Тёмный

ኢትዮዽያ ከፈረንሳይ የራፋል ጀት እንዳይሸጥላት አድርገናል እና የዶክተር ዓብይ መሃላ ጀርባ ያልተሰማ ንግግር 

Kings of Abbay (KoA)
Подписаться 240 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

ኢትዮዽያ ከፈረንሳይ የራፋል ጀት እንዳይሸጥላት አድርገናል እና የዶክተር ዓብይ መሃላ ጀርባ ያልተሰማ ንግግር
Help Ethiopian with medical supplies and equipment
gofund.me/1554...
Please subscribe to the Official RU-vid Channel of Kings of Abay by Ustath Jemal Beshir
/ kingsofabay

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@emebetyesfaye4853
@emebetyesfaye4853 17 часов назад
ኡስታዝ አንድ ለናቱ ሺ ለጠላቱ እሚለውን ዘፈን ላንተ ጋብዤሀለው ❤❤❤❤❤ የኛ ዳይመንድ የኛ ወርቅ የኛ እንቁ የኛ አልማዝ የኛ ብርቅዬ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 13 часов назад
እናመሰግናለን ኡስታዝ❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 18 часов назад
Thanks Ustas Gemal beshr ኢትዮጽያዊ ።
@kasahunkara
@kasahunkara 15 часов назад
ሰላምህ ይብዛልህ ኡስታዝ ፣ ባንዳ በበዛበት ዘመን ኣንተን ማግኘት መታደል ነው ።
@ommiommi8263
@ommiommi8263 21 час назад
አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያርግልን ያረብ
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd 21 час назад
❤❤ኢትዮጵያ❤❤❤🎉🎉❤❤
@get8914
@get8914 19 часов назад
እነዚህ ሰዎች ምንጊዜ አይተኙልንም ውሃችንን በተመለከተ ከእንግዲህ በተፈጥሮ ሀብታችን የምናዘው እኛ ነን ለዚህ ሀብታችን በተገቢው ማስከፈል ነው ማንም ሀብቱን በነፃ ለማንም አይሰጥም እነሱ ሲዊዝ ካናልን ባህሩን መተላለፊያ እያስከፈሉ አይደለም ወይ ደሞስ የኛ ውሃ አባይ መመንጫው ኢትዮጵያ እንጂ ግብፅ አይደለም የግላችንን ውሃ እንደምንፈልገው መጠቀም የእኛና የእኛ ብቻ ነው ናይል የሚለውን እዛ ናይል ይፈልጉ
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 6 часов назад
Yes. True be blessed ❤❤❤
@truth2897
@truth2897 22 часа назад
አሁን የግብፅ ፈረስ ኢሰያስና ሃሠን ሼይክ ናቸው 😂😂😂
@BurukaDfar
@BurukaDfar 12 часов назад
One ethiopia 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@umumedinatube7097
@umumedinatube7097 22 часа назад
አለህ ይሁነን
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 7 часов назад
Ameen Ameen well come to ❤❤
@TolaAlemu
@TolaAlemu 22 часа назад
ምንም..ግብፂ..የምበል.ነገር.ወዴ..ኢትዮጵያ..አይዳለም..ማቼም.ብሆን.ማቼ.አገራችንን.እዳትራግጥ...200,ቢሊዮን.ከሰሠ.ማክፋል.አለበት❤❤❤❤❤❤
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 13 часов назад
ግብፅና ሱዳን ወደፊት ለውሃው መክፈላቸው አይቀርም ።
@Mekdestafesse
@Mekdestafesse 20 часов назад
