Тёмный

ኢትዮጵያዊነት እውነትም ያኮራል!! አንቂአንደበቶች S01 - E17  

Donkey Tube
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 308 тыс.
50% 1

ኢትዮጵያዊነት እውነትም ያኮራል!! አንቂአንደበቶች S01 - E17 #ankiandebetoch #donkeytube #comedianeshetu #eshetumelese
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
www.youtube.co...!
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

25 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 253   
@roserosa8426
@roserosa8426 2 года назад
አብሮ መስራት አብሮ መብላት መከባበር መደማመጥ በናተውስ ኢትዪጵያችንን አይቻለሁ
@Degsewtube
@Degsewtube 2 года назад
ወገኔ ሲነካ ያንሰፈሥፈኛል ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሺን ያሳየን💚💛❤️🙏እሸቱ እናመሰግናለን ብዙ እንጠብቃለን 💚💛❤️🙏
@ethioplus21
@ethioplus21 2 года назад
እውነት ነው
@Degsewtube
@Degsewtube 2 года назад
-ቻዬ💚💛❤️🙏
@jemilaeshete371
@jemilaeshete371 2 года назад
@@ethioplus21 is
@saadahussenalb7862
@saadahussenalb7862 2 года назад
@@Degsewtube ደግነቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴ የልቤቤቤቤ 🙄🙄🌹🌹😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖💖💋💋💋💋💞💞🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💪
@GhionPodcast
@GhionPodcast 2 года назад
ቲክታከሩ ለየት ያለ ምልከታ አይቸበታለሁ ልጁ ወደ እውነተኛ አለም መምጣት እንዳለበት ለማስረዳት ሞክሯል።በቲወሪ ና መሬት ባልወረደ ነገር መነቃቃት እንደማይቻል ይናገራል።የሆነ ሰው የሆነበትን መንገድ ቢያሳይ እንጂ ቢያወራ ስኬታማዎችን መፍጠር አይችልም።ጥበበኞች ጥበበኞችን እንጂ እውቀት ሸማቾችን መፍጠር መቻል የለባቸውም።Knowledge isn't power ,but wisdom is.
@tinajery8829
@tinajery8829 2 года назад
Omg Abel your so funny I laughed so hard 😂😂😂😂😂😂
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 года назад
አሪፍ ነው እንዳይቋረጥ ደስ ሚል ፕሮግራም ነው 🥰🙏🏽👍👍👍
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 года назад
የኛ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁልን ኢትዮጵያዊነታችንን በእናተ ውስጥ ከፍ ብላ ትታያለች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን ሰላምና ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን
@andinetargachew6387
@andinetargachew6387 2 года назад
@@comedianeshetu አድራችሁን🙏🙏🙏
@powerr2112
@powerr2112 2 года назад
እሸ የብዙ ሰው ሂወት ታደግክ ፈጣሪ እድሜ ይጨምርልህ
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
አነቃቅቶኛል 👏👏👍😘 እንኳን ደስ አላቹ ምስጋናው እና ሔርሜላ ዋው አለባበስሽ እራሱ የተለየ ነው 😘😘 እናመሰግናለን
@sarageleta2094
@sarageleta2094 2 года назад
👏👏👏👏👏 lehulashume fetari eregeme edemena tena kene melawe beteseboshahu tebareku zemenashu hulu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu tebareku
@nanieethioboye217
@nanieethioboye217 2 года назад
እሼ አረታኛ ደኛ ኤልደና ከሌለች ነፃናት ውርቅናን አስጋቡልን የእኔ ውድ የአመርኛ ቋንቋ ማፍለቅያ ንጉስ የኢትዮጲያ ትልቅ ሰው ማሻ አላህ የበላጣ ሁሉም ነገር ከሳብነው በላይ ነው እግዚሐብሕር ይመዝጌን ኢትዮጲያ ለዘለለም ትኑር ትሰቅ frome nanie ethio boye.
