Тёмный

ኢትዮጵያ በቀላሉ የጀመርኩት ንግድ እንዴት ተሳካ❗️ ንግድ መጀመር ለምትፈልጉ❗️ ሀገር ውስጥ/ ዲያስፓራ ለሆናችሁ በጣም ጠቃሚ መረጃ 

Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться 217 тыс.
Просмотров 78 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 384   
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 Год назад
ቃልዬ በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ! ልጄ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ስትሆን ስትመረቅ መቀጠር በፍፁም አትፈልግም ሁልጊዜ ምኞትዋ ቢዝነስ መስራት ነውና ምን መስራት እንዳለባት ያሳስበኛል ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው አመሰግንሻለሁ።
@zemenawit
@zemenawit Год назад
አይዞሽ ሞክራ ከስህተቷ እየተማረች ጥሩ ቦታ ትደርሳለች ካንቺ የሚጠበቀው ሁሌም እሷን ማበረታታት ነው
@shegak5217
@shegak5217 Год назад
ቃልዬ ትልቅ መልክት ነው፣ በተለይ አንዳንድ ቤተሰብ አገር ቤት ሆነው በመቶ ሺዎች ለሚጠይቁ። እኛ በአመታት የማናገኘውን ይጠይቃሉ። ዝቅ ብለው በትንሽ መጀመር አይፈልጉም።
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 Год назад
ጎበዝ ሴት እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ አይቼ እመለሳለው
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Ohh thank you my dear ❤️ 😘
@zuzanatube2002
@zuzanatube2002 Год назад
ስለ ቢዝነስ መማር ማዳመጥ ወዳለሁ ምክንያቱም ለንግድ በጣም ፍቅር አለኝ መስረመት ምፈልገውም በንግድ ነው ethio እያለሁ ከ 3ተኛ ክፍል ትምህርት ደረጃዬ ጀምሬ አትክልት ነጋዴ ነበርኩኝ እና አሁን አረብ ሀገር ነው ያለሁት ብዙ አስባለሁ ራሴን ቆም ብየ ሳዳምጠው ወደ ሀገር ገብቼ መነገድ ፈልጋለሁ በምን እንዴት ያልተመለሱ ጥያቄወች ናቸው ሌላው አሁን ማዳም ቤት ሆኜ online ንግድ መስራት ፈልጌ ነበር እስኪ ሀሳብ ስጡኝ? ዩቱብ መክፈት መስራት ፈልጋለሁ ችሎታ እንዳለኝ አቃለሁ ግን መጀመሪያው ራቀኝ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
ጀምሪ የኔ ውድ ይቅናሽ
@zuzanatube2002
@zuzanatube2002 Год назад
@@zemenawit አመሰግናለሁ ውዴ♥
@yereyanenatchannel1105
@yereyanenatchannel1105 Год назад
Aer enm yezogal kkk
@cheetahtiktoks7780
@cheetahtiktoks7780 Год назад
ሃይ ዘመናዊት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በእህቴ ጋባዥነት ያየሁሽ እና አቀራረብሽን ከልብሽ በመሁኑ ሰዎች በቀላሉ እንዲረዱት ስለምታደርጊ ደስብሎኛል በአስተማሪነቱም ልትመሰገኚ ይገባል
@MekdiTube
@MekdiTube Год назад
እስከመጨረሻው ድረስ ደስ እያለኝ ነው በጉጉት ያየሁሽ 🥰በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሽን ተባረኪ ቃልዬ🙏 በጣም ታነቃቂያለሽ እኔም የቢዝነስ ነገር በጣም ቢሳካልኝ ምኞቴ ነው እሞካክራለሁም አንድ ቀን ስኬታማ የምሆን ይመስለኛል እግዛብሄር ይርዳኝ አንቺም ቃልዬ ፈጣሪ ሀሳብሽን ያሳካልሽ እወድሻለው 🥰🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit Год назад
🙏🙌😘🌸
@bettybetty8218
@bettybetty8218 Год назад
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ መከናወን ይህንልሽ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Amen amen yene konjo ❤️ ♥️ ❤️
@genet7963
@genet7963 Год назад
ቃሊየ አች ሁሉ በጣምደ ደሲዪላሉ
@genet7963
@genet7963 Год назад
❤❤
@genet7963
@genet7963 Год назад