ፈጣራ ይባርክህ የጠብቅህ አገርህን የምትወድ ነህ ።
@user-fozeya
@user-fozeya 13 часов назад
አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል በስ
@user-fozeya
@user-fozeya 13 часов назад
ይሄ ሚድያ በቲቪ ቢመጣ ተመኘሁ
@FhdyUthhy
@FhdyUthhy 20 часов назад
❤fetare edemane yarzemewe
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 13 часов назад
ልክ ነው ግብፅ ከሱዳን ጋር ታውራ ።
@እምቢልታቲዩብ
@እምቢልታቲዩብ 15 часов назад
ከትንሽ ጊዜ በኋላ ሶማሊያን፣ ኤሪትሪያን እና ጅቡቲን በሙሉ እንጠቀልለዋለን እነዚህን በመጠንም በመሪዎቻቸው ስነልቦናም ጥቃቅን የሆኑ ሀገሮችን ብዙ መቆየት የለባቸውም። ከ ሶማሊላንድ በቀር ሁሉም የኛ ግዛቶች እናረጋቸዋለን ማንም ምንም አያመጣም። ከሶማሊላንድ ጋር ከፈለገች በኮንፌዴሬሽን አብረን መሆን እንችላለን። ይህም በደማችን እናሳካዋለን። የተፈራች እና የተከበረች ኢትዮጵያን እንመሠርታለን።
@user-fozeya
@user-fozeya 13 часов назад
حفظك الله استاز
@milig4400
@milig4400 7 часов назад
selaeh yebeza
@mesfingebreegzabier2558
@mesfingebreegzabier2558 21 час назад
ኢትዮጵያማ ሰጭ ብቻኮ ነች፣
@yemanekahsai1031
@yemanekahsai1031 13 часов назад
Selam Kings of Abbay you are a GREAT ETHIOPIAN and PROUD AFRICAN, I love your excellent analysis and your civility. Love and Peace to the people of the HORN OF AFRICA.
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 13 часов назад
የኢትዩጵያ መንግስት ከፈረንሳይ ራፋል ጀት ግዴታ መገዛት አለበት ፈረንሳይ የኢትዩጵያ ወዳጅ ናት ይህን ግብፆች የሚሰጉትን ጀት እጃችን ማስገባት አለብነ
@alexxjam8350
@alexxjam8350 20 часов назад
Ustaz jamal አንተን መስማት ሱስ አኮ ነው 🥰🥰🥰🙏
@MukemilMohammed-ij9kj
@MukemilMohammed-ij9kj 11 часов назад
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅ❤️❤️❤️❤️❤️
@AbdurohmanAli-z8n
@AbdurohmanAli-z8n 22 часа назад
🎉 ❤
@humesodawit185
@humesodawit185 9 часов назад
Hi selam selam
@azebg328
@azebg328 21 час назад
ወንድሜ ስወድህእኮ ሁሌ የምለዉ ነዉ ጃንሆይ ሁሌ በቋንቋቸዉ ነዉ የሚናገሩት እነዶክተ አሻግሬ ይተረጉማሉ በመለስ ጊዜ ነዉ ሐገር ዝቅ ያለዉ በየ RU-vid የሚያቀርቡትም ጋዜጠኞቾም ለማን አዳማጭ እንደሚያቀርቡም አያዉቁም ግማሽ እንግሊዘኛ ነዉ ሐሳብ ብትሰጥም እንግሊዘኛዉ ጠጥሮብሽ ነዉ ይሉሐል ማን ይረዳኝ ሣንቲምለቀማ እርእሰብሔሮች ቋንቋቸዉን ቢጠቀሙ አገራቸዉንም እራሳቸዉንም ያስከብራሉ ምንድን ነዉ የሆነዉ እኔ ከማን አንሳለሁ ወይም አያዉቅም እባላለሁ ነዉ በደንብ የማይችሉትን ቋንቋ ሲናገሩ ዝቅ እንደሚሉ አይገባቸዉም ሚስቶቻቸዉም የሐገር ልብስ ይልበሱልን ግርማ ሞገስ ያለዉን. ልብስ ልብይስጥልን ሰሚ ካለ
@tarekenalemayehu2516
@tarekenalemayehu2516 20 часов назад
I wish ot will become 250king subscribers soon.