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
አንቂ አደበቶች ምርጥ አነቃቂ ነው በርቱልን ማኔ ዘሎ ፀዲ ፍፄ ስወዳችሁ እሼን ጨምሮ ኑሪልኝ ❤
@elisabethbekele7841
@elisabethbekele7841 2 года назад
እናንተ እኮ ትንሿ ኢትዮጵያ ናቹ ያውም የድሮዋ መተረክ እነጂ አሁን መኖር ያቃተን አምላክ ሆይ ተለመነን መልሰን!!!❤❤❤❤❤❤❤
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz 2 года назад
እሽዬ የኔ መልካም ሺ አመት ኑርልን አንተ ጀግና ወጣት ነህ በርታ እንወድሃለን💕💞💕💞
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
ክክክክክክክክክክ ይሄ አዝግ ቴክቶከር ስወደው ሙዝ በዳቦ ይመችህ
@tsinumedia
@tsinumedia 2 года назад
ዋው አገሬ ሁሌም ሰላምሽሽ ይብዛለሰኝ እመቤቴን እንደእሼ ሶስት ሰው ቢኖራት አገሬ እመብርሐንን ትቀየራለችች አቦ አንተን ለወለደች እናት ማህፀነ ለምለም እድሜእና ጤና ትርፍ ትርፍርፍ ያርግልኝ💚💚💚💛💛💛❤❤❤💋
@seidwaleyuw8921
@seidwaleyuw8921 2 года назад
እሸቱ ክበርልን የእማየ ኢትዮጵያ ልጂ ነህ አንተ እያሰናዳህ የምታቀርብልን ልዩ ነው
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 2 года назад
በጣም ደስ ይላል በርቱልን ተዋዳዳሪወች ለ እኔ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ ምክንያቱም ፍርሃት ሚባል ልምድ አስሮ ይዞናል እሱን ማሸነፍ በራሱ ትልቅ ነገር ነው ትክቶክሮ አቤል በጣም አዝናንቶኛል 😄
@ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
ቲክቶከሩ ግን ለዳኞቹ ልክ ልካቸውን ነገራቸው
@madi8643
@madi8643 2 года назад
ግን እንደ እርብቃ ባል አድርቅ ሳይሆን አይቀርም አውቀው መሰለኝ እሚያስገቡት በፊትም ቀርቦ ሲያዝግ ነበር
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
ዋውውውው ገና ሳላየው መግቢያው ላይ ያለው ድምቀት ደስ ሲል አንቂ አንደበቶች ውድድድ የማደርጋቹ እንኳን በሰላም መጣቹ 👏👏👏😍👏👏👏😍😘💚💛❤👌🙏
@aliebire1742
@aliebire1742 2 года назад
አሪፍ ፕሮግራም ነው እሽት እዴት እደምትመሰግን አላቅም ትልቅ ባለውለታ ነህ
@ኢክሩ-ጀ8ዘ
@ኢክሩ-ጀ8ዘ 2 года назад
ሁሌም 1ኛ የሆነ ቻናል አንቂዎች❤❤❤❤
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 года назад
ልብ ያለው ልብ ይበል እጅግ በጣም ገራሚ ፖሮግራም ነው
@selam801
@selam801 2 года назад
በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው በተለይ ለኛ የመዳም ቀመሞች so ቀጥሉበት ራኬብዬ የኔ ጣፋጭ ሰወድሸ🥰
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
አችግን እደኔ ዘዋሪነሺ ማለትነው😂😂😂😅
@አዚብነኝወለየዋኢቱብ
ፍቅር ብቻ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 года назад
ራኪየብ እድግ በይ ውድ ልጅ🥰🥰
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 2 года назад
ራኬብ አለማየሁ የኔጣፋጭ ሥላየሁሺ ደሥ ብሎኛል
@kinduwolora6783
@kinduwolora6783 2 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ለሀገራችን ይሁን
@alemitu973
@alemitu973 2 года назад
እምነት የብዙ መሠርት ነው💕💕🙏🙏🙏
@mohammedkasim57
@mohammedkasim57 2 года назад
ሚዲያ ነን ብሎ በዘር የሚያባሉን ሰዎች ፈጣሪ ያንሳልን ለአፍሪካ በቂ ነን እባካቹ በኢትዮጵያዊነታችን እንመንና አንድ እንሁን
@gashawhailu5429
@gashawhailu5429 2 года назад
መጀመሪያ የልጅቷ አለባበስ አስተካክሉ ይህ እኮ ብዙ ህፃናት የሚያዩት ነው።
@messizemene
@messizemene 2 года назад
መሀሉስ አለ ዘና አርጎኛል አነቃቅቶኛል😁😁
@jaaduabebe4466
@jaaduabebe4466 2 года назад
እነዚህ አነቃቂ ነን የሚሊው ሰዎች የገባቸው አይመስለኝ ።ልጅ ጥሩ ሀሳብ ነው ያመጣው collective thinking ነው እየጎዳን ያለው።
@amooam1320
@amooam1320 2 года назад
እሸቱ ዜማ ያሬድን አቅርብን ዜማን የሚፈልጉ በላይክትምጣልን
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 года назад
