Тёмный

ኢትዮጵያ አዲስ እርምጃ ወሰደች - ሶማሊያ ቀለበት ውስጥ ገባች @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ 

Hulu Daily
Подписаться 284 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 25 дней назад
ኢትዮጵያ ሁሌም በጀግኖች ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች!
@freedomedlawte9067
@freedomedlawte9067 25 дней назад
ኢትዮጵያ የጀግኖች ሀገር የሰላም ምድር የውስጥ ሰላማችንን እናስጠብቅ ሌላው "እዳው ገብስ ነው"
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx 25 дней назад
ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች
@sirajMohammedMuusa
@sirajMohammedMuusa 25 дней назад
አብቹ አባመላ እሄኔ ለ ሡማሌ አመቻችቶ ላታል
@engilyas44
@engilyas44 23 дня назад
❤እኛ የሱማሌ ህዝብ የአሜሪካ ሬሣዎች መሬት በመኪና የጎቴን ከአገራችን አስወግዶን የኛ የሱማሌ ጀግንነት አለም በሙሉ ያልቻለው የሱማሌ ወጣቶች አልሸባብ ለምሳሌ በቅ ነዉ የአማራ መንግሥታት የትግሬ ወያኔዎች መንግሥት የሱማሌ ህዝብ ባሕር በጉልበት መውሰድ አልቻሉም ❤ የኦሮሞ መንግሥት እንዴት መድፈር አይችልም
@DeressaFufa
@DeressaFufa 25 дней назад
ድል ለኢትዮጵያ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ህዝቦች
@SantaKassa
@SantaKassa 25 дней назад
እኛ ኢትዮጵያውያን ፍቅርን እንጂ ሚያሸንፈን ገፍቶ ለመጣብን ሞት ነው መልሳችን ካልተረዱን አያቶቻቸውን ወይም ታሪክን ይጠይቁ ያስረዳቸዋል። ጀግንነት ደሜ ውስጥ ነው!!! 6:08
@tsegayedagne4858
@tsegayedagne4858 25 дней назад
የግብፅ ወደሶማሊያ መምጣት ኢትዮጵያን ከመቼውም በላይ ያጠነክራታል
@LION45613
@LION45613 22 дня назад
ደህና ነው የግብፅ ኃይሎች ሶማሊያ ደርሰዋል። ከመካከላችሁ አንድ ሰው ካለ ቅረቡ
@MunirRadwan-ub1gk
@MunirRadwan-ub1gk 25 дней назад
Viva Ethiolia
@ermyasnur5323
@ermyasnur5323 22 дня назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-rk8jo3hf5d
@user-rk8jo3hf5d 25 дней назад
Bravo
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 25 дней назад
Let us all be grateful creation oromuma empire and support first king Abiy Ahmed. Oromuna empire will capture Somalia 🇸🇴 and Kenya 🇰🇪
@afeworktekola6547
@afeworktekola6547 25 дней назад
በልቶና ኮርቶ የምኖረው ኦሮሞ የምያልቀው ሌላው😢።
@maryberhane6975
@maryberhane6975 25 дней назад
Somalia 🇸🇴 🇸🇴💎👍🌹🌷❤️Jegna Anbesa Kesalo Wararey Ager Ethopia Nat Tegray Ager Mohan Alebat Amhran Ager Mohan Alebat
@user-lp8zb1vo3k
@user-lp8zb1vo3k 25 дней назад
በረታ ወንድሜ በሁሉም ጥሩ መረጃ ነው ያቀረብከው እውነት ❤❤
@MulukenTamiru-er8yf
@MulukenTamiru-er8yf 25 дней назад
ኢትዮጵያ የምስራቋ ሀያል ሀገር 🇪🇹🇪🇹ታሸንፋለች።
@engilyas44
@engilyas44 23 дня назад
ኦሮሞ የኛ የሱማሌ ህዝብ ባሕር መውሰድ አቅም የለውም አማራና ትግሬ ያልቻለው ኦሮሞ አያሳካም
@user-bx1bp9cv9y
@user-bx1bp9cv9y 13 дней назад
my FREE made Somalia 🇸🇴 guuuuuul 🇸🇴 of Somalia 🇸🇴 made Somalia of Somalia 🇸🇴 guuuuuul Somalia 🇸🇴
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 25 дней назад
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!! ኢትዮጵያን ማሽነፍ አይቻልም እንደውም የነካት ሲንኮታኮት አይተናል:: አንድ እንሁን ዘረኝነትን አውልቀን እንጣል ሌብነትን እንጠየፍ በእጆቻችን ስርተን ድህነትን ታሪክ እናድርገው!!ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ትልቅ ህዝብ!!