ጊኒ ፀጉረ በጣም እተበጣጠሰ አሰቸገረኚ
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
የኔውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ለኛ ለመዳም ቅመሞች የኛ ብርታትነሽ እህቴ አትጥፊብን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጥሩእና መልካም ሰውነሽ ቃልየ እወድሻለው የኔውድ እህት ❤❤
@zemenawit
@zemenawit Год назад
እኔም ውድድድ የኔ ቆንጆ
@emebetargawu5721
@emebetargawu5721 Год назад
ኢትዩጵያ አገሩ የሌባ አገር ሆኖል መጀመርያ የንሮ ውድነቱ ህዝብን አሳብዳል ጸሎት ያስፈልጋልንእንካን ለህዝቡ ለቤተክርስቲያን ፈተና በዝታል አሁን ግዜው አይደለም ጸሎት ጸሎትነው የሚያስፈልገው
@solomonberhane3299
@solomonberhane3299 Год назад
እንደዚህ አይነት ሀሳቦችን ቶሎ ቶሎ ሼር አድርጊን።
@tsiongirma1389
@tsiongirma1389 Год назад
አይ ቃል ኢትዮጽያ ውስጥ ገንዘብ ከሌለሽ አንድ እርምጃ መራመድ አትችይም። በዛ ላይ መንግስት አያሰራም። አሁን ባለው situation ለማንም እዚ መጥቶ እንዲሰራ አልመክርም።
@TigestYabu12-ge8je
@TigestYabu12-ge8je Год назад
ቃልየ ሁሌ ስራ ለመጀመር ሳስብ ለህብረተሰብ የሚጠቅም ካልሆነ በቀር መስራት አልፈልግም ግን ያን ስራ እስካሁን አላገኝሁትም ፤በትንሽ ጅምሬ ስራ መስራት እንዳለብኝ ግን ውስጤ ይሞግተኛል፡፡
@zemenawit
@zemenawit Год назад
♥️🌸♥️🌸
@deborahethio9999
@deborahethio9999 Год назад
ቃለዬ ትልቅ ትምህርት ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን👍አንቺም እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ🙏ክብረት ይስጥልን💚💛❤
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Amen amen yene konjo ❤️
@tafasesskeskes2085
@tafasesskeskes2085 Год назад
9oo 9
@yoditgirmay343
@yoditgirmay343 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ቃልዬ እውነት ነው በትንሽ ነገር መጀመር ነው እኔ እራሴ በውስጤ ያለውን ግን ድፍረት ውሳኔ የውስጥ የሚለው መስማት ነው በርቺ ያወኩት መጋራት ፀጋ ነው በጣም እወድሻለሁ።
@emebetbelachew5071
@emebetbelachew5071 Год назад
Kaley please do more video about business in USA. it's eye opening for so many people
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Год назад
መልካም ልብ አለሽ ከቁንጅና ጋር ተባረኪ እህታችን
@Saraሳራቲውብ
@Saraሳራቲውብ Год назад
ሀሳብሽ እንዲሁም አነጋገርሽ በራሱ ሞቲቬት ያደርጋል እኔ ለብዙ ሰው ስራ መፍጠር የሚችል ሀሳብ አለኝ ብዙ ሰው ቢሰራው እንኳ መለወጥ የሚችልበት በአሁን ሰአት ሰው በስራ ቢዚ ነው ስለዚህ የጽዳት አገልግሎት በዘመናዊ መልኩ ለሆስፒታሎች ለትምህርት ቤቶች ለመኖሪያ ቤቶች እንዲሁም ቤት ሲቀይሩ እቃ በማጓጓዝ ክፍልሀገር ላይ በተለይ አ አ ጀምረውታል ግን በቂ አደለም ምን ትያለሽ በዚህ ሀሳብ ? መልካም ቀን ❤❤❤❤❤ጎበዝ ሴት ነሽ
@abebadamena8208
@abebadamena8208 Год назад
ቃልዬ እኔ የምኖረው አሜሪካን ነው የልጆች እናትነኝ ቤት እነሱን በማሳደግ እናም መስራት በጣም እፈልጋለው የሚገርምሽ አሁ ትንሽነገር ጀምሬ ነበር ኮስሞቲክስ እና መዳኔቶች ወደኢትዬጲያ እየላኩ ለመነገድ የሚቀበሉኝ online ሰዎች አግኝቼ ነበር ግን እዚህ አገር ኤርፖርት እንዴት ልላከው የምታውቂያቸው ሆስተሶች ካሉ እባክሽ ጠቁሚኝ የምናኖረው Virginia ነው ወይም በምንመልኩ መላክ ይቻላል እባክሽ ቃልዬ የምታውቂውን ነገር ንገሪኝ አመሰግናለው
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 2 дня назад
ይቅርታ በደንብ መተዋወቅ የሚፈልግ ይመስለኛል! ያው ላለመክሰር ማለቴ ነው!ታማኝ ካልሆኑ ከባድ ነው!
