Тёмный

"ኢትዮጵያዊው ሱራፊ" የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ታሪክ እና አስተዋፅኦ መጽሐፍ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ክፍል 3- ጥያቄና መልስ 

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 27 тыс.
50% 1

"Ethiopiyawiw Surafi" by Deacon Daniel Kibret book release event
part 3 © ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Опубликовано:

 

8 мар 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን በጣም ጥሩ ጥያቄና መልስ ነበር መምህር ዳንኤል ክብረት ያሉት ትክክል ነው አብዛኛዎቹ ሰው በተለይ መናፍቃን አባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖትን ሲያንቋሽሹ ሲያጥላሉ ሲሰድቡ እናያለን እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጣቸው
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 лет назад
ዲ/ን ዳንሄል የዘመናችን የታሪክ የሀይማኖት ሀዋሪያነህ! እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ነግ ከዚህ በላይ ታሪክ እንደምትሰራ ተስፋ አለኝ! ዘመንህ በቤቱ ይባረክ! በሉ ታሪክንና ሀይማኖትን ማወቅ ከፈለጋቹ 👉ኢትዮጵያዊዉ ሱራፍን ያምብቡ! እናመሰግናለን::
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 лет назад
የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከት ይደርብን
@user-sp8qz7do6l
@user-sp8qz7do6l 5 лет назад
ተባረኩ ውድ የተዋህዶ ልጆች በርቱ የፃዲቁ በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን
@user-mt8ws4de7z
@user-mt8ws4de7z 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቦቶቻችን
@aynadisendale7308
@aynadisendale7308 4 года назад
ቃለሂወት.ያሰማልን.መምህራችን.እድሜ.ጤና.ይስጥልን::
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 5 лет назад
የተዋህዶ እንቁች ፀጋውን ያብዛለችሁ የፃድቁ አባታችን በረከት አይለየን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💓💓💓💓💓💓
@graceorfali3623
@graceorfali3623 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ያበታችን ፅጋቸውን በረከተቸው ይደርብን።
@yinebebtube9979
@yinebebtube9979 5 лет назад
እናመሰግናለን ማኀቶት
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 лет назад
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እናመሰግናለን 💚💛💕💚💛💜💚💛💓💚💜💛
@kenubeshkenu3778
@kenubeshkenu3778 5 лет назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
አብዛኛውን ግዜ ግን ከቅዱሳን አቡነ ተክለ ሀይማኖት ብቻ ነው የሚነሱት እኔም ከፃድቅ አባቶች አቡነ ተክለ ሀይማኖትን በጣም ነው የምወዳቸው ታሪካቸውን ብሰማ ብሰማ አልጠቅበውም የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@aabaaaa5003
@aabaaaa5003 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@tayechsileshi4574
@tayechsileshi4574 5 лет назад
መሠረታችሁ የፀና ውድ መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አስበ ቅዱሳንን ይክፈልልን የአባታችን የተክለ ሐዋርያ አቡነ ተክለ ሐይማኖት በረከት ይድረሰን በርቱ ቅዱሣንን ያበዛል ቅዱስ እግዚአብሔር ይመሥገን
@sameerasamm6619
@sameerasamm6619 5 лет назад
አቡነ,ተክለአይማኖት,በርከታቸው,ይዴርብን, ቃለ,ህይወት ያስማልን ለሁላችሁም
@wubalemhaile1846
@wubalemhaile1846 5 лет назад
ደስ ሲሎ በእውነት ቤቤቱ ያፅናቸሁ እግዚአብሔር ይባርካቸሁ
@user-kx4dh3tr6k
@user-kx4dh3tr6k 5 лет назад
እውነት እንደ ዳኒ ያሉ ሰወችን እግዚአብሔር ያብዛልን እንዴት ደስ ይላሉ
@hemuseliesh3180
@hemuseliesh3180 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 5 лет назад
Kale hiwot yasemalen
@wanisafsa7680