@JvisgOgigr
@JvisgOgigr 25 дней назад
ወያኔም...ፉንፉን...ያለዉ...የግብፅና..ሡሜሌን....አጀስት...አርጎ,,ነዉ,,,,,
@1987384
@1987384 24 дня назад
Ethiopia❤
@user-kv9dz4yn3h
@user-kv9dz4yn3h 25 дней назад
ከተራራላይ ሆነን እንደመስሳለን
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 25 дней назад
ግብፅ ኢትዮጵያ ውስጥ በቂ የባንዳ ሠራዊት ኣደራጅታለች። ከበቂ በላይ ሚዲየ ፈልፍላለች እነ ኢትዮ ፎረም ስራቸው ሕዝቡ የውጪ ጠላት ሴራን እንዳያይ ውዥብር መንዛት ነው።ሳይገባቸውም ሆነ ገብቷቸው የኦሮሞ፣ የኣማራም ሆነ የትግራይ ሸኔ መሣሪያና ዩኒፎርም የሚታደላቸው ከሠማይ ኣይደለም።ሕዝብ ሊያስብበት ይገባል።
@nigusbirhan8077
@nigusbirhan8077 24 дня назад
ለሶማልያ ቅጣት ሸበልየ መገደብ ነው
@maryberhane6975
@maryberhane6975 25 дней назад
Mafekar Gor Ye Ethopia New Endatekabar Endatedamesasu Deal Le Somalia 🇸🇴 New❤️🇸🇴💎👍🌷🌹💚💛❤️🇸🇴❤️❤️🌷🌹❤️🌷🌹🇸🇴💎👍👍👍
@RahmaRose-ii3te
@RahmaRose-ii3te 25 дней назад
Yetalatochachin hagar lay kabad irmija mawusad naw!
@user-nc6nc9pp2n
@user-nc6nc9pp2n 25 дней назад
ሱማሊያ የቆመችው በኢትዮጵያውያን ደም ነው ይሄንን በከፍተኛ ኘሮፖጋንዳ ለአለም በተደጋጋሚ መገለጽ አለበት።
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 25 дней назад
ኢትዮጵያ ወጥራ የያዘችውን አልሻባቢን ለምን ለቀቅ አድርጋ የሱማሌን መነሰግሥት አስወግደው መቃደመሾ አሰንዲይዙ አታደርግም የሱማሌንና የግብፅን መንግሥታት ጉም እንዲጨብጡ ለምን አናደርግም?
@TemesgenBeyera
@TemesgenBeyera 25 дней назад
ማንኛዉንም ሃይል አንፈራም
@LION45613
@LION45613 22 дня назад
በዚያን ጊዜ ልትፈራ ይገባሃል።
@DareBeyena
@DareBeyena 25 дней назад
Ethiopiaya yemiyasasibati yewusixachin Banda enji abiy endalu enkuwan gibtsi ena sumaliya yiqirini be sumaliya 10 hager honow biwagun ayichulinim zemecha tsehayi gibati enaregalen.