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 Год назад
ያነሳሽው ሃሳብ በጣም ጥሩ ነው እስኪ ንገሪን በአሁኑ ሰአት በ80.ሺ ልብስ ገዝቶ መሸጥ ይቻላል ትያለሽ ?
@bezazemedu3138
@bezazemedu3138 Год назад
ቃልዬ ሁሌም ቢዝነስ መስራት ህልሜ ነው ግን ልጆች በማሳደግ ቁጭ ብዬ ቀረው
@firehiwotyohannes6748
@firehiwotyohannes6748 Год назад
ብርታት እየሆንሽኝ ነው የቤት ባልትናዎች አሉኝ ቤተሰብ ልጆቼ ጋር ቁጭ ብየ የጀመርኩት እስቲ አበረታቱኝ መንገዱ ጠፍቶብኛል
@ummimran5050
@ummimran5050 Год назад
ውዴ በርቺ በድግግሞሽ ለውጥ ይኖራል እናም የምተማመኝበትን ለራስሽ የምትጠቀሚው መሆን አለበት ለገበያ የምታቀርቢው ከዛም አሏህ በረከቱን ይጨምርልሻል። አሏህ ያግዝሽ በርቺ ።
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
ሰላምሸ ይብዛ የኔ ዉድ እህት በጣም ከልቤ የሚፈልግዉ ት/ቲ ነዉ ያካፈልሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
@fikirabebe1147
@fikirabebe1147 Год назад
እባክሽ በሞያሽ ስሪ የኮስሞቲክስ እቃ አስገቢልን እባክሽ
@hirutabebe2183
@hirutabebe2183 Год назад
My SMART! i love the way of ur presentation. you are so cool, disciplined and kind. i follow not only your video but also ur mother's channel, really i appreciate and respect you. wish u long life with full of health.
@akberetteare5094
@akberetteare5094 Год назад
Me too
@Blisserho
@Blisserho Год назад
Het mother has channel too!? Please tell me the name ?
@adeyabebacoffee
@adeyabebacoffee Год назад
እኔ የመኩትን ያወጣሁት ትክክል ነሽ ሶሻል ሚዲያን እልተጠቀምንበትም በደንብ እኔ ግን ተጠቅሜበታለሁኢትዮጵያ በነበርኩበት ወቅት I was selling idea for investor I design a clothes I sell for designer companies so so keep up Kalya konjo
@zemenawit
@zemenawit Год назад
ጎበዝ የኔ ውድ ብርታታችን ነሽ በርቺ እሺ
@oneentertainment2020
@oneentertainment2020 Год назад
I need idea too please
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Год назад
እህት እኔ የራሤየሆነ ድረጀት መከፍትእፍልጋለሁ ማለቴ እሚያዋጣኝንሥራ ብትነግሪኝ የክፍለሀገረልጀነኝ ሁለት ቤት አለኝነ አዱውን 1 ሚለየን ያወጣልኘልነ ከመሸጤበፈት ምን አይነት የሥራእቅድ ላውጣ በቅረብሀገረልገባነው
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz 6 месяцев назад
ገራሚ ፡ ነሽ👍👌 Thank you 🙏🏽 እህቴ🥰
@עדיבלטה
@עדיבלטה Год назад
ቃል ማር ይዘንባል ከአፍሽ ትለያለሽ ከምር I love u so much 🎉❤😘 እንደዚህ አይነት ቆንጆ ልብ አይቼም አላዉቅም ዉቢቷ ኑሪልኝ ሲስ😊
@genibeauty16
@genibeauty16 Год назад
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ እያለኝ ነዉ ያዳመጥኩት ጥሩ ትምህርት አግቻለሁ ❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ ፈቃጀኛ ከሆንሽ ትንሽ ጊዜ ካለሽ ባገኝሽ በጣም ደስ ይለኛል አንድ ሀገር ነዉ የምንኖረዉ በስልክ ማለቴ ነዉ የኔ መልካም እህቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@belicht9
@belicht9 21 день назад
እናመሰግናለን የምር እኔም እዳቺው ነው በየቀኑ ሰርቺ እማረገው እደዚህ አይነት ነገር አላህ ባለ ሰአት አሳካው ይሆናል ዋናው ሀሳቡ ውስጣቺን መኖሩ ነው
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 10 месяцев назад
እኔ ግን ለምን እፈራለሁ የመስራቱ ወኔ አለኝ ግን ባይሳካስ እላለሁ እህህህህበራሴመቆም እፈልጋለሁ በምኖርበብ አካባቢ እሚያስፈልገውን አውቃለሁ ግን ለመጀመርባስይ 😢😢😢😢እፈራለሁ😢😢😢😢😢😢ምን ይሻለኛል
@ጎሳልበየቃለሰናየ
እናመሰግናለን My Swtty😘 የቢዝነስ ፍላጎቴን ኦቨር አረግሽው ቀጥይበት
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 Год назад
ዌልካም ዌልካም ቃልዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ ብሩክ ሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Amen samriyee 💕💓💓💓
@hiwot8978
@hiwot8978 Год назад
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ትምህርት ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን ብሩክ ሁኝ ❤❤❤
@elsazegeye5147
@elsazegeye5147 Год назад
WOW እውነት ቃላት የለኝም ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን ከልብሽ እደሆነ ካደበትሽ የሚወጣው ቃላት ያስታውቃል የብዙሀን ሀሳብ ነው የነሳሽው tax🙏🙏🙏
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 Год назад
አጅግ የሚገርም አና በጣም የምስማማበት ሃሳብ ነው ያነሳሺው! አግዚአብሔር ይባርክሽ!