@avi_king301
@avi_king301 16 часов назад
ከሱዳን ጋር ስምምነት እንዳይኖረን አፍራሳታለች ፍርሀታቸው ይህ ነው 🎉
@user-fozeya
@user-fozeya 13 часов назад
حسبنا الله ونعمل الوكيل
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 13 часов назад
ግም ለግም አግረህ አዝግም በላቸው ።
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 4 часа назад
Selam Uztaziyie ❤ Are you aware that Egypt is "praying" for Trump to be president of USA? Let's talk about it?
@AbdurohmanAli-z8n
@AbdurohmanAli-z8n 22 часа назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@user-fozeya
@user-fozeya 13 часов назад
አአዙቢላህ ምን አይነት ከይድ ነው ያላቸው እነዚህ ሰወች የሚገርም 😮😮😮
@user-fozeya
@user-fozeya 13 часов назад
አንተን አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ይሄንን አንተ ባታሰማን አንሰማም ነበር ጉዳችችች😂😂😂
@UmerUtheman
@UmerUtheman 18 часов назад
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 7 часов назад
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይሉሃል እንዲህ ነው ።
@zemedkunbekele-o9w
@zemedkunbekele-o9w 18 часов назад
❤❤❤❤
@HussinSaide
@HussinSaide 14 часов назад
አሁንም እየሰሩበት ነዉ የንግዱን አለም ኢትዮጲያን እዳይቀላቀሉ እየሰሩ ነዉ አሁንም እኔ ብዙ ሳኡዲዮች ይነግሩኛል እናተ በንግድ የተሰማራችሁ ሳኡዲዮች ከኢትዮጲያ ይልቅ ከግብፅጋ ብትሰሩ ይሻላችሇል ኢትዮጲያ የሌባ የዘራፊ የሽፍታ ሀገር ናት ይሉናል አሎኝ
@get8914
@get8914 19 часов назад
እስከመጨረሻው ውሃውን እንደማያገኝ አያቅም ለምነህም ወደፊት አታገኝም
@SaidKhan-rb4ej
@SaidKhan-rb4ej 20 часов назад
🎉🎉🎉🎉❤
@paulosdesta2084
@paulosdesta2084 18 часов назад
I don’t know why we make any deal with Egypt? Egypt should pay for the water it gets before making any deal. I found it very stupid by Egypt Manipulating game to get free water. Egypt should get zero share if they don’t pay,
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 6 часов назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@humesodawit185
@humesodawit185 8 часов назад
Let show us
@BiruKidus
@BiruKidus 3 часа назад
ኡስታዛችን በናትህ ክቡር ምናምን እያልክ ይህን ወመኔ "ፕሬዝዳንት" አታሽሞንሙነው! በቃ ይሄ ሰውዬ ጠላታችን ነው
@betterfilay
@betterfilay 16 часов назад
የእኛዎቹ ጋዜጠኞች ቀልበቢሶች ናቸው
@SofiyaAliMohammad
@SofiyaAliMohammad 11 часов назад
شكرن
@АбелАмануел
@АбелАмануел 21 час назад
Tenayistilin, wendme Ustaz Jemal! Betam new yemiyasazinew , INDET BLEH NEW BE ETHIOPIA LAY BETELATINET KE TELATOCHACHIN GON HUNO BE ETHIOPIA LAY YABEREWIN TELAT MERI " KIBUR " BLEH MASTEKAKEYA YEMITISETEW????? YIHE YE ADIR BAYINET TEBAY NEW.!!! (ke EUROPE ).
