22 3 месяца назад
ኤርትራውያን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ አውሮፓውያን ነው የሚኖሩት እየተጋቡም ነው ልዩነታቸው ፖለቲካ የፈጠረው ሀገር እንጂ የዜግነት ልዩነት አልፈጠረባቸውም።
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 3 месяца назад
ወንድ ✌️✌️🙏🙏
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 3 месяца назад
ኤርትራዊያን ለኢትዮጵያ በምንም መልኩ ጥሩ ነገር ይመኛሉ ያስባሉ ብዬ አላምንም ።
@girmaykidane5679
@girmaykidane5679 3 месяца назад
እቺ ለሆድ ኣደር ፣ ስለትግራይ ጭፍጨፋ ሳይሆን የተሰማት ፣ ጆነሳይደሩ የኢትዮጵያው ምኒስተር እና መከላከያው በኣርቲስቱ ኤርትራዊ ኪሮስ ተሰደባ ብላ ስትናደድ ስታይ ምን ያህል ለሆዱ የረደ ባንዳ ትግራዋይ እንዳለ ልገነዘብ ችያለሁ .
@TgstGirma
@TgstGirma 3 месяца назад
❤❤❤
@ahmedinahmed9250
@ahmedinahmed9250 3 месяца назад
hes amharic is clear i have understood.
@AshenafiTeshome-oy9hw
@AshenafiTeshome-oy9hw 3 месяца назад
እዚጋ መጥተህ እሮሮህ ብታሰማ ማን ይቀበልሃል መንግስታቹ ማለቴ ኢሳያስን ለምን አታስወግዱትም
@f.hailefessuh5691
@f.hailefessuh5691 3 месяца назад
አበበች ኪበርልን🎉 ኑርልን: ጣፈጠም ኣልጣፈጠም በተለይ ለተከታይ እና ለኣጨብጫብ በጣም ትምህርታዊ 💚💛❤!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aloniabsmirks1341
@aloniabsmirks1341 3 месяца назад
የዚ የመገናኛ ብዙሃን ኣዘጋጆች በግል ላናግራችው ስለምፈግ ከየቻለ ፍቃደኘታችሁን ግለጹልኝ - ከጋዜጠኛ ኣሎኒኣብ ካሌብ ኣመሰግናለው !
@mengistu9600
@mengistu9600 3 месяца назад
እኛ ኢዯጵያዊ ስለኛ መሪ እኛ እናደንቀዋለን ኤርትራ ለዘመናት የሞቱላት ኢትዯጵያውያንን ክዳለች እንደዜጋ የደም ዋጋ አልከፈለችም ሁሌ ኤርትራ የግላቹህ ኢትዯጵያ ለጥቅማቹህ ህሊናን ጠይቁ?
@tessfayared110
@tessfayared110 3 месяца назад
ያንም በውጩ አለም ያረከውን ኢንተቢው አለ የተዋጋህ የፊደራል መንግስቱን ከጆንታው ጎን ቆመህ የተፋለምክ መሆንህን ታወጋ ነበር አሁን ምንቀየረህ ወዳጄ
@tme251
@tme251 3 месяца назад
Beker full brather❤
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 месяца назад
በኢሀዴግ ዘመን ኢትዮዽያ ውስጥ ተንደላቀው ይኖሩ የነበሩ ስደተኛ ኤርትራውያን ከኢትዮዽያውያን ጋር የጠበቀ ግንኙነት የነበራቸው የእቢይ /የብልፅግና የለውጥ መንግስት ከመጣ በሁዋላ ለመራቅ ጥረት እድርገዋል ምክንያታቸው ምን ይሆን ???ምናልባት የህወሀት ደጋፊ የነበሩ ይሆን ?????😘😘🙄
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 3 месяца назад
ኤርትራ ለሱዳን ችግር ሆና አታቅም እረ ሰዉ አያቅም እያላችሁ አታደናግሩት
@samridani9167
@samridani9167 3 месяца назад
ኣልገባኝም ምድነው የሚዘባርቆ ግን 😅
@0000-t9t
@0000-t9t 3 месяца назад
Kiros is a junta supporter
@melkamnew5050
@melkamnew5050 3 месяца назад
አቤ ሰላም ሰላም የትግራይ ትግርኝ ጉዳይ አዲስ ነገር አይደለም። በ1982 ወይም 1983 ግዜውን እርግጠኛ ባልሆንም በኢትዮጵያ ሬዲዮ ጣብያ ላይ "አብረሃም ያዬ እና ገብረመድህን አርአያ" የሚባሉ የወያኔ አባላት የሻብያ እና የወያኔ የመጀመርያ ፍላጎታቸው ኢትዮጵያን መበተን እና "ትግራይ ትግርኝ " የመፍጠር መሆነን ሰምተናል። እና እሱን ለማስቀጠል የተነሳ ሃሳብ ይመስለኛል እና ከዚህ ወጣት ጀርባ ያለው ይሄንን የጀመረና ያስጀመረው አካል ይመስለኛል እና እንደ ዘበት የሚታለፍ ነገር አይደለም እና ይታሰብበት እላለሁ
@amensisa3648
@amensisa3648 3 месяца назад
ኤርትራን በድህነት ማቅ እና በነፃነት እጦት የሚማቅቅ ሀገር ነው። ደግነቱ ኢትዮጵያ እንደ ሶማሊላንድ፣ኬንያ፣ሱዳን እና ጅቡቲ ያሉ የልማት አጋሮች አሏት።
@mkinay843
@mkinay843 3 месяца назад
ኪሮስ እዉነቱ ነዉ የዘፈነዉ ኣንቺ ዲቃላ ።
@honest241
@honest241 3 месяца назад
የሰው ሀገር ሟብኳት ለኛ ጥሩ ነው? ለህሊናችንስ?ይህም ፖለቲካ ነው ወይንስ እንጀራ አክትቪስት እያለ ሰላም መቼም የለም
@tesfayemeskele9913
@tesfayemeskele9913 3 месяца назад
Abu, I wonder the hear warming sense you have about Ethiopa. This isn't single person there are a lot behind him. My hero , we are not fulish. Tell them the fact.
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 3 месяца назад
ሰውየው (ዘፋኙ) በቀጥታ ለኤርትራ ፣ለህወሓትና ለኦነግ ቀጥታ ጥሪ እያደረገ ነው።ማለትም የኢትዮጵያ መንግሥት እንዲፈርስ ይፈልጋል።ይሄ ሰውዬ ተይዞ ከኢትዮጵያ መባረር አለበት።።
@MedhaneKahsay
@MedhaneKahsay 3 месяца назад
Abe yeha selay new hulune atesamemem
@Usereri8287
@Usereri8287 3 месяца назад
Kiros one of the best leaders
Далее
When Khabib dropped Conor McGregor 👀 #nocommentary
00:59
Это было очень близко...
00:10
Просмотров 2,7 млн