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 2 месяца назад
ስራኮ ካልናቅሽ አለ ይሰራል ችግሩ እምትፈልጊያቸውን እቃወች ማግኘት አዛነው
@saronabi1387
@saronabi1387 Год назад
ቃልዬ እኔ የህፃናት ልብስ ላይ መስራት እፈልጋለው። አንዴ ሀገር ቤት ስሄድ ከዚ በሻንጣ ይዤ ሄጄ ጥሩ ነበር ግን ያው ሁሌ አልሄድም በፖስታ ለመላክ ፈልጌ ለአነስተኛ ለንግድ በ ፖስታ መላክ እንደሚቻል በሀሳብ ደረጃ ባውቅም እንዴት እንደሚላክ ግን አላወኩም። ስለፖስታው ምታውቂው ነገር ካለሽ አደራ ንገሪኝ የኔ ቅን የኛ አስተማሪያችን ከነቤተሰብሽ ተባረኪልኝ።ቃልዬ መልስሽን እጠብቃለው ❤❤❤❤
@m.5328
@m.5328 Год назад
በፖሰታ እኔም ሀሳብ ነበረኝ ግን በጣም ይቆያል ሴቭ ሆኖስ ይደርሳል ወይ?
@ggmulatu1021
@ggmulatu1021 Год назад
​@@m.5328እኔ እማቃት ልጅ ከ7ወር በፊት ልካ በ17ቀኑ ደረሰ
@TefferiChimssa
@TefferiChimssa Год назад
ሰላም እንዴት ነሽ? ቢዝነስ ምሰራበት ሱቅ አለኝ ለሁሉ አገልግሎት መዋል ምችል ግን ሰፈር ውስጥ ነው ሰፈሩ መካከለኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ ያሉ ናቸው። እና ምን ብሰራበት በዛ ሱቅ ውጤታማ ልሆን እችላለው።
@አሰፋአስናቀ
@አሰፋአስናቀ Год назад
ዘመናዊት የሚጠቅም ሀሳብ ቶሎ To the point መግባት ልመዱ 10 ምርጥ ብላችሁ 30 ደቂቃ የሚቆይ አይኖርም በትንሽ ደቂቃ ዋና ነጥቦችን ብቻ
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 9 месяцев назад
ችግሩ አጋዥ ያስፈልጋል አገር 😢ስራ መጄመር እርባታ አትክልት ማልማት ሀሳብ አለኝ እዚህ ሆኝ በሰው ለማሰራትነበር ግን ሀሳቤን አይቀበሉኝም ብዙ አስባለሁ
@edengurmu
@edengurmu Год назад
ሰላም ቃል ይሄ በጣም የምወደው ሃሳብ ነው ሁሌም ተኝቼም ቆሜም ህልም ሁሉ ቢዝነስ ላይ ነው እና እኔ የምኖረው ካናዳ ነው እና ምን አይነት ዝንባሌ አለኝ እኔ በአካል የሌለሁበት አይነት ቢዝነስ ነው እያየሁ ያለሁት ለምን አገርም ብገባ ቢዝነስ የማይቆረጥ መሆን እዳለበት ነው የምፈልገው እስቲ ስለአማዞን የምታውቂው ካለ እዛላይም ለመስራት የምትጠቁሚኝ ኮርስ ካለ 😂 እባክሽ ቃልዬ አመሰግናለሁ❤ ❤❤❤
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd Год назад
አንቺ እረዘመ አልሽ እኔ አጠረብኝ እስከዚ ሞቲቬትድ እሆናለሁ ብዬ አላሰብኩም ❤❤❤❤❤
@selamgh3379
@selamgh3379 Год назад
it’s very interesting thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 Год назад