@kaschmekonta
@kaschmekonta 24 дня назад
ማንም ይምጣ ማን ነጭቹ ኢትዮጵያን ለመበታተን በዘር፣በኃይማኖት፣በብሄር፣ በቋንቋ፣ የልሞከሩት ነገር የለም ዞሮ ዞሮ ምንም ያህል የወገን ባንዳዎች ቢተጉም መጨረሻቸው ሽንፈት ነው ሥጋት አይግባህ አነሱን ልክ ለማስገባት ግማሽ ስዓ ት አይፈጅብንም የቸገረን የእርስ በርሱ ግጭት ብቻ ነው
@hamedkader4979
@hamedkader4979 24 дня назад
ግብፅ ምላስ ብቻ ነው ወፍ የለም
@LION45613
@LION45613 22 дня назад
መልካም, ጥንታዊ, የግብፅ ወታደሮች ቀድሞውኑ ሶማሊያ ውስጥ ናቸው. ከእናንተ መካከል አንድ ሰው ካለ ወደ ሶማሊያ ቅረቡ
@RahmaRose-ii3te
@RahmaRose-ii3te 25 дней назад
Ethiopia yemiyasfaligawun irmija mawusad atankira tijamiralechi! Hizbum yidagifal!
@user-kv9dz4yn3h
@user-kv9dz4yn3h 25 дней назад
እናቨንፋለን ሀገር ወይም ሞት
@user-xy4eo2fh7r
@user-xy4eo2fh7r 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝
@Amaanogate-l5z
@Amaanogate-l5z 25 дней назад
❤❤❤
@tewecelalalah68
@tewecelalalah68 14 дней назад
ሶማሌንእኮእዛእስበሷእዲጫረሱማርግነው
@zazamedia-i5y
@zazamedia-i5y 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kv9dz4yn3h
@user-kv9dz4yn3h 25 дней назад
ያገርነት እውቅናው ውል ቶሎ የተገበር!!!!
@MehriHapt
@MehriHapt 22 дня назад
ሌላው ይቅር ለግብፅ መልስ ከእስራኤል መነጋገር እና አባይ ቁጥር ሁለት መጀመር ነው ግብፅ እራሷ እንድታጠፋ
@LION45613
@LION45613 22 дня назад
እስራኤላውያን ግብጽን ለመጉዳት ምንም ጥረት አያደርጉም ብለህ ታስባለህን? በጥላቻቸውና በእስራኤል ትዕዛዞች አፈጻጸም ምክንያት ብቻ የአይሁዶች አገልጋዮች እና ሀገርዎን ያጠፋሉ
@mesfinabraham5081
@mesfinabraham5081 25 дней назад
ኢትዮጵያ ከንደዚህ ዓይነት እንካ ሰላምታ ንትርክ መውጣት ይገባል። ድህነት መታገል ሰላም ወሳኝ ግባት ነው። ከውስጥ ሰላም ከ ጎረቤት ሰላም ነው የሚበጀው። በብድር የመጣ ብር የጦርመሳርያና ወታደር ላይ ማባከን ምንድነው ትርፋቱ? አይ መባል ይገባል።
@joeldejene7621
@joeldejene7621 25 дней назад
የኛ ሰውዬ ጦረኛ ነው ግብፆች በጭራሽ አይችሉትም
@AbuMohammad-ti6fi
@AbuMohammad-ti6fi 23 дня назад
SOMALIA 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴 🤴🤴🤴🤴🤴 IN AFRIKA
@user-bx1bp9cv9y
@user-bx1bp9cv9y 13 дней назад
1960 1977 2O24 Ethiopia 🇪🇹 Somalia 1960 1977 2O24 Somalia 🇸🇴 ♥️ guuul 🇸🇴 Somalia Somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴💪💪💪💪🇸🇴🇸🇴🍈🍈💪💪🇸🇴🪖🇸🇴🪖🪖🇸🇴🪖🇸🇴🪖🇸🇴🪖🪖🇸🇴🇸🇴🪖🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@user-lm3wf1iw1f
@user-lm3wf1iw1f 24 дня назад
ቅዘናም ነች ግብፅ የውሱጡን ባንዳ እናጥፋ መጀመሪያ
@bizuayehudelelegn8011
@bizuayehudelelegn8011 24 дня назад
ምንም እርስ በርስ ብንጫረስ የግብፅ ጦር የመጣ ጊዜ ግን በማይመለስበት ስኦል ይሸኛል
@LION45613
@LION45613 22 дня назад
መልካም, ጥንታዊ, የግብፅ ወታደሮች ቀድሞውኑ ሶማሊያ ውስጥ ናቸው. ከእናንተ መካከል አንድ ሰው ካለ ወደ ሶማሊያ ቅረቡ
@Fatiiman-ju5te
@Fatiiman-ju5te 25 дней назад
የሶማሊ ላንድ ህዝብ ከ30 ዓመታት በላይ የራሱን መንግስት ህልዉና ማስከበር ካቃተዉ የሶማሊያ መንግስት ይልቅ ከኢትዮጵያ ጋር ተቀላቅሎ ለመኖር የመጠየቅ መብት የለዉም ወይ? ለሶማለነት እኮ ኦጋንም ሶማለ ነዉና?