@munewerkemal9558
@munewerkemal9558 12 часов назад
የሰውዬው ንግግር ግን እንዴት ያስጠላል 😂 በነገራችን ላይ እንደ ግብጾች ተንኮል የምሰራና የምዋሽ ዬለም ምድር ላይ
@ZakiaOdeh
@ZakiaOdeh 16 часов назад
❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🌼🌼🌼💐💐💐
@Omarligaba
@Omarligaba 8 часов назад
እንዮ
@tafesseassefa9615
@tafesseassefa9615 22 часа назад
They are dreaming
@birktiyetagesu1252
@birktiyetagesu1252 6 часов назад
ፈረንሳይ የባህር ሀይል ወታደሮች አሰልጥናለች፣ ሰውየው ውቨታም ነው።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 17 часов назад
እነኚሕ እኮ የአቡድል ፈታ አልሲሲ ተከፋዮች ናቸው ምን እንዲሉን ፈለግን ግን እነኚሕ ፀረ ኢትዮጵያ ኃይሎች እድሜ የላቸውም ከትንሽ ጊዜ በሗላ ይቆጫችዋል ኢትዮጽያን ይረሷታል ያፍራሉ 😅አስቂኞች ናቸው ግብፆች በሦስተኛው አለም ሐገር ውስጥ አውቃቸዋለሑ By the way.
@kebedeabebe-ql5fv
@kebedeabebe-ql5fv 14 часов назад
ፈረንሳይ ማሰጥ ከሆነ ተቀናቃኝ ሃገራት ልክ እንደ እስራኤል ራሽያ
@hassenabdurahman8772
@hassenabdurahman8772 21 час назад
1
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 18 часов назад
Hey ኦስታዝ ጀማል በሺር ኢትዮጵያዊ ወይም የኢትዮጽያ ሕዝብ ግብፆች እኮ ምሑሮቹ ሑሉ በእውሽት የተካኑ ናቸው ፊልመኞች ናቸው የነሱን ሙስለስል ወይም ፊልም የኢትዮጵያ ሕዝብ የመረጠው መንግሥት ጠንቅቆ ያውቃል መስሪ በአረቢኛው ግብፅ ማለት ነው Egypt በእንግሊዝኛ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን አትገዳደሩ የተግባር ስው ስለሖነ ።
@BiruKidus
@BiruKidus 3 часа назад
ይህን ያህል ከተሳቀቅህ ስሙን እዚህ ቤት አትጥራብን!!!?
@vahaksakadjian4271
@vahaksakadjian4271 18 часов назад
The one thing I always loved to hear is “ nish Alah “
@MubaKhalid
@MubaKhalid 6 часов назад
D/r minewuu
@АбелАмануел
@АбелАмануел 20 часов назад
Min gizem bihon Egypt be Ethiopia lay ETHIOPIAN yemitekim sra mesrat indematifelig BETARIK YETEMESEKERE NEW. slehonem BANISASATINA MELKAM NEW, maletim maniniyawinim ye Egyptn Dirijitoch ina ye Egyptn YE MIRT WITETwede Ethiopia alemasgebat new.( Be Europe wist maniyawinim yetelat (betelatinet betefereje ) hager mirt ina diriJit lay YE IGEDA MAIKEB YIDEREGAL. yihe degmo TIKIKIL YEHONE IRMIJA NEW..
@AbdurohmanAli-z8n
@AbdurohmanAli-z8n 22 часа назад
ጉንደትን ሰው እንዴት ይረሳል ......
@عليعمر-س9د
@عليعمر-س9د 22 часа назад
مصري منبغأمعندهم فأيدا
@nebiljosef5206
@nebiljosef5206 22 часа назад
The Absolutely no easy way to manage and working with Egyptians with out getting burned
@TeddySamuel-vz8tk
@TeddySamuel-vz8tk 4 часа назад
አድ
@birhanjommy
@birhanjommy 12 часов назад
ከመቼ ወዲህ ኤርትራውያን ወንድሞቻችን ሆኑ? አንፈልጋችሁም አንዛመድም እያሉ የሄዱና ከጠላት ጋር ተባብረው ሊያንቁን የሚዘጋጁ ሊበታትኑን በውስጣችን ቅራኔዎችን የሚደግፉ እንዴት ወንድሞቻችን ይሆናሉ?