@wanisafsa7680 5 лет назад
ቃል ፡ህይዉት፡ያሰማልን
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 лет назад
ቃለሒወትን ያሰማልን የኔ እቁ መምሕሮቼ በርቱልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚያብሔር ይባርክልን
@tsedizeleke2162
@tsedizeleke2162 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@henasarah9582
@henasarah9582 5 лет назад
Amen Amen Amen EGZIABEHAER YEMESEGEN Amen Bewnet Labatocacehn kalehiwot yasemalin Tesefa mangiste semayatn yawrslen bedmana betegaw yitbkilen erzime Edimana tana yesetelin Amen! !!!!!
@samrayimre7879
@samrayimre7879 5 лет назад
ፀጋውን ያብዛላቹ
@tigiltigil442
@tigiltigil442 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ! !
@messilakew4802
@messilakew4802 5 лет назад
እግዜያብሄር፡ይመስገን
@user-yh8if1zr9q
@user-yh8if1zr9q 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 года назад
ሁላችሁንም ያቆይልን በሰላም በጤና።
@user-zy7ku8ue9b
@user-zy7ku8ue9b 5 лет назад
ያገልግሎት ዘመናቹን አምላክ ይባርከዉ መፄፉን እዴት ማግኘት እንችላለን
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 лет назад
መምህር እረዥም እድሜ ይስጥልን
@solomondibekulu2585
@solomondibekulu2585 5 лет назад
melkam diykone
@Adne_
@Adne_ 5 лет назад
በእውነት ጠጋውን ያብዛላችሁ ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱ በጣም ደስይላል
@mercy9108
@mercy9108 5 лет назад
እንደ እናንተ አይነቱን ምሁራን ለኢትዩጵያ ያብዛላት
@High-mm7ud
@High-mm7ud 5 лет назад
አቡነተክለአይማኖ አባቴ በረከታቹ ይደርብን
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 4 года назад
Amenamenamen❤❤❤♥️
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 5 лет назад
**እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ሁላችሁንም**
@user-hi3zf3ql6q
@user-hi3zf3ql6q 5 лет назад
ሰላም ዋላቹ
@netsazeleke9651
@netsazeleke9651 5 лет назад
Batam das yilal baziw katilu bizuwoch indih ayinat timirt bamatat nw ka tawahido eyawatu yalut ebakachun baziw katilu enga ortodoksoch ya kidusan ena ye samaetat ya timirt etrat ala ena baziw katilu batam das yilal🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 5 лет назад
ስላስተላለፋችሁልን እናመሰግናለን ነገር ግን ቪዲዮውና ንግግሩ አይሔድምና አስተካክሉ።
@bigmick2996
@bigmick2996 5 лет назад
idime yisitacho silaimiro hollo NiGiracho kirir kiri yilail iufa norolini
@edomgenettilahun2875
@edomgenettilahun2875 5 лет назад
በቅዘን.የመሞታተቸው.ጉዳይ.ምንሆኖ.ቀረ.ለምን.አይነገርም.?
@user-qw4hj6eh9s
@user-qw4hj6eh9s 5 лет назад
ግን መፃፍ አልተወደደም ?
@saraabraham504
@saraabraham504 5 лет назад
Enante sewoch mn ameramerachu are tew
@fairyeshetu8661
@fairyeshetu8661 5 лет назад
ውይ ቶሎ ማንበብ ፈለኩ የት እናገኛለን ?
@AF-bk6nu
@AF-bk6nu 5 лет назад
ውሸታማች እለቅላቅ ውውውውውውው መጋውሸታማ
@tekahailu6360
@tekahailu6360 5 лет назад
እግዚሓር ያከበረው ማንም ኣያወርደውም። ኣሁን ለራስህ እውቅና ስትል። ቅድስናቸው ኣንተ ከታሪክ ቀነጫጭበህ በፃፍከው መፅሓፍ ከቅድስና ክብራቸው ይልቅ የሆነ ታሪክ መስሏል። ፈጠራ ከምታስገባ ታሪክ ብታማላ ይሻላል። ስለዚህ ሙሉ ኣይደለም።
@AF-bk6nu
@AF-bk6nu 5 лет назад
ማድንው ውሸቱ ያልክው ጥያቆ ወማችን ስያቀር ስለቅድሶን ለማድው ይበቃህልያለው ጥያቃውን መመለስ ገዶታውን ለቅድስን ክብርን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 года назад