@Fatiiman-ju5te
@Fatiiman-ju5te 25 дней назад
ኦጋደንም ሶማለ ነዉ እኮ ይምጡ
@user-bx1bp9cv9y
@user-bx1bp9cv9y 13 дней назад
abiye axmad ❌️ ❌️❌️❌️❌️❌️❌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❌️❌️❌️❌️❌️🇪🇹❌️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❌️❌️❌️❌️❌️
@birhanjommy
@birhanjommy 25 дней назад
ኢትዮጵያ ምን ፈልጋ እንደሆን ከሶማሊያ ጋር ውይይት የገባችው የሚገባኝ ነገር አይደለም። ሐሰን ሼህ እንደ መለስ ዜናዊ ገንጣይ አይደለም፣ የሶማሊላንድን መገንጠል ተቀብሎ ለተባበሩት መንግሥታት ደብዳቤ አይፅፍም። በሌላ በኩል ደግሞ ከሶማሌያ ከቀረበው ስምምነት የተሻለ አማራጭ እንደማይመጣ የታወቀ ነው። ታዲያ ድርድሩ ለምንድን ነው?
@birhanjommy
@birhanjommy 25 дней назад
አሁን ችግር የምትሆንብን ቱርክ ብቻ ናት። ግብፅ ምናልባት ታውከን ይሆናል። ግን ቱርክ ቁርጡን ስታውቅ ፊቷን ወደ ሶማሊያ ለማዞር ማቀዷ የሚታይ ነገር ነው። የቱርክ ኃይል በጣም ከፍተኛ ነው። የኔቶም ኃይል ከጀርባ አለ። ኢትዮጵያ ድሮም ቀይ ባሕር ላይ ነበረች። ግን ብልህ ያልሆኑ መሪዎች ብዙ አበላሽተዋል። ኃ/ሥላሴ ስህተቱን ጀመሩት። ደርግ አጨማለቀው። ወያኔ ጉሮሮአችንን እሳነቀን። ጠላት ከውስጥ ያለው እንጂ የውጭው ብዙ አይጎዳንም። ከውስጥ እንዲህ ደናቁርት ባይበረክቱብን ኖሮ የውጭዎቹም ባልደፈሩን ነበር። ግን የአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ታሪካዊ ዕድል የሚገኝበት ስለሆነ ኢትዮጵያውያን በዚህ ጉዳይ ሕብረት መፍጠር አለብን።
@RahmaRose-ii3te
@RahmaRose-ii3te 25 дней назад
Egypt, in her life history, she never won any war in history! Isreal army won war with Egyptian army within six days! All surrendered within six days war with Israeli armed forces. So, they will face devastating collapse, if she start war with Ethiopia! She will face unspecified consequences too!