ስለ ቅንነትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እስቲ አብረን እንስራ እኔም ጥሩ ሀሳብ አለኝ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
ሰላም ቃል እዴት ነሽ 🙏ውዴ የምር በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያነሳሽው ሃሳብ! እኔም ሌሎች ስደረኞች እህቶቼ ሁሌም ሃሳብ ሚሆንብን ነገር ነው ሄደን ምን እንሰራለን ሚለው ነገር ነው🤔 የምር እውነቱን ንገሪኝ ካሽ ማርያምን ደክሞኛል እደራሴ መኖር ናፍቆኛል መቼስ ትርጅኛለሽ የሰው ቤት በቃ ምርር ነው ያለኝ 😭 መሄድ ፈልጋለው ሀገረሆኘ የራሴን ሥራ መስራት ፈልጋለው gn ደሞ እፈራለሁም ያሰብኩት እዳሰብኩት ባይሆንስ 😭ከዛ ድጋሚ ልሰደድ እላለው 😭ሁለት ልብ ሆኩ አዱ ልቤ ሕጂ ስሪ ሰው ሀገር ሰው ቤት ካየሽው ፈተና የባሰ አይመጣም ችግርሽን አትሽሺው ተጋፈጪው ይለኛል አዱ ልቤ ደሞ ተይ መሲ እዛ በቴጂ እኮ አሁን ለይ እናትሽን እደምታግዝያት አታግዛትም ይለኛል ሁለቱን መዳኘት አቃተኝ እስቲ የሆነነገር በይኝ እህቴ🙏🙏መልስሽን ተብቃለው mesizeni Instagram account ነው ፍቃደኛ ከሆሽ እናውራ ምክርሽ ያስፈልገኛል 🙏
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 10 месяцев назад
በጣም አድናቂሽነኝ ሁሌም ሊደብረኝ ሲል ገብቸ ቶለ አችንአዳምጣለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 10 месяцев назад
እንግሊዘኛ አለማወቄም ተብዙነገር ያግደኛል ብየ አስባለሁ 😢😢😢
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
በደብ ቁጭ ብየ ሰማሁሺ እናመሰግናለን ግን 😥😥😥ህመም አደከመኝ ማማየ ሰራሁ ሰራሁ አይይይይይ
@mulugetademile6896
@mulugetademile6896 9 месяцев назад
ለምሳሌ እኔ ሰማኔ ሽብር ይዠ እምሰራዉ ጨንቆኛን እሥቲ ከቻልሽ የነገርበይኝ
@WubristAndargie
@WubristAndargie Год назад
እህቴ እባክሽ እርጅኝ 15አመት በግል 3000.00በኢትዮጵያ ጨነቀኝ እምኖረው ባህር ዳር ነው በትንሽ ብር እንዴት ልስራ
@amentube-8749
@amentube-8749 Год назад
ኸረ ተይ በሞቴ አትቀልጅ 30 ሺ ማለት እኮ የኔ የ10 ወር ደመወዜ ነው እኔ ደግሞ ምን ልትነግረን ነው ብየ ሰፍ ብየ እያየሁ ነበር
@sasulishaynegda-pu5bw
@sasulishaynegda-pu5bw Год назад
እኔ እድገቴ ገጠር ነው እናም የሆነ የግብርና ስራ ብሰራ ብየ ነው ማቅደውም ምመኘውም ችግሩ መነሻው ነውጅ
@SumeyaMohammed-z9s
@SumeyaMohammed-z9s 2 месяца назад
በትንሽ ብር ጥሩ ቢዚነስ መጀር የሚቻልበት ስራ ምንድነው ?