Etanatochun ezh bota lay makerbu eni bebekuli menm since aysetmn behdemiyachw bota bisetachw melkam new by negen programmu eco manekakya tebelo new lensu yemimetenachw neger yasefelgachwaln zima yaridem bethon yeni lej bethon belo bemaseb eswa awen you tuber kemaderg yelek yeteshale melku be temehert bemagez teru bota madersu yetekemaln le bitesebm hone lehager by negen gizh werk selone genzb kale hewket menm newna keyekerta gar
@jake8498
@jake8498 2 года назад
አቤል ሁሌ ና 😂😂😂😎
@fitseethio
@fitseethio 2 года назад
አሪፍ ፕሮዳክሽን ነው ... keep up it up all Donkey stuffs 👏
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 года назад
ማኔዘዋል የኔጀግና መንገድን ያሳየህኝ ምርጥ ሰው ሰውምንይለኝል ማለቴን ትቸይቶብከፍቻለሁ ካተብዙነገርተማርኩኝ በራስመተማመኔ ጥግድረስነው፣አመሰግንሀለሁ
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 2 года назад
ሰላም ወገኖቼ የእግዚአብሔር ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ ይሁን ሰላም እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ወገኖቻችንን ፍቅር አድነትን ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ጎመረድያን የሼቱ መለስ እድሁም አቂ አደበቶች በሙሉ ድል ለኢትዮጵያ ይሁን።
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳሬቻ ሰላማችሁ ይብዛ በእውነት ይህ ፕሮ ግራም ከምንም በላይ ወስጤን እንዳይ የረዳኝ ነው እናመሰግናለን ❤️💛💚🙏
@abenizerabeni2119
@abenizerabeni2119 2 года назад
Wow betam nw yemamesegenewe anki andebetoche
@samerwitmoges3268
@samerwitmoges3268 2 года назад
በርቱልን በጣም እየተነቃቃን ነው በማመስገን ውስጥ ሁሌም ለውጥ አለ
@tigist21youatube36
@tigist21youatube36 2 года назад
ይን ፕሮግራም በተመስጦ ነዉ ምከታተለዉ ግን እኔ እንደነሱ መለወጥ አልቻልሁም ለማንኛዉም ካስተማሪነቱ አልፎ በጣም ነዉ ሚያዝናናዉ በተለይ ራኪ እድግ በይልኝ
@abayazidkader9383
@abayazidkader9383 2 года назад
ራከብየን ስወዳት እደግ ተመንደግ
@ethioplus21
@ethioplus21 2 года назад
ህመም አከላቴ እማማየ (ኢትዮጵያ) ሰላም አንድነት ፍቅር ለሁላችን ፈጣሪ ያድለን፡፡ (አሜን 3)
@zemenumulu5264
@zemenumulu5264 2 года назад
እንደ አቤላ አንድ አንድ ቲክቶከር ቢሳተፋበት ኘሮግራሙ የበለጠ ድምቀት አለው
@adeytube5297
@adeytube5297 2 года назад
አቤላ የሚሰራቸው ነገሮች በሙሉ ያነቃቃሉ 😂😂😂
@titiyemulutalak6220
@titiyemulutalak6220 2 года назад
አንደኛ 🙌🙌🙌🙌🙌
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 2 года назад
በ tv ቢሆን ይሄ ፕሮግራም ብዙ ወጣቶች ይቀየሩ ነበር
@lubabaluba8498
@lubabaluba8498 2 года назад
ትክክክክልልልል
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
የኛ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣቹልኝ በጣም ትምርት ሚሰጥ ፕሮግራም ነው በጉጉት ነው ምጠብቃቹ ዋው ሆስት ሚያደርገው በቀልድ እያዋዛ ሚያቀርብልን ነገር ቁምነገር አለው ትልቅ መልክት ነው ምታስተላልፈው በርታ
@jejjr642
@jejjr642 2 года назад
መሻአላህ።እነወዳቺሁአለን
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 2 года назад
አይ ማንያዘዋል እብደቱ ደስ ይለኛል
@melhekproduction
@melhekproduction 2 года назад
Ewenet Tesaktolkal Edelegna Nek Tsaktolkal 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌 Ene Mgnotem kante gar meserat new
@mercybest7924
@mercybest7924 2 года назад
ምርጦች መንፈሱ ራሱ ደስስስ ሲል ፈካ ያለ ትምህርት
@hewangalbabay6082