@LION45613
@LION45613 22 дня назад
You primitive illusionist in this war the Egyptian Army was present in Yemen originally and after that in 1973 Egypt defeated Israel and America in only 6 hours You are just a weak primitive country
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 25 дней назад
ኢትዮጰያ. ቆራጥ አቋም ሊኖራት ይገባል
@Sasqwwgvtgg
@Sasqwwgvtgg 25 дней назад
Ethiopia dagal iyo jabhado cusub tag umaa hayso masar waa diyaar somalina yeelimayso xitaa shacabka somali laan maa yeelyaan reerka yeer ee u muse kaa sojedo mooye waa laa isku madhan adunkuna wuu arkaya inaye Ethiopia qaldanyeen Carab oo dhana somaliya ayaay Garab siinayaan Abye darqi baaba Ethiopia ayu cagata u saaraye
@user-pt5su9mr3k
@user-pt5su9mr3k 25 дней назад
ማንም አይሰማትም
@raghedanan3959
@raghedanan3959 25 дней назад
All Somalis millions are ready to defend their homeland against Abbiy Ahmed. If war starts between Somalia 🇸🇴 and Abbiy Ahmed then you can forget about Ogaden region !!💪🏿💪🏿💪🏿🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@robeltamirat6112
@robeltamirat6112 25 дней назад
Kedada ye west selamuan maskber yakatat chrish somalia ena gibetsen alkerbhem
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 25 дней назад
😂😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት፡መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን! ኣሜን! REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሕልሚ ናይ ቀትሪ ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ😂😂😂😂 Republic ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ፡ ብባሕላዊ ሓይማኖታዊ ፀወታ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ተጎቢሆም ለይቲ ቀትሪ ብመኣኮሮም ብኣፎም ዝዉገሩ ነዉራማት ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ሓይማኖታዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ርጉማት ድኹማት መርዛማት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
@hermelagirmay2337
@hermelagirmay2337 25 дней назад
ኣይ ኢትዮጵያ የራሳችሁ ሳታውቁ የግብጽ መናገር እናንተስ መቼ ድል ኣድርጋችሁ ታውቃላችሁ? 6 ሚሊዮን ህዝብ እኮ ነው ድል ያደረጋቹ
@birhanjommy
@birhanjommy 25 дней назад
በየትኛው ጦርነት?
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 25 дней назад
😂😂😂.🎉❤❤.❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት፡መንግስተ ድያብሎስ ይዉርሶም፡ ኣሜን! ኣሜን! REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሕልሚ ናይ ቀትሪ ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ😂😂😂😂 Republic ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብኣምሳል ዕቡድ ኸልቢ ዝተፈጠሩ ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ብሽም ድያብሎስ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንዉርደት ንሓዘን ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ ንቁዛመን ንከቢድ ሕማም ንከቢድ ሓደጋ ንመርድእ ንምልማን እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ፡ ብባሕላዊ ሓይማኖታዊ ፀወታ ናይ ዘርኢ ድያብሎሳት ሕዝቢ ትግራይ ተጎቢሆም ለይቲ ቀትሪ ብመኣኮሮም ብኣፎም ዝዉገሩ ነዉራማት ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ሓቀኛ ባሕላዊ ሓይማኖታዊ ተወጋሪ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ነዉራማት ርጉማት ድኹማት መርዛማት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 25 дней назад
መሀይም ካልሆንክ ማንበብ ከቻልክ/ሽ ስለታላቅዋ ኢትዮጵያ የተፃፉ መፅሀፍት አሉ እነሱን ማንበብ ነው ደግሞም በአለም ላይ ብቸኛዋ በቅኝ ያልተገዛች አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት:: በቅርቡ ወያኔን እና ሽኔን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተን ተሽመድምደው ተቀምጠዋል:: የኢትዮጵያንዊያን ክንድ ብረት ያቀልጣል!!
Далее
Growing fruit art
00:33
Просмотров 1 млн
iPhone 16 - презентация Apple 2024
01:00
Просмотров 62 тыс.