@getshgetsha9771
@getshgetsha9771 Год назад
As always,I love z topics u raise and discuss.❤❤❤
@sasulishaynegda-pu5bw
@sasulishaynegda-pu5bw Год назад
አሪፍ በተላይ ለኛ አረብ ሀገር ለምንገኝ እዲህ አይነት ምክር ያሥፈልገናል ቀጥይበት
@mudis7458
@mudis7458 Год назад
ቃልዬ ስወድሽ እኮ ውበትሽ ,አገላለፅሽ አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል ልጆችሽ ይባረኩልሽ አሁንም መድሀኒያለም በለተ ቀኑ ሞገስ ይሁንሽ ተባረኪ,,,,
@zemenawit
@zemenawit Год назад
አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ
@genettesfaye4250
@genettesfaye4250 Год назад
መድኀን ዓለም ክርስቶስ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔ ፍቅር❤❤❤! እኔም የራሴን ሥራ መስራት እፈልግና ፍርሃት ይይዘኛል......ራሴን ለንግድ የምሆን ሰው አይደለሁም ብዬ በማሰብ እፈራለሁ......ብዙ ብር ባይኖረኝም በትንሽ ነገር እንደሚጀመር ባምንም ድፍረትን አጥቼ በመንግሥት ቤት በመሥራት አለሁ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Amen amen yene konjo 💯♥️♥️♥️
@genettesfaye4250
@genettesfaye4250 Год назад
​@@zemenawit ❤
@betsiasefa8343
@betsiasefa8343 Год назад
በጣም ምፈልገው ርዕስ ነው ያነሳሺው እኔ ካለሁበት ሃገር ኢት ስሄድ እወደው የነበረውን እሰራበት የነበረውን ሙያ በራሴ ለመስራት ነበር የሄድኩት። የማስጎብኘት አገልግሎት ነው ንግድ ፍቃድ ሳወጣ ምን አለፋሽ ለፕሮሰሱ ብቻ በእጅ ስለማልሄድ አመት ከ3 ወር ነው የፈጀብኝ😢 እሱን ጨርሼ ሁሉን አሟልቼ trade fare ልሳተፍ ስል እሜቴ ኮሮና ገባ ያው አንዳንዴ ሃሳብን የተወጠነ እቅድን የሚያፈርስ external factors እንዴት እንወጣው የሚለውም በቢዝነሱ አለም ትልቁ ጉዳይ ይመስለኛል ጥሩ ሃሳብ ነው ለማውራት ከቻልሽ በደስታ
@selamabreha3263
@selamabreha3263 Год назад
በጣም ነው እርዳታሽን እምፈልገው 10 አመት ሙሉ 3ልጆቼን አሳደኩኝ አሁንግን ወደ ስራ መግባት እፈልጋለሁ የሰው እጅ ይሰለቻል እባክሽ አማክሪኝ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
በቴሌግራም ግሩፕ ፃፊልኝ እሺ
@edenberhane5233
@edenberhane5233 Год назад
​@zemenawit how I can find your telegram group pls dear?
@selamabreha3263
@selamabreha3263 Год назад
ዘመናዊትየ በቴሌገራም ግሩፕሽ እንቢ አለኝ በዛ ፃፊሊኝ ብለሽኝ ነበረ ሜሉየ እስቲ የሆነ ቴክስት ላኪሊኝ የኔ ቆንጆ ከይቅርታ ጋር
@abuki_habesha
@abuki_habesha 8 месяцев назад
very ideal
@Gebeya2
@Gebeya2 8 месяцев назад
hulu negrshi desi yelal berchi
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 Год назад
እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እህቴ ቃልኪዳን በነገራችን ላይ ስምሽን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ያክብርልን ቅን ልብ ነው ያለሽ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ ለሁሉም ጊዜ አለው ነው አይደለም የሚለው ቃሉስ
@mytube-zk9fz
@mytube-zk9fz Год назад
We need part2 vedio
@mbariso
@mbariso Год назад
Very positive and informative video. She is a very open-minded and business minded woman. This is exactly what we need in Ethiopia. I always dream of having my own business one day.
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky Год назад
Where you learn it please tell me I would like to learn computer
@semiraabdi5897
@semiraabdi5897 Год назад
መዐት የቢዝነስ አይዲያ እንዳለሽ እርግጠኛ ነኝ እንጠብቃልን በጣም ደስ ትያለሽ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
አዎ በቅርብ ቀን
@letish3773
@letish3773 Год назад
ቃልየ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ዋውው በጣም ጥሩ ምክር ነው የካፈልሽኝ ቢዝናስ መስራት በጣም እወዳለሁ ኣንደኛ ሃሳቤ ነው ና እስኪ እንድ እንድ ግዜ ስለ ቢዝነስ እየመጣሽ ምክርሽን ጣል ጣል ኣድርግልን ❤❤ በተረፈ እወድሻለሁ የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር የልብሽ መሻት መልካም ሁሉ ይፈፅምልሽ 🙏❤
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Eshi yene konjo I will ♥️💯💯💯
@bezawitkendie8541
@bezawitkendie8541 Год назад
IT's amazing and insightful can you give us more business ideas?