ገንዘብን መስጠት በመሰረቱ ጭንቅላት አምኖበት ለእግዚአብሔር አገልግሎት ይውል ዘንድ የተሰጠው የት አለ ምን ላይ ደረሰ ብሎ መየቅ ለአስተዳደርና ሒሳብ ክፍል ለኦዲተሮች ስራ ድርሻ ነው። ይህ ጥያቄ ለበጎ አካሔድ መንፈስ ያለው አይደለም እንጂ ቢሆንማ ኖሮ ጠጋ ብሎ ማየትና እየተሰራ ያለውን ሒሊናው እና ልቦናው በአካልም ቀርቦ ማየት ምነው ከበዳቸው ጠያቂዎቹ ይሄ የአጋንንት ፈተና ነው ወደራሳቸው ተመልሰው ቆም ብለው ቢያስቡበት መልካም ነው የመንፈስ ድርቀትም ሊሆን ሰለሚችል ከአሜሪካ ነው ሰላምና ጤና አንድነት አይራቃችሁ ይቆየን ደምሰው።
@tzm6910
@tzm6910 5 лет назад
አቡነ ተክለሐይማኖት የደብተራወች ልብወለድ ነው :: እስኪ ቅዱስ እግዚአብሔር ያሳያችሁ ማንም በራሱ መዳን ወይንም ሌላውን ማዳን እንደማይችል ተረድቶ አንድያ ቅዱስ ልጁን ቃሉን ሰው አድርጎ ያንሁሉ መከራ ተቀብሎ እኛን እድኖናል አሁን የተክለሀይማኖት አንድ እግር መቆረጥ ለተቆረጠ እግር ክንፍ መሰጠት ለምን አስፈለገ? እስሳቸውስ ክንፍ መሰጠታቸው ለምን አስፈለገ? እንዲያው ከጎንደር ዋልድባ ሸዋ ጎጃም ትግራይ ክንፋቸውን እያማቱ ሲበሩ በሰማይ ላይ ከፈፈፈፍፍፍፍ እያሉ ሲበሩ ሲያርፉ እንድ ያይን እማኝ አለን ? ምንም የለም :: ሌላው ደግሞ ስለቅዘናቸው ነው እዴት ነው ይህ ቅዝን እንደጌታ ደም ይሚቆጠርው? ለነገሩ የውሀላውን ለማረጋገጥ አሁን ያለንበትን ማየቱ ግድ ነው ለምሳሌ እህተማርያም ትልቅ ምሳሌ ናት :: ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጥንታዊ ከሆነች ለምን ጥንታዊ እውነታ የላትም?
@yalewmelkamu842
@yalewmelkamu842 5 лет назад
ante mechem aygebahim miknayatum ye egzihabher menfes bewustih yelem ande ye seytan menfes silalebih new
@tzm6910
@tzm6910 5 лет назад
yalew melkamu ተባለ እንዴ ?
@yalewmelkamu842
@yalewmelkamu842 5 лет назад
yeyazeh menfes be kirstos sim besilasie sim yitfa amen na kirstosin tekebel
@fantuhailu3641
@fantuhailu3641 3 года назад
በጻድቃን ስም የያዘህ ጋኔል ይወጋ
@tekahailu6360
@tekahailu6360 5 лет назад
ጥሩ ነው ግን ታሪክ ለመሻማት የሠራው ይመስላል ምክንያቱም የቅዱስ ያሬድና የኣክሱም ስልጣኔ በዓለም ተዋዳዳሪ ስለነበረ። ከዛም ከኣቡነ ተ/ሃይማኖት በፊት የነበሩ 9ቱ ቅዱሳን ከትግራይ ስለወጡ ምናምን ይመስለኛል።ወረቀት ከመቆለል።
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 5 лет назад
ምን አይነት ዘረኝነት ነው እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ ሌላ ምን ይባላል
@tekahailu6360
@tekahailu6360 5 лет назад
@@user-hf4ep5ly9j amen!!! ከተሳሳትኩ።
@adiamissac896
@adiamissac896 5 лет назад
ከትግራይ ሰለወጡ ??? ኣረ ሮማውያንን ናቸው ኣንተስ ምን እያደረክ ነው??? ታሪክ እየቆለልክ ክክክክክክክክ
@tekahailu6360
@tekahailu6360 5 лет назад
@@adiamissac896 እውነት ነው የእምትና ስልጣኔ መሰረት ለማለት ነው። ይቅርታ!... ለምሳሌ የቅዱስ ያሬድታሪክ ግን ያ እውቀት እንደ ኢ/ያን ታሪክ ነው ሚነገዉም የተፃፈውም ይህ ግን ይለያል ኣሁን ካየሁት ጥያቄና መልስ በኣንድ ኣከባቢ ክፍል ነው የሚሰማው። በመፅሓፍ ሌሎች ታሪኩን ለመሙላት ይከተው ይሆናል።ይህ ሚድያ ነው።በመጨረሻ እንዲናገር ያስገደደውም የኣቡኑ ጥያቄ ነው። የኣሁን ትውልድ ያለነው ኣብዛኞቻችን ይን ያህል ከፍለን ማንበብ ኣይደለም በነፃ ቢታደልም? በዚህ ላይ ሲናገሩት ራሱ ኣቡነ ተ/ሃይማኖት ክብደታቸው እንደ የሆነ ሰው ታሪክ ኣይደለም። ወይኔ እንዴት ልግፅልህ ያገሬ ገዳም ይፍረድ።
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 года назад
9 ኙ ቅዱሳን ከትግራይ አልመጡም 9 የመጡት ከውጭነው እረ እባካቹ ከዘረኝነት ቋጥ ውስጥ ውጣ ቅ. ያሬድ ሀብታች ነው ምህረት ያርግልህ ዝምብለን ብንማር
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 лет назад
ቃለሂወት.ያሰማልን.መምህራችን.እድሜ.ጤና.ይስጥልን.
@hemuseliesh3180
@hemuseliesh3180 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን
@bishawbaye9613
@bishawbaye9613 5 лет назад
የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከት ይደርብን
Далее
Этот Пёс Кое-Что Наделал 😳
00:31
Что нового в 11.2?
58:32
Просмотров 59 тыс.