@MubarekAbdella-ii6ln
@MubarekAbdella-ii6ln 11 часов назад
Jemal
@nigistzerihun7284
@nigistzerihun7284 18 часов назад
,enuo
@ahmedusmail9352
@ahmedusmail9352 22 часа назад
Jamal min neka? Ke telatochachin gar yaberewun kubur presdant tilahale end???????????????
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 13 часов назад
የግብፅ የፖለቲካ አካሄድ ሁሌም በውሸት የተሞላ ፊኛ ነው ።
@АбелАмануел
@АбелАмануел 20 часов назад
Be Ethiopia wist yalu WENZOCH BEMULU KE ZINAM GAR YETEYAYAZU WENZOCH NACHEW , maletim YE ZINAB SIBISIB NEW ( ZINAB BEMINORIBET GIZE BICHA YEMINORU WENZOCH NACHEW, ZINAB KALEFE BEHUWALA WENZOCU HULU DERKEW , BE WIHA BOTA DINGAYOCH BICH YEMITAYU NACHEW. Ethiopia iraswa le iraswa(le hizbuwa) yemibekat wiha yemibeka WIHA YELATIM . Be irgit lemenager ETHIOPIA BEYETINIYAW KETEMA BIKU WIHA TADARISALECH? SLEGETERUMA BANAWERA MELKAM NEW, MIKNIYATUM BE GETER MINIM YE WIHA LIMAT YELEM . ETHIOPIA BE KIDMIYA LE IRASWA INA LE HIZBUWA ASKEDIMA TISRA , (YIHE NEW YE SLITANE INA YE LIMAT YE IDGET MILIKITOCH. le irasachin SANIBELA - SANITETA le lelaw maseb yelebinim!!!!!!. ( BE KIRBU BE EUROPE WIST SLE ALEM WIHA WIYIYIT, WEDEFIT MIN LIHON TENESTO BE AGATAMI SLE ETHIOPIA ANSICHE NEBER .( BAYGERMACHIHU ETHIOPIA BE WIHA ITRET KEMISEKAYUT HAGEROCH TERTA NEW YEMITISELEFEW .slehonem wedefit Ethiopia baluwat YE ZINAB WENZOCHWA LAY TEGTA MESRAT ALEBAT , KALHONE GIN BE HAGERIYU LAY BETAM KIFU YEHONE YE METET, YE IRSHA , YE INDUSTRI (CHIGIROCH) ITRETOCH LIDERSUBAT YICHILAL..( Ethiopia baluwat ye zinab wenzochwa lay gidib , ye wiha materakemiya kure- genda, Artefishal haykochin etc bebizat megenbat alebat)
@tijanijabel9051
@tijanijabel9051 Час назад
1111
@mesfinworkneh6752
@mesfinworkneh6752 13 часов назад
if ethiopia agree such kinds of agremment with egypt gv'mt what the compensation of refend to ethiopia can egypyt build any hospital, school ,road what they suport our countery egypt is too selfsh country
@jenetjenet2880
@jenetjenet2880 14 часов назад
eri-G እምትባል ሰው አልሲስን ተሸክመህ መዞር መብትህ ነው ግን ጠቅላይ ሚኒስተራችንን ለቀቅ አድርገው ምክንያቱም እሱ እሚሰራውን እራሱ ያውቃል ዝም ብለህ አታጎብግብ
@tsedalewoldetsadik3714
@tsedalewoldetsadik3714 10 часов назад
Is TRUE First any country they Needed in side There's country United Peace equal opportunity and Love Joyful and Happyness
@sarakonjo7475
@sarakonjo7475 17 часов назад