@hewangalbabay6082 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣቹ ምርጦች እናመሰግናለን
@dfdd6569
@dfdd6569 2 года назад
ዋውእንኳን ደና መጣቹ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 2 года назад
Amen
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 2 года назад
አቤል እሸቱ 💕 ውድድድ ወንድም አለምዬ Please 🙏በየሳምንቱ እየመጣህ አዝናናን እባክህን🙏ጎበዝ ትችላለህ👌🇪🇹ዘልአለም we love 💕you
@Kidist19
@Kidist19 2 года назад
ሰላም ጤና ፍቅር ይስጥልኝ! እንኳን ደህና መጣችሁ አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ፍፁም ሰላም ያድርግልን💚💛❤️
@መክፊራ-ቨ4ነ
@መክፊራ-ቨ4ነ 2 года назад
አቤላ ትለያለክ እኮ
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 2 года назад
እውነትም አንቂ አንደበቶች በርቱልን ደስየሚል ፕሮግራም ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤️🙏❤️
@dantek1753
@dantek1753 2 года назад
ሀብተ አዲስ ዋው
@lishangind0530
@lishangind0530 2 года назад
So so so so Amazing 👏 😍 thank you ❤️ 😊 💖 💓 ❤ 💗 ❤️
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 года назад
አይ አቤላ የሆክ ሞዛዛ ታዝናናኛለህ
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 2 года назад
የኛ አንቂዎች አቦ በርቱልን👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍
@titieti1880
@titieti1880 2 года назад
አቤላ ስወድክኮ በጣም ነው የምትመቸኝ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
በናታችሁ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ የዶንኪ ቲብ ምርጥ ተከታታይ ነኝ
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
ሚዲያን በአግባቡ የተጠቀመ ህፃናቱን ወጣቱን ትልልቆችን አክብሮ ምርጥ ምርጥ አስተማሪ ቁምነገረኛ የሆነ ፕሮግራሞችን የሚያቀርብልንእሸቱ መለሰ እንዲሁም የስራ ባልደረቦቹ ትልቅ ክብርና አድናቆት አለኝ በርቱ ከዚ የበለጠ አድጎ በቲቨ የሚተላለፍ ሚዲያ እንዲሆን ምኞቴ ነው ብዙ ሰው ተነቃቅቶበታል ተምሮበታል ❤👏👍✅💚💛❤🙏
@shewunik7818
@shewunik7818 2 года назад
አቤላ ይመችህ አንደኛ 😀😀😀🤣🤣🤣
@mulexkura4131
@mulexkura4131 2 года назад
Eskhun Eyatbakuti Naber
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 2 года назад
መሀሉን እግዚአብሔርም አይናገም ፣ ትነግሳለህ ብሎ በሆነ ነገር ቢነግርህም እዚያ ለመድረስ ያሉትን ጠመዝማዛ መንገዶችን ግን አንተው ትሄዳታለህ እንጅ ሲዘረዘርልህ አይኖርም ትሄድበታለህ
@abebatessema4159
@abebatessema4159 2 года назад
በርቱ
@tig2119
@tig2119 2 года назад
እኔን አነቃቅኛል ሰላም ለኢትዮጵያ
@haimanotniguse279
@haimanotniguse279 2 года назад
አይ ዘሌ ስወድህኮ
@yaftubevideos8318
@yaftubevideos8318 2 года назад
ጥሩ መዝናኛ ነው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልኝ
@ፍቅርነኝ-ደ8ቸ
@ፍቅርነኝ-ደ8ቸ 2 года назад
ማነው እንደኔ በናፍቆት የሚጠብቅ
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 года назад
ልዩ ነው እናመሰግናለን ተባረኩ❤❤❤❤
@DrkingTefera
@DrkingTefera 2 года назад
አቤላ ተመቸሀኝ ከብዙ ጊዜ በኋላ ከልቤ ሳቅኩኝ አንቂ አንደበቶች👌
@invincible7673
@invincible7673 2 года назад
Abelaaaa zefena😂1egna
@genichane1415
@genichane1415 2 года назад
ራክዩ ናፍቅሽኝ ነበር የኔ ጣፋጭ
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 2 года назад
አትናደድ ማኔ 😂😂😂
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 года назад
አቂአደበቶች በጣም ደስ ይላል ቀትሉበት
@meketeabera4928
@meketeabera4928 2 года назад
you are the stars.