@MengistuCherie
@MengistuCherie 8 месяцев назад
ለኔም ጥሩ ልምድ ሰጠሽኝ አመሰግናለሁ።
@selamfeleke1286
@selamfeleke1286 Год назад
Bissinuess idea negergn Ethiopia weset bekelalu meserat yemchelew
@tigistasfaw986
@tigistasfaw986 Год назад
Betame terwe temert new enmesgenalen bezwe keteye
@neimakedirmuhamedneimakedi6283
ሰላም ቃልዬ ለቤትሽ አዲስ አይደለሁም ቪዲዮዎችሽን ሁሉም እከታተላለው በርግጥ ኮሜንት አልፅፍም ዛሬግን ባጣም የምፈልገውና ሳስብበት የማይሳካልኝ ሁሌም የሚያጒጒኝ ነገር ነው ውስጤን የሚያነሳሳ ያለሁት ኢትዮጵያ ነው ምንም ስራ የለኝም መስራት ግን እፈልጋለው የ3ልጆች እናት ነኝ እድሜዬ የሄደ አይደለም 29ነኝ እባክሽ እህቴ ምንትይኛለሽ ወደናንተ ለመምጣትም በተደጋጋሚ ዲቪ እየሞላሁ ነው በተሰቤን መርዳት በጣም ነው የምፈልገው እባክሽ እባክሽ መላ በይኝ አይምሮዬላይ ብዙነገር ይመላለሳል ምን ላርግ ቁጭ ብዬ ቀረሁ
@bettyasseffa2142
@bettyasseffa2142 Год назад
እኔ ንግድ መጀመር እፈልጋለሁ ግን አልሳካልኝ አለ
@maniegeze2096
@maniegeze2096 Год назад
Kalu bentshi lena negrnge betam naw mesrt meflgawe
@hannagebre7637
@hannagebre7637 Год назад
Chegeru eko selam new yene akrbabi anchi yaleshew ayent sera ayemokerm beabezagnew bahunu sat endleb menkesaces ena Internet magegnet kebad new bezu sew idea one genzeb alatam gen mexefiyaw eyehon new inji
@rukiasemaw2379
@rukiasemaw2379 Год назад
Ye business idea kalshi endtngerg efelgalhu
@hanunmohammed1247
@hanunmohammed1247 Год назад
Kalyaaa lejn masdgu becheen nw mne endmsrra eski negregn ka leja gare hogen
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 Год назад
ውይ ትገርሚያለሽ ስለኔ የምታወሪ መሰለኝ አንዳንዴ የምፈነዳ ነው የሚመስለኝ በአይዴያና በመጽሐፍ አርእስት!
@tariketesfaye3028
@tariketesfaye3028 Год назад
Kaliye betam anekaki video nw yeserashilin tebarekilign ❤
@adissbelete403
@adissbelete403 Год назад
ቃልዬ መጣም አመሰግናለሁ ሁሌም አስተማሪዬ ነሽ እና ያለሁት ሐዋሳ ሲሆን የትዬ እጅጌን ስራ ጀምሬያለሁ አገልግል ድፎ ዳቦ እና የተለያዩ ትዛዞችን እየተቀበልኩ በየ ሱቆቹም ዞር ዞር እያልኩ ገበያ በመፈለግ ላይ ነኝ ኩኪስና ሙልሙል ዳቦ ለመስጠት እና ያንቺ ማነቃቂያ ደግሞ አቅም ሰቶኛል። ሌላ የምትመክሪኝ ካለ እሰማሻለሁ ተባረኪልኝ።
@tsiniatgebremedhin8727
@tsiniatgebremedhin8727 Год назад
Hey kalye, can you make a video of how you got into tech ply?