حميدتى هدد مصر بضرب السد العالى واالاعلام المصرى يتخبط بعد تورط الجيش المصرى فى السودان اللشيخ عمران حسين قال كلام مهم جدا فاسرائيل ستضرب السد العالى وتغرق مصر وتضرب ا سد الفرات وتغرق سوريا والعراق وتكون دولة كبري من النيل والفرات مصرين لا يلتزم بتفاق إلا الاتفاقات مع اليهود فقط.......خوفا وليس احترام عهود السودان عمره ما تحصل فيه تنميه وينهض إلا إذا قطع علاقاته مع مصر ... بياعين كلام وبسسس يريدون ان تتنازل السودان عن نصيبها من مياه النيل لفائدة مصرر\اي 8 مليار اما اولا مصر اكلت اراضي ومياه السودان ودمرت قري كاملة لبنائها السد العالي واغرقت 150 كلومتر من الاراضي واخدت حلايب شلاتين ومولت بالمال والسلاح المتمردين والمعارضين وحفرت قنات جونقلى لتسرق مياه المنبع وتريد السيطرة على النيل لوحدها اي اسلام واي دين يامركم ان تمنعو دولا من استعمال تروات بلادها لايوجد في العالم كله دولة في المصب تتحكم في المنبع الا عندكم في مصر على مصر مشاركة دول البحر الاحمر قنات السويس وارساال الماء الى غزة واسرائيل لانهم احق بمياه النيل التي تهدر في البحر حيت تصب مليارات مياه النيل
@abdurezakgedefa-ic9pl
@abdurezakgedefa-ic9pl 21 час назад
ዬሄ የጠላት አጀንዳ መቅረብ አልነበረበትም
@AminuDessalegn-g5o
@AminuDessalegn-g5o 13 часов назад
ዶክተር አብይን በሌሎች ስራወቹ ወይም ሀገረ ወስጥ ባለው የህግ ጉድለቱ ትደግፈዋለህ ?
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 7 часов назад
France Le Egypt Chemere New Sheyachun Cancel Yaregechew Lemen Endehone Bayetaweqem Gene Egyptian Weshetamoch Meche new Yemitewut Abay Gedeb Melese Zenawi BalubetGeze Bedenb Ye Mekelakeya Safety Tederegoal Nebere Dr Abiy Demo Yebelexewen Xenqaqe Aderegewal General Yelema Meredasa Wefe Atederesem Belewal Yane Egyptian Gura Weshet Were Ayeselechachewem
@mesfingebreegzabier2558
@mesfingebreegzabier2558 22 часа назад
11111
@YohannsAshenafi
@YohannsAshenafi 13 часов назад
ተዳረር እስከ ተዳር ላንዘጋው
@GunGema-w3w
@GunGema-w3w 6 часов назад
Ff
@barahadvert6265
@barahadvert6265 39 минут назад
እናመሰግናለን ኡስታዝ❤
@UmerUtheman
@UmerUtheman 18 часов назад
@LubnaAbdela
@LubnaAbdela 21 час назад
❤❤❤❤❤❤
@ElfazW-ze1mz
@ElfazW-ze1mz 9 часов назад
1
@AbebeGebremichaelJiru-ll9gy
@AbebeGebremichaelJiru-ll9gy 15 часов назад
1
@baqalesagni3505
@baqalesagni3505 18 часов назад
1
@tewabechtulubiru1069
@tewabechtulubiru1069 18 часов назад
1
@Hana-e7s
@Hana-e7s 20 часов назад
1
@yaredkassahun1218
@yaredkassahun1218 11 часов назад
1
@SofiyaAliMohammad
@SofiyaAliMohammad 11 часов назад
1
@SalheSalh
@SalheSalh 5 часов назад
1
@TamiratTeka-nb2if
@TamiratTeka-nb2if 4 часа назад
1
@TolaAlemu
@TolaAlemu 22 часа назад
1
Далее
Silent Hill 2 - Мульт Обзор
07:26
Просмотров 376 тыс.