@shoptab0911
@shoptab0911 2 года назад
Gerren kote yelbsew sew sawer nezerge 👏👏👏
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 2 года назад
እምነት ከስራ ጋር ይሰራል የሆነ አካል ከምትል ፈጣሪ አደረገልኝ በል፡፡ በፈጣሪ የማይቻለው ይቻላል አምላክ የሚፈልገው ማመን ከስራ ጋር ነው አማኑኤል ምስጋና ይግባው ተመስገን ተመስገን እምነት ከስራ ጋር ካልሆነ ከንቱ ነው፡፡ ሁላችሁንም ይህንን ኘሮግራም የፈጠራችሁት ተባረኩ መላው ቤተሰባችሁን እግዚአብሄር ይጠብቅላችሁ፡፡
@Medeset
@Medeset 2 года назад
Abela 👌
@kedrakedra5846
@kedrakedra5846 2 года назад
ጠየኩ ፣አመንኩ ፣ሰራሁ ፣አገኝሁ። ገራሚ
@emu3288
@emu3288 2 года назад
🤣🤣🤣 I love the tiktoker
@saratadele9928
@saratadele9928 2 года назад
Yen jegna hermiyee
@lekabeka1165
@lekabeka1165 2 года назад
💚💛❤ሰላም ለሀገሬ🙏🙏ድንቆችዬ love u❤
@lucychala4174
@lucychala4174 2 года назад
Enkuan dena metachu😍😍😍😍
@mekdi7550
@mekdi7550 2 года назад
አቤላ😂😂😂
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 года назад
ዉይ እናንተን ለኢትዮጵያዊያን ያመጣ ፈጣሪ ይመሥገን እጅግበጣም እወዳችኋለሁ ፕሮግራሙን ማየትብቻ ያነቃቃል ሁሌም በሰላም ኑሩልኝ!💚💛❤
@examplehope8746
@examplehope8746 2 года назад
arif new bertuln
@zeeyinably171
@zeeyinably171 2 года назад
ልዩ ናችዉ እናመሰግናለን
@ፍፊወሎየዋ
@ፍፊወሎየዋ 2 года назад
እሸቱየ ንፁህ ኢቶዮጲያዊይ አላህ ለአገራችን ሰላምያምጣልን
@user-Weynua
@user-Weynua 2 года назад
እዉነት ነዉ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል ኤልሻዳይ ነዉ ጌታ ሁሉን ቻይ
@eyobermias5965
@eyobermias5965 2 года назад
በጣም የሚያነቃቃኝ ማንያዘዋል ነዉ አደንቅአለሁ
@bamlakugezahegn7357
@bamlakugezahegn7357 2 года назад
እውነትም "አሳበዳቸው"!🤣🤣🤣
@noaminegashe3208
@noaminegashe3208 2 года назад
Enakne dena mexache arife perogerame ❤❤❤
@lovemyself5874
@lovemyself5874 2 года назад
Abelo 🤣🤣🤣🤣🤣😂
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 года назад
ማኔ በራስ መተማመንህን እወደዋለው ማንም በቀልድም ይሁን በምንም አይነት ሁኔታ ክብርህን አታስደፍርም
@raditube791
@raditube791 2 года назад
ይሄን ፕሮግራሙን የሚወድ ላይክ
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 года назад
የሚይዙት ባድራ ግን አይመቸኝም ቢቀየር
@raditube791
@raditube791 2 года назад
@@nooranoora7839 ከንቂ አንደበቶቸ እኮ ነዉ የሚለዉ
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 года назад
ከለሩ የነዛን የሰይጣኖቹን ይመስለኛል
Далее
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
Просмотров 309 тыс.
А Вы за пластику?
00:31
Просмотров 11 тыс.
Как он понял?
00:13
Просмотров 84 тыс.