@bethelehamfente4449
@bethelehamfente4449 Год назад
Could you give me more details about the IT class please
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Eshi my dear ♥️
@luwamyohannes1998
@luwamyohannes1998 Год назад
Agree we will wait
@User-kd3op
@User-kd3op Год назад
ይቅርታ ሳላስበው ሳልጨርስ ሴንድ ሆነብኝ እና ቃል ሪስከ እየፈራሁ ነበር እስቲ አንቺ እንዳልሽው ደሞ ቀለል ያለ ቅድሚያ ብዙ ወጪ የማያስወጣ እሞክራለሁ ብዬ አስባለሁ አመሰግናለሁ።
@birukgeleta6336
@birukgeleta6336 Год назад
አለች ሰው በጣብ ብልግና ቅን ሰው ነሽ ፈጣሪ የልብሽን ያሳካልሽ ❤❤❤❤
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Год назад
Thank you so much for such an eye opening advice. I couldn’t agree the more, we should revisit our thinking that says business (or anything new) has to start big; the smaller with more hands on control, the better. We do what we can, and God gives the increase. May God bless you and give you the vision and the increase that He has for you 🙏
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Thank you mercy 💕💯💯💯
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Год назад
የኔ ቆንጆ ተስፍ ቆርጨ ነበር ተስፍ ሰጠሽኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅሽ ቀጣይም ብሰሪልን ብዙ ነገር እንማራለን❤❤❤❤❤❤❤
@tsigeredahailemariam9962
@tsigeredahailemariam9962 Год назад
ለምን ትቆርጭዋለሽ video ውን? ሀሳብሽ አያልቅም ስታወሪ!!
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Год назад
ቃልዬ የኔ ቆንጆ እናመስግናለን ስለ ድንቅ አስተሳሰብሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Amen amen yene konjo ❤️ ♥️
@madass826
@madass826 Год назад
ገና ዛሬ ነው ያየሁት አድስ ነኝ በጣም እናመሰግናለን እህታቺን በተለይ መቀሻቀሻየለኝም ምን ይዠልግባ ለምንል አሪፍ ሀሳብ ነው
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Год назад
ቃልዬ እናመሰግናለን የእኛ ብርቱ እኔም እግዚአብሔር ካለ ከ4 ወር በኃላ ሀገር ቤት ልገባ ነዉ ከኑሮዉ አንፃር ምን መስራት እንደ ምሻል ግራ ገባኝ ግን ምክርሽ ጠቃም ነዉ
@rakiraki1003
@rakiraki1003 Год назад
ተማሪ ነኝ ዘንድሮ ከ4ወር በኋላ እመረቃለሁ እና የራሴን ቢዝነስ መስራት እፈልጋለሁ እና አይዲያ ካለሽ ብትነግሪኝ
@yordanosadigo
@yordanosadigo Год назад
You are so sweet. Thank you for your valuable advices ❤
@serkimar9246
@serkimar9246 Год назад
ውዴ ፈጣሪ ያሳካልሽ እኔም ውስጤ ብዙ ነገር ለመስራት ያስባል ግን ምንም አልሰራሁም ምን ትመክሪኛለሽ
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 Год назад
ኦ ጥሩ ሀሳብ ነዉ ቴሌግራም ቻናልሽን ማወቅ ይቻል ይሆን እርዳታሽን እሻለሁ
@betiyealemayehu
@betiyealemayehu Год назад
esit kala enea betam mesirat felagalewgn ena ancha aserign yalewt Ethiopian negn lezawm Dire Dawa negn ena eka yemilaklagn sew atawgn ebaksh aserign
@WELCOMES-1560
@WELCOMES-1560 Год назад
ዘመናዊት የፊትሽ ፍካት ሁሌም ይለያል ታምሪያለሽ ከቡዳ አይን ይሰውርሽ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
እንቁ ነሽ ቃል እግዚአብሔር በስኬት ላይ ስኬት ይጨምርልሽ ልብሽን አይቀይረው ምክሮችሽ ለውጠውኛል ደስተኛ ሁኝ ደቂቃው ከመቼ አለቀ እያልሁ በደስታ ነው የማዳምጥሽ አመሰግናለሁ👍👏👏👏💕💕💕💐💐💐💐💐
@User-kd3op
@User-kd3op Год назад
ሠላም ላንቺና ለቤቸሰበሽ ይሁን። በጣም ይገርማል የብዙ ሰው ስሜት የሆነውን ነገር ነው ያነሳሽው እና እኔም ፍላጎቱ ስላለኝ ብዙ ጊዜ አስብና ፍርሀት ብከሰርስ የሚለው ስሜት ያስቸግረኛል አንቺ እንዳልሽው ሳይሆን የማስበው ቤት ተከራይቼ ብሰራ በየጊዜው የኪራይ ጭማሪና የመሳሰሉትን ብከስርስ
@robahailemariamnew7009
@robahailemariamnew7009 6 месяцев назад
🎉🎉🎉thank you ጀግና ሴት roba from iraq.🎉
@woinshetantero520
@woinshetantero520 Год назад
Thank You for sharing ❤️❤️❤️You are realy smart 😍😍😍
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Thank you my dear ❤️ 😘
Далее
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12